View previous topic :: View next topic
Author
Message
yammi Joined: 28 Jul 2006 Posts: 436
Posted: Wed Apr 27, 2011 9:25 am Post subject:
አጻጻፍህ ለዛ አለው ....
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ፋኖፋኖ Joined: 08 Nov 2006 Posts: 805
Posted: Wed Apr 27, 2011 7:59 pm Post subject:
ስማኝማ ፍርንትት
ባዲስ ፍቅርህ ላይ ውሀ ላፈስበት አልፈልግም ::
ግን ግን የአዲስ አበባ ኮረዳዎች ከሀገር ለመውጣትና ፈረንጅ ሀገር ለመግባት ዕድል የሚያስገኝ ከሆነ እንኳን ሰው አህያን አፈቀርኩህ ይላሉ ::
ማፍቀሩ ጥሩ ነው ግን በኋላ የቆንጆ አራዳ ሰለባ እንዳትሆን ጠንቀቅ እንድትል ወንድማዊ ምክሬን አቀርባለሁ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ፍርንትት Joined: 06 Dec 2010 Posts: 457
Posted: Thu Apr 28, 2011 12:07 am Post subject:
..... Last edited by ፍርንትት on Tue Apr 03, 2012 10:47 pm; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ፍርንትት Joined: 06 Dec 2010 Posts: 457
Posted: Thu Apr 28, 2011 2:03 am Post subject:
እንቅልፍ ላይ ላለችው ለሸገሯ ጠይም (በምናብ )
ተዘናፍሎ የወደቀበት ያ ጸጉርሽ ኩንስንሱ
ጋደም ያለበት ያ ገላሽ ጠይሙና ልስልሱ
አልጋው ይመቻል ? እንዴት ነውስ ትራሱ ?
አለንጋ እጆችሽስ አልጋው ምኑ ላይ አረፉ
ወዲያ ወዲህ ይወራጫሉ እኔን እየፈለጉ ሊያቅፉ
ነው ወይስ ኩርምትምት አሉ አጥተውኝ አኮረፉ
እንጆሪ ከናፍሮችሽስ አሁን እንዴት ይሆኑ
በደስታ ፈክተዋል ወይስ ይመስላሉ ያዘኑ
እኔን ቶሎ እንዲያገኙ ፈጣሪን እየለመኑ
በህልምሽስ እያየሽኝ ነው ከትራስጌሽ ቆሜ
ባማረ ነጭ ፈትል የጥጥ ኩታ ተሸልሜ
ሚኒሽር ወይስ አልቤን በትክሻየ ተሸክሜ
ነው ወይስ ካጠገብሽ ከጎንሽ ተጋድሜ
አቅፌ እየሳምኩሽ አንች ላይ ተጠምጥሜ
ደግሞ እሀትሽ ወይስ እናትሽ ካጠገብሽ የተኙ
በህልምሽ ስትጠሪኝ ሰምተው እንዳይመቀኙ
በሩቁ ፍቅርን ልክ እንደ እኛ እንዳይመኙ
ቀላል መስሏቸው እንዳይሞክሩ እንዳይሞኙ
ምን ነበር አለ ያልሽኝ ወንድምሽስ ያ ታላቁ
ማታ ስልክ ስደውልልሽ ከህቱ ጋር እየሳቁ
ባንችና እኔ ፍቅር ሲቀኑ ይሆን ሲሳለቁ
ነው በሸገርኛ ሙድ ባንችና በኔ ሲሞላቀቁ
ተያቸው ሲያምራቸው ይቅር በፍቅር ይራቀቁ
በቅርብ አያገኙም አይደለም እንደኛ እንዲህ በሩቁ
አይ ጠይሟ ሰላም ይንጋልሽ በይ
ባለ ቁምጣውና ባለ ቆመጡ ጎዣሜው ነኝ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ዳግማዊ ዋለልኝ Joined: 20 Oct 2010 Posts: 2363
Posted: Thu Apr 28, 2011 6:25 am Post subject:
ሠላም ፍርንትት
'ሀገራዊ ነገርህን ' ቅኔ እንዳይሆን በደንብ አጣራ
ይመችህ _________________“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ሾተል Joined: 13 Jan 2005 Posts: 6808 Location: Vienna-Austria
Posted: Thu Apr 28, 2011 9:50 am Post subject:
ፍናፍንት ....ዋርካ ስነጽሁፍ አዲስ ሩም ጀምረኽ የጨረስከውን ጽሁፍ አነበብንልኽ ......የስነጽሁፍ ተሰጥቶ ያለኽ ይመስላል ....በዚህ ዘመን አንድ ጽሁፍ በስሜት ተጀምሮ መጨረስ በሚያቅትበት ወቅት አንተ ተፈጥሮ በሰጠችኽ እውቀት የተነሳ ምንም ሳይጨንቅህ ጽሁፍ ጀምረህ የሚያምር ጽሁፍ ጀምረህ በመጨረስህ ጎበዝ ልትባል ይገባሀል ::
በርታ ::
የፍናፍንትን ጽሁፍ ያላነበባችሁ ክላችሁ ሊንኩ ከታች አለላችሁ አንብቡለትና አስተያየት ስጡት ::በምትሰጡት አስተያየት አድጎ ሌላም ጽሁፍ ያስነብበናል ::
http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?p=433332#433332
ሾተል ነን ...........ፍንፍንት እስቲ ፈርምልኝ ... _________________ እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ዲልዶ 69 Joined: 26 Apr 2011 Posts: 4
Posted: Thu Apr 28, 2011 10:02 am Post subject:
[quote="ፍርንትት "] Quote:
ፋኖ ፋኖ ያልከው እርግጥ ነው :አብዛኞቹ የጦቢያ ከተሜወች በተለይ የሸገር ልጆች የሚሰግዱትና የሚጸልዩት ወደ አሜሪካና አውሮፓ ዞረው ጸሎታቸውም ሙከራቸውም ወደ እዚያ ውልቅ ማለት ነውና ፍራቻህ ልክ ነው አውቃለሁና በዚያም ላይ ጠርጣራ ጎዣሜ ነኝና
ፍርንትት ነዉ ስምክ !እንግዲህ እኔም ደግሞ የራሴን ምክር ጀባ ልበልክ !!መቼም አሜሪካንን ላለን አበሾች የፑሲን ዉድነት መንገር ማለት ለቀባሪዉ አረዱት ነዉና ትቼዋለሁ ::
ወንድማችን ፍርንትት እስቲ ስሌት ከቻልክ ሂሳብ ልጠይቅህ ? አንድ ድክሞ የጥቁር ወይንም የነጭ ቺክ ፑሲ ቢያንስ $20USD ትጠይቅሀለች :: ልብ በል ሶስት አመት እንኳን በየቀኑ አንድ ቢያጆ ብትነቅል ሂሳቡ ስንት ይመጣል ?
እርግጠኛ ነኝ መልስህ የትየሌሌ ነዉ ::ልብ አድርግ እንግዲህ እቺ መለሎ የሀበሻ ያንግ ሚት አይንህን ጨፍነህ ሶስት ሺህ ዶላር አዉጥተህ ብታስመጣት ቢያንስ ሶስት አመታት ፍሪ ፑሲ ታገኛለህ untill she got green card it might takes her 3years በቀላሉ !!!በደንብ ያዋጣል !!በዛ ላይ ወጪ ቆጣቢ ትሆናለህ ማለት ነዉ ::
በዛ ላይ ደግሞ እንተ ወጣ ስትል እግርህን የምንጠብቅ የፑሲ ምንዱባኖች ጃክ ፖት መታን ማለት ነዉ ::ደግሞ ፑሲ ዕና ጣሳ ከጣጠበ ለሁሉ ይበቃል !!
የአንተን ሚስት የኛን ዉሽማ በጉጉት ከሚጠባበቁት መካከል አንድ ነኝ ዲልዶ 69!!ቸር ይግጠመን ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ሾተል Joined: 13 Jan 2005 Posts: 6808 Location: Vienna-Austria
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
እንሰት Joined: 30 Jan 2005 Posts: 1198 Location: united states
Posted: Thu Apr 28, 2011 5:10 pm Post subject:
የስም ማስተካካያ
ፍርንትት ነው ፍና .. ምናምን አይደለም
ሾተል እንደጻፈ(ች)ው : ፍናፍንት ....ዋርካ ስነጽሁፍ አዲስ ሩም ጀምረኽ የጨረስከውን ጽሁፍ አነበብንልኽ ......የስነጽሁፍ ተሰጥቶ ያለኽ ይመስላል ....በዚህ ዘመን አንድ ጽሁፍ በስሜት ተጀምሮ መጨረስ በሚያቅትበት ወቅት አንተ ተፈጥሮ በሰጠችኽ እውቀት የተነሳ ምንም ሳይጨንቅህ ጽሁፍ ጀምረህ የሚያምር ጽሁፍ ጀምረህ በመጨረስህ ጎበዝ ልትባል ይገባሀል ::
በርታ ::
የፍናፍንትን ጽሁፍ ያላነበባችሁ ክላችሁ ሊንኩ ከታች አለላችሁ አንብቡለትና አስተያየት ስጡት ::በምትሰጡት አስተያየት አድጎ ሌላም ጽሁፍ ያስነብበናል ::
http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?p=433332#433332
ሾተል ነን ...........ፍንፍንት እስቲ ፈርምልኝ ...
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ሾተል Joined: 13 Jan 2005 Posts: 6808 Location: Vienna-Austria
Posted: Thu Apr 28, 2011 6:33 pm Post subject:
እንሰት እንደጻፈ(ች)ው : የስም ማስተካካያ
ፍርንትት ነው ፍና .. ምናምን አይደለም
ሾተል እንደጻፈ(ች)ው : ፍናፍንት ....ዋርካ ስነጽሁፍ አዲስ ሩም ጀምረኽ የጨረስከውን ጽሁፍ አነበብንልኽ ......የስነጽሁፍ ተሰጥቶ ያለኽ ይመስላል ....በዚህ ዘመን አንድ ጽሁፍ በስሜት ተጀምሮ መጨረስ በሚያቅትበት ወቅት አንተ ተፈጥሮ በሰጠችኽ እውቀት የተነሳ ምንም ሳይጨንቅህ ጽሁፍ ጀምረህ የሚያምር ጽሁፍ ጀምረህ በመጨረስህ ጎበዝ ልትባል ይገባሀል ::
በርታ ::
የፍናፍንትን ጽሁፍ ያላነበባችሁ ክላችሁ ሊንኩ ከታች አለላችሁ አንብቡለትና አስተያየት ስጡት ::በምትሰጡት አስተያየት አድጎ ሌላም ጽሁፍ ያስነብበናል ::
http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?p=433332#433332
ሾተል ነን ...........ፍንፍንት እስቲ ፈርምልኝ ...
እንሰት
Quote:
Quote: ምነው ሾተል ባይሆን ቀላሉና እንደ በፊቱ ያንን የፍርንትት ጽሁፍ አምጥተህ ብትፈልግ ቃል በቃል አልያም መስመር በምሰመር ማበራየት ነው እንጂ
ሰላም እንሰት ::የፍናፍንትን ጽሁፍ ቃል በቃል ወይም መስመር በመስመር እንዳላበራየው ላልከው ነገር የማያመች ጽሁፍ ሆኖብኝ እንጂ መች ለዛ እውቀት አጣሁ ብለኽ ንው ?ለኢላማ የሚመች ጽሁፍ ሲሆን ነው ቃል በቃል የምትተቸው ....የፍናፍንት ጽሁፍ ግን ተጻፈ ሳይሆን ተንበጫረቀ ስለሆነ ማለት አንድ አልጌ የሰራና ድንጋይ እላዩ ላይ ስትጥልበት የሚንበጫረቅ የሸተተን ውሀ እየለየኽ አታጠራውም ...ያው በውሀ መጥረግያ አንድ ላይ ሁሉንም ጠርገህ አካባቢውን ማጽዳት ስለሆነ ያንን ነው ያደረኩትና ስላደረኩት ነገር ከወገብህ ጎንበስ ብለኽ ባክብሮት እንደምታመሰግነን ነው ::
Quote:
Quote: አስቀድሞ ስድብ ምንድን ነው ?
ምክር ስድብ ከሆነ ስድብ ምን ሊሆ ነው ?እንደገና ሰው የእጁን ስለሚያገኝ የእጁን ነው ያገኘው ::
Quote:
Quote: እዚያ ዋርካ ፖለቲካ ቆሽትህን አስርሮታል መሰለኝ ::
ጥሩነቱ መሰለኝ ስለሆነ ያልከው ግምትህ የቢሆን አለም ስለሆነ እውነት ባይሆንም ሙከራህ ግምት ነው ብለን ስናልፍህ እስቲ ስታስብ የጀመረውን ጽሁፍ የማይጨርስና በየቀኑ የሚከፍታቸውን ሩሞች ወይም ከየድረገጹ ኮፒ ፔስት እያደረገ የሚለጥፋቸውን ጽሁፎች ተከትሎ መጻፍ የማይችል ደነዝ እኔን ቆሽቴን ያሳርራል ?እስቲ ስታስብ ዋርካ ቆሽቴን የሚያሳርረኝ ጸሀፊ ያለ ይመስልኻል ?እንኩዋን ይኼ ከብት ቀርቶ የዛሬ ሁለት አመት ከምናምን ገደማ እንደ አሸን ፈልተው ሊያጠቁኝ በሰልፍ የመጡት እንዲሁም ሪይል ፎቶዬን አውጥተው ለኦስትርያ መንግስት ሾተል ያላደረኩትን ጩጬ ይበዳል ብለው የከሰሱኝና የሚችሉትን የክፋት ነገር ሁሉ ሲያደርጉ የነበሩት እነ እወዳለሁ ,ቡናማ ,የዋርካው ዘቡልቄና ወዘተ ተረፈዎች ቆሽቴን አላሳረሩም ::ቆሽቴ ቢያር እስካሁን ዋርካ ባልነበርኩ ...እነሱ ግን የሉም ::እና ከዛሬ ጀምሮ ሳታውቀኝ ባትቀርም እንድታውቀኝ የምፈልገው ነገር እኔን በአለም የሚያናድደን ወይም ቆሽቴን የሚያቃጥለው ሰው አይኖርም ::በራሴ በጣሙን ተደላድዬ የቆምኩ ስለሆነ ምንም ነገር አያናውጠኝም ::እኔ ግን የማናወጥ አቅሙ አለኝ ስልኽ ሳልደርስባቸው እንደ ፍርንትት የሚደርሱብኝ ከብቶችን ከጨዋታ ውጭ ሳደርግ እያሳየውህ ነው ::
Quote:
Quote: ፍርንትት እንዳይጽፍ ለማድረግ አስበህ ከሆነ መቸም አቅሙን የሚያውቀው እሱ ነው አንተ ስለተሳደብክ እንካ ሰላንቲያ ውስጥ ገብቶ አያቆምም ::
ምነው አንቋለትክ ::በል ጎንበስ በልና ይልቀቅብኽ ::ምን አገባኽ ...ስለእኔና እሱ ምን ታውቃለኽ ?ክብር የምትወድ ትመስለን ነበር ...ለካስ አንተም የብዱኝ በሞቴ ወንደ ወይዘሮ ነገር ነኽ ::አንድ ነገር ልንገርኽ ...ነገሮችን ከመሰረቱ አጥንተኽ ቢሆን ጥሩ ነው ሰውን ስትከስ ::እስቲ የፍርንትትን ፕሮፋይል ወደ ሁዋላ ሂድና እይ ::ስሙን ክሬት ሲያደርግ ጀምሮ እኔን ለመልከፍ ስለነበረና የትም ልጻፍ የት የማነበውና የምበሽቅለት እየመሰለው ሊላከፍ የሚችለውን የደደብ አንጎሉን ተጠቅሞ ሲዝረከረክ ለምን የዛኔ መሀል ላይ ሆነኽ አልዳኘኸንም ?ነገሮች ሳይገባው ወይም አድሎ አድርጎ ለላውን የሚከስ እንዳንተ ያለ አሉባልተኛ በአለም ያስጠላኛል ::
ፍናፍንት ነው ፍርንትት የምትለው ከብት ፖስት ካደረጋቸው በትንሹ 60 ፐርሰንት እኔን እየሰደበ ፖስት ያደረገው ጽሁፍ አይደለም ?አይደለም ስትል ለእኔ ሳይሆን ለህሊናኽ ስትል ቼክ አድርግና በውርደትህ እፈር ::
የትም ቦታ እንደሚለክፈኝ ሁሉ እነም ሲዝረከረክ ጠብቄ የትም ቦታ የእጁን የመስጠት መብት ያለኝ መሰለኝ ::ይኼ ሳይበር ዋርካ 4 ስለሆነ እዛ ውስጥ ሆነን ሳለ ወላ ዋርካ ጀነራል ይሁን ስነጽሁፍ ወይም ፖለቲካ ሩም ሳትደርስበት የሚደርስብህ ካለ አሳቻ መንገድ ስታገኝ የእጁን ትከፍለዋለኽ ::
እና አከብርኽ ነበር ::ለካስ ዝርክርክ ነገር ነኽ ::ሳከብርኽ በመኖሬ ቆጨኝ ::የበሰልክ ትመስለኝ ነበር ::ለካስ በጥቅም የምትገዛ አድሏም ነገር ነኽ ::አይደለሁም ስትል አንድም ቀን ሳይደርስብኝ ፍናፍንት ደርሼበት ከሆነ ፕሮፋይላችንን እይና አሳፍረኝ ::ያለዛ የራስኽ ጉዳይ ::ከፈለክ ከፍናፍንት ጋር ገደል ግባ ::
የሆንክ ትልቁ ሊጥ ጭቃ ሆነ ነገር ነኽ ::
በል ልብ ካለው ይጻፍና እንየው እስቲ ...ወይም ጻፍለት ::አግዘው ::እሱ ጀምሮ መጨረስ አቅቶታል ::ኮፒ ፔስት ያደገገበት ድረ ገጽ ቡክማርክ አድርጎት ነበር ቫይረስ እምሽክ አድርጎ በልቶ አጥፍቶበታል ::ስለዚህ አንተ አንቋላጩ እርዳው ::ወይም ደንጀር ታይምህ ሆኖ እንቁላልህ ፋሎፒያን ትዩብህ ውስጥ የወንድ መቅኖ ጠምቶት እየደነሰ ከሆነ ላጥላጥ አድርጎ ይልቀቅብህ ::
ጨረስኩ ::
ሾተል ነን .........ማንን እናክብር ?ለምንስ ሰዎች የወገንተኛነት ነቀርሳ ያሰቃያቸዋል ?መጥኔ ለምናምንቴ ሁሉ ....መጥኔ የማይከበሩ ሰው ሳከብር መኖሬ :: _________________ እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
እንሰት Joined: 30 Jan 2005 Posts: 1198 Location: united states
Posted: Thu Apr 28, 2011 7:05 pm Post subject:
ሾተል እንደጻፈ(ች)ው : [
ሾተል ነን .........ማንን እናክብር ?ለምንስ ሰዎች የወገንተኛነት ነቀርሳ ያሰቃያቸዋል ?መጥኔ ለምናምንቴ ሁሉ ....መጥኔ ...:
ለዚሀ ነዋ ..... ሀ ሀ ሀ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ፍርንትት Joined: 06 Dec 2010 Posts: 457
Posted: Thu Apr 28, 2011 8:42 pm Post subject:
....... Last edited by ፍርንትት on Tue Apr 03, 2012 10:52 pm; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ሾተል Joined: 13 Jan 2005 Posts: 6808 Location: Vienna-Austria
Posted: Thu Apr 28, 2011 9:32 pm Post subject:
ፍናፍንት እንደተንበጫረቀው
Quote: በመጀመሪያ ለወንድም እንሰት ቀና አመለካከት ምስጋናየን አቅርቤ ስለ ሾተል አንዳን ነገር ብዬ ስለ ዚህ ቤት እመቤት ስለ ጠይሟ ሸገሬም ጨማምሬ አንዳንድ ነገር ልበል
ከጠይም ሸገሬዋ ጋር ስናወራና ስናወጋ ለወደፊቱ የሚሆነንን የፍቅር ቋድ ስንጎነጉን ቆይተን እሷም ወደ ቤቷ እኔም ዛሬ ከቤቴ ውጭ አልወጣሁምና ወደ ዋርካ ጎራ ብዬ ወግ ልጠርቅ ስገባ ይሄው ለንጹህ ፍቅራችን መዝሙርና ዘፈን ይሆነን ዘንድ ዋርካዋ ስር የቀለስኳት ቅዱስ የፍቅር ጎጆዬ ውስጥ አንድ እዚህ ዋርካ ስር የወያኔ አጥንት እያሸተተ ሲጮህ የሚዉል ውሻ ገብቶ በወያኔ ትርፍራፊ ሆዱ አለቅጥ ተሞልቶ ትፋቱን ተፍቶባት ሄዷልና ስላረከሰብኝ ትንሽ ጸበል ረጨት ረጨት ....
እንግዲህ የውሾች ባለቤት የሆንከው ውሻው ሾተል ትፋትህ ከውሾችህ የበለጠ እንደሆነ አይደለም ዋርካዊያን ውሾቹችህም ከነሱ ጋር ተቃምተህ በጋራ ገንፎ ውጠህ ዋርካ ስር ለአመታት እዚህም እዚያም እያልክ ዋርካን እንደምታበላሻት ያውቁሃል :ታዲያ ይሄን የተለመደውን እግብህን ስትለቅና ስታዝረከርክ አንዳንዴ ሲያግጥመኝ ይሄን ያህል እግብ ምንድን ነው ብዬ አንዳንዴ በጫማ አንዳንዴ በቆመጥ ጀርባህን ስዠልጠው ስድሰውና ሳጋሳው ቆይቻለሁ ::በርግጥ ብዙወቹን አስመርረሃል በወያኔ ውሻነትህ ሳይሆን ትርፍራፊ በልተህ በምትተፋው እግብ ብዛት የተነሳ
እንሰት ወንድሜ በጥሩ ወንድማዊ ምክር ምነው የጀመርክውን ቀጥል እንጂ ከዚያም ተነስተን አንዳንድ ነገር እንድንልህ ብሎ ወንድማዊ ማሳሰቢያውን (ምክሩን ) ለገሰኝ :አንተ ግን ሰሞኑን ከወያኔው 'ጋዜጠኛ ' ክቡራን ጋር አንድ ላይ አድርጌ እንዳንተ በረዥም በተዝለገለገ ሳይሆን ባጭር ቆመጥ ትንሽም ቢሆን አንቆራጥጨህ ነበር : ያንን ቁርሾ ይዘህ ነው እንግዲህ እንዲህ እየቀባዠርክ ያለህው :ግን ዋናው የአተካራችን መነሻው ፖለቲካ ነውና ዥለጣው የሆነው እየሆነም ያለውና ለወደፊቱም የሚሆነው ዋርካ ፖለቲካ ውስጥ ነው :ይሄ ቤት የፍቅርና ተያያዥ ጉዳዮች የምናወጋበት የምንቀልድበትና የምንማማርበት ቤት ስለሆነ እዚህ ውስጥ ገብቸም አልነካሁህም :ያንተን የወሲብ ጽሁፍም አጋጣሚ ፊት ለፊት አግኝቸው አንብቤ ካሳቀኝም ስቄ መውጣት እንጂ እዚያ ውስጥ ያለንን የፖለቲካዊ አስተሳሰብ ልዩነትና አተካሮ (የጦቢያዊነትና የወያኔያዊነት ) ይዤ የት አባህ ብዬ ያለ ቦታው ተናግሬህ አላውቅም : ሃሳብም ውይይትም ጠብም የራሱ የሆነ ጊዜና ቦታ እንዳለው ጠንቅቄ አውቃለሁና :ሰርግ ቤት ይጠጣል ይዘፈናል ይጨፈራል እልል ይባላል እንጂ የሞተ ዘመድን እያነሱ ሙሾ አይወረድም :ሁሉም መቼት አለውና
ታዲያ አንተ ግን ልክ እንደውሻ (እረ ውሻስ ሲሸናም ቦታ መርጦ አጥር ተጠግቶ ነው ) እንዲሁ በየቦታው ትዘባርቃለህ እናትን ትሳደባለህ ትልከሰከሳለህ ታለከልካለህ ደግሞ ያገኘህም ጀርባህን ይድስሃል ...እድሜህ ብዙ (ቡዙ እንደ ክቡራን ) የዋርካ እድሜህም እንደዚያው ግን የዋርካን ህግጋት የማታከብር የቱ የዋርካ ለቅሶ ቤት የቱ የዋርካ ሰርግ ቤት መሆኑን ገና ያልለየህ የእንጨት ሽበት ባለ ቁንዳላ ሆንክብን
አሁን ለምሳሌ እንሰት ጨዋነትን በተሞላ አነጋገር ምክር ቢጤ ጣል አደረገልህ ግን ያው ያች ኢንፌሪየሪቲ ኮምፕሌክስ ታእታይ ምስቅልቅልና የብልግና ዲቁና ቅስናና መርጌትነት ሞያህና ምግባርህ ስለሆነ እሱንም ጨዋውን ሰደብከው እኔስ ትንሽ ከነካህኝም ዝም አልልህም እግብህንም ለምጀዋለሁ ግን እነሱ ለአመታት የሰራህውን ስለሚያውቁም በንቀት በዝምታ ነው የሚያልፉህና ገረመኝ እንጂ ::እኔ ግን ጊዜ ሲኖረኝና ዋርካ ስገባ ስትዝረከረክ ያው በዱላ እያልኩ ማባረሬን የምተው አይደለሁምና ዛሬ ደግሞ ይሄው እዚያ አልሆንልህ ሲል ጊዜ የስነ ጽሁፍና ፍቅር ሩምን ስታራክስ ዋልክ ጭራሽ ለጠይም ፍቅሬ የምዘምርበትን ቤት ገብተህ ተፋህበት እና ጸበል ስታስረጨኝ ዋልክ ::እና ሾተል ሆይ እዚህ ቤቴ እባክህን ትፋትህ በዛሬው ይብቃ
ይልቅስ ከፍቅር ወጌ ጋር ለዛ ያለው ስላቅም ሆነ አስተያየት እንደሌሎቹ ስጠኝና ተጫወት አሊያ ግጥሞቼን ኮፒ ፔስት አርገህ ሴት አባብልበት አሽኮርምምበት (አይዞህ በክፒ ራይት አልከስህም ): አሁን ዛሬ ለሸገሬዋ በወሬያችን መሃል ትናንት ማታ የጻፍኩላትን እንዲሁ ግጥም ሳነብላት እንዴት ደስ እንዳላት አትጠይቀኝ ግጥሙንም ሰምታ እንደተለመደው ''ሆዴ እወድሃለሁ እኮ ''ን አስቀድማ ለወደፊቱም አጠገብህ ሆኘ አቅፌህ አንገትህን እየሳምኩህ እንደዚህ ትጽፍልኛለህ አይደል ?'' ነው ያለችው : እንዴት ደስ ይላል መሰለህ እንዲህ ስትልህ
ለማንኛውም ይህችን ቤቴን መሳደቢያ እንዳታደርግብኝ ከማስጠንቀቂያ ጋር መልክት ለማስተላለፍ ብዬ ነው ሾተልዋ
ፍናፍንት ....አንድ ነገር ልንገርኽ ቀደዳና አራድነት ላንተ አልተፈጠረም ....ከላይ እዚህ ቤት የጻፍከው ቀደዳ ሲሉ ሰምታ ዶሮ ፊጥ ብላ ሞተች አይነት ነው እንጂ በናትህ ሰው እናትህ ትበዳ አለኝ ብለኽ ባገኝኽ ገድዬ እጄን ለመንግስት እሰጥ ነበር የምትል ቫዝሊን የተቀባባኽ ፋራ በምን ቀመር ነው አንተ የአዲስ አበባ ልጅ ለዛውም በቻት የምትጠብሰው ?ሴት ጀንጅኖ መብዳት ማለት ስትጠብቃቸው የነበሩ አህዮችን ነይ አህይት ወደ ሸጡ ወስጄ ልተኛሽ ወይም ልገናኝሽ ማለት መሰለኽ እንዴ ?አንተ እምስ በሄደበት ሄደኽ አታውቅም ::እንዳንተ ያለ አዛባ ፋራን የትኛዋ ያራዳ ልጅ ነች በፌስ ቡክ ለደቂቃ ክብርና ጊዜ ሰጥታ የምታዋራኽ ?በፌስ ቡክ ቺክ መጀንጀን ማለት እዛ ገጠር እያለኽ እንስራ ተሸክመው ውሀ ሊቀዱ የሚሄዱ የገጠሪትዋ ኢትዮዽያ እህቶቻችንን አሳቻ ቦታ ተደብቀኽ እንስራቸውን በዱላ ሰብረኽ ያለ ፈቃዳቸው መድፈር መሰለው እንዴ ?
አንዳንዴ ስንቀድ ሰው ምን ይለናልንም እንወቅ ::
ፍናፍንት የኛ አራዳ ....ቅቅቅቅቅቅ .......ሲሉ ሰምተኻል .....የሆንክ ለዛ ምጥጤ ::
ምድረ ባልማዝ ባለጭራና ግብረ መዳፍ ግብረ ስጋ ግንኙነት የጀመረና በዛው የቀጠለ እንደ ፍናፍንት ያለ ከብት ስለ ፌስቡክ ጠበሳ ሊነግረን ይሞክራል ::እስከዚህ እንሰሳው እንሰት ያደንቀኛል ብለኽ ከውልደታችን እስካሁን ድረስ አራዳ ሆነን የተፈጠርነውን አራዳ የአራዳ ልጆችን አታስቀን ::
የግድ የምትመኘውን እዚህ መጻፍ የለብህም ::ጊዜው የተግባር እንጂ በምኞት አለም የሚዋኙበት አይደለም ::በፌስ ቡክ በፓልቶክና በቻት ተቃራኒ ሆነ ተመሳሳይ ጾታ ለመትበስ የሚጥር በራሱ የማይተማመን ብድ ምኞቱ ነው ::ወይም እንዳንተ ፈላጊ አጥቶ ያረጠ የአልማዝ ባለጭራ ባልተቤት ::
ስለዚህ እውነቱን ስነግርው አያንገሽግሽኽ ::
ደግሞ ጦርነት ላይ ሆኖ መለማመን የጀግኖች ግብር ስላይደለ የናቴ ቀሚስ ጠልፎ ጣለኝ ማለቱን ተወውና ዝም ብለን ቆይተን ርያክት ስናደርግ መቻል ነው ::ይለዛ ጀምሬሀለሁና ዱላዬን ወይ መክት ወይ ሶሪ በለኝና መፈጠርኽን ልርሳው ::ወይም ከምድረ ከብቶቼ ጋር ታጅለኽ ናና ከቻልክ አሸንፈኝ ::
ሶርይ ካልከኝ ከአፎቱ ላወጣው ያዘጋጀሁትን ሾተሌን ወደሰገባው እከተዋለሁ ::ያለዛ ጀምረኸኛልና እጨርስኻለሁ ::ባትጀምረኝ ጥሩ ነበር ::ግን አሁንም ሌት አይደለም ::
ይኽን ስልኽ በማንኛውም ቦታ ሀሳቤን በሀሳብ አትምታው አይደለም ::የጻፍኩትን ማንኛውንም ጽሁፍ እንደ ፈለክ ድባቅ መምታት መብትህ ነው ግን በማያገባህ ነገር ሁሉ የጻፍኩት ሀሳቤን ትተኽ የሰደብከኝ ወይም ያናደድከኝ መስሎህ ጊዜህን የምታጠፋው ነገር እራስኽን መልሶ ስለሚጎዳኽና በምንም ነገር ልትችለኝ ስለማትቀርብ አስብበት ::የ 2006ስቱ ሾተል አይደለም ....የ 2011 አንዱ ነው ::ያ ማለት ምን ማለት እንደሆነ እነ ምርቃናን አክዬን ወልደያን ካሉ ፈልገኽ ጠይቅና ተረዳ ::
ጠላትን ድባቅ ለመምታት ቦታ ስለማይለይ ፍልሚያ የትም ቦታ ሊሆን ስለሚችል ስለእኔና አንተ ፍልሚያ ቦታ የምታስመርጠኝን ስለማይሰራ ተወው ::
ለማንኛውም ሶርይ ካልክ ነገር ይበርዳል ::ሳልደርስብህ ለወራቶች ስለደረስክብኝ ::በርግጥ ሞከርከን እንጂ አልደረስክብኝም ::
ሾተል ነን ......ማነው ለፍልሚያ ቦታ የማስመረጥ ሀይልና ጉልበት ከመብት ጋር ያለው ?ኖ ዋን :: _________________ እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ፍርንትት Joined: 06 Dec 2010 Posts: 457
Posted: Thu Apr 28, 2011 10:12 pm Post subject:
አንተ እድፋሙ እስኪ ባክህ አንዴ ስማ
ቬና ያለሀው ትርፍራፊ አጋፋፊ አሳማ
ለሆድህ ሯጭ ሳትጠራጠር ሳታቅማማ
የወያኔ አህያ ህሊናህ ለከርስህ የተቀማ
ለአፍህ ገደብ የሌለህ ድንበርና ብርኩማ
መልከ ጥፉ ቆዳህ ሻካራ ዝንጅብልማ
እዳሪህ ብዙ ለዋርካ የገማ የገለማ
ቅዱስ የፍቅር ቤቴ ውስጥ አትግማማ
እና እድፋሙ ቶሎ ውጣ እዚህ ቤቴ
ከከፈትኩት ለወደፊቱ ጠይሟ ሚስቴ
ለዲምፕላሟ ቆንጆ እህቴ እንዲሁም እናቴ
ውስጤ ከሚገለጽበት አፍቃሪ ማንነቴ
እንግዲህ አልወጣም ካልከኝ እንቢ
ጣል አድርጌ የለበስኩትን የጥጥ ጋቢ
መአት ሆኘ መምጣቴ ነው አንደርቢ
ባትንኩኝ ባይ ባህሌ በጎዣምኛ
ልሰባብርህ እንዳትቀመጥ እንዳትተኛ
ጎዣሜ በሚስቱ ሲመጡበት አይለቅም
ስለዚህ ከፍቅር ቤቴ ውጣ
ዘብሔረ -ጎዣሜው !
ሾተል እንደጻፈ(ች)ው : ፍናፍንት እንደተንበጫረቀው
Quote: በመጀመሪያ ለወንድም እንሰት ቀና አመለካከት ምስጋናየን አቅርቤ ስለ ሾተል አንዳን ነገር ብዬ ስለ ዚህ ቤት እመቤት ስለ ጠይሟ ሸገሬም ጨማምሬ አንዳንድ ነገር ልበል
ከጠይም ሸገሬዋ ጋር ስናወራና ስናወጋ ለወደፊቱ የሚሆነንን የፍቅር ቋድ ስንጎነጉን ቆይተን እሷም ወደ ቤቷ እኔም ዛሬ ከቤቴ ውጭ አልወጣሁምና ወደ ዋርካ ጎራ ብዬ ወግ ልጠርቅ ስገባ ይሄው ለንጹህ ፍቅራችን መዝሙርና ዘፈን ይሆነን ዘንድ ዋርካዋ ስር የቀለስኳት ቅዱስ የፍቅር ጎጆዬ ውስጥ አንድ እዚህ ዋርካ ስር የወያኔ አጥንት እያሸተተ ሲጮህ የሚዉል ውሻ ገብቶ በወያኔ ትርፍራፊ ሆዱ አለቅጥ ተሞልቶ ትፋቱን ተፍቶባት ሄዷልና ስላረከሰብኝ ትንሽ ጸበል ረጨት ረጨት ....
እንግዲህ የውሾች ባለቤት የሆንከው ውሻው ሾተል ትፋትህ ከውሾችህ የበለጠ እንደሆነ አይደለም ዋርካዊያን ውሾቹችህም ከነሱ ጋር ተቃምተህ በጋራ ገንፎ ውጠህ ዋርካ ስር ለአመታት እዚህም እዚያም እያልክ ዋርካን እንደምታበላሻት ያውቁሃል :ታዲያ ይሄን የተለመደውን እግብህን ስትለቅና ስታዝረከርክ አንዳንዴ ሲያግጥመኝ ይሄን ያህል እግብ ምንድን ነው ብዬ አንዳንዴ በጫማ አንዳንዴ በቆመጥ ጀርባህን ስዠልጠው ስድሰውና ሳጋሳው ቆይቻለሁ ::በርግጥ ብዙወቹን አስመርረሃል በወያኔ ውሻነትህ ሳይሆን ትርፍራፊ በልተህ በምትተፋው እግብ ብዛት የተነሳ
እንሰት ወንድሜ በጥሩ ወንድማዊ ምክር ምነው የጀመርክውን ቀጥል እንጂ ከዚያም ተነስተን አንዳንድ ነገር እንድንልህ ብሎ ወንድማዊ ማሳሰቢያውን (ምክሩን ) ለገሰኝ :አንተ ግን ሰሞኑን ከወያኔው 'ጋዜጠኛ ' ክቡራን ጋር አንድ ላይ አድርጌ እንዳንተ በረዥም በተዝለገለገ ሳይሆን ባጭር ቆመጥ ትንሽም ቢሆን አንቆራጥጨህ ነበር : ያንን ቁርሾ ይዘህ ነው እንግዲህ እንዲህ እየቀባዠርክ ያለህው :ግን ዋናው የአተካራችን መነሻው ፖለቲካ ነውና ዥለጣው የሆነው እየሆነም ያለውና ለወደፊቱም የሚሆነው ዋርካ ፖለቲካ ውስጥ ነው :ይሄ ቤት የፍቅርና ተያያዥ ጉዳዮች የምናወጋበት የምንቀልድበትና የምንማማርበት ቤት ስለሆነ እዚህ ውስጥ ገብቸም አልነካሁህም :ያንተን የወሲብ ጽሁፍም አጋጣሚ ፊት ለፊት አግኝቸው አንብቤ ካሳቀኝም ስቄ መውጣት እንጂ እዚያ ውስጥ ያለንን የፖለቲካዊ አስተሳሰብ ልዩነትና አተካሮ (የጦቢያዊነትና የወያኔያዊነት ) ይዤ የት አባህ ብዬ ያለ ቦታው ተናግሬህ አላውቅም : ሃሳብም ውይይትም ጠብም የራሱ የሆነ ጊዜና ቦታ እንዳለው ጠንቅቄ አውቃለሁና :ሰርግ ቤት ይጠጣል ይዘፈናል ይጨፈራል እልል ይባላል እንጂ የሞተ ዘመድን እያነሱ ሙሾ አይወረድም :ሁሉም መቼት አለውና
ታዲያ አንተ ግን ልክ እንደውሻ (እረ ውሻስ ሲሸናም ቦታ መርጦ አጥር ተጠግቶ ነው ) እንዲሁ በየቦታው ትዘባርቃለህ እናትን ትሳደባለህ ትልከሰከሳለህ ታለከልካለህ ደግሞ ያገኘህም ጀርባህን ይድስሃል ...እድሜህ ብዙ (ቡዙ እንደ ክቡራን ) የዋርካ እድሜህም እንደዚያው ግን የዋርካን ህግጋት የማታከብር የቱ የዋርካ ለቅሶ ቤት የቱ የዋርካ ሰርግ ቤት መሆኑን ገና ያልለየህ የእንጨት ሽበት ባለ ቁንዳላ ሆንክብን
አሁን ለምሳሌ እንሰት ጨዋነትን በተሞላ አነጋገር ምክር ቢጤ ጣል አደረገልህ ግን ያው ያች ኢንፌሪየሪቲ ኮምፕሌክስ ታእታይ ምስቅልቅልና የብልግና ዲቁና ቅስናና መርጌትነት ሞያህና ምግባርህ ስለሆነ እሱንም ጨዋውን ሰደብከው እኔስ ትንሽ ከነካህኝም ዝም አልልህም እግብህንም ለምጀዋለሁ ግን እነሱ ለአመታት የሰራህውን ስለሚያውቁም በንቀት በዝምታ ነው የሚያልፉህና ገረመኝ እንጂ ::እኔ ግን ጊዜ ሲኖረኝና ዋርካ ስገባ ስትዝረከረክ ያው በዱላ እያልኩ ማባረሬን የምተው አይደለሁምና ዛሬ ደግሞ ይሄው እዚያ አልሆንልህ ሲል ጊዜ የስነ ጽሁፍና ፍቅር ሩምን ስታራክስ ዋልክ ጭራሽ ለጠይም ፍቅሬ የምዘምርበትን ቤት ገብተህ ተፋህበት እና ጸበል ስታስረጨኝ ዋልክ ::እና ሾተል ሆይ እዚህ ቤቴ እባክህን ትፋትህ በዛሬው ይብቃ
ይልቅስ ከፍቅር ወጌ ጋር ለዛ ያለው ስላቅም ሆነ አስተያየት እንደሌሎቹ ስጠኝና ተጫወት አሊያ ግጥሞቼን ኮፒ ፔስት አርገህ ሴት አባብልበት አሽኮርምምበት (አይዞህ በክፒ ራይት አልከስህም ): አሁን ዛሬ ለሸገሬዋ በወሬያችን መሃል ትናንት ማታ የጻፍኩላትን እንዲሁ ግጥም ሳነብላት እንዴት ደስ እንዳላት አትጠይቀኝ ግጥሙንም ሰምታ እንደተለመደው ''ሆዴ እወድሃለሁ እኮ ''ን አስቀድማ ለወደፊቱም አጠገብህ ሆኘ አቅፌህ አንገትህን እየሳምኩህ እንደዚህ ትጽፍልኛለህ አይደል ?'' ነው ያለችው : እንዴት ደስ ይላል መሰለህ እንዲህ ስትልህ
ለማንኛውም ይህችን ቤቴን መሳደቢያ እንዳታደርግብኝ ከማስጠንቀቂያ ጋር መልክት ለማስተላለፍ ብዬ ነው ሾተልዋ
ፍናፍንት ....አንድ ነገር ልንገርኽ ቀደዳና አራድነት ላንተ አልተፈጠረም ....ከላይ እዚህ ቤት የጻፍከው ቀደዳ ሲሉ ሰምታ ዶሮ ፊጥ ብላ ሞተች አይነት ነው እንጂ በናትህ ሰው እናትህ ትበዳ አለኝ ብለኽ ባገኝኽ ገድዬ እጄን ለመንግስት እሰጥ ነበር የምትል ቫዝሊን የተቀባባኽ ፋራ በምን ቀመር ነው አንተ የአዲስ አበባ ልጅ ለዛውም በቻት የምትጠብሰው ?ሴት ጀንጅኖ መብዳት ማለት ስትጠብቃቸው የነበሩ አህዮችን ነይ አህይት ወደ ሸጡ ወስጄ ልተኛሽ ወይም ልገናኝሽ ማለት መሰለኽ እንዴ ?አንተ እምስ በሄደበት ሄደኽ አታውቅም ::እንዳንተ ያለ አዛባ ፋራን የትኛዋ ያራዳ ልጅ ነች በፌስ ቡክ ለደቂቃ ክብርና ጊዜ ሰጥታ የምታዋራኽ ?በፌስ ቡክ ቺክ መጀንጀን ማለት እዛ ገጠር እያለኽ እንስራ ተሸክመው ውሀ ሊቀዱ የሚሄዱ የገጠሪትዋ ኢትዮዽያ እህቶቻችንን አሳቻ ቦታ ተደብቀኽ እንስራቸውን በዱላ ሰብረኽ ያለ ፈቃዳቸው መድፈር መሰለው እንዴ ?
አንዳንዴ ስንቀድ ሰው ምን ይለናልንም እንወቅ ::
ፍናፍንት የኛ አራዳ ....ቅቅቅቅቅቅ .......ሲሉ ሰምተኻል .....የሆንክ ለዛ ምጥጤ ::
ምድረ ባልማዝ ባለጭራና ግብረ መዳፍ ግብረ ስጋ ግንኙነት የጀመረና በዛው የቀጠለ እንደ ፍናፍንት ያለ ከብት ስለ ፌስቡክ ጠበሳ ሊነግረን ይሞክራል ::እስከዚህ እንሰሳው እንሰት ያደንቀኛል ብለኽ ከውልደታችን እስካሁን ድረስ አራዳ ሆነን የተፈጠርነውን አራዳ የአራዳ ልጆችን አታስቀን ::
የግድ የምትመኘውን እዚህ መጻፍ የለብህም ::ጊዜው የተግባር እንጂ በምኞት አለም የሚዋኙበት አይደለም ::በፌስ ቡክ በፓልቶክና በቻት ተቃራኒ ሆነ ተመሳሳይ ጾታ ለመትበስ የሚጥር በራሱ የማይተማመን ብድ ምኞቱ ነው ::ወይም እንዳንተ ፈላጊ አጥቶ ያረጠ የአልማዝ ባለጭራ ባልተቤት ::
ስለዚህ እውነቱን ስነግርው አያንገሽግሽኽ ::
ደግሞ ጦርነት ላይ ሆኖ መለማመን የጀግኖች ግብር ስላይደለ የናቴ ቀሚስ ጠልፎ ጣለኝ ማለቱን ተወውና ዝም ብለን ቆይተን ርያክት ስናደርግ መቻል ነው ::ይለዛ ጀምሬሀለሁና ዱላዬን ወይ መክት ወይ ሶሪ በለኝና መፈጠርኽን ልርሳው ::ወይም ከምድረ ከብቶቼ ጋር ታጅለኽ ናና ከቻልክ አሸንፈኝ ::
ሶርይ ካልከኝ ከአፎቱ ላወጣው ያዘጋጀሁትን ሾተሌን ወደሰገባው እከተዋለሁ ::ያለዛ ጀምረኸኛልና እጨርስኻለሁ ::ባትጀምረኝ ጥሩ ነበር ::ግን አሁንም ሌት አይደለም ::
ይኽን ስልኽ በማንኛውም ቦታ ሀሳቤን በሀሳብ አትምታው አይደለም ::የጻፍኩትን ማንኛውንም ጽሁፍ እንደ ፈለክ ድባቅ መምታት መብትህ ነው ግን በማያገባህ ነገር ሁሉ የጻፍኩት ሀሳቤን ትተኽ የሰደብከኝ ወይም ያናደድከኝ መስሎህ ጊዜህን የምታጠፋው ነገር እራስኽን መልሶ ስለሚጎዳኽና በምንም ነገር ልትችለኝ ስለማትቀርብ አስብበት ::የ 2006ስቱ ሾተል አይደለም ....የ 2011 አንዱ ነው ::ያ ማለት ምን ማለት እንደሆነ እነ ምርቃናን አክዬን ወልደያን ካሉ ፈልገኽ ጠይቅና ተረዳ ::
ጠላትን ድባቅ ለመምታት ቦታ ስለማይለይ ፍልሚያ የትም ቦታ ሊሆን ስለሚችል ስለእኔና አንተ ፍልሚያ ቦታ የምታስመርጠኝን ስለማይሰራ ተወው ::
ለማንኛውም ሶርይ ካልክ ነገር ይበርዳል ::ሳልደርስብህ ለወራቶች ስለደረስክብኝ ::በርግጥ ሞከርከን እንጂ አልደረስክብኝም ::
ሾተል ነን ......ማነው ለፍልሚያ ቦታ የማስመረጥ ሀይልና ጉልበት ከመብት ጋር ያለው ?ኖ ዋን ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ሾተል Joined: 13 Jan 2005 Posts: 6808 Location: Vienna-Austria
Posted: Fri Apr 29, 2011 12:03 am Post subject:
ፍርንትት
Quote: አቤት አቤት ሰሞኑን አንድ ዉብ የሸገር ልጅ እዚያው ሸገር ያለች ፌስ ቡክ ላይ ብቻ ተዋውቀን በፍቅር ሰጥመን ልጅ እወልድልሀለሁ ሁሉ እያለችኝ ነው ::
ሰትስጠው ፍንፍንት ልጅቱን በፌስ ቡክ ብቻ እንደተዋወቃት ከላይ ከጻፈው ጋር ማወቅ ተችሏል ::ከዛስ ይኼ የሚነግረን ታሪክ የእውነት ነው የውሸት ?እስቲ ክብርነታችን ይኼንን ቀዳጅ እጅ ከፍንጅ እንይዘው ከሆነ ከጻፈው ታሪክ ሳይወጣ የጻፈውን የቢሆን አለም ታሪክ እንየው ::ወደ እዚህኛው እስክመለስ ወደ ሌላኛው ልሂድ ...
Quote: ዋው አቤት ቁንጂናዋ ከላይ እስከ ታች ልክክ ያለች ጠይም ስራት ያላት ሀበሻ ናት በዌብ ካም አገላብጨ ቁጭ በይ ቁሚ እያልኩ ተመልክቻታለሁ ::
እዚህ ጋር ደግሞ ስርአት ያላት አበሻ ነች ብሎ መልሶ ከላይ እስከታች ጠይም ናት ይለናል ::የትኛዋ ስራት ያላት አበሻ ነች በዌብ ካም እራቁትዋን ሆና ጠይምነትዋን የምታሳይ ?እንደገና ይኼንን ጠይምነት በለበሰችው ልብስ ውስጥ ይሁን እራቁትዋን እንዴት እንዳየው የነገረን ነገር ስለሌለ የዚህ ሙላቸው ታሪክ የውሸት እንደሆነ እንድናውቅ ረድቶናል ::አንድ ሰው የሰውን ከላይ እስከታች የሰውነት ቀለም ለማየት የግድ ያ ሰው እራቁቱን መሆን አለበት ...ያለዛ እድሜ ለሜካፕ ፊት ቀልቶ ወይም ጠይሞ ካንገት በላይ ያለ ገላ ጥቁር ....ፊት በጸሀይ ጠቁሮ ወይም ሰን በርን ሆኖ ልብስ ውስጥ የተጀቦነው ገላ ቀይ ወዘተ ሲሆን ስላየን የፍናፍንት እውነት አይሉት የፈጠራ ታሪክ ታማኝነት በጣም የጎደለው ህጻን በምኞት አለም የሞነጫጨረው ተራ ጽሁፍ ነው ::
Quote: እና እኔም በጣም ስባኝ ወደ ጦቢያ የምመለስበትን ባንድ አመት ጎትቸ ሳላመጣው አልቀርም :
ከላይ ያጣቀስነውን ጽሁፍ ስንገመግመው በመጀመርያ ደረጃ ይኼ ጸሀፊ ነኝ ባይ ቀዳጅ እንደ ጎጃም ካለ አማርኛ እንደ ገፍ የሚነገርበትና ታዋቂው የቅኔ ትምህርት ቤት ዋሸራ ያለበት አገር ተፈጠርኩ እያለ አረፍተ ነገር እንኩዋን አስተካክሎ መጻፍ የማይችል ድንጋይ እራስ እንዴት አረፍተ ነገር አበለሻሽቶ እንደጻፈው እዩ ::በመቀጠልም ስባኝ የሚል ቃል ተጠቅሟል ::ከወዴት ወዴት ነው የሳበችው ?መቼቱ ግልጽ ያልሆነ ኮሌራ ይሳበውና የተጨመላለቀ የአንባቢን ጊዜ ያለ ምንም ውጤት እምሽክ አድርጎ የሚበላ ቅራቅንቦ ጽሁፍ ::
እንደገና ወደ ጦብያ የምመለስበትን ብሏል ::ወደ ጦብያ የሚመለስበትን ምንድነው ጎትቶ ሳያመጣው የማይቀረው ?ጊዜ ነው ወይም መኪና ወይስ አውሮፕላን ወይስ ቁሳቁስ ነው ፈረስ ወይም አህያ ነው ጎትቶ ሳያመጣ የማይቀረው ?
በል ማነኽ እንካችሁ በሞቴ የሆንከው እንሰሳው እንሰት ናና ይኼንን ድንባዣም እርዳው ::እስቲ ማን ይሙት ክብርነታችንን የሚያክል የቋንቋ ሊቅ ዋርካ በክብርነታችን ተሰይሞ ሳለ ማንም እንደ ፍናፍንት ያለ ከብት በአማርኛችን መጫወት አለበት ?
Quote: እንዴት እንደሆነ እንጃ በጉጉት ልንሞት ነው እኔም እሷም ::
ከአንድ ቋንቋ ወደ ሌላ ቋንቋ አረፍተነገሮችን አሳክተን ሳንጽፍ እንደ ወረደ ስንተረጉም ከላይ እንዳጣቀስኩት ደረቅ አረፍተ ነገር ይሆናል ::ስለዚህ ፍናፍንት ምን አልባት ከባእድ ቋንቋ እንደወረደ ቃል በቃል የተረጎመው ሳይሆን አይቀርም እንጂ ይኼ አረፍተ ነገር የተሳካለት የአማርኛ አረፍተ ነገር አይደለም ::
ባይሆን ያስኬድ የነበረው "እንዴት እንደሆነ እንጃልን ብቻ እኔና እሷ በጉጉት ልንሞት ነው " ቢለው የተዋጣለት የአማርኛ አረፍተ ነገር ይሆን ነበር ወይም ኑ በውሸት ልንፋችሁ ብሎ በውሸት ታሪክ የሚሞላን ፍናፍንት ክብርነታችን ከተጠቀመው የተሻለ አረፍተ ነገር ካለ በተጠቀመ ነበር ::
Quote: በቃ የሆነ ትልቅ የወያኔ መስሪያ ቤት ነው ምትሰራው ኢንተርኔቱም ብሮድባንድ ነገር ስለሆነ ስተኛም ስቀመጥም በዌብ ካም ካላየሁህ ነው ነገሯ ሁሉ ::
እሬት እሬት የሚል አረፍተ ነገር ::እውነት ጎጃሜ ከሆነ ሰው የተጻፈ አረፍተ ነገር ነው ?አይ ዳውት ርይልይ ....ሌላው ደግሞ እዚህ አረፍተ ነገር ውስጥ ወይም ታሪክ ውስጥ ተብራርቶ ላይብራራ ብሮድባንድ ለምን አረፍተ ነገር ውስጥ ሊገባ ቻለ ?ታሪክ ነጋሪው ተብዬ ፍናፍንት ብሮድባንድ የሚሉትን ነገር ያወቀው ሁለትሺህ አስራ አንድ በገባ በሶስተኛው ወር ነው እንዴ ?ለፋራ ቴክኖሎጂ አታሳየው ::እጠቀማለሁ ብሎ አበላሽቶት ያርፈዋል ::ማን ይሆን ለፍናፍንት ብሮድባንድ ብሎ የነገረው ?ቃሉን አበላሸው ::
Quote: ቻት ስናረግ ታዲያ በመሀል አንዳንዴ በግጥም አወድሳታለሁ : እንዲህ እያልኩ :
ቻት ስናረግ ታድያ በመሀል ......ብሏል ....ታድያ በመሀል ይባላል ?ታድያ ለምን በዚህ አረፍተ ነገር ውስጥ ገባ ?
ሌላው ደግሞ ሙሉው አረፍተ ነገር ጣእም የለውም ::ደህና ተደርጎ በእውቀት አልተገነባም ::
ፍናፍንት እንዲህ ቢለው ኖሮ ጥሩ አረፍተ ነገር በወጣው ነበር ::
"በመሀል አንዳንዴ ቻት ስናደርግ (ስናረግ ) እንዲህ እያልኩ አንዳንዴ በግጥም አወድሳታለሁ " ቢል ኖሮ ወይም ከዚህ የተሻለ የአረፍተ ነገር አሰካክን ቢጠቀም ኖሮ ደደብነቱን ባላሳወቀ ነበር ::
Quote: ቀዘባ ቀዘባ የኔ ቀዘባዬ
ምንም ብመከርም ጠይም ተው ተብዬ
ካለሽበት መጣሁ አንችን ተከትዬ
ማንበቤን አቁሜ ስራየን ጣጥዬ
ልብሽን ክፈችው ልግባ ዘው ብዬ
ይመቸኝ ልተኛ ዉስጥሽ ተጠቅልዬ
በመጀመርያ ደረጃ እንደ የዋርካ ገጣሚዎች እንደ ያሚ ያሉ የጻፉትን ግጥም ባነበብንበት እንደዚህ ያለ ግጥም ያስጠላን ዘንድ ክብርነታችን በማንበቡ ባዝንም ምን ይደረግ ......ምን በጠፋበት ምን ይነግሳል ይባላል ::በርግጥ ለሙከራ ከሆነ ያ ባልከፋ ነገር ግን ፍናፍንትና የፍናፍንት የጭን ገረድ እንሰሳው እንሰት በኔፓ ጥሩ ስራ እንደተሰራ ሲሞጋገሱ ገረመን እንጂ ::
በመቀጠል ወደ ግጥሙ ግምገማ ስመጣ
ምንም ብመከርም ጠይም ተው ተብዬ
ካለ በሁዋላ ታሪኩን ሲቀጥል
ካለሽበት መጣሁ አንቺን ተከትዬ
ብሏል ::እንግዲኽ የሚያስተውል እነዚህን ሁለት ስንኞች ይመልከት ::በመጀመርያ ጠይም ተው ብሎ የመከረው ማነው ?ቅኔ ሆኖ ተጽፎ ቢሆን ኖሮ ከሰምና ወርቁ የመከረውን ባወቅን ነበር ::ነገር ግን እንደ ስድ ንባብ ያለና በግድ ቤት እንዲመታ የተስታፈ የግጥም ስድ ንባብ ላይ ቅኔ ነገር ስለማይገኝበት ፍናፍንት እረኛ እያለ ሲነጫት የነበረችው አልማዝ ባለጭራ ነች የመከረችው ወይስ የሞጣ ሰፈሯ እንትን ቸብቻቢ እናቱ ነች የመከረችው ?ወይስ መጠለያ የሰጠው አገር ነው የመከረው ?ስለዚህ ይኼ ግጥም ፍሬ ከርስኪ ውነታነት የሌለው በመሀሉ ብዙ እውነቶችና ተከታይ ወይም ገላጭ ቃላቶች የጎደሉት ጎዶሎው ፍናፍንት የጻፈው ልበለው የጫረው ነገር ነው ::
Quote: በመቀጠል አንድ ቀን ደሞ ወደ ምሳ ልትወጣ ስትል እንዲህ ብያት ነበር
አይ ፋንፍንት አንተ ምን የማትላት ነገር አለ ?ያው አላልካትም እንጂ ...ሲሉዋት ሰምተኽ ነው እንጂ ....ግን ምን አልካት በሞትኽ እስቲ ንገረነ ::
Quote: ዉብ ጠይም ቀዘባ
በጅሽ ከምትበይ ባጎርስሽ በጆቸ
እንጆሪ ከንፈርሽን ቢነኩ ጣቶቸ
ሳልበላም ብጠግብ ብውል ረክቸ
ሙቀትሽንም ብሞቅ አንችን ተጠግቸ
ምናለበት ግን
ለዛ ቢስ ግጥም ::ይሸክካል ::
Quote: እንዲህም ብያት ነበር
በለስላሳና በጠይም ቆዳ ዉብ ሆና ተሰርታ
ያባይን ጠንበለል ሃረግ መስላ ተዘናክታ
በሃፍረት በፍቅር እያየችኝ የምትሰጠኝ ደስታ
ሙቀቷን የምታጋራኝ እቅፏ ዉስጥ አስገብታ
ከሷ በቀር አይኖርም ለህይወቴ እርካታ ::
አይኖቿ ከዋክብት በጨለማ የሚያበሩ
ቦገግ ብለው አይተው ልቤን ሚያሸብሩ
ፍቅርን የሚጠሩ ፍቅሬን የሚያጭሩ
ለራስቸው አምረው ህይወት የሚያሰምሩ
ጉንጮቿ የእንኮይ ፍሬ ምቹና ለስላሳ
አላፊ አግዳሚው አይቷቸው የሚሳሳ
እዚህ ግጥም ላይ ያቀለምኩትን የመጨረሻዎቹን ስንኞች እዩልኝ ::ከላይ እመለሳለሁ ብዬ ነበር አይደል ይኼው ይኸንን ሌባ እጅ ከፍንጅ ልይዘው ተመልሼ ያዝኩላችሁ ::
ከላይ በፌስ ቡክ ብቻ ነው የተዋወቅነው እንጂ ባካል አልተገናኘንም ብሎናል ::ከዛ የግትም ተብዬው የመጨረሻው ስንኝ ውስጥ ደግሞ ጉንጮቿ ለስላሳ ናቸው ይላል ::እውነት እንነጋገርና አንድ ነገር ሸካራ ወይም ለስላሳ መሆኑን ለማወቅ ወይ በእጅ ወይም በሰውነት አካል መንካት የግድ ይላል ::የልስላሴና ሸካራ ነገርን ለማወቅ ከሰውነት ጋር መነካካት አለብን ማለት ነው ::ታድያ ይኼ ፍናፍንት የሚሉት ዋሾ ከላይ በፌስ ቡክ ብቻ ነው የተዋወቅኩዋት ያለ ሰው በዌብ ካም ነው በእጁ ነክቶ የጉንጮችዋን መለስለስ እርግጠኛ ሆኖ የነገረን ?
እና ልንል የፈለግነው አቴንሽን ወይም ውዳሴ ከንቱን ለማግኘት ለምን ይዋሻል ?የፈጠራ ጽሁፍ ቢሆን እንኩዋን አሳማኝ ሆኖ መጻፍ አለበት ::
ምን ያላልኳት አለ
Quote: ወጣቷ ምቾቴ ንጽሁ ልጅ አለሜ
[i]ልስልስ ያልሽ እንኮዬ ንጹኋ ጠይሜ
ቀንም የማስብሽ ሌሊትም በህልሜ
ማንም የለም ሌላ ፍቱን ለህመሜ
ብርታት የሚሆነኝ ለጽኑ ድካሜ
ሸጋ ልጅ አበባ አድኝኝ መልካሜ ::
ለልቤ ማረፊያ እንድትሆኛት ቦታ
መርጣሻለችና ሁኝላት አለኝታ
ፍቅርን ዝሪባት ትኑር በእርካታ
በደስታ ትቦርቅ በሳቅ በጨዋታ
ታሪኬን ቀይሪ ፍጠሪልኝ ደስታ ::[/i]
አሁንም ከላይ ያጠቆርኩት ላይ የልጅትን ልስላሴ ነክቶ እንዳረጋገጠ ይነግረናል ::ከላይ ደግሞ በስድ ጽሁፉ ላይ በፌስ ቡክ እንዲሁም በስካይፕ ብቻ እንዳወቃትና ተቀመጪ ተነሺ ብሎ እንዳያት ነግሮናል ::በአንድ የደደብ አንጎል ሁለት ምላስ ይሉዋችሁዋል ይኼ ነው ::
አይ ፍናፍንት ::ምናለ ቢቀርብኽ ?እንደዚህ መንጠባጠብ ምን ይፈይድልሀል ከብቴ ?እስቲ ጊዜ ስጥና ከእኛ ከሊቀ ለቂቃን ወ ዋቂያን ተማር ::መጻፉ ላይ ትደርስበታለኽ ....ያንተ ጊዜ በጥሞና መማር እንጂ መጻፍ አይደለም ::ደግሞም ለመጻፍ አልተፈጠርክም ::አንተ የተፈጠርከው አልማዝ ባለጭራን አህያይትን ሸጥ ውስጥ ከተህ እንዳትረግጥኽ ግንድ ላይ ጥፍር አድርገኽ አስረኽ ያው የለመድከውን ማድረግ ነው ::ሌላው ደግሞ አንተ ለሴታልተፈጠርክም ::ለእንሰሳው እንሰት እንጂ ::
እስቲ ለግምገማችን እንመለሳለን ::
ሾተል ነን .......እንደ ፍናፍንት ያሉ ሰፅጦችን አዋራጅ _________________ እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?