WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
አማርኛ ተናጋሪው

Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

View previous topic :: View next topic  
Author Message
Abba Tobia

ዋና ኮትኳች

Joined: 02 Nov 2011
Posts: 833
Location: asia

PostPosted: Sun Nov 20, 2011 9:56 am    Post subject: አማርኛ ተናጋሪው Reply with quote

የኢሕአድጉ አቶ በረከት ስምዐኦን አንዴ ሰናገሩ ምን አሉ ...

"መሬት ሽጡ ትላላችው . መሬቱ ደሞ በብዛት የሚገኘው ኦሮሚያና ደቡብ ኢትዮጵያ ነው . ከሸጥን ገንዘብ ያላቸው ብቻ የመሬት ባለቤት ሊሆኑ ነው . ገንዘቡ ደግሞ ማን ጋር እንዳለ እናውቃለን . ከዚህ በፊት ነፍጠኛው በጠመንጃው መሬት ነጠቀ . አሁን ደግሞ በገንዘቡ ይንጠቅ ነው የምትሉት ?"
--------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------

አሁን ደግሞ ቴዎድሮስ የኢትዮጵያ ዘማቻቸውን ሊጀምሩ ሲሉ ለውድ ወዳጃቸው ለፕላውዴን የነገሩትን እናዳምጥ

"በመጀመሪያ የክርስቲያኑን መሬት የነጠቁትን , ቤተክርስቲያንን ያወደሙትን , ነባር ነዋሪውን በግድ ያሰለሙትን ጋሎች አንክቼ እጥላለሁኝ . ለጥቆ , እስላም ወይ ይጠመቃል , ወይ አገር ለቆ ይወጣል " (Travels in Abyssinia and the Galla Country. An account of a mission to Ras Ali in 1848, from the Mss of the late Waltee Chichele Plowden, her Britannic consul in Abyssinia, edited by his brother Teevoe Chichele Plowden. London, Longmans, Geen, and Co. 1868).
-------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
የቴዎድሮስ ምልምል የሆኑት ምኒልክ ንጉሠ ሸዋ መክዋንንቶቻቸውን ሰብስበው ሲናገሩ ...

"እስላምና ጋላ የነጠቁኝን ግዛቶቼን ለማስመለስ መዝመቴ አይቀሬ ነው '
-------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
እኔ ይህንን ቁም ነገር የማወጋችው አባ ጦቢያ የሁለቱ ወገኖች አተራረክ ተቃራኒ ሆኖ ስላገኘሁት ኢትዮጵያዊነቴ አስገድዶኝ ወደ ታሪክ ማገላበጡ ገብቼ ያገኝኅዋቸውን ለወገናቼ አቀርባለሁኝ . ታሪኩን ያገኘሁባቸውን ምንጮች በቅንፍ ውስጥ ይመልከቱ . ኮፒም እያደረጋችው ሰው እንዲያውቅ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ አድርሱ , ትልቁ የጨዋታው ስም ይኄ ነውና .
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
1. አንጡራው አምሐራ (አማራ ) በአምሐራ ስም የሚጠራው ተራራውማና ደቡብ ምሥራቅ የሚገኘው /ሀገር ነው .
እዚህ ግዛት መሐል ጥንታዊው የዘውዱ ዋና ከተማና የአቢሲኒያ የሥልጣኔ ማእከል የነበረችው ተጉለት ትገኛለች . በአሁኑ ስዓት አረመኔ በሆኑትና ድፍን ደቡብ ሐበሻን በወረሩት በአረሜነዎቹ በጋሎች ሥር ትገኛለች " (Researches into the physical history of mankind, Volume 2, James Cowles Prichard, 1837).
--------------------------------------------------------------------------------------------------
2. ጋሎች ከጊኒዬ መጥተው የሚቀጥሉትን የአቢሲኒያ ግዛቶች ይወራሉ , ያስገብራሉ .
ግድማ , አንጎታ , ዳውራ , ፈጣገር , ወይድ , ኢፋር , ጉራጌ , ጋንዝ , ኮንት , ዳሞታ , ዋልቃ , ቢዛማ , ሸዋ እና ባሊ
(Ancient and Modern History and Geography, Jean B. D Audiffret, 1694).

እነዚህ ከላይ የተጠቀሱትን ሥፍራዎች ጥንታዊ ካርታ ላይ ፈልገው ያግኙና እስኬል ታዝበው ያሁኑ ካርታ ላይ ያስቀምጡ .
---------------------------------------------------------------------------------------------------
ኦጋዴን

ኦጋዴን ብዙም ሰው ብዙም ትላልቅ ከተማዎች የሌሉባት ስትሆን 16ኛው /ዘመን ነዎሪ የነበሩትን ጋሎች የገፈተሩ ከብት አርቢና ዘላን ሶማሊኛ ተናጋሮዎች ይኖሩባታል .(Encyclopedia Britannica).
------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
አምሐራና (አማራ ) ትግሬ

ተከዜና ሰሜን ተራሮች የአማርኛንና ትግርኛ ድንበሮች ብቻ ስይሆኑ ተፈጥሮአዊም ድንበሮች ናቸው (PENNY CYCLOPAEDIA OF THE SOCIETY FOR THE DIFFUSION OF USEFUL KNOWLEDGE, 1833, Vol 1).
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------

በመጨረሻም ከላይ ስለተነበበው የእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ፍርድ , በተለይ የአማርኛ ተናጋሪው , እንደሚከተው ይሆናል .

1. ቴዎድሮስና ምኒልክ ቱርክና ኦሮሞ (ጋላ ) እየተፈራረቁ በጉልበት የነጠቁትን የኢትዮጵያ ዘውድ መሬት ባለው ሁሉ ተጠቅመው ቢያስመልሱ እነ ወያኔ , እነ ኢሕአድግ , እነ ኦነግ , እነ ኢሕአፓና መኢሶን መልሰው ለነጣቂው ሊያስረክቡ ደፋ ቀና ማለት ከጀመሩ ከርመዋል . በውሽት አንዴ ነፍጠኛ አንዴ ውራሪ እያሉ ስማቸውን አጥፍተው አጥፍተው ይኄው አሁን ክልልና አንቀስ 39 ላይ ደርሰናል . አሁን ግን ይህ አንቀሰ ባስቸክዋይ እንዲነሣ እንጠይቃለን .

2. ሌላው የሚያሳዝነው የአፋን ኦሮሞ አለቃ ጀግናው ጎባና ዳጬ ሐቅ ውዳድ ሆኖ ከምኒልክ ጋር ቢተባባር "ከዳተኛ " ተብሎ ስሙ መጥፋቱ ነው . የምኒልክንም ሆነ የጎበናን ስም ላጠፋችው ይቅር ይበላችውና ለተወዳጁ ኦርምኛ ተናጋሪ ሕዝብ ባስቸክዋይ እውነተኛ አባትህ ወደ ሆነው ወደ ጎባና ዳጪ ፊትህን እንድታዞር በትሕትና ትጠየቃለህ .

3. ተከዜ ወንዝ እግዜር የፈጠረው ልበል ትግርኛና አማርኛ እንዳይደራሱ ችምር የቆመ ተፈጥሮአዊ ድንበር ነው . ገና ለገና ትግሬ ለሥራ ለለቀማ በብዛት ስለተሻገረው የኔ ነው ብሎ ወያኔ መንጠቁ አስገራሚም , ውርደትም , ንቀትም ነው . ኢትዮጵያዊያን ወያኔን ወደ መንገሻ ሥዩም ትግሬ /ግዛት እንዲመለስ ይጠይቃሉ .
--------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------

ለእሳት ውኃ , ለረሀብ እህል እንደሆኑት ሁሉ , ባሁኑ ወቅት ለኢትዮጵያዊነት ደግሞ ከላይ ያነበባችሁዋቸው ሦስት ነጥቦች ብቻ ናቸው . ካለበለዚያ ወያኔና መንግሥቱ ያስተኝዋትን ኢትዮጵያ መቀስቀስ አይቻልም , አራት ነጥብ . ስለዚህ , ኮፒ እያደረጋችው ሰው እንዲያውቅ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ አድርሱ , መጭው ትልቁ ጨዋታው ይኄ ነውና .

አባ ጦቢያ
_________________
i oppose woyane because i disagree forever about ethnic federalism and article 39, the right to secede.

Last edited by Abba Tobia on Fri Feb 17, 2012 5:14 am; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሰርዶ

አዲስ

Joined: 07 Dec 2011
Posts: 41
Location: Ethiopia

PostPosted: Wed Dec 07, 2011 5:07 pm    Post subject: Reply with quote

ቁቅም ከፈስ ተቆጠረች አሉ Very Happy በረከት ከሰዉ ተቆጥሮ
_________________
Fikir geba selam geba
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
Abba Tobia

ዋና ኮትኳች

Joined: 02 Nov 2011
Posts: 833
Location: asia

PostPosted: Thu Feb 16, 2012 3:14 am    Post subject: Reply with quote

ሰርዶ እንደጻፈ(ች)ው:
ቁቅም ከፈስ ተቆጠረች አሉ Very Happy በረከት ከሰዉ ተቆጥሮ

በረከት ስምዖን ዘሩ ኤርትራዊ ነው . ባሁን ሰዐት አማራን ወክሎ የኢትዮጵያ ግዥዎች መደብ አባል ነው . በረከት ፊትሽ /ፊትህ ላይ እያራ ከሰው ተቆጥሮ ይባላል ?

የሚያራብህ / አር አስክሮህ / ይሆናል .
_________________
i oppose woyane because i disagree forever about ethnic federalism and article 39, the right to secede.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስሙ ይናገር

ዋና ኮትኳች

Joined: 14 Mar 2008
Posts: 695

PostPosted: Fri Feb 17, 2012 12:37 am    Post subject: Reply with quote

ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
አየህ አባቶቢያ እኛ ቀድሞውንም ኢትዮጵያ አይደለንም ስንል አልገባ አላችሁ ጋላም በለው ኦሮሞ ወሮ የያዘው ቦታ እንዳለ ስትነግረን አይዲኦሎጂህን ታፈርሰዋለህ በመሰረቱ አንድ ታሪክ እኔ ደግሞ ልንገርህ ከሁለቱም ሳይድ ማወቁ ይረዳልና
በእርግጥ አማራ የሚባል ዘር የለም ይህ ቋንቋ የወታደር ቋንቋ ነበር አሉ በተለይ በአክሱም ዘመን የቤተመንግስት ሰዎች ምስጢር የሚያወሩበት ቋንቋ ነው አሉ ታዲያልህ እየሰፋ ከየመን ተነስቶ ወደ ዛሬይቷ ኢትዮጵያ የገባው በጦርነት ነው ከዛ በፊት ብዙም ሰው ሳላልነበረ ባዶ ቦታ አግኝቶ ሰፈረ ኦሮሞም በቁጥሩ ከአማራውና በአካባቢው ከሚኖረው ሰው ስለሚበዛና ደግሞም ተሰባስቦ መኖር ልማዱ ሰለሆነ የእርሻውን ስፍራና ከብቱን የሚያሰማራበት ቦታ እየፈለገ ሰፈረ (ተበተነ ) እንጂ አንተ እንደምታወራው አይደለም ደግሞም አስብ የሰው ልጅ አሰፋፈር ስትመለከት ከመካከለኛው ምስራቅ ነውና ቀድሞ በዛ ምድር ይኖር የነበረው የኩሽ ልጆች ናቸው ኩሽ ደግሞ አንዱ ኦሮሞ ነው የሰሜኑ ክፍል በቅርብ ማለትም 20700 -3000 አመት እድሜ ቢኖራጩ ነው
ያንን ደግሞ ከንግስት ሳባ ታሪክ መረዳት ትችላለህ ንግስት ሳባ መንግስቷ የመን ላይ ነበር ወደ አክሱም የመጣችሁት በቅርብ ነው ብዙ ማስረጃ ማቅረብ ይቻላል አንዱ መለያ ስማችሁ አበሻ ወይም አበሽ ማለትም ጥቁር አረብ ማለት ነው ትንሽ ጥይም ስለሆናችሁ አረብ አብሽ አላችሁ የምትታወቁት አቢሲኒያ የአበሻ ምድር ተብሎ ነው :: ታዲያ ያንን ካነሳህ ወደ ምድራችሁ ወደ የመን መመለስ ያለባችሁ እናንተ ናችሁ እንጂ እኛማ ከሁሉ ቀድመን ነው እዛ የደረስነው ባዶ ምድር አግኝተን አለም እንደዛሬው በሰው የተሞላች አይምሰልህ በእኛ እድሜ እንኳን የአለማችን ህዝብ ቁጥር በእጥፍ ጨምሯል እኔ ኢትዮጵያን ሳውቃት የህዝብ ቁጥሯ 30 ሚሊዮን አይበልጥም ነበር ባለፉት 25 አመት 85 ሚሊዮን ደርሰናል ስለዚህ በአክሱም ዘመን የአማራው የትግሬው የኤርትራው ህዝብ በአንድ ላይ ሆኖ 1 ሚሊዮን አይሞላም ታዲያ ዛሬ 40 ሚሊዮን በላይ ኦሮሞ የሚኖርበትን ስፍራ እንዴት ነው 1ሚሊዮን ሰው ሊይዘው የምችለው ስለዚህ ቲኦሪው ይፋለሳልና ዝም በል እኛም ጋር ታሪክ አለ
_________________
God is Great
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Abba Tobia

ዋና ኮትኳች

Joined: 02 Nov 2011
Posts: 833
Location: asia

PostPosted: Fri Feb 17, 2012 5:25 am    Post subject: Reply with quote

ስሙ ይናገር እንደጻፈ(ች)ው:

አየህ የኔ ወንድም , በሠለጠነ አሠራር የሁለታችንንም አስተያየቶች ብንዳኝ , እኔ ረትቼሀለው . የረታሁበትም ምክንያት በማስረጃ ስላወራው ነው . ማስረጃዎቹን ማግኘት ከፈለክ በቅንፍ ውስጥ አሉልህ . ጻፋቸውና መጽሐፍቶቹን ፈልገህ አንብብ .

ዱዳ ካልተኮነና የሰው ደደብ ከተኮነ , ሴትን ወንድ , ወንድን ሴት ብሎ መጥራት ይቻላል . እርስዎ ኖት .

ለወደፉቱ እውነት ያውሩ , ኑሮ ይቀሎታልና .

ነጋቲ
_________________
i oppose woyane because i disagree forever about ethnic federalism and article 39, the right to secede.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስሙ ይናገር

ዋና ኮትኳች

Joined: 14 Mar 2008
Posts: 695

PostPosted: Sat Feb 18, 2012 7:11 pm    Post subject: Reply with quote

Abba Tobia እንደጻፈ(ች)ው:

ወዳጄ እኔ ልረታህ አይደለም ወደ ወይይት ቤትህ የገባሁት የእኔንም እያታ እንድትረዳ ነው ከፈለክ ተቀበለው ካልፈለክ ተወው የሚዳኘን ሂሊናች ነውና የጻፍክበት መነሻ ሀሳብ ነው የሚዳኝህ እኔንም አንደዛው በየትኛው የታሪክ ተመራማሪ ነው የምንዳኘው ሁሉም የታሪክ ተመራማሪዎች በሆነ ተጽህኖ ስር ሆነው ነው የሚጽፉት በትንሹ እንኳ የቴውድሮስ ታሪክ እንደ ምሳሌ ልጥቀስልህ
መተማ ሜዳ ላይ ጩኄት በረከተ
የሴቷን አናውቅም ወንድ አንድ ሰው ሞተ
ይሉ ነበር የጎንደር አዝማሪዎች ሚኒልክን የገደለችው ጸሐፊዎቻችን እንደሚሉት አይደለም ሴት እጅ ነው የሞተው የሚሉ አሉ ግን ታሪክ ጀግና አድርጎ አስቀምጦልናል እራሱን እንደገደለ ግን አይደለም ይላሉ ስለዚህ የምታቀርባቸው መጽሐፎች ምንጫቸው ችግር አለበት ስለዚህ ጀነራል በሆነ መልኩ እየተረዳዳን መሔድ እንጂ ከተጽህኖ ውጩ የተጻፈ የታሪክ መጽሐፍ የለም
_________________
God is Great
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Abba Tobia

ዋና ኮትኳች

Joined: 02 Nov 2011
Posts: 833
Location: asia

PostPosted: Mon Feb 20, 2012 6:09 am    Post subject: Reply with quote

ኦነግን , ኢሕአድግንና , ኦብነግን የመሳሰሉት ኢትዮጵያን የምናውቃት ምኒልክ ወሮ መሬታችንን የዛሬ መቶ ዐመት ነጥቆ ነው ይላሉ .

ከምኒልክ በፊትስ ታሪኩ ምን ይመስላል ከተባለ የሚቀጥለውን አንብብ . አንደኛው ታሪክ ከምኒልክ 200 ዐመት በፊት ነው .

1. አንጡራው አምሐራ (አማራ ) በአምሐራ ስም የሚጠራው ተራራውማና ደቡብ ምሥራቅ የሚገኘው /ሀገር ነው .
እዚህ ግዛት መሐል ጥንታዊው የዘውዱ ዋና ከተማና የአቢሲኒያ የሥልጣኔ ማእከል የነበረችው ተጉለት ትገኛለች . በአሁኑ ስዓት አረመኔ በሆኑትና ድፍን ደቡብ ሐበሻን በወረሩት በአረሜነዎቹ በጋሎች ሥር ትገኛለች " (Researches into the physical history of mankind, Volume 2, James Cowles Prichard, 1837).
--------------------------------------------------------------------------------------------------
2. ጋሎች ከጊኒዬ መጥተው የሚቀጥሉትን የአቢሲኒያ ግዛቶች ይወራሉ , ያስገብራሉ .
ግድማ , አንጎታ , ዳውራ , ፈጣገር , ወይድ , ኢፋር , ጉራጌ , ጋንዝ , ኮንት , ዳሞታ , ዋልቃ , ቢዛማ , ሸዋ እና ባሊ
(Ancient and Modern History and Geography, Jean B. D Audiffret, 1694).

ውድ ስሙ ይናገር ! ምኒልክ ከመቶ ዐመት በፊት ደቡባዊ ዘመቻ እንዳደረጉ ግልጽ ነው . ያደረጉት ዘመቻ ግን ጋላና ቱርክ በጉልበት ከኢትዮጵያ የነጠቁትን መሬት ለማስመለስ እንጂ ኦነግ , ኦብነግና ኢሕአደግ እንደሚያወሩትና እንደሚያስወሩት አይደለም . ሰለዚህ , ወያኔም , ኦነግም ኦብነግም ተሳስተዋል . እባክህን እነዚህ ትናናሽ ፍጥረታት ታውቃቸው እንደሆን ምከራቸው , ያስተማርኩህን አስተምራቸው .

በነገራችን ላይ , በድህነት ምክንያት ኢትዮጵያ የውሸት ,የቅናትና የጥላጫ አገር ናት . ስለዚህ ማንኛውንም ወሬ ከመቀበል በፊት ማረጋገጡ ግዴታ ነው .

ነጋቲ
_________________
i oppose woyane because i disagree forever about ethnic federalism and article 39, the right to secede.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia