WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
የአቢሲኒያ እጢዎች ታሪክ እንደወረደ
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 22, 23, 24 ... 31, 32, 33  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4454
Location: united states

PostPosted: Fri Dec 09, 2011 6:48 pm    Post subject: Reply with quote

Some of his ideas may be imperfect, others impracticable; but a man who, rising from the clouds of Abyssinian ignorance and childishness, without assistance and without advice, has done so much, and contemplates such large designs, cannot be regarded as of an ordinary stamp.

ዳግማዊ ወዳጄ
ይህንን ፕሎውደን የጻፈው ከራስ አሊ በሁዋላ ስለ ቴዎድሮስ ነው

አሁንስ ስለ ፕሎውደን ጽሁፍ ምን ትላለህ ?

ዳግማዊ ወዳጄ በፕሎውደን ጽሁፍ አማካይነት የለማኖች ኦርደር ለብዙ ተከፍሎል
1. ፕሮፌሽናል ለማኞች
2. ደካማ ለማኞች :
3. የምስራች ለማኞች
4. አዝማሪዎች
5. ስጦታ በማቅረብ እርዳታ የሚጠይቁ

ገጽ 404
Here I may observe that it is the Abyssinian doctrine to give , according to your means , to all that come , without distinction

እዚህ ላይ የተሰመረበት ቃል ላይ ""አበሲኒያዎች "" ለጋሶች ወይም ሐብታሞች አሉ ማለቱ ይሆን ?

አበሲንያዎች ለአበሲኒያዎች ችሮታ ያደርጉ ነበር ማለቱ ይሆን ?

ይህ የፕሎውደን ጽሁፍ ታይቶይህ ይሆህ ?

ደርቡሽ ማለት ምን ማለት ነው ?

ሳይካትሪስቱ ቆቁ

Last edited by ቆቁ on Sun Dec 25, 2011 9:54 pm; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4454
Location: united states

PostPosted: Fri Dec 09, 2011 7:03 pm    Post subject: Reply with quote

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈው
Quote:
በአቢሲኒያን ልመና የተማረረው ፕላውደን የፃፈውን
እንመልከት Laughing Laughing

ምንድነው ችግርህ እዚህ ላይ ?
የራስ አሊ የአበሲኒያ ሕዝቦች ዳግማዊን በልመና አላስቸገሩ ወይም አንድም ነገር አልጠየቁ
የራሲ አሊ የአበሲኒያ ሕዝቦች ቢለምኑ ባይለምኑ የአንተ ችግር ምንድነው ?

1. የራስ አሊ አበሲኒያ ሕዝቦችን ማብሸቅ ?
2. የአበሲኒያ ሕዝብ ሲባል አማራ እና ትግራይ ናቸው ብለህ ስለምትገምት Question

እስቲ በትክክል አስቀምጠው ወዳጄ Question Question Question

Quote:
A chief of the highest rank will ask, without shame, for the merest trifle, and send messenger after messenger to demand it. Nor would I have it thought that this is only towards strangers; these are customs in universal use, from the king to the beggar, amongst themselves; so that, as the priests beg in the same manner as the laity, it may be said that Abyssinia is a nation of beggars in various disguises.

ገጹን ለማስቀመጥ ትችላለህ ወዳጄ ዳግማዊ

Quote:
ከእጢዎቹ ጀምሮ ሁሉም እፍረት የሌለው ለማኝ ነው Rolling Eyes ......አለም የመሰከረልን አኩሪ ታሪካችን Wink Laughing Laughing Laughing Laughingቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

መልካም ቅዳሜ እና እሁድ በዚህ ጽሁፍህ እየተደሰትክ ?

ከሰንበት በሁዋላ ? በዚህ ጽሁፍህ እንመለስበታለን ወዳጄ ዳግማዊ

ሳይካትሪስቱ ቆቁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2367

PostPosted: Thu Dec 22, 2011 9:45 pm    Post subject: Reply with quote

ሠላም ወዳጄ ቆቁ

እንደምን ሰንብተሀል Question ሌላኛው ቤት የፃፍከውን አይቸዋለሁ ......አይዞህ ጨርቄን አልጣልኩም ....."እናሳብዳለን እንጂ አናብድም " ብሏል የእሪ በከንቱ እብድ Wink ሀሳቡ ደግሞ የሀይማኖተኞችን ድንቁርና ትቀበላለህ አትቀበልም እንጂ ስለወር አበባ ትንተና አልነበረም Wink

Quote:
ዳግማዊ እንደጻፈው ::

Quote:

]]Some of his ideas may be imperfect, others impracticable; but a man who, rising from the clouds of Abyssinian ignorance and childishness, without assistance and without advice, has done so much, and contemplates such large designs, cannot be regarded as of an ordinary stamp.

1. ዳግማዊ ወዳጄ ""አበሲኒያ "" ማለት የትኛው ክፍል ነው የሚለውን ጥያቄ እንድትመልስ
የሚቀጥለውን ተመልከት ::
ፕሎውደን ኢትዮጵያ የገባው በራስ አሊ ጊዜ ነበር ለዚህም ምስክር
WITH AN ACCOUNT OF A MISSION TO RAS ALI

ለመሆኑ ራስ አሊ ማን ነበሩ ?
ግልጽ መልስ እንዳለህ መልስ መፈራገጡ ከመላላጥ አያድንም

1. እግር አሊ ከፈለገ አህያ ከፈለገ ጅብ ይሁን ...እኔ አይመለከተኝም ....የሰራውን ስራ ብቻ እመራመራለሁ Laughing Laughing

2. ስለእግር አሊ የማውቀው አለ ካልክ ደግሞ ተናግር .....መፍራት ወይም እኔን ማስፈቀድ የለብህም ...ገባህ Question

Quote:
2. ከላይ የተጻፈው ጽሁፍ ከምን ኮንቴክስት ተነስቶ ፕሎውደን እንደጻፈው የገባህ አልመሰለኝም የንግስት ኤልሳቤጥ ቁዋንቁዋ ችግር አለብህ ይሆን ?

በራስ አሊ የምትመራው የፕሎውደን አበሲኒያ በዛን ዘመን ምን ትመስላለች ብለህ ታስባለህ
. በኢንዱስትሪ ሪቮሉሽን የተመነደገች አበሲኒያ
. በኮሙኒኬሽን ተክኒክ የተመነደገች አበሲኒያ
. ልክ እንደ ኢንግላንድ
. ልክ እንደ አሜሪካ

የኤልሳቤጥ ቋንቋውም ኮንቴክስቱም ግልፅ ነው .....ፕሎውደን በአይኑ አይቶ እንደመሰከረው ......አቢሲኒያ በእጢዎች የምትመራ የደንቆሮዎችና የጨቅላ አስተሳሰብ ባለቤቶች ሀገር ናት Laughing Laughing Laughing እኔ አልወጣኝም ...ፕሎውደን ነው ያለው ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

Quote:
XENOPHOBIA
ዳግማዊ ወዳጄ ችግርህ ግልጽ ነው

ስለዜኖፎቢያ አሁንም አልተውክም እንዴ Laughing Laughing ባለፈው የነገርከኝ ትርጉም ትዝ ይልሀል Wink Laughing መጀመሪያ ምን ማለት እንደሆነ ተረዳ .....መቸክቸኩ የትም አይሄድብህም

Quote:
ለመሆኑ Charity and slavery ልዩነቱ አልገባህም
ይሆን ?

በሚቀጥለው ጽሁፍ ይገባህ ይሆናል ልብ አድርገህ አንበው

Page 308

The caravan having ....
This process is repeated till they arrive at the more monarchial Gallas , such as the chief of Enarea, who ... .

Slaves are never sold, and are treated as ordinary servants , having usually a house and land of their own, which descends to their children , with the name of slave, but the reality of freedom .

ምን ይሰማሀል ይህንን ስታነብ ? charity or slavery

Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

ቂል ነህ እንዴ ወዳጄ ቆቁ Rolling Eyes

አይ ቻሪቲ Laughing ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ እድሜ ላንተ አሁን ገባኝ ........አንድ ኩሽና እና የበሬ ግንባር መሬት ትሰጠውና ከነዘርማንዘሩ ባሪያ ታደርገዋለህ .....እውነትም ልግስና Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing ለመሆኑ ከዚህ በኻላ ባሪያነት በቃኝ ቢል ኩሽናውና መቀበሪያ መሬቱን ያስከብራል ወይስ ለአዲስ መጪ ባሪያ ይሰጥበታል Question Wink የውርሱ ጉዳይስ Laughing Laughing

እባክህን ኦርዲነሪ እና ኤክስትራኦርዲነሪ ባሪያ ምን ማለት እንደሆነ ተንትንልኝ Laughing Laughing Laughing

Quote:
ክርስቲያኖች ብቻ ነበሩ ወይም እንዳንተ አባባል ክርስቲያኖች ስትል ምን ማለትህ ነው ?

የእስልምና ተከታዮች ባርያ የላቸውም ማለትህ ይሆን ?

ባርያ መግዛት የተፈቀደው ለክስርስቲያን ብቻ ነው አልከኝ

ባርያን መሸጥ ለእስልምና ተከታዮች የፈቀደው ማነው የሚለውን ጥያቄ እንዴት መመለስ አልቻልክም ወዳጄ

ሳይኮሎጂካል ችግርህ በቅርብ ጊዜ እንደሚለቅህ ተስፋ አለኝ

ሳይካትሪስቱ ቆቁ

የተጠየከውን መልሰህ የምትጠይቅ እውነትም ቂል መሆን አለብህ Rolling Eyes Laughing Laughing

Quote:
ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈው

Quote:

በአቢሲኒያን ልመና የተማረረው ፕላውደን የፃፈውን
እንመልከት

ምንድነው ችግርህ እዚህ ላይ ?
የራስ አሊ የአበሲኒያ ሕዝቦች ዳግማዊን በልመና አላስቸገሩ ወይም አንድም ነገር አልጠየቁ
የራሲ አሊ የአበሲኒያ ሕዝቦች ቢለምኑ ባይለምኑ የአንተ ችግር ምንድነው ?

1. የራስ አሊ አበሲኒያ ሕዝቦችን ማብሸቅ ?
2. የአበሲኒያ ሕዝብ ሲባል አማራ እና ትግራይ ናቸው ብለህ ስለምትገምት

እስቲ በትክክል አስቀምጠው ወዳጄ

እኔ እኮ ገርሞኝ ነው ....ይሄ ፕሎውደን የሚሉት የተረገመ ሰውዬ ...."አቢሲኒያውያን በጠቅላላ ሳር ቅጠሉ ጭምር ለማኝ ነው " ሲል ደንቆኝ ነው ....አይደንቅህም Question Wink Laughing Laughing Laughing Laughing

Quote:
ገጹን ለማስቀመጥ ትችላለህ ወዳጄ ዳግማዊ

መፅሀፉን አብረን እንገምግመው እያልክ ይሄንንም የት እንዳለ አታውቅም Laughing Laughing ....በል ፈልገህ አግኘው ....ካቃተህ መልሰህ አስታውሰኝ

ሠላም ሁን
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4454
Location: united states

PostPosted: Fri Dec 23, 2011 7:33 pm    Post subject: Reply with quote

ዳግማዊ ወዳጄ

የፕሎውደን ጽሁፍ ስትል ገጹን እየጠቀስክ አለበለዚያ ዋጋ የለውም ውይይቱ

ሳይካትሪስቱ ቆቁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2367

PostPosted: Sat Dec 24, 2011 12:19 pm    Post subject: Reply with quote

ሠላም ወዳጄ ቆቁ

Quote:
ገጹን ለማስቀመጥ ትችላለህ ወዳጄ ዳግማዊ

Quote:
ዳግማዊ ወዳጄ

የፕሎውደን ጽሁፍ ስትል ገጹን እየጠቀስክ አለበለዚያ ዋጋ የለውም ውይይቱ

ሳይካትሪስቱ ቆቁ

መፅሀፉን እንዳነበበ ሰው ስታወራ ፈልገህ ማግኘት አይከብድህም ብዬ ገምቼ ነበር .....ራስህ ሀሳብ ማፍለቅ ቢያቅትህም ቢያንስ ሰው የፃፈውን ፈልገህ ማግኘት ፈተና ሊሆንብህ አይገባም ነበር Laughing Laughing Laughing

ለማንኛውም ገፅ 408 ላይ ታገኘዋለህ ......ስንተኛ መስመር ላይ እንደሆነም ልንገርህ Question Laughing Laughing Laughing ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

ፕሎውደን ስለአቢሲኒያን ከተናገረው ፅሁፍ ልቀጥል

Their [Abyssinian's] principal defects are overweening vanity, entire ignorance of the world beyond Abyssinia, and lastly the Jewish characteristic of aversion to the smallest change, whether in modes of thought or habits. So completely have these characteristics taken possession of them, that they are incapable of even imagining an improvement, or of imbibing any single idea beyond what they have inherited. The want of one powerful hand, the pre-eminence of military pursuits, and the rapacious and bigoted priesthood-who, for their own purposes, studiously keep the nation in a thick night of ignorance-confirm and strengthen these defects of character.

አይ ጉደኛው ፕሎውደን Laughing Laughingየሚያስቀው ነገር ፕሎውደን ዛሬም 150 ዓመት በኻላ ቢመጣ የሚለው ይህንኑ ነው Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

ከርሞ ጥጃ ; አድሮ ቃሪያ
አቢሲኒያ አቢሲኒያ አቢሲኒያ

ግጥም እና ዜማ ፕሎውደን Wink

ሠላም ሁን
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4454
Location: united states

PostPosted: Sun Dec 25, 2011 9:40 pm    Post subject: Reply with quote

ዳግማዊ

ስለ መጽሐፍ ግምገማ መወያየት እንችላለን ብዬን ነበር እኮ
ስለሆነም ነው ገጹን የተጠየቅኽው
ገብቶህ ይሆን ?

የዚህ የፕሎውደን ጽሁፍ ለምን እንደሚያስፈነጥዝህ መግለጽ ትችላለህ ?

Code:
Devra Tabor is the capital chosen by Ras Gooksa, the first of the Present or Gala dynasty , and the grand-father or Ras Ali; ...

ይህንን ጽሁፍ ስትመለከት የፕሎውደን አበሲኒያ ማለት የቱዋ አበሲኒያ ነች

አማራ ትግራይ እና አገው
አማራ ትግራይ ኦሮሞ እና አገው
አማራ ትግራይ ኦሮሞ ወላይታ እና ጉራጌ እና አገው
መልሱ የለም ::

ለመሆኑ ድህነት ምንድነው ?

ልመና መቸ ተጀመረ ? የት ተጀመረ

በፕሎውደን ዘመን በአውሮፓ ልመና ነበር ወይስ አልነበረም ?

ዶኔሽን እና የሚሽነሪ እርዳታ የልመና ሌላው ገጽታዎች ናቸው ?

ለምን የሰው ልጆይ ይለምናሉ

ከዚህ ጥያቄ መልስ በሁዋላ የፕሎውደን ጽሁፍ እንዴት እና በምን ላይ እንደተመረኮዘ አውሮፓንና አሜሪካን እንዲሁም እስያን በሚመለከት እያገናዘብን ገጽ 408 እንገመግማለን ::

ለመሆኑ ወደ ሐገርህ ወደ ኢትዮጵያ ለጉብኝት በሄድክበት ዘመን ከቤተ ዘመዶችህ አንዱ እርዳታ አልጠየቀህም ?
ወይስ ሁሉም ቤተ ዘመዶችህ ሚሊየነሮች ናቸው ? አንተም ጭምር ?

ሳካትሪስቱ ቆቁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4454
Location: united states

PostPosted: Sun Dec 25, 2011 9:57 pm    Post subject: Reply with quote

ዳግማዊ ወዳጄ

Some of his ideas may be imperfect, others impracticable; but a man who, rising from the clouds of Abyssinian ignorance and childishness, without assistance and without advice, has done so much, and contemplates such large designs, cannot be regarded as of an ordinary stamp.

ዳግማዊ ወዳጄ
ይህንን ፕሎውደን የጻፈው ከራስ አሊ በሁዋላ ስለ ቴዎድሮስ ነው

አሁንስ ስለ ፕሎውደን ጽሁፍ ምን ትላለህ ?

ዳግማዊ ወዳጄ በፕሎውደን ጽሁፍ አማካይነት የለማኖች ኦርደር ለብዙ ተከፍሎል
1. ፕሮፌሽናል ለማኞች
2. ደካማ ለማኞች :
3. የምስራች ለማኞች
4. አዝማሪዎች
5. ስጦታ በማቅረብ እርዳታ የሚጠይቁ

ገጽ 404
Here I may observe that it is the Abyssinian doctrine to give , according to your means , to all that come , without distinction

እዚህ ላይ የተሰመረበት ቃል ላይ ""አበሲኒያዎች "" ለጋሶች ወይም ሐብታሞች አሉ ማለቱ ይሆን ?

አበሲንያዎች ለአበሲኒያዎች ችሮታ ያደርጉ ነበር ማለቱ ይሆን ?

ይህ የፕሎውደን ጽሁፍ ታይቶይህ ይሆህ ?

ደርቡሽ ማለት ምን ማለት ነው ?

ሳይካትሪስቱ ቆቁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2367

PostPosted: Tue Jan 24, 2012 10:34 pm    Post subject: Reply with quote

ሠላም ወዳጄ ቆቁ

እንደምን ከርመሀል Question

የቂል ጥያቄዎችህን ደጋግሜ አየኻቸው Laughing Laughing

"አንተ ማን ነህ Question"
"ቆቁ "
"ቆቁ ማነው Question ቆቅስ ምንድን ነው Question ኧረ ቆይ እኔስ ማነኝ Question Question" Laughing Laughing

እስኪሰለቸኝ ደጋግሜ ነገርኩህ ...እባክህ አድምጥ

ምንም ይሁን ምን የፈለከውን ሀሳብ ሰንዝር ....አትፍራ ...በጥያቄ ውዥንብር ውስጥ አትደበቅ .....ስለአቢሲኒያ ;ድህነት ;ልመና ወዘተ አስረዳ .....ከተሳሳትክ አንድ በአንድ እነግርሀለሁ Wink

Quote:
ዳግማዊ ወዳጄ

Some of his ideas may be imperfect, others impracticable; but a man who, rising from the clouds of Abyssinian ignorance and childishness, without assistance and without advice, has done so much, and contemplates such large designs, cannot be regarded as of an ordinary stamp.

ዳግማዊ ወዳጄ
ይህንን ፕሎውደን የጻፈው ከራስ አሊ በሁዋላ ስለ ቴዎድሮስ ነው

አሁንስ ስለ ፕሎውደን ጽሁፍ ምን ትላለህ ?

እና ምን ይሁን Question Laughing Laughingቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ የአቢሲኒያ ህዝብ የደነቆረውና እንደህፃን ማሰብ የጀመረው ከራስ ዓሊ በኻላ ነው ለማለት ፈልገህ ነው Question Laughing Laughing Laughing

Quote:
Here I may observe that it is the Abyssinian doctrine to give , according to your means , to all that come , without distinction

እዚህ ላይ የተሰመረበት ቃል ላይ ""አበሲኒያዎች "" ለጋሶች ወይም ሐብታሞች አሉ ማለቱ ይሆን ?

አበሲንያዎች ለአበሲኒያዎች ችሮታ ያደርጉ ነበር ማለቱ ይሆን ?

ይህ የፕሎውደን ጽሁፍ ታይቶይህ ይሆህ ?

ሁሉም ለማኝ በሆነበት ሀገር ሁሉም ሰጪ ቢሆን ምን ይገርማል Laughing Laughing እጢውም ፕሮፌሽናል ለማኙም እኩል ይለምናሉ ...ያገኙትን እንደደረጃቸው ይከፋፈላሉ

Quote:
A chief of the highest rank will ask, without shame, for the merest trifle, and send messenger after messenger to demand it.

የልመና ሱስና ባህል ይህ ነው ...ለማይረባ ነገር ሰውን ደጅ መጥናት ;በአማላጅ ማታከት .....ይህ ነው ፕሎውደንን ያማረረው Laughing Laughing

ይህን የፕሎውደንን አባባል ግን እንዴት አየኸው

Their [Abyssinian's] principal defects are overweening vanity, entire ignorance of the world beyond Abyssinia, and lastly the Jewish characteristic of aversion to the smallest change, whether in modes of thought or habits. So completely have these characteristics taken possession of them, that they are incapable of even imagining an improvement, or of imbibing any single idea beyond what they have inherited. The want of one powerful hand, the pre-eminence of military pursuits, and the rapacious and bigoted priesthood-who, for their own purposes, studiously keep the nation in a thick night of ignorance-confirm and strengthen these defects of character.

የአቢሲኒያውያን ግርዶሽ እንበለው ወይንስ እግረ -ሙቅ Question Wink

ሠላም
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2367

PostPosted: Thu Feb 02, 2012 12:05 am    Post subject: Reply with quote

"Come submit to us," the Masai cried out to them, on order of the Ras.

"We don't know you," they answered from the other bank. "You Guchumba (vagrants), go away from our lands."

"If you don't surrender voluntarily, we will shoot at you with the fire of our guns, we will take your livestock, your women and children. We are not Guchumba . We are from the sovereign of the Amhara (Abyssinians) Menelik."

"We do not know Amhara-Menelik. Go away! Go away!"

These talks brought no success, but when a dug-out canoe, found higher on the course of the river, arrived at our bank, the natives became more tractable and began to ask:

"Who is this Amhara-Menelik to whom we are supposed to submit?"

"We are Amhara, and Menelik is our great king."

ቄስ ቡላቶቪች በአይኑ አይቶ ; በጆሮው አድምጦ የመሰከረው

"እጢው ምኒሊክን አናውቀውም .....ወግዱልን " Laughing Laughing Laughing
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4454
Location: united states

PostPosted: Thu Feb 02, 2012 9:46 pm    Post subject: Reply with quote

ዳግማዊ ዋለልኝ እንዴት ሰነበትክ ወዳጄ እንኩዋን ደህና መጣህ ይላል ሳይካትሪስቱ ቆቁ

Quote:
Their [Abyssinian's] principal defects are overweening vanity, entire ignorance of the world beyond Abyssinia, and lastly the Jewish characteristic of aversion to the smallest change, whether in modes of thought or habits. So completely have these characteristics taken possession of them, that they are incapable of even imagining an improvement, or of imbibing any single idea beyond what they have inherited. The want of one powerful hand, the pre-eminence of military pursuits, and the rapacious and bigoted priesthood-who, for their own purposes, studiously keep the nation in a thick night of ignorance-confirm and strengthen these defects of character.

ከዚህ ጽሁፍ ምን ይሆን የገባህ ?
የንግስት ኤልሳቤት ቁዋንቁዋ ይገባሀል እንዳልል ትንሽ ግራ እየተጋባሁነው

1. ፕሎውደን የሚያውቃት ኢትዮጵያ ከኢማም መሐመድ በሁዋላ ያለቸውን ኢትዮጵያ እንጂ ከኢማም መሐመድ በፊት ያለቸውን ኢትዮጵያ አይደለም

2. ፕሎውደን የሚያውቃት ኢትዮያን ነው እንጂ አበሲኒያን አይደለም እኮ ነው የምልህ :: ይህ ፕሎውደን የጻፈው ጽሁፍ መላውን ኢትዮጵያ የሚመለከት እንጂ አንተ እንደምታስበው አማራን ትግራይን እና አገውን ብቻ የሚመለከት አልነበረም ::

3. የነ ራስ አሊ ሁነታ ትንሽ ራስህን እንድታስተካክል ይረዳሀል በማለት ነበር ማነጻጸር የጀመርኩልህ

ከላይ ፕሎውደን ያሰፈረው ኢትዮጵያ እንደ ቴዎድሮስ ያለ ጀግና ያስፈልጋታል ለማለት መሆኑን አሁንም ከሆስፒታል ከወጣህ በሁዋላ ለማወቅ አልቻልክም ወይም ለመገንዘብ አልቻልክም ማለት ነው Question

ሌላ የሕክምና ዘዴ ከመፍጠሬ በፊት እስቲ ለዚህ መልስ ስጠኝ ወዳጄ
ሳይካትሪስቱ ቆቁ

እስቲ እንደገና ወደ ሕክምናው ላተኩር
ፕሎውደን የተመለከታት ኢትዮጵያ ያንን ትመስል ነበር ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4454
Location: united states

PostPosted: Thu Feb 02, 2012 10:23 pm    Post subject: Reply with quote

ሕክምናየን ስጀምር

Abyssinia , at periods of which we have authentic information, comprised the countries of Northern Abyssiniya and Shoa, now inhabited by Christans, with the intervening tribes of Gallas (Mohomedans who have interposed and occupied the fairest provinces by the right of the sword ) and the coast of the Red Sea from Tajoura to Sowakim ; towards the equator , enarea and Kaffa , now Galla kingdom ; and to the north - west , sennaar nearly to Kartoom.

ፕሎውደን እንዳስቀመጠው ይህ ታሪካችን የምናከብረው እና የምናፈቅረው ታሪካችን ነው ::
እኛ ኢትዮጵያውያን እንደዚህ ነበርን :: የታሪክን ውጣ ውረድ አልፈን ተፈቃቅረን ተዋልደን ለመኖር ከዚህ ከታሪካዊ ጣጣ ውረድ ለመገላገል ያለን ትግል እንዳንተ ያሉትን አማኑኤል መላክ ሳይሆን በትክክል ሕክምና እንዲረዱ ይሆናል ::

As regards the general history of the country , I would refer to the reader to Ludolf and to Bruce , and would only again remind him that the empire of Ethiopia , properly speaking is naw entirely governed by the descendants of Mohamed Ali : whilist Abyssina , or what is left as still possessing the christian faith , obeys chiefs of its own creed or nation.

ሕክምናዬ እንደሚያስረዳው ኢትዮጵያ የብዙ ብዙ ሕዝቦች መኖሪያ መሆኑዋን ይሆናል :: በሐይማኖት የተለያዩ ሕዝቦች በቁዋንቁዋ የተለያዩ ሕዝቦች እና ለዚህም ነው ኦነግ ትላንት ሌላ ዛሬ ሌላ የሆነው
ለዚህም ነው ታሪካችንን ወደድንም ጠላንም ከነ ምናምኑ መዋጥ ይሆናል አልዋጥለት ያላቸው እንደነ ዋለልኝ ያሉ ያው ሲቀዝኑ ማየት ደግሞ የኛ የፈላስፋዎች ስራ አይደለም ::

The Amharas are even yet little acquainted with guns; the most expert in the service of all the chiefs , even to shoa and the Wallo Gallas , being of Teegray origin , Of these latter the most skilful are said to be the Agammes.

አሌክሳንደር ቡላቶቪች የጻፈው ይህንን የሐይል አሰላለፍ ሳይደብቅ ነበር ነገር ግን የሳይኮሎጂካል ችግር ላለባቸው ለነ ዳግማዊ የሚታየው ግን ሌላው ነው

ምኒልክንም ባያውቁ ለኢትዮጵያ ጀግነነት ከምኒልክ ጋር የተዋደቁትን እነ ራስ መኮንን ጉግሳ እና እነ ራስ ጎበና ዳቸን አይዘነጉም

ይህ ታሪካችን እጹብ ድንቅ የሚባል ታሪክ ነው ::
እንደማንኛውም ዩነቨርሳል የሰው ልጆች ታሪክ ያለፈ አልፏል ብለው ሕዝቦች በአንድ ላይ መኖር ከጀምሩ ሰአቱና ደቂቃው እየበረረ ሄደ
ወጣም ወረደ ሕዝቦች በሰላምና በፍቅር ለመኖር የሚያደርጉት ጥረት በኛ በፈላስፋዎች ዘንድ ዋናው የፍልስፍና ነጥባችን ነው ከዚህ በተቃራኒ እንጭጭ የሆነ የትራይባል ደደድብነት ደግሞ ቦታ እንደሌለው ማስረዳት ደግሞ ሕክምናችን ይሆናል

እዚህ ላይ በምኒሊክ ዘመነ መንግስት የኢትዮጵያ የሐይል አሰላለፍ ምን እንደሚመስል በጥቂቱ ለመርዳት ይቻላል ይመስለኛል
እምዬ ምኒሊክ ሲሞቱ ሁሉ ነገር ተለውጦ የኦሮሞ ህዝብ ነበር አልቃሹ ::

የምኒሊክ ጦር ራሱ የኦሮሞ ሕዝብ ነበር ይህ አልገዛም እና ተገዛ የሚለው ነገር ታሪካችን በመሆኑ በየትኛውም ዓለም የተከሰተ ክስተት በመሆኑ ሳናፍርበት ታሪካችን ብለን እንውጠዋለን እነ ዋለልኝ አልዋጥም ካላቸው ደግሞ ቁዋቅ ሲያደርጋቸው እኛ ፈላፋዎች በጥሞና አንመለከትም

ታሪካችን ወርቅ ነው : ታሪካችን እንደ ሌላው ዓለም ሁላ በርስ በርስ ግጭት ያለፈ ወርቃማ ታሪክ ነው ::
አሜሪካ አሜሪካ የሆነቸው ከርስ በርስ ግጭትና ከባርነት ነጻነት ሁዋላ ነው ::

ኢትዮጵያ ውስጥ የነበረው ግጭት ዩነቨርሳል የሆነ የሰው ልጆች ታሪክ ነው ለምን ዋለልኝ ይህንን ዩኒቨርሳል ታሪክ
መቀበል አቃተው የሚለው ፍልስፍና ጠንከር ያለ መድሀኒት እንደሚያስፈልገው ያሳያል ::

እንሂድ ወደ ሕክምናው
ፈላስፋው ቆቁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4454
Location: united states

PostPosted: Fri Feb 03, 2012 6:14 pm    Post subject: Reply with quote

ዳግማዊ ዋለልኝ " እንዳስቀመጠው
Quote:
]"Come submit to us," the Masai cried out to them, on order of the Ras.
"We don't know you," they answered from the other bank. "You Guchumba (vagrants), go away from our lands."

ይህ የአሌክሳንደር ቡላቶቪች ጽሁፍ የሚያሳየው የኦሮሞ ሕዝብ ምን ያህል ጀግና እንደነበረ ይሆናል ::

ዩኒቨርሳል የሆነው የህዝቦች ጦርነት ውስጥ ጀግና እና ደካማ መፈጠሩ የማይቀር ዩኒቨርሳል ሕግ ነው :: በመሆኑም መሰዳደብ ከዛም አልፎ መደባደብ ከዛም አልፎ መገዳደል ዩኒቨርሳል የሰው ልጆች ታሪክ በመሆኑ :: የኢትዮጵያ ሕዝቦች ለዚህ እንገዛለን ለዛ አንገዛም በማለት ያደረጉት ለዘመናት ያለፈ የርስ በርስ ግጭት ነው በአሌክሳንደር ቡላቶቪች የተጻፍው ወዳጄ ዳግማዊ ::

ለምኒሊክ አንገዛም ለዮሐንስ አንገዛም ለደርግ አንገዛም ለመለሰ አንገዛም ::ይህ ባህርይ ዩኒቨርሳል የሆነ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ባህርይ ነበር አሁንም ነው ::
ይህ ወርቃማ ታሪካችን እንግዲህ አንዱ ታሪካችን ነው :: የኦሮሞ ሕዝብ ለምኒሊክ አንገዛም ማለቱ ራሱ ታሪካችን ነው መሰዳደቡ እና ከዛም አልፎ በጥይት መፈላለጡ ሁላ ታሪካችን ነው ይህ ታሪካችን ነው እኛን ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያውያን የሚያደርገን ለዚህም ነው ምኒሊክ ኢትዮጵያን አንድ አደረጋት የምንለው

Quote:
"If you don't surrender voluntarily, we will shoot at you with the fire of our guns, we will take your livestock, your women and children. We are not Guchumba . We are from the sovereign of the Amhara (Abyssinians) Menelik."[

ይህ ነው ታሪካችን አንደኛው ወገን አንገዛም ጉቹምባ ጥፋ ሲል አንደኛው ወገን እኛ ጉቹምባ አይደለንም የምኒሊክ ወገን ነን በማለት ነበር ይመላለሱ የነበሩት
አንደኛው ወገን የአባ ጅፋር ሲል ሌላው ወገን የምኒሊክ ወይም አንደኛው ወገን የጎበና ሲል ሌላው ወገን ደግሞ የደሬሳ በማለት ነበር የኦሮሞ ሕዝቦች ኢትዮጵያን ለመገንባት ርስ በርስ የተጋጩት

የኦሮሞ ሕዝቦች ብቻ አይደለም ሌላውም የኢትዮጵያ ሕዝብ ርስ በርሱ የተጋጨው ይህ ዩኒቨርሳል የሆነ የሰው ልጆች ታሪክ "" ትልቁ አሳ ትንሹ አሳን ዋጠው "" ዓይነት ታሪክ ከሰሜን የምድር ዋልታ እስከ ደቡብ የምድር ዋልታ ከምስራቅ የምደር ዳርቻ እስከ ምእራብ የምድር ዳርቻ የተካሄደ ዩኒቨርሳል የሆነ የሰው ልጆች ታሪክ ነው
ጃፓን ቻይና ሕንድ ፓኪስታን አርጀንቲና ፓራጉዋይ አፍሪካ አውሮፓ በጠቅላላው ይህንን የስው ልጆች ዩኒቨርሳል ታሪክ አልፈው ዛሬ ያሉበት ደረጃ ደርሰዋል ስለሆነም የኦሮሞ : የትግራይ ልጆችና የአምሀራ ወይም የጉራጌ ልጆች ያን ጊዜ ቢጣሉ ቢደባደቡ ወገን ለይተው የርስ በርስ ጦርነት ቢያካሂዱ አንድ ኢትዮጵያን ለመፍጠር የተደረገ ሙከራ በመሆኑ ታሪካችን ነው በማለት እናከብረዋለን እናደንቀዋለን ዛሬን ነገም እናበስረዋለን

በዚህ መካከል ያለቁትን ወገኖቻችን እና ሕዝቦቻችንን ደግሞ እናስባለን የተሻለ ዘመን እንዲመጣ ጥራታችን ጥልቅ ነው ተሳስተን ወዳለፈው ዘመን የርስ በርስ ጦርነት እንዳንመለስ ተጠንቅቀን የትራይባሊዝም ደደብነትን እኛ ፈላስፋዎች ከመናገር ወደሁዋላ አንልም :: ካለፈ ስህተት መማሩ ደግሞ ሌላው ትልቁ የፍልስፍና ዘዴ ነው ::

Quote:
"We do not know Amhara-Menelik. Go away! Go away!"

ኩራ ዳግማዊ ወዳጄ : Exclamation Exclamation Exclamation
የኦሮሞ ሕዝብ እንደዚህ ጀግና ነበር :: ምኒሊክን አናውቅም የራሳችን መሪ አለን ነው ያለው :: ትክክል ይህ ጀግንነቱ ነው የኦሮሞን ሕዝብ ጀግና የሚያሰኘው ::

ይህንን እንዳለ ሁላ ከምኒልክ ጋር በመሰለፍ አንድ ኢትዮጵያን ለመፍጠር ችሏል ::

ዳግማዊ ዋለልኝ የኦሮሞ ሕዝብ ሞኝ ነው ለማለት ይሆን ይህ አገላለጽህ ?

አሌክሳንደር ቡላቶቢች በትክክል እንዳስቀመጠው የኦሮሞ ሕዝብ በቀላሉ ለምኒሊክ እጁን አልሰጠም : ማንም ለምኒሊክም ሆነ ለዮሐንስ ለደርግም ሆነ ለመለሰ እጁን አልሰጠም የሚሰጥም አልነበረም ::

ይህ የጀግንነት ወኔያችን ነው እኛ ኢትዮጵያውያን ወርቃማ ታሪክ አለን የሚያሰኝን ::

ለምኒሊክ አጄን አልሰጥም ያለ የኦሮሞ ጀግና በአድዋ ጦርነት ላይ ከምኒሊክ ጋር በመሆን ከጣሊያን ጋር ግምባር ለግምባር የተፋጠጠው ይህ የኦሮሞ ሕዝብ ነው ይህ የትግራይ ሕዝብ ነው ይህ የወላይታ ሕዝብ ነው ይህ የጉራጌ ሕዝብ ነው ይህ የአፋር ሕዝብ ነው ::

ፍቅር ይሉሀል ይህ ነው ወንድማማችነት ይሉሀል ይህ ነው ያለፈ አልፏል በማለት እጅ ለእጅ ተያይዞ ለጋራ ጠላት በአንድ በምኒሊክ ስር ተሰልፎ እምቢ ለሐገሬ ማለት ታላቁ ጀግንናታችን ነው : ታላቁ ክብራችን ነው ታላቁ የኢትዮጵያዊነት ምስጢራችን ነው ::

Quote:

"Who is this Amhara-Menelik to whom we are supposed to submit?"

ግልጽ የሆነ ጥያቄ ነው የኦሮሞ ሕዝብ ያን ጊዜ ምኒሊክ ምን እንደሆነ የሚያውቅ አልነበረም ::
የኦሮሞ ሕዝብ ምኒሊክን አናውቀውም ማለቱ ታላቁ ጀግነነቱ ነው ::

ይህ ዩኒቨርሳል ታሪክ በማንኛውም ዓለም የነበረ ታሪክ ነው
የኦሮሞ ሕዝብ ምኒሊክን አናውቀውም በማለቱ ምን የሚያስደንቅ ነገር አለ ?
አናውቀውም ካለ አናውቀውም ነው Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation

Quote:

"We are Amhara, and Menelik is our great king."

እኛ አማራዎች ነን ምኒሊክ ደግሞ ንጉሳችን ነው በማለት ደግሞ አማራዎች መመለሳቸውን ነው አሌክሳንደር ቡላቶቪች የገለጸው ታዲያ ምን የሚያስደንቅ ነገር አለ ?
አማራዎች አማራዎች ናቸው ምኒልክ ንጉሳቸው ነው ::
ኦሮሞዎች በመጀመሪያ ምኒሊክ አናውቅም አሉ በሁዋላ ደግሞ ንጉሳችን ነው አሉ ይሆናል ፍልስፍናው : አሁንም የሚያስደንቅ ነገ የለም ::

በነገራችን ላይ የኦሮምኛውን ቁዋንቁዋ ለአሌክሳንደር ቡላቶቪች የሚያስተረጉመው ማን ነበር ? Question
አሌክሳንደር ቡላቶቪች አማርኛ መናገር ይችል ነበር Question
አሌክሳንደር ቡላቶቪች ኦርምኛ መናገር ይችል ነበር Question :

Quote:
ቄስ ቡላቶቪች በአይኑ አይቶ ; በጆሮው አድምጦ የመሰከረው

ዳግማዊ ዋለልኝ አሌክሳንደር ቡላቶቪች ቄስ ነበር እንዴ Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

ስማ የምታነበው ሳይገባህ ነው የምትጽፈው እንዴ ?

እንደገና ወደ ሁስፒታል ብትገባ የተሻለ ይመስለኛል Shocked Shocked Shocked Shocked

አሌክሳንደር ቡላቶቪች ቄስ ነበር እንዴ Question Question Question Question Question Question Question Question Question Question

ለአሌክሳንደር ቡላቶቪች የኦሮምኛ ቁዋንቁዋ ያስተረጉምለት የነበረው ራሱ የኦሮሞ ተወላጅ ሆኖ አማርኛ የሚችል ወይም የአማራ ተወላጅ ሆኖ ኦሮምኛ የሚችል ይሆናል ስለሆነም ምን ያህል የኢትዮጵያ ልጆች በቁዋንቁዋ እንደተደበላለቁ ይሆናል የሚያሳየው ::

በነገራችን ላይ የትኛው ይሆናል ምርጫህ ?
1. የኦሮሞ ተወላጅ አማርኛ የሚችል Question Question
2. የአማራ ተወላጅ ኦሮምኛ የሚችል Question Question

እስቲ ፈጣሪ በሰላም ወደ ቤትህ ያብቃህ Exclamation Exclamation
ሳይካትሪስቱ ቆቁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4454
Location: united states

PostPosted: Fri Feb 03, 2012 6:28 pm    Post subject: Reply with quote

ዳግማዊ ዋለልኝ ወዳጄ

Alexander Bulatovich የሚለውን ስም በቀላሉ ዊኪፒዲያ ላይ ስጥና እባክህ እስቲ ይህንን ግለሰብ በትክክል ፎቶውን ለመመልከት ሞክር :

በእውነት ቄስ ይመስላል : Question Question Question Question
በእውነት ቄስ ይመስላል Question Question
በእውነት ቄስ ይመስላል Question Question Question Question
በእውነት ቄስ ይመስላል Question Question Question

ዓይንህም ጭንቅላትህም ብዥ ያለበት ነገር ሳይሆን አይቀርም በማለት ሳይካትሪስቱ ቆቁ ትልቅ ችግር ውስጥ ይሆናል የገባው ማለት ይሆናል

መልካም ጤንነት : Question Question Question

ሳይካትሪስቱ ቆቁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2367

PostPosted: Sat Feb 04, 2012 9:26 am    Post subject: Reply with quote

ሠላም ወዳጄ ቆቁ

Quote:
ዳግማዊ ዋለልኝ እንዴት ሰነበትክ ወዳጄ እንኩዋን ደህና መጣህ ይላል ሳይካትሪስቱ ቆቁ

እጅ ነስቻለሁ ...እንኳን በሰላም ቆየኝ ወዳጄ ቆቁ

Quote:
ከዚህ ጽሁፍ ምን ይሆን የገባህ ?
የንግስት ኤልሳቤት ቁዋንቁዋ ይገባሀል እንዳልል ትንሽ ግራ እየተጋባሁነው

ግራ ከተጋባህ ቆየህ እኮ Laughing

Quote:
1. ፕሎውደን የሚያውቃት ኢትዮጵያ ከኢማም መሐመድ በሁዋላ ያለቸውን ኢትዮጵያ እንጂ ከኢማም መሐመድ በፊት ያለቸውን ኢትዮጵያ አይደለም

ምን ለማለት ፈልገህ ይሆን Question Wink

Quote:
2. ፕሎውደን የሚያውቃት ኢትዮያን ነው እንጂ አበሲኒያን አይደለም እኮ ነው የምልህ :: ይህ ፕሎውደን የጻፈው ጽሁፍ መላውን ኢትዮጵያ የሚመለከት እንጂ አንተ እንደምታስበው አማራን ትግራይን እና አገውን ብቻ የሚመለከት አልነበረም ::

ራስህ የጠቀስከው ላምጣው

Quote:
As regards the general history of the country , I would refer to the reader to Ludolf and to Bruce , and would only again remind him that the empire of Ethiopia , properly speaking is naw entirely governed by the descendants of Mohamed Ali : whilist Abyssina , or what is left as still possessing the christian faith , obeys chiefs of its own creed or nation.

Laughing Laughing Laughing የእንግሊዝ አፍ ግራ አጋባኝ ነው ያልከው Question Laughing Laughing

አቢሲኒያ እና ኢትዮጵያ ለየብቻቸው አየሀቸው Question Wink ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

Quote:
3. የነ ራስ አሊ ሁነታ ትንሽ ራስህን እንድታስተካክል ይረዳሀል በማለት ነበር ማነጻጸር የጀመርኩልህ

እንዴት ብሎ Question ንፅፅሩን ወይ ጨርሰው ወይ ዝም በል ...ምንም እርባና የለውም Laughing

Quote:
ከላይ ፕሎውደን ያሰፈረው ኢትዮጵያ እንደ ቴዎድሮስ ያለ ጀግና ያስፈልጋታል ለማለት መሆኑን አሁንም ከሆስፒታል ከወጣህ በሁዋላ ለማወቅ አልቻልክም ወይም ለመገንዘብ አልቻልክም ማለት ነው

በለው Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing ለየልህ እንዴ Question Laughing Laughing Laughing የት ጋር ነው "ኢትዮጵያ እንደቴዎድሮስ ያለ ጀግና ያስፈልጋታል " ያለው Question ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

Their [Abyssinian's] principal defects are overweening vanity, entire ignorance of the world beyond Abyssinia, and lastly the Jewish characteristic of aversion to the smallest change, whether in modes of thought or habits. So completely have these characteristics taken possession of them, that they are incapable of even imagining an improvement, or of imbibing any single idea beyond what they have inherited. The want of one powerful hand, the pre-eminence of military pursuits, and the rapacious and bigoted priesthood-who, for their own purposes, studiously keep the nation in a thick night of ignorance-confirm and strengthen these defects of character.

ሰውየው ያለው እኮ አደነቆሯት ነው Laughing Laughing Laughing

Quote:
ሌላ የሕክምና ዘዴ ከመፍጠሬ በፊት እስቲ ለዚህ መልስ ስጠኝ ወዳጄ
ሳይካትሪስቱ ቆቁ

እስቲ እንደገና ወደ ሕክምናው ላተኩር
ፕሎውደን የተመለከታት ኢትዮጵያ ያንን ትመስል ነበር ::

እብድ ሲያገረግር መጀመሪያ ሀኪም /መፍትሄ ያለው የሆነ ነው የሚመስለው Wink

Quote:
ሕክምናየን ስጀምር

Abyssinia , at periods of which we have authentic information, comprised the countries of Northern Abyssiniya and Shoa, now inhabited by Christans, with the intervening tribes of Gallas (Mohomedans who have interposed and occupied the fairest provinces by the right of the sword ) and the coast of the Red Sea from Tajoura to Sowakim ; towards the equator , enarea and Kaffa , now Galla kingdom ; and to the north - west , sennaar nearly to Kartoom.

ፕሎውደን እንዳስቀመጠው ይህ ታሪካችን የምናከብረው እና የምናፈቅረው ታሪካችን ነው ::
እኛ ኢትዮጵያውያን እንደዚህ ነበርን :: የታሪክን ውጣ ውረድ አልፈን ተፈቃቅረን ተዋልደን ለመኖር ከዚህ ከታሪካዊ ጣጣ ውረድ ለመገላገል ያለን ትግል እንዳንተ ያሉትን አማኑኤል መላክ ሳይሆን በትክክል ሕክምና እንዲረዱ ይሆናል ::

ሩቅ ሳንሄድ ከፅሁፉ ተነስተህ የኢትዮጵያን ካርታ ሳልልኝ Laughing Laughing Laughing ያልተፃፈ እያነበብክ ራስህን ታደነቁራለህ እንዴ Question Laughing

Quote:
As regards the general history of the country , I would refer to the reader to Ludolf and to Bruce , and would only again remind him that the empire of Ethiopia , properly speaking is naw entirely governed by the descendants of Mohamed Ali : whilist Abyssina , or what is left as still possessing the christian faith , obeys chiefs of its own creed or nation.

ሕክምናዬ እንደሚያስረዳው ኢትዮጵያ የብዙ ብዙ ሕዝቦች መኖሪያ መሆኑዋን ይሆናል :: በሐይማኖት የተለያዩ ሕዝቦች በቁዋንቁዋ የተለያዩ ሕዝቦች እና ለዚህም ነው ኦነግ ትላንት ሌላ ዛሬ ሌላ የሆነው
ለዚህም ነው ታሪካችንን ወደድንም ጠላንም ከነ ምናምኑ መዋጥ ይሆናል አልዋጥለት ያላቸው እንደነ ዋለልኝ ያሉ ያው ሲቀዝኑ ማየት ደግሞ የኛ የፈላስፋዎች ስራ አይደለም ::

Laughing Laughing Laughing ከላይ እንደጠቀስኩት ፅሁፉ የሚያወራ ስለኢትዮጵያ እና አቢሲኒያ በተናጥል ነው ቅቅቅቅቅቅቅ

ብዙ እንዳትቀባጥር ቱርጅማን ልቅጠርልህ Question Laughing Laughing Laughing

Quote:
The Amharas are even yet little acquainted with guns; the most expert in the service of all the chiefs , even to shoa and the Wallo Gallas , being of Teegray origin , Of these latter the most skilful are said to be the Agammes.

አሌክሳንደር ቡላቶቪች የጻፈው ይህንን የሐይል አሰላለፍ ሳይደብቅ ነበር ነገር ግን የሳይኮሎጂካል ችግር ላለባቸው ለነ ዳግማዊ የሚታየው ግን ሌላው ነው

ምኒልክንም ባያውቁ ለኢትዮጵያ ጀግነነት ከምኒልክ ጋር የተዋደቁትን እነ ራስ መኮንን ጉግሳ እና እነ ራስ ጎበና ዳቸን አይዘነጉም

አሁንም የሚያወራው ስለጠብመንጃ እውቀት እንጂ ስለሀይል አሰላለፍ አይደለም Laughing Laughing Laughing

ሲጀመር ደግሞ እጢው ምኒሊክን እና ጉግሳና ጎበናን ከዚህ ጥቅስ ጋር በምን አገናኘኸቸው Question Laughing Laughing

ይህ የእንግሊዝ አፍ ጉድ አረገን እኮ Wink

Quote:
ይህ ታሪካችን እጹብ ድንቅ የሚባል ታሪክ ነው ::
እንደማንኛውም ዩነቨርሳል የሰው ልጆች ታሪክ ያለፈ አልፏል ብለው ሕዝቦች በአንድ ላይ መኖር ከጀምሩ ሰአቱና ደቂቃው እየበረረ ሄደ
ወጣም ወረደ ሕዝቦች በሰላምና በፍቅር ለመኖር የሚያደርጉት ጥረት በኛ በፈላስፋዎች ዘንድ ዋናው የፍልስፍና ነጥባችን ነው ከዚህ በተቃራኒ እንጭጭ የሆነ የትራይባል ደደድብነት ደግሞ ቦታ እንደሌለው ማስረዳት ደግሞ ሕክምናችን ይሆናል

እዚህ ላይ በምኒሊክ ዘመነ መንግስት የኢትዮጵያ የሐይል አሰላለፍ ምን እንደሚመስል በጥቂቱ ለመርዳት ይቻላል ይመስለኛል
እምዬ ምኒሊክ ሲሞቱ ሁሉ ነገር ተለውጦ የኦሮሞ ህዝብ ነበር አልቃሹ ::

የምኒሊክ ጦር ራሱ የኦሮሞ ሕዝብ ነበር ይህ አልገዛም እና ተገዛ የሚለው ነገር ታሪካችን በመሆኑ በየትኛውም ዓለም የተከሰተ ክስተት በመሆኑ ሳናፍርበት ታሪካችን ብለን እንውጠዋለን እነ ዋለልኝ አልዋጥም ካላቸው ደግሞ ቁዋቅ ሲያደርጋቸው እኛ ፈላፋዎች በጥሞና አንመለከትም

ታሪካችን ወርቅ ነው : ታሪካችን እንደ ሌላው ዓለም ሁላ በርስ በርስ ግጭት ያለፈ ወርቃማ ታሪክ ነው ::
አሜሪካ አሜሪካ የሆነቸው ከርስ በርስ ግጭትና ከባርነት ነጻነት ሁዋላ ነው ::

ኢትዮጵያ ውስጥ የነበረው ግጭት ዩነቨርሳል የሆነ የሰው ልጆች ታሪክ ነው ለምን ዋለልኝ ይህንን ዩኒቨርሳል ታሪክ
መቀበል አቃተው የሚለው ፍልስፍና ጠንከር ያለ መድሀኒት እንደሚያስፈልገው ያሳያል ::

የትኛው ነው እፁብና ድንቅ ታሪኩ Question Laughing Laughing Laughing

1. እስካሁን ከጠቀስከው ጥቅስ ውስጥ በፍፁም አላየሁም ....የምናብህን ቅዠት ለራስህ እንጂ እዚህ ውይይት ላይ መዘላበድ የለብህም

2. ኢትዮጵያም ሆነ አሜሪካ የጭቆናና የረገጣ ታሪክ ወርቃማ ሊሆን አይችልም .....አጅግ አሳፋሪና አፀያፊ ነው Exclamation Exclamation

"እጅ ካልሰጠህ እገልሀለሁ ...ሚስትህን እና ልጆችህን ባሪያ
አደርጋለሁ " ማለት ነው ወርቃማ ታሪክ Question Wink

3. እጢው ምኒሊክ ሲሞት የኦሮሞ ህዝብ መቼና የት ነው ያለቀሰው Question Laughing Laughing Laughing Laughing

ለመሆኑ ምን ብሎ ነው ያለቀሰው Question በሰላምና በጥጋብ ከምኖርበት ህይወት አንስተህ ባሪያ ስላረከኝ አመሰግናለሁ ብሎ ነው Question ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ሚስቴን እና ልጆቼን ከእኔ ስለነጠቅህ ደስ አለኝ ብሎ ይሆን Question Wink Laughing Laughing አይ ቂሉ ወዳጄ

Quote:
ዳግማዊ ዋለልኝ " እንዳስቀመጠው Quote:
]"Come submit to us," the Masai cried out to them, on order of the Ras.
"We don't know you," they answered from the other bank. "You Guchumba (vagrants), go away from our lands."

ይህ የአሌክሳንደር ቡላቶቪች ጽሁፍ የሚያሳየው የኦሮሞ ሕዝብ ምን ያህል ጀግና እንደነበረ ይሆናል ::

ዩኒቨርሳል የሆነው የህዝቦች ጦርነት ውስጥ ጀግና እና ደካማ መፈጠሩ የማይቀር ዩኒቨርሳል ሕግ ነው :: በመሆኑም መሰዳደብ ከዛም አልፎ መደባደብ ከዛም አልፎ መገዳደል ዩኒቨርሳል የሰው ልጆች ታሪክ በመሆኑ :: የኢትዮጵያ ሕዝቦች ለዚህ እንገዛለን ለዛ አንገዛም በማለት ያደረጉት ለዘመናት ያለፈ የርስ በርስ ግጭት ነው በአሌክሳንደር ቡላቶቪች የተጻፍው ወዳጄ ዳግማዊ ::

ለምኒሊክ አንገዛም ለዮሐንስ አንገዛም ለደርግ አንገዛም ለመለሰ አንገዛም ::ይህ ባህርይ ዩኒቨርሳል የሆነ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ባህርይ ነበር አሁንም ነው ::
ይህ ወርቃማ ታሪካችን እንግዲህ አንዱ ታሪካችን ነው :: የኦሮሞ ሕዝብ ለምኒሊክ አንገዛም ማለቱ ራሱ ታሪካችን ነው መሰዳደቡ እና ከዛም አልፎ በጥይት መፈላለጡ ሁላ ታሪካችን ነው ይህ ታሪካችን ነው እኛን ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያውያን የሚያደርገን ለዚህም ነው ምኒሊክ ኢትዮጵያን አንድ አደረጋት የምንለው

Quote:
"If you don't surrender voluntarily, we will shoot at you with the fire of our guns, we will take your livestock, your women and children. We are not Guchumba . We are from the sovereign of the Amhara (Abyssinians) Menelik."[

ይህ ነው ታሪካችን አንደኛው ወገን አንገዛም ጉቹምባ ጥፋ ሲል አንደኛው ወገን እኛ ጉቹምባ አይደለንም የምኒሊክ ወገን ነን በማለት ነበር ይመላለሱ የነበሩት
አንደኛው ወገን የአባ ጅፋር ሲል ሌላው ወገን የምኒሊክ ወይም አንደኛው ወገን የጎበና ሲል ሌላው ወገን ደግሞ የደሬሳ በማለት ነበር የኦሮሞ ሕዝቦች ኢትዮጵያን ለመገንባት ርስ በርስ የተጋጩት

የኦሮሞ ሕዝቦች ብቻ አይደለም ሌላውም የኢትዮጵያ ሕዝብ ርስ በርሱ የተጋጨው ይህ ዩኒቨርሳል የሆነ የሰው ልጆች ታሪክ "" ትልቁ አሳ ትንሹ አሳን ዋጠው "" ዓይነት ታሪክ ከሰሜን የምድር ዋልታ እስከ ደቡብ የምድር ዋልታ ከምስራቅ የምደር ዳርቻ እስከ ምእራብ የምድር ዳርቻ የተካሄደ ዩኒቨርሳል የሆነ የሰው ልጆች ታሪክ ነው
ጃፓን ቻይና ሕንድ ፓኪስታን አርጀንቲና ፓራጉዋይ አፍሪካ አውሮፓ በጠቅላላው ይህንን የስው ልጆች ዩኒቨርሳል ታሪክ አልፈው ዛሬ ያሉበት ደረጃ ደርሰዋል ስለሆነም የኦሮሞ : የትግራይ ልጆችና የአምሀራ ወይም የጉራጌ ልጆች ያን ጊዜ ቢጣሉ ቢደባደቡ ወገን ለይተው የርስ በርስ ጦርነት ቢያካሂዱ አንድ ኢትዮጵያን ለመፍጠር የተደረገ ሙከራ በመሆኑ ታሪካችን ነው በማለት እናከብረዋለን እናደንቀዋለን ዛሬን ነገም እናበስረዋለን

በዚህ መካከል ያለቁትን ወገኖቻችን እና ሕዝቦቻችንን ደግሞ እናስባለን የተሻለ ዘመን እንዲመጣ ጥራታችን ጥልቅ ነው ተሳስተን ወዳለፈው ዘመን የርስ በርስ ጦርነት እንዳንመለስ ተጠንቅቀን የትራይባሊዝም ደደብነትን እኛ ፈላስፋዎች ከመናገር ወደሁዋላ አንልም :: ካለፈ ስህተት መማሩ ደግሞ ሌላው ትልቁ የፍልስፍና ዘዴ ነው ::

Quote:
"We do not know Amhara-Menelik. Go away! Go away!"

ኩራ ዳግማዊ ወዳጄ :
የኦሮሞ ሕዝብ እንደዚህ ጀግና ነበር :: ምኒሊክን አናውቅም የራሳችን መሪ አለን ነው ያለው :: ትክክል ይህ ጀግንነቱ ነው የኦሮሞን ሕዝብ ጀግና የሚያሰኘው ::

ይህንን እንዳለ ሁላ ከምኒልክ ጋር በመሰለፍ አንድ ኢትዮጵያን ለመፍጠር ችሏል ::

ዳግማዊ ዋለልኝ የኦሮሞ ሕዝብ ሞኝ ነው ለማለት ይሆን ይህ አገላለጽህ ?

አሌክሳንደር ቡላቶቢች በትክክል እንዳስቀመጠው የኦሮሞ ሕዝብ በቀላሉ ለምኒሊክ እጁን አልሰጠም : ማንም ለምኒሊክም ሆነ ለዮሐንስ ለደርግም ሆነ ለመለሰ እጁን አልሰጠም የሚሰጥም አልነበረም ::

ይህ የጀግንነት ወኔያችን ነው እኛ ኢትዮጵያውያን ወርቃማ ታሪክ አለን የሚያሰኝን ::

ለምኒሊክ አጄን አልሰጥም ያለ የኦሮሞ ጀግና በአድዋ ጦርነት ላይ ከምኒሊክ ጋር በመሆን ከጣሊያን ጋር ግምባር ለግምባር የተፋጠጠው ይህ የኦሮሞ ሕዝብ ነው ይህ የትግራይ ሕዝብ ነው ይህ የወላይታ ሕዝብ ነው ይህ የጉራጌ ሕዝብ ነው ይህ የአፋር ሕዝብ ነው ::

ፍቅር ይሉሀል ይህ ነው ወንድማማችነት ይሉሀል ይህ ነው ያለፈ አልፏል በማለት እጅ ለእጅ ተያይዞ ለጋራ ጠላት በአንድ በምኒሊክ ስር ተሰልፎ እምቢ ለሐገሬ ማለት ታላቁ ጀግንናታችን ነው : ታላቁ ክብራችን ነው ታላቁ የኢትዮጵያዊነት ምስጢራችን ነው ::

Quote:

"Who is this Amhara-Menelik to whom we are supposed to submit?"

ግልጽ የሆነ ጥያቄ ነው የኦሮሞ ሕዝብ ያን ጊዜ ምኒሊክ ምን እንደሆነ የሚያውቅ አልነበረም ::
የኦሮሞ ሕዝብ ምኒሊክን አናውቀውም ማለቱ ታላቁ ጀግነነቱ ነው ::

ይህ ዩኒቨርሳል ታሪክ በማንኛውም ዓለም የነበረ ታሪክ ነው
የኦሮሞ ሕዝብ ምኒሊክን አናውቀውም በማለቱ ምን የሚያስደንቅ ነገር አለ ?
አናውቀውም ካለ አናውቀውም ነው

Quote:

"We are Amhara, and Menelik is our great king."

እኛ አማራዎች ነን ምኒሊክ ደግሞ ንጉሳችን ነው በማለት ደግሞ አማራዎች መመለሳቸውን ነው አሌክሳንደር ቡላቶቪች የገለጸው ታዲያ ምን የሚያስደንቅ ነገር አለ ?
አማራዎች አማራዎች ናቸው ምኒልክ ንጉሳቸው ነው ::
ኦሮሞዎች በመጀመሪያ ምኒሊክ አናውቅም አሉ በሁዋላ ደግሞ ንጉሳችን ነው አሉ ይሆናል ፍልስፍናው : አሁንም የሚያስደንቅ ነገ የለም ::

Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

ከጣሪያ በላይ አሳከኝ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ግን በመጀመሪያ ታሪኩ የሚያወራው ስለኦሮሞ ህዝብ ነው እንዴ Question Rolling Eyes

ሳታነብ በደመነፍስ አትቀበጣጥር ወዳጄ ቆቁ .....ለዚህ ነው ሁሌ ተንደርድረህ ገደል የምትገባው Wink ብዙ ልፅፍልህ ነበር ግን አንድ እድል ልስጥህ ......በቅድሚያ በሚገባ አንብብ Exclamation

Quote:
በነገራችን ላይ የኦሮምኛውን ቁዋንቁዋ ለአሌክሳንደር ቡላቶቪች የሚያስተረጉመው ማን ነበር ?
አሌክሳንደር ቡላቶቪች አማርኛ መናገር ይችል ነበር
አሌክሳንደር ቡላቶቪች ኦርምኛ መናገር ይችል ነበር :

አዎን ......አማርኛ በደንብ ይችላል ...በኦሮሚፋም ይግባባል ...ደነቀህ Question

Quote:
ዳግማዊ ዋለልኝ አሌክሳንደር ቡላቶቪች ቄስ ነበር እንዴ

ስማ የምታነበው ሳይገባህ ነው የምትጽፈው እንዴ ?

እንደገና ወደ ሁስፒታል ብትገባ የተሻለ ይመስለኛል

አሌክሳንደር ቡላቶቪች ቄስ ነበር እንዴ

Quote:
ዳግማዊ ዋለልኝ ወዳጄ

Alexander Bulatovich የሚለውን ስም በቀላሉ ዊኪፒዲያ ላይ ስጥና እባክህ እስቲ ይህንን ግለሰብ በትክክል ፎቶውን ለመመልከት ሞክር :

በእውነት ቄስ ይመስላል :
በእውነት ቄስ ይመስላል
በእውነት ቄስ ይመስላል
በእውነት ቄስ ይመስላል

አዎን ....አባ አንተኒ = አሌክሳንደር ቡላቶቪች

Quote:
ለአሌክሳንደር ቡላቶቪች የኦሮምኛ ቁዋንቁዋ ያስተረጉምለት የነበረው ራሱ የኦሮሞ ተወላጅ ሆኖ አማርኛ የሚችል ወይም የአማራ ተወላጅ ሆኖ ኦሮምኛ የሚችል ይሆናል ስለሆነም ምን ያህል የኢትዮጵያ ልጆች በቁዋንቁዋ እንደተደበላለቁ ይሆናል የሚያሳየው ::

በነገራችን ላይ የትኛው ይሆናል ምርጫህ ?
1. የኦሮሞ ተወላጅ አማርኛ የሚችል
2. የአማራ ተወላጅ ኦሮምኛ የሚችል

ከላይ መልሼልሀለሁ .....አንብበህ መረዳት ብትችል ኖሮ ይህን አጠይቅም ነበር ......ቱርጅማን በብላሽ ከፈለክ በእኔ ተወው Wink

ዳግማዊ ዋለልኝ ነኝ .....ምንተስኖት

ሠላም ሁን
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4454
Location: united states

PostPosted: Tue Feb 07, 2012 7:15 pm    Post subject: Reply with quote

ዳግማዊ ዋለልኝ
እንደገና ነቃ በል
ሐሳብህን አጠር ምጥን ባለ ሁኔታ ለመግለጽ ብትሞክር መልካም አይመስልህም

ምንድነው ኮት እያደረጉ መድበስበስ
ስማ በኔ ጭንቅላት ነው እንዴ እየተግበሰበስክ የምትሄደው
እኔ የጻፍኩትን በጥሞና ካነበብክ በሁዋላ የራስህ መልስ አዘጋጅተን ጻፍ
ይሆናል ውይይት
ኮት እያደረጉ መወያየት ጽሁፉን በጣም ስለሚያስረዝመው አንተ የዘበዘበከውን መዘባዘብ ይሆናልና ከላይ የዘበዘበከዋን ሳላየው አልፌዋለህ

በነገራችን ላይ

የምትወዳቸው አሌክሳንደር ቡላቶቪች እና ፕሎውደን ናቸው ኢትዮጵያን ኢትዮጵያ እንድትሆን ያደረጉዋት
ፕሎውደን የቴዎድሮስ አማካሪ

አሌክሳስንደር ቡላቶቪች የምኒልክ አማካሪ

ፕሎውደን የፕሮቴስታንት ተከታይ የራስ አሊ አና የቴዎፕድሮስ አማካሪ

አሌክሳንደር ቡላቶቢጭ ከምስራቅ ኦርቶዶክስ የራሺያ የጦር ጄኔራል

ጤንነትህ እንዴት ይሆን ?
ፈላስፋው ቆቁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 22, 23, 24 ... 31, 32, 33  Next
Page 23 of 33

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia