WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
MILAN---BARSA

Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

View previous topic :: View next topic  
Author Message
አንበርብር

ውሃ አጠጪ

Joined: 09 Apr 2005
Posts: 1090
Location: everywhere

PostPosted: Tue Apr 18, 2006 1:49 pm    Post subject: MILAN---BARSA Reply with quote

ከፍተኛ ግምት የተሰጠው በሁለት ሀያላን ክለቦች መካከል የሚካሄደው ጨዋታ ሊጀመር ሰሀታት ቢቀሩትም ለኳስ አፍቃሪው ግን የወራት ያህል ረዥም መስሎ ታይቶናል .............

የኤስ ሚላኑ አጥቂ ፊሊፖ ኢንዛጊ ከጨዋታ ውጭ ቢሆንም ከፍተኛ ልምድ ያላቸውና አንጋፋ የሆኑት ብረቱ ፖሎ ማልዲኒ እና አልሞት ባይ ተጋዳዩ ካፉ መካተታቸው የኤስ ሚላንን ጎን ጠንካራ ሊያደርገው ይችላል የሚል ግምት አለኝ ............. በሌላ በኩል ደግሞ የባርሳው ላርሰን አልመሳተፍ በባርሳ ላይ ምንም አይነት ስጋት የሚያመጣ አይመስለኝም ...... ኢቶ ያለጉዳት 90 ደቂቃውን የሚጨርስ ከሆነ በሚላን ላይ ከፍተኛ ጫና እንደሚያደርግ አልጠራጠርም .............ለሁሉም ደርሶ እስከምናየው በሰላም ያቆየን በዚህ አጋጣሚ ባርሳ ውጤት እንዲቀናው ከፍተኛ ምኞቴ ነው .......................
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አፍሪክ

ኮትኳች

Joined: 18 Feb 2005
Posts: 450
Location: united states

PostPosted: Tue Apr 18, 2006 4:27 pm    Post subject: Reply with quote

ፒፖ ኢንዛጊ ከደረሰበት ከፍተኛ ትኩሳት ህመም አገሞ በቡድኑ ሊስት ውስጥ ከመካተቱም በላይ በቋሚነት ጨዋታውን ይጀምራል ተብሎ ይጠበቃል :: አሰልጣኙ አንቼሎቲ እንደተናገሩት ቡድኑ ከመቸውም በበለጠ በጥሩ ሼፕና 100% የተሟላ ሆኖልኛል ብለዋል :: 3 ወር ጉዳት በቅርብ የተመለሰው ማልዲኒም ይሰለፋል ይባላል :: በባርሴሎና በኩል አንተ እንዳልከው ስዊዲሹ ላርሰንን ጨምሮ ዴኮ (በሁለት ቢጫ ) ሳንቲ ኤዝክዌሮ (በጉዳት ) ሊዮ ሜሲ (በጉዳት ) የማይሰለፉ ሲሆን : ፈጣኑ ፈረንሳዊ ዡሊ በአጥቂ መስመር ኢቶን ይረዳዋል ተብሎ ይጠበቃል :: ራይካርድ ለዚህ ቸዋታ ከፍተኛ ግምት እደሰጠ የሚያመላክተው ስታር ተጫዋቹ ሮናልዲንሆን ለተከታታይ ሁለት የስፓኒሽ ሊግ ጨዋታዎች ሳያሰልፈው በማሳረፍ ጉልበት እንዲሰበስብ ማስደረጉ ነው ::
ባርሴሎና 1994 በአቴንስ ላይ 4-0 በሚላን ተሸንፎ የደረሰበትን ውርደት መበቀያው ጥሩ አጋጣሚ ይህ የዘንድሮው ሰሚ ፋይናልነው ሲሉ አንዳዶች ይደመጣሉ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ndave

ኮትኳች

Joined: 22 Sep 2003
Posts: 436

PostPosted: Tue Apr 18, 2006 10:25 pm    Post subject: Reply with quote

ይሄው ባርሳ እንድታሸንፍ ፈልጌ ፍላጎቴም
ተሟላችልኝ :;

ቶዳ ለኤ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
አንበርብር

ውሃ አጠጪ

Joined: 09 Apr 2005
Posts: 1090
Location: everywhere

PostPosted: Wed Apr 19, 2006 12:04 am    Post subject: Reply with quote

ባርሳ በዛሬው ጨዋታ እድሉን ቢያሰፋም በመልሱ ጨዋታም ብዙ ይጠበቅበታል በተለኝ በመጀመሪያው ግማሽ ሚላን ያገኘውን እድል መጠቀም ቢችል ኑሮ ባርሳ 3 ያላነሰ ግብ ሊቆጠርበት እንደሚችል ግልፅ ነው በተለይ ቀበሮዋ ካካም ከግማሽ በኌላም ስታስጨንቅ ታይታለች ጥሩ ተጫውታለች ..............በዚህ ላይ የታዘብኩት ግን ኢቶ ዛሬ ቦታው ሁሉ ጠፍቶበት ነበር ያው አይበገሬው R10 ዛሬም ሀላፊነቱን ተወጥቷል .............መልካም እድል ለባርሳ ..... አርሰናልም ነገ እንዲቀናው ምኞቴ ነው ...................
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አንበርብር

ውሃ አጠጪ

Joined: 09 Apr 2005
Posts: 1090
Location: everywhere

PostPosted: Tue Apr 25, 2006 11:23 pm    Post subject: Reply with quote

ማን ይሆን ከአርሰናል ጋር የዋንጫ ፍልሚያውን ሄነሪ ተወልዶ ባደገበት ፓሪስ ላይ የሚያደርገው ባርሳ ??????? ሚላን ??????? 24 ሰሀት በኌላ የሚታወቀ ሲሆን ውጤት ለባርሳ እንዲቀናው እመኛለሁ .......... በነገራችን ላይ ሚላን እሳት ልሶ እሳት ጎርሶ የሚመጣም ቢሆንም አሁንም ፒፓ ኢንዛጊን ጨምሮ ቀላል የአካል ጉዳት ያለባቸው ተጫዋቾችም እንዳሉ ሲነገር ቆይቷል .................እንግዲህ ምን እንደሚፈጠር የምናየው ነው ................
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Sports - ዋርካ ስፖርት All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia