WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ኢትዮጵያዊው የጓንታናሞ እስረኛ ተፈታ ::እንኳን ደስ አለን
Goto page Previous  1, 2, 3
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ዲጎኔ

ዋና አለቃ

Joined: 19 Aug 2005
Posts: 3838
Location: united states

PostPosted: Tue Mar 24, 2009 2:47 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ለሁላችን ይሁን
ውድ ወገኖቼ ዘኑ +ከንቲባ +ሁሜዲ
ስለድንቅ ኢትዮጵያዊ አስተያየታችሁና እርማታችሁ ከልብ አመሰግናለሁ በተለይ ዘኑ እኒህ ምእራባዊያን መርሀቸው ሸጋ ሲሆን አልፎ አልፎ ከስራቸው ጋር ስለሚጋጭ ሙሉ በሙሉ መቀበል የለብንም ::በጎ ነገር የራሳችንንም መጠበቅ አለብን ::ወገናችን ቢኒያም መለቀቁ እሰየው ነገር ግን የእነርሱ አንደኛ ሸሪክ ፓኪስታን በኩዴታ ስልጣን የያዘን ጄነራል አሽከራቸውን ትተው ስለሌላው ሀገር ዲሞክራሲ ሲቀዣብሩ ያሳዝናል ::ዘኑ እንዳልሽው በይሆናል በግምት ሳይሆን በዚያ ፓኪስታን ምን ትምህርት እንደሚሰጥ ለምን ሙስሊም ወገኖቻቻን እንደሚሄዱ ከገለልተኛ አካል መረጃ
ለማግኘት እጥራለሁ :: ስጋቴን የተጋራችሁ ኮሎኔል ተስፋ
ከንቲባ ሌሎችም አመሰግናለሁ ::ኦስትሪያ መሆኑን ከንቲባ ያረምከኝን ተቀብያለሁ ማህቡባ የምትባል የኦሮሞ ጉብል በዚሀ ሀገር በባርነት ተሽጣ ልኡሉ ወዶ አግብቷት ሀውልቷ እስከ ሁለተኛ አለም ጦረነት ድረስ እንደነበር ሀገር ቤት ሰላምታና እሁድን ለአንድ አፍታ ዘግበው ነበር ::
ዲጎኔ ሞረቴው ከማሁቡባ የትውልድ መንደር መቻራ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
humaidi

ውሃ አጠጪ

Joined: 03 Jan 2006
Posts: 1042

PostPosted: Wed Mar 25, 2009 2:55 pm    Post subject: Reply with quote

ዲጎኔ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ለሁላችን ይሁን
ውድ ወገኖቼ ዘኑ +ከንቲባ +ሁሜዲ
ስለድንቅ ኢትዮጵያዊ አስተያየታችሁና እርማታችሁ ከልብ አመሰግናለሁ በተለይ ዘኑ እኒህ ምእራባዊያን መርሀቸው ሸጋ ሲሆን አልፎ አልፎ ከስራቸው ጋር ስለሚጋጭ ሙሉ በሙሉ መቀበል የለብንም ::በጎ ነገር የራሳችንንም መጠበቅ አለብን ::ወገናችን ቢኒያም መለቀቁ እሰየው ነገር ግን የእነርሱ አንደኛ ሸሪክ ፓኪስታን በኩዴታ ስልጣን የያዘን ጄነራል አሽከራቸውን ትተው ስለሌላው ሀገር ዲሞክራሲ ሲቀዣብሩ ያሳዝናል ::ዘኑ እንዳልሽው በይሆናል በግምት ሳይሆን በዚያ ፓኪስታን ምን ትምህርት እንደሚሰጥ ለምን ሙስሊም ወገኖቻቻን እንደሚሄዱ ከገለልተኛ አካል መረጃ
ለማግኘት እጥራለሁ :: ስጋቴን የተጋራችሁ ኮሎኔል ተስፋ
ከንቲባ ሌሎችም አመሰግናለሁ ::ኦስትሪያ መሆኑን ከንቲባ ያረምከኝን ተቀብያለሁ ማህቡባ የምትባል የኦሮሞ ጉብል በዚሀ ሀገር በባርነት ተሽጣ ልኡሉ ወዶ አግብቷት ሀውልቷ እስከ ሁለተኛ አለም ጦረነት ድረስ እንደነበር ሀገር ቤት ሰላምታና እሁድን ለአንድ አፍታ ዘግበው ነበር ::
ዲጎኔ ሞረቴው ከማሁቡባ የትውልድ መንደር መቻራ

ሰላም ዲጎኔ ወገኔ ,

ከገለልተኛ አካል መረጃ ለማግኘት መጣር ተገቢ ቢሆንም በመጀመሪያ ማወቅ የሚገባን መሰረታዊ ነገር እንዳለ መግነዘብ ያለብን ይመስለኛል ::

አሸባሪው የምእራቡ ዓለም ካሜሪካን ጋር ሆኖ U.S.S.R. ለመገነጣጠል በኮልድ ዎር ዘመን ያልሞከሩት ነገር አልነበርም :: ከሞከሩትም አንዱ የቪየትናሙ ጦርነት ነበር ::

በጊዜው U.S.S.R. ያልጠበቁት ሰህተት ፈጽሞ አፍጋኒስታንን ወረረ ::

ልክ አሁን ሙጃሂዶች በፓኪስታን በኩል ወንድሞቻቸውን አፍጋኒስቶችን ለመርዳት ተረባረቡ ::C.I.A. ተንቀሳቀስ :: ጉዳዩን ሁሉ እስፓንሰር ከማድረጉ ሌላ እስቲንገር የመሰለ መሳሪያ ሁሉ አስታጠቃቸው ::

U.S.S.R. ባልተጠበቀ ሁኔታ ከአፍጋኒስታን ተባሮ ሸብርተኛው የምእራቡ ዓለም አሜሪካ ሰባ ዓመት ሙሉ መቀዳጀት ያልቻሉትን ድል በሙጃሂዶቹ እጅ ተከናወነ ::

የምእራቡ ዓለምና አሜሪካ እነዚህ ሙጃሂዶች ምን መሥራት እንደሚችሉ በደንብ ተረድተውት ሰለነበር , ሙጃሂዶቹ ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ .አይ . አልጣመውም :: በየሀግሩ እየተከተላቸው ችግር መፍጠር ጀመረ :: ግጨትም ተፈጠረ ::

ሙጃሂዶቹም ከየሀገራቸው ወደ አፍጋኒስታን እንደገና በፓኪስታን በኩል ተመልሰው ከአሸባሪው የምእራቡ ዓለምና ካሜሪካ ጋር እሰካሁን የጦር ግብግብ ተያይዘዋል ::

ታዲያ ያኔ U.S.S.R. ጋር ሲዋጉ ሙጃሂዶች መሆናቸው አምኖ ተቀብሎ አሁን ሸብርተኞች ናቸው ይለናል :: ሰው ለሀገሩ ነጻነት ለወገኑ ክብር ሲዋጋ ሽብርተኛ ነው ሲባል በታሪክ የመጀምሪያ ጊዜ አይደለም ::

ዲጎኔ ወገኔ ,

ያፓኪስታኑ ጉዳይ ባጭሩ ይህ ሲሆን ከሱ የቀጠለው ታሪክ ደግሞ ጎዋንታናሞ ነው ::

ሰላም
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዘርዐይ ደረስ

ውሃ አጠጪ

Joined: 23 Oct 2004
Posts: 1081
Location: ethiopia

PostPosted: Fri Jan 13, 2012 10:12 pm    Post subject: Reply with quote

የዚህን ልጅ ጉዳይ ረስቼው ነበር ::ይሄ ዜና ነው ያስታወሰኝ ::

http://cyberethiopia.com/news/?id=178670
_________________
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3
Page 3 of 3

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia