WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ወያኔ : ሼህ መሐመድ እና የኢትዮጵያ ፖለቲካ
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9, 10  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ዞብል 2

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 30 Jan 2004
Posts: 1986

PostPosted: Thu Feb 05, 2009 8:54 pm    Post subject: Reply with quote

የአምባ ገነኖች ዋናው መለያቸው ከላይ አንስቶ እስከ ታች ደረስ ያለውን የአስተዳደር እርከን መቆጣጠር ነው ....ለዚህም ነው መለሰ (ገቾ ) በየቦታው ገባ ወጣ እያለ ቅርሻቱን የሚያቀረሸው Razz

ሚዲያውም እሱ የተናገረውን በመጥቀስ /ሚንስትሩ መመሪያ ሰጡ Razz ቡና ቦርድ ሄደው አስጠነቀቁ Razz በማለት ሲደሰኩሩ .......እዚህ ዋርካ ደግሞ እንደ ስልኪ አይነቱ መኪናዋ ተሽከረከረች እያለ ሲተፋ Razz እንደ እንድሪያስ አይነቱ አሸምቆ የነበረ ገበሎ ሽንሽን ደግሞ መለሰ (ግቻው ) የኢትዮጵያ አንፀባራቂ ኮከብ ነው እያላ እራሱ ተጃጅሎ ሰው ሊያጃጅል ይሞክራል Razz Evil or Very Mad Evil or Very Mad

ዞብል ከፒያሳ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቤንዚን

ዋና ኮትኳች

Joined: 30 Jun 2008
Posts: 835

PostPosted: Thu Feb 05, 2009 8:58 pm    Post subject: Reply with quote

ለአቶ መለስ ያለህን አድናቆትህን አክብርልሀለሁ ሆኖም ሰውዬው ትንሽ ብልጥ ነበር ብዬ
የምገምተውን የበለጠ ክብር ያጣሁለት 3 ወራት በፊት ይህ የመጣው የኤኮኖሚ መቃወስ እኛን አይመለከትም ብሎ ነበር :: እኔና የቅርብ ሰዎች እንኩዋ ምን ማለቱ ነው ከአሜሪካ ኢትዮጵያዊ የሚልከው ሲቀንስ እንዲሁም የአገሪትዋን የአመት በጀት 40% የምእራብ አገሮች እየሸፈኑ እንዴት በአደባባይ አፉን እንዲህ ብሎ ይናገራል :: እውነትም እውቀቱ ብዙም የሰፋ አይደለም ብዬ ታዝቤ ነበር :: ሰውዬውን ልክ እንዳንተው እኔም አዋቂ ነው ብዬ ስለምገምት :: አሰብን አሳልፎ ስለሰጠ በምንም መልኩ በህይወት እያለሁ አላደንቀውም ::

ታዲያ ዛሬ ደግሞ 180 ዲግሪ ተገልብጦ የአፍሪካ ተቆርቁዋሬና ስለኤኮኖሚ መናጋት ያወራል ::
በቃ በነፈሰበት መንፈስ ነው :: ለባራክ ኦባማ አዲስ ዳንስ እየተማረ ነው :: ችግሩ ኦባማ ለጭራቆች አይመችም ::
--------------------------------------------------------------
[quote="እንድሪያስ "][quote="ተድላ ሀይሉ "]ሰላም ለሁሉም :-

ዘወትር ቋቱ የማይሞላው የወያኔ የልመና አኮፋዳ አሁን አሁን የተሟጠጠ ይመሥላል :: ለካ ከሼሁ ጋር ይህ ሁሉ ድራማ ለዚህ ኖርዋል Cool

እስኪ ዋናው ወያኔ ለገሠ (መለስ ) ዜናዊ ሠሞኑን መሠሎቹን በአዲስ አበባ ሰብስቦ ያደረገውን ዲስኩር አንድ አረፍተ ነገር ነቅሰን እንመልከት :-

[quote]A bank in these countries which is deemed too important to fail is getting more assistance, more bailout money than the whole continent of Africa, said Meles. We have to insist that Africa is at least as important in the global economy as the individual banks that are getting the bailouts.[/quote]

በፖለቲካ ቁማር ከሥሬያለሁ : ከምገዛት አገር አቅም በላይ ያሠማራሁትን ጆሮ ጠቢ እና ቅጥር ነፍሰ ገዳይ መቀለብ አቃተኝ : በዚያ ላይ በሥርቆት ካሸሸሁት ዶላር አብዛኛው በአክሲዮን ቁማር ቀልጧል Very Happy Very Happy Very Happy አይ ለገሠ ዜናዊ ዘንድሮ እዳ ገብተሻል : ሰኔ እና ሰኞ ሣይገጥሙብሽ አልቀሩም :: እዚህ በሶማሊያ : እዚህ በዕርዳታ ገንዘብ ማጠር : በዚያ ላይ የማይጠረቁ ጆሮ ጠቢዎችን መቀለብ : ኤጭ ኤዲያ ላጥ ወደ አንዱ የክፉ ቀን ወዳጅ ማለት ይሻልሻል :: Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes

[b]ምንጮች :
[url=http://www.bloomberg.com/apps/news?pid=20601116&sid=arVTvMS1CA0g&refer=africa]Ethiopias Meles Warns Crisis May Cause African States to Fail [/url]

[url=http://www.africa-union.org/root/au/Conferences/2009/january/summit/Speeches.html]'STATEMENT BY H.E. ATO MELES ZENAWI, PRIME MINISTER OF THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA' የሚለው ላይ ይጠቁሙ [/url]
[/b]

ተድላ [/quote]
ተድላ :- የመለስ ንግግር ምንም እንከን የሚወጣለት አይደለም :: ከላይ ቀንጭበህ ያቀረብከው ራሱ እውነታውን ያዘለና ሀብታም አገሮች ምን ያክል ሞራላዊ ብቃት እንደሚያንሳቸው የሚያሳይ ነው :: እኔ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግልጽ የሆነልኝ ነገር ቢኖር መለስ ዜናዊ ለኢትዮጵያ በጣም አስፈላጊ ሰው መሆኑ ነው :: አገር የመምራት ብቃት አለው :: መለስ ከኢትዮጵያ ፖለቲካ በቃኝ ብሎ ቢወጣ ብዙ አለም አቀፍ ተቋማት እጁን ስመው እንደሚቀበሉት እርግጠኛ ነኝ :: በአለፈው ባለቤቱ ይህን ስትል በማፌዝ ስቄ ነበር :: በነገቲቭ ተሞልቼ እውነታውን የማየት አቅም ስላልነበረኝ .....
እንደገና በሼክ አላሙዲና በመለስ መካከል ምንም አይነት ድራማ የለም :: ቅዠት ነው :: ድራማ ያለው በመለስ ግሩፕ (ሼክ አላሙዲን ያጠቃልላል ) እና በአፍንጋጭ ቀደምት የህወሓት አባላት በእነ ስዬ አብርሀ ........ገብሩ አስራትና አማረ አረጋዊ ወዘተ መካከል ነው :: ነገሩ ሳይገባህ ነው የአማረ ማሚቶ የሆንከው ::
ሰላም ::[/quote]
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዞብል 2

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 30 Jan 2004
Posts: 1986

PostPosted: Thu Feb 05, 2009 9:36 pm    Post subject: Reply with quote

መለሰ ዜናዊ (ግቻው ) እናንተን የመሳሰሉ ለሆዳቸው ያደሩ የእንግዴ ልጆች ህዝብ ላይ የጠመንጃ አፈሙዝ አስደግኖ በመኖሩ እውነትም አዋቂ ነው Razz Evil or Very Mad

እነ መለስ (ድራኩላው ) የአያት ቅደመ አያት አገራቸውንና ታሪካቸውን በተረት ተረት የተመሰረተ ነው ያሉ አካይስቶች Twisted Evil Twisted Evil

መለስ 1997 ምርጫ ሰበብ በተነሳው ግርግር በሀርድ ቶክ ሾው ላይ 36 ሞተ ሲለው 26 ነው የሞተው እያለ ሲከራከር የነበረና (ትዕዛዝ የሰጠው እራሱ ነው ) በራሱ ላይ ምስክር ሲቆጥር የነበረ ጀንፈል ነው Evil or Very Mad

በቅንጅት አመራሮች ላይ አስተያየት ሲሰጥ "በክህደት ወንጀል እንደሚከሰሱና ቅጣቱም ሞት ሲሆን እሱ ግን የእድሜ ልክ እስራት ቢሆን እንደሚመርጥ እራሱ አቃቤ ህግና ዳኛ ሆኖ ገና ከሱን ዳኛ ሳያየው የወሰነ አይኑን በጨው ያጠበ .....ጀዝባ ያልነጠፈ ወንበዴ መሆኑን Evil or Very Mad Evil or Very Mad

ዞብል ከፒያሳ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4451
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Fri Feb 06, 2009 12:10 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም ለሁሉም :-

የተወሰኑ ሰዎች ለገሠ (መለስ ) ዜናዊ 'ስማርት ' ነው ሲሉ እሰማለሁ :: ወይ ይህ 'ስማርት ' የሚሉት ቃል ትርጉሙ አልገባኝም : ወይም ሰዎቹ 'ስማርት ' የሚለው ቃል አልገባቸውም ::

ለእኔ ለገሠ (መለስ ) ዜናዊ
በባህርይው :- መሠሪ : ፈሪ : ተጠራጣሪ : አኩራፊ : ቂመኛ : ከሃዲ : አስመሣይ : ወዘተርፈ :

በድርጊቱ :- ጨካኝ : ርህራሄ ያልፈጠረበት : ግብታዊ : ወዘተርፈ

በአስተሣሠቡ :- ወላዋይ : ልክ እንደ ጊዜያዊ የኮምፒዩተር መረጃ ማከማቻ (Random Access Memory -RAM) አሁን ያደረገውን በቅጽበት ዘንግቶ አዲስ ከመጣ አስተሣሠብ ጋር የሚነጉድ ነው ::

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጅብገደል

ዋና ኮትኳች

Joined: 14 Jan 2009
Posts: 924
Location: BULGA ENBUR GEBYAW GA

PostPosted: Fri Feb 06, 2009 5:47 am    Post subject: Reply with quote

የእድር ጡሩንባ ነፊ ወይም የእቁብ ገንዘብ ያዥ ሆነን የማናውቅ ሰዎች በመለስ ስማርት አለመሆን ጥያቄ አናቀርባለን ?????/ ዝህ ጩሎ ኢዝ ስማርት !!!!!!! ነገር ግን ብዙ መስራት ሲችል ምንም ያል ያህል የረባ ነገር አልሰራም ነው ጉዳዩ ያለው ::: የመለስን እስማርትነት የሰማሁት አዲስ አበባ ሳይገባ ነው :::"""""" አብርሀም ያየህ ምን ብሉዋል መስለህ መለስ ዜናዊን አታውቁትም ይህ ድንጋይ ድንጋይ አይደለም ዳቦ ነው ቢልህ አንስተህ መግመጥ ትጀምራልህ ብሉዋል """:::::: ስማርትነቱን ግዴለም መራራ ነው ቢሆንም ግን እንደምንም በዉሀ እያደረጋችሁም ቢሆን ዋጡት ::;ጠላትህን ጠንካራ ጎኑን ካላውቅክ ልታሽንፈው አትችልም ብልዋል
የስማርትን ትርጉም አይደልም እኔ ማንበብና መጻፍን ጅብደል /ቤት የተማርኩት ቀርቶ አንተም ታውቀዋልህ ኮተቤ ሲቪል ሰርቪስ ኮሌጅ ከመግባት ይልቅ ሳንድፎርድ /ቤት ተደግፎ መዋል ይሻላል
አብዮታዊ መሪያችን ሌኒን
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website MSN Messenger Report post
ቅርፉል

ኮትኳች

Joined: 19 Jul 2008
Posts: 101
Location: Good G????

PostPosted: Fri Feb 06, 2009 7:19 am    Post subject: Reply with quote

ጠንቋይ እንደጻፈ(ች)ው:
Code:
እንድሪያስ " እንደጻፈው

---ተድላ :-   የመለስ ንግግር   ምንም   እንከን   የሚወጣለት   አይደለም ::

----   ከላይ   ቀንጭበህ   ያቀረብከው ራሱ እውነታውን   ያዘለና   ሀብታም   አገሮች   ምን ያክል   ሞራላዊ   ብቃት    እንደሚያንሳቸው    የሚያሳይ   ነው ::

----  እኔ   ከቅርብ   ጊዜ   ወዲህ   ግልጽ   የሆነልኝ   ነገር    ቢኖር  

---መለስ   ዜናዊ   ለኢትዮጵያ    በጣም   አስፈላጊ   ሰው   መሆኑ   ነው ::

----አገር   የመምራት   ብቃት   አለው :: 

----መለስ   ከኢትዮጵያ   ፖለቲካ   በቃኝ   ብሎ   ቢወጣ    ብዙ   አለም   አቀፍ    ተቋማት   እጁን ስመው   እንደሚቀበሉት   እርግጠኛ   ነኝ ::

----- በአለፈው   ባለቤቱ    ይህን   ስትል    በማፌዝ   ስቄ   ነበር ::

----    በነገቲቭ   ተሞልቼ   እውነታውን    የማየት   አቅም   ስላልነበረኝ .....       

 ---- እንደገና    በሼክ አላሙዲና   በመለስ   መካከል   ምንም   አይነት   ድራማ   የለም ::

-- ቅዠት   ነው :: 

-----ድራማ    ያለው   በመለስ ግሩፕ (ሼክ አላሙዲን   ያጠቃልላል )

 --እና  

 --- በአፍንጋጭ

 -- ቀደምት የህወሓት አባላት
   በእነ
  --ስዬ   አብርሀ ......

.---.ገብሩ   አስራትና

አማረ አረጋዊ

ወዘተ

 መካከል   ነው ::   

 ነገሩ   ሳይገባህ    ነው የአማረ   ማሚቶ    የሆንከው ::
 
 :

ይህ እውን ያንተ ጽሁፍ ነው ::

""መለሰ ለኢትዮጵያ ህዝብ አስፈላጊ ነው :: የመምራት ብቃት አለው --

ሀሌ ሉያ ...ኦህ ጀሰስ ክርይስት ---

ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ሆይ እንክዋን አብሮ ደስ ያለን የኮብራው እባብ ቆዳ በየቀኑ እየተገፈፈ ነው ::

ጠንቋይ
እኔ በጣምነው የተገረምኩት :: Very Happyእስከዛሬ ድረስ ጋሽ እንድሪያስ Very Happy ሪይል ኢትዪጵያዊ ሳደርገው ነበርኩ ::አንዳድ ሰውች ሻቢያነህ እያሉ ሲሰድቡት የወያኔ ፐሮፕጋዳነው እያልኩ እራሴን ሳሞኝ የነበሩክ Very Happy ይገርማል አሉ እምዬ :
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message MSN Messenger Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4451
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Fri Feb 06, 2009 10:57 pm    Post subject: Reply with quote

ጅብገደል እንደጻፈ(ች)ው:
የእድር ጡሩንባ ነፊ ወይም የእቁብ ገንዘብ ያዥ ሆነን የማናውቅ ሰዎች በመለስ ስማርት አለመሆን ጥያቄ አናቀርባለን ?????/ ዝህ ጩሎ ኢዝ ስማርት !!!!!!!

በእርግጥ የቃሉ ትርጉም በደንብ ከገባህ ይህንን "Merriam Webster' መዝገበ ቃላት የሠጠውን ትርጓሜ ወደ አማርኛ ተርጉምልኝ እና ለአቶ ለገሠ (መለስ ) ዜናዊ የሚስማማውን ተውላጠ ሥም ጠቁመኝ ::

"smart (adj.)
Etymology: Middle English smert causing pain, from Old English smeart; akin to Old English smeortan
Date: before 12th century

1: making one smart : causing a sharp stinging

2: marked by often sharp forceful activity or vigorous strength <a smart pull of the starter cord>

3: brisk , spirited <a smart pace>

4 a: mentally alert : bright
b: knowledgeable
c: shrewd <a smart investment>

5 a: witty , clever <a smart sitcom>
b: pert , saucy <don't get smart with me>

6 a: neat , trim <soldiers in smart uniforms>
b: stylish or elegant in dress or appearance
c (1): appealing to sophisticated tastes
(2): characteristic of or patronized by fashionable society

7 a: being a guided missile <a laser-guided smart bomb>
b: operating by automation <a smart machine tool>
c: intelligent "

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4451
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Wed Feb 11, 2009 8:06 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ለሁሉም :-

ጥላውን እንኳን የማያምነው ወያኔ እርስ በእርሱ የሚቃረን ውሣኔ በመሥጠት ይታወቃል :: ሰሞኑን ኳሱ ከእነ አማረ አረጋዊ ሠፈር ወጥቶ ለሼሁ ቡድን የተሠጠ ይመሥላል :: አማረ አረጋዊ ዛሬ ረቡዕ የካቲት 4 ቀን 2001 .. በሪፖርተር ጋዜጣው ባተማቸው ሁለት ርዕሶች ሥር ይህን በብሽቀት የተንተከተከበትን ጉዳይ ሣይደብቅ አሥፍሮታል ::

ምንጭ 1: ሪፖርተር ጋዜጣ : ረቡዕ የካቲት 4 ቀን 2001 .. :: ርዕስ አንቀፅ : በኢትዮጵያ አትምጡብን !

Quote:
የኢትዮጵያ ሕዝብ በእርግጥ ደሃ ነው፡፡ የማያስተውል ሕዝብ ግን አይደለም፡፡ ያያል፣ ያስተውላል፡፡ ባለው ጠቅላላ አካሄድ ላይም እንዴት ነው ነገሩ ? እያለ እየጠየቀ ነው፡፡ ሌላው ቀርቶ የጠበቀውን ልማት ሳያይ ስለቀረና ቃል የተገባው ሁሉ እውን ሆኖ ማየት ስላልቻለ "ለመሆኑ ገንዘብስ አላቸው ወይ ?" የሚል ጥያቄ እያነሳ ነው፡፡ ለሠራተኛ የሚከፈል ደመወዝ ጠፋ ሲባል እያየና እየሰማ ይህ ጥያቄ ቢያነሳ አይገርምም፡፡

ባንኩ ውስጥ ያለው ደብዳቤ ፀሐፊና ፈራሚ በግል ስሜቱ፣ በግል ፍላጎቱ ተገፋፍቶ ሊፅፍ ይችላል፡፡ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ብዬ የፃፍኩት ደብዳቤ ነው ሊለን ግን አይገባም፡፡

ድንቄም ለኢትዮጵያ ሕዝብ አሣቢ Very Happy Very Happy Very Happy ምናለ አማረ ለእኔም የድርሻዬን ሥጡኝ ቢል ::

ምንጭ 2:- ሪፖርተር ጋዜጣ : ረቡዕ የካቲት 4 ቀን 2001 .. :: ክቡር ሚኒስትር :
Quote:
- ጤና ይስጥልኝ ጌታው፡፡
- ክቡር ሚኒትር ደህና ነዎት ?
- ደህና ነኝ፡፡
- ለባንክ ምረቃ በዓል ነው የመጡት ?
- አዎን ዛሬ ሙሉ ቀን አጀንዳዬ የባንክ ነው የሆነው፡፡
- ለምን ?
- አንድ ሠርግ ሂጄም እዚያው አንተ የፃፍከው ደብዳቤ ሲሰራጭ አየሁ፡፡
- ምን የሚሉት ደብዳቤ ክቡር ሚኒስትር ?
- ለሚድሮክ ባለቤት የፃፍከው የውዳሴ ደብዳቤ፡፡
- ...
- ምን መሆንህ ነው ግን ?
- እንዴት ምን መሆንህ ?
- የቢዝነስ ደብዳቤ ሌላ ነው፣ ያንተ ደብዳቤ ግን እንኳን ከባንክ ሊፃፍ ከተራ ድለላና "ምቾት አስከባሪ " ቢፃፍም ያሳፍራል፡፡
- እንዴት ያሳፍራል ክቡር ሚኒስትር ?
- በመጀመሪያ ይህ አንተ የምትመራው ባንክ መሰለኝ ብድር አልከፍልም ስላሉና በንቀት ሶስት ዓመት ሙሉ የደብዳቤ መልስ እንኳ ለመጻፍ ላልፈለጉ ባለዕዳ ከአቅሜ በላይ ስለሆነ መንግሥት ጣልቃ ይግባ ያለው፡፡ ተሳሳትኩ ?
- አልተሳሳቱም ክቡር ሚኒስትር፡፡
- ካልተሳሳትኩ ብድር ለማይከፍልና ለመልስ እንኳ ሶስት ዓመታት ያህል ለዘጋህ ሰው የኢትዮጵያ መድን፣ የኢትዮጵያ ትንሳኤ አባት፣ የአፍሪካ ሞዴል፣ የሚልዮኖች ተስፋ፣ የወጣቶች ማነሳሻ ወዘተ . እያልክ የምትዘምረው ለምንድነው ?

ለመሆኑ ይህ አማረ 'ክቡር ሚኒስትር ' እያለ የሚተርክለት ሰው አንድ ሰው ብቻ ነው ? ከሆነስ በወያኔ አደረጃጀት መዋቅር ማን ይህን ያህል መረጃ ሊያገኝ ይችላል ? ቀደም ብሎ አማረ ከሟቹ ክንፈ ገብረ መድህን መረጃ ያገኝ እንደነበረ ተስፋዬ ገብረአብ ገልፆልናል :: ክንፈ ሲሞት ለአማረ የመረጃ ምንጭ የሆነለት ማን ነው ? ግምት ለማስቀመጥ ያህል ሙሉጌታ አለምሰገድ (የለገሠ (መለስ ) ዜናዊ ) የጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሚኒስትር ይሆን ይህ ሰው ለለገሠ በጣም ቅርብ እና ታማኝ የሥጋ ዘመዱ እንደሆነ ይወራል :: ለማንኛውም የእነ አማረ ሠፈር ሰሞኑን በብሽቀት ሌላ የሚያውቁትን ሚሥጢር ቢያወጡ እንዴት ያሥቅ ይሆን Rolling Eyes

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እንድሪያስ

አለቃ

Joined: 19 Mar 2004
Posts: 2119
Location: *****

PostPosted: Wed Feb 11, 2009 8:30 pm    Post subject: Reply with quote

ተድላ የአብዮታዊ ሰራዊት የፖለቲካ ካድሬ ነበርክ እንዴ ? ትጋትና ወኔህ ያስደምማል ......ለስሜታዊነትህ ወደርና አቻ አይገኝለትም :: ግንዛቤ ላይ ግን "የለሁም የለሁም " ነው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ትንሱ

አዲስ

Joined: 21 Jan 2009
Posts: 35

PostPosted: Wed Feb 18, 2009 2:51 am    Post subject: Reply with quote

EPRDF government promised to feed the population 3-times-a-day within 10 years span. After 17 years on power, let alone feeding 3 times a day, 15% of the population needs emergency food aid. With no ambiguity we all agree that the regime failed to keep its promise in this regard. As the saying goes only dim-witted does the same thing again-and-again and expect different results. It is high time for the regime in Addis to re-evaluate its policy on Agriculture. (Ben)

እንዴ ምንድነዉ ነገሩ ? አቶ ቤን የኢትዮጵያፈርስት ይቅርታ አላሙዲ ፈርስት ባለቤት ስለሀገራችን ኢትዮጵያ በእድገት ጎዳና መምዘግዘግ ሲያደነቁረን እንዳልነበረ ...ይሄ ሁሉ የአቅጣጫ ቅየራ በአንድ ጀምበር ..
እዉነትም ምን ነፋስ ገባ ?
_________________
Temesgen fetariye
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
መንኮራኩር

ዋና ኮትኳች

Joined: 28 Mar 2006
Posts: 528

PostPosted: Wed Feb 18, 2009 4:56 am    Post subject: Reply with quote

እንድሪያስ እንደጻፈ(ች)ው:
ተድላ የአብዮታዊ ሰራዊት የፖለቲካ ካድሬ ነበርክ እንዴ ? ትጋትና ወኔህ ያስደምማል ......ለስሜታዊነትህ ወደርና አቻ አይገኝለትም :: ግንዛቤ ላይ ግን "የለሁም የለሁም " ነው ::

ተው ! አንተ ሰውዬ አንድ ሁለቴ እኮ ራቁት የሚያስቀር ንግግር አትናገር ብየህ ነበር ::

የደርግ ካድሬዎች ፖለቲካ መምሪያ ኃላፊ ለገሰ አስፋው መሆኑን እያውቀክ ለምን ....... Laughing Laughing Laughing
_________________
Peace has to be created, in order to be maintained. It is the product of Faith, Strength, Energy, Will, Sympathy, Justice, Imagination, and the triumph of principle. It will never be achieved by passivity and quietism.

Dorothy Thompson:
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4451
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Wed Feb 18, 2009 7:16 am    Post subject: Reply with quote

እንድሪያስ እንደጻፈ(ች)ው:
ተድላ የአብዮታዊ ሰራዊት የፖለቲካ ካድሬ ነበርክ እንዴ ? ትጋትና ወኔህ ያስደምማል ......ለስሜታዊነትህ ወደርና አቻ አይገኝለትም :: ግንዛቤ ላይ ግን "የለሁም የለሁም " ነው ::

አንተ የምድር አጫዋች ሻቢያ አለህ እንዴ Razz Razz Razz

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4451
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Wed Feb 18, 2009 7:19 am    Post subject: Reply with quote

መንኮራኩር እንደጻፈ(ች)ው:
እንድሪያስ እንደጻፈ(ች)ው:
ተድላ የአብዮታዊ ሰራዊት የፖለቲካ ካድሬ ነበርክ እንዴ ? ትጋትና ወኔህ ያስደምማል ......ለስሜታዊነትህ ወደርና አቻ አይገኝለትም :: ግንዛቤ ላይ ግን "የለሁም የለሁም " ነው ::

ተው ! አንተ ሰውዬ አንድ ሁለቴ እኮ ራቁት የሚያስቀር ንግግር አትናገር ብየህ ነበር ::

የደርግ ካድሬዎች ፖለቲካ መምሪያ ኃላፊ ለገሰ አስፋው መሆኑን እያውቀክ ለምን ....... Laughing Laughing Laughing

አፍንጫ ሲነካ ዓይን ያለቅሣል አሉ :: አንተ ደግሞ ምንህ ተነካና ነው እንደ አገርህ ጀበና እዚህ መጥተህ የገነፈልከው Razz Razz Razz ነው ወይስ አንተም 'ከምርጦቹ ሀማሴኖች ' ወገን ነህ Very Happy Very Happy Very Happy

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጅብገደል

ዋና ኮትኳች

Joined: 14 Jan 2009
Posts: 924
Location: BULGA ENBUR GEBYAW GA

PostPosted: Wed Feb 18, 2009 11:03 am    Post subject: Reply with quote

"ዞብል 2"]መለሰ ዜናዊ (ግቻው ) እናንተን የመሳሰሉ ለሆዳቸው ያደሩ የእንግዴ ልጆች ህዝብ ላይ የጠመንጃ አፈሙዝ አስደግኖ በመኖሩ እውነትም አዋቂ ነው Razz Evil or Very Mad

እነ መለስ (ድራኩላው ) የአያት ቅደመ አያት አገራቸውንና ታሪካቸውን በተረት ተረት የተመሰረተ ነው ያሉ አካይስቶች Twisted Evil Twisted Evil

መለስ 1997 ምርጫ ሰበብ በተነሳው ግርግር በሀርድ ቶክ ሾው ላይ 36 ሞተ ሲለው 26 ነው የሞተው እያለ ሲከራከር የነበረና (ትዕዛዝ የሰጠው እራሱ ነው ) በራሱ ላይ ምስክር ሲቆጥር የነበረ ጀንፈል ነው Evil or Very Mad

በቅንጅት አመራሮች ላይ አስተያየት ሲሰጥ "በክህደት ወንጀል እንደሚከሰሱና ቅጣቱም ሞት ሲሆን እሱ ግን የእድሜ ልክ እስራት ቢሆን እንደሚመርጥ እራሱ አቃቤ ህግና ዳኛ ሆኖ ገና ከሱን ዳኛ ሳያየው የወሰነ አይኑን በጨው ያጠበ .....ጀዝባ ያልነጠፈ ወንበዴ መሆኑን Evil or Very Mad Evil or Very Mad

ዞብል ከፒያሳ [/quote]

ታዲያ ዞብል እድሜህን ፈጀህው እንደ አባትህ እየተራገምክ " መለስ የእንግዴ ልጅ ከተባለ አንተ ምን ልትባል ነው የድመት እንግዴ ልጅ ወይስ ከእንግዴ ልጁ በፊት የሚፈሰው ሽንት ሽንት ነህ
እናትህ አንተን ከምትወልድ ዳማከሴ ወይም ግራዋ ብትተክል ኖሮ ጎረቤቶችዋ ሲመርቁዋት ይኖሩ ነበር :::

አንተን በመውለድዋ እድሜ ልክዋን እየተሰደበች ትኖራለች :: እንዴት አድርጋ አሳድጋህ ይሆን ????? እንድርያስም ያንተ ቢጤ ክፍት አፍ ነበር አሁን ማን ማነር እንዳስተማረው እሱ ይወቀው :::በተለይ ደግሞ ያን ወርቅ ሰው እንዴት አድርገህ ታጠጣው እንደነበር እውቅ ነው ያንተን ስድብ ፈርቶ አመለካከቱ ተቀይሯል አሁን አንተም እሱን መስደቡን አነሳህለት አንተን የወለች ማህጸን የተረገመች ትሁን ;;;እርጉም
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website MSN Messenger Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4451
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Wed Feb 18, 2009 9:16 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ለሁሉም :-

ወያኔ ሼሁን ለመዋጥና በእርሱ ፈቃድ የሚንቀሣቀሱ ድንክዬ ለማድረግ ከሞላ ጎደል ዝግጅቱን ያጠናቀቀ ይመስላል :: በአማረ አረጋዊ አማካይነት ይፋ የሆኑ ዘገባዎች እና ትንታኔዎች ያንን የሚያመለክቱ ናቸው ::

በትንሹ እንጀምር እና ከፍ ወዳለው ደረጃ በደረጃ መራመድ እንችላለን ::

1. በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ውስጥ ያለው ውዝግብ
ዘወትር እንደ ግመል ሽንት ወደኋላ ለሚጓዘው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ዕድገት ዋናው በፌዴሬሽን አመራር ውስጥ ያለው የአመራር ችግር መሆኑ አጠያያቂ አይደለም :: ይህ ችግር ዛሬ በወያኔ የአገዛዝ ዘመን የጀመረ ሣይሆን በአጼ ኃይለ ሥላሤ የአገዛዝ ዘመን ፌዴሬሽኑ ሲዋቀር ጀምሮ የተፀነሠ ችግር ነው :: ነገር ግን ኢትዮጵያ በታሪኳ በዓለም አቀፍ የእግር ኳስ ፌዴሬሽን (ፊፋ ) ዕገዳ ሲጣልባት ይህ በወያኔ ዘመን የተከሠተው የመጀመሪያው ነው :: ለዚህ ደግሞ በሼሁ ዙሪያ የተሠባሰቡ ምስለኔዎች ዋናዎቹ ተጠያቂዎች ናቸው :: በሥም መጥራት ካስፈለገ አቶ አብነት ገብረ መስቀል ለኢትዮጵያ በፊፋ መታገድ ዋናው ተዋናይ ናቸው :: አሁን ይህ የሼሁ ቡድን ከፍተኛ ኪሣራ የገጠመው ይመሥላል :: ትላንት : ዛሬና ነገን (የካቲት 10 - 12 : 2001 ..) በአዲስ አበባ የሚቆየው የፊፋ የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ ላይ የተጣለውን ዕገዳ ውሣኔ ባያነሣም ከእንግዲህ የአንድ 'ባለ ሀብት ' ወይም የአንድ የእግር ኳስ ቡድን ሞኖፖሊ ግብዐተ -መሬት የሚያበሥር ዜና ይኖረዋል ብዬ አስባለሁ ::

ምንጭ :- ሪፖርተር : ረቡዕ የካቲት 11 ቀን 2001 .. : ፊፋ ለውሳኔ አዲስ አበባ ገብቷል

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9, 10  Next
Page 6 of 10

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia