WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ሻለቃ መላኩ ተፈራ በሞት እንዲቀጣ ተወሰነ
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5
 
This forum is locked: you cannot post, reply to, or edit topics.   This topic is locked: you cannot edit posts or make replies.    WARKA Forum Index -> Warka News - ዋርካ ዜና

View previous topic :: View next topic  
Author Message
መርፌ ወጊ

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 02 Feb 2006
Posts: 71

PostPosted: Sun Feb 05, 2006 8:16 pm    Post subject: Reply with quote

እንግዳው የመላኩ ሚስቱ ልጆች ምናረጉ ---? አላዋቂ ነገር ትመስላለህ ---ጦንጤ ነበርክ ይሆን ---
አንቺ ወይዘሪት እንድሪያስ ሴት መሆንሽን በስድቦችሽ ነቃሁብሽ ---ለወደፊቱ በሴትነትሽ ስም ተመለሽ ---ሙጢ ነገር
----መላኩ ተፈራ እናቱልብዳ ብዙ ሴት በጉልቤ የጨፈጨፈ ወሮበላ ነው ሲሉ ሰምቻለሁ ----ለሱ ቅጣት አንዱን ጌይ ከካዛንችስ አስመጥቶ ቂጡ እስኪተላ ---ሙነሬው እስኪከረበት --- ማስበዳት ነው ----ለዚያውም በየቀኑ ---ቢገደልማ ለሱ እረፍት ነው
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እንድሪያስ

አለቃ

Joined: 19 Mar 2004
Posts: 2130
Location: *****

PostPosted: Sun Feb 05, 2006 8:25 pm    Post subject: Reply with quote

እረግ እረግ እረግቅቅቅቅቅቅቅቅ ከመቼ ወዲህ አማራ ጎንደሬ ሆንክ ደግሞ አያ እንግዳ ?
ስማ ንፍጦ መርከቧ ሞልታ መውደቂያ የሌለህ መሆኑ ሲገለጥልህ ነው ጎንደሬ ነኝ የምትለው ?
ጭንቀትና ስጋት ሁለመናህን አደንዝዞት ነገር በቶሎ ትረሳለህ እንጂ የማስታወስ አቅም ኖሮህ ከአመት በፊት "ፍቅር ፎረም " ላይ "ጎንደሬ የት አለ ? የሚል የመወያያ መድረክ ላይ የቀባጠርከውን ብታስታውስ ኖሮ አሁን ደፍረህ ጎንደሬ ነኝ አትልም ነበር :: ምክንያቱም ያኔ አይደለሁም ብለሀልና :: ሁሉም ሰው እንዳንተ በደው አይምሰልህ :: እንዳንተ የናወዘ ሳይሆን ጤነኛና ነገሮችን በአንክሮ ተመልክቶ በቂ ግንዛቤ መያዝ የሚችል ብሎም ቶሎ የማይረሳ ጭንቅላት ያላቸው ሰዎች ስለአሉ አትጃጃል :: የሆንክ ጅላጅል ነገር !!
በተረፈ እዚህ በሰው አገር ጉዳይና በማያገባህ ነገር መቀባጠሩን ትተህ የራስህን ጉዳይ ብታስታምም የሚሻልህና የሚያዋጣህ ይመስለኛል ::
የሀማዝ (Hamaz) እና የአልቅሳ ብርጌድ (al-aqsua brigades) ሰለባ ከመሆን የምትድንበትን ዘዴና መንገድ ብታፈላልግ ይሻልሀል :: እንደልብ አቶቡስ መሳፈር የማትችልበትንና በሰላም የምትንቀሳቀስበትን ዘዴና መላ ብታፈላልግ ነው የሚሻልህ :: አይመስልህም ?
የኢትዮጵያ ጉዳይማ የሚመለከተው እኛን አንጂ አንተን ሊሆን ከቶ አይችልም ::
ኢትዮጵያዊ አይደለሁም ብለህ የሙሴ ዘመቻ (operation Moses,1984)......የሰለሞን ዘመቻ (Operation Solomon ,1991) እያሉ አሻግረውህ የለም እንዴ ?
በነገራችን ላይ የእስራኤል መንግስት በቅርቡ ፈላሻ ሙራዎችን ነገቭ በረሀ ላይ ለማስፈር እቅድ እንዳወጣ ሰምቻለሁ :: ቁልቋል ስር መኖርህ ነው ::
ሌላው ማለት የምትፈልገውን አቅም ከማጣት በስተቀር ከመቀባጠር እንደማትመለስ እርግጠኛ ነኝ :: ስለዚህ ልጅ ከአለህ የሚል ሰበብ አታብዛ :: ልጅ ገና የለኝም ...ቢኖረኝማ መች እንዳንተ እዚህ አፌን ስከፍት እውል ነበር :: እንዳንተ ኃላፊነት የጎደለኝ የአገርና የህዝብ ሽክም መሰልኩህ ?
በተረፈ ይገርማል የሚሉት ከእኔ ጋር ሳይሆን ከአንተ ጋር ነው የሚመሳሰለው ቅቅቅቅቅቅቅ ልክ እንዳንተ የሚናገረውን በትክክል የማያውቅ የተናገረውን የሚረሳ የአንተ ብጤ ዘብዛባ ስለሆነ ::
ሌላውን ዝባዝንኬህን ባልፈው ይሻላል ::

ENGEDA1967 እንደጻፈ(ች)ው:
.... ነው መቸም የአሁኖቹን ባለስልጣኖች ዩኒቨርስቲ እየገቡ ወጣት የሚጨፈጭፉትን እንዴት ፍርድ እናቁም ያንተአጎት መላኩ ያን ወንበዴ በወገኑ ላይ አሰቃቂ እልቂት ያደረሰውን ከሞት ቅጣት ለማዳን አንዴ እንድርያስ ሌላ ጊዜ ደግሞ ይገርማልን እየሆንክ ስታላዝን መስማቱ ያሳዝናል የህዝብ ጠላት ፍርድ ማግኘት እንዳለበት እስካሁን እንዴት ሊገባህ እንዳልቻለ ሳስብ ምን ያህል የቱን ያህል የጎንደር ወጣቶች ደምና ስጋ እንደናፍቀህ እገነዘባለሁ
አንተ አለቅላቂ ለመሆኑ አጎትህ /ጌታህ ያን ሁሉ ህዝብ ሲጨፈጭፍ ፍርድ እያቆመ ኑርዋል እንዴ አንተ ስታጸዳው ከነበረው ማድ ቤት ነበር እንዴ ፍርድ ቤቱ አለማፈርህ
አንተን የወለደች እናት ይሄን ብጸማ እንዴት እንደምታዝን ባላውቅም ደስተኛ እንደማትሆን እርግጠኛ ነኝ
ደግሞ መላኩ የሞት ቅጣት የተፈረደበት አማራ ስለሆነ ነው ትላለህ እንደልማድህ መቀባጠር ታበዛለህ እንጂ ፍርድ ማለት ይሄ ነው ከወጣቶች ላንቅ ይገፋ የነበረውን አለሎ ብረት አግየ ነበር እሱው ጉሮሮ የምቀረቅርለት ምን ያህል ይሰቃዩ እንደነበር እንዲገባው
ሌላው ደግሞ እናንተን የሚቃወም ሁሉ ትግሬ አይምሰልህ ትግሬ ደግሞ ኢትዮፒያዊ ነው ወንድሞቻችን ናቸው ካንተ ያላነሰ /ቢበሌ እንጂ / ለሀገራቸው ተቆርቅዋሪ ናቸው ይሄ ትግሬ አማራ ማለት የምታበዛው ደካማነትህ እስካሁንም ስላለቀቀህ ነው እኔ ግን አማራው ጎንደሬ ነኝ
በል እስኪ ለጊዜው ይበቃሀል ሰላም አትበለኝ ብለህ የለ የነዝያ ንጹሀን ደም ወንዝ ሆኖ ጥርግ ያድርግህ አጽማቸው የሌሊት እንግዳ ይሁኑህ
... ሌላም እልህ ነበር ግን ልጆች እንዳሉህ አሳዘኑኝ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እንድሪያስ

አለቃ

Joined: 19 Mar 2004
Posts: 2130
Location: *****

PostPosted: Sun Feb 05, 2006 8:59 pm    Post subject: Reply with quote

አንተ እናትህን የመሰልክ ምንድን ነው የምትለው ? ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ሴት ነህ ይለኛል እንዴ ይሄ የሆነ ንክ ነገር :: ስንት ወፈፌ አለ ባካችሁ :: ፖለቲካ ፎረም ላይ አራምባና ቆቦ ስትረግጥ አይቸ ሳቄን ሳልጨርስ እዚህ ዘው አልክና እንደእናትህ ሀሜት ጀመርክ ::
ወከቮ !!!
ከእንግዲህ ወዲያ ከእናንተ ጋር ለመዳረቅ ያለኝ ፍላጎት ተሟጦ አልቋልና ወደዚህ አልመለስም :: እርስበርሳችሁ ተግማሙ ......"ግምለግም አብረህ አዝግም " ይባል የለም !!
መርፌ ወጊ እንደጻፈ(ች)ው:

አንቺ ወይዘሪት እንድሪያስ ሴት መሆንሽን በስድቦችሽ ነቃሁብሽ ---ለወደፊቱ በሴትነትሽ ስም ተመለሽ ---ሙጢ ነገር
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ENGEDA1967

ዋና ኮትኳች

Joined: 27 Aug 2004
Posts: 509
Location: united states

PostPosted: Sun Feb 05, 2006 9:23 pm    Post subject: Reply with quote

ስማ የምትሰማበት ጀሮ ካለህ ጌታህ ምናምን ደፍኖት ካልሆነ እንደገሰረቱ ሆድህ አንተ ውጭ ሆነህ የኢትዮፒያን ህዝብ በዘርና በሀይማኖት በከፋፈልህን ቀጥል ወያኔ ደግሞ እንደታሰረው ጌታህ ለመጭው ትውልድ መሪ ከሚወጡበት ቦታ እየገባ ወጣቶችን ይጨፍጭፍ ታድያ ይቺ ነች ኢትዮፒያ እያላችሁ ፎክሩ
ላንተ እስላም አረብ ነው ይሁዳውያን ደግሞ እስራኤል ከክርሲያን እንኳን ፔንጤ ምናምን ስትል ኢትዮፒያን ብቻዋን አስቀረሀት እንዳንተ አይነቱን ከረፈፍ ተሸክማ ትንከረፈፋለች ሁሉ ጥልዋት ሄደ አንተም ይሄው ጥለሀት ትዞራለህ አንተን ብሎ ተቆርቋሪ ለሀገሩ
ያንተው ጌታ ምለሰ እስራኤል መጥቶ ምን እንዳለ ብትስማ ይሄ የዘረኝነት በሽታህ አገርሽቶ ያስጎራህ ነበር ስለኔ ዜግነት አትጨነቅ ኢትዮፒያዊነቴ አጠራጣሪ አይደለም ሀገሬ በጦርነት ተወጥራ በነበረችበት ጊዜ የሚገባትን ክብር ሰጥቻለሁ ቆስየላታለሁ ደምቸላታለሁ እንዳንተ እግሬ አውጭኝ አልፈረጠጥኩም ከህዝብ ጎን ተሰለፍኩ እንጂ እንዳንተና ጌታህ መላኩ ህዝብ አልቸፈጨፍኩም
እኔ እስራኤላዊ ነኝ ታድያ ምን ይሁን የማፍርበት መሰለ ደግሞ በማታውቀው ገብተህ አትቀባጥር
ስማ መስሚያህ ይደፈንና ለመሆኑ ሀይማኖት አለህ ? አይመስለኝም
በል ሰላም እንዳልልህ ሰላም አትፈልግም አይደል
ያንተው ጌታ መላኩ ያስቃያቸው የንጹሀን ሰቆቃ አይለይህ ያንተው ጌታ መላኩ በግፍ /ያለፍርድ / የረሸናቸው ወጣቶች እናቶች እልቅሶና ዋይታ ድሮ የተዝናናህባቸው ሙዚቃወችህ ነበሩና አሁንም አይለዩህ በል እስኪ ላሁኑ ይብቃህ ደም አቀባይ አረመኔ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አለምማያ

አዲስ

Joined: 28 Jan 2005
Posts: 11
Location: israel

PostPosted: Tue May 30, 2006 3:07 pm    Post subject: ለሞኒካ Reply with quote

በመጀመሪያ የከበረ ሰላምታየን እያቀረብሁ :
ሞኒካ - በስንት ዕድሜሽ ከሀገር እንደዎጣሽ እንጃ እንጅ : እንደመሰለኝ ከሆነና እንደማዉቀው በጣም በበለዘጉ ሀገሮችም ቢሆን የሞት ፍርድ አለ :: ነገር ግን የምንነጋገረው ስለ መላኩ ተፈራ ነው :: መላኩ ተፈራ ያለ ምንም ልዩነት የሀገሩን ልጆች የተማሩና ደብተር የተሸከሙ በመሆናቸው : ማንበብ የሚያውቁ በመሆናቸው : ያለምንም አግባብ ከትምህርት ቤት ሲወጡ በጥይት የደበደበ ዎንጀለኛ ነው :: የሞቱት ብሺ የሚቆጠሩ ሲሆን የሞቱት መንገድ ላይ : የተቀበሩት በአንድ ጉድጉዋድ በብዙ ነው :: ሳይሞቱ የተቀበሩ እንዳሉ ሁሉ ነው የሚታዎቀው :: ያለው መንግስት ጥሩም ይሁን መትፎ በመላኩ ላይ የተፈረደው ፍርድ አግባብ አለው የኔ እህት :: ይህን ያህል መዘግየቱም ይገርማል :; ሰው በሰው ላይ የሞት ፍርድ ይፈርዳል ወይ ? ለሚለው ጥያቄ መልሱ እንዳግባቡ ነው :: እዚህ ላይ ጉዳዩ የመላኩ ጉዳይ ነው :: እንደኔ ሞት ያንሰዋል ነው ::
በጣም ሀሳብሽን አደንቀዋለሁ : ግን ስለ ኢትዮፕያ ብዙም ያለፈውን ታሪክ ለማዎቅሽ ትንሽ እጠራጠራለሁ ::
አአ ሆነ ጎንደር ትግራይም ሆነ ጎሚጎፋ የተደረገው አንገፍጋፉ ድርጊት ሁላችንም እናዎግዘዋለን ::
መልካም አስተያየትሽን ከመስጠት ወደሁዋላ አትበይ ::
መልካም ሁኝልኝ ::
እንዳች ያሉ ይብዙ ::
ደህና ሁኑልኝ , አክባሪያችሁ አለምማያ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ጋኔል

መንገደኛ

Joined: 10 Jun 2006
Posts: 5

PostPosted: Sat Jun 10, 2006 4:25 am    Post subject: Reply with quote

የሞኒካን ሀሳብ እጋራልሁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
This forum is locked: you cannot post, reply to, or edit topics.   This topic is locked: you cannot edit posts or make replies.    WARKA Forum Index -> Warka News - ዋርካ ዜና All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5
Page 5 of 5

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia