WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ባልቻና መዶሻው ግሮሠር => ተጠፋፋን
Goto page 1, 2, 3 ... 109, 110, 111  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ዋናው

ዋና አለቃ

Joined: 16 Dec 2003
Posts: 2637
Location: ሕልም ዓለም

PostPosted: Tue Nov 07, 2006 12:38 am    Post subject: ባልቻና መዶሻው ግሮሠር => ተጠፋፋን Reply with quote

ሠላም ፍቅረ -ዋርካዊያን እና ዋርካዊያት

እዚህ ሠፈር ሠሞኑን ስመላለስ የተከፈቱት ጠጅ ቤትና ካፌዎች ገበያቸው ቀዝቀዘብኝ ልበል .....? አሀይ እስቲ ሞቅ ሞቅ እናርጋቸው :

ይሄው እኔም አልበላም አልጠጣም እያልኩኝ እዚህ ዋርካ ውስጥ ሦስት ዓመታት የቋጠርኳትን ገንዘብ ከሁለት ዓመት በፊት እዚህ ዋርካ ፍቅር ውስጥ ግሮሠሪ መክፈት መፈለጌን አመልክቼ አይደርስ የለ በሊዝ የተሠጠኝ መሬት ደረሠኝ ::

እነሆ ዛሬም ግሮሠሪ ሰርቼ ከፈትኩበት ስሙንም '' ባልቻና መዶሻው ግሮሠሪ '' አልኩት በሡ ስም መሠየሜ መታሠቢያ ይሆነው ዘንድ ብዬ ነው ::

ይህንንም ራዒ ታይቶኝ ነው ::ቅቅቅ

ውድ ዋርካ -ፍቅራዊያን
በዚህ ግሮሠሪ የፈለጉትን ማዘዝ ይችላሉ የፈለጉትንም መወያየት ይችላሉ __ ለተወሠኑ ጊዜያትም ዱቤ መፍቀዳችንን ከታላቅ አክብሮት ጋር እነገልጻለን ::

ግሮሠሪው የሚሠጣቸው ተጨማሪ አገልግሎቶች

__ለፍቅረኞች ደብዳቤ እንዴት እንደሚፃፍ ነፃ የምክር አገልግሎት ይሠጣል ::
__የተኳረፉና የተደባበሩ ፍቅረኞችን አማላጅ ልኮ ነፃ የማስታረቅና የማስማማት አገልግሎት ይሰጣል ::

ማሣሠቢያ
ሰክሮም ሆነ ሳይሠክሩ ክፉ መነጋገር የተከለከለ ነው ::

ባልቻና መዶሻው ግሮሠሪ ኃሙስ 21:00 ሠሃት (በግሪንዊች አቆጣጠር ) ቻት ሩም ውስጥ መጠነኛ ዳስ ጥሎ ይመረቃል :: በስፍራው መጥታችሁ ትመርቁ ዘንድም ተጋብዛቹዋል ::

አድራሻው
ከደብዚ ጠጅ ቤት 11 ሜትር ከፍ ብሎ ' ካፌ ፊትለፊት ከጉዱ ካሳ ሥጋቤት አጠገብ ነው ::
አደራ ሸላይ ግሮሠሪ ናት እና ጎራ ይበሉ

ማስታወቂያ
አስተናጋጅ እንቀጥራለን

ዋናው _______________________________________::
_________________
ጥበብ ከእኔ የበለጠ ጠንካራ ናት እኔ እንደምፈልገው ሳይሆን እሷ እንደፈለገችው ታደርገኛለች::

Last edited by ዋናው on Fri Aug 23, 2013 1:19 am; edited 57 times in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
የግልነስ

ዋና ኮትኳች

Joined: 03 Feb 2005
Posts: 787
Location: united states

PostPosted: Tue Nov 07, 2006 1:08 am    Post subject: Reply with quote

ስላም ዋናው እንዲት ነህልኝ ?
አሪፍ ቤት ነው የከፈትከው እንግዲህ ሀሙስ
ከደረስኩኝ ለመገኝት ሞክራለው ለምረቃው
ከቭር ቻርጅ ከሊለው ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
አይይ ትንሽ ግን ከጉድሽ ስጋ ቤት ራቅ
ብታደርገው ጥሩ ነው የሱ ስጋ ቤት
የልጃገረድ መቀጣጠሪያ ሆናል አሉ ቅቅቅቅቅቅቅ
ገደለኝ ጉዱሽ ..................................................
በተረፈ በርታልኝኝኝ

አክባሪህ የግልልልልልል
ካለሁበትትትትትትትት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Konjit

ኮትኳች

Joined: 07 Sep 2003
Posts: 434

PostPosted: Tue Nov 07, 2006 1:36 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም ዋናው
Quote:
ማስታወቂያ
አስተናጋጅ እንቀጥራለን

የአኒታ ብቱቶ ቡቲክ ከተዘጋ ጀመሮ ስራ አጥሆኝ ስባዝን ከርሜአለሁ ስራ ትቀጥራለህ ሲባል ሰምቼ ነው ብቅ ያልኩት on spot hiring ነው ወይስ ሬዝሜ ማስገባት አለብኝ ? አደራ ቦታ እንዳይሞላ ረስቼው ደሞዙ ነገርስ ?

ከአክብሮት ጋር
ኮንጂት
_________________
Faith is putting all your eggs in God's basket, then counting your blessings before they hatch. ~Ramona C. Carroll

www.abeshanetwork.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጉዱ ካሳ

ኮትኳች

Joined: 22 Oct 2003
Posts: 431

PostPosted: Tue Nov 07, 2006 1:53 am    Post subject: እንኳን ደስ አለን ! Reply with quote

"ባልቻና መዶሻው ግሮሰሪ " ባለቤት ለአቶ ዋናው ! በመጀመሪያ በዋርካችን መዲና በምንወደው ባልቻ ስም ግሮሰሪ በመክፈትህ በጣም ተደስቻለሁ :: የዋርካ የገበያ ማዕከላችንም ሞቅ ሞቅ እያለ መምጣቱ በጣም ያስደስታል ::
እንግዲህ በእለተ -ሀሙስ አንድ ሽንጥ ይዜ እመጣና እመርቃለሁ ::

በነገራችን ላይ ግሮሰሪው 4 ቢራና በአንድ አምቦ ውሀ ነው እንዴ እንቅስቃሴውን ሚጀምረው ? ለማንኛውም እንኳን ደስ ያለህ እላለሁ ::ጉዱ ካሳ
ከፒያሳ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ብልግና ?

ዋና ኮትኳች

Joined: 03 Feb 2006
Posts: 643

PostPosted: Tue Nov 07, 2006 6:51 am    Post subject: Reply with quote

ድህነት ደስ ይላል !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክርስትያን 06

ዋና ኮትኳች

Joined: 08 Sep 2006
Posts: 501

PostPosted: Tue Nov 07, 2006 5:33 pm    Post subject: Reply with quote

ዋናው ... አሻሻጭ ከቀጠርክ ብቅ ማለቴ አይቀርም :: ቢራዬን ደጋግሜ ያንተኑ ፊት ማየቱ አይሆንልኝም :: ይልቅ ቆንጂት ቅጠራትና ሞቅ ሞቅ አርገው :: የግሮሰሪው ስም ቤላ ነው
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዋናው

ዋና አለቃ

Joined: 16 Dec 2003
Posts: 2637
Location: ሕልም ዓለም

PostPosted: Tue Nov 07, 2006 9:19 pm    Post subject: Reply with quote

ጎሽ ጎሽ ጎሽ
እከሥር ይሆን ብዬ እንቅልፍ አጥቼ ነበር ገና ቤቴ ሳይመረቅ እንዲህ ሠዉ ከበዛ ከተመረቀ በኌላማ በቃ መቀመጪያ ጠፍቶ ፊትለፊት ከሚታያችሁ ደብዚ ጠጅ ቤት አግዳሜ ወንበር ሁሉ ሳልዋስ አልቀርም ...

ጉዱ ካሳ ...ምን ይደረግ ብልግና እንዳለው ድህነት ሀብት ነው ብዬ ...ተነስቼያለሁ ከናንተ ጅንና ኡዞ አረቄ ቸርችሬ ከማተርፈው አጋጭቼ ደግሞ ወደፊት ሞላ ሞላ አደርገዋለሁ ::

konjit' እንዴት ነሽ ? እርግጠኛ ነኝ ተፍ ተፍ ብለሽ ደንበኞቼን እንደምታስደስቺያቸው ይሄን ክርስቲያንን ግን አትመኚው ማለቴ ከግሮሠሪዬ ውጪ እንደፈልግሽ ...ስራ ስራ ነው :: እንግዲህ ደሞዙ በስምምነት ነው ::

''ባልቻና መዶሻው ግሮሠሪ '' ለኃሙሡ ምርቃት በነኮሦ አረቄ በነማር አረቄ ላይ መጠነኛ ቅናሽ አድርጓል :: እንግዲህ የግልነስ .....ክርስቲያን ....ጉዱካሳ ....ብልግና .... ቆንጂት ገና የግሮሠሪዬን የንግድ ስም ከመለጠፌ ደንበኝነታችሁን በቀናነት ስላሳያችሁ ዘውትር አርብ ከምሽቱ 22:00 ሠሃት በኌላ ሦስት መለኪያ ቬርሙጥ ለያንዳንዳችሁ ተመድቦላቹኌል ::

ሌላ ማስተዋወቂያ ዘውትር አርብ ምሽት የበሀል ሙዚቃ ፕሮግራም ስላለን ድምፃችን ከዋርካው ዛፍ አይደለም ወፍ የወፍ ጎጆ ሳይቀር ያረግፋል ብላችሁ የምትተማመኑ አስተናጋጇ ኮንጂት ጋር መመዝገብ ትችላላችሁ :Sadማሳሰቢያ ) ጆሮ የሚያሳብጥ ባንጎቨር የከረከሰ ድምፅ አክሤፕት አናደርግም ::

''ባልቻና መዶሻው '' አስተዳዳሪ

ዋናው ___________________________________________________::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
meote

ኮትኳች

Joined: 22 Apr 2006
Posts: 433
Location: warka

PostPosted: Tue Nov 07, 2006 11:21 pm    Post subject: Reply with quote

ስላም ዋናው
ፋፊ ነግራኝ ነው ይመጣሁት : አስተናጋጅነት እንድምትፈልግ :
አፐልኪሽን ለመሙላት :ነበር : ግን ከመሙላቲ በፊት ዩንፎርማቸን ምን አይነት ነው ? Shocked Shocked
አክባሪህ
_________________
LIFE IS A WOUNDERFUL THING.....
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዋናው

ዋና አለቃ

Joined: 16 Dec 2003
Posts: 2637
Location: ሕልም ዓለም

PostPosted: Tue Nov 07, 2006 11:33 pm    Post subject: Reply with quote

ዩኒፎርሙ ሜቲዬ ...
ከላይ ነጭ ቶፕ እና ከታች ጥቁር ሚኒስከርት ነው ....ያለ -ስትሪንግ ውስጥ ሡሪ አይፈቀድም ::

ዘውትር ቅዳሜ ምሽት የስትሪፕ ዳንስ ስላለን ...ለዚሁም ከወዲሁ የዋርካ ሸንቃጦችን እንመለምላለን ::

አስተዳዳሪው
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
meote

ኮትኳች

Joined: 22 Apr 2006
Posts: 433
Location: warka

PostPosted: Tue Nov 07, 2006 11:37 pm    Post subject: Reply with quote

ዋውውውው ይምፍልገው አይነት : ለመቀጥር ነበር : ቦታ አለህ ?????
_________________
LIFE IS A WOUNDERFUL THING.....
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
sleepless girl

ውሃ አጠጪ

Joined: 19 Feb 2006
Posts: 1457
Location: near u!

PostPosted: Wed Nov 08, 2006 1:08 am    Post subject: Reply with quote

ቕቕቕቕቕቕቕቕቕቕ ዋናው እንኩዋን ለዚህ አበቃህ !!!!!!
እንግዲህ እኔም ለዳንስ ምሽቱ " ዲጄ " ለመሆን ነው አመጣጤ ...........
እንደማታሳፍረኝ እግርጠኛ ነኝ !!!! Crying or Very sad Crying or Very sad
_________________
Nothing is impossible!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገላጋይ -1

ኮትኳች

Joined: 25 Aug 2006
Posts: 493

PostPosted: Wed Nov 08, 2006 3:29 am    Post subject: Reply with quote

አቶ ዋናው

ምነው ምነው ትልቅ ሰው አይደሉም እንደ ?

ምናለበት አረቄ ቤት ከፍተው ወጣቱን ጠጭ ባያደርጉት ?
ምናለበት ይህን አረቄ ቤትወን በከፈቱበት ገንዘብ ጂምናይዚየም ቢከፍቱበት ? ይበሉ ይህን ቤት ዘግተው /ሸጠው በገንዘቡ ሌላ ጠቃሚ ነገር ይስሩበት ከእርሰዎ አይጠበቅም አረቄ ቤት መክፈት ... እምቢ ካሉ ግን !.... የዋርካ ስነጽሁፍም ሆነ የዋርካ ፍቅር ይዞታወችዎ በኛ የስድብ ሚሳይሎች የርቀት ክልል ውስጥ መሆናቸውን ላስታውስወት እወዳለሁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክርስትያን 06

ዋና ኮትኳች

Joined: 08 Sep 2006
Posts: 501

PostPosted: Wed Nov 08, 2006 7:06 pm    Post subject: Reply with quote

እረ ያስተናጋጅ ያለህ Shocked
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Konjit

ኮትኳች

Joined: 07 Sep 2003
Posts: 434

PostPosted: Wed Nov 08, 2006 8:15 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ላንተ ባለጠጋው Smile

ድሮ ድሮ የበእር ባለ ጠጋ አሁን ደሞ እንዲሁም በንዋዩም ቢሆን እየመጠቅ ነው እየተባለ ይወራል Laughing መቼም ዋርካ ውስጥ ሚደበቅ ነገር የለም ካይን ያውጣህ Very Happy

Quote:
konjit' እንዴት ነሽ ? እርግጠኛ ነኝ ተፍ ተፍ ብለሽ ደንበኞቼን እንደምታስደስቺያቸው ይሄን ክርስቲያንን ግን አትመኚው ማለቴ ከግሮሠሪዬ ውጪ እንደፈልግሽ ...ስራ ስራ ነው :: እንግዲህ ደሞዙ በስምምነት ነው ::

ደሞ ላንተ አይደልም ተፍ ተፍ እንክትክት ማለት ካለብኝም እያልኩ ነው ማስተናግደው ዳሩ ግን ዩኑፎርሙ ሚኒስከርት ነው ስላልክ ...እንዲሁ መሰናክል እንዳይሆንብኝ ብዬ ብቻ ሰግቻለሁ Crying or Very sad አይ ክርስቲያን ልክ እንደ ስሙ እኮ ነው ክርስትን ያል ልጅ ቅቅቅ (ሆልድ ኦን ክርስትን ያለ ብሎ ነገር ባማርኛ ቮካብለሪ ውስጥ ካለ ትርጉሙን እሻለሁ Shocked ) አንተ ደሞ ገበያህን እንጂ ስለ ሌላው ............ለነገሩ እኔ እንደ ሚዮት አይደለሁም እሷ ሚኒስከር በጂስትሪንግ ስትላት ደስ ብሎዋታል እኔ ግን አሳፍሮኛል Embarassed የኔ ብሪፍ ይሁንልኝ ቅቅቅ .............አደራ የደሞዙን ነገር ግን ለዚህ ጸባዬ ቦነስ ሁላ ነው ሚያስፈልገኝ Wink

ክርስቲያን 06
Quote:
ይልቅ ቆንጂት ቅጠራትና ሞቅ ሞቅ አርገው

አሳቢ አያሳጣህ አመሰግናለሁ ........አንተ ያለክውን ሰምቶ ነው መሰለኝ ለመቀጠር የበቃሁት ለዚህ በጎ አስተሳሰብህ ሁለት መለኪያ ቁንዱፍቱ በኔ Laughing
_________________
Faith is putting all your eggs in God's basket, then counting your blessings before they hatch. ~Ramona C. Carroll

www.abeshanetwork.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Konjit

ኮትኳች

Joined: 07 Sep 2003
Posts: 434

PostPosted: Wed Nov 08, 2006 8:23 pm    Post subject: Reply with quote

ክርስቲያን 06

Quote:
እረ ያስተናጋጅ ያለህ

እረ አለን Smile ውይ አንተ ነህ እንዴ ቅቅቅቅ ምን ይምጣ ?........በል ዛሬ its on da house ሁለት መለኪያ እናትና ልጅ Smile Laughing
_________________
Faith is putting all your eggs in God's basket, then counting your blessings before they hatch. ~Ramona C. Carroll

www.abeshanetwork.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር All times are GMT + 1 Hour
Goto page 1, 2, 3 ... 109, 110, 111  Next
Page 1 of 111

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia