WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
የወያኔ ግድቦች :-በአዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ ውኃ በወር አንዴ
Goto page 1, 2, 3, 4, 5  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4451
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Mon Feb 15, 2010 11:12 pm    Post subject: የወያኔ ግድቦች :-በአዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ ውኃ በወር አንዴ Reply with quote

ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ :-

የወያኔ የዋርካ ጀሌዎች ስለመብራት ማመንጫ ግድቦች መሥፋፋት ብዙ : እጅግ በጣም ብዙ ብለዋል :: እንዲያውም ወያኔ የኤሌክትሪክን ሥርጭት በኢትዮጵያ ያስጀመረው እስኪመስል ድረስ :: የሁሉም ኃይል ማመንጫ ዕቅዶች የተጀመሩት በአፄ ኃይለሥላሤ የአገዛዝ ዘመን ሆኖ በደርግ የአገዛዝ ዘመን ደግሞ በኢትዮጵያ ሸለቆዎች ልማት ጥናት ባለሥልጣን አማካይነት ቅደም ተከተል ወጥቶላቸው ዝርዝር ጥናታቸው ተጀምሮ ነበር :: በመሆኑም በደርግ ዘመን የጢስ አባይ : ግልገል ጊቤ : ጣና -በለስ : አሌልቱ : እና ሌሎችም ከመጀመሪያ ደረጃ ጥናት አልፈው ግንባታቸው ተጀምሮ ነበር :: ሻቢያና ወያኔ ኢትዮጵያን ሲወሩ የሁሉንም የግንባታ ቁሣቁስ ዘርፈው ወደ ትግራይ እና ኤርትራ አጓጓዙት :: ስለዚህ እስከ 1995 .. ድረስ ወያኔ በኃይል ማመንጫ ግንባታ ምንም ዓይነት የሚታይ ሥራ አልጀመረም ነበር :: እንግዲህ ይህ ሁሉ ፉከራ ወያኔ 12 ዓመታት የሀገሪቱን የኃይል ማመንጫዎች ግንባታ በእንፉቅቁ ሲያስኬድ መኖሩን ለማመልከት ነው ::

ምንጭ :- Solomon Seyoum Hailu (Former Manager, Medium Scale Hydropower Development Project). HYDROPOWER OF ETHIOPIA: Status, Potential and Prospects

ላለፉት 6 ዓመታት ወያኔ በገፍ ገንዘብ ከውጭ እየተበደረ እና በአገሪቱ ባንኮች ያለውን መዋዕለ -ንዋይ በማሟጠጥ በይድረስ ይድረስ ያለምንም በቂ ጥናት የኃይል ማመንጫዎችን ግንባታ ተያይዞታል :: ነገር ግን እነዚህ የኃይል ማመንጫዎች ቢገነቡም ኢትዮጵያውያን ከመብራት ራሽን ሊላቀቁ አልቻሉም :: እስኪ አንዳንዶቹን ነቅሰን አውጥተን እንመልከታቸው ::

1 .......... የተከዜ ኃይል ማመንጫ
ይህ የኃይል ማመንጫ ገና ከጥናቱ ጀምሮ ብዙ ውዝግብ የነበረበትና በባለሙያዎች የቀረቡ አማራጮች ሁሉ ተሠርዘው በወያኔ መሪዎች ግትር ትዕዛዝ ፍጻሜ ያገኘ ነው :: የኃይል ማመንጫው ሲገነባ 300 ሜጋ ዋት ኃይል በአራት ጄኔሬተሮች እንዲያመነጭ ነበር :: ለአንድ ዓመት ግድቡ ውሃ አጠራቅሞ ማመንጨት የቻለው በአንድ ጄኔሬተር ብቻ 75 ሜጋ ዋት ብቻ ነው : ያም ለተወሰኑ ወራት ብቻ Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes

2 ...................... የግልገል ጊቤ ኃይል ማመንጫዎች
እነዚህ የኃይል ማመንጫዎች አራት ተመጋጋቢ የኃይል ማመንጫዎችን የያዘ ነው :: የመጀመሪያው ግድብ ከአዲስ አበባ በደቡብ ምዕራብ ወደ ጅማ አቅጣጫ 240 .. ርቀት ደነባ ከምትባል ከተማ አቅራቢያ ይገኛል :: ከዚህ የኃይል ማመንጫ የሚገኘው ከፍተኛው የኤሌክትሪክ ኃይል መጠን 184 ሜጋ ዋት ነው :: ይህ ግንባታ በደርግ ዘመን 1978 .. የተጀመረ እና ወያኔ የግንባታ ቁሣቁሱን ዘርፎት የነበረ ነው :: ሁለተኛው እና ግልገል ጊቤ 2 በመባል የሚታወቀው የኃይል ማመንጫ በጊቤ ወንዝ ላይ ከተሠራው ከመጀመሪያው ግድብ በቀጥታ ከሚያገኘው ውሃ የሚንቀሣቀሥ ነው :: ይህ የኃይል ማመንጫ በጥር 5 ቀን 2002 .. ከተመረቀ 2 ሣምንት በኋላ ዋናው በዋሻ ውስጥ የውሃ ማስተላለፊያ ቦይ በተወሰነ ሥፍራ በመደርመሱ ሥራውን አቋርጧል :: ይህ የኃይል ማመንጫ እስከ 420 ሜጋ ዋት ሊያመንጭ እንዲችል ሆኖ የተገነባ ነበር :: ግልገል ጊቤ 3 በግንባታ ላይ ያለ ሲሆን 'ተፈጥሮ ጥበቃ ' ተሠማርተናል የሚሉ እና የእንግሊዞች ጥቅም አስጠባቂ ሚዲያዎች ብዙ ትችትና ተቃውሞ የሚቀርብበት ነው :: ግልገል ጊቤ 4 ከጥናት ወደ ግንባታ ለመሸጋገር በማቆብቆብ ላይ ነው ::

በሁሉም ግንባታዎች ላይ የሚታይ መሠረታዊ ችግር ያለበቂ ጥናት የሚገነቡ መሆኑ : እና ለግንባታ የሚወጣው ወጪ እጅግ ከፍተኛ እና የተጋነነ መሆኑ ናቸው :: የኃይል ማመንጫዎች ተገንብተዋል ቢባልም አሁንም መብራት ከፈረቃ አገልግሎት ያለመሻሻሉ "በእርግጥ የሚወራውን ያህል ኃይል ይመነጫል ወይ ?" ያስብላል ::

ለማንኛውም "የእነ ቶሎ ቶሎ ቤት ግድግዳው ሠንበሌጥ " ነውና ወያኔ ፍንደቃውን ሣይጨርስ ኩምሽሽ የሚያደርግ ቅሌት ውስጥ ገብቷል ::
Quote:
Ethiopian Factories Ordered to Halve Power Use, Capital Reports
By Jason McLure

Feb. 15 (Bloomberg) -- Ethiopias state-run power utility, the Ethiopian Electric Power Corp., has ordered factories in the country to halve energy consumption following the collapse of a tunnel that halted production at the countrys largest power plant, Capital reported.

Repairing the tunnel to the Gilgel Gibe II hydropower station could take as long as two months and cost as much as 18 million euros ($24.5 million), the Addis Ababa-based newspaper said, citing Mihret Debebe, general manager of the utility.

Rolling blackouts began in the capital, Addis Ababa, earlier this month. More than 90 percent of Ethiopias electricity comes from hydropower.

To contact the reporter on this story: Jason McLure in Addis Ababa via Johannesburg on pmrichardson@bloomberg.net
Last Updated: February 15, 2010 02:31 EST

ምንጭ :- Bloomberg, Ethiopian Factories Ordered to Halve Power Use, Capital Reports

ተድላ

Last edited by ተድላ ሀይሉ on Thu Nov 29, 2012 12:55 am; edited 11 times in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቢተወደድ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 21 Jul 2009
Posts: 1501
Location: Dabra Za`Yet

PostPosted: Tue Feb 16, 2010 2:52 am    Post subject: Reply with quote

ሰሞኑን የጠፋኸው ይቺን ይዘህ ብቅ ለማለት እንደሆነ መገመት አያዳግትም :: ሆኖም አሁንም አሉ ነው የምትለን ::

ትንሽ እንከኖች እየፈልክ እንዲህ የምታንባርቃቸው ከሆነ የእውነት መጠኑ የተሳነህ ይመስለኛል :: በእድገት ጎዳና ሲጉዋዙ መሰነክሎቹ ብዙ ናቸው አንተንም ጨምሮ :: ሮም ከተማ በአንድ ቀን እንዳልተገነባች ታውቃለህን ?
_________________
When we do it right No-one remembers,
When we do it wrong No-one forgets.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
የፎካ ልጅ

ኮትኳች

Joined: 17 Jul 2009
Posts: 388

PostPosted: Tue Feb 16, 2010 3:16 am    Post subject: Reply with quote

ቢተወደድ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰሞኑን የጠፋኸው ይቺን ይዘህ ብቅ ለማለት እንደሆነ መገመት አያዳግትም :: ሆኖም አሁንም አሉ ነው የምትለን ::

ትንሽ እንከኖች እየፈልክ እንዲህ የምታንባርቃቸው ከሆነ የእውነት መጠኑ የተሳነህ ይመስለኛል :: በእድገት ጎዳና ሲጉዋዙ መሰነክሎቹ ብዙ ናቸው አንተንም ጨምሮ :: ሮም ከተማ በአንድ ቀን እንዳልተገነባች ታውቃለህን ?

ወንድም ቢትወደድ ተድላ የሚሉት አጁዛ ማለቃቀስ የሚወድ ነው

ተድላው ሲያለቅስ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
በይሉል

ውሃ አጠጪ

Joined: 16 Sep 2004
Posts: 1115
Location: Beylul-60km North of Assab.

PostPosted: Tue Feb 16, 2010 8:34 am    Post subject: Re: የወያኔ ግድቦች :- የነ ቶሎ ቶሎ ቤት ግድግዳው ሠንበሌጥ Reply with quote

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
..............................................................

በሁሉም ግንባታዎች ላይ የሚታይ መሠረታዊ ችግር ያለበቂ ጥናት የሚገነቡ መሆኑ : እና ለግንባታ የሚወጣው ወጪ እጅግ ከፍተኛ እና የተጋነነ መሆኑ ናቸው ::..........................

ተድላ

ሰላም ተድላ
በጣም ወቅታዊ እና አንገብጋቢ ነጥብ ነው ያቀረብከው .
አይን እያላቸው ማየት ለማይሹ ......ጆሮ እያላቸው መስማት ለማይፈልጉ በቂ መረጃ ነው ያቀረብከው .

መሰረታዊ ችግር በለህ ያልከው በጥናቱ ብቻ የሚመካኝ አይደለም .እጅግ ብዙ የሆኑ አንኩዋር ጉዳዮችን የሚያካትት ነው .

ለምሳሌ :-
1. በፖሊሲ ደረጃ ህወሀት ዘላቂና ለጋራ ብልጽግና መንደርደርያ የሚሆን ራእይ ስለለለው እያንዳንድዋ እርምጃቸው ውሱን --አጪር --ጊዜያዊ ---እና የቡድን ጥቅም የሰፈነበት ስለሆነ ምንም ነገር አይሳካላቸዉም .

2.ፖለቲካቸው ህዝብን ለጋራ ጥቅም የማያነሳሳና የሚከፋፍል በመሆኑ በያንዳንዱ ፕሮጀክታቸው ላይ እምነት እና ድጋፍ የምስጠት ፍላጎት የለዉም . ምክንያቱም ህዝቡ ከጸረ -ህዝብ መንግስት ህዝባዊ -ልማታዊ ዉጤቶችን አይጠብቅም .

3.በህዝብ ግንኙነት ደረጃ ህዝቡ ""አቤቱ ጌታየ ..እነዚህን ከይሲዎች የምትገላግለኝ መቼ ይሆን /"" በማለት እያማረረ ስለሚጸልይ ግድብ ተገደበ .....ግድቡ ተደረመሰ ምንም ስሜት አይሰጠዉም .

4.ህዝቡ ብሄራዊ ስሜቱ ከወያኔ ድርጊቶች ጋር እሳትና ጭድ ስለሆነ በመንግስት ስህተቶች ወይም ግድፈቶች ላይ ደንታቢስ ወይም ግድየለሽ ከሆነ ዘመን አስቆጥሮዋል .
ድንበር ተሸነሸነ .....አሰብ ተሸጠ ......መብት ተጣሰ ....የሀገር ሀብት ተዘረፈ ....ግድብ ፈረሰ ......የግፍ ጽዋ ሞልቶ ከፈሰሰ ስለቆየ ለእያንዳንዱ ዜጋ ምን አይነት ስሜት እንደሚሰጥ መገመት አይከብድም .

ለአምባገነኖች ጀርባችን የሚመች ይመስለኛል .ምክንያቱም
የሚገባቸውን በወቅቱ መስጠት ሳንችል ህወሀትን ብቻ ሳይሆን ርምጥምጦችን እሹሩሩ ስንል ይህእው 18 አመታችን .
_________________
*The hardest thing about any political campain is how to win without proving that you are unworthy of winning!! E.stevenson

*Even if you win the rat race,you are still a rat!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
በይሉል

ውሃ አጠጪ

Joined: 16 Sep 2004
Posts: 1115
Location: Beylul-60km North of Assab.

PostPosted: Tue Feb 16, 2010 8:36 am    Post subject: Reply with quote

Idea
_________________
*The hardest thing about any political campain is how to win without proving that you are unworthy of winning!! E.stevenson

*Even if you win the rat race,you are still a rat!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ምክክር

ኮትኳች

Joined: 26 Jun 2008
Posts: 158
Location: Super Earth

PostPosted: Tue Feb 16, 2010 8:44 am    Post subject: Reply with quote

ተድላ የሚሉህ አተላ ....እስኪ ፍቅር ስበክ አንዴ .... መሞቻህ ሳይደርስ :: የሆንክ ቆሻሻ ፍጥረት ነህ ...
_________________
Be nice to yourself
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4451
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Tue Feb 16, 2010 9:48 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን :-

1. የአሌልቱ ወንዝ የኃይል ማመንጫ
ይህ ወንዝ ከመናገሻ ተራራዎች ፈልቆ ከአዲስ አበባ 90 . ርቀት ወደ ደብረ ሊባኖስ መግቢያ ባለው የዠማ ወንዝ ሸለቆ የሚቀላቀለው ነው :: በዚያ ወንዝ የኃይል ማመንጫ ሊገነባ ሥራ የተጀመረው በደርግ ዘመን ነበር :: በአሌልቱ ወንዝ ከሚገነባው የኃይል ማመንጫ 3,550 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት ይቻላል ::

2. ጨሞጋ -የዳ የኃይል ማመንጫ
ጎጃም ውስጥ በሚገኙ 5 የማያንሱ ታላላቅ ወንዞች (ጨሞጋ : የዳ : ሱሃ : ሙጋ እና ጫቢ ) ላይ በሚገነቡ መለስተኛ ግድቦች 3,031 ሜጋ ዋት ኃይል ማመንጨት ይቻላል :: በእነዚህ ወንዞች ላይ ጥናት የተጀመረው በአፄ ኃይለሥላሤ የአገዛዝ ዘመን በአሜሪካኖች አማካይነት 1940 መጨረሻ ነበር :: በእነዚህ ወንዞች ላይ የሚገነቡ ግድቦች ከፍተኛ ወጪ የሚያስፈልጋቸው አይደሉም :: ወንዞቹ ወደ አባይ ሸለቆ ከመግባታቸው በፊት ባሉ ጥልቀት ያላቸው ገደሎች በመጠቀም በአነስተኛ የወሃ መጠን ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል መጠን ማመንጨት የሚያስችሉ ናቸው ::

3. የተከዜ የኃይል ማመንጫ
'T5' ተብሎ በተመረጠው ሥፍራ የተገነባው የተከዜ የኃይል ማመንጫ የግድቡ ከፍታ 188 ሜትር ሲሆን የሚያመነጨው የኃይል መጠን በአራት ጄኔሬተሮች እስከ 300 ሜጋ ዋት ይደርሣል :: እስከ አሁን ድረስ ግን ግድቡ በቂ ውሃ ማጠራቀም ስላልቻለ ኃይል ማመንጨት የቻለው 1 ጄኔሬተር 75 ሜጋ ዋት ብቻ ነው :: የኃይል ማመንጫውን ለመገንባት በኦፊሴል የታመነው ወጪ 365 ሚሊዮን ዶላር ሲሆን ወጪውን ሙሉ በሙሉ ከአገሪቱ ግምጃ ቤት ወጪ የተደረገ ነው ::

በንጽጽር ለማዬት ያህል እኒህን ሦሥቱን አማራጮች ያቀረብኩት ወያኔ ምን ያህል ጭፍንና ዘረኛ አመለካከት እንዳለው ለማሣዬት ነው :: ከተከዜ የኃይል ማመንጫ ሊገኝ የቻለው ከፍተኛው የኤሌክትሪክ ኃይል መጠን 75 ሜጋ ዋት ብቻ ነው :: ነገር ግን ከአዲስ አበባ 100 .. ርቀት ባነሠ በአሌልቱ ወንዝ ላይ 3,550 ሜጋ ዋት የሚያመነጭ የኃይል ማመንጫ ከተከዜ ጋር ሲነፃፀር በአንስተኛ ወጪ መገንባት ይቻል ነበር :: ሃቁ ግን ተክዶ ወያኔ የግብር ይውጣ ሥራውን እንድናዳንቅለት ሎሌዎቹ እዚህ እየመጡ ያደርቁናል ::

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቢተወደድ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 21 Jul 2009
Posts: 1501
Location: Dabra Za`Yet

PostPosted: Wed Feb 17, 2010 12:26 am    Post subject: Reply with quote

ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው ይባል የለ :: እስቲ ከማውራት ለመስራት እንሞክር ::

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን :-

'T5' ተብሎ በተመረጠው ሥፍራ የተገነባው የተከዜ
በንጽጽር ለማዬት ያህል እኒህን ሦሥቱን አማራጮች ያቀረብኩት ወያኔ ምን ያህል ጭፍንና ዘረኛ አመለካከት እንዳለው ለማሣዬት ነው :: ከተከዜ የኃይል ማመንጫ ሊገኝ የቻለው ከፍተኛው የኤሌክትሪክ ኃይል መጠን 75 ሜጋ ዋት ብቻ ነው :: ነገር ግን ከአዲስ አበባ 100 .. ርቀት ባነሠ በአሌልቱ ወንዝ ላይ 3,550 ሜጋ ዋት የሚያመነጭ የኃይል ማመንጫ ከተከዜ ጋር ሲነፃፀር በአንስተኛ ወጪ መገንባት ይቻል ነበር :: ሃቁ ግን ተክዶ ወያኔ የግብር ይውጣ ሥራውን እንድናዳንቅለት ሎሌዎቹ እዚህ እየመጡ ያደርቁናል ::

ተድላ

_________________
When we do it right No-one remembers,
When we do it wrong No-one forgets.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
ቮየጀር

አዲስ

Joined: 14 Feb 2010
Posts: 49
Location: kvazar

PostPosted: Wed Feb 17, 2010 12:41 am    Post subject: Re: የወያኔ ግድቦች :- የነ ቶሎ ቶሎ ቤት ግድግዳው ሠንበሌጥ Reply with quote

ሰላም ተድላ

ያቀረብከው ሃሳብ በጣም ትምህርታዊ ነው Exclamation
የብዙዎችን አይን የከፈተ አሳማኝ መረጃ የያዘ ነው Exclamation
እነዚህ ካንድ ድንጋይ ተፈልጠው የተሰሩ ወያኔዎች ጮሁ አልጮሁ የሚያመጡት
ነገር የለምና በርታ Exclamation

ሀዳስ

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ :-

የወያኔ የዋርካ ጀሌዎች ስለመብራት ማመንጫ ግድቦች መሥፋፋት ብዙ : እጅግ በጣም ብዙ ብለዋል :: እንዲያውም ወያኔ የኤሌክትሪክን ሥርጭት በኢትዮጵያ ያስጀመረው እስኪመስል ድረስ :: የሁሉም ኃይል ማመንጫ ዕቅዶች የተጀመሩት በአፄ ኃይለሥላሤ የአገዛዝ ዘመን ሆኖ በደርግ የአገዛዝ ዘመን ደግሞ በኢትዮጵያ ሸለቆዎች ልማት ጥናት ባለሥልጣን አማካይነት ቅደም ተከተል ወጥቶላቸው ዝርዝር ጥናታቸው ተጀምሮ ነበር :: በመሆኑም በደርግ ዘመን የጢስ አባይ : ግልገል ጊቤ : ጣና -በለስ : አሌልቱ : እና ሌሎችም ከመጀመሪያ ደረጃ ጥናት አልፈው ግንባታቸው ተጀምሮ ነበር :: ሻቢያና ወያኔ ኢትዮጵያን ሲወሩ የሁሉንም የግንባታ ቁሣቁስ ዘርፈው ወደ ትግራይ እና ኤርትራ አጓጓዙት :: ስለዚህ እስከ 1995 .. ድረስ ወያኔ በኃይል ማመንጫ ግንባታ ምንም ዓይነት የሚታይ ሥራ አልጀመረም ነበር :: እንግዲህ ይህ ሁሉ ፉከራ ወያኔ 12 ዓመታት የሀገሪቱን የኃይል ማመንጫዎች ግንባታ በእንፉቅቁ ሲያስኬድ መኖሩን ለማመልከት ነው ::

ምንጭ :- Solomon Seyoum Hailu (Former Manager, Medium Scale Hydropower Development Project). HYDROPOWER OF ETHIOPIA: Status, Potential and Prospects

ላለፉት 6 ዓመታት ወያኔ በገፍ ገንዘብ ከውጭ እየተበደረ እና በአገሪቱ ባንኮች ያለውን መዋዕለ -ንዋይ በማሟጠጥ በይድረስ ይድረስ ያለምንም በቂ ጥናት የኃይል ማመንጫዎችን ግንባታ ተያይዞታል :: ነገር ግን እነዚህ የኃይል ማመንጫዎች ቢገነቡም ኢትዮጵያውያን ከመብራት ራሽን ሊላቀቁ አልቻሉም :: እስኪ አንዳንዶቹን ነቅሰን አውጥተን እንመልከታቸው ::

1 .......... የተከዜ ኃይል ማመንጫ
ይህ የኃይል ማመንጫ ገና ከጥናቱ ጀምሮ ብዙ ውዝግብ የነበረበትና በባለሙያዎች የቀረቡ አማራጮች ሁሉ ተሠርዘው በወያኔ መሪዎች ግትር ትዕዛዝ ፍጻሜ ያገኘ ነው :: የኃይል ማመንጫው ሲገነባ 300 ሜጋ ዋት ኃይል በአራት ጄኔሬተሮች እንዲያመነጭ ነበር :: ለአንድ ዓመት ግድቡ ውሃ አጠራቅሞ ማመንጨት የቻለው በአንድ ጄኔሬተር ብቻ 75 ሜጋ ዋት ብቻ ነው : ያም ለተወሰኑ ወራት ብቻ Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes

2 ...................... የግልገል ጊቤ ኃይል ማመንጫዎች
እነዚህ የኃይል ማመንጫዎች አራት ተመጋጋቢ የኃይል ማመንጫዎችን የያዘ ነው :: የመጀመሪያው ግድብ ከአዲስ አበባ በደቡብ ምዕራብ ወደ ጅማ አቅጣጫ 240 .. ርቀት ደነባ ከምትባል ከተማ አቅራቢያ ይገኛል :: ከዚህ የኃይል ማመንጫ የሚገኘው ከፍተኛው የኤሌክትሪክ ኃይል መጠን 184 ሜጋ ዋት ነው :: ይህ ግንባታ በደርግ ዘመን 1978 .. የተጀመረ እና ወያኔ የግንባታ ቁሣቁሱን ዘርፎት የነበረ ነው :: ሁለተኛው እና ግልገል ጊቤ 2 በመባል የሚታወቀው የኃይል ማመንጫ በጊቤ ወንዝ ላይ ከተሠራው ከመጀመሪያው ግድብ በቀጥታ ከሚያገኘው ውሃ የሚንቀሣቀሥ ነው :: ይህ የኃይል ማመንጫ በጥር 5 ቀን 2002 .. ከተመረቀ 2 ሣምንት በኋላ ዋናው በዋሻ ውስጥ የውሃ ማስተላለፊያ ቦይ በተወሰነ ሥፍራ በመደርመሱ ሥራውን አቋርጧል :: ይህ የኃይል ማመንጫ እስከ 420 ሜጋ ዋት ሊያመንጭ እንዲችል ሆኖ የተገነባ ነበር :: ግልገል ጊቤ 3 በግንባታ ላይ ያለ ሲሆን 'ተፈጥሮ ጥበቃ ' ተሠማርተናል የሚሉ እና የእንግሊዞች ጥቅም አስጠባቂ ሚዲያዎች ብዙ ትችትና ተቃውሞ የሚቀርብበት ነው :: ግልገል ጊቤ 4 ከጥናት ወደ ግንባታ ለመሸጋገር በማቆብቆብ ላይ ነው ::

በሁሉም ግንባታዎች ላይ የሚታይ መሠረታዊ ችግር ያለበቂ ጥናት የሚገነቡ መሆኑ : እና ለግንባታ የሚወጣው ወጪ እጅግ ከፍተኛ እና የተጋነነ መሆኑ ናቸው :: የኃይል ማመንጫዎች ተገንብተዋል ቢባልም አሁንም መብራት ከፈረቃ አገልግሎት ያለመሻሻሉ "በእርግጥ የሚወራውን ያህል ኃይል ይመነጫል ወይ ?" ያስብላል ::

ለማንኛውም "የእነ ቶሎ ቶሎ ቤት ግድግዳው ሠንበሌጥ " ነውና ወያኔ ፍንደቃውን ሣይጨርስ ኩምሽሽ የሚያደርግ ቅሌት ውስጥ ገብቷል ::
Quote:
Ethiopian Factories Ordered to Halve Power Use, Capital Reports
By Jason McLure

Feb. 15 (Bloomberg) -- Ethiopias state-run power utility, the Ethiopian Electric Power Corp., has ordered factories in the country to halve energy consumption following the collapse of a tunnel that halted production at the countrys largest power plant, Capital reported.

Repairing the tunnel to the Gilgel Gibe II hydropower station could take as long as two months and cost as much as 18 million euros ($24.5 million), the Addis Ababa-based newspaper said, citing Mihret Debebe, general manager of the utility.

Rolling blackouts began in the capital, Addis Ababa, earlier this month. More than 90 percent of Ethiopias electricity comes from hydropower.

To contact the reporter on this story: Jason McLure in Addis Ababa via Johannesburg on pmrichardson@bloomberg.net
Last Updated: February 15, 2010 02:31 EST

ምንጭ :- Bloomberg, Ethiopian Factories Ordered to Halve Power Use, Capital Reports

ተድላ

_________________
This is the outer space , a space in which people can't reach forever, because we aren't supposed to do this.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4451
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Wed Feb 17, 2010 1:02 am    Post subject: Reply with quote

ቢተወደድ እንደጻፈ(ች)ው:
ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው ይባል የለ :: እስቲ ከማውራት ለመስራት እንሞክር ::

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን :-

'T5' ተብሎ በተመረጠው ሥፍራ የተገነባው የተከዜ
በንጽጽር ለማዬት ያህል እኒህን ሦሥቱን አማራጮች ያቀረብኩት ወያኔ ምን ያህል ጭፍንና ዘረኛ አመለካከት እንዳለው ለማሣዬት ነው :: ከተከዜ የኃይል ማመንጫ ሊገኝ የቻለው ከፍተኛው የኤሌክትሪክ ኃይል መጠን 75 ሜጋ ዋት ብቻ ነው :: ነገር ግን ከአዲስ አበባ 100 .. ርቀት ባነሠ በአሌልቱ ወንዝ ላይ 3,550 ሜጋ ዋት የሚያመነጭ የኃይል ማመንጫ ከተከዜ ጋር ሲነፃፀር በአንስተኛ ወጪ መገንባት ይቻል ነበር :: ሃቁ ግን ተክዶ ወያኔ የግብር ይውጣ ሥራውን እንድናዳንቅለት ሎሌዎቹ እዚህ እየመጡ ያደርቁናል ::

ተድላ

የሂሣብ ሥሌቱን ሠርቼ ባሣይህ ምናልባት የተደፈነው ጭንቅላትህ ትንሽ ይከፈት ይሆን ?

ከአሌልቱ የኃይል ማመንጫ ሊገኝ የሚችለው የኤሌክትሪክ ኃይል መጠን = 3,550 ሜጋ ዋት
ከተከዜ የኃይል ማመንጫ ሊገኝ የሚችለው የኤሌክትሪክ ኃይል መጠን = 300 ሜጋ ዋት
3550/300 = 11.833333...

እንግዲህ በኃይል ማመንጨት አቅም ደረጃ 12 አጥፍ የሚበልጥ የኤሌክትሪክ ኃይል የሚገኝበት ፕሮጀክት ተሠርዞ በምን ምክንያት የተከዜ ኃይል ማመንጫ ቅድሚያ ተሠጥቶት (ያውም ከአገሪቱ ግምጃ ቤት ገንዘብ ) ሊገነባ እንደቻለ አብራራልን ::

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቢተወደድ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 21 Jul 2009
Posts: 1501
Location: Dabra Za`Yet

PostPosted: Wed Feb 17, 2010 2:40 am    Post subject: Reply with quote

ምን የወሬ ቓት ነው :; እኔ ሒሳብ አስረዳኝ አልኩህ ሙያው ካለህ ለአገርህ ብታደርገው ይጎዳሀል ? ሁሉንም አውቃለሁ ትላለህ ስራ ላይ ግን ዜሮ :: ቀጥልበት ድሮም ወሬ ዛሬም ወሬ ወደፊትም ወሬ ::

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ቢተወደድ እንደጻፈ(ች)ው:
ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው ይባል የለ :: እስቲ ከማውራት ለመስራት እንሞክር ::

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን :-

'T5' ተብሎ በተመረጠው ሥፍራ የተገነባው የተከዜ
በንጽጽር ለማዬት ያህል እኒህን ሦሥቱን አማራጮች ያቀረብኩት ወያኔ ምን ያህል ጭፍንና ዘረኛ አመለካከት እንዳለው ለማሣዬት ነው :: ከተከዜ የኃይል ማመንጫ ሊገኝ የቻለው ከፍተኛው የኤሌክትሪክ ኃይል መጠን 75 ሜጋ ዋት ብቻ ነው :: ነገር ግን ከአዲስ አበባ 100 .. ርቀት ባነሠ በአሌልቱ ወንዝ ላይ 3,550 ሜጋ ዋት የሚያመነጭ የኃይል ማመንጫ ከተከዜ ጋር ሲነፃፀር በአንስተኛ ወጪ መገንባት ይቻል ነበር :: ሃቁ ግን ተክዶ ወያኔ የግብር ይውጣ ሥራውን እንድናዳንቅለት ሎሌዎቹ እዚህ እየመጡ ያደርቁናል ::

ተድላ

የሂሣብ ሥሌቱን ሠርቼ ባሣይህ ምናልባት የተደፈነው ጭንቅላትህ ትንሽ ይከፈት ይሆን ?

ከአሌልቱ የኃይል ማመንጫ ሊገኝ የሚችለው የኤሌክትሪክ ኃይል መጠን = 3,550 ሜጋ ዋት
ከተከዜ የኃይል ማመንጫ ሊገኝ የሚችለው የኤሌክትሪክ ኃይል መጠን = 300 ሜጋ ዋት
3550/300 = 11.833333...

እንግዲህ በኃይል ማመንጨት አቅም ደረጃ 12 አጥፍ የሚበልጥ የኤሌክትሪክ ኃይል የሚገኝበት ፕሮጀክት ተሠርዞ በምን ምክንያት የተከዜ ኃይል ማመንጫ ቅድሚያ ተሠጥቶት (ያውም ከአገሪቱ ግምጃ ቤት ገንዘብ ) ሊገነባ እንደቻለ አብራራልን ::

ተድላ

_________________
When we do it right No-one remembers,
When we do it wrong No-one forgets.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4451
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Wed Feb 17, 2010 2:53 am    Post subject: Reply with quote

ቢተወደድ እንደጻፈ(ች)ው:
ምን የወሬ ቓት ነው :; እኔ ሒሳብ አስረዳኝ አልኩህ ሙያው ካለህ ለአገርህ ብታደርገው ይጎዳሀል ? ሁሉንም አውቃለሁ ትላለህ ስራ ላይ ግን ዜሮ :: ቀጥልበት ድሮም ወሬ ዛሬም ወሬ ወደፊትም ወሬ ::

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ቢተወደድ እንደጻፈ(ች)ው:
ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው ይባል የለ :: እስቲ ከማውራት ለመስራት እንሞክር ::

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን :-

'T5' ተብሎ በተመረጠው ሥፍራ የተገነባው የተከዜ
በንጽጽር ለማዬት ያህል እኒህን ሦሥቱን አማራጮች ያቀረብኩት ወያኔ ምን ያህል ጭፍንና ዘረኛ አመለካከት እንዳለው ለማሣዬት ነው :: ከተከዜ የኃይል ማመንጫ ሊገኝ የቻለው ከፍተኛው የኤሌክትሪክ ኃይል መጠን 75 ሜጋ ዋት ብቻ ነው :: ነገር ግን ከአዲስ አበባ 100 .. ርቀት ባነሠ በአሌልቱ ወንዝ ላይ 3,550 ሜጋ ዋት የሚያመነጭ የኃይል ማመንጫ ከተከዜ ጋር ሲነፃፀር በአንስተኛ ወጪ መገንባት ይቻል ነበር :: ሃቁ ግን ተክዶ ወያኔ የግብር ይውጣ ሥራውን እንድናዳንቅለት ሎሌዎቹ እዚህ እየመጡ ያደርቁናል ::

ተድላ

የሂሣብ ሥሌቱን ሠርቼ ባሣይህ ምናልባት የተደፈነው ጭንቅላትህ ትንሽ ይከፈት ይሆን ?

ከአሌልቱ የኃይል ማመንጫ ሊገኝ የሚችለው የኤሌክትሪክ ኃይል መጠን = 3,550 ሜጋ ዋት
ከተከዜ የኃይል ማመንጫ ሊገኝ የሚችለው የኤሌክትሪክ ኃይል መጠን = 300 ሜጋ ዋት
3550/300 = 11.833333...

እንግዲህ በኃይል ማመንጨት አቅም ደረጃ 12 አጥፍ የሚበልጥ የኤሌክትሪክ ኃይል የሚገኝበት ፕሮጀክት ተሠርዞ በምን ምክንያት የተከዜ ኃይል ማመንጫ ቅድሚያ ተሠጥቶት (ያውም ከአገሪቱ ግምጃ ቤት ገንዘብ ) ሊገነባ እንደቻለ አብራራልን ::

ተድላ

አዬ የወያኔ ነገር Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing ዓይኔን ግንባር ያድርገው ብለህ መካዱን ብትተው ምናለበት ?

ቀስ ብዬ ደግሞ በደርግ ዘመን ተጀምረው ከነበሩ የተለያዩ ፕሮጀክቶች የዘረፋችሁትን ቁሣቁስ በመጠቀም ትግራይ ውስጥ 1983 .. እስከ 1987 ድረስ በነበረው ጊዜ ብቻ የገነባችኋቸው 40 ያላነሡ ግድቦች እንዴት በደለል እንደተሞሉባችሁ አጫውትሃለሁ ::

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቢተወደድ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 21 Jul 2009
Posts: 1501
Location: Dabra Za`Yet

PostPosted: Wed Feb 17, 2010 3:07 am    Post subject: Reply with quote

የደርግ ርዝራዥ ነሽ ለካ እኔም ጠርጥሬ ነበር ::

ዋጋም የለሽ ብሬን መልሽ አለ :: በቃ ተወው አብዮት ጠባቂው : ያንተን የደርግ ዲስኩር የሚሰማ የለም :: እንዳንተ ወሬ እኮ ኢትዮጵያ ዛሬ የለችም :: አንተ ስልጣን ስትይዝ ብቻ ነው የምትኖረው :: ሲገርም ::

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ቢተወደድ እንደጻፈ(ች)ው:
ምን የወሬ ቓት ነው :; እኔ ሒሳብ አስረዳኝ አልኩህ ሙያው ካለህ ለአገርህ ብታደርገው ይጎዳሀል ? ሁሉንም አውቃለሁ ትላለህ ስራ ላይ ግን ዜሮ :: ቀጥልበት ድሮም ወሬ ዛሬም ወሬ ወደፊትም ወሬ ::

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ቢተወደድ እንደጻፈ(ች)ው:
ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው ይባል የለ :: እስቲ ከማውራት ለመስራት እንሞክር ::

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን :-

'T5' ተብሎ በተመረጠው ሥፍራ የተገነባው የተከዜ
በንጽጽር ለማዬት ያህል እኒህን ሦሥቱን አማራጮች ያቀረብኩት ወያኔ ምን ያህል ጭፍንና ዘረኛ አመለካከት እንዳለው ለማሣዬት ነው :: ከተከዜ የኃይል ማመንጫ ሊገኝ የቻለው ከፍተኛው የኤሌክትሪክ ኃይል መጠን 75 ሜጋ ዋት ብቻ ነው :: ነገር ግን ከአዲስ አበባ 100 .. ርቀት ባነሠ በአሌልቱ ወንዝ ላይ 3,550 ሜጋ ዋት የሚያመነጭ የኃይል ማመንጫ ከተከዜ ጋር ሲነፃፀር በአንስተኛ ወጪ መገንባት ይቻል ነበር :: ሃቁ ግን ተክዶ ወያኔ የግብር ይውጣ ሥራውን እንድናዳንቅለት ሎሌዎቹ እዚህ እየመጡ ያደርቁናል ::

ተድላ

የሂሣብ ሥሌቱን ሠርቼ ባሣይህ ምናልባት የተደፈነው ጭንቅላትህ ትንሽ ይከፈት ይሆን ?

ከአሌልቱ የኃይል ማመንጫ ሊገኝ የሚችለው የኤሌክትሪክ ኃይል መጠን = 3,550 ሜጋ ዋት
ከተከዜ የኃይል ማመንጫ ሊገኝ የሚችለው የኤሌክትሪክ ኃይል መጠን = 300 ሜጋ ዋት
3550/300 = 11.833333...

እንግዲህ በኃይል ማመንጨት አቅም ደረጃ 12 አጥፍ የሚበልጥ የኤሌክትሪክ ኃይል የሚገኝበት ፕሮጀክት ተሠርዞ በምን ምክንያት የተከዜ ኃይል ማመንጫ ቅድሚያ ተሠጥቶት (ያውም ከአገሪቱ ግምጃ ቤት ገንዘብ ) ሊገነባ እንደቻለ አብራራልን ::

ተድላ

አዬ የወያኔ ነገር Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing ዓይኔን ግንባር ያድርገው ብለህ መካዱን ብትተው ምናለበት ?

ቀስ ብዬ ደግሞ በደርግ ዘመን ተጀምረው ከነበሩ የተለያዩ ፕሮጀክቶች የዘረፋችሁትን ቁሣቁስ በመጠቀም ትግራይ ውስጥ 1983 .. እስከ 1987 ድረስ በነበረው ጊዜ ብቻ የገነባችኋቸው 40 ያላነሡ ግድቦች እንዴት በደለል እንደተሞሉባችሁ አጫውትሃለሁ ::

ተድላ

_________________
When we do it right No-one remembers,
When we do it wrong No-one forgets.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
ግግሌ 3

ኮትኳች

Joined: 03 Jan 2010
Posts: 113
Location: atlanta

PostPosted: Wed Feb 17, 2010 3:13 am    Post subject: Reply with quote

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን :-

1. የአሌልቱ ወንዝ የኃይል ማመንጫ
ይህ ወንዝ ከመናገሻ ተራራዎች ፈልቆ ከአዲስ አበባ 90 . ርቀት ወደ ደብረ ሊባኖስ መግቢያ ባለው የዠማ ወንዝ ሸለቆ የሚቀላቀለው ነው :: በዚያ ወንዝ የኃይል ማመንጫ ሊገነባ ሥራ የተጀመረው በደርግ ዘመን ነበር :: በአሌልቱ ወንዝ ከሚገነባው የኃይል ማመንጫ 3,550 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት ይቻላል ::

2. ጨሞጋ -የዳ የኃይል ማመንጫ
ጎጃም ውስጥ በሚገኙ 5 የማያንሱ ታላላቅ ወንዞች (ጨሞጋ : የዳ : ሱሃ : ሙጋ እና ጫቢ ) ላይ በሚገነቡ መለስተኛ ግድቦች 3,031 ሜጋ ዋት ኃይል ማመንጨት ይቻላል :: በእነዚህ ወንዞች ላይ ጥናት የተጀመረው በአፄ ኃይለሥላሤ የአገዛዝ ዘመን በአሜሪካኖች አማካይነት 1940 መጨረሻ ነበር :: በእነዚህ ወንዞች ላይ የሚገነቡ ግድቦች ከፍተኛ ወጪ የሚያስፈልጋቸው አይደሉም :: ወንዞቹ ወደ አባይ ሸለቆ ከመግባታቸው በፊት ባሉ ጥልቀት ያላቸው ገደሎች በመጠቀም በአነስተኛ የወሃ መጠን ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል መጠን ማመንጨት የሚያስችሉ ናቸው ::

3. የተከዜ የኃይል ማመንጫ
'T5' ተብሎ በተመረጠው ሥፍራ የተገነባው የተከዜ የኃይል ማመንጫ የግድቡ ከፍታ 188 ሜትር ሲሆን የሚያመነጨው የኃይል መጠን በአራት ጄኔሬተሮች እስከ 300 ሜጋ ዋት ይደርሣል :: እስከ አሁን ድረስ ግን ግድቡ በቂ ውሃ ማጠራቀም ስላልቻለ ኃይል ማመንጨት የቻለው 1 ጄኔሬተር 75 ሜጋ ዋት ብቻ ነው :: የኃይል ማመንጫውን ለመገንባት በኦፊሴል የታመነው ወጪ 365 ሚሊዮን ዶላር ሲሆን ወጪውን ሙሉ በሙሉ ከአገሪቱ ግምጃ ቤት ወጪ የተደረገ ነው ::

በንጽጽር ለማዬት ያህል እኒህን ሦሥቱን አማራጮች ያቀረብኩት ወያኔ ምን ያህል ጭፍንና ዘረኛ አመለካከት እንዳለው ለማሣዬት ነው :: ከተከዜ የኃይል ማመንጫ ሊገኝ የቻለው ከፍተኛው የኤሌክትሪክ ኃይል መጠን 75 ሜጋ ዋት ብቻ ነው :: ነገር ግን ከአዲስ አበባ 100 .. ርቀት ባነሠ በአሌልቱ ወንዝ ላይ 3,550 ሜጋ ዋት የሚያመነጭ የኃይል ማመንጫ ከተከዜ ጋር ሲነፃፀር በአንስተኛ ወጪ መገንባት ይቻል ነበር :: ሃቁ ግን ተክዶ ወያኔ የግብር ይውጣ ሥራውን እንድናዳንቅለት ሎሌዎቹ እዚህ እየመጡ ያደርቁናል ::

ተድላ
አቶ ተድላ ለዚች ነገር ምንጮትን ቢጠቅሱልን እንዴት ጥሩ ነበር Wink እርሶ በማንኛውም ኪሳራ ፕሮፓጋንዳ ለመስራትና የኢሐዲግን አስተዳደር ለማስጠላት እየተጉ ስለሆነ እውነት አይወድሎትም ;;ሌሎች አንባቢዎች ግንዛቤ እንዲያገኙ ያህል ግን ; የጨሞጋ -የዳ ፕሮጀክት ማመንጨት የሚችለው 250 ሜጋዋት ነው ;; በየትኛውም የተጠናና የታቀደ ፕሮጀክት ላይ 3000 ሜጋዋት የሚደርስ ኃይል የሚያመነጭ አላየሁም ;;
_________________
fan of the ethiopian renaisance
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ግግሌ 3

ኮትኳች

Joined: 03 Jan 2010
Posts: 113
Location: atlanta

PostPosted: Wed Feb 17, 2010 3:58 am    Post subject: Reply with quote

አሁንም ለነተድላና ጅብ መጣብህ እያሉ ለሚጮሁ ኮማ ውስጥ ያሉ ፖለቲከኖች ሳይሆን ማወቅ ለሚፈልግ ሰው ........ኢትዮጵያ .. እስከ 2020 ለመገንባት ያቀደቻቸው የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች ............................................1--ጨሞጋ -የዳ -----የሚያመነጨው ----250 ሜጋዋት --------2----ሃሌሌ -ወራቤሳ ( ተድላ አሌልቱ የሚለው Wink )----የሚያመነጨው ---422 ሜጋዋት -----3---ተከዜ 2---የመያመነጨው ----450 ሜጋዋት ----4---ጊቤ 4---የሚያመነጨው ---1900 ሜጋዋት ----5----ገናሌ 3 --የሚያመነጨው ---258 ሜጋዋት ---6---ገናሌ 4--የሚያመነጨው ---256 ሜጋዋት ---7-ገባ 12 ---የሚያመነጩት --366ሜጋዋት ---8-ካራዶቢ --የሚያመነጨው --1600 ሜጋዋት ----9-መንዲያ --የሚያመነጨው ---2000 ሜጋዋት ---10-ባኮ -አምቦ --የሚያመነጨው ---2100ሜጋዋት ሲሆኑ ;በመሰራት ላይ ያሉት የጣና -በለስ ሊጠናቀቅ ጥቂት ሳምንት የቀረው --460 ሜጋዋት ; እና አጉል ኢንቫይሮሜንታሊስቲች ነን በሚሉ ግሩፖች በጣም ኮንትሮቨርሺያልና ብድር ለማግኘት አስቸጋሪ ያደረጉት የግልገል ጊቤ 3 ፕሮጀክት --1870 ሜጋዋት ያመነጫሉ ተብሎ ይጠበቃል ;; የኛ የኢትዮጵያውያን አሳዛኝ ሁኔታ ምንድነው የራሳችን ጠላቶች የሆኑት እነ ተድላን ጨምሮ ያለን የጠላት ብዛት ነው ;;ከነሱዳን እንጨቃጨቃለን ከኤርትራ ;ከሱማሌ ; እና ትልቋ ጠላታችን ግብጽ ሳትረሳ ምህራባውያንም የሚያገኙት ጥቅም ከሌለ ጠላት ሆነው ነው የሚቀርቡት ;; እኛ ግን ከእግዜአብሄር ጋር እነዚህን በሙሉ አሸንፈን ; ድህነትንና ድንቁርናን አውልቀን እንጥላቸዋለን ;;
_________________
fan of the ethiopian renaisance
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page 1, 2, 3, 4, 5  Next
Page 1 of 5

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia