WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
***የየጁ ኩማንዳ ጠባ ልጆች ***
Goto page Previous  1, 2, 3 ... , 13, 14, 15  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

View previous topic :: View next topic  
Author Message

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 23 Dec 2007
Posts: 68

PostPosted: Mon Dec 24, 2007 6:37 am    Post subject: Reply with quote

እሪኩምም ቤቱም ተሰውሮ ነበር
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ወልዲያ

ዋና ኮትኳች

Joined: 17 Apr 2007
Posts: 596
Location: የጁ - ወሎ

PostPosted: Mon Dec 24, 2007 10:54 am    Post subject: ጥሩ አባባል Reply with quote

ሠላም ልጅ ትግሬ - ብሆንስ !

ጥሩ አባባል ነው :: መስመር ባትለቅ ግን ይሻላል :: ቅፅል ስምህ ለወገን የሚመች ሳይሆን የሚያባላ ስለሆነ በተቻለህ አቅም እሰብበት ::

እንኳን አደረሰህ !

ትግሬብሆንስ ? እንደጻፈ(ች)ው:

እሪኩም ,

ምነው እባክህን ክረምት ምድር እራቁት ታስቀረናለህ ? ዝርፍያ ይሉታል እንዲህ ነው ! ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ የትግራይ ስቶችን ለቃቅመህ ጨረስክብን ::ምን ሊያደርጉ ሁሉም ተሰብስበው ወደ ወልድያ መጡ ? ከረሜላ አስለምዳቹ ሸወዳቹን :: ይባስ ብላቹ ቀይዋን እስረግዛቹ ልጅ አሳቅፋቹብናል :: የናንተ ነገር - እንብላ ማለትም ቀርቷል ? ወይኔ አመለጠችኝ ! ምንታረጉስ : አሁንም ገና በጣም ታሻፍዳለች ቅቅቅቅቅቅ :: እውነቴን ነው :: በሉ እንግዲህ ትናንሾቹ ጋሜዎቻችንን አደራቹን ካደጉ ቧል አካፍሉን :: I'm serious , በትግራይ ውስጥ ጨረታው ስለበዛብኝ : ቢያንስ አንዽዋ ታዳጊት ጋሜን አትርፉልኝ ::
ለመሆኑ ማነው ኦነግ ወሎ የኔ ነው ትላለች ያለው ? ሁሉም -ለኔ -ባይ ኦነግ እንደዛ ማለት አትተውም :: ደግነቱግን እነዚህ ሴቶችን ብታይ ; ለካስ ወሎም ትግሬዎች ናቸው ብላ ትተዋቹዋለች :: ምናልባት ግን : ወያኔ ወለዬዎችን ወደ ትግሬነት ቀየራቸው ብላ አዲስ ክስ ልትጀምር ስለምትችል : ብቁ መልስ ለመስጠት ካሁን ጀምራቹ በደምብ ተዘጋጁ ::
ኣብሽሩ ወሎመጀኖች !

አቶ ምርቃና አሉ ወይ ?

መልካም ገና እና ዓዲስ ዓመት
ወልዲያ
_________________

አንድ ኢትዮጵያ
http://www.cyberethiopia.com/warka5/viewtopic.php?t=28757
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ትግሬብሆንስ ?

ኮትኳች

Joined: 21 Dec 2007
Posts: 385

PostPosted: Mon Dec 24, 2007 11:51 am    Post subject: Reply with quote

ወልድያ ,
አስቀድሜ ሰላምታዬን አቀርባለሁ :: ስለቅጽል ሥሜ ያልከው : ከሞላ ጎደል ትክክል ቢሆንም : የራሱ የሆነ በጎ ይዘትም ኣለው :: በተለይ ለዛ ሥም ያነሳሳኝ ምክንያት ግን : በእባልነት ሳልመዘገብ አልፎ -አልፎ ብቅ እያልኩኝ በምከታተለው የፖለቲካው አምድ ላይ : እንድ የሆነ ተንኮለኛ ሰውዮ ሓሜት ነገር ሲቸረችር በማየቴና :በዛች ደቂቃ ረጂስተር ስላደረግኩኝ ነው :: ባጭሩ : የቅጽል ሥሜ : ለእልክ ' ብየ የፈለሰፍኩት ነው ::እልኬ እየቀነሰ ከመጣ : የቅ /ሥሜን እንደምቀይራት ቃል እገባለሁ :: መልካም ልደት
መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልህ !
_________________
Two are better than one ;
therefore ,
00 > 0 .
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ወልዲያ

ዋና ኮትኳች

Joined: 17 Apr 2007
Posts: 596
Location: የጁ - ወሎ

PostPosted: Mon Dec 24, 2007 11:08 pm    Post subject: ሠላም Reply with quote

[color=darkred]ሠላም !

የሰው ልጅ ፍጹም ባይሆንም ለሰጠኽኝ መልስ እረክቻለሁ :: አመሰግናለሁ
መልካም ገና

አይዞን
ወልዲያ

_________________

አንድ ኢትዮጵያ
http://www.cyberethiopia.com/warka5/viewtopic.php?t=28757
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሚጢገንዳ

አዲስ

Joined: 28 Oct 2006
Posts: 11

PostPosted: Tue Dec 25, 2007 3:57 pm    Post subject: Reply with quote

ሠላም ለዚህ ቤት !

ምንም ቢዘገይም የእስልምና እምነት ተከታዮች ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን መልካም ኢድ እንዲሁም ለህዝበ ክርስቲያኑ መጭው የገና በአል የደስታ አውድ አመት ይሁንላችሁ ::

በዚህ አጋጣሚ የገናን ባአል ላሊበላ በሚገኘው ከቋጥኞች ተፈልፍለው በተሰሩት አቢያተ ክርስቲያናት ማክበር ልዩ ደስታን ይፈጥርልዎታል ::

መልካም አውድ አመት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ወልዲያ

ዋና ኮትኳች

Joined: 17 Apr 2007
Posts: 596
Location: የጁ - ወሎ

PostPosted: Sun Jan 06, 2008 3:26 pm    Post subject: ታሪክ Reply with quote

ሠላም የጁዎች !

ማለዳ
http://www.youtube.com/watch?v=_xdN94itKtE

ሚጢገንዳ አለህ ወይ ? ስለ ወልዲያ አንድ ትላለህ ብል ባጭሩ ተውከው :: ሸሁ ስለሚቆጡ - ተመልሰህ ክተብ ::

ሚጢገንዳ እንደጻፈ(ች)ው:
ሠላም ለዚህ ቤት !

ምንም ቢዘገይም የእስልምና እምነት ተከታዮች ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን መልካም ኢድ እንዲሁም ለህዝበ ክርስቲያኑ መጭው የገና በአል የደስታ አውድ አመት ይሁንላችሁ ::

እንኳን አብሮ አደረሰን !

Quote:

በዚህ አጋጣሚ የገናን ባአል ላሊበላ በሚገኘው ከቋጥኞች ተፈልፍለው በተሰሩት አቢያተ ክርስቲያናት ማክበር ልዩ ደስታን ይፈጥርልዎታል ::

መልካም አውድ አመት

ትክክል !

ላል -ይበላን ማዬት እና ታሪክን መረዳት የእኛ መብት እና ግዴታ ነው ::

ወልዲያ

_________________

አንድ ኢትዮጵያ
http://www.cyberethiopia.com/warka5/viewtopic.php?t=28757
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ወልዲያ

ዋና ኮትኳች

Joined: 17 Apr 2007
Posts: 596
Location: የጁ - ወሎ

PostPosted: Fri Jun 06, 2008 11:08 am    Post subject: እኔ እጣራለሁ Reply with quote

ሠላም ለሁሉም !

ወንድም እህቶቼ ወዴት ጠፋችሁ ?
ብቅ ብቅ በሉ እኔ እጣራለሁ ::

ጣዕም ያላት ሙዚቃ
http://www.youtube.com/watch?v=HClUxxG7fGQ

መልካም ጁማ
ወልዲያ - የጁ

_________________

አንድ ኢትዮጵያ
http://www.cyberethiopia.com/warka5/viewtopic.php?t=28757
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እሪኩም

ዋና ኮትኳች

Joined: 01 Apr 2005
Posts: 981
Location: ወሎ

PostPosted: Sun Aug 10, 2008 1:16 pm    Post subject: በአጭር ምንሽር Reply with quote

ሠላም !

የጁ ተወልዶ የጁ ያደገው :
በአጭር ምንሽር ያስደገደገው ::

አይሽ አይሽና (መሥፍን አበበ )
http://www.youtube.com/watch?v=H1Xy9F2QnKk

መልካም ሰንበት
እሪኩም ከቦሩ ሜዳ

_________________

መሸፈት ያለ ነው ይጠየቅ ልብሽ :
ሥንድድ እና ድንብል አሸን ክታብሽ ::

http://www.cyberethiopia.com/warka5/viewtopic.php?t=23129
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ወልዲያ

ዋና ኮትኳች

Joined: 17 Apr 2007
Posts: 596
Location: የጁ - ወሎ

PostPosted: Thu Nov 06, 2008 6:13 am    Post subject: ለውጥ ይመጣ ይሆን ? Reply with quote

ሠላም ለቤቱ !

ባራክ ኦባማ [BARACK OBAMA] 44ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሁኖ በመመረጡ የተሰማኝን ደስታ ለወንድም እና እህቶቼ ለማካፈል እወዳለሁ ::

Obama victory sets off jubilation

From Harlem, to the avenue in Atlanta where the Rev. Martin Luther King Jr. was born, to Oakland, Calif., Americans black and white celebrated Barack Obama's election with tears, the honking of horns, screams of joy, arms lifted skyward and memories of civil rights struggles past.

An estimated 100,000 people who had crowded into Grant Park in Chicago to greet Obama erupted in cheers and jubilantly waved American flags as TV news announced the Illinois senator had been elected the first black president. The Rev. Jesse Jackson, who had made two White House bids himself, had tears streaming down his face.

Gatherings in churches and homes spilled outdoors, with people dancing in the streets.

In Harlem, the roar of thousands of people gathered in a plaza near the legendary Apollo Theater could be heard blocks away.

In Oakland, Calif., on the other side of the nation, traffic stopped in Jack London Square as celebrating drivers honked and crowds took to the streets, dancing to the music of a live band.

"This has been a long time coming," said Linda Bogard, 57, who wore a bright orange vest and matching baseball hat studded with rhinestones spelling "Obama" and threw her hands up in the air as if in prayer. "It's been a good fight and a great victory."

ፍንጭ

ማክሰኞ ሕዳር 25 2000 (November 4th 2008)
ሠላም ፍቅር እና መተሳሰብ ለሁላችን
ወልዲያ - የጁ

_________________

አንድ ኢትዮጵያ
http://www.cyberethiopia.com/warka5/viewtopic.php?t=28757
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የጁ

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 28 Sep 2006
Posts: 66

PostPosted: Thu Nov 06, 2008 10:05 am    Post subject: Reply with quote

እንኳን አብሮ ደረሰን ወልዲያ ወንድሜ !!

አገራችን ኢትዮጵያ በመጭው አመት ህዝብ የሚፈልገውን መሪውን በካርድ ለመምረጥ ያብቃት አሜን

ያገሩን ታሪክ የሚጠራጠር

ምን አገናኝቶት ከነጣይቱ ጋር

የጄግኖች ሃገር የአድዋ ጎራ

አሜከላዎች እንዴት አፈራ ?

ከእንግዲህ ወዲያ እንቅልፍ ለምኔ

በቃኝ ኢህአዴግ በቃኝ ወያኔ

18 አመት አጉል መንደዴ

አውቄዋለሁ አሁን በሆዴ

ዘርክን ቁጠር አሉኝ የትኛው ነው ዘሬ

ጉራጌ ነኝ ጎንደር ወይንስ አደሬ ?

ወላሞ ነኝ ወሎ ወይ ጎጃም ወይ ትግሬ

ድብልቅልቅ ያልኩኝ ነኝ ከእግር እስከ ጠጉሬ

አንዱ ከሌላው ጋር በዘር ተቀላቅሎ

አብሮ የሚኖረው ድብልቅልቅ ብሎ

ተፋቅሮ ተባብሮ አንድ ላይ መኖሩ

ይጠቅመናል እንጅ ምንድነው ችግሩ ?

እንዴት ይዘልቀዋል ሠው ከጥላው ሼሽቶ

ከህሊናው ጓዳ የሚኖር ተጣልቶ

በፈጣሪነትህ በምታውቀው ዘዴ

ምናል ብትገላግለን ከዚህ ከወንበዴ

እየከፋፈለ በየተራ ተራ

አርዶ ሳይጨርሰን ያንባገነን ሴራ

በዘር መከፋፈል መበዳደል ቀርቶ

እፎይ ብሎ ሕዝቡ ይኖር ይሆን ከቶ ?

አብሮ የሚኖረው ከባሌ እስከ ወሎ

ይለያይስ ቢባል ከቶ እንዴት ተብሎ ?

ኤርትራ ተወልደው ኢትዮጵያ ያደጉት

አንተ ኤርትራ ነህ ወይ ትግሬ ሳይሉት

ለዘመናት ኖሮ እንዲያ ተከባብሮ

ወያኔ መርዘኛው መጥቶ በከበሮ

ብትንትኑ ወጥቶ ምስቅልቅል ብሎ

በመርዝ ፖለቲካ ሠው ልቡ ኮብልሎ

የደም እምባ አንብቶ እንዲያው አለፈ ስንቱ

ያሁኑ ሥራት መፍረሱ አይቀርም እንደትላንቱ
_________________
Diqaw Ke Kumandateba
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እሪኩም

ዋና ኮትኳች

Joined: 01 Apr 2005
Posts: 981
Location: ወሎ

PostPosted: Wed Nov 12, 2008 11:29 pm    Post subject: ምንድን ነው ጉዱ ? Reply with quote

ሠላም ለቤቱ !

ምንድን ነው ጉድ ?

ሰው ቤት ዘሎ ገብቶ የማይረባ ነገር አስፍሮ መዘበራረቅ አለ ወይ ?

የዋርካ ባለቤቶች አይታችሁ ብታጠፉት ደስ ይለኝል :: ሌላ ምን ይባላል ?

መልካም አብዶዬ
እሪኩም ከቦሩ ሜዳ

_________________

መሸፈት ያለ ነው ይጠየቅ ልብሽ :
ሥንድድ እና ድንብል አሸን ክታብሽ ::

http://www.cyberethiopia.com/warka5/viewtopic.php?t=23129
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ወልዲያ

ዋና ኮትኳች

Joined: 17 Apr 2007
Posts: 596
Location: የጁ - ወሎ

PostPosted: Sun Mar 01, 2009 9:01 pm    Post subject: ሃሎ መጋሎ Reply with quote

ሠላም ለቤቱ !

ምነው ተጠፋፋን ::

አምሳል ምትኬ (ሃሎ መጋሎ )

http://www.youtube.com/watch?v=LhJc93Xtz0I

መልካም ሰንበት
ወልዲያ - የጁ

_________________

አንድ ኢትዮጵያ
http://www.cyberethiopia.com/warka5/viewtopic.php?t=28757
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የጁ

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 28 Sep 2006
Posts: 66

PostPosted: Wed Mar 11, 2009 3:02 pm    Post subject: Reply with quote

አንድ ቀን እያልኩ !

ዘመን ጠልቆ ዘመን ቢበርቅ

ጊዜው እረዝሞ ምንም ቢርቅ

ሠዎች አልፈው ቤቶች ፈርሰው

ባለሃገሮች ተሰደው ባለጊዜዎች ነግሰው

የነበረው ሁሉ ሆኖ እንዳልነበር

ነበር ተብሎ ታሪክ ቢነገር

እኔ አንድ ቀን እያልኩ እኖራለሁ

በርግጥም አንድ ቀን እንደሚመጣ አምናለሁ
_________________
Diqaw Ke Kumandateba
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እሪኩም

ዋና ኮትኳች

Joined: 01 Apr 2005
Posts: 981
Location: ወሎ

PostPosted: Sun Apr 19, 2009 5:13 am    Post subject: ትንሳኤ Reply with quote

ሠላም ለየጁ ልጆች እና ታዳሚዎች !

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው (የኢትዮጵያ ፋሲካ ) በሠላም እና በፍቅር አደረሳችሁ :: መጪው ወቅትም የመቻቻል እና አብሮ በሕብረት ለወል ሥራ መሥሪያ እና ማፍሪያ ጊዜ ይሁንልን ::

ታደሰ ዓለሙ (ሚሻ ሚሾ )
http://www.youtube.com/watch?v=T_DaI7_3nBc

ፍቅር ጀባ
እሪኩም ከቦሩ ሜዳ

_________________

መሸፈት ያለ ነው ይጠየቅ ልብሽ :
ሥንድድ እና ድንብል አሸን ክታብሽ ::

http://www.cyberethiopia.com/warka5/viewtopic.php?t=23129
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የጁ

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 28 Sep 2006
Posts: 66

PostPosted: Sun Apr 19, 2009 6:27 am    Post subject: Reply with quote

ወንድማችን እሪኩም :- አንተንም እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሰህ ::
_________________
Diqaw Ke Kumandateba
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3 ... , 13, 14, 15  Next
Page 14 of 15

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia