View previous topic :: View next topic
Author
Message
ያባቱልጅ Joined: 31 Oct 2006 Posts: 347
Posted: Fri Feb 10, 2012 12:04 am Post subject:
ኮ ር ማ ው እንደጻፈ(ች)ው : ያባቱልጅ እንደጻፈ(ች)ው : ወንድሜ የምለውም የለኝም ....ከላይ የተባለከውን ደጋምመህ አንብበው :: ስድብ ቢመስልህም ሁሉም የልቡን የሀበሻዊ ወንድማዊ ምክሩን ነው የመከረህ ....በቅድሚያ ያቺን ምስኪን የልጆችህን እናት በአፍ ብቻ ሳይሆን በተግባር ይቅር በላት ....ውስጡዋ ምን እንዳለ አታቅም ....ልጆቻችሁን አስብ ....በቃል እንደሚባለው ሳይሆን ክፋትህ የከፋ ነው እና አንተ ባሪያ እሱዋ ንግስት ሆነህ አኑራት .....ከዚህ ሁሉ አመት በሁዋላ ደሞ ስለድንግልና ማወራትህ ድንቁርና ያስመስልብሀል ....እዚህም ሆነ በገሀዱ አለም አፍህን ከመክፈትህ በፊት ትንሽ አስብ .....አሊያማ እድሜ መቁጠር ትርጉሙ ምንድን ነው ????
ልጆችህን አስብ ....በአፍህ ሳይሆን በድርጊት ይቅር በላት ....ያን ሀገር ባላቀው እንደዚህ ባልቆጨኝ
አይይይ ..የፋዙካ ልጅ
ከስረን ( ከስተን ) መጥተናል አይባለም ..ሎሚ ለመወርወር አብዲሳባ ከች ተብሎላት አልነበር
ክቡርነቶ
ባታየኝ ነው እንጂ ኖር ባያለሁ ....አስታዋሽ አያሳጥኝ ....አንተ ሰላም ነህ በቅድሚያ ? ቀየው , ጎረቤቱ , ከብቱ ሰላም ውሎ ይገባል ? በማስቀደም ዋርካ ቤታችን እንዴት ናት ...ሁሉ ሰላም .....ተመስገን በሉ (ይቺ ቃል ኢትዮ የተማርኩዋት ናት ...
ይሄ የወንድማችን ጉዳይ ትንሽ ሁላችንንም ረብሾ ወደዛ እሮጥኩ እንጂ ዝም ለማለት አስቤ አይደልም .....በዚህ አጋጣሚ ለሙዝ ትልቅ ምስጋና አቀርባለሁ .....እንዴት ነህ , በርታ ቃላቶችህ አስደምመውኛል ....ቀናት አጥረው ያሰብነውን ባናሳካም ይሄ ጅማሪ እንጂ መጨረሻው አይደለም ::
ሎሚ ለሚወረውሩት ባለተራዎች ሎሚ ስናቀብል ትንሽ ጊዜ አጥፍተናል ....ለምን ይዋሻል ??? ቅቅቅቅ
አታምነኝ የጥምቀት ሰሞን ሎሚ በጣም ተወዶ ነበር ቅቅቅቅ አግኝተህም ልትጨምቅ ስትታገል ቀድሞ ጠብ የሚለው ያንተ ላብ ነው በጣም ከመድረቁ የተነሳ ....እና እንደዚህ የደረቀ ሎሚ አንዲት ልጅ ላይ ብትወረውር ግፍ አይሆነም ???? ሁሉም ነገር ኢትዮፕያ ላይ money talks ነው .....አሁንም የኢትዮፕያ እድገት የት ሊደርስ ነው በሚያስብል ጨምሩዋል .....ከልጅ እሰክ አዋቂ ይሰራል , ይፍጨረጨራል ....ያ ደሞ እድገትን , ልምድን ....እያሰተማረ ካለው ላይ እየጨመረ እየተጉዋዘ ነው :: ለዛ ምስክር መሆን እችላለሁ ::
ነዋሪው ከአምናው ካቻማናው ዘንድሮ አይኑ more የተከፈተበት ጊዜ ነው ....5 ሳንቲም 10 ለማደረግ ሲሮጥ ይውላል ....መንግስት አውቆ ያደረገውም ይመስለግኛል የኑሮ ውድነቱን ለማሸነፍ ቀዳዳ ፈለጎ ይሰራል , ይሮጣል ....በተኬደበት ወሬው ስራ ስራ ነው ....
የሰው ቤት እንዳላቆረፍድ እስቲ አንድ ክፍል ቤት ሰራልኝ ? እና እዛ እናወራ ....ፎቶዎችም አሉ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ሙዝ 1 Joined: 22 Feb 2006 Posts: 2632
Posted: Fri Feb 10, 2012 3:25 pm Post subject:
ሰላም ያባቱልጅ ....
ምስጋናዉ ባይገባኝም ተቀብያለሁ ... ልክ ነህ የመጨረሻ አይደለም ...::
እስኪ ወደ ጉዳዩ ልግባ ... ... ትናንት ልጽፍ አስቤ ለግል መልእክቶቼ መልስ ስሰጥ ጊዜ ወሰድኩኝና አለፍኳችሁ ....
ምንድን ነዉ ነገሩ .... ህግ ምናምን የምትሉት ? ... 10 አመታት አብረዉ ቆይተዋል .... በአጋጣሚ ከተጸነሰዉ ተጨማሪ ወልደዋል ...::
የመጀመሪያዉ መጀመሪያ ...
ልጁ የልጅትዋን መልካም ፈቃድ ሳይጠይቅ ያደረገዉ ባይደገፍም የድርጊቱ ዉጤት ይመዘን ቢባል መልካም ትዳርን አመጣ ... ... ተዉ እንጂ ጎበዝ አደራ ምናምን እያልን አናካብድ ... እስኪ የአበሻን ማህበራዊ ስነ ልቦናን እናስበዉ ... ዉጭ ላለ ሰዉ የሚሰጠዉ ክብር .... ሰዎች ዉጭ ለመሄድ የሚከፍሉት መስዋትነት (ያላዩትን ሰዉ ለማግባት እስከ መፈለግ ድረስ ) ... ወደ ዉጭ ለመሄድ የሚሸጡ ንብረቶች ... ቂቂቂ ... እናስ ዘመድ ተብየዋ ምሳ ሰዐት ላይ ቀጥራ ስታናግረዉ .... እባክህ ይህቺን ልጅ ሳትበዳ እቤትህ አስቀምጣት የምትለዉ መስልዋችሁ ነዉ ? ... እንዴ የደረሰች ልጅ ... ዘመድም ቢሆን ከጎረምሳ አካባቢ እንድትርቅ የሚያደርግ ማህበረሰብ በየትኛዉ ቀመር ነዉ .... በፖስታ እንድ ታሸገ እቃ አደራ የሚባለዉ ? ,,,, እንዴ ጎበዝ ይህ ወንድማችን የዛሬ 10 አመት እድሜዉን ባላዉቅም ጎረምሳ ከሆነ እንዴት ተደርጎ ነዉ አንድ ጣራ ስር ያለች ዉብ ኮረዳ .... ዳዳ ዳዳ ... ይሁን ደስ እንዳላችሁ ...
ሌላዉ ባለ ነጠብጣቡ ወንድሜ ጥሩ ነገር ብሎ ያሰበዉን አደረገ .... ፈርሞ የረጅም ጊዜ ምኞትዋን አሳካ ... ተዉ እንጂ የቤት ዉስጥ ሰራተኞቻችንን (ቢያንስ እኔ እና ዉቃዉ ) ... ምንም ሳናደርግ አልተገናኘንም .... ህግ ምናምን አይነት ቡርቀቃ ,,, ..... ተዉ እንጂ ጎበዝ አዉሮፓ የምትኖሩ ሰዎች ስለ እናንተ በቅርብ የሰማሁት ብዙ አለ .... በአረብ ሀገር በጀልባ ተንገላተዉ የሚመጡ እህቶቻችንን እንደ ልቅሶ ቤት ንፍሮ እየዘገናችሗቸዉ እንደሆነ ይታወቃል ... .... ተዉት ይሁን የናንተ ሀጥያት .... የባለ ነጠብጣቡን ሀጥያት ያቀለዋል ለማለት ሳይሆን .... ሁላችንም የጋራ ቫሊዩስ አሉን ከነስህተቱ ....:: አትፍረድ ይፈረድብሀል ባልልም .... ... እንዲሁም ባለ ነጠብጣቡ ጥሩ አድርገኻል ለማለት ባልፈቅድም .... ያን ያክል የሚሉትን ያክል ወንጀል አልፈጸምክም .... ይቅርታ ምናምን በላት ያሉትን ተዋቸዉ .... _________________ አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
-...- Joined: 09 Feb 2012 Posts: 317
Posted: Fri Feb 10, 2012 7:43 pm Post subject:
ሙዝ 1 እንደጻፈ(ች)ው :
እስኪ ወደ ጉዳዩ ልግባ ... ... ትናንት ልጽፍ አስቤ ለግል መልእክቶቼ መልስ ስሰጥ ጊዜ ወሰድኩኝና አለፍኳችሁ ....
ምንድን ነዉ ነገሩ .... ህግ ምናምን የምትሉት ? ... 10 አመታት አብረዉ ቆይተዋል .... በአጋጣሚ ከተጸነሰዉ ተጨማሪ ወልደዋል ...::
የመጀመሪያዉ መጀመሪያ ...
ልጁ የልጅትዋን መልካም ፈቃድ ሳይጠይቅ ያደረገዉ ባይደገፍም የድርጊቱ ዉጤት ይመዘን ቢባል መልካም ትዳርን አመጣ ... ... ተዉ እንጂ ጎበዝ አደራ ምናምን እያልን አናካብድ ... እስኪ የአበሻን ማህበራዊ ስነ ልቦናን እናስበዉ ... ዉጭ ላለ ሰዉ የሚሰጠዉ ክብር .... ሰዎች ዉጭ ለመሄድ የሚከፍሉት መስዋትነት (ያላዩትን ሰዉ ለማግባት እስከ መፈለግ ድረስ ) ... ወደ ዉጭ ለመሄድ የሚሸጡ ንብረቶች ... ቂቂቂ ... እናስ ዘመድ ተብየዋ ምሳ ሰዐት ላይ ቀጥራ ስታናግረዉ .... እባክህ ይህቺን ልጅ ሳትበዳ እቤትህ አስቀምጣት የምትለዉ መስልዋችሁ ነዉ ? ... እንዴ የደረሰች ልጅ ... ዘመድም ቢሆን ከጎረምሳ አካባቢ እንድትርቅ የሚያደርግ ማህበረሰብ በየትኛዉ ቀመር ነዉ .... በፖስታ እንድ ታሸገ እቃ አደራ የሚባለዉ ? ,,,, እንዴ ጎበዝ ይህ ወንድማችን የዛሬ 10 አመት እድሜዉን ባላዉቅም ጎረምሳ ከሆነ እንዴት ተደርጎ ነዉ አንድ ጣራ ስር ያለች ዉብ ኮረዳ .... ዳዳ ዳዳ ... ይሁን ደስ እንዳላችሁ ...
ሌላዉ ባለ ነጠብጣቡ ወንድሜ ጥሩ ነገር ብሎ ያሰበዉን አደረገ .... ፈርሞ የረጅም ጊዜ ምኞትዋን አሳካ ... ተዉ እንጂ የቤት ዉስጥ ሰራተኞቻችንን (ቢያንስ እኔ እና ዉቃዉ ) ... ምንም ሳናደርግ አልተገናኘንም .... ህግ ምናምን አይነት ቡርቀቃ ,,, ..... ተዉ እንጂ ጎበዝ አዉሮፓ የምትኖሩ ሰዎች ስለ እናንተ በቅርብ የሰማሁት ብዙ አለ .... በአረብ ሀገር በጀልባ ተንገላተዉ የሚመጡ እህቶቻችንን እንደ ልቅሶ ቤት ንፍሮ እየዘገናችሗቸዉ እንደሆነ ይታወቃል ... .... ተዉት ይሁን የናንተ ሀጥያት .... የባለ ነጠብጣቡን ሀጥያት ያቀለዋል ለማለት ሳይሆን .... ሁላችንም የጋራ ቫሊዩስ አሉን ከነስህተቱ ....:: አትፍረድ ይፈረድብሀል ባልልም .... ... እንዲሁም ባለ ነጠብጣቡ ጥሩ አድርገኻል ለማለት ባልፈቅድም .... ያን ያክል የሚሉትን ያክል ወንጀል አልፈጸምክም .... ይቅርታ ምናምን በላት ያሉትን ተዋቸዉ ....
በሰው ቁስል እንጨት ስደድበት አሉ :: እንዲህ ነው ፍርድ መገምደል ::
አቶ ሙዝ ደህና ሰው ትመስለኝ ነበር :: እንዴት የዚህ አረመኔ ስራ ጥፋት አይደለም ትላለህ ?
ሌሎች ውጪ ለመሄድ የማያውቁትን ያገባሉ ብለሀል ያ የነሱ ምርጫ ነው :: ወደውም ነው የሚያገቡት :: ይህ አረመኔ እኮ በጓደኛው ተፈልጎ እንዲረዳትና እንዲጠብቃት አደራ የተሰጠችውን ልጅ እኮ ነው ባይተዋር በሆነችበት አገር በድቅድቅ ጨለማ አንቆና አስገድዶ የደፈራት :: ይህ ጥፋት አይደለም ትላለህ ?
አቶ ሙዝ ወልደሀል እስኪ ይችን ልጅ እንደራስህ ልጅ ተመልከታትና በሷ ላይ የተፈጸመው ሽብር /ወንጀል በራህ ልጅ እንደተፈጸመ አድርገህ እየውና ጥፋት አይደለም በል ::
ኸረ ተወኝ ባክህ :: እኔ የሚታየኝና በአይነህሊናዬ ዥው የሚልብኝ ይህ አምናው ተከትላው የሄደችው አውሬ በሌሊት ሂዶ ሲያንቃት የደረሰባት ሽብር /ፍርሀት /ጭንቀትና helplessness ነው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
.. Joined: 10 Feb 2012 Posts: 7
Posted: Fri Feb 10, 2012 8:03 pm Post subject:
ሰውየው አስገድዶ ነው ሚስቱ ያደረጋት .
ምርጫ ስላልነበራት አገባችው . በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው .
ወንዶች እራሳችሁን መርምሩ . ሴቶች ላይ የምታደርሱትን ግፍ አምላክ አይወደውም .
ንስሀ ግቡ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ኪኮ Joined: 05 Aug 2005 Posts: 99 Location: ethiopia
Posted: Fri Feb 10, 2012 8:18 pm Post subject:
ወይ ጉድ ! ደግሞ ይህም ጀግንነት ይመስል ይተረክልኛል !.......
አደራ ከተባለ 24 ሰአት በማይሞላ ጊዜ ውስጥ አደራውን በልቶ አስገድዶ የደፈረ አውሬ ....ተፀፅቼ አለቀስኩ ቢለኝ ማመኑ ይከብደኛል
ይቅርታ አድርጋልኛለች .....ያለውንም ማመኑ ይከብደኛል ......ልጆቿን እያሰበች ...ያለ አባት ከሚያድጉ ብላ የደረሰባትን ሁሉ በሆድዋ አርጋ ...በባዕድ ምድር አማራጭ በማጣት ' ይሁና " እያለች የምትኖር ሚስኪን .....ናት ብዬ እገምታለሁ
ለመሆኑ ..የኛ ጀግና !!!!! ልጆችህ አድገው ከሚስትህ ጋ እንዴት እንደተዋወቃችሁ ቢጠይቁህ ለኛ እንደተረክክልን በዝርዝር ትተርክላቸው ይሆንን ?
አባታቸው ሴክስ ኦፈንደር እንደሆነ ሲያውቁስ ይቅር የሚሉህ ይመስልሀልን ?
የጀርመንን ህግ አላውቅም ...እኔ የምኖርበት አገር ብትኖር ግን ....ሚስትህ ....ተገዳ ሬፕ የተደረገች የአስገድዶ መድፈር ቪክቲም በመሆንዋ ....ያንን ፈርሜ አስገኝልሻለሁ ብለህ ያስፈራራህበትን የመኖርያ ወረቀት ....አውቶማቲካሊ ያለምንም ውጣ ውረድ ልታገኝ ትችላለች ........ማረጋገጥ የሚፈለግባት ነገር ቢኖር ተገዳ መደፈርዋን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ከሀኪም ማግኘት ብቻ ነው .......
የሬፕ ቪክቲሞች ወድያውኑ ...ፈቃድ የሚያገኙበት ህግ አለ ......ሴክሹዋል ኦፈንደሩ ደግሞ .....በተለይም እንዳንተ ኢሚግራንት ከሆነ ወንጀሉ በዲንኤ ከተረጋገጠ ለወንጀሉ ቢያንስ የ 15 አመት እስራት ካጠናቀቀ በህዋላ ወዳ አገሩ ዲፓርት ይደረጋል
ሲቲዝን ከሆነ ደግሞ በሴክሽዋል ኦፈንደርነት ተመዝግቦ ...እድሜውን በሙሉ በሚኖርበት ስፍራ ለሚኖርበት ቀበሌም ሆነ ክልል ባለስልጣኖች ማንነቱን መግለፅ ይጠበቅበታል ... በደረሰበት አገር ሁሉ ጎረቤቶቹ በሙሉ የሱ ማንነት ይነገራቸዋል ...........ልጆች ባሉበት ወይም ትምህርት ቤት ባለበት አካባቢ መኖር አይችልም
ያንት እድል ፈንታ ከዚህ አያልፍም ነበር .......ሚስትህ ግን አለማወቅዋ ጎዳት እንጂ ያንን የጓጓችለትንና አንተ አድረክኩላት እያልክ የምትኩራራባትን የመኖርያ ወረቀት ...ያላንተ እርዳታ በቀላል መንገድ የምታገኝበት አጋጣሚ ነበራት ............
በበኩሌ አንተን ከገዛ ራስህ ሴት ልጅህ ጋ ራሱ ብቻህን ቤት ውስጥ መተው አደጋ ነው ብዬ አምናለሁ .........ማፈርያ ነህ !!!!!!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ሙዝ 1 Joined: 22 Feb 2006 Posts: 2632
Posted: Sat Feb 11, 2012 12:38 pm Post subject:
-...- እንደጻፈ(ች)ው :
በሰው ቁስል እንጨት ስደድበት አሉ :: እንዲህ ነው ፍርድ መገምደል ::
አቶ ሙዝ ደህና ሰው ትመስለኝ ነበር :: እንዴት የዚህ አረመኔ ስራ ጥፋት አይደለም ትላለህ ?
ሌሎች ውጪ ለመሄድ የማያውቁትን ያገባሉ ብለሀል ያ የነሱ ምርጫ ነው :: ወደውም ነው የሚያገቡት :: ይህ አረመኔ እኮ በጓደኛው ተፈልጎ እንዲረዳትና እንዲጠብቃት አደራ የተሰጠችውን ልጅ እኮ ነው ባይተዋር በሆነችበት አገር በድቅድቅ ጨለማ አንቆና አስገድዶ የደፈራት :: ይህ ጥፋት አይደለም ትላለህ ?
አቶ ሙዝ ወልደሀል እስኪ ይችን ልጅ እንደራስህ ልጅ ተመልከታትና በሷ ላይ የተፈጸመው ሽብር /ወንጀል በራህ ልጅ እንደተፈጸመ አድርገህ እየውና ጥፋት አይደለም በል ::
ኸረ ተወኝ ባክህ :: እኔ የሚታየኝና በአይነህሊናዬ ዥው የሚልብኝ ይህ አምናው ተከትላው የሄደችው አውሬ በሌሊት ሂዶ ሲያንቃት የደረሰባት ሽብር /ፍርሀት /ጭንቀትና helplessness ነው ::
ወገኔ .... ወንድ ወይንም ሴት ? ጾታ ለመለየት ግብዐት ስለሌለኝ ነዉ ....
ወደ ጉዳዩ
የሰራዉን ስራ እንደማልደግፍ ገልጫለሁ .... ነገር ግን አታካብዱት ነዉ ያልኩኝ ... ...
ስሜት ከሎጂክ ጋር ላለማላቆጥ .... ወንጀል ወንጀል ነዉ .... በልጄ ላይ ስለተፈጸመ ወይንም እንደሚፈጸም ስላሰብኩ የሚከብድ በተረፈ የሚያንስ አንዳችም ስሜት የለኝም .... በራሴ ስም እምላለሁ ...:: ልጄም ብትሆን .... መጀመሪያ ከማላዉቀዉ ሰዉ ጋር አልካትም .... ከዛ የሚጀምር ችግር አለ ... የ ኢሲኤዋ አሮጊት (ማን ትሆን ) .... ምሳ ሰዐት ላይ ፍቃደኛነቱን ሲገልጽ ስሜትዋን መቆጣጠር እስከሚያቅጣት ድረስ ዘላ ስማዋለች .... እስኪ ይሄ ምን ማለት ነዉ ? አታዉቀዉም .... በዛ ላይ ለአቅመ ወሲብ የደረሰች ዉብ ነገር ናት እንደ አገላለጹ ... ዌል .... እኔ ይሄን አላደርገዉም ... ::
ስናድግ 'ኮ ሴቶቹ መደራረስ ሲጀምሩ እኛም አፍንጫችን መነፋፋት ሲጀምር ... ፊታችን በቡግር ሰራዊት መወረር ሲጀምር ወንድም እና እህት እንኳን የማለያየት ስራ ይሰራል ... በጣም በረቀቀ ሁኔታ :: አዋዋላችንም እንዲሁ እንዲለይ የሚሰጡን ስራዎች ምስክር ናቸዉ .... (የዚህ ግልባጩ የስሜት ቋት ዉስጥ የገባ ገባ ነዉ ከሚል መነሻም ይመስለኛል ) ... .. እናስ የዚህ ማህበረሰብ ግንጣዮች በየትኛዉ ሂሳብ ነዉ .... ወደማታዉቀዉ ሀገር ከማታዉቀዉ ሰዉ ጋር ስትላክ ይሄ ታሳቢ የማይደረገዉ ... ... ይሄ ሁሉ ዝብዘባዬ ሰዉየዉ አልተሳሳተማ አይደለም .... ... ተሳስትዋል ... ግን ሲሳሳት እንዲሳሳት መንገድ ከፋች ቤተሰቦችም ነበሩ ... እንዲሁም በአዉሮፓ ፍቅር የወደቀችዉ ልጅቷም ... ::
ባለ 3 ነጠብጣቡ .....
ሁላችንም በማወቅም ባለማወቅ ያንተዉ አይነት ሰለባ ነን .... ሰዋዊ ነዉ !!!!! ጸጸትህንም በጊዜዉ ከሻወር መልስ ገልጸሀል .... ካሳዉ ግን ያለፉት 10 አመት በትዳር ቆይታህ ለሚስትህ የከፈልከዉ መሰዋዕትነት ነዉ :: እኔ እንደዉም .... ባየሀት ቁጥር የሚሰማህ የጸጸት ስሜት የእድሜ ልክ እስረኛ ያደረገህ ስለመሰለኝ ያዘንኩ ላንተ ነዉ :: ... ምክንያቱም በትዳር ዉስጥ ነኝ .... ትዳር ምን ያክል ጣፋጭ ... ምን ያክል ፈተናዎች የበዙበት .... እንደሆነ አዉቀዋለሁ :: ትዳር በራሱ የሚፈልገዉ ዝግጅትና ቁርጠኝነት አለ .... ያንን እኔ ለፍቅር ስል እየከፈልኩት ነዉ .... አንተ ምስኪኑ ወንድሜ ደግሞ ለጥፋትህ ማካካሻ አድርገኸዋልና ሊታዘንልህ የሚገባ ይመስለኛል :: የሞቀ ትዳር .... ጣፋጭ ህይወት ምናምን ላይ ነኝ ብትለኝም እሱ የላይኛዉ የልብህ ክፍል ሹክ ያለህ ነዉ ... ዉስጠኛዉ ላይ ግን ጥርጣሬዎች ስላሉኝ ነዉ :: _________________ አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
... Joined: 13 May 2009 Posts: 26 Location: Ethiopia
Posted: Sat Feb 11, 2012 5:56 pm Post subject:
አቤት አቤት ወረዳችሁብኝ አደል ላደረኩት ጥፋት ሲያንሰኝ ነው ብልም ነገር ግን በናንተ በኩል የይቅርታን ምንነት ያልተረዳችሁ መሆናችሁን እያየሁ ነውና ትምህርት ያስፈልጋችሁዋል ባይ ነኝ ::
በመጀመሪያ ልጃገረድ ስላልሆነች ተከፋሁ የሚል ምንም አይነት ነገር አላነሳሁም ይህ ነገር ማለትም ቨርጂኒቲ ለኔ ምንም ነገር እንዳልሆነ ነው የገለጽኩት እንደግና ማየት ይቻላል ነገር ግን እራሷ ስላነሳችው ነው እኔም የጠየኩት እናም ልምዱ ያላችሁ እኔም እንዳውቅ ብዬ እንጂ ለኔ ሆነች አልሆነች ትርጉም የለውም ::
ሌላው ለወረቀት ሲሉ እንኩዋንም እንደኔ ያለ ሸበላ ይቅርና እዚህም ሆነ ሌላው አገር ፔና በረንዳ አዳሪ ሽማግሌ ወዘተ . ያገባሉ
በዛ ላይ የስንቶቻችሁ አባቶች ናቸው እናቶቻችሁን በጠለፋ ያገቡት ?? ያልፈለገችውን ወንድ በግድ አግብታ እናንተን ያሳደገች ምናልባትም አሁንም ድረስ አብረው ያሉ ::
እናም በተፈጠረ ድንገተኛ ነገር ተጋባን እንጂ አስቤው አልሜው ያደረኩት ነገር አይደለም ::
ከልቧ ይቅር ባትለኝ ኖሮ አሁንም ድረስ አብራኝ አትኖርም ነበር በዚያ ላይ የጋብቻ ቀናችንን ሳይሆን እንድናከብር የጠየቀችኝ መጀመሪያ የተገናኝንበትን ቀን እንደሆነ ልብ በሉ ::
በተጨማሪም ከይቅርታዋ ሌላም ብጽፈው ራሱን የቻለ አጉዋጊ ልብ አንጠልጣይ የሆነ ታሪክ ሊወጣው የሚችል መስዋእትነት ከፍያለሁ ::
ባሁኑ ሰአት የሆነውን ሁሉ ቢያውቁም ቤተሰቦቿም ይወዱኛል :: እሷም ከልቧ እንደምትወደኝ አውቃለሁ እኔም ከልቤ እወዳታለሁ ::
ስለአስተያየታችሁና ፍርዳችሁ ግን ሳላመሰግን አላልፍም
...
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
... Joined: 13 May 2009 Posts: 26 Location: Ethiopia
Posted: Sat Feb 11, 2012 9:52 pm Post subject:
-...- እንደጻፈ(ች)ው : ሙዝ 1 እንደጻፈ(ች)ው :
እስኪ ወደ ጉዳዩ ልግባ ... ... ትናንት ልጽፍ አስቤ ለግል መልእክቶቼ መልስ ስሰጥ ጊዜ ወሰድኩኝና አለፍኳችሁ ....
ምንድን ነዉ ነገሩ .... ህግ ምናምን የምትሉት ? ... 10 አመታት አብረዉ ቆይተዋል .... በአጋጣሚ ከተጸነሰዉ ተጨማሪ ወልደዋል ...::
የመጀመሪያዉ መጀመሪያ ...
ልጁ የልጅትዋን መልካም ፈቃድ ሳይጠይቅ ያደረገዉ ባይደገፍም የድርጊቱ ዉጤት ይመዘን ቢባል መልካም ትዳርን አመጣ ... ... ተዉ እንጂ ጎበዝ አደራ ምናምን እያልን አናካብድ ... እስኪ የአበሻን ማህበራዊ ስነ ልቦናን እናስበዉ ... ዉጭ ላለ ሰዉ የሚሰጠዉ ክብር .... ሰዎች ዉጭ ለመሄድ የሚከፍሉት መስዋትነት (ያላዩትን ሰዉ ለማግባት እስከ መፈለግ ድረስ ) ... ወደ ዉጭ ለመሄድ የሚሸጡ ንብረቶች ... ቂቂቂ ... እናስ ዘመድ ተብየዋ ምሳ ሰዐት ላይ ቀጥራ ስታናግረዉ .... እባክህ ይህቺን ልጅ ሳትበዳ እቤትህ አስቀምጣት የምትለዉ መስልዋችሁ ነዉ ? ... እንዴ የደረሰች ልጅ ... ዘመድም ቢሆን ከጎረምሳ አካባቢ እንድትርቅ የሚያደርግ ማህበረሰብ በየትኛዉ ቀመር ነዉ .... በፖስታ እንድ ታሸገ እቃ አደራ የሚባለዉ ? ,,,, እንዴ ጎበዝ ይህ ወንድማችን የዛሬ 10 አመት እድሜዉን ባላዉቅም ጎረምሳ ከሆነ እንዴት ተደርጎ ነዉ አንድ ጣራ ስር ያለች ዉብ ኮረዳ .... ዳዳ ዳዳ ... ይሁን ደስ እንዳላችሁ ...
ሌላዉ ባለ ነጠብጣቡ ወንድሜ ጥሩ ነገር ብሎ ያሰበዉን አደረገ .... ፈርሞ የረጅም ጊዜ ምኞትዋን አሳካ ... ተዉ እንጂ የቤት ዉስጥ ሰራተኞቻችንን (ቢያንስ እኔ እና ዉቃዉ ) ... ምንም ሳናደርግ አልተገናኘንም .... ህግ ምናምን አይነት ቡርቀቃ ,,, ..... ተዉ እንጂ ጎበዝ አዉሮፓ የምትኖሩ ሰዎች ስለ እናንተ በቅርብ የሰማሁት ብዙ አለ .... በአረብ ሀገር በጀልባ ተንገላተዉ የሚመጡ እህቶቻችንን እንደ ልቅሶ ቤት ንፍሮ እየዘገናችሗቸዉ እንደሆነ ይታወቃል ... .... ተዉት ይሁን የናንተ ሀጥያት .... የባለ ነጠብጣቡን ሀጥያት ያቀለዋል ለማለት ሳይሆን .... ሁላችንም የጋራ ቫሊዩስ አሉን ከነስህተቱ ....:: አትፍረድ ይፈረድብሀል ባልልም .... ... እንዲሁም ባለ ነጠብጣቡ ጥሩ አድርገኻል ለማለት ባልፈቅድም .... ያን ያክል የሚሉትን ያክል ወንጀል አልፈጸምክም .... ይቅርታ ምናምን በላት ያሉትን ተዋቸዉ ....
በሰው ቁስል እንጨት ስደድበት አሉ :: እንዲህ ነው ፍርድ መገምደል ::
አቶ ሙዝ ደህና ሰው ትመስለኝ ነበር :: እንዴት የዚህ አረመኔ ስራ ጥፋት አይደለም ትላለህ ?
ሌሎች ውጪ ለመሄድ የማያውቁትን ያገባሉ ብለሀል ያ የነሱ ምርጫ ነው :: ወደውም ነው የሚያገቡት :: ይህ አረመኔ እኮ በጓደኛው ተፈልጎ እንዲረዳትና እንዲጠብቃት አደራ የተሰጠችውን ልጅ እኮ ነው ባይተዋር በሆነችበት አገር በድቅድቅ ጨለማ አንቆና አስገድዶ የደፈራት :: ይህ ጥፋት አይደለም ትላለህ ?
አቶ ሙዝ ወልደሀል እስኪ ይችን ልጅ እንደራስህ ልጅ ተመልከታትና በሷ ላይ የተፈጸመው ሽብር /ወንጀል በራህ ልጅ እንደተፈጸመ አድርገህ እየውና ጥፋት አይደለም በል ::
ኸረ ተወኝ ባክህ :: እኔ የሚታየኝና በአይነህሊናዬ ዥው የሚልብኝ ይህ አምናው ተከትላው የሄደችው አውሬ በሌሊት ሂዶ ሲያንቃት የደረሰባት ሽብር /ፍርሀት /ጭንቀትና helplessness ነው ::
በሰረዝ የታጀብክ ነጠብጣብ በጣም የምትገርም ነህ ሙዝ 1 ድርጊቴን ባይደግፈውም ነገር ግን ከድርጊቱ ቡሀላ ባለው ውጤት ላይ ነው ያተኮረው ውጤቱ የከፋ ቢሆን ኖሮስ ምን ትል ነበር ?? ሰው ካባቱ ገዳይ ይታረቃል
በመሰረቱ እኔ ታሪኩን እንደጀብዱ አላወራሁትም ያደረኩትንም ስህተት በግልጽ ነው የተናገርኩት ድርጊቴ ስህተት መሆኑን ከ 10 አመታት ቡሀላ በናንተ ንግግር ሳይሆን የተረዳሁት ወዲያውኑ ነበር በወቅቱ የነበርኩበትም እድሜም ቢሆን የእሳት ወቅት ነበር እሷ በሀያዎቹ መጀመሪያ አካባቢ ስትሆን እኔም ከሀያው ባልወጣም ወደመጨረሻዎቹ መዳረሻው አካባቢ ላይ ነበርኩ እናም ይህ ወቅት ለኔ ከባድ ነበር :: ትዳርን እንደጦር እፈራው የነበርኩትና ለማግባትም የሚያጣድፍ ጉዳይ ያልነበረኝ ወዲያውኑ እፈርምልሻለሁ ማለቴ ራሱ በወቅቱ ለኔ ትልቅ ኪሳራ ነበር :: ማትረፌ መሆኑን ቡሀላ ነው የተረዳሁት በአብሮ ኑሯችን ::
እናም ከ 10 አመታት ቡሀላ ልክ አሁን እንደተደረገ ድርጊት ቆጥረህ አረመኔ እያልክ መቆርቆርህ ስህተት ነው :: ሚስቴም ራሷ በወቅቱ ብታዝንም አሁን ግን እንደዛ አታስብም በኑሯችን ደስተኛ ነች ::
እናም ሀሳብህን ቀይር
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
... Joined: 13 May 2009 Posts: 26 Location: Ethiopia
Posted: Sat Feb 11, 2012 10:15 pm Post subject:
ሙዝ 1 እንደጻፈ(ች)ው : -...- እንደጻፈ(ች)ው :
በሰው ቁስል እንጨት ስደድበት አሉ :: እንዲህ ነው ፍርድ መገምደል ::
አቶ ሙዝ ደህና ሰው ትመስለኝ ነበር :: እንዴት የዚህ አረመኔ ስራ ጥፋት አይደለም ትላለህ ?
ሌሎች ውጪ ለመሄድ የማያውቁትን ያገባሉ ብለሀል ያ የነሱ ምርጫ ነው :: ወደውም ነው የሚያገቡት :: ይህ አረመኔ እኮ በጓደኛው ተፈልጎ እንዲረዳትና እንዲጠብቃት አደራ የተሰጠችውን ልጅ እኮ ነው ባይተዋር በሆነችበት አገር በድቅድቅ ጨለማ አንቆና አስገድዶ የደፈራት :: ይህ ጥፋት አይደለም ትላለህ ?
አቶ ሙዝ ወልደሀል እስኪ ይችን ልጅ እንደራስህ ልጅ ተመልከታትና በሷ ላይ የተፈጸመው ሽብር /ወንጀል በራህ ልጅ እንደተፈጸመ አድርገህ እየውና ጥፋት አይደለም በል ::
ኸረ ተወኝ ባክህ :: እኔ የሚታየኝና በአይነህሊናዬ ዥው የሚልብኝ ይህ አምናው ተከትላው የሄደችው አውሬ በሌሊት ሂዶ ሲያንቃት የደረሰባት ሽብር /ፍርሀት /ጭንቀትና helplessness ነው ::
ወገኔ .... ወንድ ወይንም ሴት ? ጾታ ለመለየት ግብዐት ስለሌለኝ ነዉ ....
ወደ ጉዳዩ
የሰራዉን ስራ እንደማልደግፍ ገልጫለሁ .... ነገር ግን አታካብዱት ነዉ ያልኩኝ ... ...
ስሜት ከሎጂክ ጋር ላለማላቆጥ .... ወንጀል ወንጀል ነዉ .... በልጄ ላይ ስለተፈጸመ ወይንም እንደሚፈጸም ስላሰብኩ የሚከብድ በተረፈ የሚያንስ አንዳችም ስሜት የለኝም .... በራሴ ስም እምላለሁ ...:: ልጄም ብትሆን .... መጀመሪያ ከማላዉቀዉ ሰዉ ጋር አልካትም .... ከዛ የሚጀምር ችግር አለ ... የ ኢሲኤዋ አሮጊት (ማን ትሆን ) .... ምሳ ሰዐት ላይ ፍቃደኛነቱን ሲገልጽ ስሜትዋን መቆጣጠር እስከሚያቅጣት ድረስ ዘላ ስማዋለች .... እስኪ ይሄ ምን ማለት ነዉ ? አታዉቀዉም .... በዛ ላይ ለአቅመ ወሲብ የደረሰች ዉብ ነገር ናት እንደ አገላለጹ ... ዌል .... እኔ ይሄን አላደርገዉም ... ::
ስናድግ 'ኮ ሴቶቹ መደራረስ ሲጀምሩ እኛም አፍንጫችን መነፋፋት ሲጀምር ... ፊታችን በቡግር ሰራዊት መወረር ሲጀምር ወንድም እና እህት እንኳን የማለያየት ስራ ይሰራል ... በጣም በረቀቀ ሁኔታ :: አዋዋላችንም እንዲሁ እንዲለይ የሚሰጡን ስራዎች ምስክር ናቸዉ .... (የዚህ ግልባጩ የስሜት ቋት ዉስጥ የገባ ገባ ነዉ ከሚል መነሻም ይመስለኛል ) ... .. እናስ የዚህ ማህበረሰብ ግንጣዮች በየትኛዉ ሂሳብ ነዉ .... ወደማታዉቀዉ ሀገር ከማታዉቀዉ ሰዉ ጋር ስትላክ ይሄ ታሳቢ የማይደረገዉ ... ... ይሄ ሁሉ ዝብዘባዬ ሰዉየዉ አልተሳሳተማ አይደለም .... ... ተሳስትዋል ... ግን ሲሳሳት እንዲሳሳት መንገድ ከፋች ቤተሰቦችም ነበሩ ... እንዲሁም በአዉሮፓ ፍቅር የወደቀችዉ ልጅቷም ... ::
ባለ 3 ነጠብጣቡ .....
ሁላችንም በማወቅም ባለማወቅ ያንተዉ አይነት ሰለባ ነን .... ሰዋዊ ነዉ !!!!! ጸጸትህንም በጊዜዉ ከሻወር መልስ ገልጸሀል .... ካሳዉ ግን ያለፉት 10 አመት በትዳር ቆይታህ ለሚስትህ የከፈልከዉ መሰዋዕትነት ነዉ :: እኔ እንደዉም .... ባየሀት ቁጥር የሚሰማህ የጸጸት ስሜት የእድሜ ልክ እስረኛ ያደረገህ ስለመሰለኝ ያዘንኩ ላንተ ነዉ :: ... ምክንያቱም በትዳር ዉስጥ ነኝ .... ትዳር ምን ያክል ጣፋጭ ... ምን ያክል ፈተናዎች የበዙበት .... እንደሆነ አዉቀዋለሁ :: ትዳር በራሱ የሚፈልገዉ ዝግጅትና ቁርጠኝነት አለ .... ያንን እኔ ለፍቅር ስል እየከፈልኩት ነዉ .... አንተ ምስኪኑ ወንድሜ ደግሞ ለጥፋትህ ማካካሻ አድርገኸዋልና ሊታዘንልህ የሚገባ ይመስለኛል :: የሞቀ ትዳር .... ጣፋጭ ህይወት ምናምን ላይ ነኝ ብትለኝም እሱ የላይኛዉ የልብህ ክፍል ሹክ ያለህ ነዉ ... ዉስጠኛዉ ላይ ግን ጥርጣሬዎች ስላሉኝ ነዉ ::
ሙዝ 1 ወንድ ትሁን ሴት ባልረዳም ሙዝ የወንድነት ምልክት በመሆኑ በወንድ ጾታ እጠራሀለሁ
አባብልህ የበሰለ ነው ትክክለኛ አስተያየት ነው የሰጠኸው
በተለይ ግን ስለመስዋእትነት መክፈል የተናገርካት አባባልህ ያወከኝ ያህል ነው የተሰማኝ እናም አስተያየትህን አደንቃለሁ
በመሰረቱ ፍርድ በደፈናው ግልፍ ብሎን የምንሰጠው ነገር ሳይሆን ዙሪያ ገባውን ተመልክተን የተደረገውን ድርጊትና የተደረገበትን ሁኔታ አጢነን እናም ሌሎች ሌሎችንም አይተን መሆን አለበት እንጂ እንዲሁ በደምፍላት የሚሰጥ መሆን የለበትም :: ከዚህ የከፋ ስንት ወንጀል ይታለፋል
በጣም የሚገርመኝ ያንዳንዶች አስተያየት ግን ..እዚህ እኔ ያለሁበት አገር ቢሆን ኖሮ ..... እያሉ የሚናገሩት ነው .... ጀርመንን ህግ የሌለበት አገር ማድረጋቸው እንደሆነ አላውቅም ሚስቴም ብትሆን ይህን ያህል አመት ስትኖር ስለዚህ ህግ ምንም እንደማታውቅ ማድረጋቸው ይሆን ?
የሚገርም ነው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ፊሊፖስ Joined: 08 Nov 2007 Posts: 94
Posted: Sun Feb 12, 2012 1:35 am Post subject:
እንዼት ከረማችሁ !
ግን በጣም የገረመኝና ያሳዘነኝ ነገር ቢኖር ምቀኛውና ክፋተኛው በመካከላችን መብዛቱ ነው :: እንደው ሰው ትንሽ ታሪክ ሰምቶ መፍረድ ብቻ ሆነ ? አዲስ ኒክ ሳይቀር ይዘው በመግባት ማሽሟጠጥና መውቀስ : በጣም ያሳዝናል !
ወንድም : ሚስትህ ያልነበረችውን ሚስትህን በዚያን ወቅት 'መድፈርህ " ጥሩ ነበር መጥፎ ነበር ለማለት አይቃጣኝም ነገር ግን ; ምናልባት ደፍረህ ባትጠጋት ኖሮ ሌላው በሚቀጥለው ወስዶብህ መጥፎ እድል ቢገጥማትም አሁንም አንተ የተጠያቂነት መንፈስ ውስጥ ትወድቅ ነበር ; ማለትም እሷም አንተም ትጎዱ ነበር :: አካሄድህ ትክክል ነበር ማለቴ ሳይሆን እንዳልከው የወጣልህ እጣ ምናልባት እንዲያ ሊሆን ይችላል ::
ለመሆኑ ከአስር ዓመት በኍላ ታሪክህን እንዴት ልታቀርበው በቃህ ? ምክንያትህ ምንድን ነው ?
ባለቤትህ ወይም ልጆቻቹህስ ይህን ታሪክ አግኝተው ሊያንቡት ይችላሉ ?
በጎውን እየተመኘሁ .. _________________ A QuEstion oF BalAnCe
[URL=http://www.picoodle.com/view.php?img=/4/4/2/f_BalanceQuesm_de61dfd.jpg&srv=img03][/URL]
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
... Joined: 13 May 2009 Posts: 26 Location: Ethiopia
Posted: Sun Feb 12, 2012 9:45 pm Post subject:
ኪኮ እንደጻፈ(ች)ው : ወይ ጉድ ! ደግሞ ይህም ጀግንነት ይመስል ይተረክልኛል !.......
አደራ ከተባለ 24 ሰአት በማይሞላ ጊዜ ውስጥ አደራውን በልቶ አስገድዶ የደፈረ አውሬ ....ተፀፅቼ አለቀስኩ ቢለኝ ማመኑ ይከብደኛል
ይቅርታ አድርጋልኛለች .....ያለውንም ማመኑ ይከብደኛል ......ልጆቿን እያሰበች ...ያለ አባት ከሚያድጉ ብላ የደረሰባትን ሁሉ በሆድዋ አርጋ ...በባዕድ ምድር አማራጭ በማጣት ' ይሁና " እያለች የምትኖር ሚስኪን .....ናት ብዬ እገምታለሁ
ለመሆኑ ..የኛ ጀግና !!!!! ልጆችህ አድገው ከሚስትህ ጋ እንዴት እንደተዋወቃችሁ ቢጠይቁህ ለኛ እንደተረክክልን በዝርዝር ትተርክላቸው ይሆንን ?
አባታቸው ሴክስ ኦፈንደር እንደሆነ ሲያውቁስ ይቅር የሚሉህ ይመስልሀልን ?
የጀርመንን ህግ አላውቅም ...እኔ የምኖርበት አገር ብትኖር ግን ....ሚስትህ ....ተገዳ ሬፕ የተደረገች የአስገድዶ መድፈር ቪክቲም በመሆንዋ ....ያንን ፈርሜ አስገኝልሻለሁ ብለህ ያስፈራራህበትን የመኖርያ ወረቀት ....አውቶማቲካሊ ያለምንም ውጣ ውረድ ልታገኝ ትችላለች ........ማረጋገጥ የሚፈለግባት ነገር ቢኖር ተገዳ መደፈርዋን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ከሀኪም ማግኘት ብቻ ነው .......
የሬፕ ቪክቲሞች ወድያውኑ ...ፈቃድ የሚያገኙበት ህግ አለ ......ሴክሹዋል ኦፈንደሩ ደግሞ .....በተለይም እንዳንተ ኢሚግራንት ከሆነ ወንጀሉ በዲንኤ ከተረጋገጠ ለወንጀሉ ቢያንስ የ 15 አመት እስራት ካጠናቀቀ በህዋላ ወዳ አገሩ ዲፓርት ይደረጋል
ሲቲዝን ከሆነ ደግሞ በሴክሽዋል ኦፈንደርነት ተመዝግቦ ...እድሜውን በሙሉ በሚኖርበት ስፍራ ለሚኖርበት ቀበሌም ሆነ ክልል ባለስልጣኖች ማንነቱን መግለፅ ይጠበቅበታል ... በደረሰበት አገር ሁሉ ጎረቤቶቹ በሙሉ የሱ ማንነት ይነገራቸዋል ...........ልጆች ባሉበት ወይም ትምህርት ቤት ባለበት አካባቢ መኖር አይችልም
ያንት እድል ፈንታ ከዚህ አያልፍም ነበር .......ሚስትህ ግን አለማወቅዋ ጎዳት እንጂ ያንን የጓጓችለትንና አንተ አድረክኩላት እያልክ የምትኩራራባትን የመኖርያ ወረቀት ...ያላንተ እርዳታ በቀላል መንገድ የምታገኝበት አጋጣሚ ነበራት ............
በበኩሌ አንተን ከገዛ ራስህ ሴት ልጅህ ጋ ራሱ ብቻህን ቤት ውስጥ መተው አደጋ ነው ብዬ አምናለሁ .........ማፈርያ ነህ !!!!!!!!
ኪኮ
ስምሽ ራሱ የዞረበት ይመስላል ልክ እንደአስተሳሰብሽ
አስቦ ሸምቆ የገደለና ባርቆበት የገደለ ሁለቱም ገዳይ ቢሆኑም በህግ ፊት እኩል ቅጣት አያገኛቸውም ህግም ቢሆን ጥፋቱ የተደረገበትን ሁኔታ ይመረምራል ልክ እንዳንቺ በግምት አይፈርድም
የአቶ ጭድ ዘመድ መጣና በነጭ አመድ ተሸፍኖ ያለውን ፍም እሳት እባክህ ይህን ጭድ እከሌ ዘንድ አድርስልኝ ብሎ ሰጠው ፍምም ተቀበለና ሊያደርስ ቃል ገባ ::
በጉዟቸው ላይ በቀን ሲታይ አመድ ተሸፍኖ የጠፋ ቢመስልም ውስጡ ግን ፍም የነበረው እሳት ጭድን አንድዶ የተላከበት ቦታ ያደረሰው አመድ አድርጎት ነው ::
እናም ጥፋተኛው ማን ነው ?
ዳኛው .. ፍም ጭድን ማቃጠሉን ባይደግፉም አደራ ባዮቹንና አድርስ ብለው የሰጡትን ግን ለዚህ ድርጊት ተወቃሽ አድርገዋል ::
ሁኔታው ከዚህ ጋር ተመሳሳይ ነው ::
አንቺ ግን ህግ ምን እንደሆነ ሳትረጂ ተቆርቁዋሪ ትመስያለሽ ... ስንቶች ናቸው አገራችን ውስጥ በጠለፋ ተገደው ተወስደው ከተደፈሩ ቡሀላ በዛው ሚስት ሆነው ቀርተው አንቺን የመሳሰሉ የስንቶች እናት የሆኑት ያውም ከጠላፊ ባሎቻቸው ጋር ሆነው :: አባትሽ ሚስታቸውን (እናትሽን ) እንዴት እንዳገኙ ጠይቂ እስቲ ጠልፈው እንደሆን ይነግሩሻል አልያም የዘመዳቸውን ወይም የጎረቤታቸውን ታሪክ ይነግሩሻል
ስህተት አልተሰራም አላልኩም መሳሳቴን ማጥፋቴን ተናግሬአለሁ ::
ሆነ ! እናስ ምን ይደረግ ?
እኔ እስር ቤት ብገባ እሷ የምትጠቀመው ምንድነው ?
እውነቱን ልንገርሽና አንቺ ያላገኘሽውን ትዳር ነው ያገኘችው አንቺ በሰው እያየሽ የምትቀኚውን ያላገኘሽውን ትዳር ነው ያገኘችው ደስተኛ ነች :: ውጤቱን ነው ማየት ያለብሽ
ማፈሪያስ አንቺ ነሽ Last edited by ... on Sun Feb 12, 2012 9:51 pm; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ሓየት 11 Joined: 06 Apr 2008 Posts: 2777 Location: ላን'ሊይ
Posted: Sun Feb 12, 2012 9:46 pm Post subject:
... እንደጻፈ(ች)ው :
በመጀመሪያ ልጃገረድ ስላልሆነች ተከፋሁ የሚል ምንም አይነት ነገር አላነሳሁም ይህ ነገር ማለትም ቨርጂኒቲ ለኔ ምንም ነገር እንዳልሆነ ነው የገለጽኩት እንደግና ማየት ይቻላል ነገር ግን እራሷ ስላነሳችው ነው እኔም የጠየኩት እናም ልምዱ ያላችሁ እኔም እንዳውቅ ብዬ እንጂ ለኔ ሆነች አልሆነች ትርጉም የለውም ::
ሌላው ለወረቀት ሲሉ እንኩዋንም እንደኔ ያለ ሸበላ ይቅርና እዚህም ሆነ ሌላው አገር ፔና በረንዳ አዳሪ ሽማግሌ ወዘተ . ያገባሉ
በዛ ላይ የስንቶቻችሁ አባቶች ናቸው እናቶቻችሁን በጠለፋ ያገቡት ?? ያልፈለገችውን ወንድ በግድ አግብታ እናንተን ያሳደገች ምናልባትም አሁንም ድረስ አብረው ያሉ ::
እናም በተፈጠረ ድንገተኛ ነገር ተጋባን እንጂ አስቤው አልሜው ያደረኩት ነገር አይደለም ::
ከልቧ ይቅር ባትለኝ ኖሮ አሁንም ድረስ አብራኝ አትኖርም ነበር በዚያ ላይ የጋብቻ ቀናችንን ሳይሆን እንድናከብር የጠየቀችኝ መጀመሪያ የተገናኝንበትን ቀን እንደሆነ ልብ በሉ ::
በተጨማሪም ከይቅርታዋ ሌላም ብጽፈው ራሱን የቻለ አጉዋጊ ልብ አንጠልጣይ የሆነ ታሪክ ሊወጣው የሚችል መስዋእትነት ከፍያለሁ ::
ባሁኑ ሰአት የሆነውን ሁሉ ቢያውቁም ቤተሰቦቿም ይወዱኛል :: እሷም ከልቧ እንደምትወደኝ አውቃለሁ እኔም ከልቤ እወዳታለሁ ::
...
እኔ ምልህ ነጠብጣቡ
የሰላም ትዳር እየኖርክ ከሆነ ይህን "የሞኝ ጀብዱህን " እዚህ መጻፍ ለምን አስፈለገ ? ወይስ ባለቤትህ ማንበብ አትችልምና ይህን ታሪካችሁን በሆነ አጋጣሚ ልታነበው አትችልም ብለህ አስበህ ነው
ትላንት ከፈጸምከው ብልግና የዛሬው ቂልነትህ ባሰ እልሀለሁ ወንድምህ ደግሞ :: የተዳፈነን እሳት የምትቆሰቁስ የዋህ ነህ :: ሳስብህ ደግሞ ዛሬም ምናባቷ ታመጣለች የሚል የአበሻ ሜንታሊቲህን ያልፋቅክ ይመስለኛል :: ብቻ ሰልጠን በል :: የጓዳህን ታሪክ ላደባባይ እያበቃህ አትጃጃል :: ለልጆችህ ማሰብ ጀምር :: ይሄኔ ባለቤትህ ዛሬም ለልጆቿ ብላ ችላህ እየነሮች ይሆናል :: አስተዋይ ሚስት ናት _________________ An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
>>>>>>>>> ገዛ ሓየት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
... Joined: 13 May 2009 Posts: 26 Location: Ethiopia
Posted: Sun Feb 12, 2012 9:57 pm Post subject:
ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው : ... እንደጻፈ(ች)ው :
በመጀመሪያ ልጃገረድ ስላልሆነች ተከፋሁ የሚል ምንም አይነት ነገር አላነሳሁም ይህ ነገር ማለትም ቨርጂኒቲ ለኔ ምንም ነገር እንዳልሆነ ነው የገለጽኩት እንደግና ማየት ይቻላል ነገር ግን እራሷ ስላነሳችው ነው እኔም የጠየኩት እናም ልምዱ ያላችሁ እኔም እንዳውቅ ብዬ እንጂ ለኔ ሆነች አልሆነች ትርጉም የለውም ::
ሌላው ለወረቀት ሲሉ እንኩዋንም እንደኔ ያለ ሸበላ ይቅርና እዚህም ሆነ ሌላው አገር ፔና በረንዳ አዳሪ ሽማግሌ ወዘተ . ያገባሉ
በዛ ላይ የስንቶቻችሁ አባቶች ናቸው እናቶቻችሁን በጠለፋ ያገቡት ?? ያልፈለገችውን ወንድ በግድ አግብታ እናንተን ያሳደገች ምናልባትም አሁንም ድረስ አብረው ያሉ ::
እናም በተፈጠረ ድንገተኛ ነገር ተጋባን እንጂ አስቤው አልሜው ያደረኩት ነገር አይደለም ::
ከልቧ ይቅር ባትለኝ ኖሮ አሁንም ድረስ አብራኝ አትኖርም ነበር በዚያ ላይ የጋብቻ ቀናችንን ሳይሆን እንድናከብር የጠየቀችኝ መጀመሪያ የተገናኝንበትን ቀን እንደሆነ ልብ በሉ ::
በተጨማሪም ከይቅርታዋ ሌላም ብጽፈው ራሱን የቻለ አጉዋጊ ልብ አንጠልጣይ የሆነ ታሪክ ሊወጣው የሚችል መስዋእትነት ከፍያለሁ ::
ባሁኑ ሰአት የሆነውን ሁሉ ቢያውቁም ቤተሰቦቿም ይወዱኛል :: እሷም ከልቧ እንደምትወደኝ አውቃለሁ እኔም ከልቤ እወዳታለሁ ::
...
እኔ ምልህ ነጠብጣቡ
የሰላም ትዳር እየኖርክ ከሆነ ይህን "የሞኝ ጀብዱህን " እዚህ መጻፍ ለምን አስፈለገ ? ወይስ ባለቤትህ ማንበብ አትችልምና ይህን ታሪካችሁን በሆነ አጋጣሚ ልታነበው አትችልም ብለህ አስበህ ነው
ትላንት ከፈጸምከው ብልግና የዛሬው ቂልነትህ ባሰ እልሀለሁ ወንድምህ ደግሞ :: የተዳፈነን እሳት የምትቆሰቁስ የዋህ ነህ :: ሳስብህ ደግሞ ዛሬም ምናባቷ ታመጣለች የሚል የአበሻ ሜንታሊቲህን ያልፋቅክ ይመስለኛል :: ብቻ ሰልጠን በል :: የጓዳህን ታሪክ ላደባባይ እያበቃህ አትጃጃል :: ለልጆችህ ማሰብ ጀምር :: ይሄኔ ባለቤትህ ዛሬም ለልጆቿ ብላ ችላህ እየነሮች ይሆናል :: አስተዋይ ሚስት ናት
ሚስቴ ያልተማረች መሀይም አይደለችም ሁለታችንም እያየን ነው የምጽፈው የምደብቃት ነገር የለም ደግሞም አልፎ አልፎም ቢሆን ዋርካ ላይ ተሳታፊ ናት አይታዋለች ::
የጻፍኩት ግን እንደጀብዱ ሳይሆን ርእሱን ተመልከት ::
ታሪኩን አወከው አላወከው አታውቀኝ እንኩዋን ይህን ቀርቶ አባትህን የገደልኩት እኔ ነኝ ብልህስ የት ታውቀኛለህ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
የተሞናሞነው Joined: 11 May 2011 Posts: 1126
Posted: Sun Feb 12, 2012 10:33 pm Post subject:
ወይ ሙዝ
ስማ እስኪ ...በዚያ ሰበብ ለዚህ ትዳር በቁ የምትለው እንዴት ነው ባክህ ? ልጂቱ ከሱ ጋር ባትሆን ትዳር መያዝ አትችልም ነበር እንዴ ? እንዲህ አይነት ጥሩ ይቅር ባይነትና ቻይ ልብ ያላት ሴት ከሱ የተሻለ ፍቅር አዋቂና ለትዳሩ ኗሪ ወንድ ማግኘት ያቅታታል ወይ ? ልጅቱ እኮ ተስፋ የሌላትም አልነበረችም :: ምኑን ነው ታዲያ እሱ ጠቀማት ቅብርጥሴ የምትሉት ደግሞ ? እሱ ለስሜቱ ጥም ተጠቀመባት እንጂ :: ደግሞስ 'እንደ ዕቃ ' የሰጡትን ብለህ የምትለው ራሷን ችላ የሄደች ልጅ ዕቃነቷ ምኑ ላይ ነው ? ዕቃስ እሱ ...የእሷን ስሜት ትንሽም ሳያጤን ከተኛችበት ላይ በድንጋጤ እያስለቀሰ ፊጥ ያለባት አይደለም 'ውጭ ' ኗሪ ነው ከኛ የተሻለ ተምሯል ያውቃል ብለው እርዳት ተብሎ የተሰጠችን ልጅ ይቅርና በአደራ ታሽጎ የተሰጠ ዕቃም እኮ አይከፈትም .... ነውር እንዲሁም እምነትንም ማጉደል ነው :: ሌላው ...እሱ ምን አደረገላት ? እንድትወጣ ቪዛ አላስመታላት ...ለትራንስፖርት አልከፈለላት ...እንዲሁ መንገዱን ማሳየት ኢንፎርሜሽን መስጠት ነው ...ይህን ደግሞ ማንም የሚያደርገው ነው ::
ይህ ከላይ ያልከው በሙሉ የሌላው ህይወትህም ነጸብራቅ ነው ...ሰው ገድሎ ሰው አርዶ የህዝብን ልብ ሰብሮና ሃገር አጥፍቶም በምንም መንገድ ይምጣ መንገድ ከሰራና ለሙዝ ማሳ ከሰጠኝ እደግፈዋለሁ ከምትል ልማታዊ እሳቤሽ የተቀዳች ናት ናት ...የማይጨው ሶሪ የማርቆሱ ሙዝ
ልጅ ሞንሟናው
ሙዝ 1 እንደጻፈ(ች)ው : ሰላም ያባቱልጅ ....
ምስጋናዉ ባይገባኝም ተቀብያለሁ ... ልክ ነህ የመጨረሻ አይደለም ...::
እስኪ ወደ ጉዳዩ ልግባ ... ... ትናንት ልጽፍ አስቤ ለግል መልእክቶቼ መልስ ስሰጥ ጊዜ ወሰድኩኝና አለፍኳችሁ ....
ምንድን ነዉ ነገሩ .... ህግ ምናምን የምትሉት ? ... 10 አመታት አብረዉ ቆይተዋል .... በአጋጣሚ ከተጸነሰዉ ተጨማሪ ወልደዋል ...::
የመጀመሪያዉ መጀመሪያ ...
ልጁ የልጅትዋን መልካም ፈቃድ ሳይጠይቅ ያደረገዉ ባይደገፍም የድርጊቱ ዉጤት ይመዘን ቢባል መልካም ትዳርን አመጣ ... ... ተዉ እንጂ ጎበዝ አደራ ምናምን እያልን አናካብድ ... እስኪ የአበሻን ማህበራዊ ስነ ልቦናን እናስበዉ ... ዉጭ ላለ ሰዉ የሚሰጠዉ ክብር .... ሰዎች ዉጭ ለመሄድ የሚከፍሉት መስዋትነት (ያላዩትን ሰዉ ለማግባት እስከ መፈለግ ድረስ ) ... ወደ ዉጭ ለመሄድ የሚሸጡ ንብረቶች ... ቂቂቂ ... እናስ ዘመድ ተብየዋ ምሳ ሰዐት ላይ ቀጥራ ስታናግረዉ .... እባክህ ይህቺን ልጅ ሳትበዳ እቤትህ አስቀምጣት የምትለዉ መስልዋችሁ ነዉ ? ... እንዴ የደረሰች ልጅ ... ዘመድም ቢሆን ከጎረምሳ አካባቢ እንድትርቅ የሚያደርግ ማህበረሰብ በየትኛዉ ቀመር ነዉ .... በፖስታ እንድ ታሸገ እቃ አደራ የሚባለዉ ? ,,,, እንዴ ጎበዝ ይህ ወንድማችን የዛሬ 10 አመት እድሜዉን ባላዉቅም ጎረምሳ ከሆነ እንዴት ተደርጎ ነዉ አንድ ጣራ ስር ያለች ዉብ ኮረዳ .... ዳዳ ዳዳ ... ይሁን ደስ እንዳላችሁ ...
ሌላዉ ባለ ነጠብጣቡ ወንድሜ ጥሩ ነገር ብሎ ያሰበዉን አደረገ .... ፈርሞ የረጅም ጊዜ ምኞትዋን አሳካ ... ተዉ እንጂ የቤት ዉስጥ ሰራተኞቻችንን (ቢያንስ እኔ እና ዉቃዉ ) ... ምንም ሳናደርግ አልተገናኘንም .... ህግ ምናምን አይነት ቡርቀቃ ,,, ..... ተዉ እንጂ ጎበዝ አዉሮፓ የምትኖሩ ሰዎች ስለ እናንተ በቅርብ የሰማሁት ብዙ አለ .... በአረብ ሀገር በጀልባ ተንገላተዉ የሚመጡ እህቶቻችንን እንደ ልቅሶ ቤት ንፍሮ እየዘገናችሗቸዉ እንደሆነ ይታወቃል ... .... ተዉት ይሁን የናንተ ሀጥያት .... የባለ ነጠብጣቡን ሀጥያት ያቀለዋል ለማለት ሳይሆን .... ሁላችንም የጋራ ቫሊዩስ አሉን ከነስህተቱ ....:: አትፍረድ ይፈረድብሀል ባልልም .... ... እንዲሁም ባለ ነጠብጣቡ ጥሩ አድርገኻል ለማለት ባልፈቅድም .... ያን ያክል የሚሉትን ያክል ወንጀል አልፈጸምክም .... ይቅርታ ምናምን በላት ያሉትን ተዋቸዉ ....
_________________http://yetemonamonew.wordpress.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ኪኮ Joined: 05 Aug 2005 Posts: 99 Location: ethiopia
Posted: Mon Feb 13, 2012 1:08 am Post subject:
Quote: ኪኮ
ስምሽ ራሱ የዞረበት ይመስላል ልክ እንደአስተሳሰብሽ
ትርጉም የለሽ ከሆነው ካንተው ነጠብጣብ ነገር የኔ ስም አስሬ ትርጉም ይሰጣል ........ትልቅ ትርጉም ያለው አብሪቬሽን ነው .........የዞረብህስ ካልጠፋ ስም ነጠብጣብን የተጠቀምክ ስመ - ቢሱ አንተው ራስህ ነህ ? የኔ ስም የዞረበት ከሆነ ያንተ ትርጉም የማይሰጥ የነጠብጣብ ስብስብ ምን ሊባል ነው ?
Quote: አስቦ ሸምቆ የገደለና ባርቆበት የገደለ ሁለቱም ገዳይ ቢሆኑም በህግ ፊት እኩል ቅጣት አያገኛቸውም ህግም ቢሆን ጥፋቱ የተደረገበትን ሁኔታ ይመረምራል ልክ እንዳንቺ በግምት አይፈርድም
Quote:
ይህኮ ግልፅ ነገር ነው .....ልጅቷን ተመኘሀት .....ፈለግካት ..አገር አማን ነው ብላ በተኛችበት ሄደክ አንቀህ እንዳትጮክ አፏን አፍነህ ደፈርካት .......እንዴት ነው የደፈርካትኮ በእንቅልፍ ልብህ አደለም .....ደግሞ አታፍርም አፍ አለኝ ብለህ ታወራለህ !!!
የአቶ ጭድ ዘመድ መጣና በነጭ አመድ ተሸፍኖ ያለውን ፍም እሳት እባክህ ይህን ጭድ እከሌ ዘንድ አድርስልኝ ብሎ ሰጠው ፍምም ተቀበለና ሊያደርስ ቃል ገባ ::
በጉዟቸው ላይ በቀን ሲታይ አመድ ተሸፍኖ የጠፋ ቢመስልም ውስጡ ግን ፍም የነበረው እሳት ጭድን አንድዶ የተላከበት ቦታ ያደረሰው አመድ አድርጎት ነው ::
እናም ጥፋተኛው ማን ነው ?
Quote:
አንተ ጭድ መሆንክን ብቻ ሳይሆን በቀላሉ በእሳት የምትቀጣጠል ገለባ መሆንክንም ጭምር ካመንክ ቀድሞውኑ እሳትን በአደራ ተቀብለህ ይዘህ መሄድ አልነበረብህም ......ፐሬድ !!!...ጥፋቱ የራስህ ነው ......ተዳፈነ ያልከው እሳትኮ እንደተዳፈነ ነበር ......አንተው ገለባው ራስህኮ ነህ የተዳፈነውን እሳት ገላልጠህ ...አረ ይቅርብህ ....ብሎ ቢጮህም እንኳን አልሰማ ብለህ ......የተቀጣጠልከው ..........እውነትም አንተ በርግጥ ጭድ መሆን አለብህ ....ገለባ !!!!
አንቺ ግን ህግ ምን እንደሆነ ሳትረጂ ተቆርቁዋሪ ትመስያለሽ ... ስንቶች ናቸው አገራችን ውስጥ በጠለፋ ተገደው ተወስደው ከተደፈሩ ቡሀላ በዛው ሚስት ሆነው ቀርተው አንቺን የመሳሰሉ የስንቶች እናት የሆኑት ያውም ከጠላፊ ባሎቻቸው ጋር ሆነው :: አባትሽ ሚስታቸውን (እናትሽን ) እንዴት እንዳገኙ ጠይቂ እስቲ ጠልፈው እንደሆን ይነግሩሻል አልያም የዘመዳቸውን ወይም የጎረቤታቸውን ታሪክ ይነግሩሻል
Quote:
ፍራንክፈርት ነው የምኖረው ስትልኮ ትንሽም ቢሆን የተማርክ አይነት መስለከኝ ነበር ....ለካ ከ 17 ኛው ክ .ዘመን አልወጣህም ..........አገር ቤት ጠለፋ መኖሩ ያንተን ስህተት ትክክል አያደርገውም ........ዘመዶችህ አስገድደው ስለሚደፍሩ አንተም እንደነሱ ማድረግኮ የለብህም .......ለኔ ጠለፋ ጠለፋ ነው ........ደደብና እንዳልከውም ገለባ ወይም ጭድ ካልሆንክ በስተቀር አገር ቤት ያሉ ሰዎች ይጠልፋሉና ....አውሮፓ እየኖርክ እኔም ያገኘሁዋትን ሴት አስገድጄ እደፍራለሁ ብለህ አታስብም ነበር
እኔ እስር ቤት ብገባ እሷ የምትጠቀመው ምንድነው ?
ረዳት አልነበራትም እንጂ የተደረገውን ሁሉ ለፖሊስ አሳውቃ ....አንተ ሸቤ ብትገባ ኖሮ ....እሷም ያላንተ እርዳታ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል ተጠቂ በመሆኗ ብቻ ወረቀቷን በቀላኡ ታገኝ ነበር
Quote: እውነቱን ልንገርሽና አንቺ ያላገኘሽውን ትዳር ነው ያገኘችው አንቺ በሰው እያየሽ የምትቀኚውን ያላገኘሽውን ትዳር ነው ያገኘችው ደስተኛ ነች :: ውጤቱን ነው ማየት ያለብሽ
ማፈሪያስ አንቺ ነሽ
በነገራችን ላይ እኔ ሴት አይደለሁም .........የትዳር ችግርም የለብኝም .......ሚስትህ ደስተኛ ከሆነች መልካም ......እጅግ በጣም ጥሩ አዕምሮ አላት ማለት ነው ....ግን አይመስለኝም ......በቃ አለማመን ደግሞ መብቴ ነው .....ይልቁንም የማወራው አደራ ከተባለ 24 ሰአት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ አደራውን ከበላ እምነተ -ቢስ ጋ ከሆነ .......ምንም ነገር ቢነገረኝ አላምነውም .....በቀላል አነጋገር ሚስቴ ይቅርታ አርጋልኛለች ምናምን ብለህ የቀባጠርከውን አላምንም ...........