WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ትዝታዬ : ናፍቆቴና ግርምቴ ! እናቴ !
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 13, 14, 15, 16  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ዞብል 2

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 30 Jan 2004
Posts: 1986

PostPosted: Sun Oct 16, 2011 8:48 pm    Post subject: Reply with quote

ሙዝ 1(ጀጋው ቦጋለ ) Razz የጻፍከው እሮሮ ነው Winkአሁንስ አሳዘንከኝ Razz

ዞብል ከአራዳ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ደጉ

ዋና አለቃ

Joined: 15 Dec 2003
Posts: 5166
Location: afghanistan

PostPosted: Mon Oct 17, 2011 8:12 pm    Post subject: Reply with quote

ዉቃው እንደጻፈ(ች)ው:
...መልካቸው ትዝ ይለኛል :: ቆንጆዎች ነበሩ :: እነሱን ስመኝ ..ሳሰላስል : ጸሀይነሽ ቤታችን ተቀጠረች ::

የጠዋት ፈረቃ ተማሪ ነበርኩና ...ከሰዓት እኔና እሷ ብቻንን ነበርን :: ከብዙ መግባባት በኋላ ...አንድ ቀን ምንነቱ ያልታወቀ ልፊያ ተጀመረ :: ልፊያው ረጅም ነበርና ..ሳነነካካ ቀኑ መሸ :: ቀናትም አለፉ ::...

...አህ ! ውቃው አንተ ልፊያ አስተምርህ ነው ከናንተ ቤት ወተው እኛ ቤት ሲቀጠሩ ስራ ትተው ካልተላፋን እሚሉት ....? Wink
....የት /ቤት ትዝታህ ግን ብዙ ብዙ ነገር አጠገቤ ይቀመጡ የነበሩትን ...ከፊቴም ሆነ ከሁዋላዬ ይቀመጡ የነበሩትን ሁሉ አስታውስከኝ ....የፍቅር ደብዳቤ ነገር ሳይቸግራቸው ጽፈውልኝ ዳይሪክተራችን አቶ እሸቱ አስወስጄ ያስገረፍኩዋቸው ...ዙፋን እና ዝናሽ እሚባሉ ልጆች ....Sad ይሄ ጽሁፍ ካያችሁ ...እባካችሁ እንደገና የፍቅር ደብዳቤ ጻፉልኝ አሁን ማስገረፍ ትቻለሁ ::
_________________
" STUPID IS AS STUPID DOES " Very Happy
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
ዛዙ

ኮትኳች

Joined: 09 Oct 2004
Posts: 156
Location: ethiopia

PostPosted: Fri Jan 20, 2012 2:45 pm    Post subject: Reply with quote

ውቅሹ እንዴት ነሽ ጽሁፍሽ ሁሉ ይመቸኛል :: የኔ ትውልድ ታሪክ ነው : ያብዮት ልጆች ታሪክ :: በቅርቡ አንድ 'ማህሙድ ጋር ጠብቂኝ ' የሚል መጽሀፍ አዲስ አበባ ታትሟል :: በውስጡ ያለው አተራረክ ያንተ ስታይል ሲሆን በተለይ የቴሌቪዥናችሁን ታሪክ (አንቴናውን አስተካክዬ ስመለስ ከጣራ ላይ እንደዩሪ ጋጋሪን ደማቅ አቀባበበል ተደረገልኝ ' የሚለው ያንተ አጻጻፍ ፊርማ ይታይበታል ) እዚህ ገጽ ላይ ያነበብኩት መስሎኝ ነበር :: አሁን ስፈልገው ጠፋብኝ :: እንዳለ ኮርጆህ ነው ? ስታይልህን ኮርጆ ነው ? አነተ ነህ ጸሀፊው ? ወይስ ተሳስቻለሁ ?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዉቃው

ዋና ኮትኳች

Joined: 07 Jan 2007
Posts: 968

PostPosted: Sun Jan 22, 2012 1:21 am    Post subject: Reply with quote

ዛዙ ፍሬንድ ....

ሰለ ሞራል ሰፖርቱ እጅግ አመሰግናለሁ :: "ማህሙድ ጋር ጠብቂኝን " አንብቤዋለሁ :: በጣም ግሩም ወግ ነው :: ከጠሃፊው ጋር በግል አንተዋወቅም / ወይም ጠሃፊው እኔ አይደለሁም :: ምናልባች ተመሳስሎብህ ከሆነ ... አጋጣሚ እንጂ ሌላ አይደለም ::

በሌላ በኩል እኛ ያብዮት ልጆች ያልፍንበትን ሂደት በጫወታ በሳቅ ብንቀደው በሚል ነበር የጀመርኩት :: ብዙ ኮምፐሌይን አላረኩም እንጂ ለዋርካ ጽፌላት የበላችው ..ስፍር ቁጥር የለውም :: ቢሆንም ቀደዳውን እንዳመቸን እንቀጥላለን :: አንተም አትጥፋ ::
_________________
ጉዟችን ረጅም : ግባችንም ሩቅ ነው !!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ዉቃው

ዋና ኮትኳች

Joined: 07 Jan 2007
Posts: 968

PostPosted: Mon Feb 06, 2012 12:22 am    Post subject: Reply with quote

የኮሜዲያኖቹ ትራጄዲ

ዳላስ እንገናኝ .......ከገጸ ሶስት የዞረ ....

ያብዮት ልጆች ቀደዳ ቀጥሏላ !

ለሚወዱን እና ለምንወዳቸው : ለነሃሪክ : ሙዝነት : የፋዘሩ ልጅ : ጉዱ : ኩሩዋ ኮንጂት : ደጉሰው : ፓን : ልብ ሰራቂዋ ያሚታ : ጦምን : ሴክሲዋ ሪጭ : ቂጣሟ የግል :...ሰንቱን ጠርቼ ልዝለቀው ...ሁሉንስ ብወድ ...

አሜሪካ በሱፐር ቦውል ጸጥ እንዳለች ..

መጣሁ ...አይ ቤች ፎር ኢላይ ማንኒግ
_________________
ጉዟችን ረጅም : ግባችንም ሩቅ ነው !!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ዉቃው

ዋና ኮትኳች

Joined: 07 Jan 2007
Posts: 968

PostPosted: Tue Feb 07, 2012 3:02 am    Post subject: Reply with quote

ዕድል እንደዚህ ነው ጃይንቶች አሸነፉ : እኛም ውርርዱን በላን :: ተመስገን ነው ::
------------------------------------------------------------------------

ሺህ ዘጠኝ መቶ ሰባዎቹ መጨረሻ እና ሰማኒያዎቹ መጀመሪያ በኢትዮጵያ ሬዲዮ አንዳንድ ስርጭቶች አሪፍ ዘመን ነበር ቢባል አይበዛበትም ...በኔ ዕድሜ :: ይንበርበሩ ምትኬ : ጎርፍነህ ይመር : ደምሴ ዳምጤ በስፖርት .....ዳርዮስ ሙዲ : ዓለምነህ ዋሴ : አማረ ማሞ : ነጋሽ መሀመድ : ነግስት ሰልፉ : ብርቱካን ሃረገወይን - በዜና ፋይል ልቤን ቀጥ አርገውት ነበር :: በተለይ ዜና ፋይል ወዝ ቤስት :: አቀራረባቸው ደምጻቸው እና የዜናቸው ልብ ሰቃይነት ወደር አልነበረውም :: ከሁሉም የንግስት ሰልፉ እና ዳርዮስ ሙዲ ድምጽ ያረገኛል :: በልብ ሰቃይነቱ ደግሞ ዓለምነህ ዋሴንና ሳዳም ሁሴንን (በዴዘርት ስቶርም ) እስከመቸውም አልረሳቸውም :: ጄንራል ኖርማን ሽዋርንኮቭን ከራሳቸው ይበልጥ እስከማወቅ አድርሶን ነበር :: ዘመን አሪፍ ነበር ::

አሁን የት ናቸው ቢባል ...ጎርፍነህ ሞቷል : ዳርዮስ ሞቷል : ዓለምነህ እስራኤል ተሰዶ ኍላም መመልሱን ሰምቻለሁ : ዜና ላይ ግን የለም :: ንግስት ሲያትል ናት : የብርቱካንን ሁኔታ አላውቅም :: ደምሴ ታሟል : ነጋሽ ጀርመን : እንዲሁም ይንበርበሩ ጡረታ እንደነበር ..ኋላ ይሙት ይኑር አላውቅም ::

የኢኢሀደግ መንግስት ወይም አባላት ...ለደርግ ባለስልጣናት ምህረት እንዳደረጉ ....በዘመናችን ለነበሩ አብዮታዊ የፕሮፓጋንዳ ዘፍኖች ...ዜናዎች እና የፊልም ክምችቶችን ምህረት ሊያደርጉላቸው ይገባል :: እኛ እንዝናናበት ::

ቁርፂ ቁሁርጺ
ቁርጺ ቁሁርጺ
ያወያነ መደንገጢ
መፈርጠጢ
በወሎና በትግራሃ .. ይህን ስንዘፍን ኢሀደግ ወሎን ትግራይን ይዞ አምቦ ደርሷል ::
_________________
ጉዟችን ረጅም : ግባችንም ሩቅ ነው !!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ዛዙ

ኮትኳች

Joined: 09 Oct 2004
Posts: 156
Location: ethiopia

PostPosted: Wed Feb 08, 2012 10:03 am    Post subject: Reply with quote

ውቅሽ ስለመልስህ አመሰግናለሁ :: መጨረሻ ላይ ስለሁሉም ጋዜጠኞች የሰጠኸው መረጃ በጣም አሪፍ ነው :: አለምነህ ዋሴ ግን አሁንም ፋና ራዲዮ ላይ ይሰራል መሰለኝ :: ከዚህ በፊት አንድ ጊዜ ያብዮትና የፕሮፓጋንዳ ዘፈኖች ያደግንባቸው ሰለሆኑ ልዩ ትዝታ አላቸውና ያኔ አሰልችተውን ቢሆንም እንኳን አሁን የት ነው የምናገኛቸው ብዬ የተድላ አስፋው ገጽ ላይ ጠይቄ ነበር :: እንደመሰለኝ ግን ማንም ምህረት ሊያረግላቸው አልፈለገም :: እንዴት አንድ ሰው እንኳን ዩትዩብ ላይ እንኳን የሆነ ነገር አልለጠፈም እያልኩ እገረማለሁ :: ለማንኛውም ስለትዝታህ እግዜር ይስጥልን ጓድ ውቃው : Laughing
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሙዝ 1

ዋና አለቃ

Joined: 22 Feb 2006
Posts: 2614

PostPosted: Sat Feb 11, 2012 12:58 pm    Post subject: Reply with quote

ዉቅሽ ....
በዛን ዘመንም አካባቢያዊ ለዉጥ ማህበራዊ ክፍተቱ ላይ ያለዉ ተጽዕኖ አናሳ ነዉ ማለት ነዉ ? አዲስ አበባም .... ጎጃምም ... ሀረርም ልክ እንዳንተዉ ነበርን .... እኔ ያኔም ዘንድሮም ለሚዲያ ፍቅር የለኝም .... ያኔም የሚወሩት ... ዛሬም የሚወሩት ብዙም አይመቸኝም .... ያንንም ያጠፋሁ መስሎኝ ፔፐር ሚዲያ ላይ ዘዉ ብዬ ገብቼ .... ሹክክክ ብዬ ወጥቻቸለሁ ....

ወደ ትዝታዎችህ ....
ሁሉንም ማለት በሚያስችል ደረጃ ስማቸዉን የማዉቃቸዉ ጋዜጠኖች ናቸዉ .... አንተዉ እንዳልከዉ ዜና ፋይልን .... "" ጎተት አድርጎ ከሚነበበዉ ዜማዉ ዉጭ ብዙም ትዝ የሚለኝ ቁርኝት የለኝም ... ምናልባትም ቡና ቡና የገቢ ምንጫችን ቡና ቡና ከሚለዉ ዘፈንም ለይቼ አላዳምጠዉም ...

አለምነህ ዋሴ ....
ቅዳሜ ከሰዐት ይመስለኛል .... በጎርናና ድምጹ ያነበንባል ... ስለ ማይክ ታይሰን ... ሁሉም የእድሜ እኩዮቼ ተመስጠዉ ያዳምጣሉ .... እኔ እንኳን ከባለ ሬዲዮ ጓደኛዬ (ስሙን አልጠራም ) ... የአባቱን ሬዲዮ .... የአባቱን ጫማ .... የአባቱን አሮጌ ጃኬት መልበስ የሚወደዉ ጓደኛዬ ሁኔታን ከላይ እስከ ታች የመቃኘት ያክል የአለምነህ ወግ አይመስጠኝም .... ዛሬም ድረስ እምቢ ብሎ አለምነህ ሲነሳ የቀድሞ ወዳጄ (አሁን ትንሽዬ ባለ ስልጣን ሁኗል ) ... አለባበስና ሁኔታ ዉል ይልብኛል ... :: ግን ያሁን ልጆች እንደኛዉ ዘመን የዋህ ይሆኑ ይሆን ? ከላይ ወደታች አሮጌ ልብስና ጫማ እንደወረስን ሁሉ .... ... ለነገሩ የቻይና ልብስ መጀመሪያ እኛ ላይ መች በርክቶ ነዉ ለዉርስ የሚበቃዉ ... የያኔዉ ግን ለጉድ ነበር .... በተለይ ወላጆቻቸዉ ወታደር አልያም የአዉራ ጎዳና ሰራተኛ ልጆች ህምምምም

ኤኒዌይ አለምነህ አለ ....
ብርቱካንም አለች አሁንም በኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴለቪዥኝ ባለ ስልጣን ነገር ነች መሰለኝ (እህቷ ህብረት ሀረገወይን ጓደኛ ነበረች )
_________________
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ናፖሊዮን ዳኘ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 18 Apr 2008
Posts: 1874

PostPosted: Sat Feb 11, 2012 5:59 pm    Post subject: Reply with quote

'ዙፋን እና ዝናሽ ' ...ይገርማል በእኛ ዘመን የነበሩ ስሞች እንዲህ አይነት ነገር ይበዛቸው ነበር ...ገነት ፋናየ ሂሩት ሰላማዊት ...አፎሚያ የምትባል ክላስ ሜት ነበረችን ...ከጨረቃ የመጣ ስም ይመስለኝ ነበር ...መቼስ ስለ ዘመኑ የሚለው ነገር ይኖረዋል ::

በነገራችን ላይ ስም ከተነሳ አይቀር የሰማሁትን ቀልድ እንካችሁ ... ልጁ ስሙን ከአበረ ወደ ናቲ ለማስቀየር ፈለገ አሉ Very Happy ፍርድ ቤት ሄዶ ተቃዋሚ ካለ ምናምን ሲባል አሉ ዳኛው ራሳቸው ተቃወሙና ባንድ ጊዜማ ከአበረ ወደ ናቲ አትቀይርም ... ትንሽ 'ተስፋይ ' መቆየት አለብህ ብለው ...ጠረጴዛውን በመዶሻ ድው Laughing

ደጉ እንደጻፈ(ች)ው:
ዉቃው እንደጻፈ(ች)ው:
...መልካቸው ትዝ ይለኛል :: ቆንጆዎች ነበሩ :: እነሱን ስመኝ ..ሳሰላስል : ጸሀይነሽ ቤታችን ተቀጠረች ::

የጠዋት ፈረቃ ተማሪ ነበርኩና ...ከሰዓት እኔና እሷ ብቻንን ነበርን :: ከብዙ መግባባት በኋላ ...አንድ ቀን ምንነቱ ያልታወቀ ልፊያ ተጀመረ :: ልፊያው ረጅም ነበርና ..ሳነነካካ ቀኑ መሸ :: ቀናትም አለፉ ::...

...አህ ! ውቃው አንተ ልፊያ አስተምርህ ነው ከናንተ ቤት ወተው እኛ ቤት ሲቀጠሩ ስራ ትተው ካልተላፋን እሚሉት ....? Wink
....የት /ቤት ትዝታህ ግን ብዙ ብዙ ነገር አጠገቤ ይቀመጡ የነበሩትን ...ከፊቴም ሆነ ከሁዋላዬ ይቀመጡ የነበሩትን ሁሉ አስታውስከኝ ....የፍቅር ደብዳቤ ነገር ሳይቸግራቸው ጽፈውልኝ ዳይሪክተራችን አቶ እሸቱ አስወስጄ ያስገረፍኩዋቸው ...ዙፋን እና ዝናሽ እሚባሉ ልጆች ....Sad ይሄ ጽሁፍ ካያችሁ ...እባካችሁ እንደገና የፍቅር ደብዳቤ ጻፉልኝ አሁን ማስገረፍ ትቻለሁ ::

_________________
ሰው ህሊናውን የሚሸጠው ክህሊና በላይ ዋጋ ያለው ምን ነገር ሊገዛበት ነው?

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4256

PostPosted: Sat Feb 11, 2012 6:24 pm    Post subject: Reply with quote

ነፍሴ እረ የስም ነገር ከተነሳ ናፒና ናቲ የኛ ዘመን ስሞች አለነበሩም :: ""ምረቱና ምህረቱም ስብሀቱና ሙላቱም እኮ የኛ ዘመን ስሞች ነበሩ :: Laughingምረቱን ጻፍካትና ኮፒ እስከማድረገው ደርስ አጠፋሀት :: Very Happy Very Happy ወይኔ ወይኔ ....ወይኔ .... Laughing .ለካ በዋልድባም ይጭፈራል እኔ ይሄንን መቼ አውቅልህ ..... Very Happy ይቅርታ ውቃው ቤትህ ውስጥ ያብቶብስ ሌባ ገብቶ አይቼ ነው :: Cool

ናፖሊዮን ዳኘ እንደጻፈ(ች)ው:
'ዙፋን እና ዝናሽ ' ...ይገርማል በእኛ ዘመን የነበሩ ስሞች እንዲህ አይነት ነገር ይበዛቸው ነበር ...ገነት ፋናየ ሂሩት ሰላማዊት ...አፎሚያ የምትባል ክላስ ሜት ነበረችን ...ከጨረቃ የመጣ ስም ይመስለኝ ነበር ...መቼስ ስለ ዘመኑ የሚለው ነገር ይኖረዋል ::

በነገራችን ላይ ስም ከተነሳ አይቀር የሰማሁትን ቀልድ እንካችሁ ... ልጁ ስሙን ከአበረ ወደ ናቲ ለማስቀየር ፈለገ አሉ Very Happy ፍርድ ቤት ሄዶ ተቃዋሚ ካለ ምናምን ሲባል አሉ ዳኛው ራሳቸው ተቃወሙና ባንድ ጊዜማ ከአበረ ወደ ናቲ አትቀይርም ... ትንሽ 'ተስፋይ ' መቆየት አለብህ ብለው ...ጠረጴዛውን በመዶሻ ድው Laughing

ደጉ እንደጻፈ(ች)ው:
ዉቃው እንደጻፈ(ች)ው:
...መልካቸው ትዝ ይለኛል :: ቆንጆዎች ነበሩ :: እነሱን ስመኝ ..ሳሰላስል : ጸሀይነሽ ቤታችን ተቀጠረች ::

የጠዋት ፈረቃ ተማሪ ነበርኩና ...ከሰዓት እኔና እሷ ብቻንን ነበርን :: ከብዙ መግባባት በኋላ ...አንድ ቀን ምንነቱ ያልታወቀ ልፊያ ተጀመረ :: ልፊያው ረጅም ነበርና ..ሳነነካካ ቀኑ መሸ :: ቀናትም አለፉ ::...

...አህ ! ውቃው አንተ ልፊያ አስተምርህ ነው ከናንተ ቤት ወተው እኛ ቤት ሲቀጠሩ ስራ ትተው ካልተላፋን እሚሉት ....? Wink
....የት /ቤት ትዝታህ ግን ብዙ ብዙ ነገር አጠገቤ ይቀመጡ የነበሩትን ...ከፊቴም ሆነ ከሁዋላዬ ይቀመጡ የነበሩትን ሁሉ አስታውስከኝ ....የፍቅር ደብዳቤ ነገር ሳይቸግራቸው ጽፈውልኝ ዳይሪክተራችን አቶ እሸቱ አስወስጄ ያስገረፍኩዋቸው ...ዙፋን እና ዝናሽ እሚባሉ ልጆች ....Sad ይሄ ጽሁፍ ካያችሁ ...እባካችሁ እንደገና የፍቅር ደብዳቤ ጻፉልኝ አሁን ማስገረፍ ትቻለሁ ::

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ናፖሊዮን ዳኘ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 18 Apr 2008
Posts: 1874

PostPosted: Sat Feb 11, 2012 7:45 pm    Post subject: Reply with quote

Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Very Happy ክብሮም Exclamation ወጥመድ አትችልም . Idea እንደምትከታተለኝ አውቄ እጢህን ቁርጥ ለማድረግ አውቄ ያደረኩት ነው Idea ያኛውንም ክብሮም ጠብቄ ነበር ለጉዳይ ባንክ ደረስ ብሎ ሊመጣ ሄዶ ነው መሰል Laughing

ናፖሊዮን እና ምረቱ እኮ ያንድ እናት ልጆች ናቸው ይሔው በድጋሚ http://www.youtube.com/watch?v=7bC7mAKYF3o&feature=share
_________________
ሰው ህሊናውን የሚሸጠው ክህሊና በላይ ዋጋ ያለው ምን ነገር ሊገዛበት ነው?

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዉቃው

ዋና ኮትኳች

Joined: 07 Jan 2007
Posts: 968

PostPosted: Sun Feb 12, 2012 12:38 am    Post subject: Reply with quote

ቆልሜው ..ያው መቸም ወዲያና ወዲህ ሆነን እንቀደደው በማለት እንጂ ..የአንድ ዘመን ልጆች ሆነንም ላንዳችን ስሜት የሚሰጡን ለሌላችን ላይሰጡን የሚችሉ መሆኑን አላጣሁም :: ሲጀመር እኔ ..ለመጠጥ : ለሴቶች እና ለወሬ ከፍተኛ ፍቅር ያለኝ ነኝ :: አንተ ደግሞ ባንጻሩ ..ይመሰለኛል ..ምሁር .....ለንባብ ...እና ለልማታዊ ባለሀብትነት የተፈጠርክ ነክ :: ስለሆነም የኔ ያለፈ ግማሽ ያለፈ ዉሎ ...ያንተ ያለፈ የድሮ ግማሽ ዉሎ ....የሌላውም ያለፈ የቀድሞ ግማሽ ዉሎ ሲቀደድ ..በስተመጨረሻው ምሉዕ ቀደዳ ይሆናል እልሻለሁ :: ለኡዜም ለዛዙም ለናፒም ለክቡም ለደጉም ለሁሉም ወዳጆቼ የከበረው ምስጋናዬ ይድረስ ::
_________________
ጉዟችን ረጅም : ግባችንም ሩቅ ነው !!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ዉቃው

ዋና ኮትኳች

Joined: 07 Jan 2007
Posts: 968

PostPosted: Sun Feb 12, 2012 1:14 am    Post subject: Reply with quote

የዓለምነህ ድምጽ ከነአቀራርቡ የመሰጠኝ ...በዴዘርት ስቶርሙ ዘገባ ነበረ :: አጋነነክ ባልባል ...በዘመኑ በጣም የተዋጣለት ነበር :: አሜሪካ ኢራቅን ባየር ስተደበድብ ..ኢራቅ ደግሞ ስከድ ሚሳኢል ወደ እስራኤል ትተኩስ ነበር :: እስራኤል ጦርነቱ ውስጥ እንድትገባ ለማድረግ የነበረው ሙከራ በእስራኤል ፔትርየት ሚሳኤሎች መክሸፉን ያወቅኩት ..አሁንም የማስታወሰው ከዓለምነህ እና ከዜና ፋይል የዘመኑ ዘጋቢዎች ነበር ::

በዚያው ዘመን ደጀኔ ጥላሁን የሚያዘጋጀው የእሁድ ምሽት ሶስት ሰዓቱ "ከመጻህፍት ዓለም " አላመለጠኝም :: ፍቅር እሰከመቃብር ሲተረክ አልደረስኩም :: ጣምራ ጦር ሲተረክ በጣም ጥቂት ትዝ ቢለኝም አብዛኛውን ታሪክ እሰማ የነበረው ባዲስ አበባው ጦር ሰራዊት መኮንኖች ክበብ ..ክኛ ተለቅ ተለቅ ያሉት ..በየሰኞው ጠዋት ሪቪው ሲያደርጉ ነበር :: መጽሀፉን ፈልጌ ለማግኘት ያደረኩት ጥረት ባይሳካም .. ገጸ -ባህርይ - አስግድ - ጭንቅላቴ ውስጥ ከቀሩ ስሞች አንዱ ነው :: በከመጻህፍት ዓለም ....የከአድማስ ባሻገሯ ሉሊት እና የሰመመኑ አቤል ሙሉዬ ..በእውን የማውቃቸው ሰዎች ይመስሉኛል :: ስሙን ከረሳሁት መጽሀፍ ደግሞ ..... የሞገደኛው ነውጤ ትርካ ያለበት .....ከዚያ ...የመጨረሻዋ ቅጠል በተባለው ትርካም ሽማግሌው በርማን አንዲት ቅጠል ስሎ ዛፉ ላይ በመስቀል እሱ ሞቶ ታማሚዋ ማትረፉን የሰማሁበት ሀዘን አሁንም እንዳለ ነው ::

በኢትዮጵያ ሬድዮ የእሁድ ጠዋቱ የነታደሰ ሙሉነህ እና ታምራት ወግ ...ለማብራሪያው አቶ አብዱ አሊ ሂጂራ - ተብሎ እንኳን የኔ ቢጤው ጡጦ ራስ ይቅርና ...ለተመራመሩትም ቢሆን ግራ የሚያጋባ የግማሽ ሰዓት ሀተታ : የቅዳሜ ከሰዓቱ መዝናኛ በነ ጌታቸው ማንጉዳይ እና የዘፈነን ምርጫን ክፍለ ጊዜ አስታውሳለሁ :: ነፍስ ሳውቅ የእሁድ ጠዋት ፕሮግራም ያመለጠኝ ....በወር አንዴ ዕድር ልከፍል በሄድኩ ወቅት ነው :: ለሱም ዋነኛ ምክንያት ...ዕድር ቤቱ የሚክፈተው ከበጽኪያን መልስ ሶስት ሰዓት ሰለነበርና ..በስም ጥሪው ተዋረድ ወቅት ያባቴ ስም አንድ ሶስተኛ አባል ከፍሎ ከሄደ በኋላ ይገኝ ሰለነበር ነው :: እንዲህ እንዲ እያልኩ የአፈሳ ወጌ ጋር ድረሻለሁ :: እቀጥለዋልሁ ::
_________________
ጉዟችን ረጅም : ግባችንም ሩቅ ነው !!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ፀዋር

ኮትኳች

Joined: 16 Feb 2010
Posts: 481

PostPosted: Sun Feb 12, 2012 1:39 am    Post subject: Reply with quote

አንተ ደግሞ ሽማግሌ ይመስል በትዝታ ትኖራለህ Laughing Laughing ስለ ድሮ እንጂ ስለ ነገ ስታወራ ሰምቼህ አላቅም :: እርጅና ነው ? Laughing

ዉቃው እንደጻፈ(ች)ው:
የዓለምነህ ድምጽ ከነአቀራርቡ የመሰጠኝ ...በዴዘርት ስቶርሙ ዘገባ ነበረ :: አጋነነክ ባልባል ...በዘመኑ በጣም የተዋጣለት ነበር :: አሜሪካ ኢራቅን ባየር ስተደበድብ ..ኢራቅ ደግሞ ስከድ ሚሳኢል ወደ እስራኤል ትተኩስ ነበር :: እስራኤል ጦርነቱ ውስጥ እንድትገባ ለማድረግ የነበረው ሙከራ በእስራኤል ፔትርየት ሚሳኤሎች መክሸፉን ያወቅኩት ..አሁንም የማስታወሰው ከዓለምነህ እና ከዜና ፋይል የዘመኑ ዘጋቢዎች ነበር ::

በዚያው ዘመን ደጀኔ ጥላሁን የሚያዘጋጀው የእሁድ ምሽት ሶስት ሰዓቱ "ከመጻህፍት ዓለም " አላመለጠኝም :: ፍቅር እሰከመቃብር ሲተረክ አልደረስኩም :: ጣምራ ጦር ሲተረክ በጣም ጥቂት ትዝ ቢለኝም አብዛኛውን ታሪክ እሰማ የነበረው ባዲስ አበባው ጦር ሰራዊት መኮንኖች ክበብ ..ክኛ ተለቅ ተለቅ ያሉት ..በየሰኞው ጠዋት ሪቪው ሲያደርጉ ነበር :: መጽሀፉን ፈልጌ ለማግኘት ያደረኩት ጥረት ባይሳካም .. ገጸ -ባህርይ - አስግድ - ጭንቅላቴ ውስጥ ከቀሩ ስሞች አንዱ ነው :: በከመጻህፍት ዓለም ....የከአድማስ ባሻገሯ ሉሊት እና የሰመመኑ አቤል ሙሉዬ ..በእውን የማውቃቸው ሰዎች ይመስሉኛል :: ስሙን ከረሳሁት መጽሀፍ ደግሞ ..... የሞገደኛው ነውጤ ትርካ ያለበት .....ከዚያ ...የመጨረሻዋ ቅጠል በተባለው ትርካም ሽማግሌው በርማን አንዲት ቅጠል ስሎ ዛፉ ላይ በመስቀል እሱ ሞቶ ታማሚዋ ማትረፉን የሰማሁበት ሀዘን አሁንም እንዳለ ነው ::

በኢትዮጵያ ሬድዮ የእሁድ ጠዋቱ የነታደሰ ሙሉነህ እና ታምራት ወግ ...ለማብራሪያው አቶ አብዱ አሊ ሂጂራ - ተብሎ እንኳን የኔ ቢጤው ጡጦ ራስ ይቅርና ...ለተመራመሩትም ቢሆን ግራ የሚያጋባ የግማሽ ሰዓት ሀተታ : የቅዳሜ ከሰዓቱ መዝናኛ በነ ጌታቸው ማንጉዳይ እና የዘፈነን ምርጫን ክፍለ ጊዜ አስታውሳለሁ :: ነፍስ ሳውቅ የእሁድ ጠዋት ፕሮግራም ያመለጠኝ ....በወር አንዴ ዕድር ልከፍል በሄድኩ ወቅት ነው :: ለሱም ዋነኛ ምክንያት ...ዕድር ቤቱ የሚክፈተው ከበጽኪያን መልስ ሶስት ሰዓት ሰለነበርና ..በስም ጥሪው ተዋረድ ወቅት ያባቴ ስም አንድ ሶስተኛ አባል ከፍሎ ከሄደ በኋላ ይገኝ ሰለነበር ነው :: እንዲህ እንዲ እያልኩ የአፈሳ ወጌ ጋር ድረሻለሁ :: እቀጥለዋልሁ ::

_________________
I have great faith in fools; self-confidence my friends call it.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ናፖሊዮን ዳኘ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 18 Apr 2008
Posts: 1874

PostPosted: Sun Feb 12, 2012 2:49 am    Post subject: Reply with quote

ወደድንም ጠላንም እኔ እና አንተ ያንድ ዘመን ልጆች ነን Very Happy

""እንደምን አደራችሁ ጦርነቱ ተጀምሯል "" [ዓለምነህ ዋሴ ] በጣም አስታውሳለሁ ...

አቤል ሙሉየ (ኦር ጥላዬ ?) እሱን ማን ይረሳል ...መጽሀፉ ራሱ መጀመሪያ ያነበብኩት ልብ ወለድ እና ምናልባትም ዮኒቨርሲቲ የመግባት ጉጉት [ያኔ ብርቅ በነበረበት ዘመን ] ሳይፈጥርብኝ አልቀረም :: ገጸ -ባህሪውን በተመለከተ ግን በህይወቱ ቢያንስ አንዴ አቤል ጥላየን ሆኖ የማውቅ ያለ አይመስለኝም ....

በስንት ጊዜ ቀደዳህን ታደምኩ ...እንደጉድ ነው የምትቀጂው ...የዘመንህ ሰው እንደመሆኔ የቀደዳህን ጣዕም በውል አውቀዋለሁ ...ይቀደድ ...

ዉቃው እንደጻፈ(ች)ው:
የዓለምነህ ድምጽ ከነአቀራርቡ የመሰጠኝ ...በዴዘርት ስቶርሙ ዘገባ ነበረ :: አጋነነክ ባልባል ...በዘመኑ በጣም የተዋጣለት ነበር :: አሜሪካ ኢራቅን ባየር ስተደበድብ ..ኢራቅ ደግሞ ስከድ ሚሳኢል ወደ እስራኤል ትተኩስ ነበር :: እስራኤል ጦርነቱ ውስጥ እንድትገባ ለማድረግ የነበረው ሙከራ በእስራኤል ፔትርየት ሚሳኤሎች መክሸፉን ያወቅኩት ..አሁንም የማስታወሰው ከዓለምነህ እና ከዜና ፋይል የዘመኑ ዘጋቢዎች ነበር ::

በዚያው ዘመን ደጀኔ ጥላሁን የሚያዘጋጀው የእሁድ ምሽት ሶስት ሰዓቱ "ከመጻህፍት ዓለም " አላመለጠኝም :: ፍቅር እሰከመቃብር ሲተረክ አልደረስኩም :: ጣምራ ጦር ሲተረክ በጣም ጥቂት ትዝ ቢለኝም አብዛኛውን ታሪክ እሰማ የነበረው ባዲስ አበባው ጦር ሰራዊት መኮንኖች ክበብ ..ክኛ ተለቅ ተለቅ ያሉት ..በየሰኞው ጠዋት ሪቪው ሲያደርጉ ነበር :: መጽሀፉን ፈልጌ ለማግኘት ያደረኩት ጥረት ባይሳካም .. ገጸ -ባህርይ - አስግድ - ጭንቅላቴ ውስጥ ከቀሩ ስሞች አንዱ ነው :: በከመጻህፍት ዓለም ....የከአድማስ ባሻገሯ ሉሊት እና የሰመመኑ አቤል ሙሉዬ ..በእውን የማውቃቸው ሰዎች ይመስሉኛል :: ስሙን ከረሳሁት መጽሀፍ ደግሞ ..... የሞገደኛው ነውጤ ትርካ ያለበት .....ከዚያ ...የመጨረሻዋ ቅጠል በተባለው ትርካም ሽማግሌው በርማን አንዲት ቅጠል ስሎ ዛፉ ላይ በመስቀል እሱ ሞቶ ታማሚዋ ማትረፉን የሰማሁበት ሀዘን አሁንም እንዳለ ነው ::

በኢትዮጵያ ሬድዮ የእሁድ ጠዋቱ የነታደሰ ሙሉነህ እና ታምራት ወግ ...ለማብራሪያው አቶ አብዱ አሊ ሂጂራ - ተብሎ እንኳን የኔ ቢጤው ጡጦ ራስ ይቅርና ...ለተመራመሩትም ቢሆን ግራ የሚያጋባ የግማሽ ሰዓት ሀተታ : የቅዳሜ ከሰዓቱ መዝናኛ በነ ጌታቸው ማንጉዳይ እና የዘፈነን ምርጫን ክፍለ ጊዜ አስታውሳለሁ :: ነፍስ ሳውቅ የእሁድ ጠዋት ፕሮግራም ያመለጠኝ ....በወር አንዴ ዕድር ልከፍል በሄድኩ ወቅት ነው :: ለሱም ዋነኛ ምክንያት ...ዕድር ቤቱ የሚክፈተው ከበጽኪያን መልስ ሶስት ሰዓት ሰለነበርና ..በስም ጥሪው ተዋረድ ወቅት ያባቴ ስም አንድ ሶስተኛ አባል ከፍሎ ከሄደ በኋላ ይገኝ ሰለነበር ነው :: እንዲህ እንዲ እያልኩ የአፈሳ ወጌ ጋር ድረሻለሁ :: እቀጥለዋልሁ ::

_________________
ሰው ህሊናውን የሚሸጠው ክህሊና በላይ ዋጋ ያለው ምን ነገር ሊገዛበት ነው?

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 13, 14, 15, 16  Next
Page 14 of 16

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia