WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
የአዲስከተማ ሰዎች ካላቹ
Goto page Previous  1, 2, 3, ... 19, 20, 21  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ጦምኔው

ውሃ አጠጪ

Joined: 14 Jan 2007
Posts: 1433
Location: Right here

PostPosted: Wed Apr 18, 2007 10:43 pm    Post subject: Reply with quote

ሠላም ለክሙ ለሕዝበ አዲስ ከተማ :;..........ቅቅቅቅቅቅቅ ...........ግዕዝ ባወራ ምን ይለኛል :;

እንዴ ይሄ ሁሉ ሰው ለካ የኛው ነው :; አቦ ሰፈሬን አስታወስችሁኝ ;;

Very Happy ቆዳ በረንዳ .....ቅቅቅቅ ......አቤት እሱ ፎቅ ............. Very Happy

እኔ እንኳን ሰፈሬ ወደ አውቶቡስ ተራ ነው ....ወረዳ 6..........ኳስ ሜዳ ማዞሪያን ታውቁታላችሁ ?????..........ኳስ ሜዳ የተጫወተ የለም ?...........

ከኛ ሰፈር ደግሞ ከአርቲስት

መዓዛ ብሩ ( ነብስ ይማር )
ሀይማኖት ደበበ ( ሕይወት እንደዋዛ ደራሲና ተዋናይ )
ድምጻዊ ዳንኤል አርጋው ( ኦሆሆ ነገርሽ ነገሬ )
ድምጻዊ አብነት አጎናፍር
ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ .......ወዘተትረፈረፈ ....

ከኳስ ተጫዋች

ሙሉዓለም ረጋሳ
አስፕሬላ ........

ይቀጥላል .......

እስኪ ስለባለጌው ሕንጻ የሰማ ካለ ????....ድሬ ሕንጻ ሰባተኛ አደባባዩ ጋር ........ቅቅቅቅቅቅ ........ባለጌው ሕንጻ .........እዚያ የመብራት ቢል እንከፍል ነበር ,.........የዛሬን አያድርገውና .......

እስኪ ጨዋታውን አመጣጡታ ...........

.
_________________
http://www.youtube.com/watch?v=_jIwsS_eT5w

http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?t=22540&start=105
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዋናው

ዋና አለቃ

Joined: 16 Dec 2003
Posts: 2633
Location: ሕልም ዓለም

PostPosted: Thu Apr 19, 2007 1:10 am    Post subject: Reply with quote

ሠላም አዲስከተማዎች ::
ማህበራችን እስከኳስሜዳ ድረስ ሰፋሳ ቅቅቅቅ

ቆዳ በረንዳው ፎቅ ተሰራበት አላችሁኝ ....ይገርማል አውቶ ጄነራል ጋራጅ (የቤተስላሴ ) ጎን ያለው ቡና ምጋዘን ጋር ፎቅ መጀመሩን አውቃለው ....

ሉህ አለሙ ሜዳማ ስንቱን አሳድጓል ....ለሠፈሩ ብርቅዬ ሜዳ አልነበር ...አባሶኒ ወይም ጨፌ ስለሚርቅ ....

እዛ ሰፈር እስቲ ማንን ታውቃለህ በናትህ ማለቴ ፌመስ ሠው ለምሳሌ እነወንዳፍራሽ ከዘፋኝ እንዳሻው ...እሱ እዚ ነው ያለው አሁንም ይዘፍናል :....

ሀምሳለ ...
ባልሳሳት የጠፋህ / ቡናቤት በላለዴምጣ መሠለኝ እሱ ነበር ታዋቂ ግሮሠሪ (ቅቅቅ እንደእኔ የባልቻና መዶሻው ግሮሠሪ )

ኸረ ብዙ ብዙ አለ ብርሌ ጠጅ ቤት ጉልላት ግንብ ....

እስቲ መጣው ደግሞ

ዋናው _______________________________________________
ከአዲስ ከተማ
_________________
ጥበብ ከእኔ የበለጠ ጠንካራ ናት እኔ እንደምፈልገው ሳይሆን እሷ እንደፈለገችው ታደርገኛለች::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ሉህ

መንገደኛ

Joined: 12 Oct 2006
Posts: 8

PostPosted: Thu Apr 19, 2007 4:25 am    Post subject: Reply with quote

ጦምኔው ... ባለጌው ፎቅ የተባለው የተሰራው ቆዳ በረንዳው የነበረበት ቦታ ላይ ነው ....ለምን ባለጌ ተባለ ? ፎቁ ዙሪያውን በደሳሳ ባለአሮጌ ቆርቆሮ ክዳን ቤቶች ተከቦ አለሁ የሚል ነው ከአውቶቢስ ተራ ቁልቁል ወይም ከአብነት ሽቅብ ለተመለከተ አዲስ ከተማ የመሀል ጣትዋን አውጥታ የሰደበችው እስኪመስለው ድረስ ....

ዋናው ... በዛወርቅ አስፋው /ገጦ / አሁንማ እንደት አምሮባታል መሰለህ ! ሀይለየሱስ ግርማ ....ከፍንዴክሶች ደግሞ ሳምቮድ የሰፈራችን ልጆች ናቸው .
እወዳችኌለሁ !
_________________
one love!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሉህ

መንገደኛ

Joined: 12 Oct 2006
Posts: 8

PostPosted: Thu Apr 19, 2007 4:43 am    Post subject: Reply with quote

አምሳለ ...አንዲት ልጅ ነበረች ከኛ ጋር ኳስ የምትጫወት ...እሷን እንዳትሆኝ !
_________________
one love!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
sarandem

ዋና ኮትኳች

Joined: 11 Jul 2006
Posts: 539
Location: Nomad Cafe

PostPosted: Thu Apr 19, 2007 8:53 am    Post subject: Reply with quote

ጦምኔው እንደጻፈ(ች)ው:
ሠላም ለክሙ ለሕዝበ አዲስ ከተማ :;..........ቅቅቅቅቅቅቅ ...........ግዕዝ ባወራ ምን ይለኛል :;

እንዴ ይሄ ሁሉ ሰው ለካ የኛው ነው :; አቦ ሰፈሬን አስታወስችሁኝ ;;

Very Happy ቆዳ በረንዳ .....ቅቅቅቅ ......አቤት እሱ ፎቅ ............. Very Happy

እኔ እንኳን ሰፈሬ ወደ አውቶቡስ ተራ ነው ....ወረዳ 6..........ኳስ ሜዳ ማዞሪያን ታውቁታላችሁ ?????..........ኳስ ሜዳ የተጫወተ የለም ?...........

ከኛ ሰፈር ደግሞ ከአርቲስት

መዓዛ ብሩ ( ነብስ ይማር )
ሀይማኖት ደበበ ( ሕይወት እንደዋዛ ደራሲና ተዋናይ )
ድምጻዊ ዳንኤል አርጋው ( ኦሆሆ ነገርሽ ነገሬ )
ድምጻዊ አብነት አጎናፍር
ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ .......ወዘተትረፈረፈ ....

ከኳስ ተጫዋች

ሙሉዓለም ረጋሳ
አስፕሬላ ........

ይቀጥላል .......

እስኪ ስለባለጌው ሕንጻ የሰማ ካለ ????....ድሬ ሕንጻ ሰባተኛ አደባባዩ ጋር ........ቅቅቅቅቅቅ ........ባለጌው ሕንጻ .........እዚያ የመብራት ቢል እንከፍል ነበር ,.........የዛሬን አያድርገውና .......

እስኪ ጨዋታውን አመጣጡታ ...........
.

ጦምኔው አዲስ ከተማን መቼም ለጥጠህ ለጥጠህ ወደ ካስሜዳ አመጣሀት ::
ሰፈርህ ወደ አውቶቡስ ተራ ነው .?...ወረዳ 6..........ኳስ ሜዳ ማዞሪያን ድረስ ከመጣህ ቀበሌህ ወይ 02 ወይም 04 መሆኑ ነው .:: ከፈለክ ቤት ቁጥርህንም ልነግርህ እችላለሁ :: ማዞርያው ጋር ያለችው እንጨት መሸጫ ቤት ትዝ ትልሀለች ? አሁን ፈርሳ ወይም እድገት አግኝታ ከእንጨት ቤት ወደ ባንክ ተሸጋግራለች :: ዳሸን ባንክ ደግሞ ለአመታት ካደካከማት በሆአላ አሁን ሌላ ባንክ (ውጋገን ?) እየተጠቀማት ይገኛል ::

ኳስ ሜዳ የተጫወተ የለም ?...........
ስትል የኳስ ሜዳ ትዝታዬን ቀሰቀስከው ::
ኳስ ሜዳ አሁን ስም ብቻ ነው የቀረው ሜዳው ፈርሶ ትምህርት ቤት እና ወረዳ ምናም ነገር ሆናል Evil or Very Mad Evil or Very Mad
አዲስ ከተማ ትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ ሚደረጉትን የከፍተኞች ኳስ ግጥሚያ ትዝ አይላቹም ?

ከኳስ ተጫዋች የረሳሀቸውን ለመጨመር
Arrow ሀይሌ ካሴ (ፉገራው ሁሌም ይመቸኛል ):: አሁን Atlanta ውስጥ ነው ያለው ::
ጌቱ ከበደ (Atlanta ውስጥ ነው ያለው )
ሰለሞን ዮሀንስ (ቸርኬ ) (ነፍስ ይማር )
እንዴት ነው ነገሩ የጠጅ ቤት ስሞችን አበዛቹ :: በቢጫ ፊኛ ላይ መቼም የአዲስ ከቴ ልጆች አይታሙም :: እኔ ማስታውሰው አጎናፍር አፍራሳ ሚባለውን ብቻ (አብቶቢስ ተራ ፊት ለፈት ያለውን ):: Very Happy Very Happy Very Happy
ሌላው ከአዲስ ከተማ የተረሳ ነገር ቢኖር ትራፊክ መብራቱ ላይ ሚሸጠው እሸት እና ሸንኮራ ዋው ምራቄ መጣ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ባለሱቅ

ውሃ አጠጪ

Joined: 27 Sep 2004
Posts: 1043
Location: ethiopia

PostPosted: Thu Apr 19, 2007 9:07 am    Post subject: Reply with quote

አዲስ ከተሜዎች
እባካቹ ከገጠር የመጣ ሰው .. ታስተናግዳላቹ ...
አሁን ነው ከአውቶቡስ የወረድኩት ....
ውይይይይይ ሌቦች ከበው አስቸገሩኝ እኮ
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

እንደው አዲስክ ከተማ ሚባለው ሰፈር / ቤቱን የሚጨምር ... አውቶቡስ ተራውን ... አምባሰል -ሙዚቃ ቤትን .... ጥቁር -ምናምን ልብስ ሰፊ ቤትን (ከአምባሰል አጠገብ ) የሚያካትት ከሆነ ...... እዛ ሰፈር ብዙ እመላለስ ነበር
የቦቆሎ ጥብሱንም
ሸንኮራውንም
ግርግሩንም
የዜድ ሙዚቃ -ቤትን ሙዚቃም
የትራፊክ ጭንቅንቁንም አልፌ ነበር ወደ ኮልፌ የማዘግመው ....
በባዶ እግሬ
እንደው ትዝታ ቀሰቀሳቹብ
ህምምምምምምምምምም ተውኝ ባካቹ ... አታንሱብኝ
ኳስ -ሜዳ እንጨት መሰንጠቂያዎቹን እንጂ ሜዳውን አላውቀውም ....
አይይይይ ድሮስ የገጠር ልጅ
በኮባ ቅጠል ተጠቅልዬ አዲሳባ የገባሁ ....
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ያዲሳባ ልጆች አንዴ እንደሱ ብለው ሰድበውኛል ... ማሰልጠና እያለን
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
እንዴት ትዝ አለኝ ባካቹ

_________________
http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?t=11833&start=4680
THANK YOU CYBERETHIOPIA
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ራስብሩ

ዋና ኮትኳች

Joined: 25 Aug 2005
Posts: 607

PostPosted: Thu Apr 19, 2007 12:16 pm    Post subject: Reply with quote

የባለሱቅን ስም አይቼ ብመጣ እግረመንገዴን አንዲት ነገር ለማወቅ ፈለኩ ::
ሰላም አዲስ ከተማዎች የመስቀል ሆቴሉን ሳሙዔል ቀዲዳን ታውቁታላችሁ ?አሁንስ የት ይሆን ያለው ?
_________________
This is Ras Biru Woldegebriel.......................!!

http://www.oyla22.de/userdaten/406/65542/bilder/Ras_Biru.jpg
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሀምሳለ

ኮትኳች

Joined: 13 Oct 2006
Posts: 238
Location: America

PostPosted: Thu Apr 19, 2007 10:59 pm    Post subject: Reply with quote

እኔም ጨመር ላርግ ተጫዋቾች 6 ልጆች
ተካ ገለቱ
አስራት አዱኛ
ሜጂ [ሙሉጌታ ]
ምንቱ ካሳ እና መቻል ካሳ ኳስ ብቻ ሳይሆን ፉገራቸው Very Happy
ትዝ የሚለኝ አሰልጣኝ ማንደፍሮ Very Happy
በሉ የሰፈር ልጆች አትጥፉ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጦምኔው

ውሃ አጠጪ

Joined: 14 Jan 2007
Posts: 1433
Location: Right here

PostPosted: Sat Apr 21, 2007 4:22 pm    Post subject: Reply with quote

Very Happy ኧረ ሼም ነው :: በቃ አዲስ ከተማን ከሰባተኛ (ጭላሎ ተራራ ሆተል ) እስከ አብነት አደባባይ አድርጋችሁ እኛል ፈነገላችሁን ማለት ነው ? Question .........ሲሪየስ ይደብራል ....ስላችሁ ወረዳ 3,4,5,6 እና 7 በአጠቃላይ ኦልሞስት አዲስ ከተማ ነው ብለን አሲዩም እናድርግና እንጨዋወት ....ያው መርካቶ ሰፈሬ አይደል ዘፈኑ ........ቅቅቅቅቅቅቅቅ ...........በገገማ የአዲስ ከተማ ሰፈር ልጅ መሆን ሲያምረኝስ . Question..........ቅቅቅቅቅ ..............

ዊናሞ ካፌ አሁን ( 1 ዓመት በፊት ታድሶ ግራውንድ ፕላስ 1 ሆኖ ለአደባባዩ ዉበት ሆኖታል ..........አይ እሱ ካፌ ......ቅቅቅቅ ........ስንቷ ቺክ ተጀነጀነችባት ...............ግን ሲሪየስ ከአዲስ ከተማ ሰፈር የሚመቸኝ 20 ቀበሌ ነው ........ቅቅቅቅቅቅ ......... Very Happy ሰራተኛ ሰፈር Very Happy ..........በዚያ በኩል ማለፍኮ በቃ ደስ ይላል .....ቅቅቅቅቅቅ .;.............ሕዝቡ የመጬ ስራ ወዳድ ነው ...........የእውነት ሰራተኛ ...........ካካታው ግን .................እንደውም አንድ ፉገራ አለ ........................ Very Happy ለፉገራው ሀምሳለን እልካታለሁ Very Happy ...........

በሉ ጻፉ ..............ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ...............
_________________
http://www.youtube.com/watch?v=_jIwsS_eT5w

http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?t=22540&start=105
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዋናው

ዋና አለቃ

Joined: 16 Dec 2003
Posts: 2633
Location: ሕልም ዓለም

PostPosted: Sat Apr 21, 2007 8:55 pm    Post subject: Reply with quote

ዌናሞ ጀንጅኖ ዋርካ (አብነት ጀርባ ) ወስዶ ያላባለገ ....ልክ አለሙ ሜዳ ኳስ ያልተጫወት አይነት ጥያቄ ነው :: ቅቅቅ
አቤት አዲስ ከተማ ' ልክ ሁለት ሠዓት ማታ ላይ ብሌን ጋር ሆነህ ወደ 26 , 21 , 23... ሚጎርፈውን ሠው ስታይ ሁሉ ሠው ሚተኛባት ከሆነች አዲስ ከተማ የስንቱ ሕልሞች ጥርቃሞት ነች ...? እንል ነበር መፈላሰፍ ሲያምረን ግን ሚገርም ጥበባዊ ዕይታ ነበራት አዲስ ከተማ 21 ቭቀበሌ ክበብ ኮርነር ላይ የሚቀመጡት ሊስትሮዎች ጋር ጫማውን በስውር ይላሰፋ አለ ?

ገዛህኝንስ ታውቁታላቹ ገዛህኝ ሽፈራው GS ሙዚቃ ቤት ባለቤት ምናልባት የመጀመሪያዋ ባለግራውንድ ፕላስ ሙዚቃ ቤት ሳትሆን ትቀራለች ...እሱማ አልችልም የሚለው ነገር አልነበረም

አስቴር ከብደ ዘፋኟስ ተረስታ የለ እንዴ ....ወንድሟ ፍቅሩ አብሮ አደጌ ነው :: እሕቶቿ እዚ ነው ያሉት አገኛቸዋለው ::

የሶልሲቲ ብስኩት ትዝ ይላቹዋል ?

እስቲ እመለሳለው ሞላማሩ ነጭ አረቄ ገዝቼ ቅቅቅቅቅ

_________________________________________________________::
_________________
ጥበብ ከእኔ የበለጠ ጠንካራ ናት እኔ እንደምፈልገው ሳይሆን እሷ እንደፈለገችው ታደርገኛለች::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ቋንጣ

አዲስ

Joined: 03 Aug 2006
Posts: 41
Location: sululeta

PostPosted: Sat Apr 21, 2007 9:33 pm    Post subject: Reply with quote

እንዴ አረ እኛም አለን እኛን ትታችሑ እቁብ ጀመራችሑ ቅቅቅቅቅቅቅ ገዛሕኝ ብቻ ነው ኤሻራ ጫት ቤት የቃመ ብሌን ድራፍት ያልጠጣ ሴቶቹን ያላሻፈደ ምን የአዲስ ከተማ ይባላል Exclamation አስቴር ኒቅኒቃ እሷን ለኛ ተወው በተለይ ከጎረቤታቸው ያለው ጠጂቤት ያሉት ቆንጃጂት ብቻ አንተ ዋናው ነገረኛ ነህ እኔን ለምን ታሥለቅሠኛለሕ በትዝታ ...............

ዋናው አብነት የነበረች ትልቅ ቂጥ ያላት ወይኔ ወይኔ አስታውሱኝ እዛ እዚ የሚለው እዛውስጥ ገብቼ ጋቢ ሳለብስ መውጣቴ ነው የሚቆጨኝ አይ ቂጥ Exclamation

ዋናው ቶሎ በል ብርጭቆ ገዝቼ መጣለሁ ...................

ምንግዜም ተወዳጁ ቋንጣ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጦምኔው

ውሃ አጠጪ

Joined: 14 Jan 2007
Posts: 1433
Location: Right here

PostPosted: Thu Apr 26, 2007 10:01 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላምምምምምምምምምምምምምምምም .................ሕዝበ አዲስ ከተማ ................አማን ነው Question የት ጠፋችሁ Question በሰላም ነው Question

እንዴት ነው ዋኒቾ ሞላ ማሩ ነጭ አረቄ ወረፋ ነው እንዴ Question ...ስልህ ቆየህ በጣም ...........ቋንጣ ብርጭቆ ፋብሪካ ነው እንዴ የሄድከው /ሽው Question አቦ ብቅ ብቅ በሉና ምናምን በሉ ..........

ሰፈር ምናምን ድውዬ ነበር ሁሉ ሰላም አማን ነው ብለውኛል .......................አብሽር የሰፈር ልጆች ....................

በሉ ዋኒቾንና ቋንጣን ፍለጋ ሄጃለሁ ....................
_________________
http://www.youtube.com/watch?v=_jIwsS_eT5w

http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?t=22540&start=105
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጌታ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Apr 2005
Posts: 3225
Location: ዶሮ ተራ

PostPosted: Fri Apr 27, 2007 2:08 pm    Post subject: Reply with quote

ዋናው እንደጻፈ(ች)ው:

እዛ ሰፈር እስቲ ማንን ታውቃለህ በናትህ ማለቴ ፌመስ ሠው ......... ከዘፋኝ እንዳሻው ...እሱ እዚ ነው ያለው አሁንም ይዘፍናል :....
[/color]
ዋናው _______________________________________________
ከአዲስ ከተማ

ዋኒቾ ለካ በጤናህ እንዲህ አሪፍ ልጅ አልሆንክም ?

እንደሻው ዛሬ ታዋቂ ሳይሆን የቴዎድሮስ ታደሰን ዘፈን ሰፈር ውስጥ መዝፈን ይወድ ነበር :: አሁን የራሱ ዌብሳይት ከፍቶ ምናምን ለንደን ነኝ ያለሁት ሲል አንብቤያለሁ :: ይመቸው ::

የከፍተኛ 5 ቀበሌ 18 ኪነትንስ ታስታውሰዋለህ ? በአንድ ወቅት ጥሩ ይንቀሳቀሱ ነበር :: (ይህ ፍንዴክሶቹን እነ ጦምኔውን አይመለከትም )
_________________
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
ሀምሳለ

ኮትኳች

Joined: 13 Oct 2006
Posts: 238
Location: America

PostPosted: Sat Apr 28, 2007 12:06 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም አዲስ ከተሞች Very Happy

ጌታ እስከዛሬ ምነው ቆየህ የሰፈራችን ልጂ ሆነህ Rolling Eyes አትጥፋ Very Happy

እንዳሻው ያልከውን የማውቀው መሰለኝ Very Happy 5 18 ትዝ አስባልከኝ ሴቶቹ አንድ አይነት ቁመት ነበራቸው Very Happy ዲሲ ሄጄ ከዛ ወስጥ ሁለቱን አግኝቻለሁ . በሉ አትጥፉ
ሀምሳለ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሀለቱ

አዲስ

Joined: 11 Sep 2006
Posts: 40

PostPosted: Sat Apr 28, 2007 5:05 am    Post subject: Reply with quote

ኩሪ የምትባል ተወዛዋዥ 18 ኪነት ነበረች ልበል ...ከተሳሳትኩ እታረማለሁ .. 21 ቀበሌ ዘውድ እሸቴ የሚባል 1 ደረጃ /ቤት ነበር ...የክረምት እማርበት ነበር ...እስቲ የት ተማራችሁ ?...እናውራ ምን ይለናል ?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, ... 19, 20, 21  Next
Page 2 of 21

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia