WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ጊንቦቲ 7 በናቲሽ አታሲቂኚ ...ሳቂቼ ሙቲት ቅቅቅቅቅቅ

Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2962

PostPosted: Tue Dec 03, 2013 1:53 am    Post subject: ጊንቦቲ 7 በናቲሽ አታሲቂኚ ...ሳቂቼ ሙቲት ቅቅቅቅቅቅ Reply with quote

ሠላም ዋርካውያን

ጊንቦቲ 7 ምን አይነት ቀልደኛ ነች ባካችሁ ......ሳታድግ ያረጀች ፎጋሪ Laughing Laughing Laughing

"ወያኔ በመልዕክተኞቹ በኩል የእንደራደር ጥያቄ ለግንቦት 7 አቀረበ " የሚል ተረት ይዘው መጡ Laughing Laughing Laughing Laughing....እኔ የምለው ግን አንደኛውኑ "ወያኔ በመልዕክተኞቹ በኩል ያማራችሁን ስልጣን እንኩ አለን " ለምን አይሉም Question Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

"ራሴን በራሴ ካልፎገርኩኝ ; ማን ይፎገርልኛል " አለች ግንቦት 7 Laughing Laughing Laughing

ያስቁን ...ያዝናኑን ......እድሜ ይስጥልን Very Happy

"ማን ቢስምሽ ታሞጠሙጫለሽ " አለ የሀገሬ ገበሬ Wink Laughing

ዳግማዊ ዋለልኝ ነኝ
አስግድ ዘላለም ሽናባቸው እሪይበሉ Very Happy
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቦቹ

ኮትኳች

Joined: 31 Dec 2004
Posts: 340

PostPosted: Tue Dec 03, 2013 6:12 am    Post subject: Re: ጊንቦቲ 7 በናቲሽ አታሲቂኚ ...ሳቂቼ ሙቲት ቅቅቅቅቅቅ Reply with quote

ሙናዬ እንደጻፈ(ች)ው:

"ማን ቢስምሽ ታሞጠሙጫለሽ " አለ የሀገሬ ገበሬ Very Happy

ቅቅቅ ሙናዬ ለመሆኑ እናንተ አገር ገበሬ አለ እንዴ ??? ቁልቋል በየቦታው የሚበቅል ወፍ ዘራሽ እጸዋት ነው ወይስ ቁልቋል ለቃሚም ግብርና ብላችሁ አጠቃለላችሁት ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዲያስፖራ

ዋና ኮትኳች

Joined: 29 Apr 2009
Posts: 714
Location: no

PostPosted: Tue Dec 03, 2013 10:20 am    Post subject: Reply with quote

ምን አይነት ፉገራ ነው ትላንት የመግደል ሙከራ ተካሄደብን አሉ አሁን ደሞ እንደራደር ተባለን አሉ የሚቀጥለው ደሞ ምን ይሆን ? እና ስልጣን ተረከቡ ይሆን ? ለምን ይዋሻል ?
እኔማ ስነገረኝ ቶሎ ብየ የቀን መቁጠሪያ ነው ያየሁት አፕሪል የደረሰ መስሎኝ Laughing
_________________
ቀይ ባህር ድንበራችን ነው !!!!
I Love Ethiopia !!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
መላ -ምት

ዋና ኮትኳች

Joined: 25 Apr 2009
Posts: 874

PostPosted: Tue Dec 03, 2013 11:07 am    Post subject: Re: ጊንቦቲ 7 በናቲሽ አታሲቂኚ ...ሳቂቼ ሙቲት ቅቅቅቅቅቅ Reply with quote

Laughing Laughing Laughing Laughing

ቦቹ እንደጻፈ(ች)ው:
ሙናዬ እንደጻፈ(ች)ው:

"ማን ቢስምሽ ታሞጠሙጫለሽ " አለ የሀገሬ ገበሬ Very Happy

ቅቅቅ ሙናዬ ለመሆኑ እናንተ አገር ገበሬ አለ እንዴ ??? ቁልቋል በየቦታው የሚበቅል ወፍ ዘራሽ እጸዋት ነው ወይስ ቁልቋል ለቃሚም ግብርና ብላችሁ አጠቃለላችሁት ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Fifi

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 28 Jul 2012
Posts: 65

PostPosted: Tue Dec 03, 2013 12:07 pm    Post subject: Re: ጊንቦቲ 7 በናቲሽ አታሲቂኚ ...ሳቂቼ ሙቲት ቅቅቅቅቅቅ Reply with quote

Since you are very low level cadres, you do not have the privilege to know what your bosses are doing.

That is one of the main reasons why you are so empty

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
salar

ኮትኳች

Joined: 10 Feb 2012
Posts: 270

PostPosted: Tue Dec 03, 2013 12:10 pm    Post subject: Re: ጊንቦቲ 7 በናቲሽ አታሲቂኚ ...ሳቂቼ ሙቲት ቅቅቅቅቅቅ Reply with quote

so you are saying there are no farms, no farmers no cattle & chicken in tigray?? u know nothing Laughing Laughing Laughing
ቦቹ እንደጻፈ(ች)ው:
ሙናዬ እንደጻፈ(ች)ው:

"ማን ቢስምሽ ታሞጠሙጫለሽ " አለ የሀገሬ ገበሬ Very Happy

ቅቅቅ ሙናዬ ለመሆኑ እናንተ አገር ገበሬ አለ እንዴ ??? ቁልቋል በየቦታው የሚበቅል ወፍ ዘራሽ እጸዋት ነው ወይስ ቁልቋል ለቃሚም ግብርና ብላችሁ አጠቃለላችሁት ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሾተል

ዋና አለቃ

Joined: 13 Jan 2005
Posts: 7087
Location: Vienna-Austria

PostPosted: Tue Dec 03, 2013 8:37 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ለጨዋ ልጆቹም ለከብቶቹም ይሁን በማለት ከትላንትና ጀምሮ ከልቤ ያሳቀኝ ነገር ቢኖር የግም ቦቲ 7 ልጅ ያቦካው ለእራት አይበቃም አስቆ የማያስቅ ቀልድ ነው ::

ቆይ እስቲ ናይ መጀመርታ ግም ቦቲ 7 ምንድነው ?ምን ተጽእኖ አምጦቷል ወይም ያመጣል ብሎ ነው የኢህአዴግ መንግስት ግም ቦቲ 7ትን አሸባሪ ብሎ ከነ አልቃይዳና አልሻባብ ጋር ቆጥሮት ሲያበቃ እንዳፉ ይቅርና ማለታችን 500 ይሮ በነፍስ ወከፍ ካዋጣችሁ በወር ውስጥ የኢህአዴግን መንግስት መንቅረን ጥለንላችሁ እኛ መስቀል አደባባይ የክብር ትሪቡኑ ላይ የማእረግ ልብሳችንን ለብሰን ላዋጣችሁ ባጠቃላይ የጀግና አንደኛ የጦር ሜዳልና የጀግና ሰርተፊኬት ሰጥተናችሁ በሰልፍ ታልፋላችሁ ያሉት የድንጋይ ዘመን ተረት ተረቱ ይቅርና መች ጅራፍ አጩኸው አሞራ አስደንግጠው ነው የኢትዮዽያ መንግስት ወርዶ ከብቶቹን እንደራደር የሚለው ?

ቆይ እስቲ የኢትዮዽያ መንግስት ምን አስግቶት ሲያበቃ ነው እንኩዋን ለጃንኪ ምግብ አግበስባሾችና የሰውን ከተማ ሼም ሼም ሼም ብቻ እያሉ ለሚያደነቁሩ ጋጠወጥ ዱርዬዎችና የወልፌር ተመጽዋቾች እራሱን አውርዶ ፈርተናችሁዋል እንደራደር የሚለው ?

እረ እባካችሁ ከብቶቹን የምመክራችሁ የኢትዮዽያ መንግስት እንኩዋን እናንተ የስታርባግ ወረኞችን አይደለም ግብጽና ሻእብያ ሲልም አፍሪካ ተገልብጦ ጦር ሰብቆ ቢመጣም ላንዳች የማያሰጋው ጦር የጦር መሳርያና የጦረኞች ጥበብ ስላለው አገር ቤት ሄዳችሁ ብታዩ መንገድ ላይ ፌዴራል ሆነ የከተማ ፖሊሶችን ምን ይመስሉ እንደሆን ለማየት እግራችሁ እስኪነቃ ብትሄዱ አይናችሁ እንደተንከራተተ ይውላል እንጂ ምንም የሚያሰጋው ነገር ስለሌለ ወታደሮቹንና ፖሊሶቹን መንገድ ላይ እንኩዋን አሰማርቶ አታዩም ::

በዛ ላይ የውሾቹን ቹኸት ረስቶት እዚህ ግባ ከማይባል ሰፈር ጀምሮ የሚታዩ ቦታዎች ላይ እንዲሁም ጫካና በረኻ ላይ ልማቱን ከህዝቡ ጋር ሲያጧጡፍ እንጂ እነ እንትና ሰላሜን ይነሱኛል ብሎ ሲርበተበት ያየሁበት ጊዜ እንደሌለ በሁለት አመት ውስጥ በተለያየ ጊዜ ሄጄ ሳበቃ 60 ፐርሰንት በላይ ኢትዮዽያን ተዟዙሬ ሳይ ሰላምን ግንባታን እድገትን ከህዝቡ ጋር ተባብሮ መስራትን እንጂ ሌላ ስጋት እዚህ መንግስት ጋር ኖሮ ያየሁበት አንዳችም አጋጣሚ እንደሌለ በአይኔ በብረቱ ማየቴን ስመሰክር ለህሊናዬ ስንል ነው ::

ሌላው የገረመኝ የግም ቦቲ ሰባት ጅልነት ብቻ ሳይሆን የዲያስፖራውን የበሬ ወለደ ወሬ እየመገቡ ገንዘቡን የሚያልቡበት ኢሳት ራድዮና ቴሌቪዥን ጣብያቸው ላይ እንኩዋን ተደረገ ያሉትን አይደለም ያልተደረገውን ምሳሌ ለመስጠት የልማቱ ንጉሰ ነገስት መለስ ዜናዊ ከብቱ አበበ ገለባው ጮሆ አንገቱን አስደፋው ብለው ያየነውን ቪድዮ ኢዲት አድርገው መለስ አበበ ገለባው ከመጮሁ በፊት አንገቱን ደፍቶ ሲያስብ የነበረውን ቪድዮ አምጥተው አበበ ሲጮኽ አንገቱን እንደደፋ አድርገው ያቀረቡ ከብቶች ዛሬ ምን ሆነው ነው ከኢትዮዽያ መንግስት በኢሜልም ይሁን በድምጽ ወይም በፋክስ ይሁን በቴሌግራም ወይም በኤስ ኤም ኤስ የእንደራደር መልክቱን እውነት ከሆነ በግልጽ ያላወጡት ?

ምነው ሰሞኑን ቀሚሳሙ አንዳርጌን አሳሲን ሊያደርግ አንዱ በስልክ ሲነጋገር ሰማይ ላይ ግም ቦቲ ሰባት በሰቀለው ሳተላይት መታገዝ ድምጹን ቀረጽነው ብለው ተረት ተረት አልነገሩንም ነበር ?ታድያ አንድ ግለሰብ ያንን አደረገ ብለው ማስረጃ ብለው የማይታመን ድራማቸውን እንዳላቀረቡ መንግስትን የሚያክል ለዛውም 85 ሚልየን ህዝብን እየመራ ያለ መንግስት እንደራደር ብሎ የላከውን መልክት እንዴት ይታመኑ ዘንዳ አላሳዩንም ?

ብቻ የጨነቀው እርጉዝ ያገባል እንል ነበር ድሮ በድንጋይ ዘመን ተወልደን የሰፈር መርፌ ወጊ በነበርን ሰአት ::

እንዲሁም ህጻን ያቦካው ለእራት አይበቃም እንልም ነበር በንጉሱ ጊዜ .....

አትርሱኝ ባይ በህልሙ ያየውን እውን መስሎት በቁሙ በጠራራ ጸሀይ ይቃዣልም ብለን እናውቃለን በደርጉ ዘመን ::

በባደገ ዘመን ደግሞ በህይወት መቆየት ደግ ነው ....የስንቱን የከብት ተረት ተረት ያሰማናል እያልን እየተዝናናን ነው ::

ሾተል ነን .........................ጅሉ ግም ቦቲ 7 ከብሬ ነጋ ጋር አይሙት እንዲያጫውት ::.....እስቲልሳቅ ....ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀህ
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሾተል

ዋና አለቃ

Joined: 13 Jan 2005
Posts: 7087
Location: Vienna-Austria

PostPosted: Tue Dec 03, 2013 9:03 pm    Post subject: Reply with quote

የኮምኒኬሽን ሚኒስተሩ አቶ ሽመልስ ከማል በዲያስፖራ የፓልቶክ መወያያ ሩም የግም ቦቲ ሰባትን የጅል ተረት ተረት ሳይቀር ስለ ኢትዮዽያ ወቅታዊ ሁኔታ ሊጠየቅ ተጋብዟልና ውይይቱ እንዳያመልጣችሁ ወደ ፓልቶክ ሩም ምጡና አዳምጡ ...ተካፈሉ ::

ሾተል ነን .....................ጥቆማችን በብላሽ ነው ::
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia