WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
«ጥፋተኛ ሆነው ከተገኙ የሞት ቅጣት ይጠብቃቸዋል» / መለስ
Goto page 1, 2  Next
 
This forum is locked: you cannot post, reply to, or edit topics.   This topic is locked: you cannot edit posts or make replies.    WARKA Forum Index -> Warka News - ዋርካ ዜና

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ENH

መንገደኛ

Joined: 03 Oct 2003
Posts: 0
Location: Addis Abeba, Ethiopia

PostPosted: Fri Nov 11, 2005 9:47 pm    Post subject: «ጥፋተኛ ሆነው ከተገኙ የሞት ቅጣት ይጠብቃቸዋል» / መለስ Reply with quote

ጦቢያ - 11-11-2005

መንግሥትን በአመፅ ለመገልበጥና ሕገ መንግሥትን ለማፍረስ የተንቀሳቀሱ የቅንጅት አመራሮችና አባላት እንዲሁም የዚህ ድርጊት ተባባሪ የሆኑ አንዳንድ የግል ጋዜጣ ባልደረቦች በሀገር ክህደት ክስ እንደሚመሰረትባቸው /ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ገለፁ።

ይቀጥላል...

News provided by Ethiopian News Headlines
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website Report post
zemariyam

አዲስ

Joined: 27 May 2005
Posts: 23
Location: ethiopia

PostPosted: Fri Nov 11, 2005 10:06 pm    Post subject: ይህ ሰው ባለሙያ ነው በሉ Reply with quote

እንደው አሳሪም መስካሪም ፈራጅም እንዲያም ብሎ ደሞ አስተያይትም ሰጪም እምንኛው እግሙ ላይ ነውና የተማሩ እውቀቶ በዛ ላገራችን አስተነስዎ እዳሪዎን አይጣሉብና ባይሆን ጠርገው ያነጋግሩን ገምደል አርገው ከሚያገሙን
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ኢትዮፕያ

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 26 Oct 2003
Posts: 52

PostPosted: Sat Nov 12, 2005 1:31 am    Post subject: Reply with quote

Rolling Eyes Sad Sad Sad ጎበዝ ታስታውሳላችሁ ደርግ 12ቱን ጀረናሎች እነዲት እንደረሸነ Question ግዚ ተመለሶ ኢሀዲግ ሊደገም ነው የሆነ ሆኖ እንዳሰበው ንጹህ ኢትዮጵያውያንን ቢረሽን ለሱ እና ለመሰሎቹ በጠቅላላ እኛ እትዮጵያዊያን ይቅርታ መቸም አይኖረንም
የትግራይ ዘረኝነት (የበላይነት ) በኢትዮጵያውያን የከሽፋል !!!! Embarassed Embarassed Embarassed
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
mrmuluwork

ኮትኳች

Joined: 20 May 2005
Posts: 210
Location: ethiopia

PostPosted: Sat Nov 12, 2005 5:15 am    Post subject: ለወያኔ ሁሉ ጆሮ ያለው ይስማ !! Reply with quote

ጀግናው እትዮጲያዊ ሕዝብ ባለፈው ሳምት ጀግንነቱን እና ቆራጥነቱን በባዶ እጁ አሳይቷቹሀል :: በነዚ ቆራጥ እና እውነተኛ የሕዝብ ትግል መሪዎች ላይ አይደለም ሞት እስካሁን ለደረሰባቸው መገላታት ሁሉ በቅርቡ ዋጋችውን ልንከፍላቹ ከምንም ግዜ በላይ በዱሩ እና በከተማ ውስጥ እየተዋደቅን እና ብሎም እንደምናሸንፍና እነዚህኝ እውነተኛ ኢትዮጲያኖች ነጻ አውጥተን እንደሚመሩን እና አገራችንን እንደሚያሳድጉ ባለሙሉ እርግጠኛ ነን ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Report post
ዘኑ

አዲስ

Joined: 08 Oct 2005
Posts: 30
Location: ethiopia

PostPosted: Sat Nov 12, 2005 5:26 am    Post subject: Reply with quote

MRMULU,
የአገርህ ሰው ሲተርት እንዲህ ይላል :
100 ፈሳም ቢሰበሰብ አንድ ጎማ አይነፋም !
የናንተ ነገር ፉከራና ሽለላ ባዶ ሜዳ ካልሆነ ምንም ፋይዳ የለውም :: ልብ ካለህ ለምን እዛው 'ትግሉ ' ላይ አልተሳተፍክም ? እዚህ ዝም ብለህ እንደሴት ነገር አታጋግል ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
mrmuluwork

ኮትኳች

Joined: 20 May 2005
Posts: 210
Location: ethiopia

PostPosted: Sat Nov 12, 2005 5:29 am    Post subject: የወያኔ ካድረ ኣልቖላቹሀል !! Reply with quote

Joined: 26 Oct 2003
Posts: 42

Posted: Sat Nov 12, 2005 12:31 am Post subject:

--------------------------------------------------------------------------------

ጎበዝ ታስታውሳላችሁ ደርግ 12ቱን ጀረናሎች እነዲት እንደረሸነ ግዚ ተመለሶ ኢሀዲግ ሊደገም ነው የሆነ ሆኖ እንዳሰበው ንጹህ ኢትዮጵያውያንን ቢረሽን ለሱ እና ለመሰሎቹ በጠቅላላ እኛ እትዮጵያዊያን ይቅርታ መቸም አይኖረንም
የትግራይ ዘረኝነት (የበላይነት ) በኢትዮጵያውያን የከሽፋል !!!!

Back to top

mrmuluworkJoined: 20 May 2005
Posts: 200
Location: ethiopia
Posted: Sat Nov 12, 2005 4:15 am Post subject: ለወያኔ ሁሉ ጆሮ ያለው ይስማ !!

--------------------------------------------------------------------------------

ጀግናው እትዮጲያዊ ሕዝብ ባለፈው ሳምት ጀግንነቱን እና ቆራጥነቱን በባዶ እጁ አሳይቷቹሀል :: በነዚ ቆራጥ እና እውነተኛ የሕዝብ ትግል መሪዎች ላይ አይደለም ሞት እስካሁን ለደረሰባቸው መገላታት ሁሉ በቅርቡ ዋጋችውን ልንከፍላቹ ከምንም ግዜ በላይ በዱሩ እና በከተማ ውስጥ እየተዋደቅን እና ብሎም እንደምናሸንፍና እነዚህኝ እውነተኛ ኢትዮጲያኖች ነጻ አውጥተን እንደሚመሩን እና አገራችንን እንደሚያሳድጉ ባለሙሉ እርግጠኛ ነን ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Report post
ሳምቻው

ኮትኳች

Joined: 02 Jun 2004
Posts: 479
Location: Germany

PostPosted: Tue Nov 15, 2005 1:22 pm    Post subject: Re: «ጥፋተኛ ሆነው ከተገኙ የሞት ቅጣት ይጠብቃቸዋል» / መለስ Reply with quote

ይህ መንግስት የህዝብ እውቅና የለውም :: የመንግስት ሀላፊነት ወስዶ ሀገር እንዲመራ ህዝብ ፈቃድ ከልክሎታል :: አልተመረጠም !! ስለዚ ማንኛውንም አካል በትሪዝን ወንጅሎ ለመከሰስ ህጋዊ መብት የለውም :: ህጋዊ መንግስት (Legitimated Government) ኣይደለም ! ህጋዊነቱን ህዝብ በአደባባይ ነፍጎታል :: አዲስ አበባን ማስተዳደርም አይችልም :: ምክንያቱም አልተመረጠም ::

ሀገር በመክዳት እና የሀገሪቱን ከፍተኛ ጥቅሞች ( ለመስሌ አሰብን ) ለባእድ አሳልፎ በመስጠት , ሀገሪቱ በጦርነት ላይ ሳለች የበላይነት ልትይዝ የምትችልበትን አጋጣሚ በማኮላሽት ወንጀል ( ትሪዝን ) የሚፈለገው እወነተኛ ወንጀለኛ የወያኔ መንግስት እና ግብራበሩቹ ናቸው !!

_________________
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger Report post
ወንበዴው

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 07 Aug 2005
Posts: 66
Location: india

PostPosted: Tue Nov 15, 2005 3:46 pm    Post subject: Reply with quote

ለነዚህ ጥይት ማባከን አያስፈልግም . እንደው ኩርኩም ብቻ ይበቃቸዋል ;ፖለቲካሊ ገና ልጅ ሰለሆኑ !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጩጉዳ

ውሃ አጠጪ

Joined: 31 Jan 2005
Posts: 1202
Location: Studio City, Wilson Republic

PostPosted: Tue Nov 15, 2005 7:28 pm    Post subject: Reply with quote

Twisted Evil Twisted Evil Twisted Evil Twisted Evil
የድሮ ቆዳ ተሽከርካሪ ወንበር እስካሁንም ባለመቀየሯ የመንጌ መንፈስ ሥራዋን እየሰራች ነው :: Twisted Evil Twisted Evil Twisted Evil
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ኩኒሹ

ኮትኳች

Joined: 14 May 2005
Posts: 352
Location: ethiopia

PostPosted: Wed Nov 16, 2005 8:40 pm    Post subject: Reply with quote

ይገርማል ሀገር የከዳው ርጉሙ ሰው ለሀገራቸው ሊሞቱላት የተዘጋጁትን ንፁህ ኢትዮጵያውያንን በክህደት ሊከስ ! Twisted Evil

ብቻ የጊዜ ጉዳይ ነው : ይህ ከሀዲ ራሱ ለፍርድ የሚቀርብበት ጊዜ ሩቅ አይደለም :: ያን ለማየት ያብቃን !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዞብል 2

አለቃ

Joined: 30 Jan 2004
Posts: 2031

PostPosted: Wed Nov 16, 2005 9:15 pm    Post subject: Reply with quote

Twisted Evil መለሰ (ድራኩላው ) Twisted Evil የሚመራው ወያኔ (TPLF) ኢህአድግ በሚል ስም ሽፋን እንዴት አርጎ የኢትዮጵያ አጀንዳ ያላቸውን የቅንጅት አመራርን ,ጋዜጠኞችና የሲቪክ ማህበራት መሪዎችን በክህደት ሊከስ ይችላል ጠበቆቻቸው የከሳሻቸውን ማንነት አስቀድሞ መጠየቅ አለባቸው Question ..../ሚሩ እራሱ ኢትዮጵያዊ አጀንዳ ያለው ሳይሆን አንድን የኢትዮጵያ ክፍል ለመገንጠል የሚንቀሳቀስ ድርጅት አባልና መሪ ነው (TPLF) Razz Twisted Evil
ታዲያ ይህን ሁሉ እያየን "ወያኔዎች አይደብሩም " Razz ከመደበርም አልፈው የሆኑ ማፈሪያውች ናቸው Razz Embarassed
ሰላም ለታሰሩት Exclamation Exclamation
ሰላም ለኢትዮጵያ
ዞብል ከፒያሳ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ወርቅሰው 1

ዋና አለቃ

Joined: 05 Nov 2003
Posts: 3350
Location: Sehalin

PostPosted: Thu Nov 17, 2005 9:30 pm    Post subject: ዞብል እኔም የምጋራህ ነው :: Reply with quote

መለሰ ዜናዊ ታሪክ ያላቸውንና በተለይም የኢትዮጵያን ታሪክ ማንሣ በሱ ፊት እንደ ከፍተኛ ወንጀል ይቆጠራል :: ለዚህም ነው የኢትዮጵያን ልጆች እየመረጠ ያሰራቸውና በማሰርም ላይ የሚገኘው ::

ታዲያ መለሰ ዜናዊን ደግፈው በተለይ በአሁኑ ሰዓት በዓለም ላይ ካድሬዎቹን በማሰማራት ላይ ይገኛል :: ከነዚህም ካድ Rእዎቹ መሐከል እንደነ አንድርያስ እሼቴ የመሳሰሉና አንዳንድ ሚኒስትሮቹን ይልካል እስከ ቅዳሜ ድረስ ::

ስለዚህ ጉዳይ ኢትዮጵያዊያን ባላቺሁበት አገሮች ሁሉ : የወያኔ ኤምባሲዎች ለወይንና ለቲፒኤል ኤፍ ደጋፊዎች ደብዳቤ ጽፈዋል ስብሰባ እንድትመጡ ሲሉ :: የሚያሳዝነው ግን አንድርያስ ቀድሞ ከሠራውና አሁን እየፈጸመ ታለው በበለጠ ጥፋት ውስጥ ተነክሮ ይንቀዠቀዣል ::

እነዚህን ባንዳዎች ሙሉ በሙሉ በተገኙበት ቦታዎች ሁሉ በአንድነት ወጥተን ልንቃወማቸው ይገባል ::

"ያዲያቆነ ሠይጣን ሣያቀስ አይለቅም " እንዲሉ ሆኖ እንጂ ትላንት ዛሬ ሳይል :: የተቃዋሚ መሪዎችንና ሕዝብ በድምጹ መርጦ ይመሩኛል ያላቸውን ታላላቅ ምሁራንን አስሮ ደጋፊዎቻቸውን እንደ አውስሽዋሽ የናዚ ማጎሪያ ዓይነት 150ሺህ ሕዝብ በላይ አስሮና ሕጻናትን ሳይቀር ገድሎና እያሰቃዬ ባለበት ሠዓት የነ አንድሬና የሌሎቹ ካድሬዎች በኢትዮጵያ ህዝብ ገንዘብ ዓለምን በመዞር የሚያመጡት ፋይዲያ እንደሌለ ይታወቃል ::

አሳዛኙ ግን TPLF ተገንጣዩ መንግሥት የአሰራሩ ሁኔታ የተበላ ዕቁብን ይመስላል :: ምንም ዓይነት ስሜተ ቢስ ፍጡራን ናቸው :: ይሰለቹኝ ጀመር አሁንማ ስመለከታቸው :: በተፈጥሮዬ የሰውን ልጅ አልጠላም :: የሕወኃት መሪዎች ግን ጭራቅ ምንስጋን ይንሳው እንደዚያ አድርጌ እጠላቸው ጀመር ::

በዴሃጉ የዓለም ፍርድ ቤት መለሰና ድርጅቱ ደጋፊዎቹና ካድሬዎቹ ሣይቀሩ ሊከሰሱኢ ይገባል ነው :: ትላንት ማታ አካባቢ በደጋሃቡር ኦጋዴን ውስጥ የፈጁት ህዝብ ቢያንስ 50 ይበልጣል :: ያቆሰሉት 150 ይሆአሉ :: የተደበደቡት ቤቱ ይቁጠራቸው :: በግንቢና በለቀምት እንዲሁም በአምቦና በተለያዩ የም ዕራብ ኢትዮጵያ አካባቢዎች እስካሁን ሌላኛው አጋዚ ክፍለጦር ዘምቶባቸዋል :: ይህ የዘር ማጥፋት ወንጀልን እየፈጸመ የሚገኝን ቡድን ዓለም ዝም ሊለው አይገባም :: ይሰው በህግ መከሰስ ይኖርበታል :: እዚያም ቲርቡናል ላይ ቀርቦ ለዚህ ሁሉ ጉዳይ ራሱ በድምጹ ሊገልጥ ይገባዋል ::

አለበለዚያ ግን ኢትዮጵያ ውስጥ እየደረሰ ያለውን ሁኔታ ለማስወገድ ናቶ : ወይም የዓውሮጳው ማህበር ታልሆነም ራሷ አሜሪካና ተባባሪዎቿ ህዝብ ከመጨረስ ሊያድኑት ይገባል :: ምስተር ኮፊ አናንም ይህን በሰው ልጆች ደም የሚዋኝን አዲስ ዴክታተር ተው ብለው እምቢ ታለ አስፈላጊውን የሠላም አስከባሪ ኃይል ለማዝመት የጸጥታውን ምክር ቤት ሊሰበስቡ ይገባቸዋል ?

በዚህ ሁኔታ ተሞክሮ መልስ የማይገኝ ከሆነ የኢትዮጵያ ህዝብ ወደ መሣሪያ ትግልና መብቶቹንም ለማስከብር ራሱ እስካልሆነ ድረስ ሌላ በዲፕሎማሲም ሆነ በማናቸውም ትግል ሊያስጥለው ሊያድነው የተዘጋጀ እንዴለለ ሁላቺን ያገሪቷ ልጆች ልናውቀው ይገባል ::

ድል ለሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ ::

ሞት ለግፈኛው ናዚና ፋሽስታዊ አምባ ገነን ለመለሰ ዜናዊና ለአጋፋሪዎቹ ይሁን :: አሜን

ከአክብሮት ጋር

ወርቅሰው 1
(ሰሐሊን )
[

quote="ዞብል 2"]Twisted Evil መለሰ (ድራኩላው ) Twisted Evil የሚመራው ወያኔ (TPLF) ኢህአድግ በሚል ስም ሽፋን እንዴት አርጎ የኢትዮጵያ አጀንዳ ያላቸውን የቅንጅት አመራርን ,ጋዜጠኞችና የሲቪክ ማህበራት መሪዎችን በክህደት ሊከስ ይችላል ጠበቆቻቸው የከሳሻቸውን ማንነት አስቀድሞ መጠየቅ አለባቸው Question ..../ሚሩ እራሱ ኢትዮጵያዊ አጀንዳ ያለው ሳይሆን አንድን የኢትዮጵያ ክፍል ለመገንጠል የሚንቀሳቀስ ድርጅት አባልና መሪ ነው (TPLF) Razz Twisted Evil
ታዲያ ይህን ሁሉ እያየን "ወያኔዎች አይደብሩም " Razz ከመደበርም አልፈው የሆኑ ማፈሪያውች ናቸው Razz Embarassed
ሰላም ለታሰሩት Exclamation Exclamation
ሰላም ለኢትዮጵያ
ዞብል ከፒያሳ [/quote]
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
ደጉ

ዋና አለቃ

Joined: 15 Dec 2003
Posts: 5233
Location: afghanistan

PostPosted: Fri Nov 25, 2005 10:23 pm    Post subject: Re: «ጥፋተኛ ሆነው ከተገኙ የሞት ቅጣት ይጠብቃቸዋል» / መለስ Reply with quote

ENH እንደጻፈ(ች)ው:
ጦቢያ - 11-11-2005

መንግሥትን በአመፅ ለመገልበጥና ሕገ መንግሥትን ለማፍረስ የተንቀሳቀሱ ...

....ቅቅቅቅቅቅቅ ..ጠቅላይ ሚንስትር .... የትኛውን ህዝብ መንግስት እና ህገ መንግስት ለመገልበጥ ነው የተሞከረው ...?? ቀድሞውኑ መንግስት አለ ...?? ጥፋተኛ ሆነው የተገኙትማ እርስዎ !! ጅራፍ እራሱ ገርፎ ...መሆኑ ነው ..??Wink ለነገሩ ህገመንግስት ከነመኖሩም ዛሬ ገና እዚህ ላይ ማንበቤ ነው :: ከምሬ ነው እምሎት !! ድብን ብለው ይሙቱ ! ስሎት Smile
የራሽያው ፕሬዘዳንት ፑቲን አንድ ጊዜ ዲሞክራሲ ራሽያ ውስጥ በጣም የጮህ ነው ...በምእራቡ ደግሞ ብዙ ገንዘብ ያለው ነው ብለው ነበር ...ኢትዮጵያ ውስጥ ደግሞ ጠብ -መንጃ ያለው መሆኑ ነው .....?? እንደ እርስዎ ...Wink ይልቅ አሁን እስርቤቱን በደንብ ቢያሳምሩ ይሻሎታል ..የቀረውን ዘመኖን እዛ ያሳልፋሉ እርግጠኛ ነኝ በሚመሰረተው አዲስ መንግስት ህገ መንግስት ላይ የሞት ቅጣት አይኖርም Smile በእስር ዘመንዎም ዲሞክራሲ ምን ማለት እንደሆነ እንዲማሩ እንደሚረደግ ተስፋ አለኝ ...Smile
_________________
" STUPID IS AS STUPID DOES " Very Happy
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
ፋስቱ

አዲስ

Joined: 06 Oct 2003
Posts: 47

PostPosted: Sat Nov 26, 2005 8:32 am    Post subject: አንተ ደጉ የሚሉክ ቆሽቋሻ ሽማግሌ Reply with quote

አንተ ደጉ የሚሉክ ቆሽቋሻ ሽማግሌ ምነው ይዞክ ቢሄድ
የሆንክ ዲቃላ ነገር የእርጎ ዝንብ ነህ Evil or Very Madገደል ግባ
አንተም ሰው ሆንክ እና አስተያየት ትሰጣለህ ቅል ራስ ጎደሎ Evil or Very Madበዚህ ምድር ያለከው ብቸኛ ደደብ ሰው መሆንህን ሰው ነግሮሀል ጣውላ ራስ በቅርብ አውቀሀለሁ አንድ ቀን ነው እዚያ ባዶ ጭንቅላትህ ላይ ከሰል የማመርትበት ደንቆሮ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ደጉ

ዋና አለቃ

Joined: 15 Dec 2003
Posts: 5233
Location: afghanistan

PostPosted: Sat Nov 26, 2005 8:50 am    Post subject: Re: አንተ ደጉ የሚሉክ ቆሽቋሻ ሽማግሌ Reply with quote

ፋስቱ እንደጻፈ(ች)ው:
.......በዚህ ምድር ያለከው ብቸኛ ደደብ ሰው መሆንህን ሰው ነግሮሀል ጣውላ ራስ

.....ቅቅቅቅቅቅቅ .... ወሮበላ አለቃህ መለስ ዜናዊ እነ ሰሞን እና አንተን የመሳሰሉ የባንዳ ዲቃሎች ደደብና ደንቆሮ አስተሳሰብ የሌላችሁ እንደሆነ የነገራችሁ ሰው በሚሊዮን እሚቆጠር አይደል ...?? የኔ ሺህ ሰው ብቻ ታዲያ ምን አላት ...Smile የኔ ጣውላ ራስ መሆን ግን እንደ አንተ "ሳፋ " ራስ ሳይሻል አይቀርም ...የትኛው በህይል ይጮህል ...? Cool ነፍስ ከማጥፋት ግን የማይሆንም ቢሆን አስተያየት መስጠት ይሻላል ...ደግሞ እስር ቤቱ በደንብ ቢስተካከል ላንተም ጭምር ነው ...ከልቤ ነው በጠብ -መንጃ የመግደል ናፍቆታችሁን እንድትወጡ አሪፍ አሪፍ የኮምፒውተር ጌም የሚመጣው አዲስ መንግስት እስር ቤት ውስጥ እንድትጫወቱ እንደሚያደርግ ተስፋ አለኝ .... Laughing
_________________
" STUPID IS AS STUPID DOES " Very Happy
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
Display posts from previous:   
This forum is locked: you cannot post, reply to, or edit topics.   This topic is locked: you cannot edit posts or make replies.    WARKA Forum Index -> Warka News - ዋርካ ዜና All times are GMT + 1 Hour
Goto page 1, 2  Next
Page 1 of 2

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia