WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
አሮጌ ቀልዶች - (ላልሰማችኋቸው )
Goto page Previous  1, 2, 3  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
እፎይ

መንገደኛ

Joined: 24 Aug 2005
Posts: 3
Location: ethiopia

PostPosted: Fri Sep 16, 2005 1:07 pm    Post subject: Reply with quote

አንድ ትንሽ ልጅ ነው መንገድ እየሔደ ከፊቱ ሽማግለ ይሔዳሉ ከዛ ፈሳቸወን ይፈሳሉ ደንግጠው ሲዞሩ ትንሸ ልጅ ነው አፍረው
ልጀ አባት አለህ ሲሉት ልጁም አባት ባይኖረኝ ፈሱብኝ ሊያሩብኝ ነው አለ ይባላል [b][/b]
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
SUAVE

ዋና ኮትኳች

Joined: 03 Sep 2005
Posts: 640
Location: ethiopia

PostPosted: Fri Sep 16, 2005 3:13 pm    Post subject: Reply with quote

አንዱ ራሱን ለመግደል የሰባ አምስት ሳንቲም ገመድ ገዝቶ ሀያ አምስት ሳንቲ መልስ ተቀበለ ! አይገርምም ?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
መብረቁ

ኮትኳች

Joined: 02 Oct 2003
Posts: 130
Location: ethiopia

PostPosted: Fri Oct 14, 2005 3:29 pm    Post subject: Reply with quote

ስላም 4getthis.

በጣም ነው የወደዱኩት ቀልዶቹን በተለይ የአስረኛው ከምር ደስ የሚል humour ያልወ ነው ቀጥልበት በል ::
_________________
They Never Test Who Always Drink, They Always Talk Who Never Think.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
thtna

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 18 Sep 2003
Posts: 57

PostPosted: Wed Dec 21, 2005 7:00 pm    Post subject: Reply with quote

ወንድሜ 4get this.. አመሰግናለሁ ለመልስህ :: እኔ እንኩዋን ዱሮ ዱሮ ..ዋርካው ገና ሲተከል ..ወሀ ከሚያጠጡት አንዱዋ ነበርኩ :: ዛሬ ትንሽ የተሻለ ስራና ሻል ያለ ክፍያ ሳገኝ ...ሰራየን .. ለቀኩት ::

ምንም አንኩዋን ክፍያው አነስ ቢልም ...አቤት አቤት የነበረው ደስታ ..........ዋርካውን ውሀ ማጠጣት ትተን ..ውሀ ስንራጭ ነበር የምንውለው ...........ምን ዋጋ አለው ...ልጅነት ተመልሶ አይመጣ ::

እኔ የምለው .....ለመሆኑ ልጅነት ተመልሶ ቢመጣ ...ምን እናደርግ ነበር ? .....ሁላችንንም ይመለከታል :: ሁሉም ሰው ያለፈው አመት ለሱ የልጅነት ጊዜው ነበር ::

አና ያለፈው አመት ...ወይም የበፊቱ ....ተመልሶ ቢመጣ ...ምን እናደርግበት ነበር ?

ሰላም ዋል ...ያገር ልጅ ....ግን እኔ ግን መፎርገት አቃተኝ ያለፈውን ጊዜ Smile
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሄራዊት

መንገደኛ

Joined: 28 Mar 2005
Posts: 5
Location: ethiopia

PostPosted: Wed Dec 21, 2005 8:06 pm    Post subject: Reply with quote

አስተርጓሚ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
crypto

ኮትኳች

Joined: 13 Dec 2005
Posts: 202

PostPosted: Wed Dec 21, 2005 8:26 pm    Post subject: Reply with quote

የሰው በልቶ አያድሩም ተኝቶ ነው መሰል የሚባለው :: እኔም ካነበብኩት እነሆ :: እኔን ስላሳቀኝ ነው፤ እናንተ በጨረታው አትገደዱም።

መቼም እንደ አረቦችና ፋርሶች ፈሳምን የሚያነውር የለም :: ያው በሀገራችንም ቢሆን አንዛራጭ ወዳጅ የለውም :: ታዲያ ስለ አንድ ኢራናዊ ወጣት (ስሙን ሙራድ እንበለው መሰል ) የሚነገር ታሪክ አለ ::ይህ ወጣት በአንድ ጠማማ ቀን ከድግስ ቤት እንደተቀመጠ ያመልጠዋል :: ታዲያ የመንደርተኛው አፍ እረፍት ቢነሳው ጊዜ ከተማይቱን ጥሎ ስደት ይሄዳል :: ብዙ ዘመን በስደት ቆይቶ አገሩ ይናፍቀውና አንድ ቀን ወደ ቀድሞ ቀዬው ያቀናል :: መቼም በወጣትነቴ የሰራሁትን አሁን የሚያስታውስ የለም ሳይል አልቀረም በልቡ :: ከመንደሩ አፍ ሲደርስ ጥቂት ውሪዎች ያገኝና ማንነቱን አስታውቆ ሲያበቃ የድሮ መኖሪያውን አቅጣጫ እንዲያሳዩት ቢጠይቅ "የነ ሙራድ ፈሶን ቤት ነው የፈለከው ?" ብለው ቤቱም ሳይደርስ ወደ ቀድሞ ስደቱ እንዲመለስ አደረጉት ይባላል ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሩኒ

ኮትኳች

Joined: 22 Oct 2005
Posts: 101
Location: Wales

PostPosted: Wed Dec 21, 2005 9:07 pm    Post subject: Reply with quote

ሀገር ቤት የሰማሁአት ናት

የፋይናንስ መምህር .....ስለ ገንዘብ ንግድ ስርአት , MONEY MARKET, SECURITY FLOATING ETC...... ሲያስተምር ውሎ ....
አንዱን ተማሪ እንዲህ ብሎ ይጠይቀዋል :
Who is the most financier in the world?

Student: Noah (in bible)......umm.....because he was floating while everybody else was under liquidation.

Cheers
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዩፎ

ኮትኳች

Joined: 25 Dec 2004
Posts: 259
Location: united states

PostPosted: Thu Dec 22, 2005 1:00 am    Post subject: Reply with quote

አንዱ ወደ መጠጥ ቤት ይገባና አንድ አይነት መጠጥ በሶስት የተለያዩ ብርጭቆዎች እያዘዘ ይኮመኩማል - ሁሌ ::

አስተናጋጁ የሰውየው ሁኔታ ግራ ቢገባው 'ወንድም አንዱን ብርጭቆ ገልብጠህ ስትጨርስ በላዩ ላይ ብጨምርልህ አይሻልም ..ሶስት ብርጭቆ ምን ይሰራልሀል ?'

ሰውየው 'አየህ :- አንዱ ብርጭቆ የኔ ድርሻ ሲሆን ሁለቱ ብርጭቆዎች ግን አሁን አጠገቤ የሌሉ የሁለት ጉዋደኞቼ ድርሻ ነው :: ለነሱ ማስታወሻ ነው የምጠጣው ' ይለዋል ::

አንድ ቀን ያልተለምደ ነገር ሰውየው ፈጸመ - ሁለት ብርጭቆ ብቻ አዘዘ :: አስተናጋጁ በሀዘን 'ምነው አንዱ ጉዋደኛህ ሞተ እንዴ ?' ቢለው ... ሰውየው 'የለም :- የሞተ የለም :: እኔ መጠጥ ስላቆምኩ የራሴን ድርሻ መቀነሴ ነው ' Wink
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
nebsie

ኮትኳች

Joined: 17 Sep 2003
Posts: 274

PostPosted: Thu Dec 22, 2005 2:29 am    Post subject: Reply with quote

የድሮ ቀልድ ከተባለ እኔም አለኝ ;; ቀልድ በድጋሚ ;;
መንግስቱ ሀይለማርያም ዚንብዋብዌ ሱቅ ከፍቶ ይነግዳል አሉ ;; የዚምብዋብዌ ሰዎች ደግሞ ያው ጥቁሮች ናቸው ;; ልጆቻቸውን ሲልክዋቸው አሉ ሂዱና እስኪ ከአረቡ ሱቅ እቃ ገዝታቹ ነው የሚባሉት አሉ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 2992
Location: Earth

PostPosted: Thu Dec 22, 2005 8:35 am    Post subject: Reply with quote

ሳላመሰግን ባልፍ ግፍ ነው እንዲህ ሁሉ ስቄ Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy ፎርጌቶ እንደዚህ ኮሚክ ነህ እንዴ ለካ ? ለነገሩ ኤቭሪባዲ እዚህ የተሳተፋቹት በጣም ነው ያሳቃቹኝ .... የማውቀው ቀልድ ትዝ ሲለኝ እመለሳለሁ

ታንክስ ፎጌቶ
_________________
ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ትትና

ውሃ አጠጪ

Joined: 23 Feb 2005
Posts: 1474
Location: united states

PostPosted: Thu Dec 22, 2005 9:03 am    Post subject: Reply with quote

4get this ከተፈቀደልኝና ሌሎቹ ደሞ ካልተቆጡኝ ሰሞኑን የሰማኃትን ቀልድ ሳትሆን አንዲት አማርኛ በደንብ የማትችል አደሬ ያለችውን ነው :: መቼም የኛ ነገር አማርኛ በሚያበላሽ ሰው እንስቃለን ፈረንጆቹ እግዜር ይስጣቸውና ቋንቋቸውን ስናበላሽ ቢስቁብን እንዴት እንሆን ነበር ::

የአ / ልጅ እዚህ ከተማ ነው የምትኖሪው ?
አደሬዋ አዎ
/ አይቼሽ አላውቅም
አደሬዋ አሁን አሁን ነው ከአበሻ ጋር መዳቀል የጀመርኩት (መቀላቀል ) ማለቷ እኮ ነው ::
/ እረረረ የኛ ምርጥ ዘር !! ነገረኛ አይደል ?

እኔን በጣም ነው ያሳቀኝም ግንደሞ ልጅቷም አሳዘነችኝ ::

አክባሪያችሁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
crypto

ኮትኳች

Joined: 13 Dec 2005
Posts: 202

PostPosted: Thu Dec 22, 2005 11:57 am    Post subject: Reply with quote

አረጋውያን ባልና ሚስት ቤታቸው ቁጭ ብለው በሬዲዮ የሚተላለፍ ስብከት ይሰማሉ :: ስብከቱ መገባደጃ ላይ ሰባኪው "በሉ አሁን ከዚህ ቀጥሎ የፈውስ ፕሮግራም ይካሄዳል :: የተለያየ ህመምና ችግር ላለባቸው ሰዎሽ ተጸልዮ ፈውስ ይደረግላቸዋል፤ ስለሆነም ችግር ያለባችሁ ሁሉ አንድ እጃችሁን ሬዲዮው ላይ ሌላውን ደግሞ የሚያማችሁ ቦታ ላይ አድርጉ " ብለው ትእዛዝ ያስተላልፋሉ :: ጽኑ የጀርባ ህመም የነበረባቸው ሚስት እንደታዘዙት አንድ እጃቸውን ሬዲዮው ላይ አርገው ሌላውን ደግሞ ጀርባቸው ላይ አስቀምጠው ጸሎቱን ሲከታተሉ ባል ሆዬ ችግራቸው ሌላ ኑሮ አንድ እጃቸውን ሬዲዮው ላይ ሌላውን ደግሞ የሱሪያቸው ዚፕ ላይ ማድረግ :: ይህን ግዜ የባላቸው ውስልትና ከድሮም ሲያበግናቸው የኖሩ ሚስት "አንተ ቅሌታም ሰውዬ አሁንም አትተው ? ሰባኪው እኮ የታመመ እፈውሳለሁ አሉ እንጂ የሞተ አስነሳለሁ አላሉም " ብለው የባልየውን እጢ ዱብ አደረጉት ይባላል :
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አባ አብደላ 1

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 20 Oct 2005
Posts: 50
Location: ethiopia

PostPosted: Thu Dec 22, 2005 1:20 pm    Post subject: Reply with quote

እኔም አንድ ልበል ካልሰማችሁት ........
ሀይሌ /ስላሴ ለስራ ያው ብዙ ግዜ ቤት አያድርም አሉ :.ከዛ ወሬ ይሰማል ሚስቱጋ ውሽሜማታ ማታ እንደሚመጣ ..አንድቀን ታድያ እንደልማዱ ስራ ሄድኩ ብሎ ይጠባበቅ ጀመር ::እውነትም እንደተባለው ድምጵ ይሰማና በሩን በርግዶ ሲገባ ውሽሜ በመስኮት ያመልጣል ::ሀይሌም ተከትሎት ይሮጥና ሳይደርስበት ሲቀር "ቆይ አውቄሻለሁ ቀነኔሳ "አለ አሉ :::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
4get.this

ውሃ አጠጪ

Joined: 16 Feb 2005
Posts: 1110
Location: escaped from nursing home

PostPosted: Thu Dec 22, 2005 8:07 pm    Post subject: Reply with quote

thtna እንደጻፈ(ች)ው:
ወንድሜ 4get this.. አመሰግናለሁ ለመልስህ :: እኔ እንኩዋን ዱሮ ዱሮ ..ዋርካው ገና ሲተከል ..ወሀ ከሚያጠጡት አንዱዋ ነበርኩ :: ዛሬ ትንሽ የተሻለ ስራና ሻል ያለ ክፍያ ሳገኝ ...ሰራየን .. ለቀኩት ::

ምንም አንኩዋን ክፍያው አነስ ቢልም ...አቤት አቤት የነበረው ደስታ ..........ዋርካውን ውሀ ማጠጣት ትተን ..ውሀ ስንራጭ ነበር የምንውለው ...........ምን ዋጋ አለው ...ልጅነት ተመልሶ አይመጣ ::
ሰላም እህት አለም :: እናንተ አገር መስቀል መቼ ነው ? በቅ የምትዪው በአመት አንዴ መሆኑ ቢገርመኝ ! Very Happy

Quote:
እኔ የምለው .....ለመሆኑ ልጅነት ተመልሶ ቢመጣ ...ምን እናደርግ ነበር ? .....ሁላችንንም ይመለከታል :: ሁሉም ሰው ያለፈው አመት ለሱ የልጅነት ጊዜው ነበር ::

እስቲ ስላንቺ ትናንት ንገሪን ... ዋርካ ያኔ ምን ትመስል ነበር ? እዚህ ፊት ገጽ ከምታዪያቸው የምታውቂው አለ ?
Quote:
ሰላም ዋል ...ያገር ልጅ ....ግን እኔ ግን መፎርገት አቃተኝ ያለፈውን ጊዜ Smile
በእርግጥ ለዛሬም ሆነ ለነገ : ትናንትና ጥሩ አስተዋጽኦ ቢኖረውም በትናንት በሬ ያረሰም የለም :: አይደል Question
_________________
ተመለስኩ ማለት ነው? Confused
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
4get.this

ውሃ አጠጪ

Joined: 16 Feb 2005
Posts: 1110
Location: escaped from nursing home

PostPosted: Thu Dec 22, 2005 8:09 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ሰዎች ! ኧረ አብዛኛዎቹ ጭራሽ ያልሰማሁዋቸው ቀልዶች ናቸው :: thtna ርእሱን ከተቀበረበት ስላመጣሽው አመሰግናለሁ ::
ከጥቂቶቹ በቀር ያስቃሉ :: ምርጥ ዘር ግን ፍርስ አረገኝ :: አመሰግናለሁ ቲቴክስ
_________________
ተመለስኩ ማለት ነው? Confused
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3  Next
Page 2 of 3

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia