WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
እድሉ ቢገኝ እና 1 ጥያቄ ፈጣሪን መጠየቅ ቢቻል ምንትጠይቃላቹ
Goto page Previous  1, 2
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

View previous topic :: View next topic  
Author Message
hlm

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 13 May 2005
Posts: 69
Location: United States

PostPosted: Mon Dec 05, 2005 6:49 pm    Post subject: Reply with quote

እኔ የምለው , God, why did you bring me to the world? ምን ታይቶህ , out of all the possible sperms and eggs two united to create me, amazing!
_________________
Music is life...
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሀዱድ

ኮትኳች

Joined: 08 Jan 2004
Posts: 367
Location: uk

PostPosted: Mon Dec 05, 2005 9:43 pm    Post subject: Reply with quote

ጥያቄየ ብዙ ነው ግን የተፈለገው አንድ ብቻ ሰለሆነ ;
H.I.V እና በሌላ በሽታ የተለከፉትን ያሀገሬን ሰወች ፈውስልኝ ብየ እግሩላይ ወድቄ አለቅስ ነበር ,
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቀብራራው

ዋና ኮትኳች

Joined: 05 Dec 2004
Posts: 589

PostPosted: Mon Dec 05, 2005 9:44 pm    Post subject: Reply with quote

ውዲት ሀዱድ :
"እግር " አለው እንዴ ?! ቅቅቅ

ሀዱድ እንደጻፈ(ች)ው:
ጥያቄየ ብዙ ነው ግን የተፈለገው አንድ ብቻ ሰለሆነ ;
H.I.V እና በሌላ በሽታወቸን የተለከፉትን ያሀገሬን ሰወች ፈውስልኝ ብየ እግሩላይ ወድቄ አለቅስ ነበር ,

_________________
peace for all
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Estifanos_K

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 26 Jun 2005
Posts: 91
Location: ethiopia

PostPosted: Mon Dec 05, 2005 10:11 pm    Post subject: Reply with quote

እኔ ደሞ የምጠይቀው ጥያቄ

አገራችን ኢትዮጵያን

ሚሊተሪ እንደአሜሪካ
ኤኮኖሚ እንደአሜሪካ
ጅዲፒ እንደ ኖርዌ
ሰላም እንደ ካናዳ
የመዝናኛ ቢች እንደማያሚ
ነዳጅ ዘይት እንደኩዌት

እንዲሰጣትና
አዲሳባን የኒውዮርክን ሁለት እጥፍ እንድታክል እንዲያረጋት (ምኞት አይከለከል ) እማጸነውና
ሁሉም የአለም ህዝብ ወደ አሜሪካ ለመምጣት እንደሚጉአጉአ ሁሉ ወደ ኢትዮጵያ ለመግባት እንዲጉአጉአ እንዲያደርግልኝ እጠይቀዋለሁ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Monica****

ዋና አለቃ

Joined: 26 Dec 2003
Posts: 3937
Location: 999 Total eclipse st. Venus

PostPosted: Mon Dec 05, 2005 10:32 pm    Post subject: Reply with quote

nebsie
አንተ ቀሽም ልጅ ጠፍተህ ጠፍተህ እናፈቃለሁ ብለህ ልትረሳ ስትል ( ልክ እንደኔ ማለት ነው Laughing ) አዲስ ርእሶች ይዘህ ብቅ ማለት ጀመርክ Laughing Laughing Laughing
ለማንኛውም እኔ እንክዋን እግዚአብሄርን መጠየቅ የምፈል ገው ( ጋቸው !!!) ብዙ ጥያቄዎች አሉ ግን የግድ አንድ ብቻ ከተባለ :-
ቆይ ለምን አባቴን በሞት እንደቀማኝ ልጠይቅ ?????? ይቅር ............ እሱ የእኔ ብቻ የእግር ውስጥ እሳት ሆኖ ይቀመጥና ...........!!!

ዋናው ጥያቄዬ
እዚህ ምድር ላይ አመጣጤና ተልኮዬ ምንድነው ????????
ማዘር ተሬዛ
ኢንድራ ጋንዲ
ሊዮናርዶ ደቪኒቺ
ማርቲን ሉተር ኪንግ
ማንዴላ
ሁሉም በዚህ አለም ላይ ተልኮአችው ምን እንደሆን ታሪክ ጽፎታል :: እኔ ከምር ምንድነው አመጣጤ ????ሁሉም ስው የራሱ የሆነ ተልእኮ አለው ከጌታ የኔን ግን ለማወቅ አልቻልኩትም ::
ድሮ ድሮ 15 አመት ምናምን እያለሁ አንድ ቀን ለአለም ትልቅ ነገር አደርጋለሁ ብዬ ተስፋ ነበረኝ Confused ታዲያ ስአቱ ወደቀን ቀኑ ወደአመታት እየተቀየረ ሲመጣ እድሜውም ሲገስግስ ወደዚህ ምድር ያለፕላን ከሚላኩት ስዎች አንዷ ነኝ ብዬ ማስብ ጀምሬያለሁ ::
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ብዙ አወራሁ ጥያቄዬ ከላይ ጉብ እንዳለ ነው እዚች ፕላኔት ላይ ተልኮዬ ምን ይሆን ??????????
እኔ ባለቤቷ ያላወቅኩት መቼም ነፍሴ አንተ መልሱን እንድትነግረኝ አልጠብቅም Laughing Laughing Laughing Laughing ግን እግዚአብሄርን ካየህው ያንን ጥያቄ ጠይቅልኝ አደራ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ደጉ

ዋና አለቃ

Joined: 15 Dec 2003
Posts: 5233
Location: afghanistan

PostPosted: Mon Dec 05, 2005 11:22 pm    Post subject: Re: :-) Reply with quote

ዶማው 2005 እንደጻፈ(ች)ው:
..... Laughing አሪፍ ጥያቄ ነው ደጉ ...ግን ...10/10 ማግኘት አለብን እንዴ ገነት ለመግባት ? 6-7.5/10 should be a "C", 8/10 should be "B"...9-10/10 "A"...n C iz alwayz ማለፊያ ነው አደል ...? Smile

...ቅቅቅቅቅቅቅ ...ልክ ነህ ይሄ እኔ በህጋዊ መንገድ ትእዛዙ እንዲቀየርልን አልኩኝ እንጂ ነገሩ ህግ በስራ ላይ መዋል ከቆመ ቆይቱዋል Wink ኦፊሻሊ እንዲሆን ያክል ...Wink ወደ ነጥቡ እኔንም ብዙ ጊዜ ሳይሆን አልፎ አልፎ ያሳስበኛል ... እኔ B አላጣም ብዬ አስባለሁ ...Wink አንድ ነጥብ ብቻ ነው እሚጎድለኝ ...Smile
_________________
" STUPID IS AS STUPID DOES " Very Happy
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
ጃንሚዳ

ዋና ኮትኳች

Joined: 06 Apr 2004
Posts: 615
Location: sao tome and principe

PostPosted: Tue Dec 06, 2005 1:09 am    Post subject: Reply with quote

ጂም ኬሪ የሰራውን ሙቪ BRUSE ALMIGHTY የሚለውን ለምን አታዩትም ;''' የግዜሩ ስራ ምን ያክል ቢዚ እንደሆነ ;'''
እስቲ አስቡት የሁላችን የጸሎታችን መልስ YES የምትል ቢሆን ኣለማችን ምን እንደምትመስል ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አፈ -ጉባኤ

ዋና ኮትኳች

Joined: 15 Mar 2005
Posts: 566
Location: united states

PostPosted: Tue Dec 06, 2005 7:49 am    Post subject: ለምን ይህ ሁሉ ...? Reply with quote

ተመሳሳይ ጥያቄ የቀረበለት አውሮፓዊ "ባገሩ ያሉትን ወንዶች ሁሉ ፈጅቷቸው ሴቱን እንዲያስኮመኩመው " እንደሚጠይቅ ተናግሮ ነበር ::

ታዲያ እግዜሩም ሰይጣንን አንዴ "እምትፈልገውን ነገር ጠይቀኝ :: የምትጠይቀኝን ነገር ግን ለጎረቤትህ እጥፉን አደርግለታለሁ " ቢለው ሰይጣን "አንድ አይኔን አጥፋው " ብሎታል ይባላል :: እኔ እግዜርን ባገኘው ይህ እውነተኛ ታሪክ እንደሆነ እጠይቀው ነበር ::

በቁም ነገር እድሉን ባገኝ ለምን ፍጹም ያልሆነ ነገር (አለም ) ፈጥሮ እንደሚያሰቃየን እጠይቀው ነበር ::

ዝነኛዋና ተወዳጇ ሞኒካ አሪፍ ጥያቄ ነው ያቀረብሽው :: ጥያቄሽ እንኳን የግዜሩን የኛንም ልብ ይበላል :: ይህን የመሰለ ጥያቄ ለመመለስ እስከምትገናኙ እሚጠብቅ አይመስለኝም :: ይህንንማ ሳታውቂ ከዚህ ምድር አትሄጃትም ::

ከወገናዊ ሰላምታ ጋር
አፈ -ጉባኤ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጃንሚዳ

ዋና ኮትኳች

Joined: 06 Apr 2004
Posts: 615
Location: sao tome and principe

PostPosted: Tue Dec 06, 2005 8:21 am    Post subject: Reply with quote

Quote:
Monica**** እንደጻፈ(ች)ው:
nebsie
አንተ ቀሽም ልጅ ጠፍተህ ጠፍተህ እናፈቃለሁ ብለህ ልትረሳ ስትል ( ልክ እንደኔ ማለት ነው Laughing ) አዲስ ርእሶች ይዘህ ብቅ ማለት ጀመርክ Laughing Laughing Laughing
ለማንኛውም እኔ እንክዋን እግዚአብሄርን መጠየቅ የምፈል ገው ( ጋቸው !!!) ብዙ ጥያቄዎች አሉ ግን የግድ አንድ ብቻ ከተባለ :-
ቆይ ለምን አባቴን በሞት እንደቀማኝ ልጠይቅ ?????? ይቅር ............ እሱ የእኔ ብቻ የእግር ውስጥ እሳት ሆኖ ይቀመጥና ...........!!!

ዋናው ጥያቄዬ
እዚህ ምድር ላይ አመጣጤና ተልኮዬ ምንድነው ????????
ማዘር ተሬዛ
ኢንድራ ጋንዲ
ሊዮናርዶ ደቪኒቺ
ማርቲን ሉተር ኪንግ
ማንዴላ
ሁሉም በዚህ አለም ላይ ተልኮአችው ምን እንደሆን ታሪክ ጽፎታል :: እኔ ከምር ምንድነው አመጣጤ ????ሁሉም ስው የራሱ የሆነ ተልእኮ አለው ከጌታ የኔን ግን ለማወቅ አልቻልኩትም ::
ድሮ ድሮ 15 አመት ምናምን እያለሁ አንድ ቀን ለአለም ትልቅ ነገር አደርጋለሁ ብዬ ተስፋ ነበረኝ Confused ታዲያ ስአቱ ወደቀን ቀኑ ወደአመታት እየተቀየረ ሲመጣ እድሜውም ሲገስግስ ወደዚህ ምድር ያለፕላን ከሚላኩት ስዎች አንዷ ነኝ ብዬ ማስብ ጀምሬያለሁ ::
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ብዙ አወራሁ ጥያቄዬ ከላይ ጉብ እንዳለ ነው እዚች ፕላኔት ላይ ተልኮዬ ምን ይሆን ??????????
እኔ ባለቤቷ ያላወቅኩት መቼም ነፍሴ አንተ መልሱን እንድትነግረኝ አልጠብቅም Laughing Laughing Laughing Laughing ግን እግዚአብሄርን ካየህው ያንን ጥያቄ ጠይቅልኝ አደራ ::

ሞኒ ደህና ነሽ ቆንጅዬ :"""" ጥያቄሽ ወደመጨረሻው የሚያስፈራ ሀሳብ ነው ቅቅቅቅቅ ይህንን ማሰብ አልፈልግም unless ሐይለኛ ጫት ካልቃምኩኝ :: ሞኒ ቅቅቅቅቅቅ ቃምሽ ወይ Laughing
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
qoftu

አዲስ

Joined: 26 Nov 2005
Posts: 12

PostPosted: Tue Dec 06, 2005 10:08 am    Post subject: ፈጣሪ Reply with quote

ውድ የዋርካ ታዳሚዎች ይሄንን ፎረም ብትዘጉት ለናንተም
ለሳፊዎቹ ለኛም ለአንባቢዎቹ በጣም ይጠቅማል
አለዛ ግን ስራ ከመፍታታት ልጄን ላፋታት የሚለው
ተረት ይሆናል ከይቅርታ ጋር Cool Cool Cool Cool Cool Cool Cool
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አባ አብደላ 1

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 20 Oct 2005
Posts: 50
Location: ethiopia

PostPosted: Tue Dec 06, 2005 6:17 pm    Post subject: Reply with quote

ገንዘብ ,ሀብት , ንብረት ,ልጆች ,ወዳጅ ,እረ ስንቱ ልጂ ስለዚህ ከባድ ጥያቀ ነው !!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
በፍቅር ያበደው

አዲስ

Joined: 01 Aug 2005
Posts: 14
Location: ethiopia

PostPosted: Tue Dec 06, 2005 8:40 pm    Post subject: Reply with quote

መቼ ነው የሀይሚን ከንፈር የምሞጨሙጨው ?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ይሁኔ

ኮትኳች

Joined: 17 Sep 2005
Posts: 133
Location: india

PostPosted: Tue Dec 06, 2005 9:29 pm    Post subject: Reply with quote

መቸ ነው ጸጋየ ደበሳይ ጋር የምንተያየው ነበር ጥያቄዬ / ጸጋዬ በኤርትራው ጦርነት ከተሳተፉ ጓደኞቸ አንዱና በጣም የምወደው ወንድሜ ነው ይሄው በጦርነቱ ከተበተን ወዲህ ስለሱ ሰምቸም አላውቅ .....ናፈቀኝ በጣም ናፈቀኝ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
ጎራዴው

ኮትኳች

Joined: 31 Dec 2004
Posts: 378
Location: united states

PostPosted: Tue Dec 06, 2005 11:11 pm    Post subject: Reply with quote

እባክህን የዐለምን ሕዝብ መልኩንና ቋንቋውን አንድ ዐይነት አርግ ብዬ እጠይቀው ነበር :: Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes
_________________
Wounds from the knife are healed, but not those from the tongue.

በብረት ስለት የቆሰል ወዲያው ይድናል :: በምላስ ለቆሰለ ግን መዳኛ የለውም
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2
Page 2 of 2

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia