WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
አይናፋር ነኝ ፍቅር ሊገለኝ ነው ::
Goto page 1, 2  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ሳምኪት

አዲስ

Joined: 18 Jan 2005
Posts: 31
Location: united states

PostPosted: Wed Nov 30, 2005 6:49 pm    Post subject: አይናፋር ነኝ ፍቅር ሊገለኝ ነው :: Reply with quote

ይድረስ ለወንድሞቼ እና ለእህቶቼ አስተያየታችሁን ፈልጌ ወደ እናንተ መጥቻለው ከአንድ ያገራችን ልጅ እልም ያለ ፈቅር ይዞኝ በቃ በጣም ተቸገርኩ እንዳልነግራት ልጅቶን አልቀርባትም ለመጀመሪያ ጊዜ ቤቴክርስቲያን ውስጥ ነው ያየሆት እና ከዛን ቀን ጀምሮ በቃ እሷን ሳስብ ነው የምውለው የማደረው ምን ባደርግ መፍትሄ የማገኝ ይመስላችዋል ሲፈጥረኝ ፈሪ እና አይናፋር ነኝ በምን አይነት መንገድ ልግባባት በናታችው ምክራችሁን እሻለው አመሰግናለው ::
_________________
What Is Your Idea About Ethiopia?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
4get.this

ውሃ አጠጪ

Joined: 16 Feb 2005
Posts: 1110
Location: escaped from nursing home

PostPosted: Wed Nov 30, 2005 6:56 pm    Post subject: Reply with quote

ለጥያቄህ ቀጥተኛ መልስ ሳይሆን የምሰጥህ : ሌላ አማራጭስ የሚለውንም ላሳስብህ ነው የገባሁት የምጽፈውም ::

"መግባባት አለብኝ " ብለህ ታስባለህ ? በመንፈሳዊ ህይወት ምን ያህል "ጠንካራ " እንደሆንክ ባላውቅም : ሰዎች "ፈተና " ብለው የሚያልፉት ነገር እንዳይሆን ያጋጠመህ እሰጋለሁ ::
ለማንኛውም እግዚአብሔር ወደ እውነተኛዋ ይምራህ እላለሁ ::
ከአክብሮት ሰላምታ ጋር
_________________
ተመለስኩ ማለት ነው? Confused
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጩጉዳ

ውሃ አጠጪ

Joined: 31 Jan 2005
Posts: 1198
Location: Studio City, Wilson Republic

PostPosted: Wed Nov 30, 2005 7:21 pm    Post subject: Reply with quote

እስቲ አንድ 3 ሻት ቲኪላ ገልብጠህ ልትቀርባት ሞክር Rolling Eyes ካልተሻለህም ብራዘሮች ሰፈር ጎራ በልና ብልጧን ሳብ አርግ :: ይህም ካልሰራ .... እስቲ ደሞ ሌላ አስቤበት መጣለሁ :: Cool ግን ተስፋ አትቁረጥ ሙት !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ትምህርት

ውሃ አጠጪ

Joined: 21 Mar 2004
Posts: 1289
Location: somalia

PostPosted: Wed Nov 30, 2005 7:29 pm    Post subject: Reply with quote

4get.this ሀሳብ ካልተስማማህ እኔ ሌላ ሀሳብ ልጠቁምህ !

ልጅቱ እዚያ ቤተክርስቲያን ውስጥ ፍቅረኛ እንደሌላት : እንዲሁም ቤተክርስቲያኑ ኃላፊዎች ወይም የበላይ አስተዳዳሪዎች እንዳሉት እና አንተም አዘውትረህ እንደምትሄድ ጠርጥሬያለሁ !

እነዚህን ግምቶች ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት የሚከተለውን እንድትሞክር አስገነዝብሀለሁ !

ለሽማግሌዎቹ የምታነጋግራቸው ነገር እንዳለ አሳውቅ እና ፕሮግራም አስይዝ ! ስለ ልጅቷ የምትችለውን መረጃ ለማሰባሰብ ሞክር ! ከዚያ እነዚያን መሪዎቹን ስታገኝ ልጅቱን ለትዳር ጓደኝነት አምላክህ እንደፈቀደልህ አስረዳቸው ! ለሚጠይቁህ ጥያቄ ተገቢውን መልስ በመረጋጋት አስረዳ ! ከዚያ በጸሎት እንዲረዱህ እና ፍቃዳቸው ቢሆን ልጅቱን እንዲያነጋግሩልህ በሽማግሌነት ጠይቅ !

ይህን ካደርግክ የፈለግካትን ልጅ ልታገኝ ትችላለህ የሚል ከፍተኛ እምነት አለኝ ! ወሳኙ በቤተክርስቲያን ያሉት ሰዎች ቅንነት እና ታማኝነት ነው ! እነሱ የታመኑ ሰዎች ከሆኑ ልጅቱን ጠርተው ሊያነጋግሯት ይችላሉ ብየ እገምታለሁ !! በዚህ መንገድ ሞክሮ የተሳካለት ሰው ስላማውቅ ነው !

አንተም ይህንን ነገር መጨረሻውን እስከምታውቅ ቤተክርስትያኗን በደንብ ማገልገል አለብህ !

ይቅናህ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
4get.this

ውሃ አጠጪ

Joined: 16 Feb 2005
Posts: 1110
Location: escaped from nursing home

PostPosted: Wed Nov 30, 2005 7:46 pm    Post subject: Reply with quote

ትምህርት እንደጻፈ(ች)ው:
አንተም ይህንን ነገር መጨረሻውን እስከምታውቅ ቤተክርስትያኗን በደንብ ማገልገል አለብህ !
Smile

"እግዚአብሔር ፈቀደልኝ " ማለቱ ... እርግጠኛ ካልተኮነ አደገኛ ነው :: አንዴ እንደውም "ያልተበላ እቁብ " በነበረበት ሰሞን : ባለትዳር ሁሉ የጠየቁ እንዳሉ አስታውሳለሁ ::
እንደ ክርስቲያንነትህ : አስቀድሞ እግዚአብሔርን "ይህ ነገር ካንተ ነው : ወይስ የዲያብሎስ ፈተና ?" ማለቱ የሚያዋጣ ይመስለኛል ::
_________________
ተመለስኩ ማለት ነው? Confused
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ምጥኔ

ዋና ኮትኳች

Joined: 05 Jun 2005
Posts: 567

PostPosted: Wed Nov 30, 2005 7:50 pm    Post subject: ???? Reply with quote

ሰላም የተከበራችሁ ትምህርትና 4get.this

ምንድነው ነገሩ ? ልጁ እኮ የጥየቀው

Quote:
አይናፋር ነኝ በምን አይነት መንገድ ልግባባት በናታችው ምክራችሁን እሻለው አመሰግናለው ::

ምንድነው ነገር የምታካብዱት ? ገና የማያውቃትን ልጅ እንዴት ነው ነገሩ ? ሽማግሌ ምን አመጣ Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes ከሻይ ብና ቢጀመር አይሻልም ?
መልካሙን ሁሉ
_________________
ከክፋቱም:ከልፋቱም ሆነ ከውጣውረዱ ጋር ይህ አለም ግሩም ስፍራ ነው:: እንግዲህ ለኑሮህ እወቅበት:: ደስተኛ ለመሆን ተጣጣር:: Laughing
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
መሀሌት

አዲስ

Joined: 15 Oct 2005
Posts: 13
Location: united states

PostPosted: Wed Nov 30, 2005 8:08 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ያገር ልጅ ችግርህ ገብቶኝ ባዝንም በጣም ... አስቆኛል Laughing Laughing ምክንያቱም ...አይናፋር ብትሆንም ካልነገርካት እንዴት ይገባታል ???ዶክተር ጋር ሰትሄድ በሽታህን ሳትነግረው እንዲሁ ዝም ብሌ በማጂክ ያንተን በሽታ ያውቃል እንዴ .???ትንሽ ክሉ ያሰፈልዋል አይደል በዛ ነገር ላይ ሞር አቴንሽን ሰጥቶ ለማመዛዘን ??ያንተም በሽታህ እንግዲ ከዚ አይለይምና በኔ ኦፕኒየን ትንሽ ክሉ ለተወዳጃ መሰጠት አለብህ ገባህ የምልህ ??

ሰላሙን ሁሉ
_________________
"lOve mUsT bE sINceRE"
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዞብልየ

ኮትኳች

Joined: 24 Feb 2005
Posts: 210

PostPosted: Wed Nov 30, 2005 10:26 pm    Post subject: Reply with quote

ምጥነ ባልሽው እስማማለሁ ;; ወደ ጋብቻ ከመሮጥ በፊት ትውውቁ አብሮ ቡና ማለቱ ቅድሚያ ይኑረው .. ምናልባት ደፋር ግዋደኝአ ካለህ በማቀራረብ ወይም ለርስዋ ያለህን ዝንባለ በመግለጵ ይረዳህ ይሆናል ;; ግን ተስፋ አትቁረጥ

እግዚር ይርዳህ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ደጉ

ዋና አለቃ

Joined: 15 Dec 2003
Posts: 5166
Location: afghanistan

PostPosted: Wed Nov 30, 2005 10:42 pm    Post subject: Re: አይናፋር ነኝ ፍቅር ሊገለኝ ነው :: Reply with quote

ሳምኪት እንደጻፈ(ች)ው:
..... ሲፈጥረኝ ፈሪ እና አይናፋር ነኝ ......

....ቁርጥ የኔ አይነት ችግር .... ልዩነቱ እኔ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ፈጣሪን ብቻ ነው እማስበው .....Smile
_________________
" STUPID IS AS STUPID DOES " Very Happy
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
ደጉ

ዋና አለቃ

Joined: 15 Dec 2003
Posts: 5166
Location: afghanistan

PostPosted: Wed Nov 30, 2005 10:47 pm    Post subject: Reply with quote

ትምህርት እንደጻፈ(ች)ው:
......

አንተም ይህንን ነገር መጨረሻውን እስከምታውቅ ቤተክርስትያኗን በደንብ ማገልገል አለብህ !

ይቅናህ

.....ቅቅቅቅቅቅቅ እሚላኩት ሽማግሌዎች እንዳይሰሙ ...Wink
_________________
" STUPID IS AS STUPID DOES " Very Happy
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
ምጥኔ

ዋና ኮትኳች

Joined: 05 Jun 2005
Posts: 567

PostPosted: Wed Nov 30, 2005 10:55 pm    Post subject: Re: አይናፋር ነኝ ፍቅር ሊገለኝ ነው :: Reply with quote

ደጉ እንደጻፈ(ች)ው:
ሳምኪት እንደጻፈ(ች)ው:
..... ሲፈጥረኝ ፈሪ እና አይናፋር ነኝ ......

...ቁርጥ የኔ አይነት ችግር .... ልዩነቱ እኔ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ፈጣሪን ብቻ ነው እማስበው .....Smile.

ሰላም የተከበርክ ደጉ
ከመቼ ጀምሮ ? አዲሱ ዜና ይሄ ነው ለዛሬ ????? አቤት ... Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

መልካሙን ሁሉ
_________________
ከክፋቱም:ከልፋቱም ሆነ ከውጣውረዱ ጋር ይህ አለም ግሩም ስፍራ ነው:: እንግዲህ ለኑሮህ እወቅበት:: ደስተኛ ለመሆን ተጣጣር:: Laughing
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Debzi

ዋና አለቃ

Joined: 02 May 2004
Posts: 2790
Location: Los Angeles, CA

PostPosted: Thu Dec 01, 2005 12:32 am    Post subject: Re: ???? Reply with quote

ምጥኔ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም የተከበራችሁ ትምህርትና 4get.this

ምንድነው ነገሩ ? ልጁ እኮ የጥየቀው

Quote:
አይናፋር ነኝ በምን አይነት መንገድ ልግባባት በናታችው ምክራችሁን እሻለው አመሰግናለው ::

ምንድነው ነገር የምታካብዱት ? ገና የማያውቃትን ልጅ እንዴት ነው ነገሩ ? ሽማግሌ ምን አመጣ Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes ከሻይ ብና ቢጀመር አይሻልም ?
መልካሙን ሁሉ

ጎሽ ምጥኔ እንኳን መጣሽ !! እንዴ ! አካበዱትኮ !
_________________
Ke akbrot selamta gar!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ደጉ

ዋና አለቃ

Joined: 15 Dec 2003
Posts: 5166
Location: afghanistan

PostPosted: Thu Dec 01, 2005 9:15 am    Post subject: Re: አይናፋር ነኝ ፍቅር ሊገለኝ ነው :: Reply with quote

ምጥኔ እንደጻፈ(ች)ው:

ሰላም የተከበርክ ደጉ
ከመቼ ጀምሮ ? አዲሱ ዜና ይሄ ነው ለዛሬ ????? አቤት ... Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

መልካሙን ሁሉ

..... ለነገሩ እኔ ላይ ይህ ችግር የተከሰተው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ነው ....ግን ከምር ምጥን ይሄን ስትይኝ አፍሬ እማላውቀውን አሳፈርሽኝ .... እስቲ አስቢው በጥቁር ቀለም አቀዝቅዤ የጻፍኩትን በቀይ አግለሽው ...?? ከዚህስ እኔም ሽማግሌ መላክ ይቀለኛል ..Wink
ግን ምጥን እኔ ይሄን ችግሬ ለማምለጥ ያላደረኩት የግል ጥረት አልነበረም ... ግን የኔ ሌላ ቦታ ነው ቸርች ውስጥ አይደለም ...እማድርገው የነበረው ...ጦር ማስቲካ በሌለኝ ገንዘብ ገዝቼ ማስቲካውን ስቤ ካወጣሁ በሁዋላ በሽፋኑ ልክ ትንሽዬ ጣፋጭ መልክት (ስለ እስዋ የተሰንማኝን ) ወይም እዚህ ቦታ እንገናኝና ላናግርሽ ...Wink መልክቴን ጽፌ ማስቲካውን ወደ ነበረበት ቦታ መልሼ እሰጥ (አድል ) ነበር ... Smileያም እጅግ ብዙ ጊዜ ረድቶኛል ማስቲካ ሲሰጣት እማትወስድ ሴት እስክዛሬ አላጋጠመችኝም ...እየተሳደበችም ቢሆን እጅዋን ....Wink ሁለተኛ ማስቲካ እንዳጸጠኝ ላለችኝም በከረሜላ ቀይሬላታለሁ ....መልክቱ ግን ያው ነው ...Smile ስለዚህ እንደ እኔ እንደ እኔ ሽማግሌ ከመላክ ማስቲካ በሰም በታሸገ መልክት መላክ ይሻላል ባይ ነኝ .... ሽማግሌዎቹ መላክ ግን እንኩዋን ሴቶቹ እኔንም ከብዶኛል ...Wink መጀመሪያ በትንሽ ነገር መጀመር ...Wink ያይነ አፋር ልምዴ ይህን ይመስላል ...Smile
_________________
" STUPID IS AS STUPID DOES " Very Happy
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
ማኪያቶ

መንገደኛ

Joined: 01 Nov 2005
Posts: 3
Location: ethiopia

PostPosted: Thu Dec 01, 2005 10:25 am    Post subject: Reply with quote

ጩጉዳ
ቁምነገር መሀል ትርኪ ምርኪ ነገር አታውራ
እንደ ስምህ ODD ነገር ነው የምትዘባርቀው

ጩጉዳ እንደጻፈ(ች)ው:
እስቲ አንድ 3 ሻት ቲኪላ ገልብጠህ ልትቀርባት ሞክር Rolling Eyes ካልተሻለህም ብራዘሮች ሰፈር ጎራ በልና ብልጧን ሳብ አርግ :: ይህም ካልሰራ .... እስቲ ደሞ ሌላ አስቤበት መጣለሁ :: Cool ግን ተስፋ አትቁረጥ ሙት !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ህይወት

ኮትኳች

Joined: 15 Dec 2003
Posts: 242

PostPosted: Thu Dec 01, 2005 10:37 am    Post subject: ለማኪያቶ Reply with quote

ቅቅቅቅቅቅ ትክክል ብለሀል ሆዴ ! ይልቁንስ ጠጋ ብሎ ማኪያቶ እንጠጣ ብሎ ቢጀነጅን ይሻለዋል
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር All times are GMT + 1 Hour
Goto page 1, 2  Next
Page 1 of 2

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia