WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
የድርድሩ መቋረጥ ከሐሙስ እስከ ትናንት የአዲስ አድማስ ዘገባ

This forum is locked: you cannot post, reply to, or edit topics.   This topic is locked: you cannot edit posts or make replies.    WARKA Forum Index -> Warka News - ዋርካ ዜና

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ENH

መንገደኛ

Joined: 03 Oct 2003
Posts: 0
Location: Addis Abeba, Ethiopia

PostPosted: Sun Oct 09, 2005 1:45 pm    Post subject: የድርድሩ መቋረጥ ከሐሙስ እስከ ትናንት የአዲስ አድማስ ዘገባ Reply with quote

አዲስ አድማስ - 8-10-2005

ቅንጅት፣ ህብረትና ኢህአዴግ ድርድር ከጀመሩ በኋላ ባለፈው ረቡዕ ማምሻውን በፌዴሬሽን ምክር ቤት በጋራ በሰጡት መግለጫ በስምንት አጀንዳ ላይ ከስምምነት መድረሳቸውን ባጭሩ ቢገልጹም፣ ቅንጅትና ሕብረት ከስምንቱ ሌላ ይዘው የቀረቡትን ተጨማሪ አጀንዳ ኢህአዴግ አልቀበልም በማልቱ ድርድሩ ተቋርጧል።

ይቀጥላል...

News provided by Ethiopian News Headlines
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website Report post
ጌታ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Apr 2005
Posts: 3350
Location: ዶሮ ተራ

PostPosted: Sun Oct 09, 2005 2:52 pm    Post subject: Re: የድርድሩ መቋረጥ ከሐሙስ እስከ ትናንት የአዲስ አድማስ ዘገባ Reply with quote

ENH እንደጻፈ(ች)ው:
አዲስ አድማስ - 8-10-2005

ቅንጅት፣ ህብረትና ኢህአዴግ ድርድር ከጀመሩ በኋላ ባለፈው ረቡዕ ማምሻውን በፌዴሬሽን ምክር ቤት በጋራ በሰጡት መግለጫ በስምንት አጀንዳ ላይ ከስምምነት መድረሳቸውን ባጭሩ ቢገልጹም፣ ቅንጅትና ሕብረት ከስምንቱ ሌላ ይዘው የቀረቡትን ተጨማሪ አጀንዳ ኢህአዴግ አልቀበልም በማልቱ ድርድሩ ተቋርጧል።ኢህአዴግ እኮ አልስማማም ያለው መሠረታዊ ጥያቄዎች ላይ ነው :: ሕገ -መንግስት ማክበር የሚለውንማ በተግባር አያውለውም እንጂ ሁሌም አከብራለሁ እንዳለ ነው -የራሱን ሕገመንግስት !!!

***የሞቱትን ማጣራት ---ኢፍትሃዊ በሆነ መልኩ ሰላማዊ ዜጎችን መግደሉ ግልጽ ስለሆነ ጉዱ ከወጣ ኅልውናቸው አስግቷቸው ነው እምቢ ያሉት ::

***የምርጫው ቆጠራ ይመርመር ለሚለው :- እነዚህ ሰዎች እኮ ተዋግተን ያገኘነውን ሥልጣን በጭብጨባ አናስረክብም ብለው በግልጽ ተናግረዋል :: በሥልጣናቸው የመጣ ምንም ነገር አይቀበሉም :: እነዚህ መሠረታዊ ጥያቄዎች መልስ ካላገኙ ሰላማዊ ትግሉን መቀጠል እንጂ መለሳለሱ አያዋጣም ::
_________________
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
ላሊበላ 4

ኮትኳች

Joined: 24 Dec 2004
Posts: 288
Location: united states

PostPosted: Sun Oct 09, 2005 4:49 pm    Post subject: ውድ ጌታ የወያኔ ህወኃት ዴጎች ! Reply with quote

እነኝህ ሁሉ ስሞች ህወኃት ማለት ነው :: ህወኃት ማለት ደሞ ሻቢያ በው :: ከሥራ አስፈጻሚዎቹ ከኢሣይያስ ቀጥሎ ያሉት እነ የማነና የኤኮኖሚው አድቫይዘሩ ሰውዬ ስሙን የማላውቀ ነው :: ሃጎስ የተባለ መጠሪያውን የማላስታውሰው ነው :: ነጋና ስዩም እንዲሁም ሌሎቹ ከመለሰ ጋር ያሉት ሁሉ በምንም ዓይነት ከሥልታናቸው አይለቁም እነሱ የለቀቁ ዕለት ዕኮ የኤርትራ አገራቸው ነጻሕነት የሚሉት ተቀለበሰ በዚያ ምክንያት ነው ::

አሁን መሆን ባለበት ላይ የኢትዮጵያ ሕዝብ መደራጀት ይኖርበታል :: ስልቱንና ማለትም ዕቅዶቹን በጣም ህቡዕ በሆነ ከተጠበቀ በማያዳግም ሁኔታ ባእቃላይ ሕዝባቺን ያሸንፋል :: ታዲያ ለዚያ የሚያበቃ ከፖለቲካኞቹ ውጪና እነሱንም የማያስጠይቅ ሰውን በተግባር ላይ ብቻ የሚያሰማራ ለማለት ነው ::

የኛ ሰው ፍርኃቱ በጠመንጃ የገባን በጠመንጃ ታልሆነ በስተቀር ለማስወጣት አይቻልም :: ያም ሆኖ ግን ለሚደረገው ትግል ህዝባዊ ጥሪ ከተጨመረበት ህዝቡ ታገሉ ያላቸው ተመልሰው ስልጣኑንና መብቱን ፍላጎቱን በኃይል እንዳይወስዱበት ውሎችና ውይይቶች ታሁኑ መደረግ አለባቸው :: ከዚያ በኌላ ዛሬ መለሰ ዜናዊ በሰላማዊ ትግል በስኪርብቶ ብቻ ታግለው የበለጡትን /የህጻን አስተሳሰብ / እያለ ሲያሾፍ ይስተዋላል :: የወያኔ ቴሌቪዥንን ሰላም ከሚለው አዲስ ዜና ሄደህ የመለስን ዜናዊን ዕብሪታዊ ንቀታዊና ግምት የማይሰጥን አስተሳሰብ የተሞላበት ወራዳ አስተያየቱን አዳምጠው አይኑንም ተመልከተው ሥለ ሥልጣን ጉዳይ ሲናገር ::

ይህ ሰው በተገኘበት ቦታዎች ሁሉ ዕይታ ውስጥ እንዲገባ ይገባል :: ለምን ቢባል የህዝብ ልጆችን ገድሏል ወላዷን መሐን እንድትሆን አድርጓልና :: ከአንድ ቤት ከነበሩት ወንድም አማቾቺን ሳያስተርፍ 2 ቱንም ገድሎባት ሴትዮዋ የኢትዮጵያን ሕዝብ ተፋረድልኝ ማለቷ አገራዊ ጥሪ ነውና ::

ለዚያም ስንሰለፍ ስንረዳና በምክር በሃሣብ በማቴሪያልና በገንዘባቺንም ለታጋዮቻቺን አብረን ስናብር ያህዝባዊ ሌላኛው ክንፍ ትግል ይባላል ::

አመሰግንኃለሁ

አክባሪህ

ላሊበላ 4
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
ዘኑ

አዲስ

Joined: 08 Oct 2005
Posts: 30
Location: ethiopia

PostPosted: Mon Oct 10, 2005 6:29 am    Post subject: Reply with quote

ላሊበላ
ሰውየው , አንት አገር ወዳጅ እነመለስ ያገር ጠላቶች ? ቅቅቅቅቅቅ

ስለ ኤርትራ ደግሞ ከእንቅልፉ ብትነቃ ይሻልሀል ዘመኑን ላስታውሱ it is 2005! መዋጋት ከፈለክ ከነሱ "ሜዳውም ይሄው ፈረሱም ይሄው ' ፈስህን ቀድመህ ነበር ጎንደርህ የምትገባው :: መፎከር እማ ማን ብሉአችሁ .
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ላሊበላ 4

ኮትኳች

Joined: 24 Dec 2004
Posts: 288
Location: united states

PostPosted: Mon Oct 10, 2005 9:33 am    Post subject: አታውቀውም እንጂ ጎንደር ? Reply with quote

ዘኑ !
አንተ አዲስ ስምህን ለውጠህ ወደ ዋርካ የገባህ የህወኃት ካድሬና ዘረኛ ሰው ነህ :: የሚያስተዛዝብ ወሬ ትነዛለህ :: እኔ ግን ሃቁን ነው የተናገርኩት ::

የጊዜ ጉዳይ ነው አንተን እንዲህ ልትል ያበቃህ ጎንደር የጀግና አገር መሆኑን ረስተህ ያለህን ሰባስበህ ገብተህ መሬታቸውን ይዘህባቸዋል ::

ወልቃይትን ታችና ላይ ቤት አርማጭሆን ተቆጣጥራቺሁታል :: ሁመራን ወስዳች ሁታል :: ብሎም ወደ ወሎ ገብታቺኌል :: ይህ ሁሉ እንዳልከው ፈሳሞች ስለሆን ይሆን ? የምታሳዝን አጉል ስብከት የተሰበክ መሰለኝ ::

እንዲህ ነበር ህወኃት መለሰ ያኔ ደደቢት ሁኖ ሲሰብካች ያገኛቺሁትን የልማት አውታሮችን ሁሉ አፍርሱ ኢትዮጵያን ከተቆጣጠርናት በኌላ እንገነበዋለን በሚል ትግራይን ምንቅርቅሯ እንዲወጣ ሁኖ ነበር :: በወሎም በጎንደርም በጎጃምም በሸዋም ጭምር ::

ያንን የሚተገብረው ህወኃት ዛሬ በለስ ቀንቶት አገርን እያፈረሰ ህዝብንና ልጆቹን ቀን በቀን ያውም በዓለም አቀፍ ታዛቢ (ዲፕሎማቶች ) ፊት እየገደለ ይገኛል ይህ የጠነበዘ በም ዕራባዊያን ድጋፍ የተሰቀለን ቆዳ ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እንክትክቱን አውጥቶ ጥሎ ከዚያ በኌላ ሰቲት ሁመራና ጠገዴ ወልቃይቴዎችን በቦታቸው የማይመለሱበት ምንም ምክንያት እንደሌለ አስብ (ባድሜአቸውን ) ሚሺቶቻቸው ሳይቀር በናንተ ተወርሰዋል ያንን ሁሉም አገናዝብ ::

እንዲህ እዩኝ እዩኝ ያላቺሁት በኌላ ደብቁኝ ደብቁኝ የምትሉበት ጊዜው ሩቅ አይሆንም :: የመሣሪያ ብዛትና ፉከራ ለማንም እንደማይጠቅም ማወቅ ነበረብህ :: ሰውን ሕዝብን እልህ ውስጥ ያስገባቺሁበትን ጊዜና ሰዓት ባለማወቃች አዝንላች ኌላሁ ጊዜው እንደዚያ አይደለም ::

ፍርድ !

ልክ ዘረኞች ደፋሪዎች ገዳዮች ጨፍጫፊዎች በዓለም ዓቀፍ ሕግ እየተከሰሰሱ ብዙዎቹ ፍርዳቸቅውን እንዳገኙት ሁሉ እናንተም ፍርዳቺሁን የምታገኙበት ወቅቱ የደረሰ ይመስለኛል :: ዪትዮጵያ ፍጹም በህጉና በዓለም ዓቀፍ ፍርድ ቤት የተካኑ የህግ ኤክስፐርቶች በውጪ አገር እያስተማሩ ያሉ ፕሮፌሰሮች ዶክተሮችና ባለማስተሮች ሰስከ አጥናፍ የሚደርሱ እንዳሏት ባለማወቅህ አዘንኩልህ ::

ፔቴሽኑ አልቓል ካሁን የሚጀመረው ክሱን (ዶሴውን ) መክፈት ነው :: ተዚያ መለሰም ሆነ ስዩም ገለመሌዎጭ ከኃዲዎቹና ፋሽስቶቹ አለቆች ውጪ ሲወጡ ምን እንደሚያጋጥማቸው አስብ :: ህዝብን የሚገሉ አገርንም ሆን ብለው የሚያፈርሱ በሚሊዮን የሚቆጠሩን ለስደት የዳረጉና ሰቆቃ የፈጸሙ ከዚያም አልፈው በዘርና በጎጥ ህዝብን የከፋፈሉ የናዚንም ፕሮግራም 21ኛው ክፍለ ዘመን በተግባር የገለጹ ስለሆኑ በተገኙበት ተይዘው ለፍርድ ይቀርባሉ ::

ያአይሆንም ትል ይሆናል ምክንያቱም አንተና አለቆች ደፋሮች አይነአውጣዎች በመሆናቺሁ የምታደርጉትን ሁሉ አታውቁም የደነበሸ ጋኔል ነው የሠፈረባቺሁ :: የሰውን ደም ስለ አፈሰሳቺሁ በናንተ ጊዜ ኢትዮጵያ ከበሽተዋ ከቺግሮቿ ትገላገላለች ማለት ውሸት ነው :: ነገር ግን በህዝቧ አንድነትና የተባበረ ክንድ እናንተ ትወገዳላቺሁ እንኳንስ እናንተ ቀርቶ ከናንተጋር ተሰልፈው አገር የሚያወድሙትን የሚዘርፉትን ሰዎች ከነ አድራሻቸው ይታወቃሉ ህዝብን የሚበድሉና የሚያሰቃዩትን ጭምር ::

ለጊዜው ግን ስድብህን ቀጥል ባለጌ ተናግሮ ከማሳመን ይሊቅ ስድብ ነው የሚቀናው :: ንቀትና ትቢት ለአዶልፍ ሂትለርና ለቬኒቶ ሙሶሎኒም አልሆነም :: በዘዴ ያለም ምንም የጥይት ተኩስ እናንተን ማስወገድ ቀላል ነው :: ለዚያም ነው ህዝብ ይምከርበት እየተባለ የት ዕግስት ጫና ከያቅጣጫው እሚጎርፈው :: ህዝብ ይደራጂባቺኌል ያንን የማታውቁ ነጋዴዎች ሁሉ ለምታወራው የሚጨነቅ የለም ጋቢውን ካፍንጫው ላይ አድርጎ በዱላ ሲወቃህ ነው የሚገባህ ::

.... ....:: አለች አሞራ አሉ ::

ዘረኞች ዘራፊዎች ሆዳሞች ከኃዲዎችና ከፋፋዮች ይወገዳሉ ኢትዮጵያና ልጆቿ ግን ተባብረው ቺግራቸውን አስወግደው ይኖራሉ ::በረከት የሚባለው ለመሆኑ ላሊበላን የት ያውቀዋል ? እዚያ ራሱ ሄዶ ሳይሆን ልመረጥ የሚለው በምስለኔው ጀነራልና እዚያ ባሉ ነጋዴ ግለሰቦች አማካኝነት ነው :: ይህን ሁሉ ህዝብ ያውቀዋል :: ከዚህስ የበለጠ ፈሳምና አማጭበርበር የት ታይቷል :: መለሰ ቢያንስ የተወለደበት ከተማ አድዋ ሄዶ ነው ተመረጥሁ የሚለው ? ፈሳም ሁላ ::

ኢትዮጵያ ትቅደም ::

ላሊበላ 4ዘኑ እንደጻፈ(ች)ው:
ላሊበላ
ሰውየው , አንት አገር ወዳጅ እነመለስ ያገር ጠላቶች ? ቅቅቅቅቅቅ

ስለ ኤርትራ ደግሞ ከእንቅልፉ ብትነቃ ይሻልሀል ዘመኑን ላስታውሱ it is 2005! መዋጋት ከፈለክ ከነሱ "ሜዳውም ይሄው ፈረሱም ይሄው ' ፈስህን ቀድመህ ነበር ጎንደርህ የምትገባው :: መፎከር እማ ማን ብሉአችሁ .
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
ዘኑ

አዲስ

Joined: 08 Oct 2005
Posts: 30
Location: ethiopia

PostPosted: Tue Oct 11, 2005 6:14 am    Post subject: Reply with quote

ላሊበላ ........ብላ ብላ ብላ .....
ምን እንደምታወራ ለማለት የፈለከው ሀሳብ እራሱ አልገባኝም :: ይሄን የጥፍራም የገጠር ጎንደሬ አማርኛህ እዛው ካገርህ ልጆች ተጠቀምበት ::

ለዚህ ሁሉ ልፍለፋህ መልስ ብሰጥህ :

"ተልባ ቢንጣጣ አንድ ........." ቀሪውን ታውቀዋለህ :: ስለዚህ የናንተ ፉከራ 14 አመት እንደ ዘፈን አዳመጥነው ......ባዶ ነው !!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ZIMMM

አዲስ

Joined: 08 Jan 2005
Posts: 11
Location: united states

PostPosted: Tue Oct 11, 2005 8:51 am    Post subject: Reply with quote

ZENU?......U R AN ASSOHOLIC NOTHING MORE NOTHING LESS. Laughing
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አቡዬ

ዋና ኮትኳች

Joined: 06 Jan 2004
Posts: 548
Location: united states

PostPosted: Tue Oct 11, 2005 10:05 am    Post subject: Reply with quote

የማንም አምባገነንና ፋሽስት ሥልጣን ቢከፋፈል ቢሾም ቢሿሿም ዋናው የህዝቡን ልብ አላገኙትም አያገኙትምም በሃይልና በጠመንጃ በሥልጣን ላይ መቀመጥ አንድን መንግሥት ዲሞክራት አያሰኘውም ወያኔ +ዲሞክራሲ =-ዲሞክራሲ (-ዲሞክራሲ )
ወያኔ +አምባገነንነት = ፋሽስት እኔ የምመለከተው ማቲማቲክስ ይህንን ይመስላል ታዲያ በዚህ መልኩ ህዝብን ማቀፍ እንዴት ያቻላል በአንድ ወቅት ደደቡ / ተፈራ ዋልዋ በአማራ ህዝብ አስመስሎ የተናገረውን ለማስታወስ <አማራው ነገርን በሆዱ ይዞ ሳይናገር በካርዱ ነው ያደባየን >የለው ትዝ ይለኛል እኔ ግን አማራው ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ህዝብ ብዬ እቀይረዋለሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ቻይ ነው በዝምታ ወያኔን በካርዱ አደባይቶታል ግን ሠራዊቱ ማንን ማገልገል እንዳለበት የሚያውቅ አይመስልም የኢትዮጵያን ህዝብ ከማገልገል ይልቅ የአንድ ፓርቲ መገልገያና መከታ ሆኖ ነው የሚታየው ታዲያ ሁሉንም ለማለት አይደለም ለማንኛውም ወያኔ በሠራዊቱ እስከታቀፈ ድረስ ህዝባዊው ትግል ረዥም ጊዜ ይወስዳል እንጂ አሁንም በህዝብ የመታቀፉ ጉዳይ ሊሆን የሚችል ነገር አይደለም አይሆንምም ማን ህዝብ ነውልጁ በአደባባይ እየተረሸነበት ወደ እስር ቤት እየተጋዘበት እሰይ አበጀህ መንግሥታችን ብሎ በሥልጣን ላይ ያለውን መንግሥት የሚደግፍ ? ፋሽስቱ ወያኔ ሠራዊቱ ማንን ማገልገል እንዳለበት ያወቀ ዕለት ያበቃለታል እስከዚያ ድረስ ግን ስንት ንፁሀን ዜጎች በመምረጥ መብታቸው ተጠቅመው ተቃዋሚዎችን ስለመረጡ ወደ ዘብጥያ ይወርዱ ይሆን ? ስንቶችስ ከቤት ንብረታቸው ይፈናቀሉ ይሆን ?ከዚያም ባለፈ ስንቶች ንፁሀን ዜጎች የህይወት መስዋዕትነት ይከፍሉ ይሆን ?
ይህ በገጠርም ሆነ በከተማ ዕለት ከዕለት የምንመለከተው አረመኔያዊና ፋሽስታዊ ድርጊት ነው ግን እስከመቼ ???????
አምላክ ይወቀው
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
This forum is locked: you cannot post, reply to, or edit topics.   This topic is locked: you cannot edit posts or make replies.    WARKA Forum Index -> Warka News - ዋርካ ዜና All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia