View previous topic :: View next topic
Author
Message
ዝንቱ Joined: 15 Jul 2010 Posts: 24 Location: MARS
Posted: Fri Jan 06, 2012 12:49 am Post subject: ም ..ክ ..ር
በጣም የምወዳት ሚስት ነበረችኝ :: ያኔ ከመጋባታችን በፊት ስለነበረን ፍቅር አትጠይቁኝ :: ነፍሷ እስኪወጣ ትወደኝ ነበር :: ተጋብተን አንድ ልጅ ከወለድን በህዋላ ...ልዩ ፀባይ አይባት ጀመር :: እኔ እሷን በ 9 አመታት እበልጣታለሁ በእድሜ :: የአልጋ ላይ ጨዋታችንም እንከን የማይወጣለት ነው :: የሚገርማችሁ ...ተጣልተን ደብድቢያት አልጋ ከለየች በህዋላ እንክዋን እኩለለሊት ላይ ...መሰ .....ስ እያለች ነው የምትመጣው ....ጨዋታዋ ታድያ ....አይወራም !
በገንዘብ በኩል ሰርቼ ለቤቴ እንጂ ...ምንም የማደርግበት ነገር የለም :: እሷ ግን ችግር አለባት :: ቤተሰቦቼን ሳልረዳ ምናምን የምትለው አመል አላት :: እነሱ እንደሆን የዶላር ቤርሙዳ ናቸው :: ትልካለች ትልካለች ትልካለች ..............ጠብ አይልም እነሱ ጋ !!!
ታድያ ይህ ጭቅጭቅ እየባሰ ሲመጣ ...ሳላስበው ወደውጪ ማየት ጀመርኩ :: ቀለበቴንም አወለኩ :: አይኔም ከልቡ አየ ! ውብ የሆነች ልጅ :: ያውም የምትሳም ቆንጆ ! ሚስት እንዳለኝ ...
አንድ "ራሱን የቻለ ገብሬል ....የሚባል ቤ /ክርሲትያን እሁድ ቀን ሄጄ ነው ያገኘህዋት :: አቤት ሳቅ ...አቤት ፈገግታ ...አቤት ፍልቅልቅነት ! ቅርብ ግዜ ነው ከኢትዮ የመጣችው ::
እናም ....መስመሩን ይዞ ቀጥሏል ፍቅራችን :: አንድ ሁለት ቀን ሜካውት አድርገናል :: ቀጣዩ ምን እንደሆነ የታወቀ ነው :: እሷ እንደምትለው "ድንግልና " አላት :: እኔ ግን ምኗምም አልመሰለኝም ::
የሚገርማችሁ ግን ከሚስቴ የበለጠ እወዳታለሁ :: ወደቤት መሄድ ሁሉ እያስጠላኝ ነው :: በዚያ ላይ የተወለደውም ልጅ በእናቱ ወጥቶ ነው መሰለኝ ሲያለቅስ ውሎ ሲያለቅስ ያድራል :: የታክሲ ሹፌር መሆኔ በጀኝ :: በማንኛውም ሰአት መውጣት እችላለዋ !
እባካችሁ ምከሩኝ ! ፍቅሬን ልግፋበት ? ሚስቴን ልፍታት ? ልፍቅረኛዬ ሚስት እንዳለኝ ልንገራት (ይሄ እንክዋን አይደረግም !):: ብቻ የምነግራችሁ ነገር ቢኖር ....ትዳር ከያዝኩበት ግዜ አንስቶ እንደዚህን ሰሞን ደስ ብሎኝ አያውቅም ....ፍቅርን በማግኘቴ _________________ I am black, yet beautiful!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
የተሞናሞነው Joined: 11 May 2011 Posts: 1126
Posted: Fri Jan 06, 2012 3:31 am Post subject: Re: ም ..ክ ..ር
ዝንቱ እንደጻፈ(ች)ው : ወደቤት መሄድ ሁሉ እያስጠላኝ ነው :: በዚያ ላይ የተወለደውም ልጅ በእናቱ ወጥቶ ነው መሰለኝ ሲያለቅስ ውሎ ሲያለቅስ ያድራል :: የታክሲ ሹፌር መሆኔ በጀኝ :: በማንኛውም ሰአት መውጣት እችላለዋ ! እባካችሁ ምከሩኝ ! ፍቅሬን ልግፋበት ? ሚስቴን ልፍታት ? ልፍቅረኛዬ ሚስት እንዳለኝ ልንገራት (ይሄ እንክዋን አይደረግም !):: ብቻ የምነግራችሁ ነገር ቢኖር ....ትዳር ከያዝኩበት ግዜ አንስቶ እንደዚህን ሰሞን ደስ ብሎኝ አያውቅም ....ፍቅርን በማግኘቴ
ከደምህ ተቀድቶ ከስጋህ ተቆርሶ ከአጥንትህ ተከፍሎ የተወለደው የትንሽ አበባ ልጅህ ለቅሶ እሾክ ሆኖብህ እሱንም በናቱ ወጥቶ ነው እያልክ ለፍትወት ጥማትህ መባዘንክን ነግረህ ምክር የፈለግህው ብኩንና ብልሹ ወንድሜ ሆይ ....በሄድህበት አይቅናህ ስል መርቄህ ልግፋበት ወይ ላልከውም አይደለም ለሚስትህ ለአካልህ ክፋይ ትንሽ ፍጥረትም ያልሆንክ ነህና እመ -ብርሀን ገደል ገፍታ ትጨምርህና እሷም ልጅህም አንተን በጊዜ ይገላገሉ ስል ጨምሬልሀለሁ .... የራሱን ክፋይ ለቅሶ ተማርሮ ታክሲ ነጅ በመሆኔ እፎይ የሚል አዛባ ! ደግመህ እዚህ ብቅ እላለሁ ብትል ፈረደብህ ....ሞንሟናው አይደለሁም
ልጅ ሞንሟናው _________________http://yetemonamonew.wordpress.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ቅመማቅመም Joined: 22 Jan 2008 Posts: 376
Posted: Fri Jan 06, 2012 3:24 pm Post subject: Re: ም ..ክ ..ር
የተሞናሞነው እንደጻፈ(ች)ው :
ከደምህ ተቀድቶ ከስጋህ ተቆርሶ ከአጥንትህ ተከፍሎ የተወለደው የትንሽ አበባ ልጅህ ለቅሶ እሾክ ሆኖብህ እሱንም በናቱ ወጥቶ ነው እያልክ ለፍትወት ጥማትህ መባዘንክን ነግረህ ምክር የፈለግህው ብኩንና ብልሹ ወንድሜ ሆይ ....በሄድህበት አይቅናህ ስል መርቄህ ልግፋበት ወይ ላልከውም አይደለም ለሚስትህ ለአካልህ ክፋይ ትንሽ ፍጥረትም ያልሆንክ ነህና እመ -ብርሀን ገደል ገፍታ ትጨምርህና እሷም ልጅህም አንተን በጊዜ ይገላገሉ ስል ጨምሬልሀለሁ .... የራሱን ክፋይ ለቅሶ ተማርሮ ታክሲ ነጅ በመሆኔ እፎይ የሚል አዛባ ! ደግመህ እዚህ ብቅ እላለሁ ብትል ፈረደብህ ....ሞንሟናው አይደለሁም
ልጅ ሞንሟናው
እግዜር ይስጥህ ወንድሜ !!!!!!! እንዲህ አይነቱን ለትዳር ምንም ክብር የሌለውን ሰው ምን እንደምለው አላቅም አንተው ብለህዋል ሁሉን ; የገዛ ልጁንና ሰው ያረገቺውን የልጁን እናት ግማሽ አካሉን ሚስቱን እንደዚ ላልባሌ ነገር የሚክድ ከሀዲ የስራውን ይስጠው !!!!!!!! ትዳራቸውን የሚያከብሩና ሚስቶቻቸውን ከልብ የሚወዱ ባሎች እንዳሉ ሁሉ እንዲህ አይነቱ ደሞ ይሄው ውርደቱን በየሜዳው ይዘራል ; ለመባለግ ብሎ በታክሲ ሹፌርነቱ የሚኮራ ምስኪን !!!!!!!! አበስገበርኩ !!!!!!!! እንዲህ አይነቱም ልክስክስ ወንድ ነኝ ይል ይሆናል !!!!!!!!!!!! አይ ውርደት !!!!!!! ሚስትም እናትም ነኝና ለሚስቱና ለልጁ በጣም አዘንኩ ; እግዚአብሄር ይድረስላቸው ይጠብቃቸው ; ወራዳውንም ሰውየ የስራውን ይስጠው ;
እህቶቼ ባካቺሁ ከንደዚህ አይነት ክፉ አረመኔ ወንዶች የሚደርስብንን ጥቃት ሁሉ ተባብረን እናስወግድ !!!!!!
እህታቺሁ ቅመሜ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ስርርር Joined: 05 Mar 2010 Posts: 731
Posted: Fri Jan 06, 2012 7:57 pm Post subject: Re: ም ..ክ ..ር
ወንድሜ ዝንቱ ....በርግጥ ጭቅጭቅ ጠልተህ ሄደህ ከሆነ ተሳስተሀል :: የትዳር መሰረቱ እኮ መቻቻል ነው :: የምትልህን ሁሉ ችለህ ከሷ ጋር አብረህ ልጅህን , የአብራክህን ክፋይ ብታሳድግ የተሻለ ይመስለኛል :: እውነቴን ነው የምልህ አዲሷ ፍቅረኛህም ያወቀችብህ ለት ፊትህ ላይ ነው የምትተፋብህ :: እናም አሳሳት ወንድሜ
ሌላው ሞንሟናውና ቅመሜ እንዳስቀመጡት የወሲብ ጥማት ኖሮብህ የሄድክ አይመስለኝም :: ምክንያቱም ከሚስትህ ጋር ስላለህ የወሲብ ደስታ በደንብ ገልፀሀልና :: ሳስበው የሚስትህ ቤተሰቦች ናቸው እየበጠበጡህ ያሉት :: "የዶላር ቤርሙዳ " ያልካቸው ወደህ እንዳይደል ይገባኛል :: ስንቱ ስንቱ ትዳሩን ህይወቱን አጥቷል መሰለህ በእንደዚህ አይነት ጣጣ :: እኔ የምመክርህ ቢኖር ከሚስትህ ጋር ቁጭ ብላችሁ ተወያዩ :: ወደፊት ምን ለማድረግ እንደምትፈልጉ , ልጃችሁን ምን ትምህርት ቤት እንደምታስተምሩ , ምን አይነት ቤት ውስጥ መኖር እንደምትፈልጉ ....በደንብ ተወያይታችሁ ወስኑ :: ከዚያ በህዋላ ዶላሩ መላኩ ይቀርና ወደ እቅድ ማሳኪያነት ይውላል ማለት ነው ::
አዲሷን ግን በደንብ ብዳትና (ይቺ ውሸታም ....ድንግል ነኝ ????) አስፈንጥረህ ጣላት :: ይህንን የምታደርገው ግን ስለዋሸች ብቻ ነው ::
ሰላም
ዝንቱ እንደጻፈ(ች)ው : በጣም የምወዳት ሚስት ነበረችኝ :: ያኔ ከመጋባታችን በፊት ስለነበረን ፍቅር አትጠይቁኝ :: ነፍሷ እስኪወጣ ትወደኝ ነበር :: ተጋብተን አንድ ልጅ ከወለድን በህዋላ ...ልዩ ፀባይ አይባት ጀመር :: እኔ እሷን በ 9 አመታት እበልጣታለሁ በእድሜ ::
በገንዘብ በኩል ሰርቼ ለቤቴ እንጂ ...ምንም የማደርግበት ነገር የለም :: እሷ ግን ችግር አለባት :: ቤተሰቦቼን ሳልረዳ ምናምን የምትለው አመል አላት :: እነሱ እንደሆን የዶላር ቤርሙዳ ናቸው ::
ትልካለች ትልካለች ትልካለች ..............ጠብ አይልም እነሱ ጋ !!!
ታድያ ይህ ጭቅጭቅ እየባሰ ሲመጣ ...ሳላስበው ወደውጪ ማየት ጀመርኩ :: ቀለበቴንም አወለኩ :: አይኔም ከልቡ አየ ! ውብ የሆነች ልጅ :: ያውም የምትሳም ቆንጆ ! ሚስት እንዳለኝ ...[/quote]
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
gmm Joined: 02 Apr 2005 Posts: 88 Location: united states
Posted: Fri Jan 06, 2012 9:14 pm Post subject:
ሰላም ዋልካውያን እንዴት ከረማችሁ .. ከሁሉም በፊት ለመላው ኢትዮፒያውያን መልካም የነጮች አዲስ ዐመት ይሁንላችሁ ;;ጋም ለኮል ዐም እስራኤል ሻና ዕዝራሂት ቶቫ ስል መልካም ምኞቴን እገልጻለሁ ;;;
ይሄ ወንድማችን ያካፈለን ሀሳብ የአገላለጽ ቃናው ባይዋጥልንም ከእናንተ ተቃራኒ በሆነ መልኩ ሀሳቤን አቀርባለሁ ላለኝ አመለካከት ግን ከስድብ ነጻ በሆነ መልኩ ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል
አንድ ሰው ያፈቅራል ይጠላልም በተለያየ ጊዜ ሊከሰቱ ከሚችሉት ነገሮች ጋር መቋቋም የምንችላቸውና የማንችላቸው ነገሮች ሊከሰቱ ይችላሉ ለነዚህ ሁኔታዎች የተለያዩ ሰዎች የተለያየ እርምጃ ይወስዳሉ ; የኔ አጠቃላይ ሀሳቤ የዘላለም ቤቴ ብየ ከመሰረትኩት የሕይዎት አጋሮቼ ሰላምን ካጣሁ ..ቤቴንና ውዱን ልጄን እስከመጥላት የሚያደርስ ችግር ከተፈጠረ በሰላም መፋታትንና መለያየትን እመርጣለሁ የምወደውንና የሚወደኝን ፍቅር ከሰራልኝ ቤት መኖርን እመርጣለሁ የፈታኋት ባለቤተስ ቢሆን ቤቱ የሚያስጠላው ባል ምን ያደርግላታል ? የሚያፈቅራትንና ከእስዋ መለየት የማይፈልገውን ማግባት ትችላለችኮ ......;;;
የልጁን ነገር ግን እንዲህ ማጣታሉን እኔም አልወደድኩትም ልጅ ልጅ ነው የአካል ክፋይ ደምህ ነው ልጂህን ተቸግረህ እንዲደላው ቆፍረህ እንዲማር ራሱን ችሎ ክንፍ አውጥቶ እስኪበር ድረስ የማልበስ ,የመመገብ , የማስተማርና ትልቅ ደረጃ ላይ ለማድረስ ከፍተኛ ጥረት የማድረግ ግዴታ አለብህ ;;
ጂሚ ነኝ የሊዴያ ወንድም
በጣም ናፍቀሽኛል ሳምሪ እወድሻለሁ
እየሩሳሌም
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ተድላ ሀይሉ Joined: 17 Mar 2006 Posts: 4451 Location: ኢትዮጵያ
Posted: Fri Jan 06, 2012 9:16 pm Post subject: Re: ም ..ክ ..ር
ዝንቱ እንደጻፈ(ች)ው : በጣም የምወዳት ሚስት ነበረችኝ :: ያኔ ከመጋባታችን በፊት ስለነበረን ፍቅር አትጠይቁኝ :: ነፍሷ እስኪወጣ ትወደኝ ነበር :: ተጋብተን አንድ ልጅ ከወለድን በህዋላ ...ልዩ ፀባይ አይባት ጀመር :: እኔ እሷን በ 9 አመታት እበልጣታለሁ በእድሜ :: የአልጋ ላይ ጨዋታችንም እንከን የማይወጣለት ነው :: የሚገርማችሁ ...ተጣልተን ደብድቢያት አልጋ ከለየች በህዋላ እንክዋን እኩለለሊት ላይ ...መሰ .....ስ እያለች ነው የምትመጣው ....ጨዋታዋ ታድያ ....አይወራም !
በገንዘብ በኩል ሰርቼ ለቤቴ እንጂ ...ምንም የማደርግበት ነገር የለም :: እሷ ግን ችግር አለባት :: ቤተሰቦቼን ሳልረዳ ምናምን የምትለው አመል አላት :: እነሱ እንደሆን የዶላር ቤርሙዳ ናቸው :: ትልካለች ትልካለች ትልካለች ..............ጠብ አይልም እነሱ ጋ !!!
ታድያ ይህ ጭቅጭቅ እየባሰ ሲመጣ ...ሳላስበው ወደውጪ ማየት ጀመርኩ :: ቀለበቴንም አወለኩ :: አይኔም ከልቡ አየ ! ውብ የሆነች ልጅ :: ያውም የምትሳም ቆንጆ ! ሚስት እንዳለኝ ...
አንድ "ራሱን የቻለ ገብሬል ....የሚባል ቤ /ክርሲትያን እሁድ ቀን ሄጄ ነው ያገኘህዋት :: አቤት ሳቅ ...አቤት ፈገግታ ...አቤት ፍልቅልቅነት ! ቅርብ ግዜ ነው ከኢትዮ የመጣችው ::
እናም ....መስመሩን ይዞ ቀጥሏል ፍቅራችን :: አንድ ሁለት ቀን ሜካውት አድርገናል :: ቀጣዩ ምን እንደሆነ የታወቀ ነው :: እሷ እንደምትለው "ድንግልና " አላት :: እኔ ግን ምኗምም አልመሰለኝም ::
የሚገርማችሁ ግን ከሚስቴ የበለጠ እወዳታለሁ :: ወደቤት መሄድ ሁሉ እያስጠላኝ ነው :: በዚያ ላይ የተወለደውም ልጅ በእናቱ ወጥቶ ነው መሰለኝ ሲያለቅስ ውሎ ሲያለቅስ ያድራል :: የታክሲ ሹፌር መሆኔ በጀኝ :: በማንኛውም ሰአት መውጣት እችላለዋ !
እባካችሁ ምከሩኝ ! ፍቅሬን ልግፋበት ? ሚስቴን ልፍታት ? ልፍቅረኛዬ ሚስት እንዳለኝ ልንገራት (ይሄ እንክዋን አይደረግም !):: ብቻ የምነግራችሁ ነገር ቢኖር ....ትዳር ከያዝኩበት ግዜ አንስቶ እንደዚህን ሰሞን ደስ ብሎኝ አያውቅም ....ፍቅርን በማግኘቴ
ማርስ ላይ ያለኸው :-
"ሁለት ሥህተት አንድ ትክክል አይሆንም " ሲባል አልሠማህም
ሥህተት 1 :- ትዳር አለህ : ጥሩ በትዳርህ ውስጥ ሰላም የሚነሣህ ጉዳይ መጣ : ያም በቤት ገንዘብ ወጪ ጉዳይ ያለመስማማት ነው :: አንተም ሆንህ ባለቤትህ ከወላጆች የተፈጠራችሁ ናችሁ :: ስለዚህ አንተ እና ባለቤትህ ለወላጆቻችሁ እንክብካቤ እኩል ኃላፊነት አለባችሁ : ከሞራልም ከሕግም አኳያ :: ከዚህ ኃላፊነት መሸሽ አትችሉም :: ነገር ግን የእያንዳንዳችሁ ወላጆች የሚፈልጉት የድጋፍ ዓይነትና መጠን ሊለያይ እንደሚችል በመገመት በአቅማችሁ መጠን ድጋፍ አድርጉ :: የእርሷ ወላጆች ከቤት መኪና አልፈው "የጠፈር መንኮራኩር ግዙልን " የሚሉ ሞልቃቆች ቢጤ ከሆኑ ሌሎች እንደመከሩህ ከባለቤትህ ጋር ተነጋግረህ ምን ያህል ድጋፍ ማድረግ እንደምትችሉ ወስኑ : በይሉኝታ አይሞትምና :: የእርሷን ባለቤቶች የገንዘብ ጥያቄ ምክንያት አድርገህ ትዳርህን ብታፈርስ በሕይወትህ ላይ አንድ ትልቅ ሥህተት ይሆናል :: በትዳር ውስጥ ያለውን ኃላፊነት እንደ ችሎታ መጠን ተረዳድቶ መወጣት እንጂ መሸሽ የትም አያደርስም :: እንዲያውም አንተ አማራጭ አድርገህ የወሠድኸው ምናልባትም አንተ 'ያላገባች ናት ' ያልሃትን ወጣት መወሸም ነው :: በትዳር ላይ መወስለት ከሁለቱም ሴቶች ልታገኝ ትችል የነበረውን ትክክለኛ ፍቅር (ባለቤትህን በፍቅር ጓደኝነት : ወጣቷን ልጅ በእህትነት ) ያሣጣሃል :: ቤቴ እሣት አለ ብለህ በራስህ ላይ ሌላ ችቦ እሣት ታቀጣጥላለህ እንዴት
ሥህተት 2 :- ይህ እጅግ የከፋው ሥህተትህ ነው : ልጅህን የአጥንትህን : የሥጋህንና የደምህን ክፋይ : ወዲዚች ዓለም አንተ እና ባለቤትህ ያመጣችሁትን ጨቅላ ለቅሶ የሚያስጠላ እንዴት ያለ የወላጅነት ሥሜት ነው ከባለቤትህ ጋር አብረህ ላለመኖር ትዳርህን እስከማፍረስ ድረስ ልትዘልቅ ትችላለህ :: ነገር ግን ለልጅህ ያለህን የአባትነት ኃላፊነት ለማንም አሣልፈህ ልትሠጠው የምትችለው አይደለም ::
በዚህ ይብቃህ ::
ተድላ _________________ የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ቅዥቢው Joined: 20 Jun 2009 Posts: 317
Posted: Sat Jan 07, 2012 2:33 am Post subject: ከንቱ ...
አያ ዝንቱ ከንቱ ሆይ :-
ጉዳይህን እንደ አንድ ዓለም አቀፍ የስነ -አዕምሮ ወ ስነ -ሰብ ምሑር ጠለቅ ብየ በማየት የተረዳሁት ነገር ቢኖር ስንፈተ ወሲብ የተጠናወተህ በረባሶ ፊት ወስላታ ወሸላ ነገር መሆንህን ነው ::የትዳርህ ጠንቅ ወሲባዊ ልፍስፍስነት 'ንጅ ገንዘብ ነክ ጉዳይ አይደለም ::ሚስትህን 'ሚያነጫንጫት ደህና አድርገህ ስለማትነጫት ነው ::ባጭሩ ትዳርህ ትዳር ሳይሆን የዶርዜ እድር ነው ::የዶርዜ እድር ምን ዓይነት እንደሆነ ማወቅ ከፈለግክ ደቡብ ክልል ባህል ቢሮ ደውለህ ጠይቅ ::እናም እንደ አንድ ባለሙያ 'ምመክርህ ነገር ቢኖር ትዳርህ እንደ ወያኔ መንግሥት አብቅቶለታል ::ልጅህም ልጅ ሳይሆን ብጉንጅ ወይም ፈንጅ ነው አይረባህም ::ወደ ወይዘሮ አበበች ጎበና ላከው ::ቢጤህን ፈልግና አግባ መድሐኔዓለም ገደል ያግባህና !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ሻቬዝ -x Joined: 17 Nov 2009 Posts: 149
Posted: Sat Jan 07, 2012 8:01 am Post subject: Re: ም ..ክ ..ር
ዝንቱ እንደጻፈ(ች)ው : በጣም የምወዳት ሚስት ነበረችኝ :: ያኔ ከመጋባታችን በፊት ስለነበረን ፍቅር አትጠይቁኝ :: ነፍሷ እስኪወጣ ትወደኝ ነበር :: ተጋብተን አንድ ልጅ ከወለድን በህዋላ ...ልዩ ፀባይ አይባት ጀመር :: እኔ እሷን በ 9 አመታት እበልጣታለሁ በእድሜ :: የአልጋ ላይ ጨዋታችንም እንከን የማይወጣለት ነው :: የሚገርማችሁ ...ተጣልተን ደብድቢያት አልጋ ከለየች በህዋላ እንክዋን እኩለለሊት ላይ ...መሰ .....ስ እያለች ነው የምትመጣው ....ጨዋታዋ ታድያ ....አይወራም !
በገንዘብ በኩል ሰርቼ ለቤቴ እንጂ ...ምንም የማደርግበት ነገር የለም :: እሷ ግን ችግር አለባት :: ቤተሰቦቼን ሳልረዳ ምናምን የምትለው አመል አላት :: እነሱ እንደሆን የዶላር ቤርሙዳ ናቸው :: ትልካለች ትልካለች ትልካለች ..............ጠብ አይልም እነሱ ጋ !!!
ታድያ ይህ ጭቅጭቅ እየባሰ ሲመጣ ...ሳላስበው ወደውጪ ማየት ጀመርኩ :: ቀለበቴንም አወለኩ :: አይኔም ከልቡ አየ ! ውብ የሆነች ልጅ :: ያውም የምትሳም ቆንጆ ! ሚስት እንዳለኝ ...
አንድ "ራሱን የቻለ ገብሬል ....የሚባል ቤ /ክርሲትያን እሁድ ቀን ሄጄ ነው ያገኘህዋት :: አቤት ሳቅ ...አቤት ፈገግታ ...አቤት ፍልቅልቅነት ! ቅርብ ግዜ ነው ከኢትዮ የመጣችው ::
እናም ....መስመሩን ይዞ ቀጥሏል ፍቅራችን :: አንድ ሁለት ቀን ሜካውት አድርገናል :: ቀጣዩ ምን እንደሆነ የታወቀ ነው :: እሷ እንደምትለው "ድንግልና " አላት :: እኔ ግን ምኗምም አልመሰለኝም ::
የሚገርማችሁ ግን ከሚስቴ የበለጠ እወዳታለሁ :: ወደቤት መሄድ ሁሉ እያስጠላኝ ነው :: በዚያ ላይ የተወለደውም ልጅ በእናቱ ወጥቶ ነው መሰለኝ ሲያለቅስ ውሎ ሲያለቅስ ያድራል :: የታክሲ ሹፌር መሆኔ በጀኝ :: በማንኛውም ሰአት መውጣት እችላለዋ !
እባካችሁ ምከሩኝ ! ፍቅሬን ልግፋበት ? ሚስቴን ልፍታት ? ልፍቅረኛዬ ሚስት እንዳለኝ ልንገራት (ይሄ እንክዋን አይደረግም !):: ብቻ የምነግራችሁ ነገር ቢኖር ....ትዳር ከያዝኩበት ግዜ አንስቶ እንደዚህን ሰሞን ደስ ብሎኝ አያውቅም ....ፍቅርን በማግኘቴ
ወዳጄ ከማግባትህ በፊት ብዙ ማሰብ ነበረብህ ምክንያቱም ትዳር እቃ እቃ ጨዋታ አይደለም ከማግባትህ በፊት እውነተኛውን ባህሪሀን እና ማንነትህን እንደ ኤሊ ደብቀህ እስዋን እጅህ ለማስገባት የሌለ ደግነት ለጋስነት የህሰት ተስፋ ሞልተሀት ይሆናል ስትጋቡ ግን አንዴ የኔ ሆናለች ብለህ ከተዳር በፊት ከነበረህ ባህሪ ሙሉ ለሙሉ ተቀይረህ ይሆናል ያ ለጋስነትህ ቀርቶ እያንዳንዋን ዶላር የምትቆጣጠር ሆነህ ይሆናል ...ሰርታ በምታመጣው ገንዘብ ከሆነ በተሰቦችዋን አይደለም ጎዳና ተዳዳሪም ብትረዳበት አንተ ጣልቃ መግባት የለብህም
ሳታገባ ቢሆን በቀላሉ ትተሀት የምትሆንህን ፈልግ ትባላለህ አሁን ግን አግብተሀል ወልደሀል ስለዚህ ትዳርህ የሚሰራበትን መንገድ ፈልግ እንደድሮው ውደዳት ተንከባከባት ቤተሰቦችዋን አክብርላት ደስታዋን ተካፈል ችግርዋን ተረዳ ከጎንዋ አትራቅ ፈጽሞ አትስደባት ከሌላ ሰው ጋር አታወዳድራት ምንም ጥፋት የሌለበትን ልጅህን ደግሞ ከራስህ በላይ ውደድ ....
እርግጠኛ ነኝ በአጸፋው ጥሩ ፍቅር ታገኛለህ አንተንም ቤተሰቦችህንም አንተ የምትወደውን ነገር ሁሉ ታከብራለች ..ከዛ በህዋላ አንተ በምትፈልገው መንገድ ቀስ ብለህ ትቀርጻታለህ ተንደርድረህ አግብተህ ልጅ ካስወለድክ በህዋላ ተንደርደህ ለመውጣት አትቸኩል
እስቲ ሁለተኛውን ልጅ ከመድገምህ በፊት የዚህን ውጤት እይ ....ከዛ ትወስናለህ
እስከዛው ግን ቤተክርስትያን እየዞርክ ድንግል ፍለጋህን አቁም !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ዝንቱ Joined: 15 Jul 2010 Posts: 24 Location: MARS
Posted: Wed Jan 11, 2012 10:09 pm Post subject:
እኔኮ ስደቡኝ አይደለም ያልኩት ? ወይንም ውቀሱኝ አይደለም ያልኩት :: ምከሩኝ ነው !!!
እፎይ !....ትዳሬ ምስቅልቅሉ መውጣቱ ነው :: ፍቅረኛዬንም ልቧ እስኪጠፋ ሰራህዋት !....ችግሩ ታድያ አብሬህ ካልዋልኩ ...አብሬህ ካላደርኩ ...ቤትህን ካላሳትየህኝ ....ጭቅጭቅ ሆነ ! ጭቅጭቅ ሸሽቼ ሌላ ጭቅጭቅ !!!!
ልጄን እወደዋለሁ ! በጣምምምምምምም !! አራት ነጥብ :: ግን ከሚስቴ ጋር ባለው ጭቅጭቅ ምክንያት "በሷ ወጥቶ ነው መሰለኝ ያለቅሳል " አልኩኝ :: እዚህ ላይ ስህተት ሰርቻለሁ :: አይ ሀበሻ .....ምክር ሲጠየቅ ስድብና ወቀሳ ይደረድራል !!!!!
ሚስቴን እንደማልወዳት አረጋግጫለሁ :: ትናንትና ሌሊቱን ሙሉ ታክሲ ስነዳ አድሬ ቤት ስገባ ....እሳት ሆና ጠበቀችኝ :: "ሰምቻለሁ ......ውጣልኝ ....ያለዚያ ፖሊስ ደውዬ ነው የማስቀፈድድህ ...." እያለች በብዙ ስትጮህ ቀበቶዬን ፈትቼ ልክ ካስገባህዋት በህዋላ (ከገረፍክዋት በህዋላ )! ወደመኝታዬ ስሄድ እንደልማዷ ሴክስ ፍለጋ አትመጣም ? እኔቴ ... ሌላ ቀምሼ እንዴት ......
ለማንኛውም ....አሁን በመፋታቱ ወስኛለሁ (75% ልቤ ፍታት ይለኛል ):: ቻይልድ ሰፖርት መክፈልን ሳስብ ደግሞ .........
ተዉኝ በቃ ! _________________ I am black, yet beautiful!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ሻቬዝ -x Joined: 17 Nov 2009 Posts: 149
Posted: Thu Jan 12, 2012 2:09 pm Post subject:
እኛስ ከልብ ምክር የፈለግክ መስሎን ነበር ልባችን መፍረጡ አንተስ ጨዋታ ነበር ለካስ ያማረህ
ያቺ ድንግል ብላ የፎከረች የቤተክርስትያን ልጅ ትንሽ ደጅ ታስጠናሀለች ብለን ስናስብ እሷ እቴ በሁለተኛው ቀን ግንኙነት በትሪ ላይ ዘርግታ በሚጥሚጣ እያጠቀስክ እንድትብላ በሰፊው አቅርባልህ አረፈችው
አንተ ግን ሽሩባ የሰራሀት ይመስል ደህና አድረጌ ሰራህዋት ብለህ ወሬውን ታሳጥራለህ ? እንዴት ነው ኪችኑም ሳሎኑም መኝታቤቱም ክፍቱን ጠበቀህ ማኳኳት የለ ገለመሌ ዘው ዘው ብቻ በየክፍሉ ..
አቀራረብዋስ እንዴት ነው እንደግርማ ክትፎ ባማረ ጣባ ቀረበልህ ?ጣባው ላይ ኮባ ተነጥፎበታል ? ክትፎው ጥሬ ነው ለብለብ ? ገባ ያለ ወይንስ የተጠበሰ ? አጃቢዎቹ ጎመን እና አይቤስ ነበሩ ?ከቀንድ የተሰራ ማንክያስ ለመብያው አልቀረበም ? መበተኛውስ ምን ነበረ ?
ይሄን ክትፎ ልቡ እስኪጠፋ ነፍተህ ስታበቃ ሚስትህ የምታቀርብልህ ላዛኛ ቴላቴሊ የጥጃአሩስቶ ስቴክ ሁሉ አስጠላህ ?
ይሕእውልህ ግን ክትፎየን ግጥም አድርግያለው ሌላ ነገር አልቀምስም ካልክ ጎረቤትህ ያለው ኒገር ደግሞ የጥጃ አሩስቶ በጣም አምሮት ይሆናል .....ሚስትህ የምትሰራበት ቦታ ያለው ጥልያን ደግሞ ላዛኛ በጣም ይወዳል ....ሜክሲክዋዊው ደግሞ ...
ሚስትህ ግን በቀበቶ ካልለበለብካት ስሜትዋ አይነሳም ወይንስ እንዴት ነው ?ይሄ አሜሪካ የተባለ ቆሻሻ አገር እኮ የማያስተምረው ነገር የለም
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ጌታ Joined: 17 Apr 2005 Posts: 3226 Location: ዶሮ ተራ
Posted: Thu Jan 12, 2012 3:03 pm Post subject:
ሻቬዝ -x እንደጻፈ(ች)ው : እኛስ ከልብ ምክር የፈለግክ መስሎን ነበር ልባችን መፍረጡ አንተስ ጨዋታ ነበር ለካስ ያማረህ
ያቺ ድንግል ብላ የፎከረች የቤተክርስትያን ልጅ ትንሽ ደጅ ታስጠናሀለች ብለን ስናስብ እሷ እቴ በሁለተኛው ቀን ግንኙነት በትሪ ላይ ዘርግታ በሚጥሚጣ እያጠቀስክ እንድትብላ በሰፊው አቅርባልህ አረፈችው
አንተ ግን ሽሩባ የሰራሀት ይመስል ደህና አድረጌ ሰራህዋት ብለህ ወሬውን ታሳጥራለህ ? እንዴት ነው ኪችኑም ሳሎኑም መኝታቤቱም ክፍቱን ጠበቀህ ማኳኳት የለ ገለመሌ ዘው ዘው ብቻ በየክፍሉ ..
አቀራረብዋስ እንዴት ነው እንደግርማ ክትፎ ባማረ ጣባ ቀረበልህ ?ጣባው ላይ ኮባ ተነጥፎበታል ? ክትፎው ጥሬ ነው ለብለብ ? ገባ ያለ ወይንስ የተጠበሰ ? አጃቢዎቹ ጎመን እና አይቤስ ነበሩ ?ከቀንድ የተሰራ ማንክያስ ለመብያው አልቀረበም ? መበተኛውስ ምን ነበረ ?
ይሄን ክትፎ ልቡ እስኪጠፋ ነፍተህ ስታበቃ ሚስትህ የምታቀርብልህ ላዛኛ ቴላቴሊ የጥጃአሩስቶ ስቴክ ሁሉ አስጠላህ ?
ይሕእውልህ ግን ክትፎየን ግጥም አድርግያለው ሌላ ነገር አልቀምስም ካልክ ጎረቤትህ ያለው ኒገር ደግሞ የጥጃ አሩስቶ በጣም አምሮት ይሆናል .....ሚስትህ የምትሰራበት ቦታ ያለው ጥልያን ደግሞ ላዛኛ በጣም ይወዳል ....ሜክሲክዋዊው ደግሞ ...
ሚስትህ ግን በቀበቶ ካልለበለብካት ስሜትዋ አይነሳም ወይንስ እንዴት ነው ?ይሄ አሜሪካ የተባለ ቆሻሻ አገር እኮ የማያስተምረው ነገር የለም
ህምምምም ብዕርህ በጣም ታምራለች :: እባክህ ብዙ ጻፍ _________________ ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
menzewu Joined: 25 Dec 2009 Posts: 368
Posted: Thu Jan 12, 2012 9:36 pm Post subject:
አባው ኑሮና እሙሙ በዘዴ ነው . አዝመራው እንዲያምርና ሁሉም እንዲጠግብ ቆላ እየወረድህ ዉሽማህን እረስ .... አንዳንዴ ደጋ እየወጣህ ደሞ ሚስትህን አርም !! እርሻህን ለውሽማ ...አረምህን ደሞ ለሚስት አርግና ተመስገን ብለህ ኑር . የምን መጨነቅ ነው .
ዝንቱ እንደጻፈ(ች)ው : እኔኮ ስደቡኝ አይደለም ያልኩት ? ወይንም ውቀሱኝ አይደለም ያልኩት :: ምከሩኝ ነው !!!
እፎይ !....ትዳሬ ምስቅልቅሉ መውጣቱ ነው :: ፍቅረኛዬንም ልቧ እስኪጠፋ ሰራህዋት !....ችግሩ ታድያ አብሬህ ካልዋልኩ ...አብሬህ ካላደርኩ ...ቤትህን ካላሳትየህኝ ....ጭቅጭቅ ሆነ ! ጭቅጭቅ ሸሽቼ ሌላ ጭቅጭቅ !!!!
ልጄን እወደዋለሁ ! በጣምምምምምምም !! አራት ነጥብ :: ግን ከሚስቴ ጋር ባለው ጭቅጭቅ ምክንያት "በሷ ወጥቶ ነው መሰለኝ ያለቅሳል " አልኩኝ :: እዚህ ላይ ስህተት ሰርቻለሁ :: አይ ሀበሻ .....ምክር ሲጠየቅ ስድብና ወቀሳ ይደረድራል !!!!!
ሚስቴን እንደማልወዳት አረጋግጫለሁ :: ትናንትና ሌሊቱን ሙሉ ታክሲ ስነዳ አድሬ ቤት ስገባ ....እሳት ሆና ጠበቀችኝ :: "ሰምቻለሁ ......ውጣልኝ ....ያለዚያ ፖሊስ ደውዬ ነው የማስቀፈድድህ ...." እያለች በብዙ ስትጮህ ቀበቶዬን ፈትቼ ልክ ካስገባህዋት በህዋላ (ከገረፍክዋት በህዋላ )! ወደመኝታዬ ስሄድ እንደልማዷ ሴክስ ፍለጋ አትመጣም ? እኔቴ ... ሌላ ቀምሼ እንዴት ......
ለማንኛውም ....አሁን በመፋታቱ ወስኛለሁ (75% ልቤ ፍታት ይለኛል ):: ቻይልድ ሰፖርት መክፈልን ሳስብ ደግሞ .........
ተዉኝ በቃ !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ስርርር Joined: 05 Mar 2010 Posts: 731
Posted: Thu Jan 12, 2012 11:49 pm Post subject:
አዬ ዝንቱ ! ሰርቻታለሁ አልክ ? እንዴት ነበር እስኪ ? የሻቬዝን ጥያቄዎች መልሶቻቸውን ለመስማት ጉጉት ብያለሁ :: እንዴት ነው ግን ? ብር አምባር ሰበርክ ?
ለማንኛውም አይዞህ በርታ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው :: ምስኪኗ ባለቤትህ ታሳዝነኛለች :: ከልቧ እንደምትወድህም መገመት እችላለሁ :: ግን አንተ ከጠላሀት ለሷም ለልጅህም አይበጅምና .... በዚሁ ይብቃህ ::
ከሀጢያት ሁሉ የከፋ ሀጢያት በትዳር ላይ መወስለት ነው :: ዝሙት ትሉታላችሁ እናንተ ! እናም በቁምህ ከምትሞት ፍታትና ያቺኑ "ድንግል " አግባ (ያውም እሺ ካለችህ )::
በተረፈ አትጨቅጭቅን !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ሻቬዝ -x Joined: 17 Nov 2009 Posts: 149
Posted: Sat Jan 14, 2012 9:36 am Post subject:
ጌታ እንደጻፈ(ች)ው : ሻቬዝ -x እንደጻፈ(ች)ው : እኛስ ከልብ ምክር የፈለግክ መስሎን ነበር ልባችን መፍረጡ አንተስ ጨዋታ ነበር ለካስ ያማረህ
ያቺ ድንግል ብላ የፎከረች የቤተክርስትያን ልጅ ትንሽ ደጅ ታስጠናሀለች ብለን ስናስብ እሷ እቴ በሁለተኛው ቀን ግንኙነት በትሪ ላይ ዘርግታ በሚጥሚጣ እያጠቀስክ እንድትብላ በሰፊው አቅርባልህ አረፈችው
አንተ ግን ሽሩባ የሰራሀት ይመስል ደህና አድረጌ ሰራህዋት ብለህ ወሬውን ታሳጥራለህ ? እንዴት ነው ኪችኑም ሳሎኑም መኝታቤቱም ክፍቱን ጠበቀህ ማኳኳት የለ ገለመሌ ዘው ዘው ብቻ በየክፍሉ ..
አቀራረብዋስ እንዴት ነው እንደግርማ ክትፎ ባማረ ጣባ ቀረበልህ ?ጣባው ላይ ኮባ ተነጥፎበታል ? ክትፎው ጥሬ ነው ለብለብ ? ገባ ያለ ወይንስ የተጠበሰ ? አጃቢዎቹ ጎመን እና አይቤስ ነበሩ ?ከቀንድ የተሰራ ማንክያስ ለመብያው አልቀረበም ? መበተኛውስ ምን ነበረ ?
ይሄን ክትፎ ልቡ እስኪጠፋ ነፍተህ ስታበቃ ሚስትህ የምታቀርብልህ ላዛኛ ቴላቴሊ የጥጃአሩስቶ ስቴክ ሁሉ አስጠላህ ?
ይሕእውልህ ግን ክትፎየን ግጥም አድርግያለው ሌላ ነገር አልቀምስም ካልክ ጎረቤትህ ያለው ኒገር ደግሞ የጥጃ አሩስቶ በጣም አምሮት ይሆናል .....ሚስትህ የምትሰራበት ቦታ ያለው ጥልያን ደግሞ ላዛኛ በጣም ይወዳል ....ሜክሲክዋዊው ደግሞ ...
ሚስትህ ግን በቀበቶ ካልለበለብካት ስሜትዋ አይነሳም ወይንስ እንዴት ነው ?ይሄ አሜሪካ የተባለ ቆሻሻ አገር እኮ የማያስተምረው ነገር የለም
ህምምምም ብዕርህ በጣም ታምራለች :: እባክህ ብዙ ጻፍ
አመሰግናለው ዶ /ር ጌታ
ወዳጃችን ዝንታለም አዲሱን የሊዝ ፖሊሲ ጠንቅቆ የተረዳው አይመስልም :; የወሰደውን መሬት ባግባቡ ካላለማ ሌላ ልማታዊ ባለሀብት ሊጠቀምበት እንደሚችል ዘንግትዋል እሱ ሌላ ሲያማስል ሌላው የሱን እንስደሚያማስልለት ...ሚስት አለምም ቢሆን እኮ የብረት ቁምጣ አይደለም የታጠቀችው what goes around comes around ነው ያሉት አለቃ ገ /ሀና ሚስታቸው ማዘንግያ ፎርፌ ስታበዛ
ሰላም ሁንልኝ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
Ahmed-1 Joined: 19 Mar 2007 Posts: 150
Posted: Sun Jan 15, 2012 7:37 am Post subject:
ሻቬዝ -x እንደጻፈ(ች)ው : ጌታ እንደጻፈ(ች)ው : ሻቬዝ -x እንደጻፈ(ች)ው : እኛስ ከልብ ምክር የፈለግክ መስሎን ነበር ልባችን መፍረጡ አንተስ ጨዋታ ነበር ለካስ ያማረህ
ያቺ ድንግል ብላ የፎከረች የቤተክርስትያን ልጅ ትንሽ ደጅ ታስጠናሀለች ብለን ስናስብ እሷ እቴ በሁለተኛው ቀን ግንኙነት በትሪ ላይ ዘርግታ በሚጥሚጣ እያጠቀስክ እንድትብላ በሰፊው አቅርባልህ አረፈችው
አንተ ግን ሽሩባ የሰራሀት ይመስል ደህና አድረጌ ሰራህዋት ብለህ ወሬውን ታሳጥራለህ ? እንዴት ነው ኪችኑም ሳሎኑም መኝታቤቱም ክፍቱን ጠበቀህ ማኳኳት የለ ገለመሌ ዘው ዘው ብቻ በየክፍሉ ..
አቀራረብዋስ እንዴት ነው እንደግርማ ክትፎ ባማረ ጣባ ቀረበልህ ?ጣባው ላይ ኮባ ተነጥፎበታል ? ክትፎው ጥሬ ነው ለብለብ ? ገባ ያለ ወይንስ የተጠበሰ ? አጃቢዎቹ ጎመን እና አይቤስ ነበሩ ?ከቀንድ የተሰራ ማንክያስ ለመብያው አልቀረበም ? መበተኛውስ ምን ነበረ ?
ይሄን ክትፎ ልቡ እስኪጠፋ ነፍተህ ስታበቃ ሚስትህ የምታቀርብልህ ላዛኛ ቴላቴሊ የጥጃአሩስቶ ስቴክ ሁሉ አስጠላህ ?
ይሕእውልህ ግን ክትፎየን ግጥም አድርግያለው ሌላ ነገር አልቀምስም ካልክ ጎረቤትህ ያለው ኒገር ደግሞ የጥጃ አሩስቶ በጣም አምሮት ይሆናል .....ሚስትህ የምትሰራበት ቦታ ያለው ጥልያን ደግሞ ላዛኛ በጣም ይወዳል ....ሜክሲክዋዊው ደግሞ ...
ሚስትህ ግን በቀበቶ ካልለበለብካት ስሜትዋ አይነሳም ወይንስ እንዴት ነው ?ይሄ አሜሪካ የተባለ ቆሻሻ አገር እኮ የማያስተምረው ነገር የለም
ህምምምም ብዕርህ በጣም ታምራለች :: እባክህ ብዙ ጻፍ
አመሰግናለው ዶ /ር ጌታ
ወዳጃችን ዝንታለም አዲሱን የሊዝ ፖሊሲ ጠንቅቆ የተረዳው አይመስልም :; የወሰደውን መሬት ባግባቡ ካላለማ ሌላ ልማታዊ ባለሀብት ሊጠቀምበት እንደሚችል ዘንግትዋል እሱ ሌላ ሲያማስል ሌላው የሱን እንስደሚያማስልለት ...ሚስት አለምም ቢሆን እኮ የብረት ቁምጣ አይደለም የታጠቀችው what goes around comes around ነው ያሉት አለቃ ገ /ሀና ሚስታቸው ማዘንግያ ፎርፌ ስታበዛ
ሰላም ሁንልኝ
ይቺ ናት ጨዋታ ሻቬዝ .....
ለእርሻው እነ ስርር አሉ .... ሞፈርና ቀንበር አጥምዶ ማሳው ውስጥ መልቀቅ ነው :: በነገርህ ላይ ያገራችን በሬ እንትኑን እንደሚያስቀጠቅጡት ታውቃለህ ? ላሚቱን እንዳያጠቃ እናም ሀይል እንዳያባክን ...ተግቶ እንዲያርስ :: እንደው ስርር ምናለ 12" ወስዶ ቢያስቀጠቅጠው ?
ዊው ዊኬንድ