WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
አሮጌ ቀልዶች - (ላልሰማችኋቸው )
Goto page Previous  1, 2, 3
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
አባ አብደላ 1

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 20 Oct 2005
Posts: 50
Location: ethiopia

PostPosted: Fri Dec 23, 2005 1:33 pm    Post subject: Reply with quote

በመጀመርያ ዘር ምናምን እንዳትሉ it"s just a joke ok!!!
ሁለት ባልና ሚስት ኦሮሞዎች dv ይደርሳቸውና አሜሪካ ይሄዳሉ ::ከዛ ባልዪው ትንሽ ዞርዞር አለና ስራ መፈላለግ ጀመረ ;ከዛ አንድ ኦሮሞ ጋደኛ ያገኝና ሲያምክረው ፓፓራዚ ብትሆን ብዙ ገንዘብ ታገኝበታለህ የታወቁ ስዎች አነሳስተህ ለጋዜጣ አዘጋጎች መስጠት ነው ይለዋል እና ያነን ስራ ለመጀመር መነጵር ,መሀረብ እና ካሜራ መግዛት ብቻ ነው ይለዋል ::የተባለውን ገዛና በነጋታው ስራ ለመጀመር በጠዋት ተነስቶ ይወጣል ::ፎቁን ወርዶ ከጨረሰ በሁዋላ ትዝ ሲለው የገዛወን እቃ ይዞ አልወጣም ከታች ሆነና 10 ፎቅ የምትኖረውን ሚስቱን መጣራት ጀመረ አንቺ ቢርቄ ቢርቄ .....እስዋም መስኮት ወጣችና ፈዪ ...ሚነው ...ኢባኪሽ ያኒን ቲላንት የገዛሁተን እቃ ቀስ ቢለሽ ወርዊሪ እሺ እሺ ፈዪ ብላ መጀመርያ መነጵሩን ወርወረችለት ወርዶ ተሰባበረ አንቺ ቢርቄ ሚነው ቀስ ቢለሽ ካሜራ ወርወሪ አላት አሁንም ካሜራወን 10 ፎቅ ወርወረችለት ወርዶ እንክትክቱ ወጣ አለና በቃ ቢርቄ ተይው መሀረቡን ኢኔው መጥቸ እውስዳለሁ ብሎ ወደስዋ መሄድ ጀመረ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዩፎ

ኮትኳች

Joined: 25 Dec 2004
Posts: 259
Location: united states

PostPosted: Mon Dec 26, 2005 2:18 am    Post subject: Reply with quote

After a 2 years study, the National Science Foundation announced the following results on America's ball-related recreational preferences:

1. The sport of choice for unemployed or incarcerated people is basketball.
2. The sport of choice for maintenance level employees is bowling.
3. The sport of choice for blue-collar workers is football.
4. The sport of choice for supervisors is baseball.
5. The sport of choice for middle management is tennis.
6. The sport of choice for corporate officers is golf.

Conclusion: The higher you rise in the corporate structure, the smaller your balls become.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቀብራራው

ዋና ኮትኳች

Joined: 05 Dec 2004
Posts: 589

PostPosted: Mon Dec 26, 2005 2:35 am    Post subject: Reply with quote

ዩፎ እንደጻፈ(ች)ው:
blue-collar workers is football.

ቅቅቅ ወዛደሮች መሆናቸው ነው የእግርኳስ ወዳጆች ?! እስቲ ምንጭህን ጥቀስ ::
_________________
peace for all
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዩፎ

ኮትኳች

Joined: 25 Dec 2004
Posts: 259
Location: united states

PostPosted: Mon Dec 26, 2005 9:37 pm    Post subject: Reply with quote

'ምንጭ ጥቀስ ' የሚለውን አባባልህን ወድጄዋለሁ 'fibonnaci numbers' አባባልህ ለጥቆ Wink ያገኘሁት 'ሪፖርተር ' ጋዜጣ ነው - ለዚህም ነው ቀልዶች ውስጥ መጨመሬ Wink
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
thtna

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 18 Sep 2003
Posts: 57

PostPosted: Tue Dec 27, 2005 8:06 pm    Post subject: Reply with quote

4get this እንዴት ከርመሀል ? እኔ በሳቅ እሺ .....ስለ መስቀሉ ሳስብ :: እኛ መስቀል 2 አመት 1 ጊዜ ይመጣል :: Smile

ሰማ ወገኔ ..የኔ ትላንት እንዲህ ነበር :-

በተፈጥሮየ እድለኛ ከሚባሉት ሰዎች አንዱዋ ነኝ :: ግን የማገኘውን እድል አልተጠቀምኩበትም :: ብዙ ነገር አበላሽቻለሁ ......በጣም ብዙ ነገር ::.....እንደዛ ነበር የኔ ትላንት ::

እና ለራሴ ይሄን ዘፈን መርጫለሁ ::

ወደ ሁዋላ እያየሽ በሀሳብ በማለም
ቀኑ እንዳይመብሽ ትላንት ዛሬ አይደለም (10)

እና ወደፊት ...እሺ ?

እስኪ ያንተስ እንዴት ነበር ? :_
ሰላም ዋል
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
4get.this

ውሃ አጠጪ

Joined: 16 Feb 2005
Posts: 1110
Location: escaped from nursing home

PostPosted: Wed Dec 28, 2005 8:24 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም thtna
አሁንስ ለገናም መምጣት ጀምረሻልና ! Very Happy

እድለኛ ? ...ብዙ ነገር አብለሻቻለሁ ?

እኔም ተበላሽተዋል ብዬ የማስባቸው ነገሮች አሉ። እንዲህ ባደርጋቸው ኖሮ የምላቸው። ሐቁን ለመናገር ግን ... ትናንት ተመልሶ ቢመጣ ብዙ ለውጥ አደርግበታለሁ ብዬ አላስብም። ሌሎቹ ተሳታፊዎች እንዳያዝኑብን ... ለዚህ ጉዳይ አዲስ ርእስ ብትከፍቺስ ? እመጣለሁ።

ቸር እንቆይ
_________________
ተመለስኩ ማለት ነው? Confused
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
thtna

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 18 Sep 2003
Posts: 57

PostPosted: Wed Dec 28, 2005 8:51 pm    Post subject: Reply with quote

4get this Smile ሰላም ነህ ወይ ? በቃ የኔና ያንተ ጨዋታ በዚሁ ይቁዋጭና ....እኔም የሆነ ቀልድ ነግሬያችሁ ልሂድ :: አንድ ከጎንደር አካባቢ የምትወለድ ኢትዮጵያዊት ሚስት ያደረገችውን ነው ::

የምትኖረው አሜሪካ ነው (ሳያትል ) ከዛ አንድ ቀን አቶ ባል ዱሮ ሀገር ቤት ማድረግ እንደለመደው ይመታታል :: እሱዋም ዱላው ስለበዛባት ዑዑዑታውን አስነካችው :: ከዛ ቅቅቅቅ እኔ እኮ ጆክ ማውራት አልችልበትም :: ከዛ ...ጎረቤቶችዋ ነገሩን ለማብረድ 911 ይደውሉና ፖሊስ ይመጣል ::...የመጥውም ፖሊስ ባሉዋን ወደ እስር ቤት ለመውሰድ እጁን ወደሁዋላው ሲያስረው ../ ሚስት ..እንደገና ዑዑዑታዋን ታቀልጠዋለች :: ፖሊሱም በሁኔታው ደንግጦ ..ምንድነው ቢላቸው ...ባሌን መውሰድ አትችልም ትለዋለች :: እሺ ብሎ ይሄዳል ...እንደገና አቶ ባል በሚቀጥለውም ቀን እንደዚሁ ይደበድባታል .....ፖሊስ ይመጣል ..አሁንም እምቢ ባሌን አትወስዱም ትላለች ..ይሄ ነገር የተደጋገመበት ሳያትል አካባቢ ፖሊስ .....አስቸኩዋይ ስብሰባ ይጠራና ...ከአንግዲህ ወዲህ የባልና ሚስት ኬዝን በተመለከተ ......የስልክ ጥሪ ሲመጣልን ...ወደ አካባቢው ከመሄዳችን በፊት ሚስትየዋ ...ጎንደሬ አለመሆንዋን ማጣራት አለብን .....ጎንደሬ ከሆነች ግን ..ትርፉ ልፋት ስለሚሆን .....ወደ ተጠራንበት ቦታ አንሄድም :: አሉ ይባላል :; ቅቅቅቅቅ ..ያስቃል :: እኔ ይሄን የሰማሁ ለት ..ሆዴን እስኪያመኝ ነው የሳኩት :: ለሞራሌ እንኩዋን ትንሽ ሳቁ :: ግን እድሌ ነው ....ጆክ ተናግሬ ተስቆልኝ አያውቅም ::

ሰላም ሁኑ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክሪስታል

ኮትኳች

Joined: 03 Sep 2005
Posts: 240
Location: Crawkozia

PostPosted: Wed Dec 28, 2005 9:40 pm    Post subject: Reply with quote

thtna እንደጻፈ(ች)ው:
4get this Smile ........አንድ ከጎንደር አካባቢ የምትወለድ ኢትዮጵያዊት ሚስት ያደረገችውን ነው ::

የምትኖረው አሜሪካ ነው (ሳያትል ) ከዛ አንድ ቀን አቶ ባል ዱሮ ሀገር ቤት ማድረግ እንደለመደው ይመታታል :: እሱዋም ዱላው ስለበዛባት ዑዑዑታውን አስነካችው :: ከዛ ቅቅቅቅ እኔ እኮ ጆክ ማውራት አልችልበትም :: ከዛ ...ጎረቤቶችዋ ነገሩን ለማብረድ 911 ይደውሉና ፖሊስ ይመጣል ::...የመጥውም ፖሊስ ባሉዋን ወደ እስር ቤት ለመውሰድ እጁን ወደሁዋላው ሲያስረው ../ ሚስት ..እንደገና ዑዑዑታዋን ታቀልጠዋለች :: ፖሊሱም በሁኔታው ደንግጦ ..ምንድነው ቢላቸው ...ባሌን መውሰድ አትችልም ትለዋለች :: እሺ ብሎ ይሄዳል ...እንደገና አቶ ባል በሚቀጥለውም ቀን እንደዚሁ ይደበድባታል .....ፖሊስ ይመጣል ..አሁንም እምቢ ባሌን አትወስዱም ትላለች ..ይሄ ነገር የተደጋገመበት ሳያትል አካባቢ ፖሊስ .....አስቸኩዋይ ስብሰባ ይጠራና ...ከአንግዲህ ወዲህ የባልና ሚስት ኬዝን በተመለከተ ......የስልክ ጥሪ ሲመጣልን ...ወደ አካባቢው ከመሄዳችን በፊት ሚስትየዋ ...ጎንደሬ አለመሆንዋን ማጣራት አለብን .....ጎንደሬ ከሆነች ግን ..ትርፉ ልፋት ስለሚሆን .....ወደ ተጠራንበት ቦታ አንሄድም :: አሉ ይባላል :; ቅቅቅቅቅ ..ያስቃል :: እኔ ይሄን የሰማሁ ለት ..ሆዴን እስኪያመኝ ነው የሳኩት :: ለሞራሌ እንኩዋን ትንሽ ሳቁ :: ግን እድሌ ነው ....ጆክ ተናግሬ ተስቆልኝ አያውቅም ::

ጆክ ተናግሬ ተስቆልኝ አያውቅም የሚለው አባባል አንድ ነገር አስታወሰኝ ::

አንድ ለአገሩ እንግዳ የሆነ ሰውዬ ነው :: ብቸኝነት ይደብረውና ወደ አንድ እግሩ ወደጣለው መጠጥ ቤት ጎራ ይላል :: ባለጌ ወምበር ላይ ተቀምጦ ባር ቴንደሩ ጋር እያወራ አንድ ሁለት ካለ በሁዋላ እዚያ ከነበሩት ደምበኞች አንዱ ይነሳና ጮክ ብሎ "ሰባት !" ይላል :: ሌሎቹ በሳቅ ይፈነዳሉ :: እንደገናም "ሁለት !' ሲል እንዲሁ ሳቅ በሳቅ ይሆናሉ :: እንዲህ አያሉ ሌሎቹም እየተነሱ ቁጥር ሲጠሩና በሳቅ ሲንፈቀፈቁ እንግዳ ግርም ይለውና ባር ቴንደሩን .... እኔ የምለው "ምንድነው እንዲህ ቁጥር ሲጠራ የሚያስቃቸው ?' ብሎ ይጠይቃል :: ባር ቴንደሩም .. ይሄውልህ እዚህ በእኛ አገር እጅግ ለቁጥር ያታከቱ ቀልዶች አሉን .... ታዲያ እነዚያን ሁሉ ቀልዶች እናውራ ብንል ጊዜም አይበቃንም .... ስለዚህ በአጭር ጊዜ ውስጥ ብዙ ቀልዶች እንድንሰማ የፈጠርነው ዘዴ ለቀልዶቹ ቁጥር በመመደብ እነዚያ ቁጥሮች ሲጠሩ በቁጥሮቹ የተወከሉትን ቀልዶች እያስታወስን መፈንደቅ ነው ይለዋል :: አያ እንግዳም ... እኅኅኅኅ እንዲያ ነው ብሎ ትንሽ መጠጡን ሳብ ሳብ እያረገ ቆይቶ ሞቅ ነገር ሲለው ሞራሉ ይነቃቃና ወንበሩ ላይ ፊጥ ብሎ .... 'አስራ ሁለት !" ይላል ... ጠጪዎቹ ፍጥጥ ብለው ያዩታል ....'ዘጠኝ !'.... ምንም የለም አሁንም :: "ሀያ ሁለት '..... በቀ ምንም ሪስፖንስ የለም ....... ግራ እንደመጋባት ይለውና ወደ ባር ቴንደሩ መለስ ብሎ ....'ፍሬንድ ! ...ለምንድነው የማይስቁት ? ብሎ መጠየቅ ! ባር ቴንደርም ..... ሄይ ! ካም 'ኦን ብራዘር ! ሰም ጋይስ ኖው ሃው ቴል ጆክስ ኤንድ ሰም ጋይስ ዶንት ! ብሎት እርፍ !

PS
እኔስ ከየቱ እመደብ ይሆን ?
_________________
"We can do no great things--only small things with great love." -- Mother Teresa
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Thu Jan 19, 2012 3:20 am    Post subject: Reply with quote

Arrow
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3
Page 3 of 3

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia