WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ጉዲፈቻ
Goto page 1, 2, 3  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ዲያና

ኮትኳች

Joined: 09 Mar 2004
Posts: 448

PostPosted: Tue Sep 06, 2005 11:45 pm    Post subject: ጉዲፈቻ Reply with quote

ስለ ጉዲፈቻ ፊልም ምን አስተያየት አላችሁ ? እኔ በበኩሌ በጣም ወድጄዋለሁ የተዋንያኑንም ተሰጥኦና ችሎታ ከልብ አድንቄያለሁ :: እናንተስ ምን ትላላችሁ ? እስኪ እንወያይበት
_________________
Pray for Oneness!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እማማ

ኮትኳች

Joined: 07 Feb 2004
Posts: 221

PostPosted: Wed Sep 07, 2005 12:47 am    Post subject: እም ........... Reply with quote

እኔ ግን በጣም አዝኛለሁ ያቺን የመሰለች ልጅ ስራስር ግተው ሲገሉዋት ....... አረ ተዉኝ ............
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ምጥኔ

ዋና ኮትኳች

Joined: 05 Jun 2005
Posts: 567

PostPosted: Wed Sep 07, 2005 1:04 am    Post subject: ..ልክ ነሽ ከታሪኩ በስተቀር ....... Reply with quote

ሰላም ላንች ዲያና
እኔም ይህንን ፊልም አይቼው እንዳልሽውም የተዋናዮቹን የግል ስጦታ እንዲሁም ቅንብሩ የፊልሙ ጥራት ዘፈኖቹ በአጠቃላይ ሁሉ ነገር በጣም ጥሩ ሆኖ የተሰራ ነው :: የፊልም ስራ በሀገራችን ጥሩ እየሆነ የሚሄድ ይመስላል ::

ግን የፊልሙ ታሪክ ከስንት አመታት በፊት ከተጻፈው ፍቅር እስከ መቃብር በይዘቱ በምን ይለያል ??? Rolling Eyes እንደው አስቢው ኢትዮጵያ ወስጥ እኮ ያለው ታሪክ ይህ ብቻ ነው የሚመስለው ....አንድ የሀብታም ልጅ ነበር /ነች ሀብታም ያልሆነ ሰው ወደደ /...ወይ ደግሞ ሴትዋ ታረግዝና ከልጁ ሳትሆን ከቤተሰብ ሳትሆን እንዲሁ ጭንቀት ብቻ Exclamation Exclamation Exclamation ምነው ስንት አይነት ነገር እያለ ይህ ነገር ብቻ ለምን በተደጋጋሚ እንደሚጻፍና ቲያትር እንደሚሰራበት አሁን ደግሞ ፊልም እንደሆነ ምክንያቱ ቢታወቅ ባይ ነኝ :: Rolling Eyes Rolling Eyes

Arrow ለምሳሌ ያህልም አንዲት የሀብታም ልጅ ሽንት ቤት በየሰፈሩ እየዞርረ የሚያጸዳ መኪና የሚነዳ አባት ያለው ልጅ ወዳ ምናምን ልጁም ለሰርጋችን ቀን በዚሁ መኪና መሄድ ነው ያለብን ብልዋት ወዘተ የሚተርከውን የኢቲቪ ቲያትር መቼም ያየነው ሰዎች የምንረሳው አይመስለኝም Shocked Shocked

ከዚህ ሌላ ግን ሁሉ ነገሩ የሚደነቅ ነው ከላይ እንዳልኩት :: በተለይ አዲስ አበባ ፊልም ቤት ሄደሽ ተሰልፈሽ ምንምን ስታይው የፊልሙ ውበት ጎልቶ ይታይሻል እንደኔ Wink
መልካሙን ሁሉ
_________________
ከክፋቱም:ከልፋቱም ሆነ ከውጣውረዱ ጋር ይህ አለም ግሩም ስፍራ ነው:: እንግዲህ ለኑሮህ እወቅበት:: ደስተኛ ለመሆን ተጣጣር:: Laughing

Last edited by ምጥኔ on Wed Sep 07, 2005 1:18 am; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሚሚቶ

አዲስ

Joined: 19 Apr 2005
Posts: 21
Location: ethiopian

PostPosted: Wed Sep 07, 2005 1:12 am    Post subject: ያጋታሚ ነገር ወንድማ ሆነ Reply with quote

በታምነው ደራሲውን ያደንኮት
_________________
ኢትዬጵያዊነትን የባንዳ ልጆች ከቶ ሊያጠፎት አይቻላቸውም
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
ዲያና

ኮትኳች

Joined: 09 Mar 2004
Posts: 448

PostPosted: Wed Sep 07, 2005 1:42 am    Post subject: ለምጥኔ Reply with quote

እኔም ልክ እንዳንቺው ነበር ያልኩት :: ግን ሳስበው ምን ያድርጉ ? ከቤተሰብ ጣጣ ሌላ ምን ሀሳብ ይገኛል ብለሽ ነው ? እኔ እንኳን ያደነቅኩት አሰራራቸውን ነው :: ግን እንዳልሽው የሚሰራው ፊልም ሁሉ ከቤተሰብ ታሪክ አይወጣም :: ለየት ያለ ነገር በቅርቡ እንደምናይ ተስፋ አለኝ :: ይህንን ስል ግን አሁንም አድናቆቴን ለተዋንያኑና አዘጋጆቹ እንዲሁም ለዳይሬክተሩ ታጠቅ እየገለጽኩ ነው ::

ታጠቅ ጥሩ የሚያድግ ልጅ ነው :: ወደፊት ደግሞ ለየት ያለና ያልተጠበቀ ነገር ይዞ እንደሚመጣ ተስፋ እናደርጋለን ::

አክባሪሽ
ዲያና
_________________
Pray for Oneness!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አለክስ

ኮትኳች

Joined: 06 Jan 2004
Posts: 176
Location: united states

PostPosted: Wed Sep 07, 2005 5:49 am    Post subject: Re: ጉዲፈቻ Reply with quote

ዲያና እንደጻፈ(ች)ው:
ስለ ጉዲፈቻ ፊልም ምን አስተያየት አላችሁ ? እኔ በበኩሌ በጣም ወድጄዋለሁ የተዋንያኑንም ተሰጥኦና ችሎታ ከልብ አድንቄያለሁ :: እናንተስ ምን ትላላችሁ ? እስኪ እንወያይበት

ጉዲፈቻ እስካሁን ካየኋየቸው ኢትዮጵያዊ ፊልሞች በሁሉም መስክ የበለጠ ሆኖ አግኝቼዋለሁ :: በተዋንያኑ ብቃት :በአቀራረጽ :በድምጽና በሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች በጣም የተዋጣለት ፊልም ነው ::የታሪኩ አወቃቀርም የሚተች አይደለም ::ምክንያቱም የህብረተሰቡን ማህበራዊ ችግሮች አጉልቶ ለማሳየት የተደረገ ጥረት አካል ስለሆነ ::

ለፊልሙ ተመልካች የመሳብ ባህሪው (ሃይሉ ) የዋና ገጸ ባህሪዋ መሞት ነው ::ዋና ገጸ ባህሪዋ መሞቷ ለፊልሙ ትልቅ ተወዳጅነትና ጥንካሬ ሰጥቶታል ::ሌላው ደግሞ የታሪኩ ውስብስብነት ማለትም በፊልሙ የአርቲስት ፍቃዱ ባለቤት ሆና የሰራችው ተዋናይት (ይቅርታ ስማቸው ስለዘነጋሁት ነው ) እንደ ጉዲፈቻ ልጅ ሆኖ የሰራው ተስፉ ብርሃኔና ዋና ገጸባህሪ ሆና የተወነችው መሰረት መብራቴ በሁሉም ሰዎች ያለው ዝምድና ስናስተውለው በጣም የተያያዘና መጨረሻ ላይ ቤተሰቡ እንዳለ ወዳልተፈለገ ጥልፍልፍ እንደገባ እናስተውላለን ::ይህም ማለት አርቲስት ፍቃዱ ሁለት ልጆች ከሁለት እህትማማቾች እንደወለደ :ይሁንና ግን ሁለቱም ልጆች ያላቸው ዝምድና ባለማወቃቸውና በመጨረሻም ልጆቹ በፍቅር ወድቀው ልጅቷ ማርገዟና አባታቸውም በዘበኛቸው አማካይነት ሁለቱ ልጆች የሁለት እህትማማች ልጆች እንደሆኑ ስላሳወቃቸው :በዚህም የተነሳ ጽንሱን ለማስወረድ በተደረገ ሙከራ የልጅቷ ህይወት ሊያልፍ በመቻሉ ፊልሙ የበለጠ አሳዛኝ ሆኖ እንዲደመደመደም ሆኗል ::

ይህ እንግዲህ ለኔ የታየኝ በጥቂቱ ነው ::በፊልምና መጽሃፍ ትችት የተካኑ ባለሙያዎች የፊልሙን ጣእም የበለጠ ባስረዱን ነበር ::ለማንኛዉም የአገራችን የፊልም እድገት ይበል የሚያሰኝ እየሆነ ለመምጣቱ ጥርጥር የለም ::ስለዚህ የፊልሙ አዘጋጅና ተዋንያኖቹ ባጠቃላይ ሊመሰገኑ ይገባል ::

አመሰግናለሁ
_________________
እባካችሁ እንደማመጥ….“ሃሳብን በሃሳብ መግደል ይቻላል፡ሃሳቡ የተሽከመው ሰው መግደል ግን አያስፈልግም”
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
SUAVE

ዋና ኮትኳች

Joined: 03 Sep 2005
Posts: 640
Location: ethiopia

PostPosted: Wed Sep 07, 2005 8:43 am    Post subject: ባንጻሩ Reply with quote

ባንጻሩ ደግሞ "ሰማያዊ ፈረስ " የሚባለውን ፊልም ብታዩ ደግሞ ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚቀጥሉት 500 አመታት ፊልም እንዳይሰራ ሊያስፈርድ ይችላል ከሚለው ድምዳሜ ለመድረስ የፊልም ሀያሲ መሆን እንደማያስፈልግ ትረዳላችሁ :: It stinks like a vomit Exclamation Exclamation Exclamation

ሰራዊት ብሎ የፊልም ስክሪፕት ጸሀፊ ??? ኢቲቪ ላይ ቲቪ ኮሜርሻል ሰራሁ ብሎ እንዴት እንደሚጮህብን ታውቃላችሁ !!! በተመሳሳይ ሁኔታ ነው አፉን የከፈተው !!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ኦፕን

ኮትኳች

Joined: 09 Mar 2005
Posts: 384
Location: guinea

PostPosted: Wed Sep 07, 2005 10:33 am    Post subject: Re: ባንጻሩ Reply with quote

SUAVE እንደጻፈ(ች)ው:
ባንጻሩ ደግሞ "ሰማያዊ ፈረስ " የሚባለውን ፊልም ብታዩ ደግሞ ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚቀጥሉት 500 አመታት ፊልም እንዳይሰራ ሊያስፈርድ ይችላል ከሚለው ድምዳሜ ለመድረስ የፊልም ሀያሲ መሆን እንደማያስፈልግ ትረዳላችሁ :: It stinks like a vomit Exclamation Exclamation Exclamation

ሰራዊት ብሎ የፊልም ስክሪፕት ጸሀፊ ??? ኢቲቪ ላይ ቲቪ ኮሜርሻል ሰራሁ ብሎ እንዴት እንደሚጮህብን ታውቃላችሁ !!! በተመሳሳይ ሁኔታ ነው አፉን የከፈተው !!!

ከምርህ ነው ? አንድ የምትቀርበኝ ልጅ ፊልሙን አይታው ሰራዊትን በጣም ነበር ያደነቀችው :: በርግጥ የልጅቱን የግምገማ ብቃት እጠራጠራለሁ :: ወይኔ , እኔም አይቼው እንዳንተ በተሳደብኩ !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
SUAVE

ዋና ኮትኳች

Joined: 03 Sep 2005
Posts: 640
Location: ethiopia

PostPosted: Wed Sep 07, 2005 12:38 pm    Post subject: Re: ባንጻሩ Reply with quote

ኦፕን እንደጻፈ(ች)ው:
SUAVE እንደጻፈ(ች)ው:
ባንጻሩ ደግሞ "ሰማያዊ ፈረስ " የሚባለውን ፊልም ብታዩ ደግሞ ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚቀጥሉት 500 አመታት ፊልም እንዳይሰራ ሊያስፈርድ ይችላል ከሚለው ድምዳሜ ለመድረስ የፊልም ሀያሲ መሆን እንደማያስፈልግ ትረዳላችሁ :: It stinks like a vomit Exclamation Exclamation Exclamation

ሰራዊት ብሎ የፊልም ስክሪፕት ጸሀፊ ??? ኢቲቪ ላይ ቲቪ ኮሜርሻል ሰራሁ ብሎ እንዴት እንደሚጮህብን ታውቃላችሁ !!! በተመሳሳይ ሁኔታ ነው አፉን የከፈተው !!!

ከምርህ ነው ? አንድ የምትቀርበኝ ልጅ ፊልሙን አይታው ሰራዊትን በጣም ነበር ያደነቀችው :: በርግጥ የልጅቱን የግምገማ ብቃት እጠራጠራለሁ :: ወይኔ , እኔም አይቼው እንዳንተ በተሳደብኩ !

ኦፕን ,

ባለማየትህ እድለኛ ነህ . በቃ የህንድ ፊልም ይግደለኝ ትላለህ . የህንድ ፊልም ብል የህንድ ፊልም ትዝ አለኝ . ድሮ የህንድ ፊልም ስናይ ቤንዚን እየሳቡ የሚተረጉሙ ልጆች ይዘን ነበር የምንገባው . ታዲያ እንደጉድ ነው የሚተረጉሙት . አንዴ ፊልሙ ላይ አንዱ ህንድ ተቆጥቶ ሲናገር "አትሳፈጥ " ነው ያለው ብሎ ተረጎመልን . እንደዛ አይነት ቃል በህንድኛ ይኖር ይሆን ?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዘማሪዋ ወፍ

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 30 Jul 2005
Posts: 60
Location: france

PostPosted: Wed Sep 07, 2005 4:17 pm    Post subject: ምጥኔ Reply with quote

ሰላም !

ጉዲፈቻ የተሰኝው ፊልም ...በኔ አስተያየት ጥሩ የተዋጣለት ስራ ነው እላለሁ ::

አንድንዴ ሀገራችን የሚጻፉ ልብወለድ ታሪኮች ድግግሞሽ ያላቸው ይመስለናል ....ልክ አንቺ እንዳልሽው ... ጉዲፈቻ ፍቅር እስከመቃብር መጽሀፍ በይዘቱ ሊመሳሰል ይችላል ግን እኮ ታድያ
አንድ መጽሀፍ ወይም ፊልም የሰው ሊጅ ጠቅላላ ገጽታን ማንጸባረቅያ እስከሆነ ድረስ እኛስ ለውጥ ካላሳየን እነዚህስ በተለያየ ወቅት የተጻፉ ድርሰቶች ቢመሳሰሉ ይደንቃልን ? በጣም የተራራቁ እንዲሆኑ እኛም መሰረታዊ ለውጥ ያስፈልገናል አይመስልሽም ?

በተረፈ ስለ ጉዲፈቻ ቃላት የለኝም በተለይ ሁሉም ታዋናኝ በትክክል ለተሰጣቸው ገጸባህርይ ተስማሚ ስለሆኑ ፊልሙን ድንቅ አድርገውታል ::
ታሪኩም እኛው በኛው ስለኛው ነውና ውብ ነው እላለሁ ::

ቸር ይግጠመን !
ዘማሪዋ ወፍ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ምጥኔ

ዋና ኮትኳች

Joined: 05 Jun 2005
Posts: 567

PostPosted: Wed Sep 07, 2005 5:57 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ዘማሪዋ ወፍ
Quote:
አንድንዴ ሀገራችን የሚጻፉ ልብወለድ ታሪኮች ድግግሞሽ ያላቸው ይመስለናል ....ልክ አንቺ እንዳልሽው ... ጉዲፈቻ ፍቅር እስከመቃብር መጽሀፍ በይዘቱ ሊመሳሰል ይችላል ግን እኮ ታድያ
አንድ መጽሀፍ ወይም ፊልም የሰው ሊጅ ጠቅላላ ገጽታን ማንጸባረቅያ እስከሆነ ድረስ እኛስ ለውጥ ካላሳየን እነዚህስ በተለያየ ወቅት የተጻፉ ድርሰቶች ቢመሳሰሉ ይደንቃልን ? በጣም የተራራቁ እንዲሆኑ እኛም መሰረታዊ ለውጥ ያስፈልገናል አይመስልሽም ?

ማለት የፈለኩት ገብቶሻል ጥሩ አርገሽ አስቀምጠሽዋል ::
አክባሪሽ
መልካሙን ሁሉ
_________________
ከክፋቱም:ከልፋቱም ሆነ ከውጣውረዱ ጋር ይህ አለም ግሩም ስፍራ ነው:: እንግዲህ ለኑሮህ እወቅበት:: ደስተኛ ለመሆን ተጣጣር:: Laughing
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዶማው 2005

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 04 Jun 2005
Posts: 1631
Location: United States

PostPosted: Wed Sep 07, 2005 8:41 pm    Post subject: Reply with quote

well, i watched da movie a couple weeks ago....i aint good @ critisizing movies...
1st thing....da girl was hot...
2nd thing...why does it have 2 end like dat? Seriously, i have read some fictions, watched some movies....and most of them end just da same way as ጉዲፈቻ ...da ending has 2 make da audience sad i think the producers think they make a nice movie....me, personally, don't like sad ending...and we have watched lotta Western Movies and nomatter how da story goes, mostly da ending will be nice...but Ethiopian Movies...have nice stories and shit but they suck on the ending....Why did she die? Somehow the could have save her to make us feel better...Or is it a true life experiance? don't know...
በተረፈ ...da technology, da actors and every other shit iz all good...

Selam
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
ምሻ

መንገደኛ

Joined: 25 Jul 2005
Posts: 6
Location: ethiopia

PostPosted: Wed Sep 07, 2005 10:49 pm    Post subject: ዑዑዑዑዑዑ Reply with quote

የምትሉት ፍልም በውጭ አገር ገበያ ለይ ውሏል ወይ ???
ከሆነ እንደት ለገኘው እችለለሁ ???, እበችሁ የምታቁት ንገሩኝ ::..እና ደግሞ "ቀዝቃዛ ወላፈን ቁጥር 2) ፍልም in N.America ገበያ ለይ ነው ወይ ?? or do they have online access, if so, please give me a shot.

ከምስጋና ጋር ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሲትራ

ኮትኳች

Joined: 12 Apr 2005
Posts: 122
Location: united states

PostPosted: Thu Sep 08, 2005 8:46 pm    Post subject: Re: ዑዑዑዑዑዑ Reply with quote

ምሻ እንደጻፈ(ች)ው:
የምትሉት ፍልም በውጭ አገር ገበያ ለይ ውሏል ወይ ???
ከሆነ እንደት ለገኘው እችለለሁ ???, እበችሁ የምታቁት ንገሩኝ ::..እና ደግሞ "ቀዝቃዛ ወላፈን ቁጥር 2) ፍልም in N.America ገበያ ለይ ነው ወይ ?? or do they have online access, if so, please give me a shot.

ከምስጋና ጋር ::

ስላም Uገር ልጅ Arrow Arrow
እንደዚ ዑዑዑ ልትልማ አይገባም እኛ እዚ
እያለንልክ ለማንኛውም "ጉዲፈቻ " የተባለው ፊልም በገበያ ላይ ውላል የኢትዮዽያን ሱቅ አቅራቢያክ ካለ ልታገኝኘው ትችላል ..ሌላው ደግሞ ቀዝቃዛ ወላፈን ቁጥር 2 በገበያ ላይ አልዋልም ግን ቴዲ (ደራሲው ) እንደነገረኝ ከሆነ እስቲል አዲሰ አበባ ቲያትር ቤት እየታየ ሰላሆነ በዲቪዲ በቅርቡ እንደማይወጣ ግን .. ከአመት በሀላ ሊወጣ እንደሚችል ሰምቻለሁ በተጨማሪም ከቴዲ ጋር ለመፃፃፍ ከፈልክ e-mail አድሬሱ የሚከተልው ይሆናል
"Theodros Teshome" <teddystudyo@yahoo.com>

በተረፈ ግን እሰከዚያው በዚ በቀዝቃዛ ወላፈን ቁጥር 2 ኮሜርሻል ጠብቀው http://www.kezkazawolafen.com/

ከአክብሮት ጋር
ሲትራ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ትትና

ውሃ አጠጪ

Joined: 23 Feb 2005
Posts: 1474
Location: united states

PostPosted: Sat Sep 10, 2005 11:03 am    Post subject: Reply with quote

አገር ቤት ለእረፍት ሄጄ ነበር ጉዲፈቻ ሲታይ እና አምባሳደር ገብቼ ነው ያየሁት ! አይኔን ማመን ነው ያቃተኝ ! እኔ የጠበኩት ዝም ብሎ የድሮ ድራማ የሚመስል ነበር :: ፊልሙ እስኪያልቅ ደረስ ያለሁበትን አላስታውስም !! በጣም በጣም ሀሪፍ ነበር !!! ስራቸው የሚደነቅ ነው !! በጣም የማረሳው ግን ልጅቷና ልጁ ሲሳሳሙ ከጎኔ የነበረው ልጅ እንዴት እንደደነገጠ አልረሳውም :: እንዴ ! እሷ ግን እንዴት እንዲህ ታደርጋለች Very Happy !! ብሎ ::

SUAVE :- የህንድ ፊልሙ ትርጉም በሳቅ ነው የገደለኝ ይመችህ ! እንኳን አስታውሰህ ነገርከን ::
እኔ ደሞ ትዝ የሚለኝ ወደ /ቤት የሚሄዱ ትንንሽ ወንዶች ልጆች ማታ ያዩትን ፊልም በስሜት ለጓደኞቻቸው ሲያወሩ ነው :: በተለይ አክሽን ፊልም

መልካም አዲስ አመት !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር All times are GMT + 1 Hour
Goto page 1, 2, 3  Next
Page 1 of 3

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia