WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home | About us | Advertise with us | Contact us
ቡርቃና የጋዜጠኛው ማስታወሻ - በፓስወርድ መነጽር ሥር
Goto page 1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
password

ኮትኳች

Joined: 04 Apr 2008
Posts: 199
Location: Scandic

PostPosted: Mon Feb 09, 2009 2:07 am    Post subject: ቡርቃና የጋዜጠኛው ማስታወሻ - በፓስወርድ መነጽር ሥር Reply with quote

በተስፋዬ /አብ የተደረሰው ''የጋዜጠኛው ማስታወሻ '' የተሰኘው መጽሀፍ

ተስፋዬ ... ብርሀኑ ያበረታታኝ ነበር ... ይላል ...

ገጽ 75 ላይ ደርሼአለሁ ... ብርሀኑ ላካ ተኪውን አዘጋጅቶልን ኖሯል ...

ጉርም ትረካ .... አስደናቂ ዘገባዎች ... ውብ ስነጽሁፍ

እያነበብኩት ነው ... ስጨርስ እመለሳለሁ ....

PDF የተሰራጨውን የምታነቡ የዚህን ደራሲ ድካም አትዘንጉ

በርድ መጽሀፉን አግኝተሻል ?.
እንደ ልቦለድ ልብ የሚሰቅል ..
እንደ ትሩዝ ግጥሞች ቀልብ የሚስብ ... አንብቢው

ፓስ

Last edited by password on Mon Apr 13, 2009 9:53 pm; edited 9 times in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Report post
ሀሪከን 2

ዋና ኮትኳች

Joined: 31 Oct 2008
Posts: 782

PostPosted: Mon Feb 09, 2009 3:08 am    Post subject: Reply with quote

እኔም እያነበኩት ነው ከዚህ በፊትም አወዛጋቢ የሆነውን ስራውን የቡርቃ ዝምታን አንብቤለታለሁ በወቅቱ የነበረውን የፓለቲካ አቌሙን ባልወድለትም የስነ ጽህፉ ችሎታውን አድንቄለታለሁ እኔ የስነ ጽሁፍ ባለሙያ አይደለሁም የብርሀኑ ዘሪሁን መጽሀፍትን ልጅ እያለሁ አምብቢያለሁ ግን አሁን ድረስ በደምብ የማስታውሳቸው እና ከአደግኩ በኌላ ደግሜ ያነበብኴቸው የበአሉ ግርማን መጽሀፍቶች ነው እናም ይህ ሰው ምንም እንኴን controversial ጸሀፊ ቢሆንም በአሉ ግርማ የሚያንስ አይመስለኝም
simply he is quite a story teller, probably the best Ethiopian story teller
_________________
each mind is a different world
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የጋሽ ለማልጅ

አዲስ

Joined: 08 Feb 2009
Posts: 45

PostPosted: Mon Feb 09, 2009 3:45 am    Post subject: Reply with quote

ተራሮችን ያንቀጠቀጠ ትውልድ

እፍታ ተከታታይ ቅጾች
ላይም አይረሳም ያተራረክ ችሎታው
በተለይ ትዝ የሚለኝ አሰፋ ጫቦ ከተማ ጨንቻን በውብ ብእሮቹ የከተባት ፍጹም አይረሳም
አማርኛን እንዳሻው ለማዘዝ የግድ አማራ ተወላጅ መሆን እንደማያሻ በተስፋዬማየት ይቻላል
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሙዝ 1

ዋና አለቃ

Joined: 22 Feb 2006
Posts: 2669

PostPosted: Mon Feb 09, 2009 12:11 pm    Post subject: Reply with quote

ሀሪከን 2 እንደጻፈ(ች)ው:
እኔም እያነበኩት ነው ከዚህ በፊትም አወዛጋቢ የሆነውን ስራውን የቡርቃ ዝምታን አንብቤለታለሁ በወቅቱ የነበረውን የፓለቲካ አቌሙን ባልወድለትም የስነ ጽህፉ ችሎታውን አድንቄለታለሁ

በህይወቴ ባገኘዉ ሀሳቡን ሳይሆን ሰዉዬዉን ባጠፋዉ ደስ ይለኛል .... ይህ አባባሌ መሰረታዊ የሆነዉን የዲሞክራሲ ጽንሰ ሀሳብ የሚቃረን እንደሆነ ይሰማኛል ... ግን ደግሞ አጠፋዋለሁ ... ..... ወደፊትም ሊያጠፋዉ የሚፈልግ አንድ ሰዉ እንዳለ የምታገኙ ንገሩት .... ተስፋዬ ካለህም አንብበዉና እድሜ ልክህን የጥንቃቄ ርምጃ ዉሰድ ... ባገኝህም ነግሬህ ... ቀን ቆርጬ ነዉ ማጠፋህ .... የቡርቃ ዝምታን ያነበብኩት ... ምናልባት 2 ወይንም 3 አመት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ በነበርኩበት ወቅት ነዉ .... .... መጽሀፉ ላይ ለመግለጽ የፈለገዉ "እዉነት " የፖለቲካ አቋሙን ሳይሆን ለአንድ ብሄር ያለዉን ጥላቻ ነበር ... ........ ከአማራ ህዝብ የተዉጣጡ "ነፍጠኞች " ወደ ሌላዉ ማህበረሰብ ከገቡ በሗላ ለማህበረሰቡ ያወረሱት ነገር ..."ስካርና ሽርሙጥናን " ነዉ የሚል .... አንዳንድ ጥሬ የታሪክና የፖለቲካ ሰዎች ከሚያቀርቡት የቀኝ ግዛት ትንታኔ ባለፈ .... ባለፉ ወገኖቼ ላይ ተሳልቋል ... እኔን አልሰደበም ... ይቅርታ ቢለኝም አይዋጥልኝም ... እነሱ ከሞት ተነስተዉ ይቅርታዉን ሊቀበሉ አይችሉምና ... እንደማንኛዉም አይነት .... የፖለቲካ ቅራሬ ... ሳይሆን .... መርዘኛ እሳቤዉን ... በሀሳቤ ሳይሆን በጉልበቴ አጠፋዋለሁ .... ..... ይህ ድርጊቴ ስህተት መሆኑን ከኔዉ ህሊና በላይ ገላጭ ባይኖርም .... አሁንም በድጋሚ ... ወንድም ተስፋዬ ... መርዛማ ሀሳብህን መሰረት አድርጌ አጠፋሀለሁ ...
_________________
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሀሪከን 2

ዋና ኮትኳች

Joined: 31 Oct 2008
Posts: 782

PostPosted: Mon Feb 09, 2009 4:08 pm    Post subject: Reply with quote

ሙዝ 1 እንደጻፈ(ች)ው:
ሀሪከን 2 እንደጻፈ(ች)ው:
እኔም እያነበኩት ነው ከዚህ በፊትም አወዛጋቢ የሆነውን ስራውን የቡርቃ ዝምታን አንብቤለታለሁ በወቅቱ የነበረውን የፓለቲካ አቌሙን ባልወድለትም የስነ ጽህፉ ችሎታውን አድንቄለታለሁ

በህይወቴ ባገኘዉ ሀሳቡን ሳይሆን ሰዉዬዉን ባጠፋዉ ደስ ይለኛል .... ይህ አባባሌ መሰረታዊ የሆነዉን የዲሞክራሲ ጽንሰ ሀሳብ የሚቃረን እንደሆነ ይሰማኛል ... ግን ደግሞ አጠፋዋለሁ ... ..... ወደፊትም ሊያጠፋዉ የሚፈልግ አንድ ሰዉ እንዳለ የምታገኙ ንገሩት .... ተስፋዬ ካለህም አንብበዉና እድሜ ልክህን የጥንቃቄ ርምጃ ዉሰድ ... ባገኝህም ነግሬህ ... ቀን ቆርጬ ነዉ ማጠፋህ .... የቡርቃ ዝምታን ያነበብኩት ... ምናልባት 2 ወይንም 3 አመት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ በነበርኩበት ወቅት ነዉ .... .... መጽሀፉ ላይ ለመግለጽ የፈለገዉ "እዉነት " የፖለቲካ አቋሙን ሳይሆን ለአንድ ብሄር ያለዉን ጥላቻ ነበር ... ........ ከአማራ ህዝብ የተዉጣጡ "ነፍጠኞች " ወደ ሌላዉ ማህበረሰብ ከገቡ በሗላ ለማህበረሰቡ ያወረሱት ነገር ..."ስካርና ሽርሙጥናን " ነዉ የሚል .... አንዳንድ ጥሬ የታሪክና የፖለቲካ ሰዎች ከሚያቀርቡት የቀኝ ግዛት ትንታኔ ባለፈ .... ባለፉ ወገኖቼ ላይ ተሳልቋል ... እኔን አልሰደበም ... ይቅርታ ቢለኝም አይዋጥልኝም ... እነሱ ከሞት ተነስተዉ ይቅርታዉን ሊቀበሉ አይችሉምና ... እንደማንኛዉም አይነት .... የፖለቲካ ቅራሬ ... ሳይሆን .... መርዘኛ እሳቤዉን ... በሀሳቤ ሳይሆን በጉልበቴ አጠፋዋለሁ .... ..... ይህ ድርጊቴ ስህተት መሆኑን ከኔዉ ህሊና በላይ ገላጭ ባይኖርም .... አሁንም በድጋሚ ... ወንድም ተስፋዬ ... መርዛማ ሀሳብህን መሰረት አድርጌ አጠፋሀለሁ ...

ቅቅቅ ዘራፍ ዘራፍ አካኪ ዘራፍ ማለት እኮ ነው የቀረሽ ሙዛችን Laughing Laughing

ተስፋየማ እውነተኛ የአባቱ ልጅ ነው Laughing የቡርቃ ዝምታን የጻፈበት ዋና አላማው ኦሮሞወችን በአማራወች ላይ ለማነሳሳት እና የሻቢያን ኢትዮጵያን በርካታ ትንንሽ መንግስታት አላማ ለማሳካት የበኩሉን ድርሻ ለመወጣት ነበር የኢትዮጵያ አምላክ ግን ያው እሷን ጠብቆ እሱን ለስደት ዳርጎት ያሳየናል

ስለ ስነጽሁፍ ችሎታው ግን ብክድ እሱን ሆንኩ ማለት ነው Cool ያን ደረቅ የወያኔ ፕሮፓጋንዳ እንዴት አድርጎ በውብ ብእር እንደጻፈው አሁን ድረስ ሳስበው ይገርመኛል Laughing
አሁንም የጻፈውን መጻፍ አንድ ሌሊት ሳልተኛ አድሬ ለመጨረስ እየሞከርኩ ነው Laughing በርግጥም ተስፋየ ድንቅ ጸሀፊ ነው ኢትዮጵያዊ ነኝ እያለን ስለሆነ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ጸሀፊ ነው
_________________
each mind is a different world
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሀሪከን 2

ዋና ኮትኳች

Joined: 31 Oct 2008
Posts: 782

PostPosted: Mon Feb 09, 2009 4:16 pm    Post subject: Reply with quote

early_bird !

ኮትኳች

Joined: 08 Sep 2008
Posts: 118
Location: Always On The Move.....

PostPosted: Mon Feb 09, 2009 4:51 pm    Post subject: Re: ብርሃኑ ዘርይሁን አልሞተም / የጋዜጠኛው ማስታወሻ Reply with quote

password እንደጻፈ(ች)ው:
በተስፋዬ /አብ የተደረሰው ''የጋዜጠኛው ማስታወሻ '' የተሰኘው መጽሀፍ

ተስፋዬ ... ብርሀኑ ያበረታታኝ ነበር ... ይላል ...

ገጽ 75 ላይ ደርሼአለሁ ... ብርሀኑ ላካ ተኪውን አዘጋጅቶልን ኖሯል ...

ጉርም ትረካ .... አስደናቂ ዘገባዎች ... ውብ ስነጽሁፍ

እያነበብኩት ነው ... ስጨርስ እመለሳለሁ ....

PDF የተሰራጨውን የምታነቡ የዚህን ድንቅ ደራሲ ድካም አትዘንጉ

በርድ መጽሀፉን አግኝተሻል ?.
እንደ ልቦለድ ልብ የሚሰቅል ..
እንደ ትሩዝ ግጥሞች ቀልብ የሚስብ ... አንብቢው

ፓስ

ፓስ አማን ነው ? ያልከውን መጽሀፍ አላገኘሁም እንዴት እንደማገኘው ወንድማዊ ትብብርህን እንደምትቸረኝ እርግጠኛ ነኝ Very Happy
አረ ለመሆኑ ጤዛን ጠዘጠዝክልኝ ወይ ? ትላንት አየሁት በእውነቱ ግሩም ነበር ...እስቲ እዛኛው ቤታችን ገብተን እናውጋበት ... Idea Smile
_________________
“Make the Most of Yourself, For that is all there is of you.”
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Truth...

ኮትኳች

Joined: 22 Dec 2008
Posts: 154

PostPosted: Mon Feb 09, 2009 6:58 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ወዳጄ ፓስ አንተን ማሳደድ ቀጥያለሁ ::

የምትጽፋቸውን ለማንበብ በመናፈቅ .... ይህንን መጽሀፍ 155 ኛው ገጽ ላይ ደርሻለሁ ትላንት ማምቻውን ነው የጀመርኩት በጣም ነው የሳበኝ .... በተለይ ዶርዜ ሀገር ያገኛቸው አባት የተናገሩት ንግግር በጣም ነው የደነቀኝ .... አተራረኩን በሙሉ አድንቄአለሁ

ትሩዝ
_________________
Yes
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሀዲዱ

ዋና ኮትኳች

Joined: 13 Jul 2007
Posts: 593
Location: Here

PostPosted: Mon Feb 09, 2009 10:02 pm    Post subject: Re: ብርሃኑ ዘርይሁን አልሞተም / የጋዜጠኛው ማስታወሻ Reply with quote

የማንን እንደሆነ ትዝ ባይለኝም ይህ ፅሁፍ ሌላ የሆነ ሰው አፃፃፍ ስታይል ያስታውሰኛል ቂቂቂቂቂቂቂ

password እንደጻፈ(ች)ው:
በተስፋዬ /አብ የተደረሰው ''የጋዜጠኛው ማስታወሻ '' የተሰኘው መጽሀፍ

ተስፋዬ ... ብርሀኑ ያበረታታኝ ነበር ... ይላል ...

ገጽ 75 ላይ ደርሼአለሁ ... ብርሀኑ ላካ ተኪውን አዘጋጅቶልን ኖሯል ...

ጉርም ትረካ .... አስደናቂ ዘገባዎች ... ውብ ስነጽሁፍ

እያነበብኩት ነው ... ስጨርስ እመለሳለሁ ....

PDF የተሰራጨውን የምታነቡ የዚህን ድንቅ ደራሲ ድካም አትዘንጉ

በርድ መጽሀፉን አግኝተሻል ?.
እንደ ልቦለድ ልብ የሚሰቅል ..
እንደ ትሩዝ ግጥሞች ቀልብ የሚስብ ... አንብቢው

ፓስ

_________________
የሰቆቃውና የመከራው ማለቂያ ፤ ማብቂያ በእግዚአብሄርና በእኛ አንድነት ይሆናል
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
password

ኮትኳች

Joined: 04 Apr 2008
Posts: 199
Location: Scandic

PostPosted: Wed Feb 11, 2009 5:36 am    Post subject: Reply with quote

በተስፋዬ /አብ የተደረሰው ''የጋዜጠኛው ማስታወሻ '' የተሰኘው መጽሀፍ

ገጽ 325 ላይ ነኝ 'አሁን ... ኢብሳ አልሞተም ከሚለው ርእሰ ምእራፍ

እስክዚህ ምእራፍ ድረስ መጽሀፉን በመገረም ... በመደነቅና አልፎ አልፎ ''እውን እንዲህ ይደረጋል ?'' በማለት እየተጠራጠርኩ ነበር የማነብበው ....

ምእራፍ 23 ግን ... በርድ ... ከእንባዬ ጋር እየታገልኩ ነው የጨረስኩት ....
ኢብሳ፣ ዳውድና ወንድምህን ግደል የተባለው ዘካርያስ ከፊቴ ዞር አልል አሉኝ።

ግሩም ትረካ .... አስደናቂ ዘገባዎች ... ውብ ስነጽሁፍ... ስጨርስ እመለሳለሁ ....

ፓስ
_______
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Report post
anferara

ኮትኳች

Joined: 27 Sep 2006
Posts: 384

PostPosted: Wed Feb 11, 2009 2:14 pm    Post subject: Reply with quote

መጽሐፉን አንብቤ ጨረስኩ :: ግሩም ደራሲ ነው :: በዘሩ ኤርትራዊ (እንደ በረከት ስምኦን ) ቢሆንም አማርኛው ግን በጣም የጠራ ነው ::

እርሱ ራሱ የኢሕአደግ ባለሥለጣን ስለነበረ ብዙ የኢሕአደግን ባለሥልጣናት ምሥጢር ጎልጉሎ አውጥትዋል :: መጽሐፉ መነብብ የሚገባው ነው :: ማንበብ ከጀመሩም ማቆም ያዳግታል ::

"የቡርቃ ዝምታ " አላነበብኩም :: ራሱ ደራሲው እንደሚለው ግን በመጽሐፉ ኦሮሞዎች እንደተቆጡበትና ትግሬዎች (በተለይ የህወሀት ባለስልጣናት ) እንደተደሰቱበት ይገልጻል ::

ደራሲው በቢሾፍቱ ተወልዶ ያደገ ለኦሮሞዎች ትልቅ ፍቅር ያለው መሆኑንም "በጋዜጠኛው ማስታውሻ " ላይ ይናገራል :: ስለዚህ "የቡርቃ ዝምታ " ኦሮሞዎችን ያስቆጣው ከምን አንጻር እንደሆነ ያነበባችሁት ካላችሁ ብታብራሩልን ለሁላችንም ይጠቅመናል ::

ለማንኛውም "የጋዜጠኛው ማስታወሻ " የኢሕአዴግን ብዙ ብዙ ጉድ ስለሚያወጣ መነበብ አለበት ባይ ነኝ ::

Last edited by anferara on Wed Feb 11, 2009 4:08 pm; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ማይ ኔም

ኮትኳች

Joined: 17 Mar 2005
Posts: 165
Location: united states

PostPosted: Wed Feb 11, 2009 3:43 pm    Post subject: Reply with quote

እስኪ እኔም የተሰማኝን ልበል :

መጽሀፉን ፓልቶክ ዉስጥ ኮሮጆ የታባለ ጥሩ ሰው አንብቦልናል , እኔም እንደገና አንብቤው መጨረሴ ነው :

ዸራሲዉን በዚህ አጋጣሚ ለማድነቅ እፈልጋለሁ , ለነገሩ ግሩም የሆን ችሎታ እንዳለው ያወቅኩት የቢሾፍቱ ቆሪጦች / የአፍሪካ አምባገነን መሪዎች / በሚለው መጽሀፉ ነው ::

ወገኖች , እዛ ላይ የተባለዉን በሙሉ እንደወረደ መቀበል , መቸስ በጣም አስቸጋሪ ነው :: እርግጥ ነዉ ታሪክ ቀመስ ልብወለድ ቢሆን ምንም አይደለም , ዪሄ ግን እዉነት ነዉ እያለን ነዉ ::

እናም ኑዛዜ ዪመስላል አንዳንዴ , የሚገርመዉ ግን አንዳንዱ ቂምሀ ላይ የተጻፈ ነዉ የሚመስለው ::
ላማንኛዉም , ለምን ከላይ ያሉትን አስተያየቶች እንደሰጠሁ , ገጽ እየጠቀስኩ እመለሳለሁ ...ስራ የሚባል ነገር ስላለ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ኮምቢሽታቶ

አዲስ

Joined: 14 May 2007
Posts: 37

PostPosted: Wed Feb 11, 2009 4:21 pm    Post subject: Reply with quote

የአጻጻፍ ዘይቤው ከበአሉ ግርማ "ኦሮማይ " ጋር ተመሳሳይነት አለው በጣም ድንቅ ትረካ ነው 160 ገጽ ላይ ደርሻለሁ ::

የሻዕቢያው ወዲ አፈወርቂም ከዜናዊ የማይተናነስ ታሪክ ይኖረዋል አንድ ቀን እንደዚሁ እናነበው ይሆን ?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሀሪከን 2

ዋና ኮትኳች

Joined: 31 Oct 2008
Posts: 782

PostPosted: Wed Feb 11, 2009 8:31 pm    Post subject: Reply with quote

ማይኔም
Quote:
እናም ኑዛዜ ዪመስላል አንዳንዴ , የሚገርመዉ ግን አንዳንዱ ቂምሀ ላይ የተጻፈ ነዉ የሚመስለው

እይታህ ጠንጋራ ይመስላል እንደ እውነቱ ከሆነ ጽሁፉ ምንም ኑዛዜ የሚመስል ነገር የለውም የወያኔን ቱባ ቱባ ባላስልጣኖች ጉድ ከማዝረክረክ ውጭ

ቂማ ላይ የተጻፈ ያልከው ምናልባት በሚጥም እና በሚያምር ብእር ተጽፎ እኔን ብቻ ሳይሆን በርካታ አንባቢወችን ብቻቸውን ያሳቃቸውን እና ያስፈገገንን ነገር ሊሆን ይችላል
ይመስለኛል እነዛ ነገሮች በደራሲው የተቀላቀሉት ጽሁፉ ደረቅ እንዳይሆን ብቻ ነው

በተረፈ ከላይ ኮምብሽታቶ እንዳለው ጸሀፊው ኮንትሮቨርሺያል ቢሆንም የብእሩ ውበትግን ከበአሉ ግርማ ጋር ይመሳሰላል

ለሁሉም እኔ በኢትዮጵያዊያን ደራሲወች ተስፋ ቆርጨ የፈንጆችን ማንብብ ከጀመርኩ አመታት ተቆጥረው የነበረ ቢሆንም ይህን መጻፍ ግን አንድ ጊዜ ማንበብ ከጀመርኩ በኌላ ማቆም እያቃተኝ ነው ያነብብኩት

ለሁሉም ተስፋየ ግሩም ደራሲ ነው ወያኔወችን እና ክፋታቸውን በማጋለጡ ደግሞ የሀገር ባለውለታ ነው
_________________
each mind is a different world
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እባካችሁን

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 17 Sep 2008
Posts: 57

PostPosted: Wed Feb 11, 2009 9:34 pm    Post subject: Reply with quote

ደራሲው ከዚህ በፊት የፃፋቸውን መፅሀፍት የማንበብ እድል አላገኘሁም። ይህንን ግን ሙሉ ገፆቹን አንብቤ ጨረስኩ። በርግጥም ድንቅ የትረካ ችሎታ አለው። ከፃፈው ታሪክም ሀገራችን በእንዴት ያሉ ወሮበሎች ስር እንዳለች በግልፅ መረዳት ይቻላል። ሆኖም በኔ ግምት እርሱም ካስር አመት ላላነስ ጊዜ አንጀቱን ሲያርስ የነበረና ወያኔዎችም እንደሸንኮራ አገዳ እኝክ አርገው ሊተፉት ሲሉ ነው የወጣው። ከመገፋቱ በፊት ዘለለ ማለት እደፍራለሁ። ወደስደትም የወጣው ከበቂ ዝግጅት በኋላ እንደሆነ መረዳት ይቻላል። ያም ሆኖ ማንም የማይነጥቀው ድንቅ የስነፅሁፍ ችሎታ አለውና ወደፊትም ብዙ ይፅፋል ብዬ እገምታለሁ።
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ All times are GMT + 1 Hour
Goto page 1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9  Next
Page 1 of 9

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia