View previous topic :: View next topic
Author
Message
ዳግማዊ ዋለልኝ Joined: 20 Oct 2010 Posts: 2364
Posted: Tue Aug 16, 2011 8:09 pm Post subject: የአቢሲኒያ እጢዎች ታሪክ እንደወረደ
ሠላም ዋርካውያን
በቤተመንግስት የግብር ቁርጥና ጠጅ ናላው በዞረ እልፍኝ አስከልካይ የተጣፈውን ተረት ተረት ሳይሆን ብዙሀኑ ጭቁን የኢትዮጵያ ህዝብ የሚያውቀውን ትክክለኛ ታሪክ እንማማር ...ከነዚህ ብንጀምርስ
1. እጢ ቴዎድሮስ II
2. እጢ ዮሀንስ IV
3. እጢ ምኒሊክ II
4. እጢ ሀይለሥላሤ
ከሰሞኑ ልብ እየገዙ የሚመስሉት ጉራጌውና ኢትዮጵያዊው ዶ /ር ብርሀኑ ነጋ እንዳሉት ""የእጢዎቹ " ጀግንነት ለራሳቸው ነው .....ለሌላው ኢትዮጵያዊ አረመኔ ናቸው "
ስለሆነም "አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ " እንዲሉ ለመማሪያ ይሆነን ዘንድ የጨለማው ታሪክ ወደብርሀን ይውጣ ........እውነት እውነቱን የመሰረቱን
ለዛሬ ታላቁ ዋለልኝ መኮንን "ለአዋጁ አዋጅ " በሚል ርእስ ለእጢ ሀይለሥላሤ ከፃፈውን መሬት ጠብ የማይል እውነታ የተቀነጨበ
እዚህ ላይ ጃንሆይ ዘንግተውት ቢሆን የራስ ካሣን ምክር እናስታውሳቸው "ተፈሪ ይኸን የደሃ ልጅ አታስተምር ዃላ ራስህ ላይ ይወጣል " የትምህርትን ውጤት ካሣ በይበልጥ አውቀውት ኖሯል !! ጃንሆይ ስለትምህርት መስፋፋት ሲናገሩ "በባላገርም ሆነ /በከተማ / ከመማር የተነጠለ ማን ይገኛል " ብለዋል "ይህ መቸም ተጨፈኑ ላሙኛችሁ ነው " ከ ሃያ ሁለት ሚሊዮን ሕዝብ ሃያ አንዱ ፊደል አለመቁጠሩን ማንም ስለሚያውቀው ይህን ማስተባበሌ ጊዜ ማባከን ነው። ቀጥለውም ትምህርትን ለማስፋፋት ያደረጉትን ጥረት ከደረደሩ በኋላ "ሕዝባችን ረድቶናል " ሲሉ ደምድመዋል። "ሀ ' ሲባል ጀምሮ የተማሩትን የኢትዮጵያ ወጣቶች ላቡን እየጨመቀ በመኖር ጠርዝ ላይ ተንጠልጥሎ ያስተማረው ማን ሆነና ? የኢትዮጵያ ሕዝብ በረዳትነት ደረጃ ተሰለፈ ? ይህም "ተጨፈኑ " ነው።
የታህሣሥ ደም ቢያቃዥዎት የለቀቁትን ቤት ሰጠሁ እያሉ ከሚመጻደቁ /ለማስመለስ ነው እንጂ ግምተዎን ወስደዋል / ነድመው ከሆነ ሊወስዱት ይችላሉ። ሃብትነቱ የኢትዮጵያ ሕዝብ መሆኑ ቀርቶ የርስዎ ከሆነ ማለታችን ነው።
ሠላም _________________“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
የዘመኑ ልሳን Joined: 07 Jun 2005 Posts: 2930 Location: USA
Posted: Tue Aug 16, 2011 8:25 pm Post subject:
ነፍሴ እንተም ማስረጃ እስካላቀረብክ ድረስ አሉባልታ ነው የጻፍከው :: ከላይ አሉ ያልከውን ስለማለታቸው ምንም ያቀረብከው ማስረጃ የለም ቢሉም እንኳን በዘመኑ ካለው አስተሳሰብ ደረጃ አንጻር ምንም ማለት አይደለም :: ስለሌሎቹ ስትጽፍ አሉባልታ እንዳይሆን ለምትጽፈው ነገር ስለመሆኑ ወይም መባሉ ከታማኝ የታሪክ መጽሐፍ መስረጃ አምጣ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ዛህኑ Joined: 06 Jun 2009 Posts: 230
Posted: Tue Aug 16, 2011 9:37 pm Post subject: Re: የአቢሲኒያ እጢዎች ታሪክ እንደወረደ
ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው : ሠላም ዋርካውያን
በቤተመንግስት የግብር ቁርጥና ጠጅ ናላው በዞረ እልፍኝ አስከልካይ የተጣፈውን ተረት ተረት ሳይሆን ብዙሀኑ ጭቁን የኢትዮጵያ ህዝብ የሚያውቀውን ትክክለኛ ታሪክ እንማማር ...ከነዚህ ብንጀምርስ
1. እጢ ቴዎድሮስ II
2. እጢ ዮሀንስ IV
3. እጢ ምኒሊክ II
4. እጢ ሀይለሥላሤ
ከሰሞኑ ልብ እየገዙ የሚመስሉት ጉራጌውና ኢትዮጵያዊው ዶ /ር ብርሀኑ ነጋ እንዳሉት ""የእጢዎቹ " ጀግንነት ለራሳቸው ነው .....ለሌላው ኢትዮጵያዊ አረመኔ ናቸው "
ስለሆነም "አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ " እንዲሉ ለመማሪያ ይሆነን ዘንድ የጨለማው ታሪክ ወደብርሀን ይውጣ ........እውነት እውነቱን የመሰረቱን
ለዛሬ ታላቁ ዋለልኝ መኮንን "ለአዋጁ አዋጅ " በሚል ርእስ ለእጢ ሀይለሥላሤ ከፃፈውን መሬት ጠብ የማይል እውነታ የተቀነጨበ
እዚህ ላይ ጃንሆይ ዘንግተውት ቢሆን የራስ ካሣን ምክር እናስታውሳቸው "ተፈሪ ይኸን የደሃ ልጅ አታስተምር ዃላ ራስህ ላይ ይወጣል " የትምህርትን ውጤት ካሣ በይበልጥ አውቀውት ኖሯል !! ጃንሆይ ስለትምህርት መስፋፋት ሲናገሩ "በባላገርም ሆነ /በከተማ / ከመማር የተነጠለ ማን ይገኛል " ብለዋል "ይህ መቸም ተጨፈኑ ላሙኛችሁ ነው " ከ ሃያ ሁለት ሚሊዮን ሕዝብ ሃያ አንዱ ፊደል አለመቁጠሩን ማንም ስለሚያውቀው ይህን ማስተባበሌ ጊዜ ማባከን ነው። ቀጥለውም ትምህርትን ለማስፋፋት ያደረጉትን ጥረት ከደረደሩ በኋላ "ሕዝባችን ረድቶናል " ሲሉ ደምድመዋል። "ሀ ' ሲባል ጀምሮ የተማሩትን የኢትዮጵያ ወጣቶች ላቡን እየጨመቀ በመኖር ጠርዝ ላይ ተንጠልጥሎ ያስተማረው ማን ሆነና ? የኢትዮጵያ ሕዝብ በረዳትነት ደረጃ ተሰለፈ ? ይህም "ተጨፈኑ " ነው።
የታህሣሥ ደም ቢያቃዥዎት የለቀቁትን ቤት ሰጠሁ እያሉ ከሚመጻደቁ /ለማስመለስ ነው እንጂ ግምተዎን ወስደዋል / ነድመው ከሆነ ሊወስዱት ይችላሉ። ሃብትነቱ የኢትዮጵያ ሕዝብ መሆኑ ቀርቶ የርስዎ ከሆነ ማለታችን ነው።
ሠላም
ሰላም ሰላምን ለሚሹ ሁሉ :-
ከዋለልኝ ጋር እንደለመደብህ መግማማት ወደህ የገባህበት ሰልሆነ ብዙ የሚያናግር አይደልም ::
ነገር ግን የሻብያ ፕሮፖጋንዲስት ወይም የኦነግ / የኦብነግ ተለጣፊ ካልሆንክ አንድ አንኳር ነገር ላስተምርህ ነው የገባሁት (እነሱ ሊማር የሚችሉ አይደሉምና )
ኢትዮጵያውያን በየትኛውም ግዜ በታሪካችን ሃገራችንን "አቢሲኒያ " ብለን ጠርተን አናውቅም ::
እኛ ኢ ት ዮ ጵ ያ ዊ ያ ን ነን ::
ቢያማችሁም ቢያቅለሸልሻችሁም ሃቁ ይህ ነው :: እግዚአብሔር የሰጠን ስም ነው : የዓለም (ቅዱስ መጽሐፍ ) ታሪክ ሲጻፍ በግዮን ዙርያ የሚኖሩ የኢትዮጵስ ልጆች "ኢትዮጵያዊያን " ተብለን የተሰየምነው ::
ይህንን ለማንም ዘመነኛ ፍንዳታ የምናስረክብ አይመሰልህ !
ኢትዮጵያዊነት ሃይማኖት መሆኑበሃገር ቤት የሚገኙት ሆዳም ወያኔ ወገኖችህ እንኳን እንዴት እስከዛሬ እንዳላስረዱህ የሚያስገርም ነው ::
ሂድና የዓረቦችን ሃዲት ወይም የ 18ኛው ክፍለዘመን የአውሮፓ የጡንቻ ተረት /ታሪክ ጽሐፊዎች መጽሐፍ ውስጥ አቢሲኒያህን ፈልግ እንጂ እዚህ ዋርካ ወይም ሃገር ቤት አታገኛትም ::
ነገሥታቱም አጼ እንጂ አንተ እንደጻፈከው "እጢዎች " አይደሉም ::
አጼ ማለት አጨየ (እጩ ) ወይም እንደራሴ ማለት ነው :: ይሄም ለንዳንተ አይነቱ ጥራዝ ነጠቅ የሚስማማ ትንታኔ ስላልሆነ እዚህ ላይ ግዜ ማጥፋት ዋጋ የለውም ::
ሌላው ቢቀር ከርስህን እየሞላች እዚህ ያደረሰችህን ሃገር ሕያው ስሟን በትክክል ጽፈህ ሃሳብህን አቅርብ :: _________________ ዛህኑ ይመኔ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
መላ -ምት Joined: 25 Apr 2009 Posts: 848
Posted: Tue Aug 16, 2011 10:04 pm Post subject:
ዛህኑ
የኢትዮጵያ አምላክ ይባርክህ !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ዳግማዊ ዋለልኝ Joined: 20 Oct 2010 Posts: 2364
Posted: Tue Aug 16, 2011 10:38 pm Post subject:
ሠላም የዘመኑ ልሳን
ጥሩ ብለሀል ....ሁላችንም ማስረጃ እያመጣን እንወያይ .....ስለአስተያየትህ አመሰግናለሁ
ሠላም ዛህኑ
Quote: እኛ ኢ ት ዮ ጵ ያ ዊ ያ ን ነን ::
ቢያማችሁም ቢያቅለሸልሻችሁም ሃቁ ይህ ነው :: እግዚአብሔር የሰጠን ስም ነው : የዓለም (ቅዱስ መጽሐፍ ) ታሪክ ሲጻፍ በግዮን ዙርያ የሚኖሩ የኢትዮጵስ ልጆች "ኢትዮጵያዊያን " ተብለን የተሰየምነው ::
ከአሁኑ ተረቱን ጀመርከው እንዴ ቅቅቅቅቅቅቅ
እግዚአብሄር በግሪክኛ "ጠቋራው " ብሎ ስም አወጣልን ነው የምትለኝ ቂቂቂቂቂቂቂቂ
Quote: ኢትዮጵያዊነት ሃይማኖት መሆኑበሃገር ቤት የሚገኙት ሆዳም ወያኔ ወገኖችህ እንኳን እንዴት እስከዛሬ እንዳላስረዱህ የሚያስገርም ነው ::
አይደለም ሀይማኖት የፈለከው ብትል ምን አገባኝ .....መብትህ ነው ሀገር ቤት እያልክ ግን አታስቀኝ የኢትዮጵያ ህዝቦች ይህን የሰለቸ ተረት ተረት ላይመለስ ከቀበሩት ሁለት አስርት አመታት ተቆጠሩ
Quote: ሂድና የዓረቦችን ሃዲት ወይም የ 18ኛው ክፍለዘመን የአውሮፓ የጡንቻ ተረት /ታሪክ ጽሐፊዎች መጽሐፍ ውስጥ አቢሲኒያህን ፈልግ እንጂ እዚህ ዋርካ ወይም ሃገር ቤት አታገኛትም ::
እንደውም ምን መሰለህ አቢሲኒያን ሳይሆን ኢትዮጵያ የሚለውን ስም ያወጡልን አረቦች ናቸው አሉ ....ATYAB
ሌላው የሚገርመኝ ነገር ቢኖር በማይመለከተን ታሪክ የንጉስ ሰለሞን ዲቃላ ስለሆንኩኝ መንገስ አለብኝ የሚባል የእጢዎች ታሪክ አያስቃችሁም
ከአለም አስቂኝ ተረቶች ውስጥ መመዝገብ አለበት
ሠላም _________________“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ዛህኑ Joined: 06 Jun 2009 Posts: 230
Posted: Wed Aug 17, 2011 12:14 am Post subject:
ስማ የዋለልኝ አበጋዝ
ዋርካ የደናቁርት መድረክ አይደለምና የምትጽፈውን ተጠንቅቀህ ጻፍ ነው ያልኩህ
የማስተምርህን ልቀጥልልህና አትዮጵያ ጠቋራምም ማለት አይደለም የግሪክም ቃል አይደለም ብዬ አስረግጬ አነግርሃለሁ :: ይሄስ ስልህ በስነ ቋንቋ በታሪክና በአንትሮፖሎጂ /አርኪዮሎጂ ቋሚ ምስክሮች ተደግፌ እንጂ በደመነፍስ አይደለም ::
ታሪካችን ተረት አይደለም የግሪክን ተረት ....hook line and sinker......የዋጣችሁት እንዳንተ ያለ ዘረኛ ከሃዲ እንጂ ያባቶቻችን ነበር ቅርስ ትወፊትና ታሪክ ይህንን አይነግረንም ::
1)ኢትዮጵያ በግሪክ ቋንቋ ጥቁር ማለት ከሆነ ለምን ግሪኮች በቄንቋቸው "ጥቁር " ለሚለው ግሥ ሌላ ቃል ይጠቀማሉ ? እንዴ አንድ verb ስም (noun proper name) ሊሆን ቻላ
2)"ጰ " የምትባለው ፈደላችን በዓለም ላይ በየትም ሃገር ፈደል /ቋንቋ የማይገኝ ብርቅዬ ፊደላችን ነው ! ለምንድን ነው ግሪኮች ሺሆች ማይሎች ርቃ የምትገኝ ሃገር ስም ሰያሚ ከሆኑ የ "ጰ " ፊደል የሌላቸው ?
3)የግሪክ ሕዝብ በብሄርነት በስነጽሑፍ ለመጀመርያ ግዜ ሲነሳ በአይነ ስውሩ ሆሜር የተጻፈው "ኢሊያድ " በሚለው የጀብዱ ግጥማቸው በመጀመርያው ገጽ ሆሜር የግሪክ አማልክት ሁሉ ወደ ኢትዮጵያ ሄደው እየተመሰገኑ ናቸው ብሎ የኢትዮጵዊያንን ቀዳማዊነት የመሰከረው ?
4)ለመሆኑ አንዲት ከሃገራችን ከኢትዮጵያ ቢያንስ 2000 ዓመታት በህውላ በ 800 b.c በብሄርነት የተቋቋመች ሃገር እንዴት ሆኖ ነው ከሺሆች ዓመታት በፊት የነበረ ሃገር ያውም ስም ሰጪ የምትሆነው ?
ወሬኞች የሚዘላብዱትን ተረት ዝምብለህ እንደ ገደል ማሚቱ ከምታስተጋባ ትንሽ እንኳን አእምሮህን አስራው እንጂ ?
5)የአቢሲንያ እጢዎች ብለህ የሰደብከንን ማስራጃ አንድ የኢትዮጵያ መሪ ወይም ንጉሥ ሐገሩን "አብሲኒያ " ብሎ ሲጠራ ያየህበትን የፅሁፍ ማስረጃ አቀብልን ? ምክንያታዊ ነኝ እያልክ ትመጻደቅ የለ ? እስቲ አሳየን ?
ዲቃላም ብለህ ለመሳደብ ሞክረሃል ::
ይሁንልህና ዲቃላም ሰው ነው ! የሰው ልጅ ማንነቱ የሚለካው በሰውነቱ ስርቶ ባለፈው ስራ እንጂ በአወላለዱ አይደለም ::
የዓለም ፈጣሪም ልክ አንዳንተ "ዲቃላ " በለህ አንደተሳደብከው ተስድቧል :: መሰድቡ ግን ፈጣሪነቱንና ክህሎቱን አልቀነሰበትም !
ጥልቁ ትምህርት ግን እንዳንተ የአእምሮ ዲቃላ ከመሆን እንዲሰውረን ነው ::
"አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል ነውና " አፍህን ባትከፍት ይሄ ሁሉ አይመጣብህም ነበር ::
አልተውህም ነገ አመጣልሃለሁ አሁን ልተኛ ::
መላም ግዜ ምሽት /ቀን በያላችሁበት ለሰላማዊ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ !!!
አሜን ብያለሁ መላምት ! _________________ ዛህኑ ይመኔ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
አባዊርቱ Joined: 23 Feb 2004 Posts: 926
Posted: Wed Aug 17, 2011 6:00 am Post subject:
ጎበዝ , ምን አይነት ጊዜ ላይ ተመለስኩ ? ከፊሉ አንድን ህዝብ ባንዳ እያለ ይሳደባል , ሌላው ደግሞ ግለሰቦችን እንደአምላኩ እያነሳ ይክባል , ሌላው ደግሞ መጥቶ ያፈርጣል ...እዚህ ቤት ደግሞ ታሪካችን ጭራሽ ሊበላሽ አይነት ይዳዳዋል ...ምን አይነት ጉድ ነው ??? ጭራሽ የሞቱትን ነገስታት እንኩዋ አጼው ቀረና እጢው ይባል ገባን , ያባቴ አምላክ እጢውን ያፈንዳውና ? ደግሞ ኢትዮጵያችን ከግሪኩም , ከማንም በፊት የነበረችን አገር , ያውም የውጭ ዋቢ እየተጠራ እንደስኩር ገባን ? አይ ዘመን ! ምናለ በነካ እጃቹ ድፍን ኦሮሞውም ኦነግ ነው በሉና ንገሩን አዲሱን ታሪክ ...አርስት ሳማርጥ ዬቱን ልያዝ , ዬቱን ልበል ስል ልቤ ቁስል ብሎ ቀረሁ ! አምላክ አይወደውም ወገኖቼ ! እባካቹ ስላገር እናውራ ...ተራ ጥላቻ ዬትም አያደርስም ...በተለይ እልክን የያዘ ነገር ! አይይይይይ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
እንድሪያስ Joined: 19 Mar 2004 Posts: 2120 Location: *****
Posted: Wed Aug 17, 2011 11:58 am Post subject:
ዛህኑ እንደጻፈ(ች)ው : ስማ የዋለልኝ አበጋዝ
ዋርካ የደናቁርት መድረክ አይደለምና የምትጽፈውን ተጠንቅቀህ ጻፍ ነው ያልኩህ
የማስተምርህን ልቀጥልልህና አትዮጵያ ጠቋራምም ማለት አይደለም የግሪክም ቃል አይደለም ብዬ አስረግጬ አነግርሃለሁ :: ይሄስ ስልህ በስነ ቋንቋ በታሪክና በአንትሮፖሎጂ /አርኪዮሎጂ ቋሚ ምስክሮች ተደግፌ እንጂ በደመነፍስ አይደለም ::
ዛህኑ :- የሌላ ሰው አመለካከት (አስተሳሰብ ) አርቃለሁ ብለህ ገብተህ ራስህ ተጣመህ ቁጭ አልክ ቅቅቅቅቅቅቅቅ
ኢትዮጵያ ማለት በግሪክ ቋንቋ 'ፊታቸው በፀሀይ የጠቆረ (የተቃጠለ ) ህዝቦች አገር ' ማለት ነው ሲባል ሰምተህ ......ተምረህ .....አንብበህ አታውቅም ? በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠር ኢትዮጵያዊ እውነት ነው ብሎ ተቀብሎት እየኖረ ያለውንና ብዙ የታሪክ ተመራማሪዎችና ጸሀፊዎች በዋቢነት እያቀረቡት ያለውን ነገር አንተ ፍጹም ስህተት ነው ስትል ግራ የሚያጋባ ነው ሆነብኝ :: ለማንኛውም እስቲ መልካም ፈቃድህ ከሆነ አለ ያልከውን 'archaeological record' ለእኛም አካፍለን ::
Quote: ታሪካችን ተረት አይደለም የግሪክን ተረት ....hook line and sinker......የዋጣችሁት እንዳንተ ያለ ዘረኛ ከሃዲ እንጂ ያባቶቻችን ነበር ቅርስ ትወፊትና ታሪክ ይህንን አይነግረንም ::
1)ኢትዮጵያ በግሪክ ቋንቋ ጥቁር ማለት ከሆነ ለምን ግሪኮች በቄንቋቸው "ጥቁር " ለሚለው ግሥ ሌላ ቃል ይጠቀማሉ ? እንዴ አንድ verb ስም (noun proper name) ሊሆን ቻላ
2)"ጰ " የምትባለው ፈደላችን በዓለም ላይ በየትም ሃገር ፈደል /ቋንቋ የማይገኝ ብርቅዬ ፊደላችን ነው ! ለምንድን ነው ግሪኮች ሺሆች ማይሎች ርቃ የምትገኝ ሃገር ስም ሰያሚ ከሆኑ የ "ጰ " ፊደል የሌላቸው ?
3)የግሪክ ሕዝብ በብሄርነት በስነጽሑፍ ለመጀመርያ ግዜ ሲነሳ በአይነ ስውሩ ሆሜር የተጻፈው "ኢሊያድ " በሚለው የጀብዱ ግጥማቸው በመጀመርያው ገጽ ሆሜር የግሪክ አማልክት ሁሉ ወደ ኢትዮጵያ ሄደው እየተመሰገኑ ናቸው ብሎ የኢትዮጵዊያንን ቀዳማዊነት የመሰከረው ?
4)ለመሆኑ አንዲት ከሃገራችን ከኢትዮጵያ ቢያንስ 2000 ዓመታት በህውላ በ 800 b.c በብሄርነት የተቋቋመች ሃገር እንዴት ሆኖ ነው ከሺሆች ዓመታት በፊት የነበረ ሃገር ያውም ስም ሰጪ የምትሆነው ?
'ኢትዮጵያ ' የሚለው ስም ወይም ቃል የተጻፈው በግዕዝ ቋንቋ ነው :: በግሪክ ቋንቋ ደግሞ እንደሚከተለው ይጻፋል 'Αἰθιοπία ' :: ስለዚህ የግርክ 'Π ' በግዕዝ 'ጰ ' ሆኖ ይጻፋል ማለት ነው :: አውሮጳ ብለንም እንጽፋለን :: ስለዚህ ' ግሪኮች ኢትዮጵያ የሚል ስም ሰጪ /አውጪ ከሆኑ ለምን 'ጰ ' የሚባል ፊደል አልኖራቸውም ? የሚለው ጥያቄ ተቀባይነት የሚኖረው መስሎ አይታየኝም :: እኛ በብዙ ማይል ርቀት እየኖርን ለምን ለ 'Egypt' ግብጽ የሚል ስም ሰጠን ? ለምን ለ 'India' ህንድ የሚል ስም ሰጠናት ? ለዚህም አንትሮፖሎጂካል መረጃ ከአለ መልካም ነው :: እኔ ግን እስካሁን አላውቅም :: ስለዚህ ሳይንሳዊ መረጃ አለኝ ከአልክ መረጃውን አቅርብ :: ልክ እንደ 'ጰ ' አይነት የመከራከሪያ ሀሳብና ፍልስፍና ግን አስፈላጊ አይደለም ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ዛህኑ Joined: 06 Jun 2009 Posts: 230
Posted: Wed Aug 17, 2011 5:42 pm Post subject:
እንድሪያስ እንደጻፈ(ች)ው :
ዛህኑ :- የሌላ ሰው አመለካከት (አስተሳሰብ ) አርቃለሁ ብለህ ገብተህ ራስህ ተጣመህ ቁጭ አልክ ቅቅቅቅቅቅቅቅ
ኢትዮጵያ ማለት በግሪክ ቋንቋ 'ፊታቸው በፀሀይ የጠቆረ (የተቃጠለ ) ህዝቦች አገር ' ማለት ነው ሲባል ሰምተህ ......ተምረህ .....አንብበህ አታውቅም ? በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠር ኢትዮጵያዊ እውነት ነው ብሎ ተቀብሎት እየኖረ ያለውንና ብዙ የታሪክ ተመራማሪዎችና ጸሀፊዎች በዋቢነት እያቀረቡት ያለውን ነገር አንተ ፍጹም ስህተት ነው ስትል ግራ የሚያጋባ ነው ሆነብኝ :: ለማንኛውም እስቲ መልካም ፈቃድህ ከሆነ አለ ያልከውን 'archaeological record' ለእኛም አካፍለን ::
እንድርያስ :- ያለውን የአርኪዮሎጂ ሪኮርድ አካፍለን ብለህ መጠየቅህ ካልቀረ በመግብያህ ላይ በስላቅ ለመጀመር ለምን አስፈለገህ ? ለማንኛውም ይሄ ብዙዎች ሊያነሱት የሚችሉት ጥያቄ ስለሆነ ለማስተናገድ አሞክራለሁ ::
1)በጥንታው ምሥር (ግብጽ ) የታሪክና የአርኪዮሎጂ ሪኮርድ 18ኛው እና 25ኛው dynasty "የኢትዮጵያዊያን ሥረወ መንግሥት " ነበር የሚባለው ::
የፈሮኦኖቹ ታሪክ ጸሐፊ "Manetho" ይህንንም በመጽሐፉ ዘግቦት ይገኛል ::
ይሄ የኢትዮጵያ ዳይናስቲ እንደ ራምሰስ የመጀመርያው ;በአንድ አምላክ ያምን የነበረው ታላቁ ፈርዖን ነአኩተአተን (Akhenaton) ልጁ TutAnkhamon, ራምሰስ አክሱማይ የመሳሰሉት ስመ ጥሩ ፈርዖኖች የተጠቀሱበት ነበር ::
በዚህ ዘመን የተገነቡ ነባር ቅርሶችና የሃይሮግሊፊክስ ጽሑፎች ዘላለማዊ ስለ ኢትዮጵያ ቋሚ ምስክር ናቸው ::
2)የመጽሐፍ ቅዱስ ታላቅ ስነ ጽሑፋዊ ሪኮርድ ነው
ኢትዮጵያ በመጀመርያ በመጽሐፍ ቅዱስ በዘፍጥረት የተጠቀሰችው : ዘፍ 2:13 ነበር :: ጽሑፍም እንዲህ ይላል
ይሄ ጽሑፍ በመሴ ወይም በተከታዮቹ የተጻፈው በ 1500-1400 ዓመት ከልደት በፊት ነበር ብለው biblical archaeologists/linguists ይስማማሉ ::
ግሪክ የምትባል ሃገር ገና ከመታሰብዋ ቢያንስ 700 ዓመታት በፊት !
ዳዊት በመዝሙሩ 63 (1000 ዓዓ ) "ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘርጋለች " ብሎ ሲያወደስ በግሪከኛው "ጠቋሪቱ እጇን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች " ብሎ ይሆን የዘመረው ? ወይንስ "አቢሲኒያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች " አለ ?
እና በምን አይነት አመክንዮ ይሆን የአንድ ጥንታዊ ሀገር ስም ገና ለመጪው 700 ዓመታት በሃገርነት ባለፈጠሩ ሰዎች (ግሪኮች ) ሊሰየም የሚችለው ? ከላይ በብዙ ሚሊዮን ኢትዮጵያዊ ይህንን ይቀበላል ያለከውስ ከየት አምጥተህ ነው ? እንደ ገደል ማምሚቱ የማንም መደዴ ፈረንጅ የጻፈውን "ታሪክ " ዋቢ እያደረጉ የሚጽፉ አንዳንድ የሃገራችን "ምሁራን " እንዳሉ አውቃለሁ የድሮዎቹስ ከነበረው የመረጃ ጉደለትና ባጠቃላይ ምዕራባዊያንን በጥቅሉ ከማመን አኳያ ነበር ብለን እንለፋቸው : የዛሬዎቹ ግን የዘመኑ ግኝቶች የመረጃ መስፋፋት የማይጠቀሙ critical thinking በተስፋፋበት በጉግል ዘመን ተደናብረው ሲደናንበሩ የሚገኙት ምን ትላቸዋለህ ?
Quote: 'ኢትዮጵያ ' የሚለው ስም ወይም ቃል የተጻፈበት በግዕዝ ቋንቋ ነው :: በግሪክ ቋንቋ ደግሞ እንደሚከተለው ይጻፋል 'Αἰθιοπία ' :: ስለዚህ የግርክ 'Π ' በግዕዝ 'ጰ ' ሆኖ ይጻፋል ማለት ነው :: አውሮጳ ብለንም እንጽፋለን :: ስለዚህ ' ግሪኮች ኢትዮጵያ የሚል ስም ሰጪ /አውጪ ከሆኑ ለምን 'ጰ ' የሚባል ፊደል አልኖራቸውም ? የሚለው ጥያቄ ተቀባይነት የሚኖረው መስሎ አይታየኝም ::
አይደለም በስነቋንቋ ትምህርት የፊደል አጸናነስና ቅደም ተከተል ወሳኝ ነው !
ይህንን የበለጠ ያብራሩት ባለሙያው የ Cornell University linguistic professor: Dr Ayele Bekeri ናቸው ምሁሩ "Ethiopic: An African Writing System." በሚል ግሩም ጥናታዊ ጽሑፍ አቅርበዋል በተለይ ስለ "ጰ " ፊደል ጥሩ ትንታኔ ስለምታገኝ እንድታነበው እጋብዝሃለሁ ::
Quote: እኛ በብዙ ማይል ርቀት እየኖርን ለምን ለ 'Egypt' ግብጽ የሚል ስም ሰጠን ? ለምን ለ 'India' ህንድ የሚል ስም ሰጠናት ? ለዚህም አንትሮፖሎጂካል መረጃ ከአለ መልካም ነው :: እኔ ግን እስካሁን አላውቅም :: ስለዚህ ሳይንሳዊ መረጃ አለኝ ከአልክ መረጃውን አቅርብ :: ልክ እንደ 'ጰ ' አይነት የመከራከሪያ ሀሳብና ፍልስፍና ግን አስፈላጊ አይደለም ::
አካፌዴን አልተከተልከኝም ማለት ነው ::
እኛ (ኢትዮጵያዊያን ) ግብጽን "ግብጽ " ብለን አልሰይምናትም !
ግብጽን ግብጽ ያልናት የራሳቸውን " Copt" የሚለውን ስማቸውን በቋንቋችን በመጀመርያ 'ቅብጥ " ብለን ከግዜም በህዋላ ቅብጥን ወደ አማረኛው ቆልምመን ወደ ግብጽ ቀይረን ስለምንጠቀምበት ነው ::
Copt---->ቅብጥ ----->ግብጽ linguistic transformation ነው በዚህ መልኩ ነው የተካሄደው !
ለ India ም "ሕንድ " ብለን ስም አላውጣንላትም "ሂንዱ " የሚለውን የራሳቸውን ስም ተቀብለን ነው ሕንድ ያልናቸው !
እና analogy ህ ድክመት ያለበት ነው ስለሆነም እንደገና መርምረውና ከላይ ሰለ "ጵ " ሳይገባህ ደምዳሜ ላይ እንደደረስከው ሳይሆን ሌላ ጥያቄ ካለህ አቅርብ :: _________________ ዛህኑ ይመኔ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ዘመድኩን Joined: 16 Nov 2004 Posts: 2372 Location: united states
Posted: Wed Aug 17, 2011 5:54 pm Post subject:
ዛህኑ እንደጻፈ(ች)ው : እንድሪያስ እንደጻፈ(ች)ው :

እና analogy ህ ድክመት ያለበት ነው ስለሆነም እንደገና መርምረውና ከላይ ሰለ "ጵ " ሳይገባህ ደምዳሜ ላይ እንደደረስከው ሳይሆን ሌላ ጥያቄ ካለህ አቅርብ ::
እደግ ተመንደግ ያሰኛል !!
ወያኔው ዘመድኩን _________________ ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
አባዊርቱ Joined: 23 Feb 2004 Posts: 926
Posted: Wed Aug 17, 2011 6:29 pm Post subject:
እዛኛው ቤት የቆሰልኩትን , እዚህኛው ቤት በዛህኑ ስለካስከኝ , ሉል እግዚአብሄር ይካስህ ! ጠቁዋሪቱ እጆቹዋን ....ቅቅቅቅ . አይ ያገርን ታሪክ ያለማወቅ ! አቢሲኒያ , አበሻ ብሎ ነገር ኢትዮጵያዊ ከቶ ሊያስተናግድ አይገባውም ! ሻቦ አሳምሮ ሊቀበለው ግን ይችላል ለፖለቲካ ትርፍ ! አበቃሁ !
ታሪክ ሊደለዝ ከቶ አይችልም ! በመጽሀፍ ቅዱስ የተጠቀሰችን አገር እንደው ግፋ ቢል ከጥቂት በስተቀር እስቲ ጥሩልኝ ! አይ አገሬ ! ምን አይነት ትውልድ ይሆን ?
ከግሪኮች ፈላስፋዎች በፊት ብዙ ነበሩን ...የስውንማ ማድነቅ ማ ብሎን ? እስቲ የዶር ፍቅሬ ቶለሳን መጽሀፍ ገዝታቹ አንብቡ ...ብዙ ትማማሩበታላቹ ስላገራቹ ታሪክ !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ደብረብርሀን 33 Joined: 17 Aug 2011 Posts: 252
Posted: Wed Aug 17, 2011 6:52 pm Post subject:
አንተን በለጠፍከው ሥም መጥራት በጣም ቃር ቃር ይለኛልና አንተን ዳግማዊ -----ብዬ ለመጥራት አልወድም እንደ አንተ እውነትን በጣም የሚያዛባ የለም you are a man who strech the truth a little too much እንደ ጌታህ መለስ ስለ ኢትዮጵያና የዚህች አገር ቀደምት ነገሥታት ለመጻፍ ከቶ የሞራል ብቃቱ የለህምና አርፈህ ተቀመጥ መለስም ስለ እነዚህ ነገሥታት ቡልሽት ማውራቱን ካላቆመ : በቅርብ የሚሆነውን ታያለህ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ሱባና ወስላታ Joined: 10 May 2011 Posts: 628
Posted: Wed Aug 17, 2011 6:55 pm Post subject:
ደብረብርሀን 33 እንደጻፈ(ች)ው : አንተን በለጠፍከው ሥም መጥራት በጣም ቃር ቃር ይለኛልና አንተን ዳግማዊ -----ብዬ ለመጥራት አልወድም እንደ አንተ እውነትን በጣም የሚያዛባ የለም you are a man who strech the truth a little too much እንደ ጌታህ መለስ ስለ ኢትዮጵያና የዚህች አገር ቀደምት ነገሥታት ለመጻፍ ከቶ የሞራል ብቃቱ የለህምና አርፈህ ተቀመጥ መለስም ስለ እነዚህ ነገሥታት ቡልሽት ማውራቱን ካላቆመ : በቅርብ የሚሆነውን ታያለህ
ለጊዜው እሱን ተወት አርግና እኔ ለጠየኩህ ጥያቄ መልስ ስጠኝ እባክህ
ወያኔው ሱባና ወስላታ _________________ የሐዋርያት ሥራ 4:12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ዳግማዊ ዋለልኝ Joined: 20 Oct 2010 Posts: 2364
Posted: Wed Aug 17, 2011 6:59 pm Post subject:
ሠላም ዛህኑ
ስድቦችህን እየዘለልኩኝ መሰረተ -ቢስ መከራከሪያዎችህን አመድ ላድርጋቸው
1. Quote: 1)ኢትዮጵያ በግሪክ ቋንቋ ጥቁር ማለት ከሆነ ለምን ግሪኮች በቄንቋቸው "ጥቁር " ለሚለው ግሥ ሌላ ቃል ይጠቀማሉ ? እንዴ አንድ verb ስም (noun proper name) ሊሆን ቻላ
ሀ . ጥቁር ገላጭ እንጂ ግሥ አይደለም
ለ . በአማርኛ ቋንቋ ጥቁር ;ጠይም ; የከሰለ ; የተለጠለጠ ኑግ የመሰለ ወዘተ የሚሉ የተለያዩ መግለጫዎች አሉን አይደል እንዴ በግሪክ "ጥቁር " ለሚለው ቃል የተለያዩ ገላጭ ቃላት ይኖራሉ
መ . በግሪክኛ ኢትዮጵያ "Aithiopgs" ማለት የከሰለ ፊት ማለት ነው ...ስለዚህ "ጥቁር " የሚለውን ተውና "የከሰለ ፊት " የሚለውን ቃል በግሪክኛ ፈልገው
Quote: 2)"ጰ " የምትባለው ፈደላችን በዓለም ላይ በየትም ሃገር ፈደል /ቋንቋ የማይገኝ ብርቅዬ ፊደላችን ነው ! ለምንድን ነው ግሪኮች ሺሆች ማይሎች ርቃ የምትገኝ ሃገር ስም ሰያሚ ከሆኑ የ "ጰ " ፊደል የሌላቸው ?
ለዚህ አስቂኝ ማስረጃህ እንድሪያስ ጥሩ መልሶልሀል ........ግን ልጨምርልህ
1. ያንተን አርጊዩመንት እንዳለ ልገልብጠው ልጠይቅህ ......ምን አልባት ከገባህ .....በአሁኑ በ 21ኛው ክፍለዘመን እንኳን ከእኛ በስተቀር ሌላው የአለም ህዝብ ለምን ኢቲዮፒያ እያለ ይጠራናል አስተካክለው ለምን "ጵ " አይሉም
2. ግሪኮቹ ስሙን የወረሱት ከግብፃውያን ሲሆን ከመጀመሪያው ቃል KSHI ወደ ኮፕቲኮቹ ETHOSH እያለ እያለ እኛ ጋር ሲደርስ ጵ ሆነ ማለት ነው ........ስለቋንቋ ፍንጭ ካለህ
Quote: 3)የግሪክ ሕዝብ በብሄርነት በስነጽሑፍ ለመጀመርያ ግዜ ሲነሳ በአይነ ስውሩ ሆሜር የተጻፈው "ኢሊያድ " በሚለው የጀብዱ ግጥማቸው በመጀመርያው ገጽ ሆሜር የግሪክ አማልክት ሁሉ ወደ ኢትዮጵያ ሄደው እየተመሰገኑ ናቸው ብሎ የኢትዮጵዊያንን ቀዳማዊነት የመሰከረው ?
ሆሜር ያለው እኮ ቆዳቸው ጥቁር የሆኑ ህዝቦችን ነው .....ይገባሀል
Quote: 4)ለመሆኑ አንዲት ከሃገራችን ከኢትዮጵያ ቢያንስ 2000 ዓመታት በህውላ በ 800 b.c በብሄርነት የተቋቋመች ሃገር እንዴት ሆኖ ነው ከሺሆች ዓመታት በፊት የነበረ ሃገር ያውም ስም ሰጪ የምትሆነው ?
የማይጠቅም ተረት ከምታመነዥክ የአለምንም ታሪክ ለማንበብ ሞክር ........የግሪክ ታሪክ የሚጀምረው በ 6000 አመተ -አለም በኒኦሊቲክ ፒሬድ ነው
Quote: 5)የአቢሲንያ እጢዎች ብለህ የሰደብከንን ማስራጃ አንድ የኢትዮጵያ መሪ ወይም ንጉሥ ሐገሩን "አብሲኒያ " ብሎ ሲጠራ ያየህበትን የፅሁፍ ማስረጃ አቀብልን ? ምክንያታዊ ነኝ እያልክ ትመጻደቅ የለ ? እስቲ አሳየን ?
እጢዎቹማ እንዴት አቢሲኒያ ይላሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ለመበዝበዝ የተረታቸው ርእስ ራሱ "ኢትዮጵያ " እኮ ነው
መጀመሪያ ዋናውን ጭብጥ ይግባህ እንጂ ወንድም ......እውነተኛውን ታሪክ እናውራ እያልኩህ ተረት ተረቱን ታመጣለህ እንዴ
Quote: ዲቃላም ብለህ ለመሳደብ ሞክረሃል ::
ይሁንልህና ዲቃላም ሰው ነው ! የሰው ልጅ ማንነቱ የሚለካው በሰውነቱ ስርቶ ባለፈው ስራ እንጂ በአወላለዱ አይደለም ::
የዓለም ፈጣሪም ልክ አንዳንተ "ዲቃላ " በለህ አንደተሳደብከው ተስድቧል :: መሰድቡ ግን ፈጣሪነቱንና ክህሎቱን አልቀነሰበትም !
ጥልቁ ትምህርት ግን እንዳንተ የአእምሮ ዲቃላ ከመሆን እንዲሰውረን ነው ::
ዲቃላ ብዬ አልተሳደብኩም ....ራሳቸው እጢዎቹ የፈጠሩትን የዘመናት ቀልድ ነው የደገምኩት .....የንጉስ ሰለሞን ዲቃላ ስለሆንኩኝ መንገስ ይገባኛል ብለዋል ወይስ አላሉም ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
Quote: "አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል ነውና " አፍህን ባትከፍት ይሄ ሁሉ አይመጣብህም ነበር ::
አልተውህም ነገ አመጣልሃለሁ አሁን ልተኛ ::
አደራህን እንዳትጠፋ ...እንደብዙዎቹ
ግን ግን የእጢዎቹና የሲንድሬላ ተረቶች በምን ይለያያሉ
የሲንድሬላ አጨራረስ ሲያምር የነሱ ትራጄዲ ሆነ ቅቅቅቅቅቅ
ሠላም _________________“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ቤንዚን Joined: 30 Jun 2008 Posts: 835
Posted: Wed Aug 17, 2011 8:06 pm Post subject:
ዳግማዊ ወዲ ዋለልኝ ::
አየህ ከጽሁፍህ በሙሉ የምረዳው በማንነትህ የምታፍር ወገን መሆንህን ነው :: የማንነት መገለጫ ስትል አንተ ደፈር ብለህ ማን ነኝ ትላለህ ? እኔ አስረግጬ ኢትዮጵያዊ ነኝ እላለሁ :: በሌላ አምድ ብዬህም ነበር ::
ስለማንነት ለማስተማር ብዙ ትዳክራለህ ሆኖም አንተ ግን ማንነትህ እንኩዋ በምን እንደምትገልጸው አታውቀውም :: ለምን ቢባል በእጅጉ ታፍርበታለህና :: ለዚህ ታሳዝነኛለህ :: ደፍር በል :: በማንነትህ አትፈር ::
ሁልጊዜ እራሳቸው የበታችነት የሚሰማቸው ሰዎች ምንም መረጃ ቢቀርብ እራሳቸውን ከፍ ለማድረግ አብሮ ለብዙ የቆየ የበታችነት ስሜታቸውን ለመለወጥ አይቻልም :: ያንተም ችግር ይህ ነው :: ኢትዮጵያ ሀገራችን በሀብት ያልበለጸገች ብትሆንም የዳበረ ረዥም ታሪክ ያለን ሕዝብ ነን :: ከጥቁር ሕዝቦች የራሳችን የስነጽሁፍ ውበት ያለው ቁዋንቁዋና ፊደል አለን :: አየሀውም አንተም በማትችለው እንግሊዘኛ ከምትቸገር እንደዚህ ቃላቶችን ለማስተካከልና ሀሳብህ ለመግለጽ አንደበትህ ተዘግቶ እንዳይቀር የዚህ ሀብት ተቁዋዳሽ ሆነህ ትገለገልበታለህ :: ፈጣሪ ይመስገን ::
የበላህበትን ውጪት ሰባሪ ሆንክ ግና አባ !
የዚህ አኩሪ ታሪክ እንዳንተ አይነቶች የበታችነትና በራሳቸው የማይመኩ ሰዎች እንዲሁ ቃላትን እየደረደሩ እራሳቸውን ለመካብ የሚክራሉ እንጂ እኛማ ታሪካችንን እናውቃለን :: እንኩዋን እኛ ዐለም ያውቀዋል ::
የበታችነት ስሜትን ለማካካስ ሰዎች ሌላውን ካወረዱ ጊዜያዊ እርካታን ያገኙ ይመስላቸዋል :: በእውነት እልሀለሁ ካንተ ጋር የረባ ነው ብዬ በቅንነት በተጣበበ ጊዜዬ ውይይት ያደረኩትን ጊዜዬን እንዳባከንኩ እቆጥረዋለሁ ::