WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
መሰረት ወደ ኢትዮጵያ ተመልሳለች

Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ስጥ እንግዲህ

ዋና ኮትኳች

Joined: 29 Sep 2006
Posts: 905

PostPosted: Wed Jun 27, 2012 7:43 pm    Post subject: መሰረት ወደ ኢትዮጵያ ተመልሳለች Reply with quote

የታወቀቺው የፊልም ተወናይ መሰረት ብርሀኔ በሙላቱ አስታጥቄ ጋባዥነት አሜሪካ ለጥቂት ሳምንታት ክትፎ ስትበላ ቆይታ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሳለች ::
http://www.diretube.com/diretube-exclusive/interview-with-artists-meseret-mebrate-june-27-2012-in-addis-video_4e246b499.html
ሙላቱ የጋበዛት በርክሊ ዩኒቨርስቲ የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ሲሰጠው እንድታጅበው ነው ::
አይገርማችሁም ...እኔን ግርም ብሎኛል ::

ሰሞኑን ሲወራ የነበረውን ጥገኝነት .... ገለመሌ ጠየቀች የሚለውን አሉባልታ ልተውና :: ሙላቱ ከዚያ ሁሉ የኪነት ሰው መሰረትን በምን መርጦ ነው የጋበዛት ? መሲ ሙላቱ ጋበዛትም አልጋበዛትም እያሸበረቀች ያለች ተዋናይ ነች :: ይልቅ የሙላቱ የራሱ አብሮ አደግ የኪነት ባለሙያዎች ስንት አሉ አይደለም እንዴ ለምን እነሱን አልጋበዘም ? ደሞስ ለክብር ዶክትሬት ይሄ ሁሉ ዘጭ እምበጭ ምን ይሉታል :: ሲያልቅ አያምር አሉ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
fiyamita

መንገደኛ

Joined: 02 Aug 2009
Posts: 1

PostPosted: Mon Jul 09, 2012 3:53 pm    Post subject: Reply with quote

ውነትም ሰጥ እንግዲህ ! ደሞ አንጋፋ ወጣት ከያኒ ለምን ፒሰ ሆኑ ብሎ ነገር መጣ !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስጥ እንግዲህ

ዋና ኮትኳች

Joined: 29 Sep 2006
Posts: 905

PostPosted: Tue Jul 10, 2012 5:40 pm    Post subject: Reply with quote

ምን ታካብጂያለሽ :: ማን ፒስ አይሁኑ አለ ? ሽማግሌው ቺክ ፈልጎ ካልሆነ በቀር ስንት አዛውንት እያለ መሲን መጋበዝ ምን አመጣው ?
fiyamita እንደጻፈ(ች)ው:
ውነትም ሰጥ እንግዲህ ! ደሞ አንጋፋ ወጣት ከያኒ ለምን ፒሰ ሆኑ ብሎ ነገር መጣ !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጌቾ 2

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 17 May 2010
Posts: 53

PostPosted: Wed Jul 11, 2012 7:07 am    Post subject: Reply with quote

ሳታውቁ አታውሩ መሰረት የሙላቱ አስታጥቄ የልጁ ገርልፍረንድ ( እጮኛ ) ነች
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገደል

ኮትኳች

Joined: 02 Jan 2010
Posts: 487

PostPosted: Wed Jul 11, 2012 12:47 pm    Post subject: Reply with quote

ሙላቱ ወንድ ልጅ የለውም
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስሙ ይናገር

ዋና ኮትኳች

Joined: 14 Mar 2008
Posts: 686

PostPosted: Wed Jul 11, 2012 8:00 pm    Post subject: Reply with quote

sugar daddy ሊሆን ይችላላ ቅቅቅቅ ቆንጆ ስለሆነች ይሆናላ ደግሞም ምን ታካብዳላችሁ
_________________
God is Great
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳኘዉ

ኮትኳች

Joined: 21 Jan 2009
Posts: 130

PostPosted: Sun Jul 15, 2012 2:12 pm    Post subject: Re: መሰረት ወደ ኢትዮጵያ ተመልሳለች Reply with quote

ስጥ እንግዲህ :- እንዴት ነህ ?
በመጀመሪያ የተዋናይዋ ሙሉ ሥም መሠረት መብራቴ ተብሎ ይስተካከል ::
ክትፎዉንስ ቢሆን ከአዲስ አበባዉ የአሜሪካዉን መርጣ ይሆን ?
ሌላውና ዋናዉ ነጥብ :- ከላይ አንደ ሰዉ እንደገለጸዉ መሠረት የልጁ እጮኛ ናት
ሙላቱ ወንድ ልጅ የለዉም ...ምናምን ያለዉ ግለሰብ ግን ዉሸታም ብቻም ሳይሆን ደፋርም ነው !
በተረፈ በሰሜን አሜሪካና በምዕራብ አዉሮፓ የክብር ዶክትሬት ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ነው :: መስፈርቱም በአገራችንና በአፍሪካ ከሚወሰደው መለኪያ በእጅጉ የተለየ ነው :: ስለዚህ ሙላቱ ሊኮራ ይገባዋል ...በተለይ ከዚህ ዩኒቨርሲቲ እስከ ዛሬ ለነማን የክብር ዶክትሬት እንደተሰጠ ማየቱ ተጨባጭ ማስረጃ ይሆናል ::

መልካም ቀን

ስጥ እንግዲህ እንደጻፈ(ች)ው:
የታወቀቺው የፊልም ተወናይ መሰረት ብርሀኔ በሙላቱ አስታጥቄ ጋባዥነት አሜሪካ ለጥቂት ሳምንታት ክትፎ ስትበላ ቆይታ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሳለች ::
http://www.diretube.com/diretube-exclusive/interview-with-artists-meseret-mebrate-june-27-2012-in-addis-video_4e246b499.html
ሙላቱ የጋበዛት በርክሊ ዩኒቨርስቲ የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ሲሰጠው እንድታጅበው ነው ::
አይገርማችሁም ...እኔን ግርም ብሎኛል ::

ሰሞኑን ሲወራ የነበረውን ጥገኝነት .... ገለመሌ ጠየቀች የሚለውን አሉባልታ ልተውና :: ሙላቱ ከዚያ ሁሉ የኪነት ሰው መሰረትን በምን መርጦ ነው የጋበዛት ? መሲ ሙላቱ ጋበዛትም አልጋበዛትም እያሸበረቀች ያለች ተዋናይ ነች :: ይልቅ የሙላቱ የራሱ አብሮ አደግ የኪነት ባለሙያዎች ስንት አሉ አይደለም እንዴ ለምን እነሱን አልጋበዘም ? ደሞስ ለክብር ዶክትሬት ይሄ ሁሉ ዘጭ እምበጭ ምን ይሉታል :: ሲያልቅ አያምር አሉ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስጥ እንግዲህ

ዋና ኮትኳች

Joined: 29 Sep 2006
Posts: 905

PostPosted: Mon Jul 16, 2012 1:32 am    Post subject: Reply with quote

ዳኘው .....በጣም አመሰግናለሁ ስለ እርምትህ :: ይገርመሀል መሰረት ብርሀኔ ያልኩት ባርቆብኝ ነው እንዳልከው መብራቴ ነው ያባቱዋ ስም ::

ስለ ሙላቱ አስታጥቄ አንስተህ "ሊኮራ ይገባዋል " ባልከው ላይ ትንሽ አለመስማማት ብጤ አለቺብኝ ::

ሙላቱ ለኢትዮጵያም ሆነ ለአለም ያበረከተው ድንቅ የጃዝ ሙዚቃዎች 30 አመት በፊት ቆሞዋል :: ሙላቱ በእድሜ ገና አፍላ እድሜ ላይ ያለ ሰው ነው :: ግን ላለፉት 30 አመታት ሙዚቃ በመስራትም ሆነ ወጣቶችን በማስተማር ተሳትፎ አቁሞ ሎቢ ማድረግና በየከተማው እየዞረ ሽልማት መቀበል እንደ ሥራ ይዞታል :: ተሳስቼ ሊሆን ይችላል ግን አሁን ያለኝ ግንዛቤ ይህ ነው :: ሙላቱን 30 አመት በፊት የሰራቸውን የጃዝ ሙዚቃ እንደ 'የቤተክርስቲያን ደወል ' እጹብ ድንቅ ሥራዎቹ እንደነበሩ አረጋግጣለሁ :: ምንያደርጋል ያን ያህል ግዙፍ ችሎታ እዚያው ላይ ቆመ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
admasradio

ኮትኳች

Joined: 18 Mar 2008
Posts: 152

PostPosted: Mon Jul 16, 2012 5:29 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም .. ሰላም

አድማስ ሬዲዮ ከዚህ በፊት እንደዘገበው መሰረት መብራቴ የተጋበዘችው .. የአርቲስት ሙላቱ አስታጥቄ ልጅ (የሚኪ ) ፍቅረኛ በመሆንዋ ነው ::

መሰረት ተመልሳለች :: የሰው ለሰዎቹ አበበ ባልቻ (አስናቀ ) - ማህደር አሰፋ (መድሀኒት ) እና ሰለሞን ቦጋለ (መርማሪው ) እዚህ አሜሪካ መጥተዋል ::

አበበ ባልቻ (አስናቀ ) . የሚቀጥለው ቅዳሜ የአድማስ ሬዲዮ እንግዳ ሆኖ ይቀርባል :: ምን እንጠይቅላች ? ጻፍ ጻፍ አድርጉት ....
_________________
The #1 Ethiopian infotainment radio in USA

Every Saturday from 2-6 pm (Eastern time) @1100AM(Atlanta) .... or LIVE at www.admasradio.info or LIVE from your cell phone (951) 262 4343 code 193902#
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ስጥ እንግዲህ

ዋና ኮትኳች

Joined: 29 Sep 2006
Posts: 905

PostPosted: Mon Jul 16, 2012 8:10 pm    Post subject: Reply with quote

ድራማው ለምን በድንገት እንዲያልቅ ተደረገ ብለህ ጠይቀው
admasradio እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም .. ሰላም

አድማስ ሬዲዮ ከዚህ በፊት እንደዘገበው መሰረት መብራቴ የተጋበዘችው .. የአርቲስት ሙላቱ አስታጥቄ ልጅ (የሚኪ ) ፍቅረኛ በመሆንዋ ነው ::

መሰረት ተመልሳለች :: የሰው ለሰዎቹ አበበ ባልቻ (አስናቀ ) - ማህደር አሰፋ (መድሀኒት ) እና ሰለሞን ቦጋለ (መርማሪው ) እዚህ አሜሪካ መጥተዋል ::

አበበ ባልቻ (አስናቀ ) . የሚቀጥለው ቅዳሜ የአድማስ ሬዲዮ እንግዳ ሆኖ ይቀርባል :: ምን እንጠይቅላች ? ጻፍ ጻፍ አድርጉት ....
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ኣሊዝ *

መንገደኛ

Joined: 17 Jul 2012
Posts: 4

PostPosted: Tue Jul 17, 2012 8:09 am    Post subject: Reply with quote

@ሰጥ እንግዲ ምነው ትንሽ ስርኣት ቢኖርህ Embarassed
አድማሶች በጣም እንወድኣችሀለን በርቱ , ለአስናቀ የምትጠይቁልን ጥያቄ ትክክለኛው ባህርውስ ቁጡ ነው ? ወይስ ????

አመስግናለሁ
ኣሊዝ *
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስጥ እንግዲህ

ዋና ኮትኳች

Joined: 29 Sep 2006
Posts: 905

PostPosted: Tue Jul 17, 2012 5:22 pm    Post subject: Reply with quote

የቱ ስነስርአት እንደጎደልኝ ይነገረኛ ......

ኣሊዝ * እንደጻፈ(ች)ው:
@ሰጥ እንግዲ ምነው ትንሽ ስርኣት ቢኖርህ Embarassed
አድማሶች በጣም እንወድኣችሀለን በርቱ , ለአስናቀ የምትጠይቁልን ጥያቄ ትክክለኛው ባህርውስ ቁጡ ነው ? ወይስ ????

አመስግናለሁ
ኣሊዝ *
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia