View previous topic :: View next topic
Author
Message
እንድሪያስ Joined: 19 Mar 2004 Posts: 2119 Location: *****
Posted: Wed Apr 11, 2012 1:01 am Post subject: Re: እውነተኛ ታሪክ
Quote:
ይህን ደግሞ እነግርሀለሁ ዛሬ :: ትግራይ ውስጥ ከልቡ እንደ ሓየት ወያኔን የተቃወመ ሰው አታገኝም :: ያልሆንኩትን ሆኜ ታጋይ ነኝ ብዬ ሳራውጣቸው የነበርኩ ቀንደኛ ጸረ -ወያኔ ነበርኩ ::
ጥሩ ምስክርነት ነው :: ሳይገረፍ ኃጢያቱን የሚናዘዝ ሰርየትን እንደሚያገኝ መጽሐፉም ይናገራል 'ኮ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ወያኔ ሳይሆን ወያኔን መቀሌ ውስጥ ሲያራውጥ የነበረ ግለሰብ አዲስ አበባ ውስጥ ሰላማዊ በሆኑ ዜጎች ላይ ሊፈጽመው የሚችለውን ወንጀል ሳስበው ዘገነነኝ ::
ልክ እንደዚህ ማለት ነው :-
http://www.youtube.com/watch?v=y6HL_AhnonA
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ሓየት 11 Joined: 06 Apr 2008 Posts: 2731 Location: ላን'ሊይ
Posted: Wed Apr 11, 2012 2:39 pm Post subject: Re: እውነተኛ ታሪክ
ምንድን የጻፍከው አሁን ?
ምንም ስሜት የማይሰጥ ተራ ነገር ::
ወያኔን መቃወምና የህጻኗ መደብደብ ምን ያገናኘዋል
ካንተ ጋር የነበረኝን ችግር ካነሳሁ ቆይቻለሁ ... እኔን መቃወም አይደለም ... የፈለግከውን ብትለኝ ችግር የለብኝም ... ዋናው ነገር ከዘር ልክፍት ራስህን አላቅቀህ ሰላማዊን ህዝብ መዝለፉ ማቆምህ ነው ::
በተረፈ ... "ተጋዳላይ ነበር " መስዬ ወያኔን ያራወጥኩት በዋርካና ከዋርካ ውጪ ባንዳንድ ድረገጾች እንጂ ... በአካል መቀሌማ በደንብ ያውቁኛል ... ለመታገል አይደለም ውሀ ለማቀበልም የማልደርስ ገና ለግላጋ ወጣት እንደሆንክ ያውቃሉ ...
የተጻፈውን አጠናግረው በማንበብ ሳይገባቸው ለመጻፍ የመሮጥ ዲፌክት ያለባቸው ብዙ ወገኖች ስላሉ አይፈረድብህም ::
_________________ An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
>>>>>>>>> ገዛ ሓየት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ጥልቁ 1 Joined: 27 Jan 2004 Posts: 1560 Location: bhutan
Posted: Wed Apr 11, 2012 3:43 pm Post subject:
እንግዲህ እኔ ተፈጥሮየ ሆኖ ሃቅሙ የሌለኝ ነገር ሆኖ ፣ የማንንም ቅራቅንቦ ወደ ኋላ ሄጀ ዋርካ ላይ ያስታወከውን መፈለግ አለመውደዴ ነው ፤ እንጅ … ይሄ አሓያይት አስራ አንድ … እኔን ደግሞ በዛ ሰሞን “ ወያኔ ነበርሁ ፣ ስብሃት ነጋ የገባልኝን ቃል ስላፈረሰ ፣ ከድርጅቱ ተሰናበትሁ” ብሎ ነበር የዘላበደልኝ።
በሚከፈቱ አምዶች ውስጥ ሁሉ ፣ እራሱን ያዋሃደ እየመስለው አዳዲስ ታሪክ ለራሱ ይፈጥራል ማለት ነው ይሄ ከንቱ ?!
ቂቂቂ ከላይ ያላችሁት ሶስታችሁም እጅግ አስቂኝ አሻንጉሊቶች ናችሁ … እስኪ በራሳችሁ ጥቀስ እራሳችሁን ተመልከቱ ?
ስልኪ
Quote: “ … መሆኑን ዋርካ ላይ መግለፄ ብዙዎቻችሁ የምታስታውሱት ነው ::”
እንዴ ! እርስዎ ያሉትን ቃል ሁሌ ከማንበብና ከማስታወስ መቸ አቁመን እናቅና ? “የሚወደን ህዝባችን” የሚሉትን ልማታዊ -አርቲስቶች መሰልኸኝ። ዘረኛ ወያኔ ሆነህ “ዘረኝነትን እቃወማለሁ” ስትልም ፣ ይች የሰራሃት ግፍ ይዛብህ እየመጣች ያለችውን ሞት እያሸተትህ እንደሆነ ግልጽ ነው። የቁርጡ ቀን የትም መግቢያ የለህም …
እንድሪያስ
Quote: ሳይገረፍ ኃጢያቱን የሚናዘዝ ሰርየትን እንደሚያገኝ መጽሐፉም ይናገራል 'ኮ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
የኋለኛዋ ዝንጀሮ በፊተኛው … ትስቃለች። አንተ ለራስህ ወይ ከገዛሃት ቁራጭ መሬትህ ፣ ወይ ከወያኔ ወይ ከኢትዮጵያዊነት ሳትሆን እንደተንገላጀጅህ በመሞት ላይ አይደለህ እንዴ ?! ሰዎች ብዙ አይነት ሞት (ግን ደግሞ አንድ ብቻ ) ይሞታሉ ፣ አንተ ግን ሁሉንም አይነት ሞት እየሞትህ ነው።
ሓየት 11
Quote: ተጋዳላይ … መስዬ ወያኔን ያራወጥኩት በዋርካና ከዋርካ ውጪ ባንዳንድ ድረገጾች እንጂ …
እውነቴን ነው የምልህ ፣ አንተ ሰው ከኮምፒዩተር ጋር ከተገናኘህ ብዙም የቆየህ አይመስለኝም። እውነት ግን የትኛው ሰው ነው በድህረ -ገጽ ተዋግቶ “ጠላቱን” ያቆሰለና የማረከ ? ለዛውም እንዳንተ ያለ ፍሬ -ከርስኪ ጸሃፊ። ሌላው ቀርቶ … እነደዚህ አስቀያሚው ገጽታህ በተገለጸበት እና እራስህም ቆሻሻነትህን ባመንህበት አምድ ላይ ፣ እንደዚህ ያለ ባዶ የጽሁፍ ጉራ ትጎርራለህ ?
እናንተ ሶስትም -አንድም የሆናችሁ ከንቱዎች ናችሁ።
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ሓየት 11 Joined: 06 Apr 2008 Posts: 2731 Location: ላን'ሊይ
Posted: Wed Apr 11, 2012 5:59 pm Post subject:
ጥልቁ 1 እንደጻፈ(ች)ው :
ሓየት 11
Quote: ተጋዳላይ … መስዬ ወያኔን ያራወጥኩት በዋርካና ከዋርካ ውጪ ባንዳንድ ድረገጾች እንጂ …
እውነቴን ነው የምልህ ፣ አንተ ሰው ከኮምፒዩተር ጋር ከተገናኘህ ብዙም የቆየህ አይመስለኝም። እውነት ግን የትኛው ሰው ነው በድህረ -ገጽ ተዋግቶ “ጠላቱን” ያቆሰለና የማረከ ? ለዛውም እንዳንተ ያለ ፍሬ -ከርስኪ ጸሃፊ። ሌላው ቀርቶ … እነደዚህ አስቀያሚው ገጽታህ በተገለጸበት እና እራስህም ቆሻሻነትህን ባመንህበት አምድ ላይ ፣ እንደዚህ ያለ ባዶ የጽሁፍ ጉራ ትጎርራለህ ?
ስማ እንጂ ቆዳው
ሌላው ቢቀር እንዳንተ አይነቱን ቆዳ መግራት ቀላል ስራ ነው እንዴ
ለነገሩ የሳይበር ጦርነትን እንዲህ ብትንቅም አይፈረድብህም ... አንተ የምታውቀው ማርኮ ደብድቦ አቁስሎ ወይም ገድሎ ... ምናምን ... ድል አደረገ ሲባል ነው ... ከጫካው ስልት አልወጣህም ገና ... ያኔ እኮ ያልተማራችሁ መሀይማን ስለነበራችሁና ቴክንሎጂውም ጦር መሳርያ ላይ ማዕከል ያደረገ በነበረበት ዘመን ነበር ... ከትጥቅ ትግል ውጪ ... ተኩሶ ገድሎ ወይም ማርኮ ... ከማሸነፍ ውጪ ... ትግል ያለ የማይመስላችሁ :: ይኸው ዛሬም ፒሲ መሽገህ ... ትግረ ገዳይ ስትል ትውላለህ ... ብታውቅበትማ ... የሳይበሩ አለም ምን የመሰለ ሲሳይ ነበር ይዞልህ ከቤትህ ድረስ የመጣው ... ወዶ ነው አሸባሪው እስክንድር ... ፋይት ፍሮም ዩር ፒሲ ... ያለው ... ሀይሉን ተረድቶ ነው ... እኔም በወቅቱ እነሱን ለመከፋፍልና ... ትግርኛ ተናጋሪውን ከነሱ ደጋፊነት ለመንጠቅ ... የተጠቀምኩበት ስልት ... በአይነቱ ልዩ ነበር ... ግን ምን ያደርጋል ... እንዳንተ አይነት ደደብ ደግሞ ... ትግሬ ገዳይ እያለ ...ከኔ ተቃራኒ የሆነ ስራ ... ለነሱ የሚበጅ ስራ ይሰራል ...:: እንኳን እንዲህ አፍህን ከፍተህ ትግሬ ገዳይ ብለህ ይቅርና ... ባትልም ትግሬው ከነሱ ጎን እንዲቆም ... አንተ ጠላቱ እንደሆንክ ቀንከሌት እየተነገረው ... በሚኖርባት አገር ... ያንተ አካኪ ዘራፍ ማለት ... ሽልማት እንጂ ሌላ ምን ሊሆን አይችልም :: ለዚህ ነው አንተንና መሰሎችህን ... አምርሬ የምንቃችሁ ...
ለምሳሌ የቅርቡን ጊዜ አማራውን ማፈናቀል እንመልከት :: ... ወያኔ አማራን ከሌላ ክልል ካፈናቀለ ... ለእንዳንተ አይነቱ ድኩማን በቅድሚያ የሚታየው ... ትግሬው ላይ መበቀል ነው አስር ሺ የማይሞላ የትግሬ ወያኔ ማሸነፍ ቢያቅትህ ... ከስምንት ሚልዮን ትግሬ ጋር ጸብ ትጭራለህ ደደብ ታጋይ እንደዚህ ነው ... ጠላቱን እንደ አሸን ያበዛል :: ... አንተ ባልዋለበት ትግሬውን ለመበቀል ስትሞክር ... ትግሬው ቆሞ የሚጠብቅህ ይመስልሀል ... ተባብሮ ያጭድሀል እንጂ
ብልጥ ሆነህ እንደ ሓየት ወጋ ብታደርጋቸው ግን ... ታሪክህን ወደ ኋላ ሄደው መፈልፈል ይጀምራሉ ... ነጥቡ ምን መሰለህ ... ትግሬን መበቀል አይደለም ... አማራ ከክልሉ ውጪ የመኖር መብት ከሌለው ... ወይም ... የመኖር መብቱ በሌሎች (ለምሳሌ በክልሉ ኗሪ ) ልዩ ፈቃድ የሚወሰን ከሆነ ... ባይ ዘ ሴም ስፖክን ... ትላለህ ... ባይ ዘ ሴም ስፖክን ... ከትግራይ የመጡ የወያኔ አመራር አባላትም ... ኢትዮጵያን የመምራት ይቅርና .. ምንሊክ ቤተ መንግስት መኖር ይቅርና ... አዲስ አበባም የመኖር ፈቃድ የላችሁም ... ብሎ ነው ቦምቡን መልሶ አፋቸው ውስጥ ማጉረስ :: ... ድፍን ትግሬን ለመበቀል አፍህን ከከፈትክማ ... ደጋፊ ጨመርክላቸው ... የቅስቀሳውን ስራ አንተ አከናወንክላቸው ... ቢባል እንጂ ... ተቃወምክ ሊባል አይችልም :: ለዚህ ነው ስልኪ እዛኛው አምድ መልስ ቢያጥረው ... በናንተ ምክንያት ራሴ አውልቄ የጣልኩትን ቆሻሻ ካባ ... ወደ ኋላ ሄዶ ለመፈልፈል የበቃው :: ገባህ ? አንት ዱሽ ጠጠር _________________ An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
>>>>>>>>> ገዛ ሓየት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ትልቅ ሰው Joined: 21 Nov 2011 Posts: 122
Posted: Wed Apr 11, 2012 6:32 pm Post subject:
ቅቅቅቅቅ እናንተ አማራውን አሳንሳችሁ ትግረውን ጨምራቹ ጨማምራቹሁ በ 2007 በቆጠራችሁት ቆጠራ የትግረ ብዛት 4,314,456 ነው :: አንተ ደሞ 8 ሚልዪን ነው ልትለን ፈለግህ ? ነው ወይስ በሶስት አመታት ውስጥ በእጥፍ ተራባችሁ ? ነው ወይስ አንዱን ትግረ ከሌላው ጋር ሪሌቲቪሊ ሁለት እያላችሁ መቁጠር ጀምራችሁዋል ? ይህኛው ግን ያስኬዳል :: ግን ቢሆንም ቆጥራችሁ ያስቀመጣችሁትን ተናግሩ ::አሊያ የእኢትዮጵያ ህዝብ 150 ሚሊዮን ደርስዋል እንበል እኛም :: እናንተ ግን ከውሸት መቸ ነው የምትወጡት ?
ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው : ጥልቁ 1 እንደጻፈ(ች)ው :
ሓየት 11
Quote: ተጋዳላይ … መስዬ ወያኔን ያራወጥኩት በዋርካና ከዋርካ ውጪ ባንዳንድ ድረገጾች እንጂ …
እውነቴን ነው የምልህ ፣ አንተ ሰው ከኮምፒዩተር ጋር ከተገናኘህ ብዙም የቆየህ አይመስለኝም። እውነት ግን የትኛው ሰው ነው በድህረ -ገጽ ተዋግቶ “ጠላቱን” ያቆሰለና የማረከ ? ለዛውም እንዳንተ ያለ ፍሬ -ከርስኪ ጸሃፊ። ሌላው ቀርቶ … እነደዚህ አስቀያሚው ገጽታህ በተገለጸበት እና እራስህም ቆሻሻነትህን ባመንህበት አምድ ላይ ፣ እንደዚህ ያለ ባዶ የጽሁፍ ጉራ ትጎርራለህ ?
ስማ እንጂ ቆዳው
ሌላው ቢቀር እንዳንተ አይነቱን ቆዳ መግራት ቀላል ስራ ነው እንዴ
ለነገሩ የሳይበር ጦርነትን እንዲህ ብትንቅም አይፈረድብህም ... አንተ የምታውቀው ማርኮ ደብድቦ አቁስሎ ወይም ገድሎ ... ምናምን ... ድል አደረገ ሲባል ነው ... ከጫካው ስልት አልወጣህም ገና ... ያኔ እኮ ያልተማራችሁ መሀይማን ስለነበራችሁና ቴክንሎጂውም ጦር መሳርያ ላይ ማዕከል ያደረገ በነበረበት ዘመን ነበር ... ከትጥቅ ትግል ውጪ ... ተኩሶ ገድሎ ወይም ማርኮ ... ከማሸነፍ ውጪ ... ትግል ያለ የማይመስላችሁ :: ይኸው ዛሬም ፒሲ መሽገህ ... ትግረ ገዳይ ስትል ትውላለህ ... ብታውቅበትማ ... የሳይበሩ አለም ምን የመሰለ ሲሳይ ነበር ይዞልህ ከቤትህ ድረስ የመጣው ... ወዶ ነው አሸባሪው እስክንድር ... ፋይት ፍሮም ዩር ፒሲ ... ያለው ... ሀይሉን ተረድቶ ነው ... እኔም በወቅቱ እነሱን ለመከፋፍልና ... ትግርኛ ተናጋሪውን ከነሱ ደጋፊነት ለመንጠቅ ... የተጠቀምኩበት ስልት ... በአይነቱ ልዩ ነበር ... ግን ምን ያደርጋል ... እንዳንተ አይነት ደደብ ደግሞ ... ትግሬ ገዳይ እያለ ...ከኔ ተቃራኒ የሆነ ስራ ... ለነሱ የሚበጅ ስራ ይሰራል ...:: እንኳን እንዲህ አፍህን ከፍተህ ትግሬ ገዳይ ብለህ ይቅርና ... ባትልም ትግሬው ከነሱ ጎን እንዲቆም ... አንተ ጠላቱ እንደሆንክ ቀንከሌት እየተነገረው ... በሚኖርባት አገር ... ያንተ አካኪ ዘራፍ ማለት ... ሽልማት እንጂ ሌላ ምን ሊሆን አይችልም :: ለዚህ ነው አንተንና መሰሎችህን ... አምርሬ የምንቃችሁ ...
ለምሳሌ የቅርቡን ጊዜ አማራውን ማፈናቀል እንመልከት :: ... ወያኔ አማራን ከሌላ ክልል ካፈናቀለ ... ለእንዳንተ አይነቱ ድኩማን በቅድሚያ የሚታየው ... ትግሬው ላይ መበቀል ነው አስር ሺ የማይሞላ የትግሬ ወያኔ ማሸነፍ ቢያቅትህ ... ከስምንት ሚልዮን ትግሬ ጋር ጸብ ትጭራለህ ደደብ ታጋይ እንደዚህ ነው ... ጠላቱን እንደ አሸን ያበዛል :: ... አንተ ባልዋለበት ትግሬውን ለመበቀል ስትሞክር ... ትግሬው ቆሞ የሚጠብቅህ ይመስልሀል ... ተባብሮ ያጭድሀል እንጂ
ብልጥ ሆነህ እንደ ሓየት ወጋ ብታደርጋቸው ግን ... ታሪክህን ወደ ኋላ ሄደው መፈልፈል ይጀምራሉ ... ነጥቡ ምን መሰለህ ... ትግሬን መበቀል አይደለም ... አማራ ከክልሉ ውጪ የመኖር መብት ከሌለው ... ወይም ... የመኖር መብቱ በሌሎች (ለምሳሌ በክልሉ ኗሪ ) ልዩ ፈቃድ የሚወሰን ከሆነ ... ባይ ዘ ሴም ስፖክን ... ትላለህ ... ባይ ዘ ሴም ስፖክን ... ከትግራይ የመጡ የወያኔ አመራር አባላትም ... ኢትዮጵያን የመምራት ይቅርና .. ምንሊክ ቤተ መንግስት መኖር ይቅርና ... አዲስ አበባም የመኖር ፈቃድ የላችሁም ... ብሎ ነው ቦምቡን መልሶ አፋቸው ውስጥ ማጉረስ :: ... ድፍን ትግሬን ለመበቀል አፍህን ከከፈትክማ ... ደጋፊ ጨመርክላቸው ... የቅስቀሳውን ስራ አንተ አከናወንክላቸው ... ቢባል እንጂ ... ተቃወምክ ሊባል አይችልም :: ለዚህ ነው ስልኪ እዛኛው አምድ መልስ ቢያጥረው ... በናንተ ምክንያት ራሴ አውልቄ የጣልኩትን ቆሻሻ ካባ ... ወደ ኋላ ሄዶ ለመፈልፈል የበቃው :: ገባህ ? አንት ዱሽ ጠጠር