WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
አንድ ጥያቄ አለኝ

Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ቢኖ

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 30 Jul 2005
Posts: 52
Location: ethiopia

PostPosted: Mon Oct 10, 2005 12:31 pm    Post subject: አንድ ጥያቄ አለኝ Reply with quote

በእርግጥ ጥያቄውን እኔ ብጠይቀውም ጥያቄው የኔ አይደለም ጥያቄው ዘወትር ጓደኞቸን የሚያከራክቸው ጥያቄ ነው ታዲያ ለጓደኞቸ የዘወትር ክርክር እልባት እንዲያገኝ ፈለኩና ዋርካ የብዙዎች መኖሪያ እንደመሆኑ መጠን መልስ አላጣም በማለት ለመጀመሪያ ጊዜ ወደዋርካ እስፖርት ጎራ አልኩ
ጥያቄው ሪሲልግን በተመለከተ ነው የክርክሩም ምክንያት እውነት ነው አይደለም በሚል ነው በዚህ ጉዳይ ላይ እውቀቱ ያላችሁ ምላሹን እስከማስረጃው ሰጥታችሁ ለጓደኞቸ ክርክር እልባት ስጡልኝ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አልምጠው ጀለሴ

ኮትኳች

Joined: 27 Jul 2005
Posts: 268

PostPosted: Tue Oct 11, 2005 10:05 pm    Post subject: Re: አንድ ጥያቄ አለኝ Reply with quote

ቢኖ እንደጻፈ(ች)ው:
በእርግጥ ጥያቄውን እኔ ብጠይቀውም ጥያቄው የኔ አይደለም ጥያቄው ዘወትር ጓደኞቸን የሚያከራክቸው ጥያቄ ነው ታዲያ ለጓደኞቸ የዘወትር ክርክር እልባት እንዲያገኝ ፈለኩና ዋርካ የብዙዎች መኖሪያ እንደመሆኑ መጠን መልስ አላጣም በማለት ለመጀመሪያ ጊዜ ወደዋርካ እስፖርት ጎራ አልኩ
ጥያቄው ሪሲልግን በተመለከተ ነው የክርክሩም ምክንያት እውነት ነው አይደለም በሚል ነው በዚህ ጉዳይ ላይ እውቀቱ ያላችሁ ምላሹን እስከማስረጃው ሰጥታችሁ ለጓደኞቸ ክርክር እልባት ስጡልኝ ::

<B>አይ ቢኖየ እኔ እመልስልህ ነበር ግን ምን ይሆናል የዋርካ ሰዎች አያስመልሱም ቀናተኞች ናቸው አሁን ይህን ብመልስ ይቀናሉ በተለይ suave የሚባለው ጋሬጣ እንዳያየው ነው የምፈራው መልስ ካሉኝ እመልሳለሁ የማይቀኑ ከሆነ ማለት ነው </B>
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ኪኮ

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 05 Aug 2005
Posts: 99
Location: ethiopia

PostPosted: Thu Oct 13, 2005 4:38 am    Post subject: Reply with quote

Quote:
ቢኖ እንደጻፈ ():
በእርግጥ ጥያቄውን እኔ ብጠይቀውም ጥያቄው የኔ አይደለም ጥያቄው ዘወትር ጓደኞቸን የሚያከራክቸው ጥያቄ ነው ታዲያ ለጓደኞቸ የዘወትር ክርክር እልባት እንዲያገኝ ፈለኩና ዋርካ የብዙዎች መኖሪያ እንደመሆኑ መጠን መልስ አላጣም በማለት ለመጀመሪያ ጊዜ ወደዋርካ እስፖርት ጎራ አልኩ
ጥያቄው ሪሲልግ በተመለከተ ነው የክርክሩም ምክንያት እውነት ነው አይደለም
በሚል ነው በዚህ ጉዳይ ላይ እውቀቱ ያላችሁ ምላሹን እስከማስረጃው ሰጥታችሁ ለጓደኞቸ ክርክር እልባት ስጡልኝ ::

አይ ቢኖየ እኔ እመልስልህ ነበር ግን ምን ይሆናል የዋርካ ሰዎች አያስመልሱም ቀናተኞች ናቸው አሁን ይህን ብመልስ ይቀናሉ በተለይ suave የሚባለው ጋሬጣ እንዳያየው ነው የምፈራው መልስ ካሉኝ እመልሳለሁ የማይቀኑ ከሆነ ማለት ነው

አልምጠው በናትህ ማንም አይናገርህም መልስልን ....እኔም አልገባኝም ሬሲልግን ምን ማለት ነው ?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቢኖ

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 30 Jul 2005
Posts: 52
Location: ethiopia

PostPosted: Thu Oct 13, 2005 10:24 am    Post subject: በጣም ይገርማል Reply with quote

ጥያቄው ከበዳችሁ ወይንስ ......?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጎራዴው

ኮትኳች

Joined: 31 Dec 2004
Posts: 378
Location: united states

PostPosted: Thu Oct 13, 2005 5:46 pm    Post subject: Reply with quote

ቢኖ :- ይህ ጥያቄ እኔም እንዳንተው ለብዙ ጊዜ ራሴን የምጠይቀው ጥያቄ ነበር ::
ሬስሊንግ ከፍተኛ ገንዘብ ወጥቶበት የሚደረግ የግል ፊዚካል ጥንካሬ የሚጠይቅና ተሸናፊና አሸናፊ ይኑረው እንጂ የተጋነነ ስፖርታዊ አርት ነው ::

ረስለሮቹ ተመልካችን ለመሳብ የተለየ ስልጠና ስለሚሰጣቸው ሳይጎዳዱ በጥንቃቄ የራሳቸውን የግል ስፖርታዊ ጥበብ ተጠቅመው ተመልካቹን እንደሚያዝናኑ ባንዱ ቲቪ ቻነል ተከታትያለሁኝ ::

ለምሳሌ ሲመታቱ በቀላሉ የሚዥጎደጎደው <ደም > በመምቻ ነገር እንዲፈርጥ ተደርጎ የተሰራ ቀይ ቀለም ነው :: ብድግ አርገው አንስተው በሰው ልጅ ላይ የሚያፈርጡት ነገር እውነተኛ የብረት ወንበር ሳይሆን በቀላሉ የሚፍፈርስ አሻንጉሊት ነው :: አንዳንዴ እንደ ናቾ ሰውነታቸውን ወጣጥረው በቀላሉ ፍርክስ የሚያደርጉት እውነተኛ የጥርብ ድንጋይ ብሎኬት ሳይሆን እሱም አሻንጉሊት ነው :; ከዚህ ጀርባ ደግሞ አዘጋጆቹ የተለያዩ የፈጠራ ድራማስ ለሚያሳዩ ስፖርቱን ተወዳጅ አርጎታል ::
_________________
Wounds from the knife are healed, but not those from the tongue.

በብረት ስለት የቆሰል ወዲያው ይድናል :: በምላስ ለቆሰለ ግን መዳኛ የለውም
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
dgcom

ኮትኳች

Joined: 20 Jan 2005
Posts: 283
Location: ethiopia

PostPosted: Sun Dec 18, 2005 12:21 pm    Post subject: ቢኖ Reply with quote

ቢኖ ..
ጥያቄ በመሰረቱ ወቅቱን ያልተበቀ ነው አሁን ስንት የሚጠየቅ ነገር ሞልቶ ይሄን ትጠይቃለህ ? ነጻ ትግል የተጀመረው አስተሳሰባቸው ከሰው ተራ የወጡ ሰዎች ሰብስቦ በማጋጨት መዝናኛ መፍጠር ነበር የነጻ ትግል ተሳታፊዎች ልክ እንዳአንተ የአይምሮ በሽተኞች ናቸው ...ይሄን አትርሳ ሪስሊንግ ባየህ ቁጥር እንደ እኔ የአይምሮ በሽተኞች ናቸው ብለህ አስብ .....
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Sports - ዋርካ ስፖርት All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia