WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
መልካም ለደት ለክብርነታቸው (ሾተል )
Goto page Previous  1, 2, 3, 4  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ቅባቱ 3D

አዲስ

Joined: 10 Nov 2004
Posts: 45
Location: brazil

PostPosted: Mon Jul 28, 2008 8:18 am    Post subject: Reply with quote

አምባቸው ይቅርታ አድርግልኝና አንድ ህሳብ መጥቶልኝ ነው :: መቼም ነገርን ነገር ያነሳዋል ነውና ብራቲሲላቫ ከናይጄሪያዊ ጉዋደኛዬ ጋር ስትል ለምን ??? እሚል ጥይቄ በአእምሮዬ ብቅ አለ Laughing Laughing Laughing እኔ የናይጄሪያም ሆነ ሌላ የአፍሪካ ሰው እማውቀው የለም :: ከነሱም ጉዋደኛ እንዲኖረኝ አልፈልግም :: ከአግሬ ልጆች ጋር እመርጣለሁ ::
ላንተ ግን ናይጀሪያ ጥሩ ሊሆን ይችላል :: አሁን ግን ያንተና የነሱ ጉዋደኝነት ለኔ ትሩ እሚሆንበትን አጋጣሚ ጠቆምከኝ :: ለዛ አመሰግናለሁ Laughing Laughing Laughing
ህሳቤ ምን መሰለህ አንተ ያው እንደ ሰውም ባይሆን ትንሽ ማሰብ ትችላለህ አፍህ ቅድ ይሁን እንጂ መጻፍም ትችላለህ :: ስለናይጀሪያው አላውቅም :: ግን ሁለታችሁ ወገባችሁን እንደ ዝንጀሮ በመገመድ አስሬ አንተን ባሌት እና ሳንባ እሚችል (መልቲታለንትድ ) ዝንጀሮ እሱም ላንተ የስራ ጉዋደኛ ሆኖ እየተዘዋወርን መነግድ ላይ ትርኢት እያሳየሁባችሁ የገቢ ምንጬን ማሻሻል እምችልበት መነገድ ብራ ሆኖ ስለታየኝ ነው :: ከነገርከን ታሪክ ብዙ እናንተን በማሳየት ብዙ ገበያ እንዳለ ስለተራድሁ ነው ::
ለኔም ለናንተም አሪፍ ነው ምን ይመስልህል ?????በዚህ ላይ የመንገድ ላይ አልባሳት እምትታሰሩበት ቀበቶ ገንዘብ መሰብሰቢያ ኮፍያ በኔ ወጪ ነው :: ሳትናደድ እንደምትመልስልኝ ተስፋ አለኝ Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Report post
ፓን ሪዚኮ

አለቃ

Joined: 03 Aug 2004
Posts: 2082
Location: ጎሃ ጽዮን

PostPosted: Tue Jul 29, 2008 10:06 am    Post subject: Reply with quote

አቡቲ እንደጻፈ(ች)ው:

ፓን ሪዚኮ -አባ ፈርዳ እንደምን አለህልኝ ጃሌው ...ሰላምና ሙሉ ጤንነት ላንተ ይሁን .

አቡ Smile
ሰላም አቢቹ ........................ እንደምኑን አለህኝ ??? እኔ እንዳለሁ አለሁ እግዜሩን አይክፋውና ማለቴ ነው .................
ይቺ የበጋ ሽቅላ የሚሏት ነገር ወጥራ ይዛኝ ከዋርካችን ጠፋሁ ....እንጂ አለሁ
ሆነ ቀረ በቅርቡ በሰፊው እንደምንገናኝ ተስፋ አደርጋለሁ እስከዛው ሰላምና ጤና ላንተና ለመላው ቤተሰብህ እመኛለሁ
ፓኑ አባ ፈርዳ
_________________
ኢትዮጲያ ትቅደም
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ፓን ሪዚኮ

አለቃ

Joined: 03 Aug 2004
Posts: 2082
Location: ጎሃ ጽዮን

PostPosted: Tue Jul 29, 2008 11:04 am    Post subject: Reply with quote

ሾተል እንደጻፈ(ች)ው:
ፓን ሪዚኮ እንደጻፈ(ች)ው:
ጌታ እንደጻፈ(ች)ው:
ክቡርነትዎ እንኳን 49 ዓመት ልደት በዓልዎ አደረሰዎ እያልኩ በስተርጅና ከበፊቱ የበለጠ ጣፋጭ ሕይወት እንዲገጥምህ ምኞቴን አቀርባለሁ :: እኔ ለሾተል የምመኝለት

በሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት ሸጋ ልጅ ማግባት
በዘጠኝ ወሩ ወንድ ልጅ ከነቃጭሉ
ከሙሉ ጤና
ሰላምና
ፍቅር ጋር

አክባሪ ታላቅ ወንድምህ

ሰላም ሾተላውና ደብተራው ጌታ ....
ለሾተላው መልካም ልደት እንመኛለን
ለደብተራው ጌታ ደሞ አንዲት ቁራጭ ጥያቄ እንወረውራለን ...
ደብተራው ኧረ ለመሆኑ 49ነኛው የልደት አመት ...የተቆጠረው ...ከጃንሆይ በፊት ነው በኋላ ?????????????????????
ፓኑ አባ ፈርዳ

እረ ፓኑ ታላቅ ሰው ...የፈረሱ ጌታ ......እንደምን አለኽልኝ አለቃ ::በጣም ጠፋኽ .....
እግዚአብሄር አብዝቶ ይስጥልኝ ::
ፓኑ ይሄው ሶስት መንግስት በልቼ 4ተኛውን እየጠበቅኩኝ ነው ::ነፍሳቸውን ይማረውና እቴጌ መነን ከሞቱ ጊዜ ጀምሮ ለታላቁ አባታችኝ ለሀይልዬ ቆነጃቲት ቺኮችን በድብቅ በቤተመንግስት ጉዋሮ ከች የማደርግላቸው እኔ ነበርኩኝ ...ታድያ የዛኔ ኮበለ ነበርኩ ...አቤት ፍጥነቴ ...ፈረስ ላይ የሆነ እንዳንተ ያለ ወንድ ቢያባርረኝ አይደርስብኝም ነበር ::ሀይልዬ ይቺ ምራቅ ሳትደርቅ 18 አመት ልጃገረድ በዚህም በዚያም ብላችሁ ካላመጣችሁልን ወየውላችሁ ይሉኝ ነበር :.ታድያ ያቺ ምራቅ ሳትደርቅ ብን እንደንፋስ ብዬ ከዚህም ከዚያም ፈላልጌ ጀንጅኜ ክብር ዘበኞች ሳያዩኝ በጉዋሮ ይዤላቸው ከች ነበር ::አንዳንዴ ሲያዝኑልኝ እስቲ ችዪች ይዛችሁዋት እደሩ ይሉኝና ነፍሴን ሀሴት ያስደርጉዋት ነበር ::የዛኔ የለመድኩት ነገር ነው አሁን ሱስ ሆኖብኝ አልለቅ ያለኝ ::ወደመጨረሻው አካባቢ የጋሽዬ እቃ ደከምከም ቢል ጭሪ ማደን ጀመርን ::ጭሪ ለመግደል ብለን የስንት ሰው ከብት በድንጋይ አሰቃይተናል መሰለኽ .....እድለኛ ሆነን ጭሪዋን ከገደልን ጸሀይ ላይ እስክትል እናደርቃትና ወቅጠን ከድኝ ጋር ለውሰን እቃቸው ላይ በቆነጃጅቶች እናስቀባላቸው ነበር ::ከዛ ያው እባክዎ አያሰቃዩኝ ጭኔ ተላጠ እስኪሉ ድረስ ነበር ያመጣሁላቸውን ቺኮች ጋር የሚተኙት ...ወይም የሚያውቁዋቸው ::

እና ፓኑ በሀይለስላሴም ጊዜ ነበርን ለማለት ነው ::
እባክህ አትጥፋ ::ለዋርካ ያልሆነ ጊዜ ለማን ሊሆን ነው ::ስንቱን በግ እውቀት በመመገብ ሰው እናደርገዋለንና አደራ የቦጎችን አደራ ወደ ሰውነት የመለወጥ አላፊነት አለብንና ስታደርግ የነበረውን የተቀደሰ ነገር አታቁም አድርገው ::

አክባሪህ

ወንድምህ
ሾተል

ሰላም ሾተላው ....
3መንግስት ስትል እኔንም አሳቀኝ ........
ለነገሩ እኔም ሶስተኛውን መንግስት እየበላሁ ነው ...በሶስተኛው መንግስት ቦቆሎም እህል ሆና ብትወደድም ማለቴ ነው ....አራተኛውን መንግስት ላልከው ....ያው ደም ያልተቀቡት 3 ትውልዶች ካልመሰረቱት ዋጋም ያለው አይመስልም ...
ሆነ ቀረ እስቲ ትንሽ ክረምት መውጫ እንሸቃቅልና ወደ ዋርካችን ከዙ ቁምነገሮች ጋር ብቅ እንላለን ...እስከዛው መልካም ቴንነት እንመኝሎታለን
ፓኑ አባ ፈርዳ
_________________
ኢትዮጲያ ትቅደም
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ፓን ሪዚኮ

አለቃ

Joined: 03 Aug 2004
Posts: 2082
Location: ጎሃ ጽዮን

PostPosted: Tue Jul 29, 2008 11:10 am    Post subject: Reply with quote

ጌታ እንደጻፈ(ች)ው:
ፓን ሪዚኮ እንደጻፈ(ች)ው:

ደብተራው ኧረ ለመሆኑ 49ነኛው የልደት አመት ...የተቆጠረው ...ከጃንሆይ በፊት ነው በኋላ ?????????????????????
ፓኑ አባ ፈርዳ

ፓኑ የሂሳብ ነገር ድሮም እኮ አይገባህም ነበር ::

አዎ ሾተል ከጃንሆይ በፊት 15 ከጃንሆይ በኋላ 34 ኖሮ ነው 49 የሞላው ::
ሰላም ደብተራው .....ሂሳቧንማ ለደብተራዎች ለዳቆኖች እንደተውነው እያወክ <<<???ያው የጨዋ ልጅ እታች ወርዶ በባቄላ ፍሬ ሲደምር ሲቀንስ አይውል .ቅቅቅቅቅ ...
እስቲ ጊዜ ገዝቼ በሰፊው ለመምጣት እሞክራለሁና እስከዛው ሰላምንና ጠናውን እየተመኘሁልህ ልሰናበትህ
ፓኑ አባ ፈርዳ
_________________
ኢትዮጲያ ትቅደም
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አንደልቡ

አዲስ

Joined: 18 Sep 2004
Posts: 32
Location: Russia

PostPosted: Thu Jul 31, 2008 10:47 am    Post subject: ግሩም ነው መቼስ ለዛህ አሁንም ከዚያው ፕራግ ይሆን እንደ ? Reply with quote

ፓን ሪዚኮ እንደጻፈ(ች)ው:
ጌታ እንደጻፈ(ች)ው:
ፓን ሪዚኮ እንደጻፈ(ች)ው:

ወቅቱ አዝህርት የሚበቅልበት ስለሆነ ወደታች መውረዱን እምብዛም አያሻህም መልክት ግሩም ነው እንደ ሁልጊዜው በማር እንደ ተለበጠ ነገር ይጥማል !!!ይበል ብለና ነበር ያሉት አበው .እስቲ ዪመችህ ኣባ

ደብተራው ኧረ ለመሆኑ 49ነኛው የልደት አመት ...የተቆጠረው ...ከጃንሆይ በፊት ነው በኋላ ?????????????????????
ፓኑ አባ ፈርዳ

ፓኑ የሂሳብ ነገር ድሮም እኮ አይገባህም ነበር ::

አዎ ሾተል ከጃንሆይ በፊት 15 ከጃንሆይ በኋላ 34 ኖሮ ነው 49 የሞላው ::
ሰላም ደብተራው .....ሂሳቧንማ ለደብተራዎች ለዳቆኖች እንደተውነው እያወክ <<<???ያው የጨዋ ልጅ እታች ወርዶ በባቄላ ፍሬ ሲደምር ሲቀንስ አይውል .ቅቅቅቅቅ ...
እስቲ ጊዜ ገዝቼ በሰፊው ለመምጣት እሞክራለሁና እስከዛው ሰላምንና ጠናውን እየተመኘሁልህ ልሰናበትህ
ፓኑ አባ ፈርዳ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
ሾተል

ዋና አለቃ

Joined: 13 Jan 2005
Posts: 6812
Location: Vienna-Austria

PostPosted: Wed Jul 22, 2009 1:45 pm    Post subject: Reply with quote

ይህ ቤት የዛሬ አመት በወንድማችን አዋሳው ለልደታችን ክብር የተከፈተ ቤት ነው ::

አዋሳው ያገር ልጅ ወዴት ጠፋችሁ ?ኑሮ እያወጣ እያወረዳችሁ ነው የጠፋችሁት ?ክብርነታችን ናፍቋችሁዋል ....ብቅ በሉ ወይም በጉዋሮ እንገናኝ እንጂ ...እንደዚህ መጠፋፋት ደግም አይደል

ነገ በክብርነታችን ሆነን ልደታችንን የምናከብር ስለሆነ የጨዋ ልጆች ልጆቹ እንኩዋን ደስ ያላችሁ እንላለን ....ከብት ከብቶቹ ገልቱ የምናምንቴ ልጆቹ እርር ድብን በሉ ስልን ደስታውን አብረን እንድናሳልፍ ጋብዘናችሁዋል ....ነገ አለም ቀውጢ ነው የምትሆን ....ሳትደነቁርም አትቀርም .....ክብራችን በመላው አለም ካድማስ አድማስ ሲናኝ እንዴት ምድር አትንቀጥቀጥ ?

ውይ በሙቀቱ የተነሳ ሰውነቴ ላብ ላብ ብሎ ሲቀረና ....ሻወር ልውሰድ ....ዱብ ዱን ብዬ ሻወር ሳልወስድ እዚህ ተሰጣሁ ...ደግሞ ምንሄድበት ቦታ እንዳይረፍድብን

እና ማንኛውንም እድሜያችንን በተመለከተም ይሁን ብቻ የሆነውን ተራም ሆነ ጥሩ ጥያቄ ከጠየቃችሁን በመልስ እናስተናግዳችሁዋለን .....

መልካም የልደት በአል ለክብርነታችን ከማንም በፊት ተመኝተናል .......

በሉ ስድቡንም እንዳትረሱ ....እሱ ነው የሚያጠነክረን ....

ሾተል ነን ....ሀምሌ 15 ከለተ ቀኑ አንድ ቀን ቀደም ብሎ የወጣ የልደት ማስታወቂያ
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሾተል

ዋና አለቃ

Joined: 13 Jan 2005
Posts: 6812
Location: Vienna-Austria

PostPosted: Sat Jul 23, 2011 12:11 am    Post subject: Reply with quote

እንኳን ለልደት በአላችን በሰላምና በጤና አደረሰን ስንል ዝም ብለን አይ -ደለም ....ከአመት አመት ልደታችንን ስናከብር ካለፈው ካሮጌው አመት የተሻለ ግንዛቤ ...አስተሳሰብ ....ማስተዋል ...ጥበብ .....መረዳት .....ወዘተ ተረፈዎችን እያገኘን ስለሆነ ጭምር እንጂ ዝም ብሎ አመቱን በሙሉ የምግብ ማመላለሻ ሆነን ለልደታችን ቀን በመድረስ አይደለም ::

በርግጥ አሮጌውን አመት ለየት የሚያደርገው ሙከራችን በድል መገባደዱ ሲሆን ከንግዲህ ያለው ቀሪው እድሜያችን ከበፊቱ የበለጠ የደስታ የፌሽታ አግኝቶ የማካፈል ለራሳችን እየኖርን ለሰውም ልጆች መኖር ሀብት ሳይሆን እውቀትን የምናከማችበት ከለት እንጀራ ውጭ ለማግኘት የማንስገበገብበት ...ለሰው ልጆች ክፋትን ሳይሆን ደግነትን እንዳቅማችን የምንሰጥበት .....የሰውን የማናይበትና ባለን የምንደሰትበት .....ከመቼውም በበለጠ እራሳችንን የምንሆንበትና ማንንም የምናከብርበት እንጂ የማንፈራበት ....ነጻ አስተሳሰባችን ይበልጥ ነጻ ሆኖ በነጻነት የምናስብበት ....የምንም ነገር ተጽእኖ እኛን የማያንበረክክበት .....ለጥቅም ብለን ህሊናችንን የማንሸጥበት ....ከአዋቂዎችና ተሳስተው ከማያሳስቱ ሰዎች ጋር የምንውልበት ....በቆነጃጅቶች የምንታጠርበት ወዘተ አመት ይሁንልን ስንል አለም ሰላም ሆና መከራዋን ሳይሆን እድገቷን ብልጽግናዋን የምናይበት ....አገራችን ኢትዮዽያ ያሰበችው የእድገት ህልም እውን የሚሆንበት .....ያልሆኑ ኩይሳዎች ስልጣን ይዘው ወደ ሁዋላ የማንሄድበት ....አባይ ተገድቦ ቅርሺ አምጥቶ ብርሀን በኮረንቲ አድርጎ የምንደሰትበት ....እራብን ሳይሆን ህዝባችን ከጥጋብ ጋር የሚተዋወቁበት ....ያለው ለሌለው የሚያካፍልበት ...ውሾቻችንም በእኛ የተነሳ ደስታ በደስታ እንደሆኑ የሚደሰቱበት .....እንዲሁም የጨዋ ልጁንም ከብቱንም አሰባስባ አንድ አድርጋ በጽሁፍ የምታፋጨን ብቸኛዋ ሳይበር ኢትዮዽያ መወያያ መድረክ እድሜዋ የሚረዝምበት ባለቤቶችዋ ሽልማት ላይ ሽልማት ጤና ላይ ጤና ትግስት ላይ ትግስት አገልግሎት ላይ ህዝብን ማገልገል ለሁሌውም ይከናወንላቸው ስንልም በዚህ በልደታችን ቀን ተመኝተናል ::የሚወዱን የምንወዳቸው ጉዋደኞቻችንንም ጤናና እድሜ ከህልም መሳካት ጋር ይስጥልን ::
ቀሪ ዘመናችን መልካም ይሁንልን ስንል በንጉስ ሀይለስላሴም በእኛም የተነሳ የአለም ህዝብ ሲያከብርልን የሚውልበት የልደት በአላችን የደስታ ቀን ይሁንልን ::

ሾተል ነን .....መልካም የልደት በአል ለክብርነታችን ይሁንልን !!!!!
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሾተል

ዋና አለቃ

Joined: 13 Jan 2005
Posts: 6812
Location: Vienna-Austria

PostPosted: Sat Jul 23, 2011 9:35 am    Post subject: Reply with quote

በመጀመርታ ምንም በመላው አለም የክብርነታችንን ልደት አለም ባጠቃላይ እያከበረው ቢገኝም በልደታችን ዋዜማ ኖርዌይ ውስጥ ኦስሎ ከተማ በራይት ዊንግ ኤክስትሪሚስቶች አማካኝነት አፈንድተው በተገደሉት ንጹሀኖች እንዲሁም በኦታያ ኢስላንድ የፖሊስ ልብስ ለብሶ እንደ ፖሊስ ፕሪተንድ አድርጎ ህጻናቶችን ሰብስቦ በጥይት አርከፍክፎ 90 በላይ በተገደሉት ንጹሀን ሰለባዎች ከልቤ ባዝንም በዚች አለም እንደዚህ ያለ ጭካኔ ዳግም እንዳይመጣና አሸባሪዎችም ልቦናን ገዝተው ንጹሀንን ከመግደል ይቆጠቡ ዘንድ በዚች በልደታችን በተቀደሰችው ቀን እንመኛለን ::

ሾተል ነን .........
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሾተል

ዋና አለቃ

Joined: 13 Jan 2005
Posts: 6812
Location: Vienna-Austria

PostPosted: Sat Jul 23, 2011 9:58 am    Post subject: Reply with quote

ልደታችንን እያከበርን በአሁንዋ ሰአት ባለፈው አመት ምን እንደሰራን ወደ ሁዋላ ተጉዘን ስናስታውስ ከብቶቻችንን አዋልደናል ....አስተምረናል ...መኖ ባጥናፍ ባግባቡ መግበናል ...እንዳይራቡ በላይ በታቻቸው ፍሩሽካ መግበናቸዋል ...ታመው አግኝተናቸው አክመናቸዋል ...ጠንነታቸውን አጉዋድለን አሳምመናቸዋል ....የአልኮልና አንቡላ እንዲሁም ድራግ ቲልም የኪኒና ተጠቃሚ አድርገናቸዋል ....አንድደን አቃጥለናቸዋል ....ድሮም ከጥቅም ውጭ ነበሩ ከጥቅም የውጭ ውጭ አድርገን ጥቅም አልባ ከብት አድርገናቸዋል ...ነርቫቸውን በመጠቅጠቅ አንጎላቸውን እንጉልፋቶ በማድረግ ከእድሜያቸው በታች እንዲያስቡና እንዲያደርጉ አድርገናቸዋል .....ግማሾቹን በራሳቸው ጊዜ እዩኝ እዩኝ እንዳላሉ እንዲከስሙና ሲልም እራሳቸውን ባን አድርገው እንዲጠፉ ያላሰለሰ ጥረት አድረን ተሳክቶልናል ......አሸማቀን አኮማትረን አንገት አስደፍተን በድሮው እነሱነታቸው አፍረው በየጊዜው በአዳዲስ ኒክ እየመጡ በሱም እንዳይሳካላቸው ላርጋቲክ እየወጋን አጀዝበናቸው ለስላሳ ቄጤማ አድርገን ስቀን አስቀንባቸዋል ......

እረ ምኑ ቅጡ ....ባለፈው አመት ምን ያላደረግነው ነገር አለ ?በሚቀጥለው ደግሞ ከዛ በበለጠ እራሳችንን አዘጋጅተን እንዳይተነፍሱ የአሳ አጥንት ሆነን ጉሮሮዋቸው ውስጥ ተሰንቅረን እረ የኦክስጅን ያለኽ ...እስኪሉ እንደምናደርጋቸው ቃል በመግባት ሲሆን ያው እንግዲኽ እንድትችሉት በዚህ አመት ያቀድነውን እቅድ እውን ለማድረግ ብለን እንደጀመርን የምታውቁት እንጂ ይኼ ይጠፋችሁዋል ብለን የምንገምተው ጉዳይ አይደለም ::

በዚህ አጋጣሚ ከትላንት ጀምሮ እያነበብነው ያለነው መጽሀፍ The Salzburg Connection
By HELEN MaclNNES ሲሆን አነበባችሁ ብሎ የሚቃወመን ከብት ካለን ለማስተናገድ ዝግጁ ነን ::

ሾተል ነን .....መልካም አዲስ አመት ለክብርነታችን ይሁን ስንል ዝም ብለን አይደለም ........አለሁ የሚል ሁሉ ከብት ቢመጣ ብቻችንን የመመከት የታመቀ አቅም ስላለንም ጭምር ነው እንጂ ::
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4451
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Sat Jul 23, 2011 10:16 pm    Post subject: Reply with quote

ሾተል -የወያኔ ሎሌ እንደጻፈ(ች)ው:
በመጀመርታ ምንም በመላው አለም የክብርነታችንን ልደት አለም ባጠቃላይ እያከበረው ቢገኝም በልደታችን ዋዜማ ኖርዌይ ውስጥ ኦስሎ ከተማ በራይት ዊንግ ኤክስትሪሚስቶች አማካኝነት አፈንድተው በተገደሉት ንጹሀኖች እንዲሁም በኦታያ ኢስላንድ የፖሊስ ልብስ ለብሶ እንደ ፖሊስ ፕሪተንድ አድርጎ ህጻናቶችን ሰብስቦ በጥይት አርከፍክፎ 90 በላይ በተገደሉት ንጹሀን ሰለባዎች ከልቤ ባዝንም በዚች አለም እንደዚህ ያለ ጭካኔ ዳግም እንዳይመጣና አሸባሪዎችም ልቦናን ገዝተው ንጹሀንን ከመግደል ይቆጠቡ ዘንድ በዚች በልደታችን በተቀደሰችው ቀን እንመኛለን ::

ሾተል ነን .........

ደግሞ አታፍርም Evil or Very Mad Evil or Very Mad Evil or Very Mad Evil or Very Mad አንተ አለህ አይደለም ወይ የዋናው የወያኔ -ናዚ አለቃ የለገሠ ዜናዊ አምላኪ Evil or Very Mad Evil or Very Mad Evil or Very Mad Evil or Very Mad በአጋዚ -ናዚ ቅጥር ነፍሰ -ገዳዮች የተጨፈጨፉት :- እነ ወጣት ሽብሬ ደሣለኝን : እነ ሕፃን ነብዩን : እነ ወይዘሮ እቴነሽን ምን ልትላቸው ነው ? እንደ አለቃህ ለገሠ ዜናዊ አገላለፅ "ባንክ ሊዘርፉ ሲሉ የተገደሉ አሸባሪዎች ናቸው ::" ይህንን የወያኔ -ናዚ ቁንጮ እያመለክህ ያለምንም ኃፍረት 'በኖርዌይ -ኦስሎ በአክራሪ የቀኝ ክንፍ ፖለቲከኛው ስለተጨፈጨፉት ከልቤ አዝኛለሁ ::' ትለናለህ :: አስገራሚ እሥሥት ነህ Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አዋሳው

ዋና ኮትኳች

Joined: 19 Apr 2005
Posts: 658
Location: ethiopia

PostPosted: Mon Jul 25, 2011 7:27 am    Post subject: Reply with quote

ከብርነቶ እንዴ ልክ ዛሬ አመት ነበር ለርሶ በርዝደይ የተከፈተው አሁነም ከልብ የመነጨ መልካም ለደት ይሁን ብያለው በሚቀጠለው አመት አዋሳ ደርሰው ከዛ ከሚወዱት እና ከሚናፍቁት ህዘብ ጋር የገናኙ ዘዳ እመኛለው አሁነም በዋርካ ላይ እንደነገሱ ይቆዩ ዘንድ እጸልያለው
አዋሳው
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
ሀሚሮዝ

አዲስ

Joined: 17 Mar 2010
Posts: 40
Location: Milano

PostPosted: Sun Aug 07, 2011 11:40 pm    Post subject: Reply with quote

ሀይ የተከበሩ ዉድ ሾተል ,,በመጀመሪያ እንኩዋን 49 አመት የልደት በአልወ በሰላም አደረሰወ ስንል ጉልበትየ በርከክ ወገብየ ጎንበስ አንገተየ ቀልበስ በማለት ሲሆን እንዲሁም ደግሞ እርስወ በዙፋንወ ላይ ተቅምጠው እየገዘፉ እንየ እያነስኩ ነው .. ባለፉት ወራት ሊብያ ስለነበርኩ ባለው ችግር ምክንያት ብዙም ዋርካን ጎራ ብየ ለመጎብኘት እድሉ አልነበረኝም እና አሁን እግዛብሂየር እርዳት የሚዲትራኒያን ባህር በሁለት ቀን ዉስጥ አቁዋርጨ ኢታሊ ገብቼ ዋርካ ጎራ ስል የርስወን ልደት እየተከረ ትንሽየም ቢረፍድብኝ ደረስኩበት ... በተረፈ መልካሙን ሁሉ አንተ መልካም የልደት እና የሳመር ወቅት እንዲሆንልወ ስመኝ ልብ ነው ...ቀሪው ህይወትወም የተሳካ እንዲሆንልወ ስንመኝ እንደዚሁ ...ልንገርህማ ሾተል ለመጀመርያ ጊዝየ የሳመር ትርጉሙ እየገባኝ ነው ...አቦ ዕንድየት ይጥማል ባክህ ዋው ሾተል ለመጀመሪያ ጊዚየ ስለሆነ ነው መሰለኝ በጣም ነው ድልት ያለነኝ ቢች ዳር ምናምን ..ብዙ ባወራህ ደስ ባለኝ ግን ገና ካምፕ ነው ገና ያለሁት አቅሙ አይፈቅድም ቻው መልካም ነገሮችን ሁሉ አንተ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
ሾተል

ዋና አለቃ

Joined: 13 Jan 2005
Posts: 6812
Location: Vienna-Austria

PostPosted: Mon Jul 23, 2012 12:31 am    Post subject: Reply with quote

ልደታችንን ከኛ ጋር አብራችሁ እያከበራችሁልን በመሆኑ በጣም ደስ ቢለንም ይቀራል ብለን የማንጠረጥረው ጉዳይ ነው ::

ሾተል ነን ........መልካም የልደት በአል ይሁንልን ::
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ኣሊዝ *

መንገደኛ

Joined: 17 Jul 2012
Posts: 4

PostPosted: Mon Jul 23, 2012 10:02 am    Post subject: Reply with quote

ሀይ ሾተል መልካም ልደት

አሊዝ *
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጁሀር 2012

ኮትኳች

Joined: 27 May 2012
Posts: 113

PostPosted: Mon Jul 23, 2012 10:36 am    Post subject: Reply with quote

አምባቸው እንክዋን ለሀምሳ ሰባተኛ አመትህ አደረሰህ . አልላጭም ራስታ ነኝ እያልክ እንደ ሆሞር የቀረችህ ሁለት ጸጉር ላይ ክች ብትልም መጨረሽያ ላይ ተስፋ ቆርጠህ እንቁላል ራስ በመሆንህ ወኔህን አድንቄልሀለው Laughing
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, 4  Next
Page 3 of 4

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia