WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ጉራማይሌ -መልካም የስኬት ዓመት ይሁንላችሁ
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2955

PostPosted: Sun Jun 05, 2011 10:47 am    Post subject: Reply with quote

ሠዓሊና ገጣሚ ገብረክርስቶስ ደስታ

የሚያፅናኑ

ጌጣማ ብረት ......የግድግዳ

ጅምር ስራ ......በየጊዜው የሚያድግ .......ቀን የሚገፋ

ትንሽ ክፍል .......ከአለም ጣጣ የምትከልል

ትንሽ ወንበር ........የምታቅፍ .......የምትደግፍ

አሮጌ ልብስ .......አብሮ ያረጀ ........የነተበ

አሮጌ ጫማ .......ያገለገለ .......የሰፋ

ማንቆርቆሪያ ሳህን ........ውሀ ........ውሀ መታጠቢያ

ፎጣ የሚሻክር

ምድጃ ; ከሰል ; እሳት ........እሳት ሙቀት

ቁራሽ ዳቦ .......ወተት በጠርሙስ ........ፍሬ በሳህን

ሲጃራ ........የተጋመሰ .......የሚጤስ

የጎረቤት ሙዚቃ ........ከሩቅ የሚመጣ

ደብዳቤ ........ማስታወሻ ደብተር .......ጋዜጣ

የዘመድ ፎቶግራፍ ........የወዳጅ

የራስጌ መብራት .........የግድግዳ ጥላ .......የተሰቀለ ስዕል

መፃህፍት ........መፃህፍት ........መፃህፍት

መጠጊያ ........መሸሸጊያ ........መደበቂያ

የሚያጫውቱ ........የሚያስተምሩ .........የሚያነጋግሩ

አልጋ ; ፍራሽ ; ትራስ .........የሚውጥ አልጋ .........የሚያሳርፍ

እንቅልፍ ..........እንቅልፍ .........እንቅልፍ

እንዲሁም ሌላ .........እንዲሁም ብዙ .........ብዙም ሌላ
ያፅናናሉ
ሐምሌ 18, 1950 በስነ -ጥበብ ትምህርት ቤት
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2955

PostPosted: Sun Jun 12, 2011 12:42 pm    Post subject: Reply with quote

ታላቁ ጥላሁን ገሠሠ

ሰላም ላንቺ አለኝታዬ
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ወዲአክሱም

ኮትኳች

Joined: 12 Nov 2003
Posts: 113

PostPosted: Thu Jun 16, 2011 5:59 pm    Post subject: እምስ Reply with quote

DON'T EAT PORK, DON'T COMMIT ADULTRY, DON'T KILL. EAT PUSSY, ---- PUSSY SPECIALLY MARRIED BITCHES ARE THE HORNIEST ON THE PLANET. Forget the rest life is dearest. Hairy pussy is scariest thung i ever witness. Fat pussy is juiciest vigina to enjoy.
IF i should NOT ----(commit adultry) & Kill what the ---- are subject to then bitch motherlovers. GET YA MIND RIGHT! Kill jealous and envious idiots. ---- badly unbehavin' bitches. Love the beautiful minded females. Adore life to the end. respect others belief!
Married people(parents) give our planet a different outlook. The impact is very dangerous and peacefully pleasant.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail MSN Messenger Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2955

PostPosted: Fri Jun 17, 2011 6:15 am    Post subject: Reply with quote

ሠላም ወዲአክሱም

What would you say if you see a fat and hairy pussy Question Will you still be scared Question Laughing Laughing

You must have been smoking a real shit to come up with such a perspective based on my quotation. Laughing ይመችህ

"......Sometimes living out your dreams,
Ain't as easy as it seems..."

DES'REE

LIFE
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2955

PostPosted: Fri Jun 17, 2011 8:46 am    Post subject: Reply with quote

የሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን

ሀሁ በስድስት ወር

የልክፍተኛው መምህር ሰሙንጉስ ጣሴ ግለ -መነባንብ

በፊደል ነው የተለከፍኩት ...በሀ ..በሁ ...በፊደል ነው የተለከፍኩት ....አባዬ ነው ያስለከፈኝ ....ገና በልጅነት ገና በጋሜ ነው ያስለከፈኝ ....ተማር ሲለኝ ..ሰው ሁን ሲለኝ ...ካልተማረ ደሀ ሰው አይሆንም ሲለኝ ....በልጅነቴ አስለከፈኝ ......በፊደል ቃል በብርሀኑ ; በነፃነቱ ተስፋ ነው ያስለከፈኝ ...በፊደል በቀር ; በትምህርት በተስፋ በቀር ; በእውቀት በቀር ; በብርሀን በቀር ነፃነት የለም ሲለኝ ...ገና በጨቅላ በጋሜ አስለከፈኝ ......የደሀ ልጅ አትበለኝ በል ሲለኝ ....ቁጠር ሲለኝ ....ኡኡ አትበለኝ በል ሲለኝ ...ቁጠር ሲለኝ ....ከፊደል ጋር ቁልቁል ለትሞ ሲያድፈጠፍጠኝ ....የመጀመሪያ ልክፍቴን በልጅነቴ አስለከፈኝ .....እኔ ..እኔ አባቴን የረገምኩት ስላላስተማረኝ ...ብርሀን ስላላሳየኝ ...በድንቁርና ..በእውርነት ; በጭለማ ስላሳደገኝ ነው ሲለኝ .....በል አንተ ተማር ..ያላወኩትን አንተ እወቅልኝ ...የራበኝን የእውቀት ተስፋ ; የጠማኝን የትምህርት ተስፋ ; የናፈቀኝን ጥበብ .....በል ..በል አንተ ቅሰምልኝ ; እወቅልኝ ; ተማርልኝ ; ድረስልኝ ; ሰው ሁንልኝ ሲለኝ .......አስተማረኝ ; አሳወቀኝ ; አስለከፈኝ

ምስጋና ለሸገር ሬድዮ
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2955

PostPosted: Sat Jun 25, 2011 5:07 am    Post subject: Reply with quote

ጎሳዬ ተስፋዬ

ልቤ ደግሞ
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2955

PostPosted: Sat Jun 25, 2011 5:30 am    Post subject: Reply with quote

ወራት ከዚያም ዓመታት አለፉ :: በመሀከላችን ምንም የተቀየረ ነገር የለም :: ደስተኛነታችን ከመጨመሩ በቀር :: የማንባቷ ምስጢር ...ስንገናኝ መለያየታችንን ቀድማ ስለምታስብ በመሆኑ ...ይህንንም ሃሳቧን ለማስቀየር ሞክሬ ፈጽሞ አልተቻለኝም :: ይሁንና ቀናት በጨመሩ ቁጥር ደስታችንን ያደፈረሰ ሁኔታ ይከሰት ጀመር :: አሁን ላይ ሆኜ ሳሰበው ... በጤናዋ ጉዳይ ላይ የነበረን ግንዛቤ እጅግ በጣም አናሳ በመሆኑ ምክንያት : ችግሮቹ ሊባባሱ ግድ ሆኗል :: በግራ ደረቷ ስር የታዩት ሁለት ትናንሽ ዕጢዎች : ያን ያህል የሚካበዱ አይደሉም ብለን ደምድመናል :: ቢሆንም ግን ዝም አላልንም :: በወቅቱ የነበረ ህክምናን ተከታትላለች :: በህክምናዋ መሃል እኔም ተሰደድኩ :: የመለያየት እምባዋም እውን ሆነላት ::

እኔ በስደት ዓለም .. ሆደ -ባሻ ሆኛለሁ :: በደውልኩላት ቁጥርም አነባለሁ :: ተጽናኟ ፍቅሬ እኔን ታጽናናለች :: በህመሟም ሳይቀር ስራዋን አብዝቻለሁ ::
"ለምን ታለቅሳለህ ?"
"እኔ እንጃ ..." ሳግ ይተናነቀኛል
"ደህና ነኝ እኮ !" ትመልሳለች
ውሸቷን ነው :: እንዳይከፋኝ ብቻ የምታደርገው እንደሆነ ይገባኛል :: በቃ ! ከዛሬ ጀመሮ እንዳላሳዝናት አልደውልም እልና ራሴን አቅባለሁ :: ግን አያስችለኝም እንደገና እደውላለሁ ..እሷስ ማን አላት ..እኔስ ማን አለኝ

"ኧረ ! አውራ ደቂቃውን በዝምታ አትጨርሰው !" ትወተውተኛለች
"ምን ላውራ ?" እጠይቃታላሁ
'እኔ እንጃልህ ..በገብሬል አውራ " ትመልሳለች

ሰው በትዝታ መኖር ሲጀምር ማርጀቱ ነው ይላሉ :: እርግጥ ነው በትዝታው መኖሩን አልጀመርኩም :: ትዝታው ግን በኔ ውስጥ መኖር ከጀመረ ቆየ :: ከዛም በላይ የትዝታዬ ፍቅር / የፍቅሬም ትዝታ በጸጸት ተለወሷል :: እንደማልለያት ብዙ ጊዜ ቃል ገብቼላት ነበር :: ቃሌን ግን አልጠበኩም :: ተለየኋት :: በመለየቴም ገደልኳት ::

"መቼ ነው የምትመጣው ?"
የስልክ መደወያው ካርድ ሊያልቅ አንድ ደቂቃ ቀረው የሚለውን መልዕክት ከነገርኳት በኋላ የምትጠይቀኝ ነበር :: ዝም እላለሁ :: ቃላቶች ከጉሮሮዬ መውጣት አቁመዋል ::

"እሰከምሞት ድረስ እወድሃለሁ .....እሺ ? "

ስልኩ ይዘጋል :: ዛሬ እሷ የለችም : እኔ ግን አለሁ ..ከጣፋጭ ትዝታዋ ጋር !

ቅብጥርጥሩን ፈጸምኩተፃፈ ውቃው
ዲሴምበር 2, 2008
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ወዲአክሱም

ኮትኳች

Joined: 12 Nov 2003
Posts: 113

PostPosted: Sat Jun 25, 2011 8:38 pm    Post subject: Reply with quote

ሹላ ከምዘሎ ዘንጊዐ .... ሲኢነክስ ተቀጺዐ
ቀይህ እያ ንሳስ መለይ ሺኮሪና
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail MSN Messenger Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2955

PostPosted: Sun Jun 26, 2011 6:59 am    Post subject: Reply with quote

ሠላም ወዲአክሱም

ሺኮሪና የሚለው ገብቶኛል Very Happy ሙሉውን ግጥም /ሀሳብ ግን በአማርኛ ንገረኝ

ሠላም

ወዲአክሱም እንደጻፈ(ች)ው:
ሹላ ከምዘሎ ዘንጊዐ .... ሲኢነክስ ተቀጺዐ
ቀይህ እያ ንሳስ መለይ ሺኮሪና

_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2955

PostPosted: Sun Jun 26, 2011 7:46 am    Post subject: Reply with quote

ትውስታ / ናፍቆት

ሜይ 6, 2004
  እንዲህ ግራ የሆኑ ነገሮች ሲያዝናኑኝ ....... ለነገሩ life ላይ ብዙ ነገር ግራ ነው ..... like....... ............ like .......... what can i say now? .......... yeah yeah...... like ለንጀራ ብሎ እንጀራ የሌለበት አገር መሄድ ... አይጥምም ?

ሜይ 10, 2004
  እዚህ ስጽፍ I always keep in mind that I deal with different ppl with different background. እና ምናልባትም አንድ ቋንቋ ታይፕ ማድረግ ከመቻል በስተቀር the probability is so high that I can come across with ምንም አይነት common ነገር ከሌለን ሰዎች ጋር ......ጁላይ 7, 2004
  ሌላው ይሄ መድረክ የፖለቲካ አይደለም ምናምን ያልከው ደሞ ምንድነው ? እኔ የምለው politics ምንነት ማወቅ ላይ ትንሽ ችግር ያለ ይመስለኛል :: ብዙዎቹ የሆነ ቡና ይዘው አንድ በረንዳ ላይ ስለመንግስት ወይም ስለሰላማዊ ሰልፍ ስላወሩ ብቻ they think that they are politicians. Or ፖለቲካ አወራሁ ነው ምናምን የሚሉት ? ..... ምንም የማይገባኝ ነገር ...... ለምሳሌ ልንገርህ .... ...... ቆየኝማ ...... like .... ok ... ok ... የቂርቆስ ልጆች ያደረጉትን ሰልፍ ለመበተን በመኪና ውሀ ተረጩ :: እነሱ ግን አላቆሙም :: መኪናው ውሀውን ጨረሰ :: የቂርቆስ ልጆች ሰልፋቸውን ቀጠሉ :: ... መኪናው ለሁለተኛ ጊዜ ውሀ ይዞ ሲመጣ .. የቂርቆስ ልጆች ልብሳቸውን አውልቀው ሳሙና ይዘው ጠበቁት .... ብል ..... ይሄ ፖለቲካ ነው ? ....... እናንተ ሞል ውስጥ it could be politics .... አይደል ?

  ለነገሩ እኮ in a way everything is politics. አይደል ? ወይ ጉድ ......

ኦገስት 5, 2004
  Oh my God! I am really laughing here. ........ Oh Christ!..... ok .. ok... I should stop this. ስለ ጥቁር ሰዎች እንዲህ መጻፌን አላስተዋልኩትም ነበር :: በተለይ ስለዛ ሰውዬ ፊት ቅርጽ የጻፍኩትን አሁን ሳነበው በሳቅ ነው የሞትኩት ከምር :: ሰውየው መልኩ ከምር አስደንግጦኝ ነበር ማለት ነው :: ወይኔ እኔ ግን ..... የተሰማኝን እንደተሰማኝ ቁጭ ነው :: ያንዳንድ ሰዎችን ሞራል ልነካ እችላለሁ ብዬ እንኳን አላስብም መሰለኝ :: ግን ደሞ በዛ ጸባዬ በጣም ነው ራሴን የምወዳት :: ከምር ....

  ለማንኛውም .... racism ምናምን ያልሽው ምንም አልገባኝም :: ይሄ ሁሉ ሰው የሚጽፈው የሚገጥመው ምን የሚለው ... በኢትዮጵያዊነት እኮራለሁ ምናምን የሚል አይደል ? ታድያ የኢትዮጵያዊነት አንዱ ..... ምንድነው የሚባለው .... attribute ጥቁርነት መሰለኝ እኮ :: እና ጥቁር መባል ይህን ያህል የሚያስወራ አልመሰለኝም :: ደሞ ልጅትዋ ከምር ጥቁር ነበረች :: ለምሳሌ ከኔ ትጠቁራለች :: የናንተን አላውቅም :: yeah yeah እረ እንደውም በጣም ጥቁር ነች :: ማለቴ የውነቴን ነበር የጻፍኩት ::

  ያፍሪካዊነቱን ነገር ...... ...... What can I say on that now? ...... like ...... እኔ የምልሽ ቀጥለሽ 'ኢትዮጵያ ውስጥ የተወለድኩት ፈልጌ - በጾም በጸሎት ነው ' እንዳትይኝ ብቻ .... አንዳንዶች fanatics ጽሁፎቻቸው ላይ I read such kind of implications.... And that makes me laugh. ጥቁርማ ጥቁር ነን :: U don't even have to admit that. Already ያለን ነገር admit ማድረግ አስፈላጊነቱ ብዙም አይገባኝ ::

  ሌላው እንዲህ ነሽ እንዲህ ነህ አይነት ወሬ ብዙም ስለማይጥመኝ እሱ ላይ ምንም ልልሽ አልችልም or አልፈልግም :: ስለራሳቸው ትንሽ ግምት ያላቸው ሰዎች ይመስሉኛል ምንም ስለማያውቁት ሰው እንዲህ ይበላል - በግራ ጎኑ ነው የሚተኛው - ሲያስነጥስ ቤት ይነቀንቃል - እዚህ ነው የሚሰራው - የተማረ ነው - የጎዳና ተዳዳሪ ነው -ቅብጥርጥር .... (By the way, ትናንት አንድ guest ቢሮዬ ለስራ ጉዳይ መጥቶ ቁጭ ብሎ ድንገት ሲያስነጥስ እኔ በድንጋጤ ከወንበሬ ላይ ልወድቅ ምንም አልቀረኝም --- ስንት አይነት ሰው ነው ያለው በናታችሁ ... ለነገሩ ሰውየው ራሱም ሳይደነግጥ አይቀርም :: ከምር )

  እስቲ አስቢው ጥቁር ይሁን - ቀይ ይሁን - ጠይም ይሁን - ቦርጫም ይሁን - .... ቀጫጫ ይሁን - አፍንጮ ይሁን - የተማረ ይሁን - ወይም የሆነ Jerk ይሁን - ወይም ደሞ ምንም ሳይማር gifted ሆኖ የሆነ የሚያማልል sense of humor ያለው ሰው ይሁን ..... ..... Afganistan ይሁን ያለው .... ወይም አውሮፓ ይሁን ... ማን ይሁን ማን ይሁን ስለማላውቀው ሰው ዝም ብዬ judgement መስጠት ...... I think that is a bit difficult. Don't u think so?

ተፃፉ ናፍቆት ......ስሟም ራሱ ቅኔ ይሆን Question
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ወዲአክሱም

ኮትኳች

Joined: 12 Nov 2003
Posts: 113

PostPosted: Sun Jun 26, 2011 8:13 pm    Post subject: Reply with quote

እሱን ያንተ ሥራ ይሆናል . መዝገበ ቃላትን ትርጉምን ፍታ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail MSN Messenger Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2955

PostPosted: Fri Aug 12, 2011 6:54 pm    Post subject: Reply with quote

አማን ተሁ /ተሺ Question

ጊዳይሻሙና
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2955

PostPosted: Fri Aug 12, 2011 7:21 pm    Post subject: Reply with quote

ኦርኬስትራ ኢትዮጵያ

"እወድሻለሁ Exclamation ....በየቦታው እንደሚወራው መውደድ አይደለም ....ልዩ መውደድ ...ልዩ ፍቅር ...ልዩ ስሜት ....." Very Happy

አንቺዬ አንቺ ልጅ ስምሽ ማነው Question

መልካም የሳምንት መጨረሻ ቀናት
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2955

PostPosted: Wed Nov 23, 2011 11:35 am    Post subject: Reply with quote

ሠላም ዋርካውያን

አዲስ አኩስቲክ ፕሮጀክት

የፍቅር ምግብ

HAPPY THANKSGIVING Exclamation
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2955

PostPosted: Sat Feb 11, 2012 12:15 am    Post subject: Reply with quote

ጐለጐታ

ዛቲ ይእቲ ኆኅታ ለአርያም
ብዬ ካንቺ ወዲያ ሌላ
ልቤ ልብ ብትል ዓይኔ ብትማትር
የአንቺን ገላ አልፈው
ከሌላ ሊያርፉ ክንዶቼ ተመዘው
እንደዚያ መምህር እንደ ሊቁ ጌታ
ጀርባዬን በጅራፍ እልፍ ጊዜ ቧጪ
ከግንባሬዬ በላይ የሾህ አክሊል ድፊ
እርቃኔንም አርቀሽ በአደባባይ መሀል
ከመስቀል ላይ ሰቅለሽ
ደሜን አንዠቅዢቂው ጐኔን በጦር ወግተሸ
ደግሞ በሁዋላ ላይ… .
ስትጨርሻት ነፍሴን ከስጋዬ ከፍለሽ
ውዴ ! አትቅበሪኝ መቃብሩን ምሰሽ
ይልቁን ውዴዋ !
ለሰማይ አሞራ ረሀብ ማስታገሻ
በድኔን ወርውሪው እንደግም ቆሻሻ !!

ቢኒያም መኰንን (ጌቲ )
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8  Next
Page 3 of 8

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia