WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ወቸው ጉድ !
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 44, 45, 46 ... 108, 109, 110  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ገልብጤ

ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1108

PostPosted: Thu Aug 09, 2012 8:36 pm    Post subject: Reply with quote

መንፈሳዊ እንዲህ ብሎ ነበር

ነገሩ እንዲህ ነው ባል ተብዬ እንደኔ ስራው ሁሉ ሽክሞ ነገር ነው እናም ከስራ መስል ድክምክም እያለ ነው የሚገባው ወሮ ሚስት እንሾምስ እያለች ብታስቸግረው በድካም የተነሳ አልቆምልህ እያለ ያስቸግረዋል አቶ ባልም ከስራ መልስ ምግብ ከምግብ መልስ መኝታ ብቻ ሆነ የሱ ነገር እናም ሚስት አንድ መላ ዘየደች ባል ከስራ ሲመለስ ቪያግራ ታደቅና ፓስታ ቀቅላ ቪያግራውን ከፓስታው ጋር ቀላቅላ ታቀርብለታለች እናም ባል ሆዬ ፓስታውን ለምብላትር ሲዘጋጅ እየቆመ አያስቸግረው መሰላቹ ...ቂቂቂቅ አይ እሷ
_________________
SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
-...-

ኮትኳች

Joined: 09 Feb 2012
Posts: 312

PostPosted: Thu Aug 09, 2012 8:41 pm    Post subject: Reply with quote

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
ውለታዬን ደሞ ቀስ ብለሽ በራስሽ ጊዜ ትከፍይዋለሽ :: ሰው ያለውን እንጂ የሌለውን ደሞ አይጠየቅም :; አይዞሽ !!

ወይ ጉድ ወይ ድፍረት ወይ ንቀት ! ምነው ባክህ እዛው የምትሄድበት ውቅሮ የሽሮና የበርበሬ ስጦታህን ፌቨር የምትመልስ ሴት አትፈልግም እንዴ ?

አንተ ግን ደንበኛ አሽሙረኛ ተሳዳቢ ወጥቶሀል :: ምነው ሬቾን እንደዚህ ጠመድካት ?
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4263

PostPosted: Thu Aug 09, 2012 9:17 pm    Post subject: Reply with quote

ፈሪ ውሻ ቢያባልሉትም ጩሀት ያበዛል አሉ :: እትዬ አየሉ እኮ ናቸው የነገሩኝ .. : ናፍቄያችኌለሁ ላያቸው ...የኔ ሸራተን ...የኔ ሂልተን የኔ ጠምበለል ... አየሉ የዶሮ አይን የመሰለ ጠላ ጠማቂ ናቸው ለማታውቁአቸው እርጥቦች !! እርጥቦች ያልኩት ፋኖ ፋሮንና ጎባጣው ጎብጤን ማለቴ እንደሆነ እንዲታወቅልኝ በታላቅ ትህትና እመለክታለሁ :: : Very Happy
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ገልብጤ

ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1108

PostPosted: Thu Aug 09, 2012 10:14 pm    Post subject: Reply with quote

Quote:
የኔ ፓሪስ ሂልተን የኔ ጠምበለል

ቅቅቅቅቅ አይ እትዬ አየሉ ..ፓሪስ ሂልተን ምናምን እያሉ ሙድ ይይዙብሽ ነበር ለካስ አይ የድሮ ሰው ..አሁን ጾታሽ ተገለጠ የዋርካዋ ፓሪስ ሂልተን

አይ ቅንቡርስ ክብዬ
_________________
SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ጦምኔው

ውሃ አጠጪ

Joined: 14 Jan 2007
Posts: 1433
Location: Right here

PostPosted: Thu Aug 09, 2012 11:14 pm    Post subject: Reply with quote

ሙዝ 1 እንደጻፈ(ች)ው:

ዳቦዉ የጾም ወይንስ የፍስክ ?

በፍስለታው ?? Laughing የጾም ይሁንልኝ

Quote:
እስካሁን ባለዉ የክቡራን ሚሳይሎች 360 ዲግሪ እንደሚሾሩ አይተናል ... በየትኛዉ ጊዜ ወደየትኛዉም አቅጣጫ ሊወረወሩ ይችላሉ ... ለዚህም አድናቆታችንን እየገለጽን .... በእድሜም ሊሆን ይችላል ቅርበቴንና ድጋፌን ለክቡራንንንንንንንንን አለሁልሽ አባ .... ድሮም ለተገፉት ደራሽ ነን .... Wink

እንዴት ሆኖ ?......የሙዝን ድጋፍማ አጥቼ እንዴት ይሆናል ......ሪቾ ቶሎ ብለሽ ሙዝን ወደኔ አምጪው Laughing የጠላትሽ ጠላት ወዳችሽ ነው ሲሉ አልሰማሽም .....ነይ በይ ወዳጄ Laughing .
_________________
http://www.youtube.com/watch?v=_jIwsS_eT5w

http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?t=22540&start=105
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጦምኔው

ውሃ አጠጪ

Joined: 14 Jan 2007
Posts: 1433
Location: Right here

PostPosted: Thu Aug 09, 2012 11:24 pm    Post subject: Reply with quote

ዳኞቹ በከሳሽ (በተከሳሽ ) በክቡራን የተመረጡ ናቸው :: እንዴት ሆኖ ነው ታዲያ አድልዎ የሚጠፋው ?? ስለዚህ እኔም ዳኞቹ ውስጥ ሪቾ እና ገልብጤ እንዲገቡልኝ እጠትይቃለሁ ::

ዳኞች ፖዚሽናቹን አሳውቁ ልክ እንደ ሙዝ !!! .....

ክቡራን .....(ዛሬ በሙሉ ስም ጠርቼ ልስደብህ ብዬ ነው )......እንዴት ነህ ?...,....

ብብት ፊት !! Laughing ....ከመክሳትህ የተነሳ እያፏጨህ የምትሄድ ነው የምትመስለው ብላ ሪቾ ነግራኛለች Laughing

ባለፈው ለሳንባ ምርመራ ራጅ ልትነሳ ሄደህ ኤክስ ሬይ ማሽኑ ስር አልታይ ስላልክ ...እንደ ዕንቁላል ብድግ አድርገው ነው አሉ ውደ መስኮት አስጠግተው ያዩህ Laughing
_________________
http://www.youtube.com/watch?v=_jIwsS_eT5w

http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?t=22540&start=105
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዉቃው

ዋና ኮትኳች

Joined: 07 Jan 2007
Posts: 968

PostPosted: Fri Aug 10, 2012 1:29 am    Post subject: Reply with quote

ይህ ቤት አንድ ሁለት ቀን ሳያነቡት ካደሩ ..እንደጊዜው ቴክኖሎጂ ይፈተለካል :: ሁሉን ከሞላ ጎደል ተመልክቼ ይህንን በግሌ ወኛለሁ ::

በጦሚኔሽንና ክቡራን መካከል የተደረገው ግጥሚያ ...ጦምኔው ..በመጀመሪያ ዙር በመጀመሪያው ቀላል ቡጢ ክቡራንን ከጨዋታ ውጪ አርጎታል :: ከዛ በኋላ በተጎዳው ክቡራን ላይ ያደረገውን ተደጋጋሚ ጥቃት ግን በበኩሌ አልደገፍኩትም :: ስፖርታችን ወንድማማችነትን እንጂ ዘላቂ ባላንጣነትን ፈጽሞ አያበርታታምና ::

ክቡራን በተደጋጋሚ ያሳየውን የድረሱልኝ ኡኡታ በተመለከተ ...ለዕንባ ጠባቂው ተቋም እንዲመራ እላለሁ :: ለዚህም ተግባር የዋርካዋ ኮንጂት በጉዳይ አስፈጻሚነት ትርዳው [እሷ ልጅ ግን ሰሞኑን እንዴት እንዴት ነው የሚያደርጋት ጃል ] የሆነው ሆኖ ...

ቆንጆ የለቅሶ ቤት ወፍራም ምስር ወጥ ..በትልቅ ጭልፋ [የጭልፋውን ቅርጽ ] እንደያዘ ከምርጥ ክክ ወጥ ጋር የሚበላ ?! ፐርፐስሊ በልመና ነው የተሰራልኝ ....አም አም አም .... አይ ምስር ! አባቡ ቀስር አሏት ! እመው
_________________
ጉዟችን ረጅም : ግባችንም ሩቅ ነው !!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ጦምኔው

ውሃ አጠጪ

Joined: 14 Jan 2007
Posts: 1433
Location: Right here

PostPosted: Fri Aug 10, 2012 2:06 am    Post subject: Reply with quote

ዉቃው እንደጻፈ(ች)ው:

በጦሚኔሽንና ክቡራን መካከል የተደረገው ግጥሚያ ...ጦምኔው ..በመጀመሪያ ዙር በመጀመሪያው ቀላል ቡጢ ክቡራንን ከጨዋታ ውጪ አርጎታል :

ያክብርልኝ !! Laughing

Quote:
ከዛ በኋላ በተጎዳው ክቡራን ላይ ያደረገውን ተደጋጋሚ ጥቃት ግን በበኩሌ አልደገፍኩትም :: ስፖርታችን ወንድማማችነትን እንጂ ዘላቂ ባላንጣነትን ፈጽሞ አያበርታታምና ::

ድጋሚ እንዳይነሳ አድርጌ ሰባብሬ ስጥ (በርበሬ : ሽሮ : ዶሮ ) ጠባቂ አድርጌ ላስቀረው ብዬ ነው ::

Quote:
ክቡራን በተደጋጋሚ ያሳየውን የድረሱልኝ ኡኡታ በተመለከተ ...ለዕንባ ጠባቂው ተቋም እንዲመራ እላለሁ

እሪ ብቻ ........አሁንም አላቆምኩም !! ፌዴራሎች ቀጥቅጠው "ፍየል ነኝ ብሎ እንዲያምን እንዳደረጉት ውሻ ካላመነ አለቀውም !!! Laughing ዘራፍ !
_________________
http://www.youtube.com/watch?v=_jIwsS_eT5w

http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?t=22540&start=105
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 2992
Location: Earth

PostPosted: Fri Aug 10, 2012 2:54 pm    Post subject: Reply with quote

አይዛዓ ፒፕል !
_________________
ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 2992
Location: Earth

PostPosted: Fri Aug 10, 2012 4:37 pm    Post subject: Reply with quote

እሺ ሌዲስ እንድ ሌዲስ ማን .. የአርብ ጨዋታ ..

እስቲ ንገሩኝማ .. ዋት ኢዝ ውሮንግ ዊዝ አዲስ ወደአሜሪካ የሚመጡ ሰዎች ? ወደሁዋላ ራሴን ዞር ብየ ሳይ ያኔ በፊት በፊት የመታሁ ሰሞን እንዲህ አርጎኝ ነበር እንዴ ? አዲስ የሚመጡ ሰዎች በዚህ ካቴጎሪ ይከፈላሉ

1. እንደ ደነበሩ የቀሩቱ .. የሚያልፈውን ሁሉ በጥርጣሬ የሚያዩ ... እነዚህው አይ ፊል ላይክ ጣሊያን ኢቲዩዽያን የወረረ ጊዜ ያደረገውን ሲሰሙ ኖረዋልና ነጣ ያለውን ሁሉ በጥርጣሬ የሚያዩቱ ናቸው .. ፈኒ

2. ነቄ ነን ዝምብለን ነው ስታይለኞች ... አውቀዋለሁም አላውቀውምም አይሉም .. ዝንጥ ብለው አፍጠው ያዩዋቹሀል ... ያረጋቹትን ሁሉ ይደግሙታል .. ቶሎ ይለምዳሉ ... እነዚህ ይመቹኛል ... ቢያንስ ኮፒ ፔስት አሪፍ ናቸው .. እንግሊዝ አፍን ጨምሮ ..

3. ዲግሪ ይዘው የመጡ .. ናው አይ ሀፍ ቢግ ትሎብሬም ሂር .. ጋይስ አይ ኖው ተምራቹ ነው የመጣቹት .. ግን ፈጽሞ በተለየ የትምርት ስርአት .. ፈትሞ በተለየ ሁኔታ .. እዚህ ስትመጡ አይ ዊሽ ሀምብል ሀርት ቢኖራቹ ... ትንሽ እህ ካላቹ ባላቹ እውቀት ላይ በጣም ጥሩ ሁኔታ ላይ ትደርሳላቹ ግን አስቀድማቹ የማታውቁትን ሰው ሁሉ ሚስጀጅ አታድርጉ .. ከናንተ የተሻለ የሚያውቅ ሊኖር ይችላል .. ለምሳሌ ሬዙሜ እንዴት እንደሚሰራ ሊያሳያቹ የሚቀርብን ሰው እኔ ሲቪ እንዴት እንደሚሰራ አውቃለሁ አይነት ነገር .. ፎር ዛት ማተር ባዲ ኮል ኢት እዚህ አገር .. ተረጋጉ ፍሬንዶች .. እና ደግሞ አብሮዋቹ ያለው ነዋሪ አገር ሊያላምዳቹ ደፋ ቀና የሚለውን ሰው እንግሊዘኛ ለማረም ሙከራ አታርጉ ... በስንት ልፋት ያጠራቀማትን ቮካብለሪ አሰካክቶ ኢምፕረስ ሊያረጋቹ ሲሞክር ምናለበት ብትሸወዱለት .. ያንተም ከዛ አይሻል ... ዋንት ጉዎ ሙል አይነት እንግሊዘኛ አክሰንታችንን ይዘን ኢፍ ቲንክ አር ቤተር ዛን ዘም .. ቡል ሺት ! አክሰንታችን ሳክስ ! አንተ ቮካብለሪውን እና ግራመሩን ልታውቅ ትችል ይሆናል .. ፍሬንድህ ደግሞ ባይጽፈው እንኩዋን አክሰንቱን ለምዶታል .. ኦፌንድ አታርገው ፕሊስ !

4. እንደመጡ ኮሌች ጮቅ ያሉ .. አንዱን አመት እንዳጋመሱ ያኔ እግሬ አውጪኝ ብሎ መፈርጠጥ ነው .. በአለም ያለ እውቀትን ሁሉ ያውቃሉ .. ስለ ባንክ ክሬዲት ካርድ , ሜዲካል ኢሹ , መኪና , ቤት እንዴት እንደሚገዛ , ጂሰስ ክሪስቶ ! ገና አንድ ሴሚስተር ከተማሩ ቡሀላ አለቀ ሁሉም .. ጥራዝ ነጠቅ እውቀት ንጥቅ አርገው .. አጠገባቸው ያለው ሰው እነሱ ከሚንደፋደፉበት ትምርትቤ ማስተርስ ዲግሪ ሊኖረው እንደሚችል ለምን ይዘነጋል ? በዛላይ በትምርት ብቻ ሳይሆን በመኖር ብቻ የሚለመዱ መአት አይነት የአሜሪካን ሳገር ሲስተሞች አሉ .. ተረጋጉ .. ሜዲካል ስኩል ለመሄድ ማሰብና መጨረስ ይለያይል .. ስለጤና ሁሉንም አታውቁም ... አጠገባቹ ያለው ሰውዬ እንዳይናገራቹ ምላሳቹ ቻርጅ ተደርጎ ነው ካገራቹ የወጣቹት (ወይ ነዶ ያን ጊዜ እኛ ካገር ስንወጣ ምላስ ቻርጀር አልነበረም ) ማን ይችላቹሀል .. ግን እመነኝ .. ትዝብ ብለዋቹሀል .. አንዳንዴ አዳምጡ .. ፊልም ላይ ያያችሁት አሜሪካና እዚህ ያለው ሪያሊቲ ይለያያል ..

እስቲ ጨምሩበት .. እንርዳቸው .. እናግዛቸው .. ምናልባት የሚያነቡን ከሆነ ነቁብን ብለው የርጋጉልናል ...

የሚቀጥለው ቶፒክ ... አዲስ የሚመጡ ሰዎችን የሚቀበሉ ሰዎች ..ቅቅቅቅ አይ አም ሹር ሁላችንም የምንለው አለን ..

መልካም አርብ ..
_________________
ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
-...-

ኮትኳች

Joined: 09 Feb 2012
Posts: 312

PostPosted: Fri Aug 10, 2012 6:26 pm    Post subject: Reply with quote

ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

እሱም አሽሙረኛ አንቺም ተወግተሽ ዝም አትይ

አሁን የክብዬን አይነት ምሁራንን ነው አይደል 3 ቁጥር ቁጭ ያደረግሽው ? የኢግሊዝኛዋ አይነትማ ይቻትና
http://www.youtube.com/watch?v=F2Qp1kGgKDo&feature=plcp
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 2992
Location: Earth

PostPosted: Fri Aug 10, 2012 6:58 pm    Post subject: Reply with quote

-...- እንደጻፈ(ች)ው:
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

እሱም አሽሙረኛ አንቺም ተወግተሽ ዝም አትይ

አሁን የክብዬን አይነት ምሁራንን ነው አይደል 3 ቁጥር ቁጭ ያደረግሽው ? የኢግሊዝኛዋ አይነትማ ይቻትና
http://www.youtube.com/watch?v=F2Qp1kGgKDo&feature=plcp
አፋጀሽኝ ተይይይይ ቅቅቅ እኔ ስም አልጠራሁም .. ወዶ ዘማች ካለ እና ካመነ ግን ያው እንቀበላለን ቅቅቅቅ Laughing Laughing
_________________
ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሓየት 11

ዋና አለቃ

Joined: 06 Apr 2008
Posts: 2739
Location: ላን'ሊይ

PostPosted: Sat Aug 11, 2012 9:21 pm    Post subject: Reply with quote

ሪቾ እኔ ሹክ ልበልሽ

ይህን ያክል ጊዜ ውጪ ኖሮ ... የአበሻውን አነጋገር , አለባበስ , አክት ... ወዘተ ... በትኩረት የሚከታተል አበሻ ... መኖሩ ራሱ የሚያስደምማቸው መጤዎች አሉ Laughing Laughing Laughing

recho እንደጻፈ(ች)ው:
እሺ ሌዲስ እንድ ሌዲስ ማን .. የአርብ ጨዋታ ..

እስቲ ንገሩኝማ .. ዋት ኢዝ ውሮንግ ዊዝ አዲስ ወደአሜሪካ የሚመጡ ሰዎች ? ወደሁዋላ ራሴን ዞር ብየ ሳይ ያኔ በፊት በፊት የመታሁ ሰሞን እንዲህ አርጎኝ ነበር እንዴ ? አዲስ የሚመጡ ሰዎች በዚህ ካቴጎሪ ይከፈላሉ

1. እንደ ደነበሩ የቀሩቱ .. የሚያልፈውን ሁሉ በጥርጣሬ የሚያዩ ... እነዚህው አይ ፊል ላይክ ጣሊያን ኢቲዩዽያን የወረረ ጊዜ ያደረገውን ሲሰሙ ኖረዋልና ነጣ ያለውን ሁሉ በጥርጣሬ የሚያዩቱ ናቸው .. ፈኒ

2. ነቄ ነን ዝምብለን ነው ስታይለኞች ... አውቀዋለሁም አላውቀውምም አይሉም .. ዝንጥ ብለው አፍጠው ያዩዋቹሀል ... ያረጋቹትን ሁሉ ይደግሙታል .. ቶሎ ይለምዳሉ ... እነዚህ ይመቹኛል ... ቢያንስ ኮፒ ፔስት አሪፍ ናቸው .. እንግሊዝ አፍን ጨምሮ ..

3. ዲግሪ ይዘው የመጡ .. ናው አይ ሀፍ ቢግ ትሎብሬም ሂር .. ጋይስ አይ ኖው ተምራቹ ነው የመጣቹት .. ግን ፈጽሞ በተለየ የትምርት ስርአት .. ፈትሞ በተለየ ሁኔታ .. እዚህ ስትመጡ አይ ዊሽ ሀምብል ሀርት ቢኖራቹ ... ትንሽ እህ ካላቹ ባላቹ እውቀት ላይ በጣም ጥሩ ሁኔታ ላይ ትደርሳላቹ ግን አስቀድማቹ የማታውቁትን ሰው ሁሉ ሚስጀጅ አታድርጉ .. ከናንተ የተሻለ የሚያውቅ ሊኖር ይችላል .. ለምሳሌ ሬዙሜ እንዴት እንደሚሰራ ሊያሳያቹ የሚቀርብን ሰው እኔ ሲቪ እንዴት እንደሚሰራ አውቃለሁ አይነት ነገር .. ፎር ዛት ማተር ባዲ ኮል ኢት እዚህ አገር .. ተረጋጉ ፍሬንዶች .. እና ደግሞ አብሮዋቹ ያለው ነዋሪ አገር ሊያላምዳቹ ደፋ ቀና የሚለውን ሰው እንግሊዘኛ ለማረም ሙከራ አታርጉ ... በስንት ልፋት ያጠራቀማትን ቮካብለሪ አሰካክቶ ኢምፕረስ ሊያረጋቹ ሲሞክር ምናለበት ብትሸወዱለት .. ያንተም ከዛ አይሻል ... ዋንት ጉዎ ሙል አይነት እንግሊዘኛ አክሰንታችንን ይዘን ኢፍ ቲንክ አር ቤተር ዛን ዘም .. ቡል ሺት ! አክሰንታችን ሳክስ ! አንተ ቮካብለሪውን እና ግራመሩን ልታውቅ ትችል ይሆናል .. ፍሬንድህ ደግሞ ባይጽፈው እንኩዋን አክሰንቱን ለምዶታል .. ኦፌንድ አታርገው ፕሊስ !

4. እንደመጡ ኮሌች ጮቅ ያሉ .. አንዱን አመት እንዳጋመሱ ያኔ እግሬ አውጪኝ ብሎ መፈርጠጥ ነው .. በአለም ያለ እውቀትን ሁሉ ያውቃሉ .. ስለ ባንክ ክሬዲት ካርድ , ሜዲካል ኢሹ , መኪና , ቤት እንዴት እንደሚገዛ , ጂሰስ ክሪስቶ ! ገና አንድ ሴሚስተር ከተማሩ ቡሀላ አለቀ ሁሉም .. ጥራዝ ነጠቅ እውቀት ንጥቅ አርገው .. አጠገባቸው ያለው ሰው እነሱ ከሚንደፋደፉበት ትምርትቤ ማስተርስ ዲግሪ ሊኖረው እንደሚችል ለምን ይዘነጋል ? በዛላይ በትምርት ብቻ ሳይሆን በመኖር ብቻ የሚለመዱ መአት አይነት የአሜሪካን ሳገር ሲስተሞች አሉ .. ተረጋጉ .. ሜዲካል ስኩል ለመሄድ ማሰብና መጨረስ ይለያይል .. ስለጤና ሁሉንም አታውቁም ... አጠገባቹ ያለው ሰውዬ እንዳይናገራቹ ምላሳቹ ቻርጅ ተደርጎ ነው ካገራቹ የወጣቹት (ወይ ነዶ ያን ጊዜ እኛ ካገር ስንወጣ ምላስ ቻርጀር አልነበረም ) ማን ይችላቹሀል .. ግን እመነኝ .. ትዝብ ብለዋቹሀል .. አንዳንዴ አዳምጡ .. ፊልም ላይ ያያችሁት አሜሪካና እዚህ ያለው ሪያሊቲ ይለያያል ..

እስቲ ጨምሩበት .. እንርዳቸው .. እናግዛቸው .. ምናልባት የሚያነቡን ከሆነ ነቁብን ብለው የርጋጉልናል ...

የሚቀጥለው ቶፒክ ... አዲስ የሚመጡ ሰዎችን የሚቀበሉ ሰዎች ..ቅቅቅቅ አይ አም ሹር ሁላችንም የምንለው አለን ..

መልካም አርብ ..

_________________
An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
>>>>>>>>> ገዛ ሓየት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ገልብጤ

ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1108

PostPosted: Sat Aug 11, 2012 9:23 pm    Post subject: Reply with quote

እዚህ ቤት ግን ሌሎቹ ሲጠሩ ደጀኔ Dgcom እንዴት ተረሳ መረሳት የሌለበት የከተማ በጩ ነበር
_________________
SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2362

PostPosted: Sun Aug 12, 2012 4:03 am    Post subject: Reply with quote

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
ሪቾ እኔ ሹክ ልበልሽ

ይህን ያክል ጊዜ ውጪ ኖሮ ... የአበሻውን አነጋገር , አለባበስ , አክት ... ወዘተ ... በትኩረት የሚከታተል አበሻ ... መኖሩ ራሱ የሚያስደምማቸው መጤዎች አሉ Laughing Laughing Laughing

ከለመድከውና ካደክበት አካባቢ ወደሌላ ቦታ መቀየር ሳትወድ በግድህ ሁሉንም ነገሮች በአስተውሎት እንድትከታተል የሚያደርግህ ይመስለኛል Wink
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 44, 45, 46 ... 108, 109, 110  Next
Page 45 of 110

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia