WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
OLF መሪ ዳኡድ ኢብሳ (ፍሬው ይርገጤ ) ኦሮሞ አይደለም
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5, 6, 7  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
አጸድቃ

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 11 Jan 2004
Posts: 75

PostPosted: Fri Feb 24, 2012 7:39 am    Post subject: Reply with quote

ባይሳ
የሱዳኑን ነገር ነካክተህ አርፌ ከተቀመጥኩበት አስፍንጥረህ አስነሳኸኝ . Sad መሰልጠኛውንና መነሻውን ኤርትራ አድርጎ የንበረው ከጀግናም ጀግና እንደ ኮለኔል ተመስገን ጫላ (ያባቱን ስም ዘነጋሁት ) አይነቶቹን ይዞ የነበረው የኦነግ ጦር ብደቡብ ሱዳን በኩል አቋርጦ ወደወለጋ አቅጣጫ ሲያመራ በወያኔ ሰራዊት ከመታፈሱ ቅቅቅቅቅ በፊት Laughing እነተመስገን የለም እኛ ኢትዮጵያውያን እንጂ የምን ኦነግ ብለው አንተ እንዳልከው ሬሳውን ኦነግን Laughing ለቀው ወጥተው ነበር
ምን ያረጋል ወያነ ከደቡብ ሱዳን ጋር ዶልቶ ተመስገንንም ሌሎችንም ጀግና የኦሮሞ ተወላጅ የነበሩ ኢትዮፕያውያንን በላቸው Sad
ተመስገን በቷት ፖል በሚመራው የኢት /አርበኞች ግንባር ስር ተሰልፎ ነበር ያኔ በጋራንግ የሚመራው spla ከወያኔ ጋር ወግኖ ጀግኖችን አብረው በሉ ቷትም በዛ ውጊያ ላይ ቆስሎ እንደነበር ባውቅም የተመስገን ጫላ ግን ከየት ያለ ነበር Surprised እጅ አልሰጥ ብሎ ብቻውን 12 ሰአት በላይ ከተዋጋ በሗላ ህይወቱን ለሚወዳት አገሩ ከፍሎ አልፏል .
ዛሬ እነዚህ የማይረቡ የሚያወሩትን ተዋቸው ቦታ አትስጥ ለንዲህ አይነቱ በዘር ቆጠራ ለተለከፈ ዕብድ Razz
አለም ተራቆ ሌላ ቦታ ደርሷል ሞኞች ደሞ ወደሗላ ለመመለስ እንኳን ያቃታቸው ዪመስላል . አቦ እኔም በሳቅ ሞትኩ Laughing Laughing Laughing
አንተ አማራ ነህ አለህና ጎዳህ ማለት ነው ወይስ ምን ማለቱ ይሆን ? አንዳንዴ ወላጋ ውነት ተመስገንንም እነዚህ ምን የምታልቸውን ኦነጎችንም ፈጥሯል ማለት ነው Confused
ባይሳ አምበሳ ነህ ወንድሜ ብቻህን አይደለህም መላው ኦሮሞ ከጎንህ ነው .
ወይ ነዶ ምን ያረጋል ወያኔ የቀለደው እነሱን አይቶ ነው .
ቅቅቅቅ Laughing ከመጣሁ አይቀር አንድ ትዝ ያለ \ንን ተንፍሼ ልሂድ Laughing Laughing Laughing
ወያኔ በኦነግ ላይ እንደቀለደው በማንም ላይ አልሞከረም ሌንጮን ሳስታውስ ሳቄ አይቆምም የፖለቲካ በደል ደረሰብኝ ብሎ ወጣ ተንደርድሮ አዲስ አባ ገባ ግባ አሉት
ልሰደድ ነው ሲል ደሞ ኤፖርት አድርሰው ቻዎ አሉት ቅቅቅ Laughing እንዲህ አይነት ፖለቲከኞችን ነው ኦነግ ያተራቀመ Laughing Laughing Laughing
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
6 ኪሎ

ኮትኳች

Joined: 06 Jan 2004
Posts: 264

PostPosted: Fri Feb 24, 2012 6:08 pm    Post subject: Reply with quote

ቂኢቂቂቂቂኢቂቂቂቂቂኢቂቂቂ Laughing Laughing Laughing Laughing
የጂሉ ሞሮን ለንጮን ድርጊት አንስተህ እነንም በሳቅ ገደልከኝ እንደዚህ አይነቶቹን ነው ኦነግ የሰበሰበው
ምክያቱ ግን አንድና አንድ ብቻ ነው ወያኔ ኦነግ የሚል ስም እስካለ ድረስ መኖር እንችላለን ብሎ ነው የሚገምተው
ስለዚህ ኦነግን ማጥፋት አይፈለግም ቀና እንዳይል ግን ባርጩሜ እየሞሸለቀ በደንብ መጋለብ ነው የሚፈልገው .

በሩንን ወለል አድርጎ ከፈተና ከሗላ እያለ ሰላማዊ ሰው እንዲያርድ ካደረገው በሗላ ጨካኞቹን ኦነጎች በንጹሀን ደም የተጨማለቀውን እጃቸውን ሳይለቃለቁ ይፋ አውጥቶ በህዝብ እንዲተፉ አደረጋቸው .

ባይሳ "አማራው ' ቅቅቅቅቅቅቅ ውነቱን ነው ኦሮሞ ውሎ አደረና የኦነግን ጂልነት የኦነግን ሰይጣንነት ተገንዝቦ ከተፋቸው ውሎ ሰነበተ . እንደ ስሙ ይናገር አይነቱ በደኖ ገደል ውስጥ ሴት ሊጅ ከነነፍሷ ሲወረወር ጮቤ የርገጠ ዋርካ ላይ ኦነግ ቢሎ ባበቃለት ኦነግ ሲም ቢፎከር አይደንቅም . ሁሌም የሚያልመው ስለመግደል ብቆንጨራ ስለመበጠስ ስለሆነ መለስ ብሎ ሊያስብ የሚችል የሰከነ አዕምሮ የለውም
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ወጥመድ

ኮትኳች

Joined: 11 Mar 2005
Posts: 284
Location: Semen Walta

PostPosted: Fri Feb 24, 2012 9:20 pm    Post subject: Reply with quote

አቶ ስሙ ይናገር ከዚህ በታች በጠቀስካቸው 6 ነጥቦች

ላይ የምለው አለኝ :: የኔ ጽሁፍ በቀይ ቀለም የተጻፈው ነው ::

ስሙ ይናገ እንደ ጻፈው /ችው
Quote:
አንፌቃ : ወደ ውይይቱ መንፈስ ልመለስና
አታጭበርብር ላልከው ኦነግ ካነሳው ጥያቄ ምንም አልተመለሰም ነው የምትለኝ ወይስ የተመለሱት በትግል አይደለም ነው ? እንደገና ላስታውስህ

1 ኦሮሚያ የሚባል ክልል

ከዚህ በፊት ደጋግሜ እንደ ጻፍኩት የኦነግ

ትልቁና የመጀመሪያው ስህተቱ ይህ የመስለኛል ::ኦሮሚኛ

በሚነገርበት አካባቢ ኦሮሚያ ከተባለ አማርኛ በሚነገርበት

አካባቢ ሁሉ አማሪያ አገር መሆን እንዳለበት

መታወቅ ያለበት ይመስለኛል .::

ቅቅቅ እና ፊንፊኔ ዋና ከተማችሁ የልምዣት ሆና

ልትቀር ነው ማለት ነው :: ሌሎችም ብዙ ብዙ አሉ :: ከዚህ

ሁሉ በፊት ግን ሥለ አንድ አገር ከማውራታችን በፊት

ከአጎራባች ሀገሮች ጋር የትኛው መሬት ለማን እንደሚገባ

መተማመን የሚያስፈልግ መሰለኝ :: ደግሞስ ክልልን

የከለለው እኮ TPLF ነው እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ

80 ብሔረሰብ አባላት ተስማምተው የተፈራረሙት

የመሬት /የክልል /የይዞታ /የአገር ምስረታ ሕግ ወይንም

ሪፈረንደም አይደለም ::ስለዚ ኦሮሚያ አገር የሚለው ሀሳብ

ከምኞት አያልፍም ::

2 በኦሮሚያ አፋን ኦሮሞ የስራ ቋንቋ መሆኑ

በአሁኑ ወቅት የአፋን ኦሮሞ በዚህ አካባቢ

ተለይቶ የስራ ቋንቋ መሆን በዚህ ክልል ውስጥ ማደግ

የሚገባውን የሀገር ውስጥ ባለሀብት ኢንቨስት እንዳያደርግ

አገደው እንጂ ከኢኮኖሚ አንጽር ለህዝቡ ያተረፈው

ፋይዳ አመርቂ አይደለም ደግሞም እኮ ህዝቡ እስካሁን

ድረስ በራሱ ፈቃድ አማርኛን ከመናገር ወደኋዋላ አላለም ::
Laughing Laughing ብልጦቹ ደቡብ ክልል ግን የራሳቸውን ቋንቋም

እያሳደጉ ለስራ አማርኛን ስለሚጠቀሙ ወደዚያ ክልል

የሚጎርፍ የሀገር ውስጥ ነጋዴ እልፍ ነው ::

3 የኦሮሞ ህጻናት በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ፊደል መቁጠራቸው

ይህ እኮ በድርግ ዘመንበ በመሰረተ ትምህርት

ወቅት የተጀመረው ነው እንጂ ኦነግ ያመጣው አስደናቂ

ድልም አይደለም ::

4 ኦሮሞ ያለምንም ተጽህኖ ባህሉን ማሳደግ ለምሳሌ እረቻ ሐይማኖታዊ ስርአቱን

ቅቅቅ አሁንስ አሳቀኝ እሬቻ ድሮም ነበር

አሁንም አለ ወደፊትም ይኖራል :: ልዩነት ቢኖር አሁን

TPLF ለራሱ ርካሽ ፕሮፖጋንዳ ሲል TV ያስጨፍራል ::

5 ኦሮሚያ ቲቪ ራዲዮ የመሳሰሉት ነገሮች

ይህም የተጀመረው በተለይ የራዲዮ ፕሮግራም

በደርግ ዘመን ነው እንጂ OLF ያመጣው ገጸ በረከት አይደለም ::

6 መሰረት የተጣለለት የኦሮሚያ ኤር ውይስ የግለሰቦች ቢሆንም እንኳ ለነገይቷ ኦሮሚያ ትልቅ አሰዋጽኦ አለው ::

ይህ እኮ እንደማንኛውም የንግድ ፈቃድ አንድ

ግለሰብ /ቡድን እንደ NGO ሆኖ የራሱን የንግድ ፈቃድ ስም

ሰይሞ ለትርፍ የሚነቀሳቀስ የነጋዴ ባጅ እንጂ ከኦሮሞ

ህዝብ ጋር ምንም ዓይነት ግኑኝነት አይኖረውም ::
[/quote]

ወጥመድ

Last edited by ወጥመድ on Sat Feb 25, 2012 4:50 am; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አንፌቃ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 08 Dec 2004
Posts: 1920
Location: united states

PostPosted: Fri Feb 24, 2012 10:08 pm    Post subject: Reply with quote

እንዲህ ደፈር ብለህ ስትሳደብ ያምርባህል . Very Happy ሌላው ልክ አይንህ ላይ እንዳለው የኮካኮላ ጠርሙስ ቂጥ የሚመስለው መነፅር አይነት ...አስተሳሰብህ ላይም ትንሽ ማይክሮስኮፕ ቢገጥሙልሀ ጥሩ ሳይሆን አይቀርም ....የኢትዮጲያ ፖለቲካ መዞር ብቻ ሳይሆን ዝብርቅርቅ ብሎብህል ... ጥላቻና በርኩስ መንፈስ ቅዠት ስትሰቃይ የምታደር አሳዛኝ የባሻ ይርገጤ የጡት ልጅ ነህ ...ወይ እነኛ አሳዳጊዎችህ ሚሲዮኖቹ ፀሎት መሳይ አላደረጉልህ Wink አሳዘንከኝ ..ከምር Exclamation እኔ የምልህ ...ድሮ ..ህፃን ሆነህ (ለነገሩ አሁንም ቆዳህ ተሸበሸበ እንጂ ያው ህፃን ነህ ) ባለቀስክ ጊዜ እነኛ የጀርመን ሚሲዮኖች .. ሲሰጡህ የነበረው ከረሜላ ሽፋኑ አማራ የሚል ፅሁፍ ነበረበት . Laughing ሁልግዜ አማራ የሚባል ነገር በእምሮህ ውስጥ ሲመጣ ..ወደል አህያ እንዳየ ጅብ ..ጥርሶችህ ሁሉ ይፋጫሉ . Very Happy ..
ለነገሩ አንተ የምታውቀው እኮ ..ልክ እንደ ፓሩት ትላንት ያልከውን ዛሬ በመደጋገም አንባቢን ማሰልቸት ብቻ ነው ..ምንም አዲስ ነገር የለህም ...እናም ለመጨረሻ ጊዜ ልንገርህ (መቼም ይህ የተጠናወትህ አልዛይመር የማስታወሻህን ብሎን አላልቶታል ) ይህን የዋርካ የፖለቲካ ፎረም አትመጥንም .. Exclamation Exclamation እናም እየተከታተልክ ስሜን አታንሳ ..ስምህን ሰይጣን ይጥራውና Evil or Very Mad ...

ስሙ ይናገር እንደጻፈ(ች)ው:
አይ አፌንቃ ለካስ ባይሳ ነህ ተቸገርክ እውነቴን ነው እኔ አንፌቃን በባይሳ የወኩበት ቀን ስም እየቀያየርክ ትገለጣለህ አይደል ? ግም እዛው ከኒክ ስሞጭችህ ጋር ተግማማ አህያ ለምሆንህ ለነጻነት ስልጣኔን መመዘኛ ስታደርግ ነው ደደብ

_________________
Article-39: The poison of peace, unity, and brotherhood in Ethiopia !!
አንፌቃ ዘብሄረ ኢትዮጲያ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስሙ ይናገር

ዋና ኮትኳች

Joined: 14 Mar 2008
Posts: 695

PostPosted: Sun Feb 26, 2012 10:55 pm    Post subject: Reply with quote

ሐይ ባይሳ (አንፌቃ ) ምነው ሰነቃብህ ባይሳን ገደልከው እንዴ ? አይዞን የኦሮሞ ስም በተነሳበት ቤት አታጣኝም ብትችል ሀሳብን በሀሳብ አሸንፍ እንጂ እንደ ፈሪዎች ዱላ (ኒክ ) አታብዛ አተላ እንዲህ ግን ደካማ አትመስለኝም ነበር የምሬን ነው ለካ ሳላውቅ እያሳበድኩህ ነበር ለምን አታቆምም ብታቆም የኦሮሞን ስም ባታነሳ እኮ እኔ አልፅፍም ዛሬም ነገም ኦሮሞን ባነሳህ ቁጥር አለሁ ከብት አለ ሾተል በል
_________________
God is Great
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስሙ ይናገር

ዋና ኮትኳች

Joined: 14 Mar 2008
Posts: 695

PostPosted: Sun Feb 26, 2012 11:47 pm    Post subject: Reply with quote

ወጥመድ እንደጻፈ(ች)ው:
አቶ ስሙ ይናገር ከዚህ በታች በጠቀስካቸው 6 ነጥቦች

ላይ የምለው አለኝ :: የኔ ጽሁፍ በቀይ ቀለም የተጻፈው ነው ::

ስሙ ይናገ እንደ ጻፈው /ችው
Quote:
አንፌቃ : ወደ ውይይቱ መንፈስ ልመለስና
አታጭበርብር ላልከው ኦነግ ካነሳው ጥያቄ ምንም አልተመለሰም ነው የምትለኝ ወይስ የተመለሱት በትግል አይደለም ነው ? እንደገና ላስታውስህ

1 ኦሮሚያ የሚባል ክልል

ከዚህ በፊት ደጋግሜ እንደ ጻፍኩት የኦነግ

ትልቁና የመጀመሪያው ስህተቱ ይህ የመስለኛል ::ኦሮሚኛ

በሚነገርበት አካባቢ ኦሮሚያ ከተባለ አማርኛ በሚነገርበት

አካባቢ ሁሉ አማሪያ አገር መሆን እንዳለበት

መታወቅ ያለበት ይመስለኛል .::

ቅቅቅ እና ፊንፊኔ ዋና ከተማችሁ የልምዣት ሆና

ልትቀር ነው ማለት ነው :: ሌሎችም ብዙ ብዙ አሉ :: ከዚህ

ሁሉ በፊት ግን ሥለ አንድ አገር ከማውራታችን በፊት

ከአጎራባች ሀገሮች ጋር የትኛው መሬት ለማን እንደሚገባ

መተማመን የሚያስፈልግ መሰለኝ :: ደግሞስ ክልልን

የከለለው እኮ TPLF ነው እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ

80 ብሔረሰብ አባላት ተስማምተው የተፈራረሙት

የመሬት /የክልል /የይዞታ /የአገር ምስረታ ሕግ ወይንም

ሪፈረንደም አይደለም ::ስለዚ ኦሮሚያ አገር የሚለው ሀሳብ

ከምኞት አያልፍም ::

2 በኦሮሚያ አፋን ኦሮሞ የስራ ቋንቋ መሆኑ

በአሁኑ ወቅት የአፋን ኦሮሞ በዚህ አካባቢ

ተለይቶ የስራ ቋንቋ መሆን በዚህ ክልል ውስጥ ማደግ

የሚገባውን የሀገር ውስጥ ባለሀብት ኢንቨስት እንዳያደርግ

አገደው እንጂ ከኢኮኖሚ አንጽር ለህዝቡ ያተረፈው

ፋይዳ አመርቂ አይደለም ደግሞም እኮ ህዝቡ እስካሁን

ድረስ በራሱ ፈቃድ አማርኛን ከመናገር ወደኋዋላ አላለም ::
Laughing Laughing ብልጦቹ ደቡብ ክልል ግን የራሳቸውን ቋንቋም

እያሳደጉ ለስራ አማርኛን ስለሚጠቀሙ ወደዚያ ክልል

የሚጎርፍ የሀገር ውስጥ ነጋዴ እልፍ ነው ::

3 የኦሮሞ ህጻናት በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ፊደል መቁጠራቸው

ይህ እኮ በድርግ ዘመንበ በመሰረተ ትምህርት

ወቅት የተጀመረው ነው እንጂ ኦነግ ያመጣው አስደናቂ

ድልም አይደለም ::

4 ኦሮሞ ያለምንም ተጽህኖ ባህሉን ማሳደግ ለምሳሌ እረቻ ሐይማኖታዊ ስርአቱን

ቅቅቅ አሁንስ አሳቀኝ እሬቻ ድሮም ነበር

አሁንም አለ ወደፊትም ይኖራል :: ልዩነት ቢኖር አሁን

TPLF ለራሱ ርካሽ ፕሮፖጋንዳ ሲል TV ያስጨፍራል ::

5 ኦሮሚያ ቲቪ ራዲዮ የመሳሰሉት ነገሮች

ይህም የተጀመረው በተለይ የራዲዮ ፕሮግራም

በደርግ ዘመን ነው እንጂ OLF ያመጣው ገጸ በረከት አይደለም ::

6 መሰረት የተጣለለት የኦሮሚያ ኤር ውይስ የግለሰቦች ቢሆንም እንኳ ለነገይቷ ኦሮሚያ ትልቅ አሰዋጽኦ አለው ::

ይህ እኮ እንደማንኛውም የንግድ ፈቃድ አንድ

ግለሰብ /ቡድን እንደ NGO ሆኖ የራሱን የንግድ ፈቃድ ስም

ሰይሞ ለትርፍ የሚነቀሳቀስ የነጋዴ ባጅ እንጂ ከኦሮሞ

ህዝብ ጋር ምንም ዓይነት ግኑኝነት አይኖረውም ::

ወጥመድ [/quote]
ወጥመድ እኔና አንተ ከዚህ በፊት ተወያይተን አናውቅም ምናልባት በሌላ ኒክ ከሆነ በትክክለኛው ስምህ ናና መልስ ይኖረኛል
ክልሎች የተከለሉት እንዳልከው ብቻ ሳይሆን እንድ አይነት ቋንቋ የሚነገሩ ሰዎች ያሰባሰበ ወይም ያካለለ ነው ስለዚህ በሁሉም ቦርደሮች ችግር እንዳለ ቢገባንም ደግሞ ለሆን ያለበት ነው ግን አብዛኞቹ ህዝቦች ከሞላ ጎደል ተስማምቶእየኖሩ ቢያንስ 20 አመት አለፈው የግድ እንናተ የምትፈልጉት ካልሆነ በስተቀር ትክክል አይደለም ካልተባለ ::
ኦሮሚያ ምኞትም እውነትም ይሁን ግን ዛሬ ላይ እየተሰራበት ነው በስነ ሰው እድገት ደግሞ ወደኃላ ዕድገት አይኖርም ትላንት በክፍለሀገር ዛሬ በክልል ነገ ደግሞ ነጻ መንግስት እስከመመስረት ብለን እናስባለን የፊንፊኔ ግን አሳቀህ አንድ ቀን ደግሞ ታለቅስ ይሆናል
2ኛው ኦሮሚኛ የስራ ቋንቋ መሆኑ ለእድገት (እንቨስትመንት ) እንቅፋት እንደሆነ አንስተሀል ቅቅቅቅቅቅ ለነገሩ እንቨስትመንት የት ታውቃላችሁ 100 አመት ምድሪቷ ላይ ስትተኙ ኖራችሁ ወያኔ በአርጩሜ ገርፎ ካባረራችሁ በኃላ ዛዛሬ እንቨስትመንት በአማሪኛ ካልሆነ አይሰምርም ይባልልናል ቅቅቅቅቅቅቅቅ ""እንዲያጫውትህ ጅል አይሙት "" ማለት ይህ ነው ኦሮሚያ በልጆቿ ተፈጥሮ በለገሰቻት ሀብት አንድ ቀን ትለማለች በተለይ ከእናንተ ስንለይ መዥገር ታውቃለህ ? አንድ ቀን በአካሏ ላይ ተጣብቀው ያሉትን መዝገሮች አላቀን ትለማለች ያለ አማሪኛ ላማትና እንቨስትመንት የለም ከተባለ ደግሞ አንልማ ይቅርብን ቅቅቅቅቅቅቅቅ
ይህ ሰው አንፌቃ ለምሆኑ የቅንጣት ታክል አልጠራጠርም ምክንያቱም እንዲህ አይነት የማያመዛዝን ጭንቅላት የማንም ስለማይሆን ነው ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ የደቡብ ህዝቦች የስራ ቋንቋቸው አማሪኛ ስለሆነ የአማራ እንቨስተሮች ሔደው አበለጸጓት ይህ የወሩ ሳይሆን የአመቱ ጆክ ሆኖ ይመዘግብልሀል የአማራ ባለሀብቶች ለማሳደግ ከሆነ ዛሬም እኮ ኦሮሚያ በሯን አልዘጋችም ግን እንደከዚህ በፊቱ እላይዋ ላይ መረማመድ ቀላል አይሆንም ይህ ደግሞ ስጋታችሁን እንደሚጨምር እናውቃለን
3 የኦሮሞ ህጻናት በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው መጠቀም የኦነግ ድል አይደለም ልክ እንደ ክበበው ገዳ ህልም እንደ ፈቺው ይሁንልን ግን የኦሮሞ ህጻናት መሰረተ ትምህርት እንደሚማሩ አላውቅም ነበር የሚመስለኝ አዛውንቶች ለበሩ የሚመስሉኝ ወይስ አንተ የምትጠራት ኦሮሚያና እኔ የምላት ኦርሚያ የተለያዩ ሳይሆን አይቀርም
4. እሬቻ ዛሬ ተጀመረ ብዬ ወጥቶኛል ? ወዳጄ ለማለት የፈለኩት እነ ተክለሀይማኖት በሚነግሱበት ሀገር 40 ሚሊዮን ሕዝብ በላይ ሊያከብረው የሚፈልገውን በአል በፖለቲካዊ ተጽህኖ ተቀብሮ የኖረ በጣም ጥቂት ሰው ብቻ እንዲያከብረው መደረጉና እንዳያድግና የኦሮሞ ብሔራዊ በአል እንዳይሆን ተደርጎ የተቀመጠ ነበር ዛሬም ሙሉ ድል ባናገኝበትም ከገዥዎቻችን |ጣም የተሻለ እንደሆነ ወያኔ ያስመሰከረበት ነው አንድ ቀን የፖለቲካ ነጻነቱ ሲመጣ በዙ እንደ ባዕድ አምልኮ የሚታዩ ብርቅዬ የኦሮሞ ሀይማኖታዊና ባህላዊ ስርአቶች ያንሰራራሉ
ወያኔ ለፕሮፓጋንዳ እንደሚጠቀምበት እናውቃለን ግን በባሌም በቦሌም የኦሮሞ በአል እያደገ ነው በእርግጥ ነገ እንደቀድሞው ኦሮሞን መግዛት ለሚፈልጉት ቀላል እንደማይሆን እናውቃለን :: የተገኘውን ድል በመንጠቅ ሀገር መገንባት አምባገነንነት ብቻም ሳይሆን ከሚኖሩበት ዘመን ወደ ኃላ መቅረትም ነው
5 የቲቪ ራዲዮ ፕሮግራም ስርጭት በኦሮሚያ የደርግ ወጤት ነው ብለሀል እኔ ደግሞ የኦሮሞ ህዝብ የዕድገት ደረጃ ነው የማስበው በጃንሆይ ዘመን አልነበረም በመንግስቱ ዘመን ራዲዮ ነበር በመለስ ዘመን ደግሞ ምንም ተጽህኖ ስር ቢሆንም ግን 24 ሰአት ስርጭት አግኝተዋል
የኦሮሞ ህዝብ እድገት ምንጩ የጉያው የበቀለው ኦነግ ነው ኦነግ ባይኖር ዛሬ የተገኘው ድል አይኖርም ነበር ኦነግ ሀገር ቤት ስላልሆነ የኦሮሚያ ዋና ከተማ አዳማ ሆነ ግን ታስታውሳለህ ልክ 97 አመተምህረት ላይ ቅንጅት አዲስ አበባን ሲያሸንፍ ወያኔ ያደረገው የኦሮሚያ ዋና ከተማ ፊንፊኔ ናት አለና አወጀ ማለት በትግላችን የቀሩንን ድሎች መቀናጀት እንችላለን ማለት ነው
6 እንዳልከው ምንም ግንኙነት አይኑረው ግን እንደ አሸዋ በበዛ ስም ደፍሮ ኦሮሚያ ኤር ወይስ , ኦሮሚያ ባንክ ኦሮሚያ ሆቴል የመሳሰሉ ስሞች የራሳቸው የሆነ የፖለቲካ እንድምታ ላቸው :: እኛ ግን የምንለው ይህንን ስም በዚህ ጊዜ መጠቀም ባለሀብቶቹን ከማድነቅና ከማወደስ ባሻገር ያለውን የፖለቲካ ጫወታ እናያለን
ግን ጹሑፎችህ አንፌቃን አንፌቃን ሸተቱኝ ሁልጊዜ በአዲስ ኒክ ሲመጣ ጨዋ ሆኖ ነው የሚመጣው እና እስቲ እያደር እናያለን
_________________
God is Great
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
baysa

ኮትኳች

Joined: 31 Mar 2006
Posts: 183

PostPosted: Mon Feb 27, 2012 1:44 am    Post subject: Reply with quote

ስሙ ይናገር እንደጻፈ(ች)ው:
ሐይ ባይሳ (አንፌቃ ) ምነው ሰነቃብህ ባይሳን ገደልከው እንዴ ? አይዞን የኦሮሞ ስም በተነሳበት ቤት አታጣኝም ብትችል ሀሳብን በሀሳብ አሸንፍ እንጂ እንደ ፈሪዎች ዱላ (ኒክ ) አታብዛ አተላ እንዲህ ግን ደካማ አትመስለኝም ነበር የምሬን ነው ለካ ሳላውቅ እያሳበድኩህ ነበር ለምን አታቆምም ብታቆም የኦሮሞን ስም ባታነሳ እኮ እኔ አልፅፍም ዛሬም ነገም ኦሮሞን ባነሳህ ቁጥር አለሁ ከብት አለ ሾተል በል

ሸሌው የሸርሙጣው ዲቃላ ጥንቡ ይናገር እንዲሁ እንደዞረብህ በራስህ ስቀህ ራስክን ጠርጥረህ ከራስህ ጋር እንደተጣላህ ትኖራለህ . ጥንብ ኦነግ
ይሄ በበታችነት ለተጎሳቆለው ድንጋይ አንጎልህ ምልክት ነው . ባይሳ አንፌቃ ነው ባይሳ አማራ ነው ሌላስ ምናለህ ሬሳ ነገር አንተ ብሎ የኦሮሞ ተከራካሪ
ያች ጠላትህን ሙጃሌ ምን አደረስካት ሽርሙጣውን እናትህንስ የትኛው አህያ ነው አባቴ ብለህ ጠየክ ወይ ?.
ግሙ አህያ ፋንድያህን ሰብስብ እባክህ
_________________
proud to be Ethiopian
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አንፌቃ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 08 Dec 2004
Posts: 1920
Location: united states

PostPosted: Mon Feb 27, 2012 9:02 am    Post subject: Reply with quote

Very Happy ከሳምንት በፊት ባይሳን አንፌቃ አልክ ...ትላንት ደግሞ ወጥመድን አንፌቃ ..አንፌቃ ሸተትከኝ አልክ ...አንተ የሰዎችን ፅሁፍ ለይተህ የማታውቅ የዞረብህ የፖለቲካ ቦዘኔ ...እንዴት አድርገህ ሰፊውን የኦሮሞ ህዝብ አፍህን ሞልተህ እወክላለሁ ትላለህ ..ማፊሪያ Exclamation የዋርካ ሆምለስ (የባሻ ይርገጤ - ሳሉግ ) ቢዬሀለው Razz አሪፍ ስም አይደል ...ከዚህ በላይ ምላሽ አያስፈልግህም ....ለምን Arrow አትመጥንም Exclamation

ስሙ ይናገር እንደጻፈ(ች)ው:
ሐይ ባይሳ (አንፌቃ ) ምነው ሰነቃብህ ባይሳን ገደልከው እንዴ ? አይዞን የኦሮሞ ስም በተነሳበት ቤት አታጣኝም ብትችል ሀሳብን በሀሳብ አሸንፍ እንጂ እንደ ፈሪዎች ዱላ (ኒክ ) አታብዛ አተላ እንዲህ ግን ደካማ አትመስለኝም ነበር የምሬን ነው ለካ ሳላውቅ እያሳበድኩህ ነበር ለምን አታቆምም ብታቆም የኦሮሞን ስም ባታነሳ እኮ እኔ አልፅፍም ዛሬም ነገም ኦሮሞን ባነሳህ ቁጥር አለሁ ከብት አለ ሾተል በል

_________________
Article-39: The poison of peace, unity, and brotherhood in Ethiopia !!
አንፌቃ ዘብሄረ ኢትዮጲያ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስሙ ይናገር

ዋና ኮትኳች

Joined: 14 Mar 2008
Posts: 695

PostPosted: Tue Feb 28, 2012 8:39 am    Post subject: Reply with quote

አንፌቃ እንደጻፈ(ች)ው:
Very Happy ከሳምንት በፊት ባይሳን አንፌቃ አልክ ...ትላንት ደግሞ ወጥመድን አንፌቃ ..አንፌቃ ሸተትከኝ አልክ ...አንተ የሰዎችን ፅሁፍ ለይተህ የማታውቅ የዞረብህ የፖለቲካ ቦዘኔ ...እንዴት አድርገህ ሰፊውን የኦሮሞ ህዝብ አፍህን ሞልተህ እወክላለሁ ትላለህ ..ማፊሪያ Exclamation የዋርካ ሆምለስ (የባሻ ይርገጤ - ሳሉግ ) ቢዬሀለው Razz አሪፍ ስም አይደል ...ከዚህ በላይ ምላሽ አያስፈልግህም ....ለምን Arrow አትመጥንም Exclamationስሙ ይናገር እንደጻፈ(ች)ው:
ሐይ ባይሳ (አንፌቃ ) ምነው ሰነቃብህ ባይሳን ገደልከው እንዴ ? አይዞን የኦሮሞ ስም በተነሳበት ቤት አታጣኝም ብትችል ሀሳብን በሀሳብ አሸንፍ እንጂ እንደ ፈሪዎች ዱላ (ኒክ ) አታብዛ አተላ እንዲህ ግን ደካማ አትመስለኝም ነበር የምሬን ነው ለካ ሳላውቅ እያሳበድኩህ ነበር ለምን አታቆምም ብታቆም የኦሮሞን ስም ባታነሳ እኮ እኔ አልፅፍም ዛሬም ነገም ኦሮሞን ባነሳህ ቁጥር አለሁ ከብት አለ ሾተል በልቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ደካማው አሁን ሁሉን ኒኮችህን ለስድብ እየተጠቀምክባቸው ነው በርታ ደካሞች ሁል ጊዜ የተነሳውን ጉዳይ ትተው ለስድብ ይሽቀዳደማሉ ግን ለመሳደብ 10 ኒክ መያዝ ደደብነት ነው የፊደል አጣጣልህን ላለፉት 5 አመታት ስለማውቅህ ነው ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ግን መቸ ነው ትልቅ ሰው የምትሆነው ? አሁንህም ልክ እንደዱሮው ነው የምትሳደበው ? ለነገሩ 7 አድገህ ምን ታድርግ :: እናትህ ምንም እንኳ ሻርሙጣ ብትሆንም የሻርሙጣ ልጅ ብየህ አልሰድብህም ብቸግራት ነውና ሽርሙጥና የገባችሁ ስለ አባትህም አላነሳብህም ምክንያቱም እንዲህ የሆነከው ሳያንስህ ቁስልህን መነካካት እንዳይሆንብኝ :: አንተ ግን በርታ በዛማ ማን ይደርስባችኃል ከዘር ነው ብለናል :: ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
_________________
God is Great
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አንፌቃ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 08 Dec 2004
Posts: 1920
Location: united states

PostPosted: Tue Feb 28, 2012 10:22 am    Post subject: Reply with quote

Very Happy በቃ ስድብህ ይቺ ብቻ ነች ..? ነርቭህን ነካሁት መሰለኝ በጣም ተንጨረጨርክ .. Smile ገና ቋቅ እስኪልህ ዶቃ ማሰሪያህ ድረስ እንነግርሀለው ...ፋንድያ Exclamation አንተ እኮ የደነዘዝክ ብቻ ሳይሆን ቅጥ አንባሩ የጠፋብህ ..ተስፋ የቆርጠክ ..የሻቢያ መጫወቻ አሻንጉሊት (ከአረብ የተሰራው ) ማለት ነህ .. ግምታም ኦነግ Exclamation ደደብ መሆንህን ለመሸፈን ብዙ ቦታ ረገጥክ ...የእግዜርንም ስም አነሳህ ...አንፌቃንም ሶስት ነው አልክ ...እንደ አቅሚቲም በዚች በነፈዘች እና አልዛይመር በጠቀጠቃት ሚጥጥዬ ጭንቅላትህ ..ሁሉን ሞክረህ ጨዋታው አልደምቅ ቢልህ ..ሰሚ ብታጣ ...ፍርሀት ..ፍርሀት ቢልህ ..የፖለቲካ ኦና ቤት ውስጥ ብቻህን ማጨብጨቡ ጩህ ..ጩህ ቢልህ ..ወደ ተራ ስድብ ገባህ ...እድገትህን ያሳያል ..ቀጥልበት Exclamation እኔ እናትህን አልሰድብም ...እንደ አንተ ባለጌ አይደለሁም .....እናትህ ቢሰሙ በአንተን ላይ ኩራት ሳይሆን ምን ያህል እንደሚያፍሩብህ ይታየኛል Exclamation ...ማፈሪያ ቁርበት ራስ ነህ Exclamation ተዋርደህ ቤተሰቦችህን ለማዋረድ ድክ ..ድክ የምትል ... ከአድማስ ባሻገር በተስፋና በጥላቻ አይንህ ያሞጨሞጨ ..ሆድህ በነገር እና በተንኮል የተጎጠረች .. የስልጣን ተስፈኛ ነህ ... ድሮም እኮ ...አትወቅ ያለው በአርባ አመቱም አያውቅ ይባላል ..እንዳንተና እንደዛ ጃጃታም ድርጅትህ ማለት ነው .. Exclamation ለነገሩማ የባሻ ይርገጤ አንጋቾች የደደብ ጥርቅሞች መሆናችሁን እየታየ እና አበረዋችሁ የነበሩትም ምስክርነት እየሰጡ ነው .. Rolling Eyes .እዚህ ዋርካ ላይ ጉራህን ስትነዛ ብዙ አመታትን አስቆጠርክ ...ስንተ መቶ ሺህ አማራ ገለህ ልክ እንደ ሬድ ካርፔት በላያቸው ላይ እየተረማመድክ ...ሚኒሊክ ቤተ መንግስት ስትገባ ነበር ምኞትህ ..መቼስ ቅዠት አይከለከል Cool አይ የኛ የኦነግ ኮማንደር . Very Happy Very Happy ወጉ ቀርቶ ..በውሉ በኮነነኝ አሉ እማ ዱንቡሎ Exclamation ይልቅስ እዛ ለንደን ፈልገህ የአንዱ የእድር ሰብሳቢ ብትሆን ያምርብህ ነበር .. Laughing ባይሁን የሰማዩን ቤትህን እንድታዘጋጅ ...የምድሩስ አልሆነልህም ...ሳያማክርህ እየሸሸህ ነው .....የሆንክ ሙትቻ ድንጋይ ራስ ነህ ...የበታችነት ስሜትህ ልክ እንደ ሀረግ እሬሳ በሰውነትህ ተሰራጭቶ ..በየቀኑ በድንጋጤ አንዳንድ ቱባ ስጋ ከሰውነትህ እየቦተረፈ ወደ ሰይጣን ይናገር ቀይሮሀል Exclamation እንደ አንተ ያለው 60 አመት የኦነግ ደንቆሮ እና የአልዛይመር በሽተኛ ..አንፌቃን ማወቅ አይደለም ምን እንደሚፅፍ በቅጡ አንብቦ መረዳት አይችልም ... Exclamation Exclamation ለመረዳት ማሰብን ይጠይቃል ...ለማሰብ ደግሞ ጤናማ አእምሮ ይሻል ...አንተ ሁሉም የለህም Exclamation Exclamation የአንተ ጭንቅላት ለሁለት ተሰንጥቆ ቢነበብ ...የገደልካቸው ህፃናትና ሴቶች ስም ተፅፎ ሰለሚገኝ .. ደም ሁሌም ሰላም ይነሳሀል ....በዚህ ላይ ደግሞ ሳታፍር ጎድ ኢዝ ጉድ ትላለህ ... Evil or Very Mad አንድ ሀሙስ የቀረህ በሽተኛ ነህ እና ወይንም እራስህን ገለህ ከዚህ ሁሉ መከራ ተገላገል Exclamation ለነገሩ ከሞትክ ቆይተሀል ...አለመቀበርህ ነው እንጂ . Exclamation ለዚያም ይመስለኛል ..ዋርካን ማጠንባት ብቻ አይደለም ..አከረፋሀት የሚባለው Exclamation እኔ እንዳንተ ብዙ መሳደብ አልችልም እንጂ ..ብዙ ባልኩ ነበር Razz

Quote:
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ደካማው አሁን ሁሉን ኒኮችህን ለስድብ እየተጠቀምክባቸው ነው በርታ ደካሞች ሁል ጊዜ የተነሳውን ጉዳይ ትተው ለስድብ ይሽቀዳደማሉ ግን ለመሳደብ 10 ኒክ መያዝ ደደብነት ነው የፊደል አጣጣልህን ላለፉት 5 አመታት ስለማውቅህ ነው ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ግን መቸ ነው ትልቅ ሰው የምትሆነው ? አሁንህም ልክ እንደዱሮው ነው የምትሳደበው ? ለነገሩ 7 አድገህ ምን ታድርግ :: እናትህ ምንም እንኳ ሻርሙጣ ብትሆንም የሻርሙጣ ልጅ ብየህ አልሰድብህም ብቸግራት ነውና ሽርሙጥና የገባችሁ ስለ አባትህም አላነሳብህም ምክንያቱም እንዲህ የሆነከው ሳያንስህ ቁስልህን መነካካት እንዳይሆንብኝ :: አንተ ግን በርታ በዛማ ማን ይደርስባችኃል ከዘር ነው ብለናል :: ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

_________________
Article-39: The poison of peace, unity, and brotherhood in Ethiopia !!
አንፌቃ ዘብሄረ ኢትዮጲያ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ወጥመድ

ኮትኳች

Joined: 11 Mar 2005
Posts: 284
Location: Semen Walta

PostPosted: Tue Feb 28, 2012 10:58 am    Post subject: Reply with quote

ስሙ ይናገር እንደጻፈ(ች)ው:
ወጥመድ እንደጻፈ(ች)ው:
አቶ ስሙ ይናገር ከዚህ በታች በጠቀስካቸው 6 ነጥቦች

ላይ የምለው አለኝ :: የኔ ጽሁፍ በቀይ ቀለም የተጻፈው ነው ::

ስሙ ይናገ እንደ ጻፈው /ችው
Quote:
አንፌቃ : ወደ ውይይቱ መንፈስ ልመለ ስና
አታጭበርብር ላልከው ኦነግ ካነሳው ጥያቄ ምንም አልተመለሰም ነው የምትለኝ ወይስ የተመለሱት በትግል አይደለም ነው ? እንደገና ላስታውስህ

1 ኦሮሚያ የሚባል ክልል

ከዚህ በፊት ደጋግሜ እንደ ጻፍኩት የኦነግ

ትልቁና የመጀመሪያው ስህተቱ ይህ የመስለኛል ::ኦሮሚኛ

በሚነገርበት አካባቢ ኦሮሚያ ከተባለ አማርኛ በሚነገርበት

አካባቢ ሁሉ አማሪያ አገር መሆን እንዳለበት

መታወቅ ያለበት ይመስለኛል .::

ቅቅቅ እና ፊንፊኔ ዋና ከተማችሁ የልምዣት ሆና

ልትቀር ነው ማለት ነው :: ሌሎችም ብዙ ብዙ አሉ :: ከዚህ

ሁሉ በፊት ግን ሥለ አንድ አገር ከማውራታችን በፊት

ከአጎራባች ሀገሮች ጋር የትኛው መሬት ለማን እንደሚገባ

መተማመን የሚያስፈልግ መሰለኝ :: ደግሞስ ክልልን

የከለለው እኮ TPLF ነው እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ

80 ብሔረሰብ አባላት ተስማምተው የተፈራረሙት

የመሬት /የክልል /የይዞታ /የአገር ምስረታ ሕግ ወይንም

ሪፈረንደም አይደለም ::ስለዚ ኦሮሚያ አገር የሚለው ሀሳብ

ከምኞት አያልፍም ::

2 በኦሮሚያ አፋን ኦሮሞ የስራ ቋንቋ መሆኑ

በአሁኑ ወቅት የአፋን ኦሮሞ በዚህ አካባቢ

ተለይቶ የስራ ቋንቋ መሆን በዚህ ክልል ውስጥ ማደግ

የሚገባውን የሀገር ውስጥ ባለሀብት ኢንቨስት እንዳያደርግ

አገደው እንጂ ከኢኮኖሚ አንጽር ለህዝቡ ያተረፈው

ፋይዳ አመርቂ አይደለም ደግሞም እኮ ህዝቡ እስካሁን

ድረስ በራሱ ፈቃድ አማርኛን ከመናገር ወደኋዋላ አላለም ::
Laughing Laughing ብልጦቹ ደቡብ ክልል ግን የራሳቸውን ቋንቋም

እያሳደጉ ለስራ አማርኛን ስለሚጠቀሙ ወደዚያ ክልል

የሚጎርፍ የሀገር ውስጥ ነጋዴ እልፍ ነው ::

3 የኦሮሞ ህጻናት በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ፊደል መቁጠራቸው

ይህ እኮ በድርግ ዘመንበ በመሰረተ ትምህርት

ወቅት የተጀመረው ነው እንጂ ኦነግ ያመጣው አስደናቂ

ድልም አይደለም ::

4 ኦሮሞ ያለምንም ተጽህኖ ባህሉን ማሳደግ ለምሳሌ እረቻ ሐይማኖታዊ ስርአቱን

ቅቅቅ አሁንስ አሳቀኝ እሬቻ ድሮም ነበር

አሁንም አለ ወደፊትም ይኖራል :: ልዩነት ቢኖር አሁን

TPLF ለራሱ ርካሽ ፕሮፖጋንዳ ሲል TV ያስጨፍራል ::

5 ኦሮሚያ ቲቪ ራዲዮ የመሳሰሉት ነገሮች

ይህም የተጀመረው በተለይ የራዲዮ ፕሮግራም

በደርግ ዘመን ነው እንጂ OLF ያመጣው ገጸ በረከት አይደለም ::

6 መሰረት የተጣለለት የኦሮሚያ ኤር ውይስ የግለሰቦች ቢሆንም እንኳ ለነገይቷ ኦሮሚያ ትልቅ አሰዋጽኦ አለው ::

ይህ እኮ እንደማንኛውም የንግድ ፈቃድ አንድ

ግለሰብ /ቡድን እንደ NGO ሆኖ የራሱን የንግድ ፈቃድ ስም

ሰይሞ ለትርፍ የሚነቀሳቀስ የነጋዴ ባጅ እንጂ ከኦሮሞ

ህዝብ ጋር ምንም ዓይነት ግኑኝነት አይኖረውም ::

ወጥመድ

Quote:
ወጥመድ እኔና አንተ ከዚህ በፊት ተወያይተን አናውቅም ምናልባት በሌላ ኒክ ከሆነ በትክክለኛው ስምህ ናና መልስ ይኖረኛል
ክልሎች የተከለሉት እንዳልከው ብቻ ሳይሆን እንድ አይነት ቋንቋ የሚነገሩ ሰዎች ያሰባሰበ ወይም ያካለለ ነው ስለዚህ በሁሉም ቦርደሮች ችግር እንዳለ ቢገባንም ደግሞ ለሆን ያለበት ነው ግን አብዛኞቹ ህዝቦች ከሞላ ጎደል ተስማምቶእየኖሩ ቢያንስ 20 አመት አለፈው የግድ እንናተ የምትፈልጉት ካልሆነ በስተቀር ትክክል አይደለም ካልተባለ ::
ኦሮሚያ ምኞትም እውነትም ይሁን ግን ዛሬ ላይ እየተሰራበት ነው በስነ ሰው እድገት ደግሞ ወደኃላ ዕድገት አይኖርም ትላንት በክፍለሀገር ዛሬ በክልል ነገ ደግሞ ነጻ መንግስት እስከመመስረት ብለን እናስባለን የፊንፊኔ ግን አሳቀህ አንድ ቀን ደግሞ ታለቅስ ይሆናል
2ኛው ኦሮሚኛ የስራ ቋንቋ መሆኑ ለእድገት (እንቨስትመንት ) እንቅፋት እንደሆነ አንስተሀል ቅቅቅቅቅቅ ለነገሩ እንቨስትመንት የት ታውቃላችሁ 100 አመት ምድሪቷ ላይ ስትተኙ ኖራችሁ ወያኔ በአርጩሜ ገርፎ ካባረራችሁ በኃላ ዛዛሬ እንቨስትመንት በአማሪኛ ካልሆነ አይሰምርም ይባልልናል ቅቅቅቅቅቅቅቅ ""እንዲያጫውትህ ጅል አይሙት "" ማለት ይህ ነው ኦሮሚያ በልጆቿ ተፈጥሮ በለገሰቻት ሀብት አንድ ቀን ትለማለች በተለይ ከእናንተ ስንለይ መዥገር ታውቃለህ ? አንድ ቀን በአካሏ ላይ ተጣብቀው ያሉትን መዝገሮች አላቀን ትለማለች ያለ አማሪኛ ላማትና እንቨስትመንት የለም ከተባለ ደግሞ አንልማ ይቅርብን ቅቅቅቅቅቅቅቅ
ይህ ሰው አንፌቃ ለምሆኑ የቅንጣት ታክል አልጠራጠርም ምክንያቱም እንዲህ አይነት የማያመዛዝን ጭንቅላት የማንም ስለማይሆን ነው ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ የደቡብ ህዝቦች የስራ ቋንቋቸው አማሪኛ ስለሆነ የአማራ እንቨስተሮች ሔደው አበለጸጓት ይህ የወሩ ሳይሆን የአመቱ ጆክ ሆኖ ይመዘግብልሀል የአማራ ባለሀብቶች ለማሳደግ ከሆነ ዛሬም እኮ ኦሮሚያ በሯን አልዘጋችም ግን እንደከዚህ በፊቱ እላይዋ ላይ መረማመድ ቀላል አይሆንም ይህ ደግሞ ስጋታችሁን እንደሚጨምር እናውቃለን
3 የኦሮሞ ህጻናት በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው መጠቀም የኦነግ ድል አይደለም ልክ እንደ ክበበው ገዳ ህልም እንደ ፈቺው ይሁንልን ግን የኦሮሞ ህጻናት መሰረተ ትምህርት እንደሚማሩ አላውቅም ነበር የሚመስለኝ አዛውንቶች ለበሩ የሚመስሉኝ ወይስ አንተ የምትጠራት ኦሮሚያና እኔ የምላት ኦርሚያ የተለያዩ ሳይሆን አይቀርም
4. እሬቻ ዛሬ ተጀመረ ብዬ ወጥቶኛል ? ወዳጄ ለማለት የፈለኩት እነ ተክለሀይማኖት በሚነግሱበት ሀገር 40 ሚሊዮን ሕዝብ በላይ ሊያከብረው የሚፈልገውን በአል በፖለቲካዊ ተጽህኖ ተቀብሮ የኖረ በጣም ጥቂት ሰው ብቻ እንዲያከብረው መደረጉና እንዳያድግና የኦሮሞ ብሔራዊ በአል እንዳይሆን ተደርጎ የተቀመጠ ነበር ዛሬም ሙሉ ድል ባናገኝበትም ከገዥዎቻችን
ጣም የተሻለ እንደሆነ ወያኔ ያስመሰከረበት ነው አንድ ቀን የፖለቲካ ነጻነቱ ሲመጣ በዙ እንደ ባዕድ አምልኮ የሚታዩ ብርቅዬ የኦሮሞ ሀይማኖታዊና ባህላዊ ስርአቶች ያንሰራራሉ
ወያኔ ለፕሮፓጋንዳ እንደሚጠቀምበት እናውቃለን ግን በባሌም በቦሌም የኦሮሞ በአል እያደገ ነው በእርግጥ ነገ እንደቀድሞው ኦሮሞን መግዛት ለሚፈልጉት ቀላል እንደማይሆን እናውቃለን :: የተገኘውን ድል በመንጠቅ ሀገር መገንባት አምባገነንነት ብቻም ሳይሆን ከሚኖሩበት ዘመን ወደ ኃላ መቅረትም ነው
5 የቲቪ ራዲዮ ፕሮግራም ስርጭት በኦሮሚያ የደርግ ወጤት ነው ብለሀል እኔ ደግሞ የኦሮሞ ህዝብ የዕድገት ደረጃ ነው የማስበው በጃንሆይ ዘመን አልነበረም በመንግስቱ ዘመን ራዲዮ ነበር በመለስ ዘመን ደግሞ ምንም ተጽህኖ ስር ቢሆንም ግን 24 ሰአት ስርጭት አግኝተዋል
የኦሮሞ ህዝብ እድገት ምንጩ የጉያው የበቀለው ኦነግ ነው ኦነግ ባይኖር ዛሬ የተገኘው ድል አይኖርም ነበር ኦነግ ሀገር ቤት ስላልሆነ የኦሮሚያ ዋና ከተማ አዳማ ሆነ ግን ታስታውሳለህ ልክ 97 አመተምህረት ላይ ቅንጅት አዲስ አበባን ሲያሸንፍ ወያኔ ያደረገው የኦሮሚያ ዋና ከተማ ፊንፊኔ ናት አለና አወጀ ማለት በትግላችን የቀሩንን ድሎች መቀናጀት እንችላለን ማለት ነው
6 እንዳልከው ምንም ግንኙነት አይኑረው ግን እንደ አሸዋ በበዛ ስም ደፍሮ ኦሮሚያ ኤር ወይስ , ኦሮሚያ ባንክ ኦሮሚያ ሆቴል የመሳሰሉ ስሞች የራሳቸው የሆነ የፖለቲካ እንድምታ ላቸው :: እኛ ግን የምንለው ይህንን ስም በዚህ ጊዜ መጠቀም ባለሀብቶቹን ከማድነቅና ከማወደስ ባሻገር ያለውን የፖለቲካ ጫወታ እናያለን
ግን ጹሑፎችህ አንፌቃን አንፌቃን ሸተቱኝ ሁልጊዜ በአዲስ ኒክ ሲመጣ ጨዋ ሆኖ ነው የሚመጣው እና እስቲ እያደር እናያለንአቶ ስሙ ይናገር -- እኔ የታየኝን ሀሳብ በክብር ለውይይት ሳቀርብልህ አንተ "አንፌቃ መሰልኩህና ከላይ እስከ ታች ደረስ በወረደ የስድብ ቃላት ጽሁፍህን ስለ አጠቃለልከው እዚያው በገላ ሳሙናህ ታጠበው ::

እኔ አንፌቃ አይደለሁም አንፌቃም እኔን አይደለም :: ቅቅቅ አሁንስ የዋርካ ታዳሚ ሁሉ አፌንቃ ሊሆን ነው ::[code][
ምናልባት በቂ ጊዜ ካገኘሁ ለጽሁፍህ መልስ እሰጥ ይሆናል

መልካም ጊዜ
ወጥመድ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስሙ ይናገር

ዋና ኮትኳች

Joined: 14 Mar 2008
Posts: 695

PostPosted: Wed Feb 29, 2012 6:35 am    Post subject: Reply with quote

አንፌቃ እንደጻፈ(ች)ው:
Very Happy በቃ ስድብህ ይቺ ብቻ ነች ..? ነርቭህን ነካሁት መሰለኝ በጣም ተንጨረጨርክ .. Smile ገና ቋቅ እስኪልህ ዶቃ ማሰሪያህ ድረስ እንነግርሀለው ...ፋንድያ Exclamation አንተ እኮ የደነዘዝክ ብቻ ሳይሆን ቅጥ አንባሩ የጠፋብህ ..ተስፋ የቆርጠክ ..የሻቢያ መጫወቻ አሻንጉሊት (ከአረብ የተሰራው ) ማለት ነህ .. ግምታም ኦነግ Exclamation ደደብ መሆንህን ለመሸፈን ብዙ ቦታ ረገጥክ ...የእግዜርንም ስም አነሳህ ...አንፌቃንም ሶስት ነው አልክ ...እንደ አቅሚቲም በዚች በነፈዘች እና አልዛይመር በጠቀጠቃት ሚጥጥዬ ጭንቅላትህ ..ሁሉን ሞክረህ ጨዋታው አልደምቅ ቢልህ ..ሰሚ ብታጣ ...ፍርሀት ..ፍርሀት ቢልህ ..የፖለቲካ ኦና ቤት ውስጥ ብቻህን ማጨብጨቡ ጩህ ..ጩህ ቢልህ ..ወደ ተራ ስድብ ገባህ ...እድገትህን ያሳያል ..ቀጥልበት Exclamation እኔ እናትህን አልሰድብም ...እንደ አንተ ባለጌ አይደለሁም .....እናትህ ቢሰሙ በአንተን ላይ ኩራት ሳይሆን ምን ያህል እንደሚያፍሩብህ ይታየኛል Exclamation ...ማፈሪያ ቁርበት ራስ ነህ Exclamation ተዋርደህ ቤተሰቦችህን ለማዋረድ ድክ ..ድክ የምትል ... ከአድማስ ባሻገር በተስፋና በጥላቻ አይንህ ያሞጨሞጨ ..ሆድህ በነገር እና በተንኮል የተጎጠረች .. የስልጣን ተስፈኛ ነህ ... ድሮም እኮ ...አትወቅ ያለው በአርባ አመቱም አያውቅ ይባላል ..እንዳንተና እንደዛ ጃጃታም ድርጅትህ ማለት ነው .. Exclamation ለነገሩማ የባሻ ይርገጤ አንጋቾች የደደብ ጥርቅሞች መሆናችሁን እየታየ እና አበረዋችሁ የነበሩትም ምስክርነት እየሰጡ ነው .. Rolling Eyes .እዚህ ዋርካ ላይ ጉራህን ስትነዛ ብዙ አመታትን አስቆጠርክ ...ስንተ መቶ ሺህ አማራ ገለህ ልክ እንደ ሬድ ካርፔት በላያቸው ላይ እየተረማመድክ ...ሚኒሊክ ቤተ መንግስት ስትገባ ነበር ምኞትህ ..መቼስ ቅዠት አይከለከል Cool አይ የኛ የኦነግ ኮማንደር . Very Happy Very Happy ወጉ ቀርቶ ..በውሉ በኮነነኝ አሉ እማ ዱንቡሎ Exclamation ይልቅስ እዛ ለንደን ፈልገህ የአንዱ የእድር ሰብሳቢ ብትሆን ያምርብህ ነበር .. Laughing ባይሁን የሰማዩን ቤትህን እንድታዘጋጅ ...የምድሩስ አልሆነልህም ...ሳያማክርህ እየሸሸህ ነው .....የሆንክ ሙትቻ ድንጋይ ራስ ነህ ...የበታችነት ስሜትህ ልክ እንደ ሀረግ እሬሳ በሰውነትህ ተሰራጭቶ ..በየቀኑ በድንጋጤ አንዳንድ ቱባ ስጋ ከሰውነትህ እየቦተረፈ ወደ ሰይጣን ይናገር ቀይሮሀል Exclamation እንደ አንተ ያለው 60 አመት የኦነግ ደንቆሮ እና የአልዛይመር በሽተኛ ..አንፌቃን ማወቅ አይደለም ምን እንደሚፅፍ በቅጡ አንብቦ መረዳት አይችልም ... Exclamation Exclamation ለመረዳት ማሰብን ይጠይቃል ...ለማሰብ ደግሞ ጤናማ አእምሮ ይሻል ...አንተ ሁሉም የለህም Exclamation Exclamation የአንተ ጭንቅላት ለሁለት ተሰንጥቆ ቢነበብ ...የገደልካቸው ህፃናትና ሴቶች ስም ተፅፎ ሰለሚገኝ .. ደም ሁሌም ሰላም ይነሳሀል ....በዚህ ላይ ደግሞ ሳታፍር ጎድ ኢዝ ጉድ ትላለህ ... Evil or Very Mad አንድ ሀሙስ የቀረህ በሽተኛ ነህ እና ወይንም እራስህን ገለህ ከዚህ ሁሉ መከራ ተገላገል Exclamation ለነገሩ ከሞትክ ቆይተሀል ...አለመቀበርህ ነው እንጂ . Exclamation ለዚያም ይመስለኛል ..ዋርካን ማጠንባት ብቻ አይደለም ..አከረፋሀት የሚባለው Exclamation እኔ እንዳንተ ብዙ መሳደብ አልችልም እንጂ ..ብዙ ባልኩ ነበር Razz

Quote:
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ደካማው አሁን ሁሉን ኒኮችህን ለስድብ እየተጠቀምክባቸው ነው በርታ ደካሞች ሁል ጊዜ የተነሳውን ጉዳይ ትተው ለስድብ ይሽቀዳደማሉ ግን ለመሳደብ 10 ኒክ መያዝ ደደብነት ነው የፊደል አጣጣልህን ላለፉት 5 አመታት ስለማውቅህ ነው ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ግን መቸ ነው ትልቅ ሰው የምትሆነው ? አሁንህም ልክ እንደዱሮው ነው የምትሳደበው ? ለነገሩ 7 አድገህ ምን ታድርግ :: እናትህ ምንም እንኳ ሻርሙጣ ብትሆንም የሻርሙጣ ልጅ ብየህ አልሰድብህም ብቸግራት ነውና ሽርሙጥና የገባችሁ ስለ አባትህም አላነሳብህም ምክንያቱም እንዲህ የሆነከው ሳያንስህ ቁስልህን መነካካት እንዳይሆንብኝ :: አንተ ግን በርታ በዛማ ማን ይደርስባችኃል ከዘር ነው ብለናል :: ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

ቅቅቅቅቅ የምሬን ነው በመሰረቱ ዋርካን ያጠነባሔውስ 30 ኒክ ኔሞች አንተ ነህ ደግሞ እንዳንተ አልሳደብም አልክ ወግ ነው አሉ የሌሎች ኒኮችህን ተውና በአፌንቃ ብቻ የምትለውን አንባቢ ያስተውላል ግም በስድብ ተፈጥረህ በስድብ አድገህ በስድብ ልትሞት አንድ ሐሙስ የቀረህ ለነገሩ ያቺ ከአያትህ የመጣችብህ ቁምጥና የዶመዶሙት ጣቶችህ አመርቅዘው ሰሞኑን ደግሞ ኪቦርዱ ማስታገሻ አድርገህ እየተደበርክበት ነው የቆማጣ ዘር ነገረኝ ካልክ እውነቱን ነግረህ አሳብድሀለው አተላ እኔ የኦሮሞ ተወካይ ነኝ አላልኩም ግን ኦሮሞ እንደመሆኔ ልክ አንተ ለዚህ አተላ ታሪክህ እንደምትቆረቆር ሁሉ እኔም ለኮራው ታሪኬ እቆማለሁ
ደደቡ እኔ ሀሳብህን የመግደል እንጂ አንተን የመግደል ፍላጎት የለኝም ይህ ከግም ጭንቅላት ውስጥ የሚወጣውን አተላ አመርለካከት የማስተካከል ግዴታ አለብኝ ቅቅቅቅቅ ካልሆነ ምን ነበር የምትሉት ""ቆማጣን ቆማጣ ካላሉት ገብቶ ይፈተፍታል ትሉ የለም "" ጌታህ ተቆምጦ እንደሞተ ግን ታውቃለህ ? እምዬ ምኒልክ ወደመሞቻው ዘመን 5-6 አመታት ከጓዳ ሳይወጣ ከነግንዱሽ እጁ ጣቶቹ አልቀው በመዳፉ ነበር የነበረው ይባላል ለነገሩ አንተ መች እንደዚህ አይነት ታሪክ አንብበህ ነው አንፌቃ ሰሞኑን ለስራ ጉዳይ ሳልወጣ አልቀርም ምናልባት ባልመልስልህ አለመኖሬን ተረዳ ይህንን ግም አፈህን ከዋርካ ሰብስብ አደራህን የዋርካ አድሚኖች አንድ ቀን ጉድህን ያወጡት ይሆናል
ወጥመድ እንፌቃ ካልሆንክ ወሬ ሳታበዛ በሀሳቡ ላይ ሂድበት ካልሆነ አንተ እንኳን ከዚህ አሳፋሪ ተግባር አምልጥ ቅቅቅቅቅቅ መሳደቤ አይደለም የሚያከብሩትን የሚያከብር ስብዕና ያለኝ ሰው ነኝ በስድብ አላምንም ስድብ የደደቦች ማሳመን የተሳናቸው የደካሞች እንደሆነ አውቃለው አፌንቃ ግን ትዕግስቴን እየተፈታተነው ስለተቸገርኩ ነው
የዋርካ አንባቢዎቼ አላስፈላጊ ቃላት በመጠቀሜ ይቅርታ ባለጌን ባለጌ ካላሉት ቁምነገር የተናገረ ይመስለዋል በማለት ለአንፌቃ ስድብ የመለስኩለት የዋርካ ስተዳዳሪዎችም እንዴት ስድቡ እነደጀመረ ከላይ ያለውን እንድትመለከቱ በትህትና አሳስባለሁ
_________________
God is Great
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አንፌቃ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 08 Dec 2004
Posts: 1920
Location: united states

PostPosted: Wed Feb 29, 2012 9:10 am    Post subject: Reply with quote

ይድረስ ለኮማንደር ማፈሪያ (የባሻ ይርገጤ ልጅ ልዩ ኮማንድ አዛዥ በታላቋ ብሪታንያ ) ባሉበት ..

ባለጌን ከወለደ ..የገደለ ይፀድቃል ይላል ነፍጠኛ ሲተርት Cool ...ትልቅ አባባል ነው Exclamation አንተ የጠነባህ ኦነግ ..መጀመሪያ አንፌቃን 3 ሰው ኒክ ትጠቀማለህ አልክ Very Happy ቀጠል አደረክና ደግሞ ...10 አስገባህው ..ዛሬ ደግሞ 30 Laughing ስማ ገና 1000 ሳላስገባህ ከዋርካ ፍንክች እንደማልል ልንገርህ .. Rolling Eyes

Quote:
ለነገሩ ያቺ ከአያትህ የመጣችብህ ቁምጥና የዶመዶሙት ጣቶችህ አመርቅዘው ሰሞኑን ደግሞ ኪቦርዱ ማስታገሻ አድርገህ እየተደበርክበት ነው የቆማጣ ዘር ነገረኝ ካልክ እውነቱን ነግረህ አሳብድሀለው አተላ

እስቲ እዚች ላይ ላስቁምህ ..የኦነግ የቁርጥ ቀን ልጅ ታጋይ አሩ ይናገር ..ከላይ እንደ መግቢያ ያስቀመጥኳት አባባል (ባለጌን ከወለደ የገደለ ይፀድቃል ) ያልኩት ያለ ምክንያት አልነበረም .. Exclamation ድንቁርና በላይህ ላይ ኮርቻ ጭኖ ...አይኖችህ እንዳያዩ ...ከግራና ከቀኝ መጋረጃ አብጅቶላቸው ....በሌጣው ..ፈረሴ ....... እያለ ሲጋልብህ ሳይህ ..ልቤ በሀዘን ..አይኖቼ በእንባ ተሞሉ ...ወደ ላይ ወደ ፈጣሪዬ አንጋጥጨ ...አምላክ ሆይ የሚሰራውን አያውቅምና ይቀር በለው አልኩ ..ከምር Exclamation ትላንት እናቴን ጨምረህ የሸርሙጣ ልጅ አልክ ....ዛሬ ደግሞ የቆማጣ ዘር አልክ ...Exclamation ለካስ የባሻ ይርገጤ ልጅ ፍሬው ..ከጎጃም ለቆ ወደ ወለጋ ...ከዛም ስሙን ወደ ዳውድ ኢብሳ የቀየረው ቁምጥናው እንዳይተላለፍበት ነበር . Razz

እንግዲህ ለአንተና ህፃናት ..ሴቶች ..አረጋውያንን በቁማቸው ልክ እንደ ፋሲካ በግ ገፎ ጀግና ለተባለው ኦነግ ዛሬ ትልቅ መርዶ ይዤ መጥቻለሁ ...ምንም እንደ ኮሶ ቢያንገሸግሽህም ...አንፌቃን እያስታወስክ ጠጣው ...አፈር ጠጣና Exclamation
ለመሆኑ ቁምጥና በኢትዮጲያ ውስጥ የትና መቼ ተጀመረ ?

The first leprosarium was established at Harar in 1901. The second was opened in 1934 at Akaki, just outside Addis Ababa.

እንግዲህ አንፌቃም ግማሽ ኦሮሞ ...ግማሽ ደግሞ አማራ ስለሆነ በቁምጥናው በሽታ ለሚሰቃዩት ወገኖቼ ምንግዜም ሀዛኑ ከፍተኛ ነው ...ሌላው ቀርቶ አንተም ብትቆመጥ ..ሩጠህ እንደማትደርስብኝ ስለማውቅ ...ሀዛኔን መሀል ጣቴን ፊትህ ላይ በማውጣት ...ከቁምጥናው በላይ ቀንድ እንደማስበቅልህ ነው ..ዶሮ ራስ ሙት Very Happy ወደ ቁምነገሩ ስመለስ ...እንደ አሩ ይናገር አባባል ... ቁምጥና የተጀመረው አማርኛ ተናጋሪው አካባቢ ከሆነ ..ለምን ማእከሉ መጀመሪያ ሀረር ..ከዛም ቀጥሎ አቃቂ ሆነ ? ነው ወይንስ እነኚህ ሁለት አገሮች የታጋይ ፍሬው ይርገጤ ክልል አይደሉም . Laughing
Leprosy is still endemic in Oromiya, Amhara and Southern Nationalities and Nations Regions in the Central and Southern Highlands of Ethiopia. At present, over 80% of new leprosy cases are notified from the two populous regional states of Oromiya and Amhara.

እንግዲህ ..ይህ በሽታ በኦሮሚያ ..በአማራ ክልል ..እና በደቡብ አካባቢ እንደሚገኝ ተቀማጭነቱን ለንደን ያደረገው (አንተው መንደር ) The International Federation of Anti-Leprosy Associations (ILEP) ገልጧል ..ታዲያ ይህ ድርጅት ...የአማራ ድርጅት ወይም የፈረደበት የአንፌቃ ድርጅት አይደለም ..ለማረጋገጥ ከፈለክ ..አድራሻውን ላስቀምጥልህ ..መቼም ሲፈጥረኝ ደግ ነኝ Smile
International Federation of Anti-Leprosy Associations (ILEP)
234 Blythe Road
London, W14 0HJ
Tel: + 44 (0)20 7602 6925
Fax: + 44 (0)20 7371 1621

ታዲያ ይህንን ስልህ ...እራስህን በገመድ እንድታንጠለጥል አይደለም ...ለካስ እስካሁን የምትታገለው ..ለቆማጣ ዘመዶቼ ጭምር ነበር ..ተባረክ Exclamation አምላክ አንተንም ለቁምጥና ያብቃህ Wink ግን ምን ያህል የአእምሮ በሽተኛ እንደሆንክ ታውቃለህ .. Question አንተ ዘረኝነት ብቻ ሳይሆን የተጠናወተህ ...ሰዎችንም ባላቸው የጤና ጉድለት እርኩስ እና ጠማማ አመለካከት ያለህ ቆሞ የሚሄድ ጃርት ነህ ..ጌታ ያጣምህና Exclamation ታዲያ ያንተው የወሮበላ ጥርቅም (የባሻ ይርገጤ ልጅ የሚመራው )..በለስ ቀንቶት ኦሮሚያን ቢቆጣጠር ..አማራን ብቻ ሳይሆን ..ቆማጣ ኦሮምኛ ተናጋሪዎችንም በሳያናይድ ጋዝ አርከፍክፎ እንደሚጨርሳቸው ቁልጭ ብሎ ይታየኛል Exclamation መቼም ማንበብ እንጂ .. መረዳት የማትችል ወፍ ዘራሽ ...የእንግዴ ልጅ ነህና ...እስቲ ያውልህ ..ብዙ እንዳታመሰግነኝ Rolling Eyes

http://www.ilep.org.uk/ilep-co-ordination/leprosy-around-the-world/africa/ethiopia/

ሌላው በኢትዮጲያ ውስጥ ያለውን የቁምጥና ብዛት በብሄር /ብሄረሰብ ስርጭት ለማወቅ ከፈለክ ..የሚቀጥለውን የፓወር ፖይንት 9-ስላይድ ተመልከት .. Exclamation
ማስጠንቀቂያ - በባሻ ይርገጤ ስር ያሉት የኦነግ ማፈሪያዎች ይህንን ስላይድ ስታዩ ልባችሁ ቀጥ እንዳትል ..ቀዝቃዛ ውሀ መያዙ ..ከሲኦል መንገድ ባያስቀርም ..ለጊዜውም ቢሆን ቀኑን ያረዝመዋል Exclamation
http://www.ilep.org.uk/fileadmin/uploads/Country_Pages/Ethiopia/Ethiopia_Leprosy_overview_1_.ppt
Quote:
እኔ የኦሮሞ ተወካይ ነኝ አላልኩም ግን ኦሮሞ እንደመሆኔ ልክ አንተ ለዚህ አተላ ታሪክህ እንደምትቆረቆር ሁሉ እኔም ለኮራው ታሪኬ እቆማለሁ

ኮማንደር ማፈሪያ ...አይዞህ አርባባ ጉጉና በደኖ በቁማቸው ለገፈፍካቸው ወገኖች ገና ለፍርድ የምትቀርብ ወንጀለኛ ነህ ...የወጋ ቢረሳ ..የተወጋ አይረሳ ነው ከነተረቱ ..ቀንህን ጠብቅ Exclamation Exclamation
Quote:
ደደቡ እኔ ሀሳብህን የመግደል እንጂ አንተን የመግደል ፍላጎት የለኝም

ኮማንደር ማፈሪያ ...ወገኛ አንፌቃንም መግደል ያምርሀል ..ቅቅቅ .. ምነው የአሰቦት ገዳምን መነኩሴ መስዬ ታየውህ . Wink አንተ እንኳን ሰው ..አይጥም አትገድል . Exclamation ወንድነቱ ካለ ...የኢሳያስን እግር ከማጠብና ከምቦሽታቶ ..የደረቀ የምስማር -ገራባ ጫት ስታኝኩ ከመዋል ..አንድ ጥይት ባጮህ ነበር .. ሳይሆን ቀርቶ ...ስብሰባ ወይም የተቃዋሚዎች ኮንፍረንስ አለ በተባለ ቁጥር ...እንድትጋበዝ እንደተራበ ህፃን ልጅ በመስገብገብ ..እንባህን አቅረህ "እባካችሁ አትለፍኝ አለሞቼ ትላለህ ..ለነገሩ የናንተ ትግል ከዚያም ያለፈ አይደለ Exclamation ወያኔው መለስ ዜናዊ አንድ ጊዜ ጋዜጠኛ ሲጠይቀው ...በሀረርና በባሌ በኩል ኦነጎች ገብተዋል ሲሉት ምን እንደመለሰ ታውቃለህ ...በንቀት ታዲያ ምን ችግር አለ ..15 የፌዴራል ፖሊስ እንልካለን ነው ያለው (ወታደር አላለም ). Very Happy ህፃንትና እርጉዝ እንደመግደል እንዳይመስልህ Exclamation Exclamation

Quote:
""ቆማጣን ቆማጣ ካላሉት ገብቶ ይፈተፍታል ትሉ የለም ""
አይዞን እንግዲህ ከድል በኋላ ..ፊንፊኔን ነፃ ስታወጡ ...ኦሮሚያን ከቆማጣዎች ለማፅዳት ...አንድ ላይ ሰብስባችሁ አዶልፍ ሂትለር ጅዎችን (Jewish people) እንዳደረገው ...በአንድ ቤት ውስጥ ጨምሩና ...በሳት ካቃጠላችሁ በኋላ ..ሳሙና ስሩባቸው ... Wink

Quote:
ጌታህ ተቆምጦ እንደሞተ ግን ታውቃለህ ? እምዬ ምኒልክ ወደመሞቻው ዘመን 5-6 አመታት ከጓዳ ሳይወጣ ከነግንዱሽ እጁ ጣቶቹ አልቀው በመዳፉ ነበር የነበረው

እንግዲህ ሚኒልክም ኦሮሞ ነበሩ ይባላል ...ያንተ ኦነጋዊነት ግን አዶልፍ ሂትለር አቅፎ ..ቤንቶ ሙሶሎኒ ክርስትና ያነሳህ ትመስላለህ Exclamation
Quote:
አንፌቃ ሰሞኑን ለስራ ጉዳይ ሳልወጣ አልቀርም ምናልባት ባልመልስልህ አለመኖሬን ተረዳ

Very Happy Very Happy ወግ አይቀር ሲዳሩ ማልቀስ ...እስቲ ንቅንቅ ትላለህ .. Razz
Quote:
ይህንን ግም አፈህን ከዋርካ ሰብስብ አደራህን የዋርካ አድሚኖች አንድ ቀን ጉድህን ያወጡት ይሆናል

በጣም ፈገግ አደረከኝ ...ቢያንስ እኔ እናትህን በጣም እወዳቸዋለሁ ..አከብራቸዋለሁ ...እንዳንተ አይነት ባለጌ ልጅ ባይወልዱ ኖሮ ..ከማን ጋር እጫወት ነበር Razz

Quote:
የዋርካ አንባቢዎቼ አላስፈላጊ ቃላት በመጠቀሜ ይቅርታ ባለጌን ባለጌ ካላሉት ቁምነገር የተናገረ ይመስለዋል በማለት ለአንፌቃ ስድብ የመለስኩለት የዋርካ ስተዳዳሪዎችም እንዴት ስድቡ እነደጀመረ ከላይ ያለውን እንድትመለከቱ በትህትና አሳስባለሁ

ያዞ እንባ ...ቅቅቅ ..የማንን ሆድድ ለማባባት ነው ...ቅዘን ያባባህና Exclamation ከዚህ በፊት አማርኛ ተናጋሪውን በጅምላ ሙልጭ አድርገህ የሰደብከውን ሁሉ የዋርካ ታዳሚዎችም ሆኑ አድሚኖች ያውቃሉ ...እዚችው ቁጭ ብለህ ከና ጭንቅላትህ እስኪመግል ድረስ ይነገርሀል ....ማፈሪያ Exclamation

Exclamation Exclamation Exclamation አንፌቃ ዘብሄረ ኢትዮጲያ Exclamation Exclamation Exclamation
_________________
Article-39: The poison of peace, unity, and brotherhood in Ethiopia !!
አንፌቃ ዘብሄረ ኢትዮጲያ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
6 ኪሎ

ኮትኳች

Joined: 06 Jan 2004
Posts: 264

PostPosted: Wed Feb 29, 2012 4:20 pm    Post subject: Reply with quote

ነፍሰገዳዩ ስሙ ዪናገር አንተን ለኦሮሞ አሳቢ ባይሳ ልክ ልክህ ነግሮሀል እኮ ያህያ ሴል ስለሆነ ያለህ እንዳህያ እንደምታስብ ቅቅቅቅቅቅቅቅ ደሞ ዪቅርታ
ደነዝ ሲፈጥርህ ምን ጥሩ ነገር ሰርተህ ወይ አስበህ ታውቅና ውፍ ዘራሽ ነገር ሰሆንክ ለሰው ሊጅ ክብር የት አለህና ቁምጥና ሊድን የሚችል መከላከልም የሚቻል በባክቴሪያ የሚተላለፍ በሽታ ነው ከዘር ጋር አገናኝተህ ታወራለህ ቅል ራስ ስለሆንክ አይገባህም ሁሉንም ነገር ከዘር ጋር አያይዘህ ለማውራት የምትሻ በዘር ነገር የተለከፍክ ውነትም የበታችነት ቤቱን እላይህ ላይ የሰራህብህ ጋኔል ነህ እነዛ በደኖና አርባጉጉ አሶሳ ላይ ከትፈህ የበልሀቸው ዝርያቸው ኦሮሞ ያልሆኑ ኢትዮጵያውያን ስጋ ሆድህ ውስጥ ተቀምጠው ያምሱሀል እንዺሁ እንደተንቀዠቀዥክ እንደቀባጠርክ ወድጉድጓድ አትገባም ለፍርድ ትቀርባለህ ይች ባይሳ በደኖ ወስደህ ገደል ጨምራት ያለህ ሙዣሌም ጤና አትሰጥ እየኮረኮረች ለፍልፍ ለፍልፍ ታሰኝሀለች

ባይሳ እግዜር ይስጥህ ይህን አጋስስ ያልከውን ኦነግ ቀድመህ ማንነቱን አውቀህበታል ቆንጠጥ ሲያረጉት የሚይዘው የሚጨብጠው ጠፋ ካገኘው ጋር ዪላተም ጀምር ወንዳታ ባይሳ ሜዳ ላይ አስጥተህ እኮ ያን በንፍጥ የተሞላ አንጎሉንና በሰው ሊጅ ደም የጨቀየ ገላውን አሳየህበት

አንፌቃ የጥንት የጧቱ የዋርካ ሰው ይህን በሽተኛ ትንሽ አጋስስ ተወውና ወደቁምነገርህ ተመለስ እባከህ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሸገር _wind

አዲስ

Joined: 10 Aug 2010
Posts: 36

PostPosted: Wed Feb 29, 2012 5:16 pm    Post subject: Reply with quote

ይሄ ኦሮም ፈርዶበታል መቼም :: የዘንድሮ ፓለቲካ የሚያጠነጥነው ኦሮሞ ላይ ነው መቼም :: አንድ አሳዛኝ ታሪክ ልንገራችው :; በስራ ምክንያት ከአገር አገር ስለምዞር መቼም ብዙ ነገር እመለከታለው :: አንድ የሆነ ቦታ ላይ የሀበሻ ሬስቶራንት አጠያይቄ ምናምን ለመቀማመስ ጎራ አልኩኝ ::

ቢራየን እየለጋው ምግቤን ስጠባበቅ የሆነ ቦታ ላይ ስድስት ሰሆች ቁጭ ብለዋል :: በአንገቴ ሰላምታ ሰጠዋቸውና ፊት ለፊቴ ያለው ቲቪ ላይ አፈጠጥኩኝ :: ከጎደኛዬ በስጦታ መልክ የተሰጠኝ አንድ ቲሸርት አለኝ ethiopian alphabet ይልና ከሀ - ፊደሎቹ ተደርድረዋል :: ምግቤ ሲቆይ ለሲጋራ ወጣው ሁለቱ ተከትለውኝ መጡና ትንሽ እያወጋን ስናጨስ ቋንቋ ተቀይሮ በቲሸርቴ ሙድ መያዝ ጀመሩ ::

ንዴቴን መቆጣጠር ሲያቅተኝ ኦሮሚፋ እንደምሰማ ነገርኳቸው :: ደንገጥ ብለው ኦሮሞ ነህ እንዴ ብለው ጠየቁኝ , መልስ አልሰጠውም ብቻ ይሄ ነው የማይባል ንዴት ተሰማኝ :; ውስጥ ስንገባ ሳቁና ጉንተላው ቀጥሎ ልቆጣጠረው የማልችልበት ደረጃ ላይ ደረስኩኝ :: ባለቤቱን ጠርቼ ጉዳዩን ስነግረው አርፈው እንዲቀመጡ ወይም እንዲወጡ አዘዛቸው :: ሀሁ እያሉ እርስ በርስ ይሳሳቃሉ አሁን አማርኛ ነው የሚያወሩት ከመሀላቸው ኦሮሚፋ የማይችሉ እንዳሉ ገመትኩኝ :: ትንሽ ቆይተው ሂሳባቸውን ከፍለው እየተሳሳቁ ባይናቸው ቂጥ እያዩኝ ወጡ ::

እነሱ ሲሄዱልን ከባለቤቱ ጋር ጨዋታ ያዝን ቤቱን በመበጥበጥ የሚያህላቸው እንደሌለና ለሱም ለስራው እጅግ አስቸጋሪ እደሆኑበት አጫወተኝ :: ከለፍላፊሆችም መሀል ሳስቱ ኤርትራዊያን እንደሆኑ ሲነግረኝ ውስጤን በጣም ገረመኝ :: የገዛ ወገናቸውን ከሰው አገር ሰው ጋር ሆኖ መስደብ አሳፋሪ ብቻ ሳይሆን አሳዛኝም ነው ::

ወገኖች ዛሬ ኢትዮጵያን የሚወድና በሀገሩ የሚኮራ ፋራና ነገር ያልገባው ሲሆን :: አገሩን ዝቅ አድርጎ ብሄሩን ከፍ የሚያደርግ ደግሞ አርቆ አሳቢና ዘመናዊ የሚባልበት ግዜ ላይ ደርሰናል ::

አንድ ነገር ብዬ ልጨርስ በክፉም ሆነ በደግ አብረን ኖረናል ጎረቤቶቻችን ጠላት ሲመጣ ከጠላት ጋር አብረው ሲወጉን እንጂ ሲረዱን በታሪክ አላየንም :; ከአድዋ እስከ ባድመ በአንድ ባንዲራ ስር ለአገራችን ደማችንን ገብረን አይደፈሬነታችንን ለአለም ህዝብ አሳይተናል :: ይቺን ሊያሳጡን በታትነውን ሊያጠቁን ደፋ ቀና የሚሉ ሀይሎችን ዛሬ በተለያየ አላማ እየመጡብን ነው :: ችግር ነበር , አሁንም አለ ግን ይሄንን ችግር እንዴት እንፍታው ብለን መማከር እንጂ ዘረኝነትና ጥላቻ አገራችንን የጦርነት አውድማ እንደሚያደርጋት ማወቅ አለብን ::
_________________
ETHIOPIA I miss you like a retard misses the point
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5, 6, 7  Next
Page 6 of 7

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia