WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
OLF መሪ ዳኡድ ኢብሳ (ፍሬው ይርገጤ ) ኦሮሞ አይደለም
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5, 6, 7  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
Coffinspawn

መንገደኛ

Joined: 12 Feb 2012
Posts: 8

PostPosted: Sun Feb 12, 2012 8:35 pm    Post subject: Reply with quote

baysa you are not fooling anybody beacuse you an't oromo at all. you may be grow up in oromo land with oromo people but am sure you are not oromo. i hate to breake it to you but most oromos don't want to be with ethiopia. if you are oromo at least you gonna have some level of respect the people who died for your freedom.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
baysa

ኮትኳች

Joined: 31 Mar 2006
Posts: 182

PostPosted: Mon Feb 13, 2012 2:26 am    Post subject: Reply with quote

ባይሳ የምትል ነገር አነበብኩና ደስ አለኝ ገና በዋርካ ከመመዝገቡ አደንቀን ብዬ ነዋ ቅቅቅቅቅቅ
አይ እንግልዝኛ ብቺል እኔም አደንቅህ ነበረ ያገሬ ሊጅ ቅቅቅቅ በናትህ ባማርኛ ጻፍልኝ አደራ አደራ ምቸም አንተዋወቅ ከዚ በፍት መጥፎ አትናገርም ቅቅቅቅቅቅቅ
ሰላም ሁን ያገረ የኢትዮጵያ ሊጅ
_________________
proud to be Ethiopian
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስሙ ይናገር

ዋና ኮትኳች

Joined: 14 Mar 2008
Posts: 692

PostPosted: Mon Feb 13, 2012 7:11 pm    Post subject: Reply with quote

baysa እንደጻፈ(ች)ው:
ባይሳ የምትል ነገር አነበብኩና ደስ አለኝ ገና በዋርካ ከመመዝገቡ አደንቀን ብዬ ነዋ ቅቅቅቅቅቅ
አይ እንግልዝኛ ብቺል እኔም አደንቅህ ነበረ ያገሬ ሊጅ ቅቅቅቅ በናትህ ባማርኛ ጻፍልኝ አደራ አደራ ምቸም አንተዋወቅ ከዚ በፍት መጥፎ አትናገርም ቅቅቅቅቅቅቅ
ሰላም ሁን ያገረ የኢትዮጵያ ሊጅ

ቅቅቅቅቅቅቅ ትገርማለህ ልጁ የተጠቀመው እንግሊዘኛ በኢትዮጵያ 4 ክፍል የደረሰ ስው መረዳት በሚችል ቋንቋ ነበር ግን 4 ሳትደርስ ነውና የወጣሔው መረዳት እንኳን አልቻልክም አየህ የአንተ አባት ማለት ማን እንደሆነና ስድብህ ማንነትህን አጉልቶ ያሳየኛል ጎዳና ላይ ተረግዘህ ጎዳና ላይ ያደክ ወዳጄ እንዳለው ምናልባት ብዙ የኦሮሚኛ ተናጋሪዎች ባሉበት እንቫይሮመንት ስላደክ እናትህ የአንዱን ኦሮሞ ስም ሰጥታህ ይሆናል እርሷም አታውቀውምና
እንዳንተ አይነት ጠብደል ማህይሞች ብዙ አጋጥመውኛል ታዲያ ሁሉም ከሰሜኑ የበቀሉ ናቸው ቅቅቅቅቅቅቅቅ
ዳግሞም እንደ ሪሰርቸርም ያደርግሀል ግም ዞረህ ጠይቀህ ድንቄም ዞሮ መጠየቅ አንተ ለነገሩ ከጫት ተራ ርቀህ ታውቃለህ 50 ሳንቲም ሸቅለህ ጫት ከመግዛት ያለፈ ነገር ያለህ አይመስለኝም አባት እንደናፈቀህ ኖረህ ልትሞት ነው
ስለ ኦነግ ያነሳሔው አንተን ጠፍጥፎ ሊሰሩ ብቃቱን ያላቸው ኤሊቶች ያቀፈ ታላቅ ድርጅት ነው በእንዳንተ አይነቱ ተራና ወራዳ አንደበት የሚጠራ ድርጅት አይደለም የምሬን ነው :: እነዚህ ኤሊቶች ከዚህ ኩሩ ህዝብ የበቀሉ ናቸው እንጂ እንዳንተ ወፍ ዘራሽ አይደሉም ጓደኛ ካለህ በእንግሊዘኛ የተጻፈውን አስትርጉመህ ተረዳ ኦነግንም እንደ ጭራቅ የምታየው ከግንዛቤ ጉድለት ስለሆነ በአማሪኛህ ተርጉሜ ላቀርብልህ አስባለሁ ጊዜ ካገኘው ግን በስሙ አታጭበርብር አማራም ብትሆን ችግር የለውም ልክ ከእንደ ጥልቁ ጋር እንደምንነጋገረው መነጋገር እንችላለን ለወደፊቱ ሰው ስለነቀፈ ብቻ አትንቀፍ ተረድተህ በመረዳት ንቀፍ እሺ በልህ አንተ ዶማ
_________________
God is Great
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
baysa

ኮትኳች

Joined: 31 Mar 2006
Posts: 182

PostPosted: Wed Feb 15, 2012 11:07 pm    Post subject: Reply with quote

ስሙ ይናገር እንደጻፈ(ች)ው:

አንተ እኮ ካህያ ስለተወለድክ ሚን ዘር አለህ ያንተ አባት አህያ ለጭነት ብቻ የሚያገለግል እንስሳ ስለነበረ አንጎልህም ያው ያህያ ነው ልክ እንዳጎቶችህ እንደኦነግ ማለት ነው እንዲሁ ብየር ላይ ሊታወናብዱ ቲፈልጋላችሁ ኦነጎች እኮ ያህያ ጥርቅም ስለሆናችሁ ሚንም አይገባችሁም
ሚንም አይመቻችሁም "ላህያ ማር አይታፍታትም ' አይደል የምባለው ተልካሻ የሸርሙታ ልጅ ከናትህ በላይ መጥራት የማትችል የበታችነት ያጠካህ ውሻ በንግልዝኛው በቦታው ናና ሞክረኝ ይህእ እኮ አማርኛ ለምንችል ኢትዮጵያውያን የተዝጋጀ መድረክ ነው ላህያ ኦነጎች አይደለም ጥንብ የበሰበስክ ቆዳ
በኦሮሞነቴ የማላፍር ኢትዮጵያዊ የጀግና ሊጅ ነኝ መች ይገባህል ቅርናታም የናንተ ጀግኒነት የኦሮሞን ልጆች ለወያነ ስጦታ ማክረብ ነው ብስብስ ሁሉ ያህያን ያህል የማትጠቅሙ የወያኔ መቀለጃዎች በተለይ እንዳንተ አይነቱ ከሸርሙጣ የተወለደማ ስገራ ቤት ነው ጥንብ በቁማችሁ የሞታችሁ ኦነጎች
_________________
proud to be Ethiopian
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4459
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Wed Feb 15, 2012 11:59 pm    Post subject: Reply with quote

ስሙ ይናገር እንደጻፈ(ች)ው:
baysa እንደጻፈ(ች)ው:
ባይሳ የምትል ነገር አነበብኩና ደስ አለኝ ገና በዋርካ ከመመዝገቡ አደንቀን ብዬ ነዋ ቅቅቅቅቅቅ
አይ እንግልዝኛ ብቺል እኔም አደንቅህ ነበረ ያገሬ ሊጅ ቅቅቅቅ በናትህ ባማርኛ ጻፍልኝ አደራ አደራ ምቸም አንተዋወቅ ከዚ በፍት መጥፎ አትናገርም ቅቅቅቅቅቅቅ
ሰላም ሁን ያገረ የኢትዮጵያ ሊጅ

ቅቅቅቅቅቅቅ ትገርማለህ ልጁ የተጠቀመው እንግሊዘኛ በኢትዮጵያ 4 ክፍል የደረሰ ስው መረዳት በሚችል ቋንቋ ነበር ግን 4 ሳትደርስ ነውና የወጣሔው መረዳት እንኳን አልቻልክም ...

ያለማወቅ ኃጥያት አይደለም :: ነገር ግን የአንተ አገላለፅ ትልቅ ሥህተት ያዘለ ነው :: እናንተ ኦነጎችና ጌቶቻችሁ ወያኔዎች ባፈራረሣችኋት ኢትዮጵያ ውስጥ በአሁኑ ጊዜ እንኳን 4 ክፍል የደረሠ ተማሪ ይቅርና ከዩኒቨርሲቲ የተመረቀ ተማሪም ቢሆን ኃሣቡን በእንግሊዘኛ ቋንቋ አሣክቶ አይጽፍም :: ከዚያም አልፎ በአፍ መፍቻ ቋንቋውም ኃሣቡን አሣክቶ የሚጽፍ ኢትዮጵያዊ ቁጥር ከጠቅላላው ሕዝብ ብዛት አንፃር ሲተያይ እጅግ አነስተኛ ነው :: ለዚህ ደግሞ ምክንያቱ በእናንተ በኦነጎች የተጀመረውና (ወያኔ እንደገባ የትምህርት ሚኒስትር የነበሩት የኦነጉ አቶ ኢብሣ ጉተማ ነበሩ ) በወያኔዎች በተቀበባበረ ሁኔታ የቀጠለው ትውልድን የማደንቆር የትምህርት ፖሊሲ ውጤት ነው :: ኢትዮጵያ ውስጥ እስከ 8 ክፍል ድረስ ተማሪዎች ትምህርት የሚማሩት :- 'ኦሮሚያ ' ክልል በኦሮሚፋ : 'አማራ ' ክልል በአማርኛ : በሌሎችም የባንቱስታን ክልሎች በየክልሉ ቋንቋ ነው :: በእንግሊዘኛ ቋንቋ ትምህርት የሚማሩት 9 ክፍል ጀምሮ ስለሆነ የአገሪቱ ወጣቶች በዩኒቨርሲቲ ቆይታቸው እንኳን እንደባቢሎን ዘመን ሰዎች በልሣናቸው የማይግባቡ ሆነዋል :: ስለሆነም አንተ 'ስሙይናገር ' 'ባይሣን ' ኃሣብ ለማጣጣል የተጠቀምህበት አገላለጽ ፍፁም ሥህተት ነው ::

እንግዲህ በወያኔው ወዳጅህ 'ሓየት 11' ቋንቋ ልጠቀምና 'ትንሽ ሠልጠን ያለና ' የተሻለ የመከራከሪያ ነጥብ አቅርብ ::

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስሙ ይናገር

ዋና ኮትኳች

Joined: 14 Mar 2008
Posts: 692

PostPosted: Thu Feb 16, 2012 11:59 pm    Post subject: Reply with quote

ሀይ ተድላ እንደምን አለህልኝ ሰሞኑን ዋርካን እንኳ መግባት ምሳ የምበላበት ሰአት ስላልነበረኝ ዛሬ መግባቴ ነው :: በአጠቃላይ ይዘቱ የአንተ አሳብ ስህተት ይመስለኛል ምክንያቱም እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ኦሮሞን ጨምሮ የራሱን ቋንቋ አሳምሮ ይናገራል በተለይ ኦሮሚያ አካባቢ እያደጉ ያሉት ልጆች አፋን ኦሮሞን በሚገባ ይናገራሉ ከዛም በመቀጠል እንደ ሁለተኛ ቋንቋቸው እንግሊዘኛን አቀላጥፈው ይናገራሉ በእርግጥ በኦሮሚያ አማሪኛ ተቀብሯል :: ደግሞ አስቀድሞም አያስፈልጋቸውም እኔም ማወቄ ከአንተ ጋር አጨቃጨቀኝ እንጂ አልጠቀመኝም :: የትምህርት ፖሊሲው አማሪኛ ካልሆነ መቸም እንደሞተ አድርጎ ማውራት የተለመደ ነው ውሾች ይጮሐሉ --------- ነውና መንገዱ የአፍሪካ ቀንድ ሀገሮችና ሕዝቦች መርከባቸውን ተሳፍረው እየነጎዱ ናቸው መድረሻው በእርግጥ መናገር ባይቻልም አንተና እኔ ግን እየተቸን እንኖራለን የምር ከደርግ ተማሪዎች የወያኔዎቹ ይሻላሉ በእርግጠኝነት የደርግ እኮ ስሙን አስተካክሎ መጻፍ አይችልም የምሬን ነው የምልህ
ለጠብደሉ ማህይም የምመልሰው ነገር የለኝም የጀግና ልጅ ቋንቋ ነውና የሚያወራው ማን እንዳሳደገህ አንባቢ ያስተውል እላለሁ
ለነገሩ እንዳንተ አየቱን ከሚያሳድግ የሚገድል የሚጽድቅ መሰለኝ ምክንያቱም ቆሻሻን ከመንገዱ ላይ ማንሳት ነውና የምሬን ነው አሁን አንተ የምትሳደበውን ስድብ ለመጀመሪያ ጊዜ መስማቴ ነው እንዳንተ አይነት ባለጌ ያሳደገው ሰው አይቼ አላውቅም :: በእርግጠኝነት ግን ኦሮሞ አይደለህም ኦሮሞ እንደዚህ አይነት ልጅ አያሳድግምና
_________________
God is Great
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4459
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Fri Feb 17, 2012 12:28 am    Post subject: Reply with quote

ስሙ ይናገር እንደጻፈ(ች)ው:
ሀይ ተድላ እንደምን አለህልኝ ሰሞኑን ዋርካን እንኳ መግባት ምሳ የምበላበት ሰአት ስላልነበረኝ ዛሬ መግባቴ ነው :: በአጠቃላይ ይዘቱ የአንተ አሳብ ስህተት ይመስለኛል ምክንያቱም እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ኦሮሞን ጨምሮ የራሱን ቋንቋ አሳምሮ ይናገራል በተለይ ኦሮሚያ አካባቢ እያደጉ ያሉት ልጆች አፋን ኦሮሞን በሚገባ ይናገራሉ ከዛም በመቀጠል እንደ ሁለተኛ ቋንቋቸው እንግሊዘኛን አቀላጥፈው ይናገራሉ በእርግጥ በኦሮሚያ አማሪኛ ተቀብሯል :: ደግሞ አስቀድሞም አያስፈልጋቸውም እኔም ማወቄ ከአንተ ጋር አጨቃጨቀኝ እንጂ አልጠቀመኝም ::

ሰላም ስሙይናገር ... እንዴ ... ቂቂቂቂቂቂ .... የተጻፈውን በትክክል እንደገና አንብበው :: ኦሮሚፋን የአንተ አባት : አያቶች (እንደነገርኸን ኦሮሞዎች ከሆኑ Rolling Eyes ) ከአንተ በተሻለ ሁኔታ አቀላጥፈው ሲናገሩት ኖረዋል :: የሌላውም ኢትዮጵያዊ ወላጆች ከወለዷቸው ልጆች በተሻለ ሁኔታ የአፍ መፍቻ ቋንቋቸውን አቀላጥፈው እንደሚናገሩ አልጠራጠርም :: በአሁኑ ዘመን የትኛውም ኢትዮጵያዊ በአፍ መፍቻ ቋንቋው ሲናገር በየጣልቃው የእንግሊዘኛ ቃል ሣይጨምር የሚናገር የለም :- እንኳን ፊደል የቆጠረው ይቅርና ማይሙም ቢሆን :: የእኔ ኃሣብ የአፍ መፍቻ ቋንቋን ስለመናገር ሣይሆን በጽሑፍ ስለመግለጽ ነው :: የጻፍኩት የሚከተለው ነበር :-
ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
እናንተ ኦነጎችና ጌቶቻችሁ ወያኔዎች ባፈራረሣችኋት ኢትዮጵያ ውስጥ በአሁኑ ጊዜ እንኳን 4 ክፍል የደረሠ ተማሪ ይቅርና ከዩኒቨርሲቲ የተመረቀ ተማሪም ቢሆን ኃሣቡን በእንግሊዘኛ ቋንቋ አሣክቶ አይጽፍም :: ከዚያም አልፎ በአፍ መፍቻ ቋንቋውም ኃሣቡን አሣክቶ የሚጽፍ ኢትዮጵያዊ ቁጥር ከጠቅላላው ሕዝብ ብዛት አንፃር ሲተያይ እጅግ አነስተኛ ነው ::

ስሙይናገር እንደጻፈ(ች)ው:
የትምህርት ፖሊሲው አማሪኛ ካልሆነ መቸም እንደሞተ አድርጎ ማውራት የተለመደ ነው ውሾች ይጮሐሉ --------- ነውና መንገዱ የአፍሪካ ቀንድ ሀገሮችና ሕዝቦች መርከባቸውን ተሳፍረው እየነጎዱ ናቸው መድረሻው በእርግጥ መናገር ባይቻልም አንተና እኔ ግን እየተቸን እንኖራለን

የትምህርት ፖሊሲው በእናንተ በኦነጎች ንድፉ እንደተዘጋጀ (በኢብሣ ጉተማ ) ነግሬሃለሁ :: ከዚያም በኋላ ወያኔ ቀጥሎበታል :: የዚህ ትውልድ አጥፊ የትምህርት ፖሊሲ ውጤት ምን እንደሆነ ራሱ ወያኔ አምኗል :: የአንተ ሙግት 'ከባለቤቱ ያወቀ ቡዳ ነው :' እንደሚባለው ሆነ Laughing Laughing Laughing

ስሙይናገር እንደጻፈ(ች)ው:
የምር ከደርግ ተማሪዎች የወያኔዎቹ ይሻላሉ በእርግጠኝነት የደርግ እኮ ስሙን አስተካክሎ መጻፍ አይችልም የምሬን ነው የምልህ ...

በተምኔታዊ የቅዠት ዓለም የምትኖር ... አንድ ተጨባጭ ነገር ልንገርህ :- 5 ዓመት በፊት 2 ሺህ ያህል የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመለመላቸው አዲስ መምህራን የእናንተን አገር የቋንቋ ፈተና 'International English Language Test (IELT)' ተፈትነው ነበር :: ውጤቱ ምን ሆነ Question ሁሉም ፈተናውን ማለፍ አልቻሉም :: እንግዲህ አንተ ያሞገስከው የወያኔ የትምህርት ፖሊሲ እንኳን ተማሪውን ይቅርና ተማሪውን ይቀርጻሉ ተብለው የተመረጡት 'ምርጦቹ ' መምህራን እንኳን የእንግሊዘኛ ቋንቋ ችሎታቸው እንዲህ ነው ::

በደርግ ዘመን የነበሩ ምሁራን አድር ባዮች ይሆኑ እንደሆነ እንጂ በትምህርት ችሎታቸው የሚታሙ አልነበሩም ::

ስሙይናገር :- ከፈጠርኸው የቅዠት ዓለም ንቃ Exclamation

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
baysa

ኮትኳች

Joined: 31 Mar 2006
Posts: 182

PostPosted: Fri Feb 17, 2012 5:13 am    Post subject: Reply with quote

ስሙ ይናገር እንደጻፈ(ች)ው:
ሀይ ተድላ እንደምን አለህልኝ ሰሞኑን ዋርካን እንኳ መግባት ምሳ የምበላበት ሰአት ስላልነበረኝ ዛሬ መግባቴ ነው :: በአጠቃላይ ይዘቱ የአንተ አሳብ ስህተት ይመስለኛል ምክንያቱም እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ኦሮሞን ጨምሮ የራሱን ቋንቋ አሳምሮ ይናገራል በተለይ ኦሮሚያ አካባቢ እያደጉ ያሉት ልጆች አፋን ኦሮሞን በሚገባ ይናገራሉ ከዛም በመቀጠል እንደ ሁለተኛ ቋንቋቸው እንግሊዘኛን አቀላጥፈው ይናገራሉ በእርግጥ በኦሮሚያ አማሪኛ ተቀብሯል :: ደግሞ አስቀድሞም አያስፈልጋቸውም እኔም ማወቄ ከአንተ ጋር አጨቃጨቀኝ እንጂ አልጠቀመኝም :: የትምህርት ፖሊሲው አማሪኛ ካልሆነ መቸም እንደሞተ አድርጎ ማውራት የተለመደ ነው ውሾች ይጮሐሉ --------- ነውና መንገዱ የአፍሪካ ቀንድ ሀገሮችና ሕዝቦች መርከባቸውን ተሳፍረው እየነጎዱ ናቸው መድረሻው በእርግጥ መናገር ባይቻልም አንተና እኔ ግን እየተቸን እንኖራለን የምር ከደርግ ተማሪዎች የወያኔዎቹ ይሻላሉ በእርግጠኝነት የደርግ እኮ ስሙን አስተካክሎ መጻፍ አይችልም የምሬን ነው የምልህ
ለጠብደሉ ማህይም የምመልሰው ነገር የለኝም የጀግና ልጅ ቋንቋ ነውና የሚያወራው ማን እንዳሳደገህ አንባቢ ያስተውል እላለሁ
ለነገሩ እንዳንተ አየቱን ከሚያሳድግ የሚገድል የሚጽድቅ መሰለኝ ምክንያቱም ቆሻሻን ከመንገዱ ላይ ማንሳት ነውና የምሬን ነው አሁን አንተ የምትሳደበውን ስድብ ለመጀመሪያ ጊዜ መስማቴ ነው እንዳንተ አይነት ባለጌ ያሳደገው ሰው አይቼ አላውቅም :: በእርግጠኝነት ግን ኦሮሞ አይደለህም ኦሮሞ እንደዚህ አይነት ልጅ አያሳድግምና

አይ ጥንቦ አንተ ካህያና ከውሻ በመዋጮ የተወለድክ ጥንብ ሌላው ቀርቶብህ ለጪነት እንኩአን ብታገለግል ጥሩ ነበር ጥንብ ኦነግ 40 አመት ሙሉ የቀረናችሁ ኦሮሞ በናንተ መታለሉን አቆመ እኮ አልሰማህም መቼም ድንቆሮ ነገር ከንግዲህ ወያነ ኦሮሞ ላይ ማሾፍ ያቆማል ይህን ደሞ ታያለህ ጥንቦች
ዘር በመቁጠር ብቻ የበታችነትህን ለመሸፈን የምትሞክር ብስብስ አንተን ብሎ ኦሮሞ
እኛ በኦሮሞነታችን ኮርተን ከማንም ዘር ጋር እኩል ሆነን የኖርን የምንኖር እልኢትዮጵያዊነታችንም የምንሞት ጀግኖች ነን እንዴት አርገን እናንተ እዚህ ያደረሳችሁትን ወያኔ እንደምንደረምሰው ታይ ይሆናል እውር ነገር
40 አመት መጠንባት ወረ ጥላቻ ተረት ማውራት ማነው ድኩማን ያለህ ስምህ ነገረው ድኩማን መሆንህን
ጥንቦ እስቲ ይድፋህ
_________________
proud to be Ethiopian
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስሙ ይናገር

ዋና ኮትኳች

Joined: 14 Mar 2008
Posts: 692

PostPosted: Fri Feb 17, 2012 9:42 am    Post subject: Reply with quote

አማሪኛ እያወራን መግባባት ሲያቅተን የሚገርም ነው :: ስለ ሌላው አላውቅም ኦሮሞ ግን በኦሮሚኛ አጥርቶ ነው የሚናገረው የሚጽፈው ከየትኛውም ዘመን በተሻለ ተድላ ስለ ወያኔ የትምህርት ፖሊሲ አይደለም እያወራው ያለሁት አስተውለህ ስማኝ (አንብበኝ ) ለትምህርት ጥራት መውረድ በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው መማራቸው ምንም አስተዋጽኦ አላደረገም ደግሞም ኦሮሞዎች እንግሊዘኛን እንዳልከው 9 ክፍል አይጀምሩም 1-3 ክፍል ነው የሚጀምሩት
የትምህርት ጥራት መውደቅ ለእኔ እንደሚታየኝ
1. በመላው አለም ላይ የትምህርት ጥራት በከፍተኛ ደረጃ ወድቋል እኔ ባለሁበት የፓርላማው ውይይት በአብዛኛው ስለ ትምህርት ጥራት ውድቀት ነው :: ይህ ደግሞ በአንድ ጀንበር የሚፈታ መንግስት ብቻውን የሚፈታው ጉዳይ አይደለም ትላንት አንድ ፕሮፈሰር VOA ሲናገር የሰማሁት መሰለኝ አየህ በአሁኑ ሰአት የማስተማሩን ስራ ሙሉ ሙሉ ይዘውት ያሉት የደርግ ግርፎች ናቸው አብዛኛው ከእኛ በኃላ የነበሩት ህጻናት የነበሩ ሰዎች ናቸው የዩኒቨርሲቲ ሌክቸረሮች አሁን ተማሪው ላይ መሆን መሰራት ያለበት አስተማሪው ላይ ነው
ደግሞም አንድ ጥናት እየተደረገ እንደሆነ የሰማሁትን ልንገርህ በአሁኑ ዘመን የምንመገው ምግብ የማሰብ ኃይልህን እያዳከመ የሚሔድ ነው ስለዚህ አንድ ጤናማ ትውልድ ለማፍራት ሁለገብ የሆነ ጥናት ማካሔድ ተገቢ ነው እላለው
2. ወያኔ ቀድሞ ያባረራቸው የዩኒቨርሲቲ መምህራን እነዚህ መምህራን ባይባረሩ ችግሩን ባያስወገዱትም በመጠኑም ቢሆን ይቀርፉታል
3 በኮታ የሚከፈቱት ዩኒቨርሲቲዎች በቂ የተማረ ሀይል ሳይኖር ለመደለያ የሚከፈቱት ዩኒቨርሲቲዎች በሀገሪቷ ላይ ከፍተኛ ጫና ፈጥሯል የሀይስኩል መምህራን እየተወሰዱ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን እንደያዙ የዩኒቨርሲቲ መምህራን ሆኑ አስበው ይህ በጥናት ላይ ያልተመሰረተ ከፍተኛ የትምህርት ሽፋን ሰጥተናል ብሎ ለማጭበርበር ካልሆነ ለምንም አይበጅም
4. የግል ዩኒቨርሲቲው እንደ ሱቅ መብዛትም በራሱ ችግር ነው ከፍተኛ ቁጥጥር ሳይደረግበት ማንም ቢዝነስ ማን እንደፈለገ ትምህርት ቤት መክፈቱ ተገቢ ነው ብዬ አላስብም አስቡ እስቲ ያልተማረው ከበርቴ ከምሬጥ ተነስቶ /ቤት ከፍቶ ምን ልያስተምር ነው ቢቀጥርም እንኳን እውን የጥራቱ ጉዳይ ያስጨንቀዋል
ታዲያ ኦቦ ኢብሳ ጉተማ በምን መስፈርት ነው ለዚህ ተጠያቂ የሚሆኑት ? ቅቅቅቅቅቅ በአንድ አመት ቆይታቸው ማድረግ የሚገባቸውን አድርገው ነበር የወጡት ደግሞ ቢሰራበት ኖሮ ለሀገሪቱ ይበጃት ነበር አሁንም በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው መማራቸው ለወደቀው የትምህርት ጥራት አስተዋጽኦ አድርጓል የሚለውን መቀበል ያዳግታል
በአጠቃላይ የትምህርት ጥራት መውደቅ ዘርፈብዙ ችግር ስለሆነ በአንድ ነገር ላይ መደምደም ተገቢ አይደለም ደግሞም ለፖለቲካ ፍጆታ ማዋልም ጉንጭ ከማልፋት በቀር ለምንም አይፈይድም
ሌላው ደርግ የገደለውን የትምህርት ፖሊሲ ነው ወያኔ የቀበረው ምናልባት የቀብር ስነስርአቱን አፋጥኖታል በሚል እንነጋገር ይሆናል የጃንህይ የትምህርት ፖሊሲ በመርህ ደረጃ ምን እንደሆነ ባላውቀውም ከሁለቱ ጋር ሲወዳደር እጅጉን የተሻለ ነበር
ለነገሩ ደርግ እኮ እንደ ባይሳ አይነቱን ጠብደል ማህይም ነው ያፈራው ስድብ እርግማን ባዶነትን ተሞልተው የተለቀቁ የጀግና ልጆች ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ባይሳ የምትንኳኳው ባዶነትህን ልታስገነዝበን ነው አረቄ ስር ተወልደህ አረቄ ስር አድገህ የምትኖር ጥብደል ነህ አባቴ እንደአንተ አይነቱን ጠብደል ቡና ይጭነበት ነበር ቅቅቅቅቅቅ ማን ትዝ እንዳለኝ ታውቃለህ የምር ቡና ሲደርስ ለመሸከም የሚመጡ ጊጃሜዎች አሉ ከእነርሱ ጠብደሉ :: በረንዳችን ላይ ቆጥ ሰርቶ ያድር ነበር የዛሬ አያድርገውና ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ የምሬን ነው ወለጋንና ኢሉባቦር የሚያውቅ የማወራው ነገር ይገባዋል ደግሞ ከእበት እንደተወለደ ትል እናትን አትስደባት የሰውን እናት ስትሳደብ መቸም እናት ባትኖርህም ከእናት ተወልደሀልና አምጣ የመወለድጭን እናትህ አስባት
ለማስገንዘብ ግን በኦሮሞ ምድር አማሪኛ ከዚህ በኃላ የሞተ ብቻ ሳይሆን የተቀበረ ነው ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
_________________
God is Great
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
baysa

ኮትኳች

Joined: 31 Mar 2006
Posts: 182

PostPosted: Fri Feb 17, 2012 6:25 pm    Post subject: Reply with quote

ሚን ይገባህል አንተን ከውሻና ካህያ አቀላቅላ ነው እናትህ ያራችህ አልኩህ አባትህን ሊትነግርህ አትችልም አንተ ታርተህ እንጂ ተወልደህ አይደለም ቅርናታም ኦነግ ምን አባት አለህ የት ታቀውና አንተ ሙጃሊያም ዪቺ የበታችነትህ አብራ አድጋ እንደበርበሬ እየለበለበችህ በኩሩ ኦሮሞዎች ላይ የቅናት ጦርህን ትሰብቃለህ ብስብስ ኦነግ ነገርኩህ እኮ ከሞትክ የቆየህ ጅብ ንቆ የተወህ አህያ ነህ እንዲሁ ስለቋንቋ ስለዘር ስታወራ እንዳረርክ 40 አመት ከጠነቡት ጌቶችህ ኦነጎች ጋር ተረት ሆነህ ትቀራለህ
አትጠራጠር ለጀግንነት አባቴን ባገር ይታወቃል አልኩህ አፌን ሞልቼ እናገራለሁ ላገሩ ላንድነቱ አዋግቶና ተዋግቶ የወደቀ ኩሩ ኦሮሞ ነበር አንተ ግን ያች ሸርሙጣ እናትህ መንደር ውሥጥ ለቃህ በልመና በመዋጮ ስላደክና አባትህን የማታውቅ ውሻ በመሆንህ ቅናት እንዳንገበገበህ በሰበስክ
ሙት ስምህ ነገረኝ አይ ግሞ ቂቂቂቂቂ ያንተ አህያነት ለጭነት እንኩአን የማትሆን በቅናት ቁስል ጀርባህ ተልጦ የበሰበስክ አህያ
ያቺ ያንጋደደችህን ሙጃሌንስ ለምን አትዘምትባትም ጥንቦ
_________________
proud to be Ethiopian
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የዶሮ IQ

ኮትኳች

Joined: 23 Jun 2010
Posts: 207
Location: ye Doro Qot

PostPosted: Fri Feb 17, 2012 6:57 pm    Post subject: Reply with quote

ጎተራ እንደጻፈ(ች)ው:
በጣም የሚገርመው እኔም ሁል ግዜ ይሄ ሰውዬ ኦሮሞ አይደለም እል ነበር :: ታምራት ላይኔን ጨምሮ ለምንድን ነው አማራ ዘሩን እየደበቀ ወገኖቹን የሚፈጀው እራስን የመጥላት ባህሪ ከምን ሊመጣ ይችላል ?? ጎተራ ባጫ ከድድ ማስጫ ::

ጎተራ ምን ለማለት እንደፈለግህ አልገባኝም ?
--->ታምራት ላይኔን አማራ ነው ካልክ ዘሩን ደበቀ ስትል ምን ማለትህ ነው ?

---> ታምራት ላይኔ አማራ ካልሆነ : አንተ በምን ሂሳብ ነው አማራው እራሱን ጠልቷል :: ህዝብ አስፈጅቷል የምትለው ?

ሀሳብህ እርስ በርሱ የተጋጨ ነው ::

ታምራት ላይኔ
በብአዴን ውስጥ እራሱን እንደ አማራ ተወላጅ ሆኖ ነው ተሳታፊ የነበረው :: ነገር ግን አማራ አለመሆኑ በደንብ ተረጋጝጧል
_________________
Doro´s IQ is Better than Weyane Cadre´s IQ

Last edited by የዶሮ IQ on Sat Feb 18, 2012 3:13 pm; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስሙ ይናገር

ዋና ኮትኳች

Joined: 14 Mar 2008
Posts: 692

PostPosted: Sat Feb 18, 2012 12:38 am    Post subject: Reply with quote

baysa እንደጻፈ(ች)ው:
ሚን ይገባህል አንተን ከውሻና ካህያ አቀላቅላ ነው እናትህ ያራችህ አልኩህ አባትህን ሊትነግርህ አትችልም አንተ ታርተህ እንጂ ተወልደህ አይደለም ቅርናታም ኦነግ ምን አባት አለህ የት ታቀውና አንተ ሙጃሊያም ዪቺ የበታችነትህ አብራ አድጋ እንደበርበሬ እየለበለበችህ በኩሩ ኦሮሞዎች ላይ የቅናት ጦርህን ትሰብቃለህ ብስብስ ኦነግ ነገርኩህ እኮ ከሞትክ የቆየህ ጅብ ንቆ የተወህ አህያ ነህ እንዲሁ ስለቋንቋ ስለዘር ስታወራ እንዳረርክ 40 አመት ከጠነቡት ጌቶችህ ኦነጎች ጋር ተረት ሆነህ ትቀራለህ
አትጠራጠር ለጀግንነት አባቴን ባገር ይታወቃል አልኩህ አፌን ሞልቼ እናገራለሁ ላገሩ ላንድነቱ አዋግቶና ተዋግቶ የወደቀ ኩሩ ኦሮሞ ነበር አንተ ግን ያች ሸርሙጣ እናትህ መንደር ውሥጥ ለቃህ በልመና በመዋጮ ስላደክና አባትህን የማታውቅ ውሻ በመሆንህ ቅናት እንዳንገበገበህ በሰበስክ
ሙት ስምህ ነገረኝ አይ ግሞ ቂቂቂቂቂ ያንተ አህያነት ለጭነት እንኩአን የማትሆን በቅናት ቁስል ጀርባህ ተልጦ የበሰበስክ አህያ
ያቺ ያንጋደደችህን ሙጃሌንስ ለምን አትዘምትባትም ጥንቦ

ዶማው ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ በጃንሆይ ዘመን የደኖቀረ ደንቆሮ ሀይለስላሴ ይሙት አያእ ይኖራል አሉ ታዲያልህ መላለሰህ የምትጽዳዳው አንድ አይነት ሆኖ አሳዘንከኝ ቅቅቅቅቅቅቅ ስሙ ይናገር በስድብህ የሚሸማቀቅ እንዳይመስልህ እንዲያውም እየነካካህ ባዶነትህን ወደ አደባባይ አወጣሀለው ቅቅቅቅቅቅቅቅ ደግሞም እንዴት ነው ኦነግን ከኦሮሞ የመነጠል አላማህ ለዛሬ አልተሳካም ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ሳታውቅ ብዙሀኑን የኦሮሞ ህዝብ እየሰደብክ እንደሆነ አይገባህም ባለጌ ያሳደገው መቸም ሌላ አይሆን አባትህን እናትህን ያደክበት ማህበረሰብ በደንብ እያሳየህን ነውና በርታ ብቻ እንዳያልቅብህ አደራ ያለውን ስድብ ለኦሮሞ ህዝብ አውለህ ከመሰሎችህ ብድር እናዳትሔድ ኦሮሞ እንዳንተ አይነት ቆዳ አልወለደምና በጊዜ አባትህን ፈልግ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ የምሬን ነው ለነገሩ አባት ሲኖርህና እናትህ በቅጡ ስታውቀው አይደለም :: አንተ እንዲያውም ሌሎች እንዳይቀየሙኝ እንጂ ማንነትህን እነግርህ ነበር እከካም ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
_________________
God is Great
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2508

PostPosted: Sat Feb 18, 2012 1:12 am    Post subject: Reply with quote

Quote:
አንተ እኮ ካህያ ስለተወለድክ ሚን ዘር አለህ ያንተ አባት አህያ ለጭነት ብቻ የሚያገለግል እንስሳ ስለነበረ አንጎልህም ያው ያህያ ነው ልክ እንዳጎቶችህ እንደኦነግ ማለት ነው እንዲሁ ብየር ላይ ሊታወናብዱ ቲፈልጋላችሁ ኦነጎች እኮ ያህያ ጥርቅም ስለሆናችሁ ሚንም አይገባችሁም

ኦነጎችን "አህያ " ብሎ የሚሳደብ ኢጆሌ ኦሮሚያ ....ለዛውም ባይሳ Laughing Laughing Laughing አይይይይ ባይሳ አታስቀን በፈጠረህ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

ስሙ ይናገር .......አንተ ሀሳብህን ቀጥል ...ስድቡን ንቀህ መተው ነው

"አዱሬን ኬሳ ኬሳ ሚኔሳ " Laughing Laughing ብለዋል አስተዋይ የኦሮሞ አባቶች

ሠላም
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
baysa

ኮትኳች

Joined: 31 Mar 2006
Posts: 182

PostPosted: Sat Feb 18, 2012 1:35 am    Post subject: Reply with quote

አይ ስሙ ይጠንባ ኦሮሞማ ከጥንቦቹ ኦነግ ከተነጠለ ዘመን አለፈ አሉ ውይ ውይ ግሞ ኦነግና ኦሮሞን ለማያይዝ አትሞክር በቃ ጥንቡ ስሙይናገር ተሰደበ ኦነግ ተሰደበ ማለት ኦሮሞ ተሰደበ ነው ላንተ ቅቅቅቅ ድነዝ አህያ በውነት ነው የምናገር ራሴን የምሰድብ አይደለሁም በኦሮሞነቴ የሚሰደብ ነገርም የለብኝም ብስብሶ

ምን የሚሽማቀቅ የቀረ ነገር አለህ አንተ በበታችነት ስሜት ጫጭቶ ካለቀው ሰውነትህ ተረት ለማውራት የተርፈው ምላስህ ብቻ እኮ ነው የቀረው . ብስብስ አባት የለህ እናት የለህ ዘርህን ኦሮሞ አርገህ ለማስየት የምትጥር ጥንብ ዘረቢስ
_________________
proud to be Ethiopian
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
6 ኪሎ

ኮትኳች

Joined: 06 Jan 2004
Posts: 242

PostPosted: Sat Feb 18, 2012 2:03 am    Post subject: Reply with quote

[quote]ምን የሚሽማቀቅ የቀረ ነገር አለህ አንተ በበታችነት ስሜት ጫጭቶ ካለቀው ሰውነትህ ተረት ለማውራት የተርፈው ምላስህ ብቻ እኮ ነው የቀረው
Quote:

Laughing Laughing Laughing Laughing ቂቂቂቂ

ባይሳ ከምር አሳከኝ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5, 6, 7  Next
Page 3 of 7

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia