WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home | About us | Advertise with us | Contact us
ትግሬወች የኢትዮጵያ እጢወች
Goto page Previous  1, 2, 3
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ


 
View previous topic :: View next topic  
Author Message
ገራዶ

ዋና ኮትኳች


Joined: 03 Nov 2004
Posts: 513
Location: ethiopia

PostPosted: Wed Feb 29, 2012 7:29 am    Post subject: Reply with quote

ስማ ጌታው .....እህ ቢሉህ ብዙ ትለቀልቃለህ .እዚህ ገብተው ቆንጆ ሀሳብ ላካፈሉ እና ትምህርት የሚሆን ኩርኩም ላቀመሱህ ሁሉ ጥልቅ ምስጋናየ ይድረሳቸው .
የእህል ዉሀ ነገር ስራ በዝቶብኝ ትንሽ ከራርሜ ብመጣ ዠልጠህ ዠልጠህ ምንም አላስተረፍከኝም .
ስማ ለመሆኑ ብአዴን አይተህ ታዉቃለህ ?ለመሆኑ ወያኔ አይተህ ለይተህ ታዉቃለህ ?እኔን ብአዴን ማለትህ ዳቦን ድንጋይ እንደሚለው አይነስዉር ቆጥሬሀለሁ .አይነስዉሩ እንኩዋን በዳበሳ እዉነቱን ያገኘዋል .አንተ ረቂቅ ስራ እየሰራህ ስለሆነ አይህ ብቻ ሳይሆን አይነህሊናህም ተጋርዶብህ ዳቦዉን ድንጋይ ብለሀል .

እናመሰግንሃለ� እንደጻፈ(ች)ው:
....እኔም በቅርብ አመታት በደንብ እየተረዳሁ የመጣሁት ነገር ቢኖር አብዛኛውን ኦነጋዊ (አባል ሆነም ደጋፊ ) መራራ ስሜት እንዲይዝ ያደረገው ነገር "ያልሠለጠነው አቢሲንያዊ " እንደልቡ የሚለቀው ያልተገራና ከወንድማዊነት ያልመነጨ አነጋገር ነው ብዬ አምኛለሁ ::...............


ለማን ነው እየሰራህ ያለከው ?ለኦነግ ?ለአማራው ? ለኢትዮጵያ ? ለወያኔ ? በጥሞና ላነበበ ማንኛዉም ሰው ይቺ አስተያየትህ ረቂቅ እና መርዝ ያዘለች እንክብል ስትሆን ለማን እያገለገልህ እንደሆነ ፍንትው አድርጋ ታጋልጥሀለች ::

Quote:
.......ይልቁንም ኦሮሞዎች ስለመብት በሚጮሁበት ጊዜ "ጋላ ምናባቱ ደግሞ " ዓይነት ንግግር ተናግረው የባሰውን አማራውንና ትግሬውን የሚያስጠሉትን አማራዎችና ትግሬዎች ............


ይልቁንም ኦሮሞወች ስለመብት በሚጮሁበት ጊዜ ? ስለመብት ..? ዉስጡን ለቄስ .........my middle finger for u. Twisted Evil Twisted Evil Twisted Evil Twisted Evil

Quote:
እዚህ ዋርካ ላይ አንድ ብዬ ልጀምርልህና - ገራዶ ::...............


ብሄሬን እና ማንነቴን የሚያንኩዋስስ ...ሀገሬን እና ክብሬን የሚያዋርድ አንተ እንዳልከው መብት በሚል ጪምብል ተጀቡኖ ሲመጣ አቀምሰዋለሁ .ቢያንስ online......

Quote:
ብአዴናዊ ክልሉን ሲያሰምር


ሁሉም ብሄር ብሄረሰቦች ጥንታዊ እና ልማዳዊ ስፍራ እና ጂኦግራፊያዊ ክልል አላቸው .በእርግጥ ወያኔ እና ያንተ ጌቶች እዚያና እዚህ እየረገጡ ያንንም ያንንም እየዘረፉ ህዝቡን አስቆጡት እንጂ ሀገራችን በቂ መሬት እና ሀብት አላት .ወያኔ ከመምጣቱ በፊት ሁሉም በየስፍራው እና በየቦታው ነበር . ወያኔ መሬትን ፖለቲካ ስላደረገው ለናንተ ቀደዳ ተመቻቺሁ ..

Quote:
እያንዳንዱ አማራ ይህን አይነት አነጋገር መናገር ቢለምድ የብዙዎችን ጽንፈኞች አስተሳሰብ መቀልበስ የሚችል ይመስለኛል ::


ከላይ ያልኩት እኮ ይህ ነው ?የምትሰራው ለማን እንደሆነ ያጋልጥብሀል !! የአማራ ህዝብን ትሳደባለህ . ጽንፈኞችን የፈለፈለው እና የፈጠረው አማራው ነው እያልከን ነው .አየህ ዉስጡን ለቄስ በማለት መሀል ጣቴን ያሳየሁህ ለዚህ ነው ... Shocked Shocked Shocked Rolling Eyes Rolling Eyes
Quote:
ሆኖም : አማራው ለዚህ ትችት ከላይ እንደጻፍኩልህ አይነት የተግማማ ስሜታዊ መልስ በመስጠት ................. ስድብ እየበዛበትና አገር እየፈራረሰ ይመጣል እንጂ ምንም ጥቅም የለውም ::


ይሄው ...እጅህ ተያዘ .....አበቃልህ .....አጠገብህ ብሆን ኖሮ ይህን ወንጀል የምትጽፍበትን ጣቶች እቆራርጥልህ ነበር .
ማን ነው ለብሄሮች እኩልነት የታገለው ? ማነው ድምጹን ከፍ አድርጎ የጮከው ?ማን ነውለዲሞክራሲ የሞተው ?ማንስ ነው የተግማማ መልስ በመስጠት ትግሉን እና መስዋእትነቱን መና ያስቀረው ?አይንህ ስለተጋረደ እና ድብን ያልህ ቅጥረኛ ስለሆንክ ይሄ ሀቅ አይታይህም .
እንደአለቆቺህ ወንጃይ እና አዉጋዥ ነህ .

Quote:
አሁን ይልቅ አማራውን ማን ያስተምረው ?...... በአግባቡ የሚያነጋግራቸውና እንደሰው የሚቆጥራቸው ቢገኝ


አማራ ኦሮሞን እንደሰው አይቆጥረዉም እያልከን ሲሆን ይህን ፍልስፍና የሚይራምዱት ደግሞ ኦነግ አለቆቺህ ናቸው .
አማራ ኦሮሞን እንደሰው አይቆጥረዉም በማለት የሁቱወች ቅስቀሳ ዋርካ ላይ እየቀሰቀስክ ሲሆን ማንነትህንም ለነጥልቁ 1--ለነአንፌቃ --ለሁሉም በግልጽ ደረትህን ነፍተህ እያወጂክ ነው !!!

Quote:
በዚህ ዘመን እኮ "ስምሽ ማነው ?" ብሎ "አያንቱ " ብላ ስትመልስ "አያንቱ ?!" ብሎ ሳቅ በሳቅ የሚሆን አማራ ነው ያለው ?!!!

ሌላው የማንነትህ ማረጋገጫ እና የድብቅ ካድሬነትህ ፓስፖርት የሚነበበው እዚህ ላይ ነው .በሚገባ የሰለጠንክበትን ጸረ -አማራ ቅስቀሳህን እያዋዛህ በመርጨት ላይ ስትሆን ኦሮሞን እንደሰው ለማያየው አማራ መርዝህን እያሰራጨህበት ነው . ደግነቱ የቆነሰ -እጅ እጅ ያለ ቅስቀሳ
ስለሆነ ማንም ላይደነቅ ይችላል .ግን በሄዳቺሁበት እና ባዘገማቺሁበት እየተገኘን ማጋለጥ ቀዳሚ ተግባራቺን ስላደረግነው መጠነኛ ካልቾም ቢሆን መቅመስህ ተገቢ ነው .

የት ቦታ ነው ደግሞ ጃማይካው ሁሉ አማራ ነው ያልክበትን አንብቤ ብፈልገው አጣሁት .....ጉደኛ የዞረብህ ሰው ነህ .ባለፈዉም እስላም ኢትዮጵያዊ አይደለም ያልከዉን ሁሉ አስታዉሳለሁ .በሀገራችን ህልዉና ላይ ሰይፍ ከመዘዙት ጸረ -ኢትዮጵያ አንዱ ለመሆንህ ከላይ ያለዉን ጽሁፍ ያነበበ ማረጋገጥ ይችላል .
ይህ ሁሉ ጥረታቺሁ ይከሺፋል .....ህዝቡ እጂ እጂ ብሎት ተጸይፎዋቺሁዋል .አይሰማቺሁም ...በቃ ብሎዋል .እንደጋሪ ፈረስ የምትነዱት የሜዲቫል ፈረስ አይደለም .ማቹር የሆነ ወጣት እና ህዝብ ነው ያለው .

ይብላኝ ሰው መስለሀቸው ካንተ ጋር አፍ የተካፈቱት እነ ጥልቁ 1...እነ አንፌቃ ---አነ ናፖሊዎን ...የማከብራቸው ናቸው

የናመስግናለን ብጤ .....ምንልባትም እሱው ይሆናል

http://www.youtube.com/watch?v=kCLcUKCInYk&feature=related

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች .
_________________
All kinds of winds may push us around;but in the end we go where we row.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እናመሰግንሃለ

ዋና ኮትኳች


Joined: 01 Jun 2009
Posts: 811

PostPosted: Wed Feb 29, 2012 5:53 pm    Post subject: Reply with quote

ገራዶ :

አስተያየትህን ከላይ እስከታች አነበብኩት :: ከተራ ስድብና ሹፈት በቀር ምንም ነጥብ የለውምና ዝም ብዬ አልፌዋለሁ ::

አንድ ነገር ሹክ ልበልህ :-

ወያኔ ዛሬ "ከዚህ ወድያ ያላችሁት አማሮች : ከዚህ መለስ ይህን ቋንቋ ምትናገሩ ኦሮሞዎች " እያለ ቢደለድል .... እግዚአብሔር ግን በግብሩ ማን "ዐም -ሓራ " (ነጻ ሕዝብ : ነጻ ሰው : የዘር ሐረጉን የሚቆጥር ሳይሆን ከውኃ ከመንፈስ የተወለደና እጁን ለእግዚአብሔር የሚዘረጋ ኢትዮጵያዊ ) እንደሆነ ከማየት በቀር በሌላው ጉዳይ ኢንተረስትድ አይደለም :: ኢንተረስትድ አይደለም ብቻ ሳይሆን እንዲህ ካለው ከዘመናችን ቦተሊካ በላይ የሚያስቆጣውም ነገር የለም :: ወያኔም ኦነግም ብአዴንም ኦብነግም ጂኒ መሌም ገለመሌም ያልፋሉ :: የእግዚአብሔርን አደራ የተወጣ እውነተኛ "ዐም -ሓራ " ግን እርሱ ኢትዮጵያን ያድናል :: የመንግሥቱም ወራሽ ይሆናል ::

ካንተ "ሌሎቻችሁ ብሔሮች ስንጠላችሁ አትጠጉን " ከምትለው በኦሮሞና ትግሬ ጥላቻ ከተመረዝከው "አማራ ነኝ " ባይ ይልቅ : "በዓለም ዙርያ የተበተንነው ጥቁሮች በኢትዮጵያዊነት ስም ኅብረት እንፍጠር " የሚሉት እነዚያ የምትንቃቸው ጋንጃ አጫሽ ጃማይካዎች በእግዚአብሔር ፊት እውነተኞቹ "ዐም -ሓሮች " እነርሱ ናቸው :: እግዚአብሔር ወያኔ ያወጣልህ የክልል ባንዲራና የቀበሌ መታወቂያ ምኑም አይደለም !!

ይሄ እስኪገለጥልህ ስንት ዘመን ይወስድህ ይሆን ? እስቲ ተመልከት በዚህ ቤት ርዕስ እንኳ አስቀያሚ ጥላቻን እንዴት እንደምታንጸባርቅ ? ስድቡን ትተህ ቆም ብለህ ብታስብ ' የምነግርህ እውነት እንደሆነ ውስጥህ የሚነግርህን ድምጽ ታዳምጠው ነበር ::

ይህ አንተን ብቻ ሳይሆን : ይህን እውነታ የሚቃወሙ ማንኛውንም "አማራ " ሆነ ሌላ ብሔር ነን ባዮችን ይመለከታል ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ወዲ _ኒውዮርክ

ጀማሪ ኮትኳች


Joined: 26 Nov 2007
Posts: 98

PostPosted: Thu Mar 01, 2012 2:56 am    Post subject: Reply with quote

አፍሪካን አሜሪካኖች ሁሌ ለሁሉ ፌይለራቸው ነጭን እየረገሙ ይኖራሉ :: ኦሮሞዎች ሁሌም በአማራ እንደተደከሉ ይሰማቸዋል :: አማራዎች ደግሞ ሁሌም Tigrayans እንደተደከሉ ይሰማቸዋል ::

In recent years the Amharas have surpassed the Oromo in victim mongering. ዝቅጠት ነው !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3
Page 3 of 3

 
Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum


Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia