View previous topic :: View next topic
Author
Message
እንሰት Joined: 30 Jan 2005 Posts: 1198 Location: united states
Posted: Fri Apr 29, 2011 12:26 am Post subject:
ሾተል እንደጻፈ(ች)ው :
በል ማነኽ እንካችሁ በሞቴ የሆንከው እንሰሳው እንሰት ናና ይኼንን ድንባዣም እርዳው ::
በርግጥ ለሙከራ ከሆነ ያ ባልከፋ ነገር ግን ፍናፍንትና የፍናፍንት የጭን ገረድ እንሰሳው እንሰት በኔፓ ጥሩ ስራ እንደተሰራ ሲሞጋገሱ ገረመን እንጂ ::
ሌላው ደግሞ አንተ ለሴታልተፈጠርክም ::ለእንሰሳው እንሰት እንጂ ::
እስቲ ለግምገማችን እንመለሳለን ::
ሾተል ነን .......
እንደእንትን ሰፈር ልጅ አፍህ እንዳመጣ ትለቀዋለህ አቤ ....ት ግን አንተ እንዲየው በርግጥ "ወንድ " ነህ ? ተጠራጠርኩ :: እኔማ 'አይቼህ ' በቅቶኛል :: እስኪ ለግምገማ ስትመጣ ማስረጃህንም ወዲህ ዝም ብሎ እኛ ላይ ቡፋ መንፋት አይደለም በተግባር ማሳየት ነው ....
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ሾተል Joined: 13 Jan 2005 Posts: 6812 Location: Vienna-Austria
Posted: Fri Apr 29, 2011 12:35 am Post subject:
እንሰት እንደጻፈ(ች)ው : ሾተል እንደጻፈ(ች)ው :
በል ማነኽ እንካችሁ በሞቴ የሆንከው እንሰሳው እንሰት ናና ይኼንን ድንባዣም እርዳው ::
በርግጥ ለሙከራ ከሆነ ያ ባልከፋ ነገር ግን ፍናፍንትና የፍናፍንት የጭን ገረድ እንሰሳው እንሰት በኔፓ ጥሩ ስራ እንደተሰራ ሲሞጋገሱ ገረመን እንጂ ::
ሌላው ደግሞ አንተ ለሴታልተፈጠርክም ::ለእንሰሳው እንሰት እንጂ ::
እስቲ ለግምገማችን እንመለሳለን ::
ሾተል ነን .......
እንደእንትን ሰፈር ልጅ አፍህ እንዳመጣ ትለቀዋለህ አቤ ....ት ግን አንተ እንዲየው በርግጥ "ወንድ " ነህ ? ተጠራጠርኩ :: እኔማ 'አይቼህ ' በቅቶኛል :: እስኪ ለግምገማ ስትመጣ ማስረጃህንም ወዲህ ዝም ብሎ እኛ ላይ ቡፋ መንፋት አይደለም በተግባር ማሳየት ነው ....
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ .......ወንድ መሆኔን ከተጠራጠርክ ወይ እናትህን ወይ እህትህን ወይ ሚስትኽን ላዳር አውሰኝ ::እኔ ደግሞ ከብቴን ፋናፍንትን ከፈለክ ለወር አውስኻለሁ ::
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ............ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ .....እሰይ ስለቴ ሰመረ እሰይ ስለቴ ሰመረ ::
ምን አይነት ስለት ብትለኝ አሁን አልነግርኽም ......ግን ጠብቅ ::
ሾተል ነን .......እንሰሳው እንሰትን ......በቃ ለጊዜው ተውኩት ::ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ _________________ እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ፍርንትት Joined: 06 Dec 2010 Posts: 457
Posted: Fri Apr 29, 2011 1:26 am Post subject:
ማርያምን እንደዛሬ ብቻየን ስቄ አላውቅም ሾተልን ግን ስነ ልቦናህን እስካሁን እንደዛሬው በደንብ ባለመረዳቴ በራሴ አዘንኩ : ሚስኪን በቁም ነገር የዋህ ክንፌ ተነካና ልሰድብህም አልፈለግሁም ያገሬ ልጅ :እንዴ ምን ሆነህብን ነው ይሄን ያህል ? ደግሞስ ስንቱን ነው ምትጽፈው አንተዬዋ : ለምን ግን እንዲህ ታይፕ የማድረግ ችሎታ ካለህ ወደ ጦቢያ ሄደህ የሃይለማርያም ደሳለኝ ታይፒስት አትሆንም
ስለ ትችትህ ልምጣ :- በነገርህ ላይ ስለ ልጂቱ አንድም ውሸት እንዳልዋሸሁኝ ነው የምነግርህ የነገርኋችሁ ታሪክ በሙሉ እውነት ነው : ልጂቱን በፊት አላውቃትም :ይሀንን ካላመንክ የራስህ ጉዳይ ! ሌላው ቀርቶ ፌስ ቡክ ላይ ራሱ ጓደኛ የሆንነው (የዛሬ 2 ወር አካባቢ ይመስለኛል ) ባጋጣሚ አንድ ሃይስኩል አብራኝ የተማረችን ልጅ ሰርች ሳደርግ ያሁኗ ልጅ ጋር እስከ አባታቸው ተመሳሳይ ስም ኖሯቸዋልና ያችኛዋ ጠፍታ እችኛዋ ከች : እና መልከት ሳደርጋት ቆንጂየ ነችና ሪኩየስት ላክሁላት እሷም ኦንላይን ኖራለችና እኔም ኦንላይን እያለሁ ወዲያው ተቀበለችኝና እኔው ራሴ በብርሃን ፍጥነት ሃይ ብያት ወደ ወሬ ገባንና እየሆነው ያለው ሁሉ እየሆነ አለ :ደግሞም ለዋርካና ለዋርካዊያን መጨረሻውን እንደማሳውቅ ቃል ገብቻለሁ
ስለ ግጥሞቹና አጠቃላይ ስለ ቋንቋ አገባቡ የሰጠህው ትችት ያው እንዴው ዛሬ አሞሃል መሰል እንዲሁ ልስደበው ብለህ እንጂ ይሄን እኔም አስቤ ስታንዳርዱን የጠበቀ ጽሁፍ ነው ብየ እንዳልተናገርሁ ታውቀዋለህ :ግን አንድ ነገር ልንገርህና አሁን እንዴው ደከመኝ አንጂ ታይ ከላይ የተቸህውን ትችት ሁሉንም ልቅም አድርጌ ወደ አየር ብበትነው በሙሉ ነፋስ ይዞት የሚሄድ ሚዛን የማይደፋ አይነት ነው :: በእርግጥ አጻጻፉ እንዲሁ ለጓደኛ እንደሚወራ እንደወረደ አይነት የምጽፈው እንጂ ለግምገማ የሚቀርብ ነው ብየ አስቤም አይደለም :: ግጥሞቹን ግን በተለይ አንተ የጠቀስሃቸውን አጫጭሮቹን ማለት ይቻላል እዚያው ኦንላይን ሆነን ስናወራ ነው ትንሽ ለ 5 ደቂቃም ቢሆን ለስራ ዘግየት ስትልልኝ የምጽፋቸው :ቻት ማድርጊያ ግጥሞች ናቸው :: ለወደፊቱ ለራሴ የማጠራቅማቸው እንዲሁ አንዳንዴ የምሞነጫጭራቸው ከነዚህ የተሻሉ ስብስቦች ግን እንዳሉኝ አልደብቅህም ማን ያውቃል አሉ
ለማንኛውም ጠይሟና ፍቅራችን እውነት እንደሆነ ላስረግጥልህ : የተጻፈው ጽሁፍ ግን የቋንቋ አገባቡ ይስመር አይስመር ብዙም አያስጨንቀኝም አላማየ አይደለምና ስጀምረውም : ያ ቢሆን ስነ ጽሁፍ ሩም ውስጥ እጽፈው ነበር ::
ያው ስላሳዘንከኝ አሁን አልሰድብህም አሳዛኝ ቁንዳላ ሆንክብኝ አሁንስ
ጎዤው ነኝ መልካም ሌሊት
ሾተል እንደጻፈ(ች)ው : ፍርንትት
Quote: አቤት አቤት ሰሞኑን አንድ ዉብ የሸገር ልጅ እዚያው ሸገር ያለች ፌስ ቡክ ላይ ብቻ ተዋውቀን በፍቅር ሰጥመን ልጅ እወልድልሀለሁ ሁሉ እያለችኝ ነው ::
ሰትስጠው ፍንፍንት ልጅቱን በፌስ ቡክ ብቻ እንደተዋወቃት ከላይ ከጻፈው ጋር ማወቅ ተችሏል ::ከዛስ ይኼ የሚነግረን ታሪክ የእውነት ነው የውሸት ?እስቲ ክብርነታችን ይኼንን ቀዳጅ እጅ ከፍንጅ እንይዘው ከሆነ ከጻፈው ታሪክ ሳይወጣ የጻፈውን የቢሆን አለም ታሪክ እንየው ::ወደ እዚህኛው እስክመለስ ወደ ሌላኛው ልሂድ ...
Quote: ዋው አቤት ቁንጂናዋ ከላይ እስከ ታች ልክክ ያለች ጠይም ስራት ያላት ሀበሻ ናት በዌብ ካም አገላብጨ ቁጭ በይ ቁሚ እያልኩ ተመልክቻታለሁ ::
እዚህ ጋር ደግሞ ስርአት ያላት አበሻ ነች ብሎ መልሶ ከላይ እስከታች ጠይም ናት ይለናል ::የትኛዋ ስራት ያላት አበሻ ነች በዌብ ካም እራቁትዋን ሆና ጠይምነትዋን የምታሳይ ?እንደገና ይኼንን ጠይምነት በለበሰችው ልብስ ውስጥ ይሁን እራቁትዋን እንዴት እንዳየው የነገረን ነገር ስለሌለ የዚህ ሙላቸው ታሪክ የውሸት እንደሆነ እንድናውቅ ረድቶናል ::አንድ ሰው የሰውን ከላይ እስከታች የሰውነት ቀለም ለማየት የግድ ያ ሰው እራቁቱን መሆን አለበት ...ያለዛ እድሜ ለሜካፕ ፊት ቀልቶ ወይም ጠይሞ ካንገት በላይ ያለ ገላ ጥቁር ....ፊት በጸሀይ ጠቁሮ ወይም ሰን በርን ሆኖ ልብስ ውስጥ የተጀቦነው ገላ ቀይ ወዘተ ሲሆን ስላየን የፍናፍንት እውነት አይሉት የፈጠራ ታሪክ ታማኝነት በጣም የጎደለው ህጻን በምኞት አለም የሞነጫጨረው ተራ ጽሁፍ ነው ::
Quote: እና እኔም በጣም ስባኝ ወደ ጦቢያ የምመለስበትን ባንድ አመት ጎትቸ ሳላመጣው አልቀርም :
ከላይ ያጣቀስነውን ጽሁፍ ስንገመግመው በመጀመርያ ደረጃ ይኼ ጸሀፊ ነኝ ባይ ቀዳጅ እንደ ጎጃም ካለ አማርኛ እንደ ገፍ የሚነገርበትና ታዋቂው የቅኔ ትምህርት ቤት ዋሸራ ያለበት አገር ተፈጠርኩ እያለ አረፍተ ነገር እንኩዋን አስተካክሎ መጻፍ የማይችል ድንጋይ እራስ እንዴት አረፍተ ነገር አበለሻሽቶ እንደጻፈው እዩ ::በመቀጠልም ስባኝ የሚል ቃል ተጠቅሟል ::ከወዴት ወዴት ነው የሳበችው ?መቼቱ ግልጽ ያልሆነ ኮሌራ ይሳበውና የተጨመላለቀ የአንባቢን ጊዜ ያለ ምንም ውጤት እምሽክ አድርጎ የሚበላ ቅራቅንቦ ጽሁፍ ::
እንደገና ወደ ጦብያ የምመለስበትን ብሏል ::ወደ ጦብያ የሚመለስበትን ምንድነው ጎትቶ ሳያመጣው የማይቀረው ?ጊዜ ነው ወይም መኪና ወይስ አውሮፕላን ወይስ ቁሳቁስ ነው ፈረስ ወይም አህያ ነው ጎትቶ ሳያመጣ የማይቀረው ?
በል ማነኽ እንካችሁ በሞቴ የሆንከው እንሰሳው እንሰት ናና ይኼንን ድንባዣም እርዳው ::እስቲ ማን ይሙት ክብርነታችንን የሚያክል የቋንቋ ሊቅ ዋርካ በክብርነታችን ተሰይሞ ሳለ ማንም እንደ ፍናፍንት ያለ ከብት በአማርኛችን መጫወት አለበት ?
Quote: እንዴት እንደሆነ እንጃ በጉጉት ልንሞት ነው እኔም እሷም ::
ከአንድ ቋንቋ ወደ ሌላ ቋንቋ አረፍተነገሮችን አሳክተን ሳንጽፍ እንደ ወረደ ስንተረጉም ከላይ እንዳጣቀስኩት ደረቅ አረፍተ ነገር ይሆናል ::ስለዚህ ፍናፍንት ምን አልባት ከባእድ ቋንቋ እንደወረደ ቃል በቃል የተረጎመው ሳይሆን አይቀርም እንጂ ይኼ አረፍተ ነገር የተሳካለት የአማርኛ አረፍተ ነገር አይደለም ::
ባይሆን ያስኬድ የነበረው "እንዴት እንደሆነ እንጃልን ብቻ እኔና እሷ በጉጉት ልንሞት ነው " ቢለው የተዋጣለት የአማርኛ አረፍተ ነገር ይሆን ነበር ወይም ኑ በውሸት ልንፋችሁ ብሎ በውሸት ታሪክ የሚሞላን ፍናፍንት ክብርነታችን ከተጠቀመው የተሻለ አረፍተ ነገር ካለ በተጠቀመ ነበር ::
Quote: በቃ የሆነ ትልቅ የወያኔ መስሪያ ቤት ነው ምትሰራው ኢንተርኔቱም ብሮድባንድ ነገር ስለሆነ ስተኛም ስቀመጥም በዌብ ካም ካላየሁህ ነው ነገሯ ሁሉ ::
እሬት እሬት የሚል አረፍተ ነገር ::እውነት ጎጃሜ ከሆነ ሰው የተጻፈ አረፍተ ነገር ነው ?አይ ዳውት ርይልይ ....ሌላው ደግሞ እዚህ አረፍተ ነገር ውስጥ ወይም ታሪክ ውስጥ ተብራርቶ ላይብራራ ብሮድባንድ ለምን አረፍተ ነገር ውስጥ ሊገባ ቻለ ?ታሪክ ነጋሪው ተብዬ ፍናፍንት ብሮድባንድ የሚሉትን ነገር ያወቀው ሁለትሺህ አስራ አንድ በገባ በሶስተኛው ወር ነው እንዴ ?ለፋራ ቴክኖሎጂ አታሳየው ::እጠቀማለሁ ብሎ አበላሽቶት ያርፈዋል ::ማን ይሆን ለፍናፍንት ብሮድባንድ ብሎ የነገረው ?ቃሉን አበላሸው ::
Quote: ቻት ስናረግ ታዲያ በመሀል አንዳንዴ በግጥም አወድሳታለሁ : እንዲህ እያልኩ :
ቻት ስናረግ ታድያ በመሀል ......ብሏል ....ታድያ በመሀል ይባላል ?ታድያ ለምን በዚህ አረፍተ ነገር ውስጥ ገባ ?
ሌላው ደግሞ ሙሉው አረፍተ ነገር ጣእም የለውም ::ደህና ተደርጎ በእውቀት አልተገነባም ::
ፍናፍንት እንዲህ ቢለው ኖሮ ጥሩ አረፍተ ነገር በወጣው ነበር ::
"በመሀል አንዳንዴ ቻት ስናደርግ (ስናረግ ) እንዲህ እያልኩ አንዳንዴ በግጥም አወድሳታለሁ " ቢል ኖሮ ወይም ከዚህ የተሻለ የአረፍተ ነገር አሰካክን ቢጠቀም ኖሮ ደደብነቱን ባላሳወቀ ነበር ::
Quote: ቀዘባ ቀዘባ የኔ ቀዘባዬ
ምንም ብመከርም ጠይም ተው ተብዬ
ካለሽበት መጣሁ አንችን ተከትዬ
ማንበቤን አቁሜ ስራየን ጣጥዬ
ልብሽን ክፈችው ልግባ ዘው ብዬ
ይመቸኝ ልተኛ ዉስጥሽ ተጠቅልዬ
በመጀመርያ ደረጃ እንደ የዋርካ ገጣሚዎች እንደ ያሚ ያሉ የጻፉትን ግጥም ባነበብንበት እንደዚህ ያለ ግጥም ያስጠላን ዘንድ ክብርነታችን በማንበቡ ባዝንም ምን ይደረግ ......ምን በጠፋበት ምን ይነግሳል ይባላል ::በርግጥ ለሙከራ ከሆነ ያ ባልከፋ ነገር ግን ፍናፍንትና የፍናፍንት የጭን ገረድ እንሰሳው እንሰት በኔፓ ጥሩ ስራ እንደተሰራ ሲሞጋገሱ ገረመን እንጂ ::
በመቀጠል ወደ ግጥሙ ግምገማ ስመጣ
ምንም ብመከርም ጠይም ተው ተብዬ
ካለ በሁዋላ ታሪኩን ሲቀጥል
ካለሽበት መጣሁ አንቺን ተከትዬ
ብሏል ::እንግዲኽ የሚያስተውል እነዚህን ሁለት ስንኞች ይመልከት ::በመጀመርያ ጠይም ተው ብሎ የመከረው ማነው ?ቅኔ ሆኖ ተጽፎ ቢሆን ኖሮ ከሰምና ወርቁ የመከረውን ባወቅን ነበር ::ነገር ግን እንደ ስድ ንባብ ያለና በግድ ቤት እንዲመታ የተስታፈ የግጥም ስድ ንባብ ላይ ቅኔ ነገር ስለማይገኝበት ፍናፍንት እረኛ እያለ ሲነጫት የነበረችው አልማዝ ባለጭራ ነች የመከረችው ወይስ የሞጣ ሰፈሯ እንትን ቸብቻቢ እናቱ ነች የመከረችው ?ወይስ መጠለያ የሰጠው አገር ነው የመከረው ?ስለዚህ ይኼ ግጥም ፍሬ ከርስኪ ውነታነት የሌለው በመሀሉ ብዙ እውነቶችና ተከታይ ወይም ገላጭ ቃላቶች የጎደሉት ጎዶሎው ፍናፍንት የጻፈው ልበለው የጫረው ነገር ነው ::
Quote: በመቀጠል አንድ ቀን ደሞ ወደ ምሳ ልትወጣ ስትል እንዲህ ብያት ነበር
አይ ፋንፍንት አንተ ምን የማትላት ነገር አለ ?ያው አላልካትም እንጂ ...ሲሉዋት ሰምተኽ ነው እንጂ ....ግን ምን አልካት በሞትኽ እስቲ ንገረነ ::
Quote: ዉብ ጠይም ቀዘባ
በጅሽ ከምትበይ ባጎርስሽ በጆቸ
እንጆሪ ከንፈርሽን ቢነኩ ጣቶቸ
ሳልበላም ብጠግብ ብውል ረክቸ
ሙቀትሽንም ብሞቅ አንችን ተጠግቸ
ምናለበት ግን
ለዛ ቢስ ግጥም ::ይሸክካል ::
Quote: እንዲህም ብያት ነበር
በለስላሳና በጠይም ቆዳ ዉብ ሆና ተሰርታ
ያባይን ጠንበለል ሃረግ መስላ ተዘናክታ
በሃፍረት በፍቅር እያየችኝ የምትሰጠኝ ደስታ
ሙቀቷን የምታጋራኝ እቅፏ ዉስጥ አስገብታ
ከሷ በቀር አይኖርም ለህይወቴ እርካታ ::
አይኖቿ ከዋክብት በጨለማ የሚያበሩ
ቦገግ ብለው አይተው ልቤን ሚያሸብሩ
ፍቅርን የሚጠሩ ፍቅሬን የሚያጭሩ
ለራስቸው አምረው ህይወት የሚያሰምሩ
ጉንጮቿ የእንኮይ ፍሬ ምቹና ለስላሳ
አላፊ አግዳሚው አይቷቸው የሚሳሳ
እዚህ ግጥም ላይ ያቀለምኩትን የመጨረሻዎቹን ስንኞች እዩልኝ ::ከላይ እመለሳለሁ ብዬ ነበር አይደል ይኼው ይኸንን ሌባ እጅ ከፍንጅ ልይዘው ተመልሼ ያዝኩላችሁ ::
ከላይ በፌስ ቡክ ብቻ ነው የተዋወቅነው እንጂ ባካል አልተገናኘንም ብሎናል ::ከዛ የግትም ተብዬው የመጨረሻው ስንኝ ውስጥ ደግሞ ጉንጮቿ ለስላሳ ናቸው ይላል ::እውነት እንነጋገርና አንድ ነገር ሸካራ ወይም ለስላሳ መሆኑን ለማወቅ ወይ በእጅ ወይም በሰውነት አካል መንካት የግድ ይላል ::የልስላሴና ሸካራ ነገርን ለማወቅ ከሰውነት ጋር መነካካት አለብን ማለት ነው ::ታድያ ይኼ ፍናፍንት የሚሉት ዋሾ ከላይ በፌስ ቡክ ብቻ ነው የተዋወቅኩዋት ያለ ሰው በዌብ ካም ነው በእጁ ነክቶ የጉንጮችዋን መለስለስ እርግጠኛ ሆኖ የነገረን ?
እና ልንል የፈለግነው አቴንሽን ወይም ውዳሴ ከንቱን ለማግኘት ለምን ይዋሻል ?የፈጠራ ጽሁፍ ቢሆን እንኩዋን አሳማኝ ሆኖ መጻፍ አለበት ::
ምን ያላልኳት አለ
Quote: ወጣቷ ምቾቴ ንጽሁ ልጅ አለሜ
[i]ልስልስ ያልሽ እንኮዬ ንጹኋ ጠይሜ
ቀንም የማስብሽ ሌሊትም በህልሜ
ማንም የለም ሌላ ፍቱን ለህመሜ
ብርታት የሚሆነኝ ለጽኑ ድካሜ
ሸጋ ልጅ አበባ አድኝኝ መልካሜ ::
ለልቤ ማረፊያ እንድትሆኛት ቦታ
መርጣሻለችና ሁኝላት አለኝታ
ፍቅርን ዝሪባት ትኑር በእርካታ
በደስታ ትቦርቅ በሳቅ በጨዋታ
ታሪኬን ቀይሪ ፍጠሪልኝ ደስታ ::[/i]
አሁንም ከላይ ያጠቆርኩት ላይ የልጅትን ልስላሴ ነክቶ እንዳረጋገጠ ይነግረናል ::ከላይ ደግሞ በስድ ጽሁፉ ላይ በፌስ ቡክ እንዲሁም በስካይፕ ብቻ እንዳወቃትና ተቀመጪ ተነሺ ብሎ እንዳያት ነግሮናል ::በአንድ የደደብ አንጎል ሁለት ምላስ ይሉዋችሁዋል ይኼ ነው ::
አይ ፍናፍንት ::ምናለ ቢቀርብኽ ?እንደዚህ መንጠባጠብ ምን ይፈይድልሀል ከብቴ ?እስቲ ጊዜ ስጥና ከእኛ ከሊቀ ለቂቃን ወ ዋቂያን ተማር ::መጻፉ ላይ ትደርስበታለኽ ....ያንተ ጊዜ በጥሞና መማር እንጂ መጻፍ አይደለም ::ደግሞም ለመጻፍ አልተፈጠርክም ::አንተ የተፈጠርከው አልማዝ ባለጭራን አህያይትን ሸጥ ውስጥ ከተህ እንዳትረግጥኽ ግንድ ላይ ጥፍር አድርገኽ አስረኽ ያው የለመድከውን ማድረግ ነው ::ሌላው ደግሞ አንተ ለሴታልተፈጠርክም ::ለእንሰሳው እንሰት እንጂ ::
እስቲ ለግምገማችን እንመለሳለን ::
ሾተል ነን .......እንደ ፍናፍንት ያሉ ሰፅጦችን አዋራጅ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ሾተል Joined: 13 Jan 2005 Posts: 6812 Location: Vienna-Austria
Posted: Fri Apr 29, 2011 1:43 am Post subject:
Quote: ማርያምን እንደዛሬ ብቻየን ስቄ አላውቅም ሾተልን ግን ስነ ልቦናህን እስካሁን እንደዛሬው በደንብ ባለመረዳቴ በራሴ አዘንኩ : ሚስኪን በቁም ነገር የዋህ ክንፌ ተነካና ልሰድብህም አልፈለግሁም ያገሬ ልጅ :እንዴ ምን ሆነህብን ነው ይሄን ያህል ? ደግሞስ ስንቱን ነው ምትጽፈው አንተዬዋ : ለምን ግን እንዲህ ታይፕ የማድረግ ችሎታ ካለህ ወደ ጦቢያ ሄደህ የሃይለማርያም ደሳለኝ ታይፒስት አትሆንም
ስለ ትችትህ ልምጣ :- በነገርህ ላይ ስለ ልጂቱ አንድም ውሸት እንዳልዋሸሁኝ ነው የምነግርህ የነገርኋችሁ ታሪክ በሙሉ እውነት ነው : ልጂቱን በፊት አላውቃትም :ይሀንን ካላመንክ የራስህ ጉዳይ ! ሌላው ቀርቶ ፌስ ቡክ ላይ ራሱ ጓደኛ የሆንነው (የዛሬ 2 ወር አካባቢ ይመስለኛል ) ባጋጣሚ አንድ ሃይስኩል አብራኝ የተማረችን ልጅ ሰርች ሳደርግ ያሁኗ ልጅ ጋር እስከ አባታቸው ተመሳሳይ ስም ኖሯቸዋልና ያችኛዋ ጠፍታ እችኛዋ ከች : እና መልከት ሳደርጋት ቆንጂየ ነችና ሪኩየስት ላክሁላት እሷም ኦንላይን ኖራለችና እኔም ኦንላይን እያለሁ ወዲያው ተቀበለችኝና እኔው ራሴ በብርሃን ፍጥነት ሃይ ብያት ወደ ወሬ ገባንና እየሆነው ያለው ሁሉ እየሆነ አለ :ደግሞም ለዋርካና ለዋርካዊያን መጨረሻውን እንደማሳውቅ ቃል ገብቻለሁ Cool
ስለ ግጥሞቹና አጠቃላይ ስለ ቋንቋ አገባቡ የሰጠህው ትችት ያው እንዴው ዛሬ አሞሃል መሰል እንዲሁ ልስደበው ብለህ እንጂ ይሄን እኔም አስቤ ስታንዳርዱን የጠበቀ ጽሁፍ ነው ብየ እንዳልተናገርሁ ታውቀዋለህ :ግን አንድ ነገር ልንገርህና አሁን እንዴው ደከመኝ አንጂ ታይ ከላይ የተቸህውን ትችት ሁሉንም ልቅም አድርጌ ወደ አየር ብበትነው በሙሉ ነፋስ ይዞት የሚሄድ ሚዛን የማይደፋ አይነት ነው :: በእርግጥ አጻጻፉ እንዲሁ ለጓደኛ እንደሚወራ እንደወረደ አይነት የምጽፈው እንጂ ለግምገማ የሚቀርብ ነው ብየ አስቤም አይደለም :: ግጥሞቹን ግን በተለይ አንተ የጠቀስሃቸውን አጫጭሮቹን ማለት ይቻላል እዚያው ኦንላይን ሆነን ስናወራ ነው ትንሽ ለ 5 ደቂቃም ቢሆን ለስራ ዘግየት ስትልልኝ የምጽፋቸው :ቻት ማድርጊያ ግጥሞች ናቸው :: ለወደፊቱ ለራሴ የማጠራቅማቸው እንዲሁ አንዳንዴ የምሞነጫጭራቸው ከነዚህ የተሻሉ ስብስቦች ግን እንዳሉኝ አልደብቅህም ማን ያውቃል አሉ Wink
ለማንኛውም ጠይሟና ፍቅራችን እውነት እንደሆነ ላስረግጥልህ : የተጻፈው ጽሁፍ ግን የቋንቋ አገባቡ ይስመር አይስመር ብዙም አያስጨንቀኝም አላማየ አይደለምና ስጀምረውም : ያ ቢሆን ስነ ጽሁፍ ሩም ውስጥ እጽፈው ነበር ::
ያው ስላሳዘንከኝ አሁን አልሰድብህም አሳዛኝ ቁንዳላ ሆንክብኝ አሁንስ
ጎዤው ነኝ መልካም ሌሊት Cool
ፍናፍንት ምነው እንደ እምስህ ተለሳለስክ ::ምን ወደ ልምምቱ መሄድ መሄድ አበዛኽ ?እንደገና ቀዳዳ መሆንውን አሁንም አላወቅክም ?ከፊትው ይለጥፍኽ የጻፍከው የቢሆን አለም ታሪክ እውነት አይደለም ::እውነት ነው ስትል ማረጋገጫ ስጠን እስቲ ?ካጻጻፍህ ብዙ ውሸቶች ቀላመድክ ::
ሌላው ስለጻፍከው ግጥም እንደዚህ ለመፎገር ምን አጻፈኽ ?የጻፍከውን ከመለጠፍኽ በፊት ደጋግመኽ ኢዲት አታድርግ ያለኽ ማነው ?የገረፈኽ የለም እኮ ...አቴንሽኑም ይደርሳል ......ሙላቸው ባትሆን ኖሮ እንደዚህ ባልተጋለትክ ነበር ::የማትችለውን ነገር መጻፍ የለብህም ::ስድ ንባብም የሚሆንህ ሰው አይደለህም ::እና ስለፈጠርከው የውሸት ታሪክም ሆነ ስላንበጫረቅከው ግጥም ተብዬ ነገር አንተ ዳግም ካልተፈጠርክ ላሁኑ አልተፈጠርክም ...አይሳካም ...አልተሳካምም ::ስለዚህ የጣውላ መሰንጠቅያ ሙያ ተማር ::ሰጋቱራ የመቃም ጎበዝ አፍንጫም ይወጣኻል ::ግጥም ስድ ንባብ ድርሰት ወ ልብ ወለድ ለእኛ ብቻ ነው የተፈጠረው ::እና ልክህንና ተሰጦኽን ፈልገው አግኝ ::
ያለዛ ዋ እንደዚህ እንዳዝረከረኩህ እራስኽን ከስነጽሁፍ ፎቅ ላይ ወርውረኽ እንድጸባበር አደርግሀለሁ ::
እና ውሸትኽን እውነት እንደጻፍክ አታስተባብል ::ስላስተባበልክ የምቀበልው እንዳይመስልኽ ::
በል መለማመት ጀምረኻል ...ሶርይ በል ካለዛ ያው ቻለው እንግዲኽ ::ሳልደርስብህ የደረስክብኝ ከብቴ ስለሆንክ ደግሜ እጠይቅሀለሁ ነገር ይብረድ የምትል ከሆነ ሶርይ በል ::ያለዛ ያው በሰአት እንደተጠመደ ፈንጅ ሳታስበው እየፈነዳውብህ በርጫቃ ግጥም ሳጽፍው ቀንኽን ስቆጣጠረው እውላለሁ ::
ሶርይ ካልክ ያራዳ ልጅ ይቅር ባይ ነውና ይቅር ትባላለኽ ::
በል ልተኛ :ነገ እንግሊዝ አገር ሰርግ አለኝ ::ፕሪንስ ዊልያምና ኬት ሊጋቡ ስለሆነ በቴሌቪዥን ሴሬሞኒውን ለማየት እዚሁ በታችን ሆነን ተጋብዘናል ::
ሾተል ነን ........ሳንነካው የነካን ይቅር እስኪል ድረስ በያጋጣሚዎች ተከስተን ያው በሾተላችን መሞሸላለቅ ነው ....ሶርይ ሳይሉ የምን መለሳለስ ....ኖ ወይ ... _________________ እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ሾተል Joined: 13 Jan 2005 Posts: 6812 Location: Vienna-Austria
Posted: Fri Apr 29, 2011 1:50 am Post subject:
] Quote: ማርያምን እንደዛሬ ብቻየን ስቄ አላውቅም ሾተልን ግን ስነ ልቦናህን እስካሁን እንደዛሬው በደንብ ባለመረዳቴ በራሴ አዘንኩ : ሚስኪን በቁም ነገር የዋህ ክንፌ ተነካና ልሰድብህም አልፈለግሁም ያገሬ ልጅ :እንዴ ምን ሆነህብን ነው ይሄን ያህል ? ደግሞስ ስንቱን ነው ምትጽፈው አንተዬዋ : ለምን ግን እንዲህ ታይፕ የማድረግ ችሎታ ካለህ ወደ ጦቢያ ሄደህ የሃይለማርያም ደሳለኝ ታይፒስት አትሆንም
ስለ ትችትህ ልምጣ :- በነገርህ ላይ ስለ ልጂቱ አንድም ውሸት እንዳልዋሸሁኝ ነው የምነግርህ የነገርኋችሁ ታሪክ በሙሉ እውነት ነው : ልጂቱን በፊት አላውቃትም :ይሀንን ካላመንክ የራስህ ጉዳይ ! ሌላው ቀርቶ ፌስ ቡክ ላይ ራሱ ጓደኛ የሆንነው (የዛሬ 2 ወር አካባቢ ይመስለኛል ) ባጋጣሚ አንድ ሃይስኩል አብራኝ የተማረችን ልጅ ሰርች ሳደርግ ያሁኗ ልጅ ጋር እስከ አባታቸው ተመሳሳይ ስም ኖሯቸዋልና ያችኛዋ ጠፍታ እችኛዋ ከች : እና መልከት ሳደርጋት ቆንጂየ ነችና ሪኩየስት ላክሁላት እሷም ኦንላይን ኖራለችና እኔም ኦንላይን እያለሁ ወዲያው ተቀበለችኝና እኔው ራሴ በብርሃን ፍጥነት ሃይ ብያት ወደ ወሬ ገባንና እየሆነው ያለው ሁሉ እየሆነ አለ :ደግሞም ለዋርካና ለዋርካዊያን መጨረሻውን እንደማሳውቅ ቃል ገብቻለሁ Cool
ስለ ግጥሞቹና አጠቃላይ ስለ ቋንቋ አገባቡ የሰጠህው ትችት ያው እንዴው ዛሬ አሞሃል መሰል እንዲሁ ልስደበው ብለህ እንጂ ይሄን እኔም አስቤ ስታንዳርዱን የጠበቀ ጽሁፍ ነው ብየ እንዳልተናገርሁ ታውቀዋለህ :ግን አንድ ነገር ልንገርህና አሁን እንዴው ደከመኝ አንጂ ታይ ከላይ የተቸህውን ትችት ሁሉንም ልቅም አድርጌ ወደ አየር ብበትነው በሙሉ ነፋስ ይዞት የሚሄድ ሚዛን የማይደፋ አይነት ነው :: በእርግጥ አጻጻፉ እንዲሁ ለጓደኛ እንደሚወራ እንደወረደ አይነት የምጽፈው እንጂ ለግምገማ የሚቀርብ ነው ብየ አስቤም አይደለም :: ግጥሞቹን ግን በተለይ አንተ የጠቀስሃቸውን አጫጭሮቹን ማለት ይቻላል እዚያው ኦንላይን ሆነን ስናወራ ነው ትንሽ ለ 5 ደቂቃም ቢሆን ለስራ ዘግየት ስትልልኝ የምጽፋቸው :ቻት ማድርጊያ ግጥሞች ናቸው :: ለወደፊቱ ለራሴ የማጠራቅማቸው እንዲሁ አንዳንዴ የምሞነጫጭራቸው ከነዚህ የተሻሉ ስብስቦች ግን እንዳሉኝ አልደብቅህም ማን ያውቃል አሉ Wink
ለማንኛውም ጠይሟና ፍቅራችን እውነት እንደሆነ ላስረግጥልህ : የተጻፈው ጽሁፍ ግን የቋንቋ አገባቡ ይስመር አይስመር ብዙም አያስጨንቀኝም አላማየ አይደለምና ስጀምረውም : ያ ቢሆን ስነ ጽሁፍ ሩም ውስጥ እጽፈው ነበር ::
ያው ስላሳዘንከኝ አሁን አልሰድብህም አሳዛኝ ቁንዳላ ሆንክብኝ አሁንስ
ጎዤው ነኝ መልካም ሌሊት Cool
ፍናፍንት ምነው እንደ እምስህ ተለሳለስክ ::ምነው ወደ ልምምጡ መሄድ መሄድ አበዛኽ ?እንደገና ቀዳዳ መሆንህን አሁንም አላወቅክም ?ከፊትክ ይለጥፍኽ የጻፍከው የቢሆን አለም ታሪክ እውነት አይደለም ::እውነት ነው ስትል ማረጋገጫ ስጠን እስቲ ?ካጻጻፍህ ብዙ ውሸቶች ቀላመድክ ::
እንደገና ለአጠቃላይ እውቀት ስለሚሆንህ ረጋ በልና የገመገምኩህን ስህተትህን እየው ::ይጠቅምሀል ...ይህን ስልህ ጽሁፉን በጥል ሳታየው ነው ::ያለዛም የራስህ ጉዳይ ::
ሌላው ስለጻፍከው ግጥም እንደዚህ ለመፎገር ምን አጻፈኽ ?የጻፍከውን ከመለጠፍኽ በፊት ደጋግመኽ ኢዲት አታድርግ ያለኽ ማነው ?የገረፈኽ የለም እኮ ...አቴንሽኑም ይደርሳል ......ሙላቸው ባትሆን ኖሮ እንደዚህ ባልተጋለጥክ ነበር ::የማትችለውን ነገር መጻፍ የለብህም ::ስድ ንባብም የሚሆንህ ሰው አይደለህም ::እና ስለፈጠርከው የውሸት ታሪክም ሆነ ስላንበጫረቅከው ግጥም ተብዬ ነገር አንተ ዳግም ካልተፈጠርክ ላሁኑ አልተፈጠርክም ...አይሳካም ...አልተሳካምም ::ስለዚህ የጣውላ መሰንጠቅያ ሙያ ተማር ::ሰጋቱራ የመቃም ጎበዝ አፍንጫም ይወጣኻል ::ግጥም ስድ ንባብ ድርሰት ወ ልብ ወለድ ለእኛ ብቻ ነው የተፈጠረው ::እና ልክህንና ተሰጦኽን ፈልገው አግኝ ::
ያለዛ ዋ እንደዚህ እንዳዝረከረኩህ እራስኽን ከስነጽሁፍ ፎቅ ላይ ወርውረኽ እንድትሰባበር አደርግሀለሁ ::
እና ውሸትኽን እውነት እንደጻፍክ አታስተባብል ::ስላስተባበልክ የምቀበልህ እንዳይመስልኽ ::
በል መለማመጥ ጀምረኻል ...ሶርይ በል ካለዛ ያው ቻለው እንግዲኽ ::ሳልደርስብህ የደረስክብኝ ከብቴ ስለሆንክ ደግሜ እጠይቅሀለሁ ነገር ይብረድ የምትል ከሆነ ሶርይ በል ::ያለዛ ያው በሰአት እንደተጠመደ ፈንጅ ሳታስበው እየፈነዳውብህ በርጫቃ ግጥም ሳጽፍው ቀንኽን ስቆጣጠረው እውላለሁ ::
ሶርይ ካልክ ያራዳ ልጅ ይቅር ባይ ነውና ይቅር ትባላለኽ ::
በመቀጠል ላያዋጣኽ ክፉኛ ሊያሸልትኽ ማነው ይኸንን ልክስክስ ወንዳገረድ እንሰሳው እንሰትን ላታዋጣኝ በመሀል ገብተህ አታንቋልጥ በለው ::ያለዛ ያው ከገባህበት ጉድ ያውጣኽ እንግዲህ ምን አደርጋለሁ ...
በል ልተኛ :ነገ እንግሊዝ አገር ሰርግ አለኝ ::ፕሪንስ ዊልያምና ኬት ሊጋቡ ስለሆነ በቴሌቪዥን ሴሬሞኒውን ለማየት እዚሁ ቤታችን ሆነን ተጋብዘናል ::
ሾተል ነን ........ሳንነካው የነካን ይቅር እስኪል ድረስ በያጋጣሚዎች ተከስተን ያው በሾተላችን መሞሸላለቅ ነው ....ሶርይ ሳይሉ የምን መለሳለስ ....ኖ ወይ ... _________________ እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ፍርንትት Joined: 06 Dec 2010 Posts: 457
Posted: Fri Apr 29, 2011 2:04 am Post subject:
ውይ ዴዴብ ቅምቡርስ ነገር ነህ ለካስ : እኔ ጎዤው ነኝ አንተን የዝንብ መዋያውን ንፍጣሙን ፈርቸ ከቶም ይቅርታ ሚገርምህ ዬድሜያችን ልዩነት ሳስበው በመሃላችን ያንድ ጎረምሳ እድሜ አለ እና ሰው በእድሜው እኮ ይከበራል ብዬ አስቤ ነበር ግን አንተ ጨቅላ : ራሰ ሞላላ ቁመተ ቀውላላ ባለሁለት ቁንዳላ ያልተገረዝክ ርኩስ ወሸላ ነገር ነህ ጉድ እኮ ነው : ጭራሽ አሸነፍኩህ : ደደብ ሰቭን ፕላስ ጭ
የሆንክ የግብር ውሃ ትራፊ አደፍ ነገር ነህ አቦ 'በል ተኛና ገንፎህን አልም ሌላስ ህልምም የለህ የሆንክ የሰው ትንሽ
ሰው ሲያከብሩት ካልተከበረ መደቆስ አለበት
ጎዤው ነኝ
ሾተል እንደጻፈ(ች)ው : ] Quote: ማርያምን እንደዛሬ ብቻየን ስቄ አላውቅም ሾተልን ግን ስነ ልቦናህን እስካሁን እንደዛሬው በደንብ ባለመረዳቴ በራሴ አዘንኩ : ሚስኪን በቁም ነገር የዋህ ክንፌ ተነካና ልሰድብህም አልፈለግሁም ያገሬ ልጅ :እንዴ ምን ሆነህብን ነው ይሄን ያህል ? ደግሞስ ስንቱን ነው ምትጽፈው አንተዬዋ : ለምን ግን እንዲህ ታይፕ የማድረግ ችሎታ ካለህ ወደ ጦቢያ ሄደህ የሃይለማርያም ደሳለኝ ታይፒስት አትሆንም
ስለ ትችትህ ልምጣ :- በነገርህ ላይ ስለ ልጂቱ አንድም ውሸት እንዳልዋሸሁኝ ነው የምነግርህ የነገርኋችሁ ታሪክ በሙሉ እውነት ነው : ልጂቱን በፊት አላውቃትም :ይሀንን ካላመንክ የራስህ ጉዳይ ! ሌላው ቀርቶ ፌስ ቡክ ላይ ራሱ ጓደኛ የሆንነው (የዛሬ 2 ወር አካባቢ ይመስለኛል ) ባጋጣሚ አንድ ሃይስኩል አብራኝ የተማረችን ልጅ ሰርች ሳደርግ ያሁኗ ልጅ ጋር እስከ አባታቸው ተመሳሳይ ስም ኖሯቸዋልና ያችኛዋ ጠፍታ እችኛዋ ከች : እና መልከት ሳደርጋት ቆንጂየ ነችና ሪኩየስት ላክሁላት እሷም ኦንላይን ኖራለችና እኔም ኦንላይን እያለሁ ወዲያው ተቀበለችኝና እኔው ራሴ በብርሃን ፍጥነት ሃይ ብያት ወደ ወሬ ገባንና እየሆነው ያለው ሁሉ እየሆነ አለ :ደግሞም ለዋርካና ለዋርካዊያን መጨረሻውን እንደማሳውቅ ቃል ገብቻለሁ Cool
ስለ ግጥሞቹና አጠቃላይ ስለ ቋንቋ አገባቡ የሰጠህው ትችት ያው እንዴው ዛሬ አሞሃል መሰል እንዲሁ ልስደበው ብለህ እንጂ ይሄን እኔም አስቤ ስታንዳርዱን የጠበቀ ጽሁፍ ነው ብየ እንዳልተናገርሁ ታውቀዋለህ :ግን አንድ ነገር ልንገርህና አሁን እንዴው ደከመኝ አንጂ ታይ ከላይ የተቸህውን ትችት ሁሉንም ልቅም አድርጌ ወደ አየር ብበትነው በሙሉ ነፋስ ይዞት የሚሄድ ሚዛን የማይደፋ አይነት ነው :: በእርግጥ አጻጻፉ እንዲሁ ለጓደኛ እንደሚወራ እንደወረደ አይነት የምጽፈው እንጂ ለግምገማ የሚቀርብ ነው ብየ አስቤም አይደለም :: ግጥሞቹን ግን በተለይ አንተ የጠቀስሃቸውን አጫጭሮቹን ማለት ይቻላል እዚያው ኦንላይን ሆነን ስናወራ ነው ትንሽ ለ 5 ደቂቃም ቢሆን ለስራ ዘግየት ስትልልኝ የምጽፋቸው :ቻት ማድርጊያ ግጥሞች ናቸው :: ለወደፊቱ ለራሴ የማጠራቅማቸው እንዲሁ አንዳንዴ የምሞነጫጭራቸው ከነዚህ የተሻሉ ስብስቦች ግን እንዳሉኝ አልደብቅህም ማን ያውቃል አሉ Wink
ለማንኛውም ጠይሟና ፍቅራችን እውነት እንደሆነ ላስረግጥልህ : የተጻፈው ጽሁፍ ግን የቋንቋ አገባቡ ይስመር አይስመር ብዙም አያስጨንቀኝም አላማየ አይደለምና ስጀምረውም : ያ ቢሆን ስነ ጽሁፍ ሩም ውስጥ እጽፈው ነበር ::
ያው ስላሳዘንከኝ አሁን አልሰድብህም አሳዛኝ ቁንዳላ ሆንክብኝ አሁንስ
ጎዤው ነኝ መልካም ሌሊት Cool
ፍናፍንት ምነው እንደ እምስህ ተለሳለስክ ::ምነው ወደ ልምምጡ መሄድ መሄድ አበዛኽ ?እንደገና ቀዳዳ መሆንህን አሁንም አላወቅክም ?ከፊትክ ይለጥፍኽ የጻፍከው የቢሆን አለም ታሪክ እውነት አይደለም ::እውነት ነው ስትል ማረጋገጫ ስጠን እስቲ ?ካጻጻፍህ ብዙ ውሸቶች ቀላመድክ ::
እንደገና ለአጠቃላይ እውቀት ስለሚሆንህ ረጋ በልና የገመገምኩህን ስህተትህን እየው ::ይጠቅምሀል ...ይህን ስልህ ጽሁፉን በጥል ሳታየው ነው ::ያለዛም የራስህ ጉዳይ ::
ሌላው ስለጻፍከው ግጥም እንደዚህ ለመፎገር ምን አጻፈኽ ?የጻፍከውን ከመለጠፍኽ በፊት ደጋግመኽ ኢዲት አታድርግ ያለኽ ማነው ?የገረፈኽ የለም እኮ ...አቴንሽኑም ይደርሳል ......ሙላቸው ባትሆን ኖሮ እንደዚህ ባልተጋለጥክ ነበር ::የማትችለውን ነገር መጻፍ የለብህም ::ስድ ንባብም የሚሆንህ ሰው አይደለህም ::እና ስለፈጠርከው የውሸት ታሪክም ሆነ ስላንበጫረቅከው ግጥም ተብዬ ነገር አንተ ዳግም ካልተፈጠርክ ላሁኑ አልተፈጠርክም ...አይሳካም ...አልተሳካምም ::ስለዚህ የጣውላ መሰንጠቅያ ሙያ ተማር ::ሰጋቱራ የመቃም ጎበዝ አፍንጫም ይወጣኻል ::ግጥም ስድ ንባብ ድርሰት ወ ልብ ወለድ ለእኛ ብቻ ነው የተፈጠረው ::እና ልክህንና ተሰጦኽን ፈልገው አግኝ ::
ያለዛ ዋ እንደዚህ እንዳዝረከረኩህ እራስኽን ከስነጽሁፍ ፎቅ ላይ ወርውረኽ እንድትሰባበር አደርግሀለሁ ::
እና ውሸትኽን እውነት እንደጻፍክ አታስተባብል ::ስላስተባበልክ የምቀበልህ እንዳይመስልኽ ::
በል መለማመጥ ጀምረኻል ...ሶርይ በል ካለዛ ያው ቻለው እንግዲኽ ::ሳልደርስብህ የደረስክብኝ ከብቴ ስለሆንክ ደግሜ እጠይቅሀለሁ ነገር ይብረድ የምትል ከሆነ ሶርይ በል ::ያለዛ ያው በሰአት እንደተጠመደ ፈንጅ ሳታስበው እየፈነዳውብህ በርጫቃ ግጥም ሳጽፍው ቀንኽን ስቆጣጠረው እውላለሁ ::
ሶርይ ካልክ ያራዳ ልጅ ይቅር ባይ ነውና ይቅር ትባላለኽ ::
በመቀጠል ላያዋጣኽ ክፉኛ ሊያሸልትኽ ማነው ይኸንን ልክስክስ ወንዳገረድ እንሰሳው እንሰትን ላታዋጣኝ በመሀል ገብተህ አታንቋልጥ በለው ::ያለዛ ያው ከገባህበት ጉድ ያውጣኽ እንግዲህ ምን አደርጋለሁ ...
በል ልተኛ :ነገ እንግሊዝ አገር ሰርግ አለኝ ::ፕሪንስ ዊልያምና ኬት ሊጋቡ ስለሆነ በቴሌቪዥን ሴሬሞኒውን ለማየት እዚሁ ቤታችን ሆነን ተጋብዘናል ::
ሾተል ነን ........ሳንነካው የነካን ይቅር እስኪል ድረስ በያጋጣሚዎች ተከስተን ያው በሾተላችን መሞሸላለቅ ነው ....ሶርይ ሳይሉ የምን መለሳለስ ....ኖ ወይ ...
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ሾተል Joined: 13 Jan 2005 Posts: 6812 Location: Vienna-Austria
Posted: Fri Apr 29, 2011 2:20 am Post subject:
ፍርንትት
Quote: ውይ ዴዴብ ቅምቡርስ ነገር ነህ ለካስ : እኔ ጎዤው ነኝ አንተን የዝንብ መዋያውን ንፍጣሙን ፈርቸ ከቶም ይቅርታ ሚገርምህ ዬድሜያችን ልዩነት ሳስበው በመሃላችን ያንድ ጎረምሳ እድሜ አለ እና ሰው በእድሜው እኮ ይከበራል ብዬ አስቤ ነበር ግን አንተ ጨቅላ : ራሰ ሞላላ ቁመተ ቀውላላ ባለሁለት ቁንዳላ ያልተገረዝክ ርኩስ ወሸላ ነገር ነህ ጉድ እኮ ነው : ጭራሽ አሸነፍኩህ : ደደብ ሰቭን ፕላስ ጭ
የሆንክ የግብር ውሃ ትራፊ አደፍ ነገር ነህ አቦ 'በል ተኛና ገንፎህን አልም ሌላስ ህልምም የለህ የሆንክ የሰው ትንሽ
ሰው ሲያከብሩት ካልተከበረ መደቆስ አለበት
ጎዤው ነኝ
ክቡራን ተፃፈ :
" Quote: አንዱ እዚህ ዋርካ ላይ
በፌስ ቡክ ፍቅር ተነድፌ ...
ተነዳድፌ ....
ንብ በልታኝ ....
ተርብ አቂላኝ .... እያለ የሳድስ ግጥም ሲደረድር አስተዋልኩ :: እኔን የገረመኝ እንዲህ የነሆለለው የፌስ ቡክ አዲክትድ በመሆኑ ነው ወይስ የውነት የምታፈቅረው ልጅ አግኝቶ ነው ? ፍቅር እኮ እንደ ታንጎ አይነት ዳንስ ነው መተሻሸት መተያየት ጠረን ለጠረን መፈላለግን ግድ ይላል :: ጠንቀቅ በል ወገኔ አሞሌ ጨው ሲያሳዩህ ጭብጦህን የምታስረክብ ስለመሆንክ ውሎህን ያየ ይረዳል :: ምክር ነው :: በሉ እስኪ ሰላም ያገናኘን :: ቻው ::
ፍናፍንት እንደጻፈው
Quote: እረ ክቡራን አንተም ? እስኪ የሳድስ ግጥም የሆኑትን ግጥሞቸን አሳየኝ Rolling Eyes ተው እንጅ ትልቅ ሰው ነኝ ስትል አልነበረም : የጎዤውን ግጥምማ የሳድስ አትላቸውም እስኪ አንድ አምጣ አሁን ?? አንተና ሾተል ግን የሳድስም ብትሞክሩ እኔ አበረታታችኍለሁ Laughing
እረ ክቡራን እንዴት ነህ ግን ተጠፋፋን እኮ ባክህ : ዛሬ ሾተልህን ሳለቃልቀው : ስቀጠቅጠው ; ሳንቀጠቅጠውና ሳሰቃጥጠው ዋልኩኝ እልሀለሁ
ደህና እደር በል
ጎዤው ነኝ
ለራሴ ስዞር ውዬና ከጉዋደኞቼ ጋር ያገር ባህል ሙዚቃን ከፍተን ስንውረገረግ አምሽተን ድክም ብሎኝ እቤቴ ሳይክሌን እየነዳሁ የገባሁት አሁን በቅርብ ጊዜ ቢሆንም ደክሞኝ ልተኛ ስል ነበር ወንድማችን ክቡራን የጻፍከውን እንደ ሞኝ ሳላስበው በሳቅ የፈረስኩበትን ጽሁፍህን ያነበብኩት ::
ዋው ትናገረዋለኽ ነው የሚባለው ::ለሊቴን ለሊት አደረከው ::
ይኼንን ፍናፍንት የሚሉትን ከብት ሳጫውተው ነበር የዋልኩት አንተም ልክ ልኩን ነገርከው ::እስቲ ይታይኽ ስሙን ሳትጽፍ ስለ ከብትነቱ ብትጽፍም ከብት በአሽሙርም ይሁን በቅኔ ስለከብትነቱ ሲናገሩ ከሰማ ዘሎ እኔን ነው ብሎ ስለእሱ መጻፉን ስለሚያውቅ ይኼ ከብት ዘሎ ገብቶ መልስ መለሰ ::ስራውን ያውቃታላ ::
ደግሞ በእውቀቱ ስለማይተማመንና ደደብነቱን ስለሚያውቅ ሞቶ ተቀብሮ ሳለ ልጋደል ብሎ በጣረሞቱ ይንበጫረቃል ::
እኔ እንደ ፍናፍንት ግጥም ያለ ደካማ ግጥም ተብዬ በህይወቴ አንብቤ አላውቅም ::ግን የሚገርመኝ ኮንፊደንሱ ::የሆነ የሌባ ልጅ ሌባ ስለሆነ ድርቅ ሲል ደግሞ አይጣል ነው ::
እና በሰአት እንደ ተጠመደ ፈንጂ ቀስ እያንል ልንፈነዳዳለት ነው ::
ሶርይ ካላለ ፍናፍንት አለቀለት ::ሳንደርስበት ደርሶብን የለ አንጎሉን እንደ ሀዲስ 1 ከጥቅም ውጭ እናደርገዋለን ::
ሾተል ነን .......በፌስ ቡክ ቺክ ጠብሼ ጠብሼ ....ጡት መስያዣ ከሚኒስከርት ተላብሼ ተላብሼ ብሎ ፍናፍንት ገጠመ :: _________________ እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
እንሰት Joined: 30 Jan 2005 Posts: 1198 Location: united states
Posted: Fri Apr 29, 2011 8:24 am Post subject:
ተውከኝ ? አቤት ሳሳዝን ... እኔ እንኩዋን በትምህርተ ጥቅስ ውስጥ ነበር የጻፍኩት ቢገባህ ብዬ ግና ያው ማናፋት አይደል ስራህ ሞነጫጭረህ ወጣህ ...
ሾተል እንደጻፈ(ች)ው : እንሰት እንደጻፈ(ች)ው : ሾተል እንደጻፈ(ች)ው :
በል ማነኽ እንካችሁ በሞቴ የሆንከው እንሰሳው እንሰት ናና ይኼንን ድንባዣም እርዳው ::
በርግጥ ለሙከራ ከሆነ ያ ባልከፋ ነገር ግን ፍናፍንትና የፍናፍንት የጭን ገረድ እንሰሳው እንሰት በኔፓ ጥሩ ስራ እንደተሰራ ሲሞጋገሱ ገረመን እንጂ ::
ሌላው ደግሞ አንተ ለሴታልተፈጠርክም ::ለእንሰሳው እንሰት እንጂ ::
እስቲ ለግምገማችን እንመለሳለን ::
ሾተል ነን .......
እንደእንትን ሰፈር ልጅ አፍህ እንዳመጣ ትለቀዋለህ አቤ ....ት ግን አንተ እንዲየው በርግጥ "ወንድ " ነህ ? ተጠራጠርኩ :: እኔማ 'አይቼህ ' በቅቶኛል :: እስኪ ለግምገማ ስትመጣ ማስረጃህንም ወዲህ ዝም ብሎ እኛ ላይ ቡፋ መንፋት አይደለም በተግባር ማሳየት ነው ....
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ .......ወንድ መሆኔን ከተጠራጠርክ ወይ እናትህን ወይ እህትህን ወይ ሚስትኽን ላዳር አውሰኝ ::እኔ ደግሞ ከብቴን ፋናፍንትን ከፈለክ ለወር አውስኻለሁ ::
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ............ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ .....እሰይ ስለቴ ሰመረ እሰይ ስለቴ ሰመረ ::
ምን አይነት ስለት ብትለኝ አሁን አልነግርኽም ......ግን ጠብቅ ::
ሾተል ነን .......እንሰሳው እንሰትን ......በቃ ለጊዜው ተውኩት ::ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
እወድአለሁ Joined: 25 May 2004 Posts: 302 Location: monaco
Posted: Fri Apr 29, 2011 1:53 pm Post subject:
እንሰት እንደጻፈ(ች)ው : ተውከኝ ? አቤት ሳሳዝን ... እኔ እንኩዋን በትምህርተ ጥቅስ ውስጥ ነበር የጻፍኩት ቢገባህ ብዬ ግና ያው ማናፋት አይደል ስራህ ሞነጫጭረህ ወጣህ ... ተውኩት ::ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ወንሞቼ እንሰት እና ፍርንትት
ሾተል ከሚባለው ወራዳ ሰው ጋር ለምን ትጨቃጨቃላችሁ ? ሾተል ማለት እኮ በብልግና ተወልዶ በብልግና ያደገ ህይወቱን ሙሉ የሰው ክብር ምን እንደሆነ ሳይገባው የኖረ ከንቱ ሰው ነው :: በ 60 ዐመት እድሜው ለሆዱ ሲል የወያኔ /ሻቢያ አሽከር ሆኖ ኢትዮጵያን የካደ ፍናፍንት ነው :: ወሬው በሙሉ እንደምታዩት ከቡሽቲ ነገር ጋር የተያያዘ ነው :: ፈረንጅ ቂጡን ሸንቁሮለት ቡሽቲ ስላደረገው ነው በየቦታው እየሄደ በአፉም በቂጡም የሚቀዝነው :: ስለዚህ ሾተል ኢትዮጵያዊ ያገራችን ሰው ነው ብላችሁ አትድከሙ :: ሰውየው ኢትዮጵያን ለማዋረድ ፈረንጆችና ወያኔ ሻቢያዎች እንደፈለጉ የሚያዙትና የሚጫወቱበት ደሞዝተኛ ባሪያ ነው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ፍርንትት Joined: 06 Dec 2010 Posts: 457
Posted: Fri Apr 29, 2011 2:35 pm Post subject:
ሰላም እወድአለሁ
አንችም እንዳልሽው ሰውየው ችግር ያለበት የወያኔ አሽቃባጭ ነው : አሽቃብጭነቱ ነገሮችን ካለማወቅና ኢሰብአዊ ህሊናውና ሆድ አደርነቱ ያመጣው እንደሆነ አገር ቢያውቀውም ግን ጭራሽ በዚህ እድሜው ለብልግና ትፋቱና በጠጥ መጣያው ቦታ አለማወቁ ግን በጣም ያስገርማል :አሁን ይሄ ቤት ስለፍቅር የምናወጋበት እንደሆነ ይታወቃል እሱ ግን እዚያ ዋርካ ፖለቲካ ውስጥ አንዳንዴ ስለምደበድበው እዚህ ገብቶ ይሄው የብልግና ስድቡን አወረድውና ቤቴን አበላሸብኝ ::እኔንስ ይሁን እንሰት ግን እኔን የጀመርህውን ጽሁፍ አትርሳ እንጂ ብሎ ቀና አመለካከቱን ስለገለጸ ብቻ ይሄው የብልግና ክምሩን ደረተበት እሱ ግን ጨዋ ስለሆነና የሰው ግርድ መሆኑንም ስለሚያውቅ መልሶ
አልሰደበውም ::
ይሄ ገረመን እንጅ ሾተልማ ዝፍቅ አሮጌ ከወላይታ ከሲዳማ ማህበረሰብ የወጣ ማይመስል ለዛ ቢስ ሽማግሌ ነው ::ሰው ሰርቶ አድጎ ቤተሰብ በሚረዳበት ጊዜ እሱ እናትን ያህል ነገር ሲያዋርድ ሲሳደብ ይውላል :: እንዴው እንደሱ የሰው ውርዴ እናትን የሰደብ እስካሁን አንብቤም ሰምቸም አላውቅም ለወደፊቱም አይኖርም :: በናቱ አላደገ ይሆናልና የጦቢያ እናትን መልካምነትና በጎነት ተንሰፍሳፊነት ላያውቅ ይችላል ግን ደህና አደርህ ልጄ ለምትል የጎረቤት እናትም በጎ ናትና እንዲህ እጂግ ለማንበብ ቀፋፊ በሆኑ ቃላት ስድብ አይገባትም ነበር : ግን እሱ የሰው ትንሽ የወያኔ በቅሎ ነውና ባህል ጥሩ ስነምግባር የሚባል ስላልፈጠረበት ይሳደባል ያው እኔም አንዳንዴ እየተከተልኩ እዠልጠዋለሁ :ይሄ እድፋም !
ሰላም ቀን
ጎዣሜው
እወድአለሁ እንደጻፈ(ች)ው : እንሰት እንደጻፈ(ች)ው : ተውከኝ ? አቤት ሳሳዝን ... እኔ እንኩዋን በትምህርተ ጥቅስ ውስጥ ነበር የጻፍኩት ቢገባህ ብዬ ግና ያው ማናፋት አይደል ስራህ ሞነጫጭረህ ወጣህ ... ተውኩት ::ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ወንሞቼ እንሰት እና ፍርንትት
ሾተል ከሚባለው ወራዳ ሰው ጋር ለምን ትጨቃጨቃላችሁ ? ሾተል ማለት እኮ በብልግና ተወልዶ በብልግና ያደገ ህይወቱን ሙሉ የሰው ክብር ምን እንደሆነ ሳይገባው የኖረ ከንቱ ሰው ነው :: በ 60 ዐመት እድሜው ለሆዱ ሲል የወያኔ /ሻቢያ አሽከር ሆኖ ኢትዮጵያን የካደ ፍናፍንት ነው :: ወሬው በሙሉ እንደምታዩት ከቡሽቲ ነገር ጋር የተያያዘ ነው :: ፈረንጅ ቂጡን ሸንቁሮለት ቡሽቲ ስላደረገው ነው በየቦታው እየሄደ በአፉም በቂጡም የሚቀዝነው :: ስለዚህ ሾተል ኢትዮጵያዊ ያገራችን ሰው ነው ብላችሁ አትድከሙ :: ሰውየው ኢትዮጵያን ለማዋረድ ፈረንጆችና ወያኔ ሻቢያዎች እንደፈለጉ የሚያዙትና የሚጫወቱበት ደሞዝተኛ ባሪያ ነው ::
Last edited by ፍርንትት on Fri Apr 29, 2011 5:27 pm; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ጌታ Joined: 17 Apr 2005 Posts: 3226 Location: ዶሮ ተራ
Posted: Fri Apr 29, 2011 2:59 pm Post subject:
እዚህ ሰፈር ያንድ እናት ልጆች ጠብ ቢጤ ፈጥረዋል ተብለን የዋርካ ሽማግሎች ሰብሰብ ብለን መጥተናል :: ልጅ ሾተል ተው !! ልጅ ፍርንትት አንተም ተው !! ብለናል !! ሁለታችሁም ቁምነገር መሥራት የሚችሉ ብዕሮች ይዛችሁ ለጥፋት አታውሉዋቸው :: ይህንን ትዕዛዝ ሳታከብሩ ጠቡን ብትቀጥሉ ምንም አናደርጋችሁም ግን ቅር ይለናል ::
ያገር ሽማግሌዎች
እኔና እኛ _________________ ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ገልብጤ Joined: 26 Jun 2010 Posts: 1108
Posted: Fri Apr 29, 2011 9:41 pm Post subject:
MIMI 77 ( ፍርንትት ) ቆምጨው ...ለ ዲልዶ 69 መልስ መልስለት እንጂ ...አቤት ..ኣቤት ቆምጨወች እና አናርኪስቶች ሲፋለጡ ማየትን የመሰለ ነገር አለ ...ፍርንትት ( ቆምጨው ) የኔዋ ምናምን እያልክ በቢሆንም አለም ሴጋ ትነቅላለክ ...ቅቅቅቅ ባክክ መስተፋቅር ስራልኝ ለኔም _________________ SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ፍርንትት Joined: 06 Dec 2010 Posts: 457
Posted: Sat Apr 30, 2011 12:48 am Post subject:
ጌታ እንደጻፈ(ች)ው : እዚህ ሰፈር ያንድ እናት ልጆች ጠብ ቢጤ ፈጥረዋል ተብለን የዋርካ ሽማግሎች ሰብሰብ ብለን መጥተናል :: ልጅ ሾተል ተው !! ልጅ ፍርንትት አንተም ተው !! ብለናል !! ሁለታችሁም ቁምነገር መሥራት የሚችሉ ብዕሮች ይዛችሁ ለጥፋት አታውሉዋቸው :: ይህንን ትዕዛዝ ሳታከብሩ ጠቡን ብትቀጥሉ ምንም አናደርጋችሁም ግን ቅር ይለናል ::
ያገር ሽማግሌዎች
እኔና እኛ
እንግዲህ እንዳደግሁበት በጎዣም ባህሌ
አትንኩኝ ነውና የኔም ባህሪና አመሌ
አሻፈረኝ ብሎ የመጣን ወደል አለሌ
ተው እያልኩት የተናገረኝን አልባሌ
እውነት ነው ማነካከቴ በክትክታ ሽመሌ
ግን ዋርካዊያን ተው ካሉኝ እነ ጌታ
አምባጓሮ ሆኖ ከፈጠረ ቅሬታ
ካሰማብኝ ጀማው የይብቃ አቤቱታ
እሽ ብያለሁ አጣፍቸ የለበስሁትን ኩታ
ታዲያ በባዶውም እንዳትሄዱብኝ ....
እንደባህሌም ይከበራልና አስታራቂ
ተው ባይ ሽማግሌ እንዲሁም መራቂ
መካሪ አስተማሪ ትልቅና አዋቂ
ይሄው ጀባ ብያለሁ ጠርሙስ አረቂ
ጎዤው
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ፍርንትት Joined: 06 Dec 2010 Posts: 457
Posted: Sat Apr 30, 2011 1:19 am Post subject:
......... Last edited by ፍርንትት on Tue Apr 03, 2012 10:57 pm; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ሾተል Joined: 13 Jan 2005 Posts: 6812 Location: Vienna-Austria
Posted: Sat Apr 30, 2011 10:08 am Post subject:
ይቅርታ በስህተት የተደገመ ስለሆነ ሰርዘነዋል
ሾተል ነን _________________ እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com Last edited by ሾተል on Sat Apr 30, 2011 10:52 am; edited 1 time in total