WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ሦስት የሻእቢያ ካምፖች መሉ በሙሉ ተደመሰስ U
Goto page 1, 2, 3  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ስልኪ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 22 Aug 2007
Posts: 1823

PostPosted: Thu Mar 15, 2012 12:40 pm    Post subject: ሦስት የሻእቢያ ካምፖች መሉ በሙሉ ተደመሰስ U Reply with quote

የሀገር መከላከያ ሰራዊት ማለዳ ላይ ሲያጠናቸው የቆዩ ሦስት የሻእቢያ ካምፖች ላይ የተቀናጀ ጥቃት አካሄዶ ሙሉ በሙሉ በማውደም እዛ የነበሩ የሻእቢያና የተላላኪ አሸባሪ ሀይሎችን ሙትና ምርኮኛ አድርጓል !!!

ሻእቢያ የሚገባው ቋንቋ እሱ ሆኖ በመገኘቱ ኢትዮጵያ ተመጣጣኝ ያለችውን እርምጃ በተሳካ ሁኔታ አካሄዳለች :: የኤርትራ ወንድም ህዝብም እነኝህን በሻእቢያና ተላላኪዎቹን ብቻ ያነጣጠሩ እርምጃዎች በመጠቀም የራሱን ፀረ -ሻእቢያ እንቅስቃሴ በማፋፋም አገሩን :
ወልዶ የሚስምባት , አሳድጎ የሚድርባት , አስተምሮ ለወግ የሚያበቃባት እንድትሆንለት እንዲጥር እንመክራለን !!!

ስልኪ
ወዲ መስመር
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቢሌ

ዋና ኮትኳች

Joined: 18 Aug 2004
Posts: 601
Location: united states

PostPosted: Thu Mar 15, 2012 1:37 pm    Post subject: Reply with quote

አቶ ስልኪ , ጦርነት ተጀመረ ማለት ነው ? የማያልቅ ጦርነት ለምን አስፈለገ ?? አብራራልን ከቻልክ ምክኒያቱን !

ቢሌ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጥልቁ 1

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 27 Jan 2004
Posts: 1560
Location: bhutan

PostPosted: Thu Mar 15, 2012 1:41 pm    Post subject: Reply with quote

ሳዋን እንዳትነኩብን ብቻ እንጅ ሌላውስ ይሁን Exclamation ውርይ ጥጋብ ... ወያኔ ወላጇ ሻቢያን እንዲህ ትናቅ Question Exclamation እኔ ግን አድናቂያችሁ ነኝ .. ኢትዮጵያዊ አጅንዳ ሳይኖራችሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ነግሳችሁ ; እራሱ ኢትዮጵያዊውን ለሻቢያ መውጊያነት ትጥቀሙታላችሁ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message MSN Messenger Report post
እምቢ ለሀገር

ኮትኳች

Joined: 13 Feb 2012
Posts: 258

PostPosted: Thu Mar 15, 2012 2:01 pm    Post subject: Re: ሦስት የሻእቢያ ካምፖች መሉ በሙሉ ተደመሰስ U Reply with quote

ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
የሀገር መከላከያ ሰራዊት ማለዳ ላይ ሲያጠናቸው የቆዩ ሦስት የሻእቢያ ካምፖች ላይ የተቀናጀ ጥቃት አካሄዶ ሙሉ በሙሉ በማውደም እዛ የነበሩ የሻእቢያና የተላላኪ አሸባሪ ሀይሎችን ሙትና ምርኮኛ አድርጓል !!!

ሻእቢያ የሚገባው ቋንቋ እሱ ሆኖ በመገኘቱ ኢትዮጵያ ተመጣጣኝ ያለችውን እርምጃ በተሳካ ሁኔታ አካሄዳለች :: የኤርትራ ወንድም ህዝብም እነኝህን በሻእቢያና ተላላኪዎቹን ብቻ ያነጣጠሩ እርምጃዎች በመጠቀም የራሱን ፀረ -ሻእቢያ እንቅስቃሴ በማፋፋም አገሩን :
ወልዶ የሚስምባት , አሳድጎ የሚድርባት , አስተምሮ ለወግ የሚያበቃባት እንድትሆንለት እንዲጥር እንመክራለን !!!

ስልኪ
ወዲ መስመር

የማይድነው ወያናይ ስልኪ ወዲ መለስ Exclamation ሁለት የባንዳ ወላጆች ገጠሙ ነው ምትለኝ Question ተለጣለጡ ....እኛ አያገባነም ::ውፈር ተበገስ ምናምን ብትሉን ጆሮ የለነም Exclamation የአራዳ ልጅ ሁለት ሶስቴ አይሸወድም ::
እምቢ ለሀገር Exclamation
_________________
ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዘርዐይ ደረስ

ውሃ አጠጪ

Joined: 23 Oct 2004
Posts: 1081
Location: ethiopia

PostPosted: Thu Mar 15, 2012 2:14 pm    Post subject: Re: ሦስት የሻእቢያ ካምፖች መሉ በሙሉ ተደመሰስ U Reply with quote

ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
የሀገር መከላከያ ሰራዊት ማለዳ ላይ ሲያጠናቸው የቆዩ ሦስት የሻእቢያ ካምፖች ላይ የተቀናጀ ጥቃት አካሄዶ ሙሉ በሙሉ በማውደም እዛ የነበሩ የሻእቢያና የተላላኪ አሸባሪ ሀይሎችን ሙትና ምርኮኛ አድርጓል !!!

ሻእቢያ የሚገባው ቋንቋ እሱ ሆኖ በመገኘቱ ኢትዮጵያ ተመጣጣኝ ያለችውን እርምጃ በተሳካ ሁኔታ አካሄዳለች :: የኤርትራ ወንድም ህዝብም እነኝህን በሻእቢያና ተላላኪዎቹን ብቻ ያነጣጠሩ እርምጃዎች በመጠቀም የራሱን ፀረ -ሻእቢያ እንቅስቃሴ በማፋፋም አገሩን :
ወልዶ የሚስምባት , አሳድጎ የሚድርባት , አስተምሮ ለወግ የሚያበቃባት እንድትሆንለት እንዲጥር እንመክራለን !!!

ስልኪ
ወዲ መስመር

ሰላም ስልኪ :-

ምነው እንደተለመደው ምንጭ አልጠቀስክም ?የዜናውን አስተማማኝነት በምን ልናረጋገጥ እንችላለን ?እንደ ፕሬዚዳንቱ 'ሞት ' ያልተጣራ ዜና እእንዳይሆን ብዬ ነው ::
_________________
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
አንፌቃ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 08 Dec 2004
Posts: 1919
Location: united states

PostPosted: Thu Mar 15, 2012 2:20 pm    Post subject: Re: ሦስት የሻእቢያ ካምፖች መሉ በሙሉ ተደመሰስ U Reply with quote

ሰላም ዘርዐይ ደረስ ..ብዙም ዝርርዝ ባይኖረው .. http://www.lasvegassun.com/news/2012/mar/15/af-ethiopia-eritrea/?hpap

The attacks Thursday by Ethiopian forces took place about 10 miles (16 kilometers) inside Eritrea's territory in areas called Gelakalay and Gimbina, Kemal said. The Ethiopian forces have returned to Ethiopia, he said. Today's measures do not constitute a direct military confrontation between the two countries. The Ethiopian defense force has entered into Eritrea and launched a successful attack against military posts that have been used to organize, finance and train the subversive groups," Shimeles said.
Shimeles said it was unlikely that Eritrea would retaliate because it is "not in a position to launch a counter attack."

Read more here: http://www.tri-cityherald.com/2012/03/15/1865465/ethiopia-launches-missile-attack.html#storylink=cpy

ዘርዐይ ደረስ እንደጻፈ(ች)ው:
ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
የሀገር መከላከያ ሰራዊት ማለዳ ላይ ሲያጠናቸው የቆዩ ሦስት የሻእቢያ ካምፖች ላይ የተቀናጀ ጥቃት አካሄዶ ሙሉ በሙሉ በማውደም እዛ የነበሩ የሻእቢያና የተላላኪ አሸባሪ ሀይሎችን ሙትና ምርኮኛ አድርጓል !!!

ሻእቢያ የሚገባው ቋንቋ እሱ ሆኖ በመገኘቱ ኢትዮጵያ ተመጣጣኝ ያለችውን እርምጃ በተሳካ ሁኔታ አካሄዳለች :: የኤርትራ ወንድም ህዝብም እነኝህን በሻእቢያና ተላላኪዎቹን ብቻ ያነጣጠሩ እርምጃዎች በመጠቀም የራሱን ፀረ -ሻእቢያ እንቅስቃሴ በማፋፋም አገሩን :
ወልዶ የሚስምባት , አሳድጎ የሚድርባት , አስተምሮ ለወግ የሚያበቃባት እንድትሆንለት እንዲጥር እንመክራለን !!!

ስልኪ
ወዲ መስመር

ሰላም ስልኪ :-

ምነው እንደተለመደው ምንጭ አልጠቀስክም ?የዜናውን አስተማማኝነት በምን ልናረጋገጥ እንችላለን ?እንደ ፕሬዚዳንቱ 'ሞት ' ያልተጣራ ዜና እእንዳይሆን ብዬ ነው ::

_________________
Article-39: The poison of peace, unity, and brotherhood in Ethiopia !!
አንፌቃ ዘብሄረ ኢትዮጲያ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ኣሲምባ

ዋና ኮትኳች

Joined: 12 Oct 2006
Posts: 527

PostPosted: Thu Mar 15, 2012 4:08 pm    Post subject: Reply with quote

ኩሩው አፋር ኢትዮጵያዊ ለዚች ጥንታዊት አገር ልኡላዊነትና ለጋራ ብልጽግና - ለሰላምና ላገር ክብር - ለፍትህና ለዴሞስራሲ ከሌሎች ኢቶዮጵያውያን ወንድሞቹና እህቶቹ ጋር ባንድነት በመቆም ይቹን ጥንታዊት አገር በምንም መልኩ ይሁን በምንም በሚደረገው ያጋራ ፍልሚያ በደስታ ዘብ ቆሟል ::
በመሆኑም ጀግናው የኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት ለዚች አገር ክብር ለፈጸመውና ካስፈለገም ለሚፈጽመው ግዳጅ ድጋፋችንን እንገልጻለን ::

http://www.bbc.co.uk/news/world-africa-17386161
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የተሞናሞነው

ውሃ አጠጪ

Joined: 11 May 2011
Posts: 1126

PostPosted: Thu Mar 15, 2012 4:27 pm    Post subject: Reply with quote

ይህ በአንድ ዘር የተደራጀ በወንበዴ የሚመራ ነገር ግን ውድ ኢትዮጵያዊያንን የሚጨርስ ጦርነት እንጅ እኛን አይወክልም ...አራት ነጥብ እንዲሁም በዛ ያሉ ቃለ አጋኖዎች Exclamation Exclamation Exclamation

ለዘረኞቹ ጽዩፍ
ልጅ ሞንሟናው
ከጣና ቂርቆስ - ጎዣም

_________________
http://yetemonamonew.wordpress.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ፀዋር

ኮትኳች

Joined: 16 Feb 2010
Posts: 481

PostPosted: Thu Mar 15, 2012 4:40 pm    Post subject: Reply with quote

Mr. Jungle Bunny Laughing

How much is a life worth in your camp Question Nothing, right?

Why war now Question

is that how you justify attacking people?

Shimeles Kemal said Ethiopia launched the attack because Eritrea was training "subversive groups" that carried out attacks inside Ethiopia.

Hope this would bring us to the End of EPRDF Rolling Eyes

ኣሲምባ እንደጻፈ(ች)ው:
ኩሩው አፋር ኢትዮጵያዊ ለዚች ጥንታዊት አገር ልኡላዊነትና ለጋራ ብልጽግና - ለሰላምና ላገር ክብር - ለፍትህና ለዴሞስራሲ ከሌሎች ኢቶዮጵያውያን ወንድሞቹና እህቶቹ ጋር ባንድነት በመቆም ይቹን ጥንታዊት አገር በምንም መልኩ ይሁን በምንም በሚደረገው ያጋራ ፍልሚያ በደስታ ዘብ ቆሟል ::
በመሆኑም ጀግናው የኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት ለዚች አገር ክብር ለፈጸመውና ካስፈለገም ለሚፈጽመው ግዳጅ ድጋፋችንን እንገልጻለን ::

http://www.bbc.co.uk/news/world-africa-17386161

_________________
I have great faith in fools; self-confidence my friends call it.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ኣሲምባ

ዋና ኮትኳች

Joined: 12 Oct 2006
Posts: 527

PostPosted: Thu Mar 15, 2012 4:41 pm    Post subject: Reply with quote

የተሞናሞነው :
ጀግናው ደም ወራሽ
እንዳው እንደፈለገው ቢከፋክ ባለህባት አገር - ቋንጣ ትሆናታለህ እንጂ የጎዣምን ሰም እየጠራህ ያገርን ክብር ታሳፍራለህ ብዬ አላምንም :: አለበለዝያ ትርፉ ትዝብት ብቻ ነው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የመረረው .

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 05 Mar 2012
Posts: 98
Location: USA

PostPosted: Thu Mar 15, 2012 4:48 pm    Post subject: Reply with quote

ይሄ ጦርነት የወያኔ እንጂ እየማንም እንዳልሆነ ለመግለፅ እወዳለው :: በማንኛውም መልኩ በምንም ሁኔታ የኢትዮጲያ ህዝብን አይወክልም !!!!!!!!

ከላይ የተሞናሞነው የፃፈውን ለማጠናከር ነው :: ውድ ወንድሞቼ በዚህ እንኩዋን እንተባበር በየፌስ ቡኩና በተለያዩ ዌብ ሳይቶች ላይ ይሄ የኛ ጦርነት እንዳልሆነ ድምፃችንን እናሰማ ::
_________________
----------Oooo---
-----------(----)---
------------)--/----
------------(_/-
----oooO----
----(---)----
-----\--(--
------\_)-
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ኣሲምባ

ዋና ኮትኳች

Joined: 12 Oct 2006
Posts: 527

PostPosted: Thu Mar 15, 2012 4:49 pm    Post subject: Reply with quote

ፀዋር እንደጻፈ(ች)ው:
Mr. Jungle Bunny Laughing

How much is a life worth in your camp Question Nothing, right?

Why war now Question

is that how you justify attacking people?

Shimeles Kemal said Ethiopia launched the attack because Eritrea was training "subversive groups" that carried out attacks inside Ethiopia.

Hope this would bring us to the End of EPRDF Rolling Eyes
ኣሲምባ እንደጻፈ(ች)ው:
ኩሩው አፋር ኢትዮጵያዊ ለዚች ጥንታዊት አገር ልኡላዊነትና ለጋራ ብልጽግና - ለሰላምና ላገር ክብር - ለፍትህና ለዴሞስራሲ ከሌሎች ኢቶዮጵያውያን ወንድሞቹና እህቶቹ ጋር ባንድነት በመቆም ይቹን ጥንታዊት አገር በምንም መልኩ ይሁን በምንም በሚደረገው ያጋራ ፍልሚያ በደስታ ዘብ ቆሟል ::
በመሆኑም ጀግናው የኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት ለዚች አገር ክብር ለፈጸመውና ካስፈለገም ለሚፈጽመው ግዳጅ ድጋፋችንን እንገልጻለን ::

http://www.bbc.co.uk/news/world-africa-17386161

YOU SEEM TO HAVE ACQUIRED SOME SKILLS ON INSULTING PEOPLE. WELL, UNLESS OTHER WISE YOU ARE SUFFERING FROM AMNESIA, YOU SHOULD HAVE LONG KNOWN WHAT HAS BEEN PERMEATING FOR LONG. THIS FEDERAL DEMOCRATIC ETHIOPIAS WILL IS IN A SITUATION NOT ONLY TO DEFEND BUT ALSO SECURE ITS NATIONAL SECURITY INTERESTS. IF YOU ARE AN ERITREAN, IT IS DUE TIME TO BE PART OF THE PROGRESSIVE MINDED PEOPLE TO GET RID OFF THE TYRANT THAT IS SLAUGHTERING YOUR PEOPLE. HAVING SAID THAT, I ASSURE YOU, THAT CHANGE IS FAST COMING TO ERITREA. IT IS TIME TO SAY SEMERRRRR
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ውልጮ

ኮትኳች

Joined: 04 Feb 2004
Posts: 375

PostPosted: Thu Mar 15, 2012 5:01 pm    Post subject: Re: ሦስት የሻእቢያ ካምፖች መሉ በሙሉ ተደመሰስ U Reply with quote

ካምፑ ያለበትን ቦታ ያሳወቀው ማን ይመስልሀል ኢሳያስ አፈወርቂ የማፍያው ቡድን መለስ ዜናዊና ግብረአበሮቹ የጡት አባት ::

ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
የሀገር መከላከያ ሰራዊት ማለዳ ላይ ሲያጠናቸው የቆዩ ሦስት የሻእቢያ ካምፖች ላይ የተቀናጀ ጥቃት አካሄዶ ሙሉ በሙሉ በማውደም እዛ የነበሩ የሻእቢያና የተላላኪ አሸባሪ ሀይሎችን ሙትና ምርኮኛ አድርጓል !!!

ሻእቢያ የሚገባው ቋንቋ እሱ ሆኖ በመገኘቱ ኢትዮጵያ ተመጣጣኝ ያለችውን እርምጃ በተሳካ ሁኔታ አካሄዳለች :: የኤርትራ ወንድም ህዝብም እነኝህን በሻእቢያና ተላላኪዎቹን ብቻ ያነጣጠሩ እርምጃዎች በመጠቀም የራሱን ፀረ -ሻእቢያ እንቅስቃሴ በማፋፋም አገሩን :
ወልዶ የሚስምባት , አሳድጎ የሚድርባት , አስተምሮ ለወግ የሚያበቃባት እንድትሆንለት እንዲጥር እንመክራለን !!!

ስልኪ
ወዲ መስመር
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ፀዋር

ኮትኳች

Joined: 16 Feb 2010
Posts: 481

PostPosted: Thu Mar 15, 2012 5:04 pm    Post subject: Reply with quote

የመረረው . እንደጻፈ(ች)ው:
ውድ ወንድሞቼ በዚህ እንኩዋን እንተባበር በየፌስ ቡኩና በተለያዩ ዌብ ሳይቶች ላይ ይሄ የኛ ጦርነት እንዳልሆነ ድምፃችንን እናሰማ ::

ትልቅ ስራ ነው ! ሁሉም በያለበት ተቃውሞውን ካሰማ ይሄ የወሮበላዎች ስርዓት ማክተሚያው አሁን ነው Exclamation

MY fellow Ethiopians,

War and violence are the only means with which dictators can prolong their powers. This is not a war to keep the national interest. This is an attempt to divert people's attention away from domestic reactions toward their suppressions. We need to stand against this, it is time for us to stop them. No! Jungle Bunnies, no more buying time with innocent people's life Exclamation Exclamation Exclamation
_________________
I have great faith in fools; self-confidence my friends call it.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Terminex

ኮትኳች

Joined: 29 Apr 2009
Posts: 127

PostPosted: Thu Mar 15, 2012 5:16 pm    Post subject: Reply with quote

ይቺ የፈሪ ዱላ ነች .... Laughing Laughing ታስታውቃለች
አንድ ሁለቴ ተኮስ አድርጎ መሮጥ

ለማንኛውም ከላይ እንደተገለጠው ...እኛን አያገባንም
እን ስልኪ እንደበፊቱ የኢትዮጵያ ባንድራ ለብሳቹ እምቡአአአአ ብትሉ የሚደርስላችሁ የለም ....

this time you will get your arse whooped and no one will save you...
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page 1, 2, 3  Next
Page 1 of 3

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia