|
|
|
| View previous topic :: View next topic |
| Author |
Message |
ENH

Joined: 03 Oct 2003 Posts: 0 Location: Addis Abeba, Ethiopia
|
Posted: Thu Dec 22, 2005 11:21 pm Post subject: ተቃዋሚዎች በፌዴራል ዳኞች አስተዳደር ጉባዔ ውስጥ እንዲወከሉ ጠየቁ |
|
|
ሪፖርተር - 21-12-2005
የተቃዋሚ ፓርቲዎች የፓርላማ አባላት በፌዴራል ዳኞች አስተዳደር ጉባዔ ውስጥ አባሎቻቸው እንዲወከሉ ጠየቁ። የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር የሆኑት አቶ ሽፈራው ጃርሶ ይህ ሊሆን የሚችለው ታማኝ ተቃዋሚ ሲኖር ነው ብለዋል።
ይቀጥላል...
News provided by Ethiopian News Headlines |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
|