WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ስለ ሀገራችን ከተሞች እንወያይ
Goto page 1, 2, 3 ... 17, 18, 19  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ደባደቦ

ኮትኳች

Joined: 28 Feb 2005
Posts: 496
Location: ETHIOPIA

PostPosted: Mon Feb 28, 2005 2:35 pm    Post subject: ስለ ሀገራችን ከተሞች እንወያይ Reply with quote

Arrow ሰለ የከተሞቹ ባህልና አስቂኝ ነገሮች እንወያይ

Twisted Evil ይኸው እኔ ያለኝን ልንገራችው :: የደብረ ዘይት ልጅ ነኝ :: ደብረ ዘይት በጣም የምታምር አገር ናት ብዙ ሀይቆች ያሉዋት ብዙ ደስ የሚል ሆቴሎችና ሬስቶራንቶች ያሉዋት ሀገር ናት ::

የናንተንም እስቲ ጣል ጣል አድርጉ :: የደ - ልጆች ካላችው እናንተም

Laughing Crying or Very sad ቅቅቅቅቅ ቂቂቂቂቂቂቂቂ_________________
HTML
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Monica****

ዋና አለቃ

Joined: 26 Dec 2003
Posts: 3937
Location: 999 Total eclipse st. Venus

PostPosted: Mon Feb 28, 2005 3:12 pm    Post subject: Re: ስለ ሀገራችን ከተሞች እንወያይ Reply with quote

ደባደቦ
በል አንተ ጀምራ ስለባህልና አስቂኝ ነግሮች ካልክ አንተ ምንም ስለደብረዘይት አልነገርክንም እኮ !
የዛን ያህልማ ብዙ ሆቴልና ሬስቶራንትና ሀይቅ እንዳላትማ ደብረዘይትን እኛም ስናልፍ እናውቃታለን Wink
እስኪ ስለቆሪጥ አጫውተን Twisted Evil Twisted Evil
አክባሪህ
ሞኒካ
ደባደቦ እንደጻፈ(ች)ው:
Arrow ሰለ የከተሞቹ ባህልና አስቂኝ ነገሮች እንወያይ

Twisted Evil ይኸው እኔ ያለኝን ልንገራችው :: የደብረ ዘይት ልጅ ነኝ :: ደብረ ዘይት በጣም የምታምር አገር ናት ብዙ ሀይቆች ያሉዋት ብዙ ደስ የሚል ሆቴሎችና ሬስቶራንቶች ያሉዋት ሀገር ናት ::

የናንተንም እስቲ ጣል ጣል አድርጉ :: የደ - ልጆች ካላችው እናንተም

Laughing Crying or Very sad ቅቅቅቅቅ ቂቂቂቂቂቂቂቂ

This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቅማል

ዋና ኮትኳች

Joined: 17 May 2004
Posts: 511
Location: ethiopia

PostPosted: Mon Feb 28, 2005 4:52 pm    Post subject: Re: ስለ ሀገራችን ከተሞች እንወያይ Reply with quote

ደባደቦ እንደጻፈ(ች)ው:
Arrow ሰለ የከተሞቹ ባህልና አስቂኝ ነገሮች እንወያይ

First of all I would like to thank u Debadebo 4 postin such a topic and givin us the chance to express who we are, where we came from, and mostly what we live for in the right place. n I appreciate that. It doesn matter wher u came from, whoever likes u , whoever hates u. wether u r from ganbela, tgray, oromo, wht soever pls don't stop ur self, share wht u got.
once again thanks Debelo

ለዝች ደቂቃ መድረኩን እኔ ልረከበውና እስኪ ዙርያውን በክብ እየዞርኩ አሳ በለው በለው አሳ በለው እንዲያው አሳ በለው ልበልበት .

በመጀመርያ በዜማ ብጀምረው ይሻል ይሆን ? I think so

እንዴት ነው ሀገሬ ወሎ ገራገሩ
የሚመጀኑበት አድባሩ .........
ተእቤው ተማሩ ተሸቱ ቀምሼ
Quote:
ናፍኦቱ ዞሮብኝ ቲያደርቀኝ አመሼእረ ዸሴ ዸሴን ያላየን ያየ ለት
ቆሞ ይሂድ እንጅ ልቡንስ እንጃለት

እረ ደሴ ደሴ ገራዶ ገራዶ
አለቀልሽ ልቤ ተንዶ ተንዶ

ከኮምቦልቻ በላይ ከደሴ በታች
ሀረጎ ጥጉ ላይ ያገኘናት ልጅ
በጅ አትንኩኝ አለች በከንፈር ነው እንጅ

እረ ብዙ ብዙ ተብሉዋል , ዎሎየዎች ብቻ ሳይሆኑ የሌላው ባህል ህብረተሰብ ደሴን በህልሙ እንኩዋን አይቶዋት የማያቀው ሁሉ ዘፍኑዋል እንደውም አንድ ግዜ አስታውሳለሁ አሼናፊ ምናምን ሚባል ዘፋኝ ስለ ሀረጎ ዘፍኖ ቃለመጠየቅ እየተደረገለት

ጋዜጠኛ - ሀረጎን ታውቃታለህ

ኣሸናፊ - አዎ ሀረጎ ማለት እንግዲህ በደሴና በኮምቦልቻ መካከል የምትገኝ ትንሽየ ከተማ ናት ...

ጋዜጠኛ - እኔ ግን ሲሉ የሰማሁት ሀረጎ የመንገድ ስም ነው በደሴና በኮምቦልሻ መካከል ሚገኝ

አሸናፊ -- ይቅርታ አድርግልኝ እውነቱን ለመናገር እኔ ምንም የማውቀው ነገር የለም በግምት ነበር የተናገርኩት
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ በሳቅ ነበር የሞትኩት

anyway ወደቁምነገሩ እንምጣና እንግዲህ ወሎዎች በምን ይታወቃሉ ብለህ ከተሜውን ብትጠይቅ 100% ሚሉህ
እነሱ ሹፈርነታቸው ነው ሚሉህ ሌላው ደግሞ ወሎዎች ከላይ ዘፈኑ ላይ የጻፍኩትን ፊደሎች ካስተዋልክ ሚለውን እንላለን ሚለውን እንላለን እንደዚያ እንደዚያ like ma teacher in high school he was explainin abt commerce n he said commerce is a bank ዴንበኛ
ያራዳ ልጆች ሲኦግሩን እንደዚያ እያሉ ነው ወደ ገጠሩ መተህ ደግሞ ስለወሎ ብትጠይቅ ሚሉህ በወልሎ accent
እንግዲህ ወሎ እኛ የምናውቀው ሳዱሎቹ (ኮነጃጅት )
በጥንቅሹ , በበቀሎው , በዘንጋዳው በጤፉ 12ቱን የህል አዪነቶች ይጠቅስልሀል .
ግን እዚያ እያለሁ በጣም የሚያስቀኝ ነገር ቢኖር ገጠረዎቹ ከተማ ሲመጡ አጋጣሚ ሆኖ አንድ የከተማ ልጅ ከፊታቸው ሲመጣ ካዩ ኮስተር በማለት ዱላቸውን ከታች ወደላይ ቀና አድርገው ጉዋደኛቸውን ዉሴን ወይ ደግሞ ሙሄ ንቃባት ይች ጮሌዋ ናት ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ይሉ ነበር .
Just for introduction

በሉ እናንተም ቀጥሉበት

አክባሪያችሁ
_________________
Keguwad Qmal gar 1 ermja wedefit

[URL=http://www.theimagehosting.com][/URL]
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Monica****

ዋና አለቃ

Joined: 26 Dec 2003
Posts: 3937
Location: 999 Total eclipse st. Venus

PostPosted: Tue Mar 01, 2005 7:10 am    Post subject: Reply with quote

ስላም ቅማል ያገሬ ልጅ

ጨዋታ ይሉሀል ይቺ ነች !!
እንደዚህ ነው ስለባህልና ቀልዶች ጨዋታ ማለት ! እንዴት እንዳዝናናኝ ልነግርህ አልችልም እረ ሌላም ጨምሩ እስኪ ስለአዲስአበባ አስቤ እጽፋለሁኝ Wink

አክባሪህ
ሞኒካ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቅማል

ዋና ኮትኳች

Joined: 17 May 2004
Posts: 511
Location: ethiopia

PostPosted: Tue Mar 01, 2005 12:33 pm    Post subject: Reply with quote

[quote="Monica****"]ስላም ሞኒቻየ እንዲሁም ያገሬ ልጆች
ባለፈው አምድ መድረኩን በሰርክል እያንጎራጎርኩ generaly ወልሎን ለመዳሰስ ሞክሪያለሁ በዛሬው ደግሞ as a part of culture መድረኩን በመንዙማ ነው ምጀምረው መቸም መንዙማ የስላም ነው እንዳትሉኝ ሁላጩም እንድታውቁ ምፈልገው ወልሎ በተለይ ገጠሩ ፓርት መንዙማ እስላም ክርስቲያን አይልም ምግብ ተበልቶ ቡና ተጠጥቶ ማሳቀጫ ነበር .
ኦሆሆኦሆሆሆሆሆሆሆሆሆኦሆሆሆ እረ ባክህ ጌታየ
ምምምምምምምምምምምምምምምመመመእመእምም

ሸረኛና ደህና ባንድ ላይ ሲሄዱ
በሸረኛው በኩል ተናደ መንገዱ ጌታየ

እየተባለ ይንጎረጎርለት ነበር ታድያ ምን ያደርጋል የዛሬ ልጆች ሁሉን አበላሹት ይሄ ራፓ , ሪኮ (rap, n rock) music እያሉ ኩላሊታቸው እስቲላቀቅ ይደለቃሉ . ድልቂያ በኛ ጊዜ ቀረ እናንተው

ወደ ቁም ነገሩ ልሸጋገርና በዛሬው አምድ የገጠሩን ፓርት ለመዳሰስ እሞክራለሁ . እንግዲህ ገጠሩ ፓርት ከከተሜው በባህላቸውም ሆነ በኑሮዋቸው ጠንከር ያለ ነው . ኑሮዋቸው ባብዛሀኛው በዘንጋዳ እንጀራ የተመሰረተው የወሎ ገጠር ህዝብ ከሁሉ ለየት የሚያደርጋቸው በጮርቃነት እድሜ ትዳር ሚለው መፈክር ነው . ሴት ልጅ 9 ከሞላት በቀጥታ ወደአዲስ ጎጆ ተከናንባ መሮጥ ሚለው እስከአሁን ድረስ ይተገበራል . ቡናን የጌታ መቃረቢያ ያደረገው ገራገሩ የዎሎ ህዝብ ጥሩ ስራ ያልሰራ ገነት አይገባም እንደሚባል እነሱም ለምን ቡና ታበዛላሽሁ ሲባሉ ሞት ያለበት ሰው ነበር መልሳቸው . ሌላው ደግሞ አብዛሀሻው የገጠር ህዝብ በሀኪም አለማመናቸው ነው . እከሌ በት በጡዋት ሂድና ሽንቱዋን ሳትሼና መድሀኒት ታደርግህልሀለሽ እየተባለ ለብዙ ዘመናት አሳልፈዋል እሁን እራሱ . እንደውም አንድ ግዜ ሚገርማችሁ አንድ ዘመዴ ገጠር ታሙዋል ተብሎ ልጠዪቅ ሄጄ ነው እና ለምን ሆስፒታል አትሄድም እያልኩ ስለው እነ ባክህ ዪህን ሽጉጥ ከኒናችሁን አልወድም እያለ ስንጨቃጨቅ ቆይተን መጨረሻ እኔ አሸንፌ መንገዳችንን ባቅራቢያው ወደሚገኘው የገጠር ሀኪም ቤት አመራን እዚያም እዚያም እንደደረስን ሀኪምቤቱ ሰው የናፈቀ ነበር የሚመስለው . ነርሱዋ እዚህ ተመዝገቡ ብላን ስሙን እየጠየቀችው

ነርስ , ስምዎት ማን ልበል
ዘመድ , ሙሄ አሊ ዉሴን
ነርስ , ጾታዎት ጌታየ
ዘመድ , ቦላሌ አጥልቄ እያየሽኝ
ነርስ , ዪቅርታ እድሜዎት
ዘመድ , እንግዲህ እናቴ የነገረችኝ የዪመሩ በሬ መሂና ሸሽቶ ገደል ቲገባ ነው የተወለድኩት አላት እንደገና እነ ቐጠል አድርጌ 39 አልኩዋት ( አስተውላጩ ከሆነ ገጠር ሰዎች እድሜያቸውን በቁጥር አያቁም )

ነርስ , ሚስት አለዎት
ዘመድ , ኡዎን
ዘመድ , ለመጨረሻ ግዜ ደም የመጣት መቼ ነበር ?
እረግ እኒህ ባለጌዎች የነ ሚስት ገና ሶብይ ልጅ ናት እየው አንተ ስማ ለይህ ነው እኔ ከኒና ቤት የምጠላው ብሎኝ መንገዱን ወደበቱ አቀጠነ እላችሁዋለሁ
anyway በሚቀጥለው አምድ የዪመር ቦሩን ትልቅ ጀብድ ዪዤ ለመቅረብ እሞክራለሁ በተረፈ ዪመቻችሁ

አክባርያችሁ
_________________
Keguwad Qmal gar 1 ermja wedefit

[URL=http://www.theimagehosting.com][/URL]
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቦርከና

መንገደኛ

Joined: 03 Jan 2005
Posts: 8
Location: ethiopia

PostPosted: Tue Mar 01, 2005 1:17 pm    Post subject: Reply with quote

እረ ቅማል !!

የሆንክ የወገብ ቅማል ነገር ትመስለኝ ነበር ተሳዳቢና ለካፊ ቅቅቅቅ
ለካ ቁም ነገርም ትጽፋለህና በል በርታ ጨመር ጨመር አድርግበት
በነገራችን ላይ ወንድ ነህ ሴት ቅማል ?
ሞኒክክክክክክክክክየ
እንደምን አለሽልኝ
' ያገሬ ልጅ ' ስትይ እንደት መሰለሽ ደስስ የሚለኝ

አቦ ይመችሽ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Monica****

ዋና አለቃ

Joined: 26 Dec 2003
Posts: 3937
Location: 999 Total eclipse st. Venus

PostPosted: Tue Mar 01, 2005 1:54 pm    Post subject: ለቅማል Reply with quote

ስላም ያገር ልጅ
ዛሬ አሻርከን ነው የሚባለው ላዛ ባለው ጨዋታህ !!!! እንዴት ደስ እንደሚል ቃላቶች ያጥሩኛል ::
ቅማልዬ የጂኦግራፊ እውቀቴ እንደሚኒስከርት ያጠረ ስለሆነ እስኪ መንዙማ የትኛው ወሎ ነው ስሜን ደቡብ ....እረ ይሄ ነገር ትልቅ ትምህርት ቤት እኮ ነው ስለባህላችን ማወቅ :: ቀጥልበት የኔ ቆንጆ !!!!!መቅደላ ወሎ ውስጥ መሆኑን ያወቅኩት በቅርብ ቀን ስለተወዳጁ ቴዎድሮስ አንብቤ ነው Rolling Eyes Rolling Eyes

ቦርከና ያገር ልጅ ስላምና ፍቅር ባለህበት !!
ቆንጆ ጨዋታ ነው የተያዘው አይደል ?
እስኪ አንተም ስለምታውቀው አገር ታሪክ አጫውተን ?

አክባሪያችሁ
ሞኒካ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳዊት 1

ዋና ኮትኳች

Joined: 27 Nov 2004
Posts: 525
Location: israel

PostPosted: Tue Mar 01, 2005 2:11 pm    Post subject: በጣም ጥሩ ....ርእስ ወንድም .... Reply with quote

ሰላም የሀገር ልጆች እንደምን አላቺሁ ........ይገርማቺሁአን እኔ ከዚህም ከዚያም ስል ነው እድሜየን የገፋሁት ::....ነገር ግን ከሁሉም የማትረሳኝ ሀገር ሀረር ነች ::
መቸም እንደምታዉቁአቸው ሀረሮች መቃምና በወሬ ላይ መሳደብ በደማቸው ነው ::.....እነሱ ማይወዱት ድብድብ ላይ ነው ::
እስኪ ስለ ባህሪያቸው ይህን ያህል ካልኩ .....ወሬ በምሳሌ ይባላልና አንዳንድ አስቂኝ ገጠመኞቸን ልንገራቺሁ ::
....አንዴ አንዱ የሀረር ልጅ ....በቀረጥ ምክንያት ጫት የሚያስገቡት ተሽከርካሪወች ዘግይተው ጫት ሳያገኝ ቀኑን ሙሉ ሲበሳጭ ይውልና ...ልክ ወደ ማምሻ ላይ ወደ መነሀሪያ (አውቶቡስ ተራ ) ጎራ ብሎ አንድ ኪሎ ጫት ያገኝና ገዝቶ ወደ ቤቱ ይመለሳል ::
በቱ ከደረሰም በሁዋላ ጫቱን ከላስቲኩ ያወጣና ከጠረጴዛው ላይ ፈርሾ .....እጁን ሊታጠብ ወደ ደጅ ወጦ ታጥቦ ሲመለስ ደጅ የነበረቺው ፍየል ገብታ ጫቱን በልታበት ትቆያለች ::....በዚህን ጊዜ ልጁ ከመበሳጨቱ የተነሳ ....ምንም ሳይል ወደ ጉዋዳ ይገባና መሳሪያ ይዞ ወጥቶ ፍየሏን ገደላት :: Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing አይገርምም ?

ከተመቻቺሁ ቀጥል በሉኝ እመለሳለሁ .......
ሰላም ለሁላቺሁ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
ቅማል

ዋና ኮትኳች

Joined: 17 May 2004
Posts: 511
Location: ethiopia

PostPosted: Tue Mar 01, 2005 2:48 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ያህገር ልጅ ቦርከና

Quote:
የሆንክ የወገብ ቅማል ነገር ትመስለኝ ነበር ተሳዳቢና ለካፊ ቅቅቅቅ

ወንድም እሱ ድሮ ቀረ ባሁኑ ሰአት ቅማል ከሰው ልጆች ጋር ተስማምታ በየሆቴሉ በራፍ ስር እየተጋፋች አብራ ቁርጥ መቁረጥ ጀምራለች እንዲያው በደፈናው 'ሳይደርሱባቸው እየደረሱ ይመለሳሉ እየቀመሱ ' ነው ካልደረሱብን አንደርስም ወንድም ቅቅቅቅQuote:
በነገራችን ላይ ወንድ ነህ ሴት ቅማል ?

አንተው ቦላሌ ማጥለቄን መች አጣሀው anyway ይመችህ ጃል

ዉድ ሞኒካ
እንደው አንችው ጆርጋፊ ትትይ ተይህ ቀደም በዛች ኩራዝ በሆነች ራዲዮ ዝናብ ይመጣል ትትል የሰማሁዋት ልጅ መሰልሽኝ ባይሆን ስለ ዝናቡ አመጣጥ ተነገርሽን እኛ ሌላውን እንሸፍናለን .
መንዙማ ያልሽኝ ወደ ደቡብ ወልሎ አካባቢ ተቃሉ አንስቶ በይህ እንደው በኮምቦልቻ ጥግጥጉን ይዞ እስከ ውርጌሳ ድረስ ነው .

ሰላም ዉድ ዳዊት የሀገር ልጅ

በርግጥ ጨዋታህ ይመቻል ቀጥልበት እንደው እግረመንገዴን ልጠይቅህና እስኪ ሀረር ከጫት ሌላ በምን እንደምትታወቅ ብትገልጽልን . ባለፈው አንድ የሀረር ባህል ዘፈን video clip አይቼ ሁሉ ነገር ጫት ላይ የተመሰረተ ነው ግን ብዙ ታሪክ እንዳላቸው ሰምቻለሁ እና እንደው እስኪ ሰንዘር ሰንዘር አድርግብን
_________________
Keguwad Qmal gar 1 ermja wedefit

[URL=http://www.theimagehosting.com][/URL]
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሳይሞቅ ፈላ

ኮትኳች

Joined: 05 Feb 2005
Posts: 120
Location: united states

PostPosted: Wed Mar 02, 2005 3:10 am    Post subject: ለሞኒካ Reply with quote

ቅማልዬ የጂኦግራፊ እውቀቴ እንደሚኒስከርት ያጠረ ስለሆነ እስኪ መንዙማ የትኛው ወሎ ነው ስሜን ደቡብ ....እረ ይሄ ነገር ትልቅ ትምህርት ቤት እኮ ነው ስለባህላችን ማወቅ ::

Monkikayee. lol, i guess u understand it wrongly,
i guess u thought 'menzuma' was a city in wollo, is that what u thought??? that how i understand ur question.
well, if so, it is not a city, መንዙማ ማለት more like ውዳሴ , በዜማና በግጥም የታጀበ ውዳሴ ማለት ነው ..

ቅማል u r doing a great job bro.. keep it up,
u cracked me up... specially the conversation b/n ur relative n the nurse... lol
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Monica****

ዋና አለቃ

Joined: 26 Dec 2003
Posts: 3937
Location: 999 Total eclipse st. Venus

PostPosted: Wed Mar 02, 2005 8:43 am    Post subject: Re: ሳይሞቅ ፈላ Reply with quote

ስላም ያገር ልጅ
በጣም አመስግናለሁ አዎ መንዝ ሽዋ ነው ግን መንዙማ ወሎ ውስጥ ያለ የቦታ ስም መስሎኝ ነው !!! አሳፋሪ ኢትዮጵያዊ አይደለሁ ስለአገሬ የማላውቅ Embarassed Embarassed
በድጋሚ ምስጋና የኔ ቆንጆ !!!

ልጅ ቅማል ዝናብ ይመጣል ያልኩት በሬዲዮ እኔ ነኝ አላወቅክም Laughing Laughing Laughing
አክባሪያችሁ
ሞኒካ
ሳይሞቅ ፈላ እንደጻፈ(ች)ው:

Monkikayee. lol, i guess u understand it wrongly,
i guess u thought 'menzuma' was a city in wollo, is that what u thought??? that how i understand ur question.
well, if so, it is not a city, መንዙማ ማለት more like ውዳሴ , በዜማና በግጥም የታጀበ ውዳሴ ማለት ነው ..

ቅማል u r doing a great job bro.. keep it up,
u cracked me up... specially the conversation b/n ur relative n the nurse... lol
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጋርቢቲ

ኮትኳች

Joined: 06 May 2004
Posts: 179

PostPosted: Wed Mar 02, 2005 10:26 am    Post subject: Reply with quote

ቅማል ;ሞንዬ እንዲሁም ሌሎቻችሁ : ርዕሱ አዝናኝና ትምህርትም ሰጪ ነው በጣም ደስ ይላል : እኔ የምልሽ ሞኒክ እውነት መቅደላ ወሎ ውስጥ ነው ? እኔኮ ጎንደር ውስጥ ነበር የሚመስለኝ !! Surprised Surprised Surprised በይ እውነትሽን ከሆነ ለሰው እንዳትነግሪብኝ ቀልድም ከሆነ በጊዜ አሳውቂኝ ::

እኔማ ወደዚህ ብቅ ያልኩት እንደው አንድ ቀንድ ትዝ ብሎኝ ነው : መቼም ጋርቢቲ ብሎ ቁምነገረኛ የማይሞከር ነው : ቀልድ ሲሉኝ ጆሮዬን እንደቀንድ አቁሜ ነው የምሰማው : Laughing Laughing Laughing Laughing

እና ይህእውላችሁ ደሴ ባንድ ትምህርት ቤት ውስጥ ነው አስተማሪው አንዱ ክፍል ውስጥ ካሉት ጥቂት ተማሪዎች መካከል ስሙ መሀመድ ሀስን የሚባል ልጅ ይፈልጋል :: ወደ ክፍሉ ግብቶ አሁን ስሙን የምጠራው ልጅ ከመካከላች ከመቀመጫው ብድግ ብሎ ፊቱን እንዲያሰየኝ እፈልጋለሁ አለና :

አስተማሪው : መሀመድ ሀሰን ሲል ከነበሩት 20 ተማሪዎች 19 ከመቀመጫቸው ብድግ ;

አስተማሪው :እሺ መሀመድ ሀሰን አበጋዝ >> 13 ብድግ ;

አስተማሪው : መሀመድ ሀሰን አበጋዝ አሊጋዝ >> አሁንም 7 ብድግ ;

አስተማሪው :መሀመድ ሀሰን አበጋዝ አሊጋዝ .... ቡታጋዝ አሁንም 2 ብድግ

አስተማሪው በሉ ውጡ እናንተን በእጣ መለየት ብቻ ነው ያለው አማራጭ አለ አሉ :: Laughing Laughing Laughing Laughing

በርግጥ መሀመድ የሚባለው ስም በአለም 1 ብዙ ሰዎች የሚጠሩበት ቢሆንም እንደዚህ እስከቅድመ አያቶች የሚመሳሰለውን ስም ያው እንግዲህ በእጣ መለየት ነው :: Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

ጋርቢቲ ነኝ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Monica****

ዋና አለቃ

Joined: 26 Dec 2003
Posts: 3937
Location: 999 Total eclipse st. Venus

PostPosted: Wed Mar 02, 2005 11:26 am    Post subject: ጋርቢቲ Reply with quote

ስላም የኔ ቆንጆ
Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing እንደሞኝ ብቻዬን መሳቅ ጀመርኩኝ እኮ !!! ደስ የሚል ቀልድ ነው ሙት !

ሌላው (በሚስጥር ነው ይሄንን ማንም እንዳይስማ Wink ) መቅደላ ወሎ ውስጥ ነው ያለው ግን የቱጋ እንዳትለኝ ? Laughing Laughing ቴዲዬ ወሎ ውስጥ ነው የሞቱት ማለት ነው ???? ምስኪን Crying or Very sad Crying or Very sad Crying or Very sad
በሉ ቤቱ የትምህርትና የቀልድ ቤት ያድርግልን !!! አሜን !!!ያላችሁን እየመጣህ አጫውተን ::

አክባሪህ
ሞኒካ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጋርቢቲ

ኮትኳች

Joined: 06 May 2004
Posts: 179

PostPosted: Wed Mar 02, 2005 12:06 pm    Post subject: ለሞኒክ Reply with quote

አይይይይይይይ ሞኒክ ...... አሁንስ ማጣላታችን ነው :!! እኔን አታምታቺኝ ስልሽ ጭራሽ ባደባባይ ... "ደስ የሚል ቀልድ ነው ሙት "......"ግን የቱጋ እንዳትለኝ " ትይኛለሽ : እኔ ሴት ነኝኝኝኝኝ ... ... ጋቢና ምናምን እያልሽ በፈጠረሽ አትደበላልቂኝ እሺ ::

እህትሽ ጋርቢቲ ነኝ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጋርቢቲ

ኮትኳች

Joined: 06 May 2004
Posts: 179

PostPosted: Wed Mar 02, 2005 12:08 pm    Post subject: ለሞኒክ Reply with quote

አይይይይይይይ ሞኒክ ...... አሁንስ ማጣላታችን ነው :!! እኔን አታምታቺኝ ስልሽ ጭራሽ ባደባባይ ... "ደስ የሚል ቀልድ ነው ሙት "......"ግን የቱጋ እንዳትለኝ " ትይኛለሽ : እኔ ሴት ነኝኝኝኝኝ Evil or Very Mad Evil or Very Mad Evil or Very Mad ... ... ጋቢና ምናምን እያልሽ በፈጠረሽ አትደበላልቂኝ እሺ ::

እህትሽ ጋርቢቲ ነኝ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ All times are GMT + 1 Hour
Goto page 1, 2, 3 ... 17, 18, 19  Next
Page 1 of 19

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia