WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ክብዬ ትንሽ ያስቀን እስኪ
Goto page Previous  1, 2
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ጌታ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Apr 2005
Posts: 3226
Location: ዶሮ ተራ

PostPosted: Wed Aug 01, 2012 9:47 pm    Post subject: Reply with quote

ኤዶም * እንደጻፈ(ች)ው:

ለምሳሌ ....አንዱ በፍፁም የማያውቅህ ሰው ከታመኑ ምንጮች ባገኘሁት መረጃ መሰረት ..'ጌታ " ሴት መሆኑን ደርሼበታለሁ ......ብሎ ያውጃል .....አክሎም ይህንን ባለ ጉዳዩ ጌታ ራሱ ወንድ መሆኑን በአሳማኝ ማስረጃ ወንድነቱን በግልፅ የሚያሳይ ፎቶውን በመለጠፍ እስካላረጋገጠ ድረስ ' ሴት " ነው የሚለው ዜና የፀና ይሆናል .....አራት ነጥብ ብሎ ቢልህ መልስህ ምን ይሆናል ?

ኤዶም ወንድሜ -

ባጭሩ ወንድ መሆኔን ነገር ግን ለሱ ብዬ ፎቶ እንደማልለጥፍ እነግረዋለሁ - አራት ነጥብ :: የድሮ ነገር እያነሳህ የድሮ ነገር አስታወስከኝ :: ዋርካችን ላይ አንድ ወንድማችን አታደርግም ወይም የለህም ያሉትን ነገሮች ሁሉ በፎቶ አስደግፎ ስም አጥፊዎቹን ኩም ያደርግ ነበር :: እኔ ወንድምህ እንኳን ለዋርካ በገሃዱም ዓለም ስለኔ የተሳሳተ ኢንፎርሜሽን ይዘው ለሚያወሩ ብዙም ግድ አይሰጠኝም :: ዞሮ ዞሮ አንድ ቀን እውነታው ላይ ይደርሱበታልና ::

እዚህ ሁላችን በኒክ ስለምንጠቀም ማን ማን እንደሆነ እና ምን እንደሚመስል ስለማይታወቅ አንዳንዴ በእውን ከምናውቃቸው ወይም ካየናቸው ሰዎች ጋር አመሳስለን ስለምናውቃቸው ዋርከኞች የራሳችን ስዕል ይኖረናል :: እነገጦም ያደረጉት ይህን ይመስለኛል :: እኔም ከሌላ ቦታ ያገኘሁትን ወሬ አያይዤ ለጨዋታ ድምቀት እዚህ አመጣሁት እንጂ ሰውዬ ክቡራን ነው ብዬም አላሰብኩም ክቡራንም ያንን ፅሁፍ ይህንን ቤት ለማስተባበል ጻፈ ብዬ አላመንኩም ::

ክቡራንን ስለምወደው እና ፅሁፎቹን ስለምከታተል ከዋርካ ፖለቲካ ወደዋርካ ፍቅር ጎትቼ ለማጫወት ያደረኩ ጥረት ነው ::
_________________
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
-...-

ኮትኳች

Joined: 09 Feb 2012
Posts: 313

PostPosted: Thu Aug 02, 2012 12:11 pm    Post subject: Reply with quote

ጌታ ስምክን ከጌታህ /ወርቅነሽ /ወርቅነች /ጀሚላ -ከቸርችል -ጎዳና ጋር እያምታቱት ነው ሴት ነህ የሚሉት
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጉዱ ካሳ

ኮትኳች

Joined: 22 Oct 2003
Posts: 431

PostPosted: Thu Aug 02, 2012 2:28 pm    Post subject: Reply with quote

...ጌታ አሁንስ እኔንም አጠራጠርከኝ ! ቅቅቅቅቅ ....ውቅሽ እስቲ ኮንፈርም አድርግልን የጌታሽን ነገር !
_________________
ጉዱሻ
____________________________________
የምንወደውን ብንጠላ የምንጠላውን ብንወድ በራሳችን ላይ ከፍተኛ የሆነ የባህሪ ለውጥ አመጣን ማለት ነው!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጌታ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Apr 2005
Posts: 3226
Location: ዶሮ ተራ

PostPosted: Thu Aug 02, 2012 5:29 pm    Post subject: Reply with quote

ጉዱ ካሳ እንደጻፈ(ች)ው:
...ጌታ አሁንስ እኔንም አጠራጠርከኝ ! ቅቅቅቅቅ ....ውቅሽ እስቲ ኮንፈርም አድርግልን የጌታሽን ነገር !

የማጣራቱ ኃላፊነት ለሪቾ እንዲሰጥ እለምናለሁ :: Laughing
_________________
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
ዉቃው

ዋና ኮትኳች

Joined: 07 Jan 2007
Posts: 968

PostPosted: Fri Aug 03, 2012 2:19 am    Post subject: Reply with quote

ጓድ ኤዶም

ባሜሪካ ህግ "ጌታ ሴት ነው " "ጉዱም ማጭድ እግር " ነው ብል [እኔ ዉቃው ] ..ጌታም ሴት አለመሆኑን ... ጉዱም ማጭድ እግር አለመሆናቸውን ማረጋገጥ ያለባቸው ራሳቸው ናቸው :: . ቤት ቢከሱኝ እንኳ ..ማንነታቸውን በማስረጃ አረጋግጠው መቅረብ ያለባቸው እነሱ ናቸው እንጂ ..ከኔ ምንም አይጠበቅም :: የምሰራውን እስካወቅኩ ድረስ !

በኢትዮጵያ አገር /በኢትዮጵያ ህግ ግን ..."መለስ ዜናዊ ሞቷል " ብል እና ብከሰስ ...መለስ ዜናዊ ለመሞቱ ማስረጃ ማቅረብ ያለብኝ እኔ ነኝ :: እንጂ .ቤቱ ከሳሼን "መለስ ዜናዊ ላለመሞቱ ማስረጃ አቅርብ " አይለውም / አይጠበቅበትምም ::

ለዚህ ጥሩ ምሳሌ የኦባማ ትውልድ ቦታ ጉዳይ ነው :: ኦባማ አሜሪካ አልተወለደም የሚሉት አካሎች ..አንድም ቀን ኦባማ አሜሪካ ላለመወለዱ ማስረጃ አላቀረቡም ..አይጠብቅባቸውም :: ኦባማ ግን ነገር ሲብስበት ያሃዋዪን የክብር መዝገብ ግልባጭ ዋይት ሀውስ ዌብፔጅ ላይ ለጥፎ ሲነግር ሲያስነግር ከረመ :: ያም ሆኖ እንኳ እስካሁን ያማያምኑ ሰዎች አሉ ::

እናም ወንድሜ ኤዶም ..እኔ .....ጌታ ሴት ነው ..ጉዱም ማጭድ እግር ነው ..ብዬ አስባለሁ ::

እስኪ እኔ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ :: አፈወርቅ ተክሌ ስልብ ነበር ብለህ ታስባለህ ?
_________________
ጉዟችን ረጅም : ግባችንም ሩቅ ነው !!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ጉዱ ካሳ

ኮትኳች

Joined: 22 Oct 2003
Posts: 431

PostPosted: Fri Aug 03, 2012 3:47 pm    Post subject: Reply with quote

....ውቅሽ እንግዲህ ጌታ እራሷን እንደ ኦባማ በማስረጃ እስካላረጋገጠች ድረስ በሴትነቷ እውቅና ተስጥቷል ማለት ነው ? ወቸ ጉድ ! ስንቴ ተሸውደናል ባካችሁ ! ቅቅቅቅ

ድሮም በሶሻሊስት መርህ የታነጸ ሰው ካለ ማጭድና መዶሻ በስተቀር ምንም አይታየውም ! Smile
_________________
ጉዱሻ
____________________________________
የምንወደውን ብንጠላ የምንጠላውን ብንወድ በራሳችን ላይ ከፍተኛ የሆነ የባህሪ ለውጥ አመጣን ማለት ነው!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2
Page 2 of 2

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia