WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ስለ አሜሪካን ፉት ቦል እናውራ ! GO GREEN BAY !
Goto page 1, 2, 3, 4  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

View previous topic :: View next topic  
Author Message
yoni_love

ኮትኳች

Joined: 02 Jan 2005
Posts: 133
Location: Baltimore

PostPosted: Fri Dec 16, 2011 3:24 pm    Post subject: ስለ አሜሪካን ፉት ቦል እናውራ ! GO GREEN BAY ! Reply with quote

13 - 0 ምን ታስባላችሁ ? የዘንድሮን ሱፐር ቦል ማን ይበላል ? ስለ ቲም ቲቦስ ምን ታስባላችሁ ? እስቲ ይህን ጨዋታ ያረፋችሁ አንድ እንበል ? ጎበዝ
_________________
Small world
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጩጉዳ

ውሃ አጠጪ

Joined: 31 Jan 2005
Posts: 1202
Location: Studio City, Wilson Republic

PostPosted: Mon Dec 19, 2011 2:07 am    Post subject: Reply with quote

ዮኒ - እኔ የቲም ቲቦ ፈን አይደለሁም ልጁ በጣም ያስጠላኛል :: በጣም ኦቨር ሬትድ የሆነ ተጫዋች ነው :: በርግጥ ቁመትና ሳይዝ ስላለው ይፈረጥጣል እንጂ አወራወሩ ምንም አኩሬሲ የለውም :: አምስቱንም ጌሞች ያሸነፈው በእድል ነው አሜሪካኖች በጣም ወረተኞች ናቸው :: ይህ ባህላቸው ያናደኛል :: በተረፈ ግሪን ቤይ ባልተጠበቀ ቺፍ መሸነፉ አሳዝኖኛል :: Go Chargers! ዕድላችን በጣም የጠበበ ቢሆንም we still belive in Bolts!
_________________
መታገስንና መቻልን የመሰለ ብቀላ የለም ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ካለድ

ዋና ኮትኳች

Joined: 06 Jan 2007
Posts: 594

PostPosted: Tue Dec 20, 2011 12:35 pm    Post subject: Reply with quote

ቲቦስ እንደ እሱ የሚመቸኝ የለም ቁመና ስውነት ችሉታ ጋረ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
ጩጉዳ

ውሃ አጠጪ

Joined: 31 Jan 2005
Posts: 1202
Location: Studio City, Wilson Republic

PostPosted: Wed Dec 21, 2011 8:17 am    Post subject: Reply with quote

ካለድ እንደጻፈ(ች)ው:
ቲቦስ እንደ እሱ የሚመቸኝ የለም ቁመና ስውነት ችሉታ ጋረ

ቁመትና ሰውነቱ የሰጠ ነው ግን ምን ችሎታ አላው ደግሞ ዝም ብሎ መፈርጥጥ ነው እንጂ ከነ ድሩ ብሪ : ማኒ : ታም ብሬዲ : ሮጀርስና ፍሊፕ ጋር ሊቆጠር ቀርቶ ጫማቸውን አይደርስም :: ካለድ :- ባይገርምህ ያራሱ ጀነራል ማነጀር የቀድሞ ስታርና ሆል ፈሜር ኳርተር ባክ ምን እንዳለ ታውቃለህ ? ቲቦን ተማምኜ አልቀመጥም ካሉኝ 3 ኳርተር ባኮች ውስጥ ምርጫ ውስጥ አያገባምም :: ብሏል :: ልጁ ዕድለኛ ነገር ነው አይትሄው ከሆነ ያሸነፋቸው ጌሞች ሁሉም በመጨረሻ በተቆጠሩት 3 ፖይንት ምቶች እንጂ በእሱ ብርታት አይደለም ::
_________________
መታገስንና መቻልን የመሰለ ብቀላ የለም ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስርርር

ዋና ኮትኳች

Joined: 05 Mar 2010
Posts: 732

PostPosted: Fri Dec 23, 2011 12:27 am    Post subject: Re: ስለ አሜሪካን ፉት ቦል እናውራ ! GO GREEN BAY ! Reply with quote

yoni_love እንደጻፈ(ች)ው:
የዘንድሮን ሱፐር ቦል ማን ይበላል ?

ሳንድያጎ ቻርጀርስ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
yoni_love

ኮትኳች

Joined: 02 Jan 2005
Posts: 133
Location: Baltimore

PostPosted: Fri Dec 23, 2011 8:09 am    Post subject: Re: ስለ አሜሪካን ፉት ቦል እናውራ ! GO GREEN BAY ! Reply with quote

ስርርር እንደጻፈ(ች)ው:
yoni_love እንደጻፈ(ች)ው:
የዘንድሮን ሱፐር ቦል ማን ይበላል ?

ሳንድያጎ ቻርጀርስ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!

ሰላም እዚህ ቤቶች : ጩጉዳ እንዳለው ቲም ቲቦ አትራክት ቢያደርግም ትንሽ ልምድ ያንሰዋል :: ሱፐር ስታር ለመሆን ብዙ ይቀርዋል ::

ስርር ቻርጀርሶች ጥሎ ማለፉን ለማለፍ ራሱ ነፍስ ጊቢ ውጪ ላይ ናቸው የሚያልፉም አይመስሉም :: የእነሱ ተስፋ በቲም ቲቦ እጅ ነው ከእንግዲህ ቀሪውን ሁሉንም ጌም የቲም ቲቦ ቡድን መሸነፍና ሳንዲየጎ ደግሞ ቀሪውን ሁሉ ማሸነፍ አለበት :: የሚሆን አይመስልም ግን እኔ የኒዮርክ ጃየንት ደጋፊ ብሆንም ቻርጀርሶችን ወዳቸዋለሁ በጣም ታለንትድ ናቸው ግን አንዴም ዘልቀው ሄደው አያውቁም :: በጣም ቺፖች ስለሆኑ ብሽቅና ቀሺም ኮች ይቀጥራሉ :: በእኔ ግምት የዘንድሮውን ሱፐር ቦል ግሪን ቤይ ይደግማል ::
_________________
Small world
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስርርር

ዋና ኮትኳች

Joined: 05 Mar 2010
Posts: 732

PostPosted: Sat Dec 24, 2011 12:22 am    Post subject: Reply with quote

ጥሩ ትንታኔ ነው :: ቻርጀርስ ....ድንገት ተአምር በመስራት የሚታወቅ ቡድን ስለሆነ ....እጠባበቃለሁ :: 49ነርስንም አትርሳ ...እነሱ ደግሞ ጥሩ አቅዋም ላይ ናቸው ዘንድሮ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ማይኮል _

ኮትኳች

Joined: 10 Dec 2004
Posts: 283
Location: 102 Gerjji ave Addis Ababa

PostPosted: Sat Dec 24, 2011 3:46 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም እዚህ ቤት አሪፎች !!!! አሜሪካን ፉትቦል በጣም ወዳለሁ :: ስፔሻሊ እኔ ካለሁበት አገር ቲኬቱ ጥብስ ቢሆንም ኒው እንግላንድ ሲጫወት አንዳንዴ እንደምንም ገብቼ አያለሁ (ለአንድ ጨዋታ $180 እከፍላለሁ :Smile እናማ ዘንድሮ ኒው የኔው ኒው ኢንግላንድ ይበላል ብዬ ከናንተ ጋር እወራረዳለሁ :: ቲም ቲቦን ላስት ዊክ አስፈስተነዋል :: ዮኒ ግሪን ቤይ አደገኛ ቢመስልም ጨዋታቸው ሁሉ ፓሲንግ ነው :: ማለት ሮጀርስን ወጥሮ የሚይዝ ዲፌንስ ካለ ግሪን ቤይ ጥርስ የለለው አንበሳ ነው :: ካንሰስ ሲቲ እንደዛ ነበር ያረጋቸው :: በእኔ እምነት ቻርጀርስ አያልፍም እንጂ ካለፉ እነሱ ወይም አትላንታ ፋልኮን እና የኔው ኒው ኢንግላንድ ይበላል :: መልካም ዊኬንድ !
_________________
ከትህትና ጋር
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
geremew

ኮትኳች

Joined: 28 Dec 2004
Posts: 240
Location: united states

PostPosted: Mon Dec 26, 2011 8:27 pm    Post subject: Reply with quote

ስለ ቲም ቲቦ ስታወሩ እና በንጽጽር ከሌሎች ጋር ስታስቀምጡ
የዘነጋችሁት ሰው እንዳለ አስተዋልኩ ::
ያም ሰው NFL ሲሳተፍ የመጀመሪያ ሲዝኑ ሲሆን
carolina Panthers Cam Newton ነው ::
በመጀመሪያው ሲዝኑ ያስመዘገበውን ውጤት
ትመለከቱ ዘንድ ጋበዝኳችሁ :: ይመቻችሁ ::

http://www.youtube.com/watch?v=Trebqz6prYE&feature=player_embedded#!

ጥቁሮች ሻይን ሲያረጉ ሳይ ደስ ይለኛል :: ዘረኛ እንዳልሆን ብዬም አስባለሁ ::
ብዙ ተስፋ የተጣለበት ሰው ነው እናንተ ምን ትላላችሁ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጩጉዳ

ውሃ አጠጪ

Joined: 31 Jan 2005
Posts: 1202
Location: Studio City, Wilson Republic

PostPosted: Tue Dec 27, 2011 3:26 pm    Post subject: Reply with quote

geremew እንደጻፈ(ች)ው:
ስለ ቲም ቲቦ ስታወሩ እና በንጽጽር ከሌሎች ጋር ስታስቀምጡ
የዘነጋችሁት ሰው እንዳለ አስተዋልኩ ::
ያም ሰው NFL ሲሳተፍ የመጀመሪያ ሲዝኑ ሲሆን
carolina Panthers Cam Newton ነው ::
በመጀመሪያው ሲዝኑ ያስመዘገበውን ውጤት
ትመለከቱ ዘንድ ጋበዝኳችሁ :: ይመቻችሁ ::

http://www.youtube.com/watch?v=Trebqz6prYE&feature=player_embedded#!

ጥቁሮች ሻይን ሲያረጉ ሳይ ደስ ይለኛል :: ዘረኛ እንዳልሆን ብዬም አስባለሁ ::
ብዙ ተስፋ የተጣለበት ሰው ነው እናንተ ምን ትላላችሁ ::! በጣም ጥሩ ነጥብ አመጣህ ገረመው ንውተን ተአምረኛ ልጅ ነው :: እሱ ማለት የወደፊቱ ማይክል ቪክ ነው ምናልባትም ሊግ ውስጥ ማንም የሚተካከውለው የለለው ልጅ ይሆናል :: በዚህ አጋጣሚ የኒዎርሌኑ ድሩ ብሪ 27 ዐመት የተያዘውን ሲንግል ሲዝን ፓሲንግ ሪኮርድ በትናንትናው ዕለት ጌም ሊያልቅ 1:35 ደቂቃ ሲቀራት ሰብሯል :: ኮንግራት !
_________________
መታገስንና መቻልን የመሰለ ብቀላ የለም ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ኮትኳች

Joined: 17 Oct 2010
Posts: 312

PostPosted: Tue Dec 27, 2011 3:36 pm    Post subject: Reply with quote

ሰለ አሜሪካ ፉት ቦል እናውራ ነው የሚለው ቶፒኩ ስቦኝ ..እኔ ደግሞ እስኪ ስለ እግር ኳስ ልከልም ብየ ብገባ ...የጥፍራም ስብስብ ሆኖ አገኘሁት .....ስንት አይነት ጥፍራም አለ ..ግን
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
yoni_love

ኮትኳች

Joined: 02 Jan 2005
Posts: 133
Location: Baltimore

PostPosted: Wed Dec 28, 2011 7:41 am    Post subject: Reply with quote

እንደጻፈ(ች)ው:
ሰለ አሜሪካ ፉት ቦል እናውራ ነው የሚለው ቶፒኩ ስቦኝ ..እኔ ደግሞ እስኪ ስለ እግር ኳስ ልከልም ብየ ብገባ ...የጥፍራም ስብስብ ሆኖ አገኘሁት .....ስንት አይነት ጥፍራም አለ ..ግን

ስለማያውቁት ነገር ለማወቅ እንደ መጣር ወይም የማይወዱትና ማወቅ የማይፈልጉት ነገር ከሆነም ፈንጠር ብለው ለሌሎቹ መድረኩን መልቀቅ ሲቻል ምንም ባማያገባው ነገር እርር ድብን ብሎ መናደድ እስቲ ምን አመጣው ? ወይ መኣልቲ ! ሀበሻን ይህን ያህል ዘመንና ርቀት ቀደ ኋላ ከጎተቱት ጸባዮቹ አንዱ እንዲህ ዐይነቱ ነው ::
_________________
Small world
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ኮትኳች

Joined: 17 Oct 2010
Posts: 312

PostPosted: Wed Dec 28, 2011 2:30 pm    Post subject: Reply with quote

yoni_love እንደጻፈ(ች)ው:
እንደጻፈ(ች)ው:
ሰለ አሜሪካ ፉት ቦል እናውራ ነው የሚለው ቶፒኩ ስቦኝ ..እኔ ደግሞ እስኪ ስለ እግር ኳስ ልከልም ብየ ብገባ ...የጥፍራም ስብስብ ሆኖ አገኘሁት .....ስንት አይነት ጥፍራም አለ ..ግንስለማያውቁት ነገር ለማወቅ እንደ መጣር ወይም የማይወዱትና ማወቅ የማይፈልጉት ነገር ከሆነም ፈንጠር ብለው ለሌሎቹ መድረኩን መልቀቅ ሲቻል ምንም ባማያገባው ነገር እርር ድብን ብሎ መናደድ እስቲ ምን አመጣው ? ወይ መኣልቲ !
Code:
 ሀበሻን ይህን ያህል ዘመንና ርቀት ቀደ ኋላ ከጎተቱት ጸባዮቹ አንዱ እንዲህ ዐይነቱ ነው
ልክ ነህ እንዳንተ አይነቱ በሰው አገር ትጎልቶ ስለሰው አገር ስራ የሚለቀልቀው .....የራሷ አሮባት የሰውን ታማስላለች ..ይሉ ነበር አበው ሲተርቱ ...ታዲያ አንተ ከማውራት ሌላ ምን ሰራህ ..ወሬ ብቻ ሽንት እንዳሽተተ በግ ዝም ብለህ አንጋጥጥ ...ማወቅ ያለብህ ስለ አበሻ ስታወራ አንተ የሰው አገር ስራ ስታዳንቅ ይህው ወደ ቀረን እናም እርር ድብን የሚለው እኔና እኔ ብቻ ሳይሆን አንተንም ይመለከታል ... ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
yoni_love

ኮትኳች

Joined: 02 Jan 2005
Posts: 133
Location: Baltimore

PostPosted: Wed Dec 28, 2011 5:22 pm    Post subject: Reply with quote

እንደጻፈ(ች)ው:
[. . . ልክ ነህ እንዳንተ አይነቱ በሰው አገር ትጎልቶ ስለሰው አገር ስራ የሚለቀልቀው .....የራሷ አሮባት የሰውን ታማስላለች ..ይሉ ነበር አበው ሲተርቱ ...ታዲያ አንተ ከማውራት ሌላ ምን ሰራህ ..ወሬ ብቻ ሽንት እንዳሽተተ በግ ዝም ብለህ አንጋጥጥ ...ማወቅ ያለብህ ስለ አበሻ ስታወራ አንተ የሰው አገር ስራ ስታዳንቅ ይህው ወደ ቀረን እናም እርር ድብን የሚለው እኔና እኔ ብቻ ሳይሆን አንተንም ይመለከታል ... ::
[/quote]

ለመሆኑ ሶከር / "ፉትቦል " ባህላዊ ጨዋታችን ነው ያለህ ማነው ? ከሰው አገር የመጣ ጨዋታና የሰው አገር ቡድን ማንቸስተር ሊቨርፑል አርሰናል ምናምን እያልክ የምትውለው ?? ባይገርምህ አንተ እንደዛ ላልከውም ምንም ተቃውሞ የለኝም :: ስፖርት ሁሉ መዝኛኛ እስከሆነ ድረስ ለሚጫወተውም ለሚያየውም ራሱን የቻለ ኤክሳይትመንት አለው :: ቢቻለን ቤዝቦል ክሪኬት የመሳሰሉትን ሁሉ አዳዲስ ጨዋታዎችን ብናውቅና ወደ አገራችን የሚገቡበትን መንገድ ብንፈልግ ለኢኮኖሚ ጭምር ልጆቻችን ምናልባት ከሩጫ በተጨማሪ በሌማ ስፖርቶች የሚታወቁበት አጋጣሚ ይኖር ይሆናል :: በብዙ ሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ዶላሮችም ተጠቃሚ ይሆናሉ ::

ደግሞ ምን እንደሰራሁና ምን እንደሆንኩ እንደምታውቀኝ ልትነገረኝ ይቃጣሀል በጣም ደፋር ነህ :: ሳይበር ውስጥ ስለተገናኘን አወቅኩህ ልትለኝ ትፈልጋለህ :: በጣም ዘቅጠህ ዝቅ አልክብኝ ካንተ ጋር መነጋገር ጊዜ ዌስት ማድረግ ነው :: አንተ ወደ ለመድከው ፖለቲካ ቤት ገብተህ የተሰማህን በሚመስልህ መድረክ እስኪወጣልህ መነታረክ ትችላለህ :: ዋርካ ፍቅር ውስጥ አናተን የሚመስሉህ አሉና እዛ ዋል :: ደህና ዋል :: እዛም ቢሆን ኢንተለጀንት ይጠይቃል :: እውነቴን ነው የምነግርህ :: ታሳፍራለህ ::
_________________
Small world
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገንዳው

ኮትኳች

Joined: 23 Dec 2004
Posts: 324
Location: united states

PostPosted: Wed Dec 28, 2011 5:35 pm    Post subject: Reply with quote

ኮርማው ! ስፖርት ሁሉ ካወቁት አሪፍ ነው :: with all respect ኮርማው - አቅልለህ ያዘው :: አንዳንዱ የእኛንም ፉትቦል የሚጠሉ አሉ የግድ አንተ የጠላሄውን ሌላውም እንዲጠላ አታስብ :: ባትወድም የሌላውን ፍላጎት ጠብቅ :: የአሜሪካን ፉትቦል እኔም እስኪገባኝ ድረስ ስለእሱ የሚያወራ ሁሉ ያስጠላኝ ነበር :: ጧት ጧት መሥሪያ ቤት ሁሉም ስለ እሱ ሲያወሩ እኔ የሞኞች የበሬ ትግል ይመስላል እያሉ አበሽቃቸው ነበር በኋላ እያደር ሲመጣ በጣም ወደድኩት ::

በተረፈ እዚህ ቤት ያላችሁት ይመቻችሁ ! የእኔ ቡድን ኦክላንድ ሬዴርስ ነው :: ጥሎ ማለፉን ለማለፍ አንድ ማሸነፍ ብቻ ይቀረዋል :: ሬዴርስ !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Sports - ዋርካ ስፖርት All times are GMT + 1 Hour
Goto page 1, 2, 3, 4  Next
Page 1 of 4

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia