WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
WHO WROTE THE BIBLE?
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General

View previous topic :: View next topic  
Author Message
የንጋት ጮራ

ኮትኳች

Joined: 01 Jan 2006
Posts: 240

PostPosted: Tue Mar 06, 2012 9:05 am    Post subject: Reply with quote

ፀዋር እንደጻፈ(ች)ው:

ወደ ሂሳብ ዘርዘር አድርጌ ልምጣልሽ ነበር ነገር ግን ከጻፍኩት ብኋላ አናደደኝ :: በኤለመንታሪ ማትስ ስከራከር ጊዜ ማጥፋት ያናድዳል በጣም :: ከገባሽ ይግባሽ ካልገባሽ ደግሞ በቤዚክ ማትማቲክስ መጽሀፍ እየታገዝሽ ሞክሪው ::

(14-13)/(14-14) *100 = ?

የላይኛው (Numerator) ኮንሲስተንት በሆነው አቆጣጠር ነው :: ማለትም ድረገጹ እንዳለው ከዳዊት እስከ ባቢሎን ምርኮ ድረስ የተቆጠረው 14 generation gap ከሆነ ኮንሲስተንት እንዲሆን ከባቢሎን ብኋላም መቆጠር ያለበት ጄነሬሽን ጋፑ ነው :: በዚህ መሰረት 13 ይሆናል ማለት ነው ::

የታችኛው (Denominator) ደግሞ ድረ ገጹ slightly inconsistent ነገር ግን ችግር የለበትም (no error) ባለው መሰረት የተቀመጠ ነው :: ቤዙ ላይ መሆን ያለበት ኦሪጅናሉ ክሌም ነውና :: ከዛ ብኋላ "percentage difference"ኡን ማስላት ያንቺ ድርሻ ይሁን :: ኢረሩ ያለው ደግሞ ከላይ ነው (14-13 የሚለው ማለት ነው )::

ፀዋር - አሁንማ ቀላል የሆኑ ሎጂኮችን ላንተ ለማስረዳት መድከም ለጅብ ዋሽንት እንደመጫወት እየመሰለኝ መጣ። ምንም በጭራሽ ምንም አይገባህም። Intelligence ትርጉም ምን እንደሆነ stupid ቢያውቅ ምን ይጠቅመዋል። ቢነገረውም የሰውን ኮፒ እያደረገ የኔ ነው እያለ ከማቅረብ አይታቀብም ምክንያቱም የራሱ የሆነ ከየት ያመጣል ? Stupid ነዋ። ትርፍ የማታገኝበትን ጥያቄ ነው የጠየከኝ። በነገራችን ላይ stupid ሰው PhD ሲያገኝ ያው stupid ነው። PhD የሚጨምርለት arrogance ብቻ ነው።

ይልቁንስ የሚጠቅምህ አርቲሜቲክ ብትማር ነው።

የጻፍከው error ፎርሙላ -ተብየ እንዲህ ይላል።

(14-13)/(14-14) *100 = ?

እስኪ የጻፍካት የቁጭራ ፎርሙላህ ምን እንደሆነች ልተንትንልህ።

በሂሳብ PEMDAS (ድሮ BODMAS) የሚባል የሂሳብ ህግ አለ። order of operation ነው። በመጀመሪያ በቅንፍ ውስጥ ያለውን እንድትሰራ ህጉ ያስገድድሃል። ያንተን የቁጭራ ሂሳብ እንስራው።

1413 = 1
14-14 =0

አሁን የቅንፉን ስራ ጨረስን። የሚቀጥለው ማካፈል ነው። ከላይ የተቃለለውን ወደፎርሙላህ ስንመልሰው እንዲህ ይሆናል።

1/0 * 100

ምንም ቁጥር በዚሮ ሲባዛ ዚሮ ስለሚሆን ያንተ ፎርሙላ እንደሚከተለው ይቃለላል።

1/0 ወይም አንድ ሲካፈል ለዚሮ ይሆናል።

ማንኛውም ነገር በዚሮ ሊካፈል ስለማይችል ፎርሙላው የውሸት ፎርሙላ ነው ማለት ነው። ለዚህ ነው ፎርሙላህ የቁጭራ ኪስ አውላቂ ፎርሙላ ተብላ የምትጠራው። አርቲሜቲኩ አልገባህም ?

ኤለመንታሪ አርቲሜቲክ እንኳን ሳታውቅ ለትንታኔ መነሳትህ አስቂኝ ነው። ዋርካ ውስጥ stupid ሰዎች ጽፈው አያውቁም አልልም ነገር ግን አሁን አንተ ኪሳራ ውስጥ እንደምትጨምራቸው አልጠራጠርም ምክንያቱም በጅላጅልነት አንተን ሊያስንቁ አይችሉምና።

አሁን ሂሳብ ስለተማርክ አንዲት ትንሺ word problem አብረን solve እናድርግ።

There are 26 letters in the English alphabet shown below:

1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26
1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z

Question 1 how many letters of the alphabet are there from a to n

በቀጥታ መቁጠር ይቻላል። ተመሳሳይ ጥያቄዎችን ለመለስ ፎርሙላ ካስፈለገህ ይሄዉና፡

Let f be number of alphabet letters in question

f = (n-a)+1
f = (14-1)+1
f = 14

Question 2 how many letters of the alphabet are there from d to q

f = (q-d)+1
f = (17-4)+1
f = 14

ልብ አድርግ - ሁለተኛው ቆጠራ ላይ መጀመሪያው ቆጠራ ላይ የነበሩ letters of the alphabet አሉ። You did that because you were instructed to count them. You cant make your own instruction not to count them,

አሁን ያንተን ስህተት በትክክለኛ ሂሳብ እናስላው።

Let the error rate be k

K = (e/f)*100

ስንት ነበር የተሳሳትከው ? አንድ ነው እንበል።

K = (1/14)* 100
K= 7.14%

ፀዋር በኩረጃ ያመጣሃውን ሳልቫጅ በቁጭራ ሂሳብ ልትሸጥ ስትልከሰከስ ማጥ ውስጥ ገብተህ ተፈራገጥክ :: faggot ዲጎኔን ድረስልኝ በለው ::

ተሀድሶን እመርጣለሁ ያልከው ዲጎኔን አስደስቶታል :: ድሮስ ሰይጣን ሰይጣንን እንጂ የተቀደሰውን ሊመርጥ ይችላል እንዴ ? Good luck with the faggots.

ኢትዮጵያዊት ጮሪት።
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዲጎኔ

ዋና አለቃ

Joined: 19 Aug 2005
Posts: 3838
Location: united states

PostPosted: Tue Mar 06, 2012 3:36 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ለሁሉ መጽሀፍቅዱሳዊ ተፈጥሯዊ መታደስ ተቃዋሚ ዋልጌ ጭምር
የዲጎኔን ስም ካልጠራሽ የስድብ ድርሳንሽ የተሟላ የማይመስልሽ ጉድ ምን ይሻልሻል ? የገማ የከረፋ ወጋችሁን ልቅም አርጎ የሚያውቅ ውስጥ አዋቂ የቀድሞ ልጃችሁ ቀሚስሽን ገላልጦ ነውርሽን ሲያሳይሽ ዲጎኔን ለስድብ ማጣቀስሽ ምን ይባላል ?እባክሽ አማርኛና በደንብ የምትረጅ ከሆነ ጸዋር ለሚልሽ መልስ ስጭ ዲጎኔን ማጣቀሻ አታድርጊ !ለፍላፊ ! በልፈፋ ብዛት እውነት አይመጣም በትህትናና በጭምትነት እንጂ !

የስድብ ጮራ እንደጻፈ(ች)ው:

Stupid
faggot ዲጎኔን ድረስልኝ በለው ::
ተሀድሶን እመርጣለሁ ያልከው ዲጎኔን አስደስቶታል :: ድሮስ ሰይጣን ሰይጣንን እንጂ የተቀደሰውን ሊመርጥ ይችላል እንዴ ? Good luck with the faggots.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ፀዋር

ኮትኳች

Joined: 16 Feb 2010
Posts: 481

PostPosted: Tue Mar 06, 2012 4:57 pm    Post subject: Reply with quote

ጮሪት ነፍስ ነገር ... ዶናቴ Very Happy

እንደምን ቆየሽልኝ እኔ ምንም ለማይሳነው ለቅድሱ ሚካኤል (በአዲሱ ዘመን አጠራራችሁ - ለክርስቶስ ) ክብር ምስጋና ይድረሰው ደህና ነኝ ::
ጮርነት :
ሂሳብ ስንተሳሰብ
ቁጭ ብለን ካንዲት መደብ :
ይታየኛል ..
ይታየኛል ካንቺ ጋራ
ተግባብተን በአተካራ
ፍቅራችን ሲደራ Wink

ከአምዱ ርዕስ ወጥተን በሂሳብ እንቧቀስ ካልሽ እሺ :: ምን ገዶኝ ::

1. ስህተት አንድ
1/0 መልስ የለውም የሚባል አባባል ድሮ ቀረ :: 1/0 = ኢንፊኒቲ
ግር እንዳይልሽ ነበር 1/1 ጀምሬ 1/0.0000005 ዘልቄ ወደ lim(1/X) as X approaches to Zero is equal to infinity ስል ሂሳቡን የጀመርኩልሽ :: ኮምፒተርሽ ላይ ማንኛውም የፕሮግራሚንግ ሶፍትዌር ካለሽ ሞክሪው :: አንድ ሲካፈል ለዜሮ ስንት ይሆናል ብለሽ ጠይቂው :: ኢንፊኒቲ ይልሻል :: ይህንን ስጽፍልሽ ዴስክቶፔ ላይ ያለውን MATLAB ክፍቼ ውጤቱን አይቼ ነው :: አንቺ ከሌለሽ በሶስተኛ ወገን (በገለልተኛ አጣሪ ኮሚቴ ) ማጣራት እንችላለን :: በዚህ ምክንያት ፍቅራችን ንፋስ ማስገባት የለበትም :: መቋጨት አለበት Very Happy

2. ስህተት ሁለት

1/14 ያልሽውን በሚመለከት ከመረዳት ችግር የተፈጠረ ስህተት ብዬዋለሁ :: ሂሳቡ ላይ ችግር የለበትም :: አንቺ የምታወሪው ግን እኔ ከማወራው ጋር በጭራሽ አይገናኝም :: አስረዳለሁ ::

Arrow አስር ዛፍ ኖሮሽ ስትቆጥሪ ዘጠኝ ብትቆጥሪ አንድ ተሳሳትሽ ይባላል :: ይሄ ማለት ደግሞ አቆጣጠርሽ 10% ስህተት አለው ማለት ነው Arrow (1/10) * 100
እዚህ ላይ አንቺም ችግር የለብሽም :: 1/14 ያልሽው የሚያመላክተው የቆጠራ ስህተትን ነው :: ይሄ ማለት ደግሞ የኢንኮንሲስተንሲ መለኪያ አይደለም ማለት ነው ::

Arrow ኢንኮንሲስተንሲ የሚባለው ደግሞ (በኛ ምሳሌ ብንሄድ ) ሁለት ምድብ ላይ ያሉ የብዛት ልዩነት ያላቸውን ዛፎች እኩል ለማስመሰል የተለያየ (ኢንኮንሲስተንት ) የአቆጣጠር ዘዴ መጠቀም ነው :: ስለዚህ በነዚህ የአቆጣጠር ስልቶች ምን ያክል ኢንኮንሲስተንሲ አለ ብሎ ለማሳየት ከተፈለገ አንዱ ዘዴ እኔ የተጠቀምኩበት ነው :: [1]አንዱን ዘዴ ተጠቀመን በሁለቱም ምድቦች ላይ የምናገኘውን ውጤትና [2]የተለያየ ዘዴ ተጠቅመን ከሁለቱም ምድቦች የምናገኘውን ውጤት ነው የምናነጻጽረው ::

[1] የሚያሳየን ኮንሲስተንት የሆነውን አቆጣጠር ነው :: [2] ደግሞ ስላይትሊ ኢንኮንሲስተንት የተባለውን (የተለያየ የአቆጣጠር ዘዴ የሚጠቀመውን ) ነው ::

ኮንሲስተንት ከሆነ ሁለቱም ምድብ ላይ ትክክለኛውን ውጤት እናገኛለን :: ማለትም ከመነሻው የተለያየ ብዛት የነበራቸው ምድቦች ከነበሩ ኮንሲስተንት በሆነው መንገድ ስንቆጥራቸው ውጤታችንም ያንኑ ማሳየት አለበት :: አቆጣጠር ላይ ከተሳሳትንም የስህተቱ መጠን (ሬት ) በሁለቱም ምድብ እኩል መሆን አለበት :: እንደዚህ አይነት ባህሪ ሲኖረው ብቻ ነው ስልቱ ከንሲስተንት ነው የምንለው ::

ኮንሲስተንት ካልሆነ ደግሞ በተቃራኒው ይሆናል ማለት ነው :: ውጤቱ ይለያያል :: የብዛት ልዩነት የነበራቸውን እንደ እኩል ይቆጥራቸዋል :: የስህተቱ ሬት ደግሞ በሁለቱም ምድብ የተለያየ ይሆናል :: ሲሆን ብቻ ነው ልዩ የነበረውን እኩል ማድረግ የሚቻለውና ::

አሁን በሁለቱም ስልቶች (ማለትም ስልት [1] ስልት [2] ) ላይ ያለውን ልዩነት ለማየት ወደ ተጠቀምኩበት የንጽጽር ፎርሙላ እንመለስ ::

ሁለቱም ስልቶች ልዩነት ከሌላቸው ተመሳሳይ ውጤት ካስገኙ የአንዱን ውጤት ለአንዱ ብናካፍለው የምናገኘው ውጤት 1 ይሆናል :: ብናቀናንሳቸው ደግሞ የምናገኘው ውጤት 0 ይሆናል :: በሂሳብ ኖቴሽን ላሳይ :-

ከመነሻው Z amount of trees እንዳሉ እየታወቀ በስልት [1] ያገኘነው ውጤት X ቢሆንና በስልት [2] ያገኘነው ውጤት Y ቢሆን የሁለቱንም ስልቶች ስናነጻጽር :

እኩል (ኮንሲስተንት ) ከሆኑ (Z-X)/(Z-Y) = 1 ወይም (Z-X)-(Z-Y) = 0 እናገኛለን
ከዛ ከተለዩ ግን ልዩነት እንዳለ አመላካች ነው ማለት ነው ::

እኛ ያገኘነው ግን (በእኔ ሂሳብ መሰረት ) Z=14 X=13 እና Y=14 ነው :: Z=14 ማቴዎስ በቃል የተናገረው ነው :: Y=14 ድረገጹ ስላይትሊ ኢንኮንሲስተንት ባለው መሰረት የተቆጠረ ነው :: X=13 የሚለው ደግሞ አይ ስላይትሊ ኢንኮንሲስተንት አይደለም የትየሌለ ኢንኮንሲስተንስ ነው ያለው በማለት ለማነጻጽር ስል ኮንሲስተንት በሆነው (ድረገጹ በቆጠረው መሰረት - ማለትም ጄነሬሽን ጋፕን ተጠቅሜ ) የቆጠርኩት ትውልድ ነው :: ስለሆነም

(14-13)/(14-14) = ? አልኩና ማስላት ጀመርኩ :: 1/0 ሆነ ውጤቱ :: 1/0 ደግሞ ኢንፊኒቲ ነው ::

ዝማሬ መላእክቲ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀዋር
እዝነ ልቦናን የሚማርክ የፈልፈላዎች ትምህርት ነው በውነቱ Laughing

ጮሪት ነብሴ ይሄ ዲስኩር የሚጠጥርብሽ ይመስለኛል :: ከፈቀድሽልኝ ግን ማወራረጃውን በስጦታ መልክ ልቸርሽ እችላለሁ - በፍቅር ማላመጥ ነው መፍትሄው Wink

ሠላም
_________________
I have great faith in fools; self-confidence my friends call it.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የንጋት ጮራ

ኮትኳች

Joined: 01 Jan 2006
Posts: 240

PostPosted: Wed Mar 07, 2012 8:41 am    Post subject: Reply with quote

ፀዋር እንደጻፈ(ች)ው:

ኮምፒተርሽ ላይ ማንኛውም የፕሮግራሚንግ ሶፍትዌር ካለሽ ሞክሪው :: አንድ ሲካፈል ለዜሮ ስንት ይሆናል ብለሽ ጠይቂው :: ኢንፊኒቲ ይልሻል :: ይህንን ስጽፍልሽ ዴስክቶፔ ላይ ያለውን MATLAB ክፍቼ ውጤቱን አይቼ ነው :: አንቺ ከሌለሽ በሶስተኛ ወገን (በገለልተኛ አጣሪ ኮሚቴ ) ማጣራት እንችላለን ::

ፀዋር - የፕሮግራሚንግ software ላይ 1/0 ታይፕ ስታደርገው ኢንፊኒቲ ይሰጥሃል ? Maybe you have dumb-ware made for dummies. ጅላጅልነትህ ወደ ቂሉ ማሞ ትእይንትነት እያደገ ነው። IT cable man ሳትሆን አትቀርም ሶፍትዌር ምንምን እያልክ የምትቃጀው። አሁን የጻፍከውን ሳነብ high school እንኳን ያልጨረስክ እንደሆነ ነው የገባኝ። ደሞ አንተን ብሎ ቅራኔ አውጭ።

ሂሳብ እንዴት እንደሚሰራ ከዚህ በታች ተመልከት፥

የሚከተሉት የአሃዝ አገላለጾችን አስተውል።

4*3 = 12
6*2 = 12

ከላይ ያሉ ሁለት አገላለጾች ውጤታቸው አንድ ስለሆነ እንደሚከተለው መጻፍ ይቻላል።
4*3 = 6*2

ሁለቱንም side 3 አካፍል።
(4*3)/3 = (6*2)/3

ውጤቱ የሚከተለው ይሆናል

4 = 4

ከዚህ በላይ ያየነው የሂሳብ አሰራር ስህተት እንደሌለብት በሂሳብ አመሳከርን ማለት ነው።

አሁን ደግሞ ያንተን የቁጭራ ሂሳብ የውሸት ሂሳብ መሆኑን በሂሳብ ላረጋግጥልህ።

4*0 = 0
7*0 = 0

ከላይ ያሉ ሁለት አገላለጾች ውጤታቸው አንድ ስለሆነ እንደሚከተለው መጻፍ ይቻላል።
4*0 = 7*0

ሁለቱንም side 0 አካፍል።
(4*0)/0 = (7*0)/0

ውጤቱ የሚከተለው ይሆናል

4 = 7

አራትና ሰባት እኩል አይደሉም ስለዚህ ሂሳብ አሰራሩ ውሸት መሆኑን አረጋገጥን። ይሄውልህ የቁጭራ ሂሳብህ የውሸት ሂሳብ መሆኑ በሂሳብ ተረጋገጠልህ።

እዚህ እየመጣህ ካንተ ብዙ ጊዜ በተሻለ መንገድ የሚያገናዝቡ ሰዎችን በተውሶ ሃሳብ ልብ ማድረቁን ተውና የሚከተሉትን አድርግ፡

1 - ትምህርት ቤት ገብተህ ተማር
2 - ትህትናን ተማር። እውቀት የጎደለህ ኮፒ አድራጊ ሆነህ ባዛ ላይ ትእቢት ደስ አይልም። የእውቀት ጉድለትህ እንቅርት ህኖብህ ሳለ ትእቢትህ ጆሮ ደግፍ ይሆንብሃልና ጣለው።

ኢትዮጵያዊት ጮሪት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ፀዋር

ኮትኳች

Joined: 16 Feb 2010
Posts: 481

PostPosted: Wed Mar 07, 2012 11:59 pm    Post subject: Reply with quote

ጮርነት አሁን የተግባባን መሰለኝ ::

የንትርክ ጊዜ ተገባዶ ሻይ ቡና የምንልበት ጊዜ የተቃረበ ይመስላል ::

ባንቺ ሂሳብ 4=7 ከሆነ ይህን ያክል መንገድ መጓዝ አያስፈልገንም ነበር :: 14=13 ብትይኝ ኖሮ ወዲያውኑ እንግባባ ነበር Laughing

በይ ደህና ሁኝልኝ ዶናቴ Very Happy

ከስንብት በፊት ግን አንዲት ቅሬታ ነበረችኝ :: BODMAS ያልሽው ነገር እኔ ላይ ብቻ ነው የሚሰራው አንቺ አይሰራም ? Laughing

ሠላም

ያንቺው ፀዋር
_________________
I have great faith in fools; self-confidence my friends call it.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዘመድኩን

አለቃ

Joined: 16 Nov 2004
Posts: 2373
Location: united states

PostPosted: Thu Mar 08, 2012 10:31 am    Post subject: Reply with quote

ፀዋር እንደጻፈ(ች)ው:
ጮርነት አሁን የተግባባን መሰለኝ ::

የንትርክ ጊዜ ተገባዶ ሻይ ቡና የምንልበት ጊዜ የተቃረበ ይመስላል ::

ባንቺ ሂሳብ 4=7 ከሆነ ይህን ያክል መንገድ መጓዝ አያስፈልገንም ነበር :: 14=13 ብትይኝ ኖሮ ወዲያውኑ እንግባባ ነበር Laughing

በይ ደህና ሁኝልኝ ዶናቴ Very Happy

ከስንብት በፊት ግን አንዲት ቅሬታ ነበረችኝ :: BODMAS ያልሽው ነገር እኔ ላይ ብቻ ነው የሚሰራው አንቺ አይሰራም ? Laughing

ሠላም

ያንቺው ፀዋር

ክቡር አቶ ፀዋር ጥያቄ እየጠየክ ነው ወይንስ እየተሳደብክ ነው ወይንስ እየተመጻደክ ነው ? አዚዝን አሳታግሰን ነበር ነገር ግን አንተ ሌላውን አዚዝ መሆን እንዳቃጣህ ይታየኛል :: ጥያቄ እየጠየክ ከሆነ ጠይቅና መልስ ተጠባበቅ መልስ ያልተሰጠህ ከሆነ ልክ መልስ መስጠት የሚችል ሰው አልተገኘም ማለት ነው :: ይህ ማለት መጽሓፍ ቅዱስ ተሳስቷል ማለት አይደለም :: ለማንኛውም ወደተለመደው አምባጓሮ እንዳንመለስ ከመሳደብ ተቆጠብ ::
_________________
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
የንጋት ጮራ

ኮትኳች

Joined: 01 Jan 2006
Posts: 240

PostPosted: Thu Mar 08, 2012 11:21 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ዘመድኩን

ፀዋር የሚባለው ሰውየ serious የሆነ ጉዳይ የለውም። ስምህ ማን ነው ሲባል መሃመድ መጣ ይልሃል። irrational የሆነ ሰው ነው። የጠየቀው ጥያቄ በትንታኔ ብቻ ሳይሆን በሂሳብ ማስረጃ ተመልሶለታል ነገር ግን mathematical proof የሰጠው መልስ ከዚህ በታች ያለው the usual irrational መሃመድ መጣ ነው።

Quote:
ባንቺ ሂሳብ 4=7 ከሆነ ይህን ያክል መንገድ መጓዝ አያስፈልገንም ነበር :: 14=13 ብትይኝ ኖሮ ወዲያውኑ እንግባባ ነበር

አሁን ጤነኛ ሰው ምንም ያህል ኢንተለጀንስ ቢያንሰው እንደዚህ አይነት "አላይም አልሰማም " የሚል መልስ ይሰጣል ? ከዚህ ከሰጠው መልስ ምን እምነት እንዳለው infer ማድረግ ይቻላል። በመሠረቱ Irrational ሰው ጋር ምንም ውይይት ማድረግ አይቻልም። የያዘው እምነት አሳፋሪ ስለሆነበት ማንነቱን ደብቆ ነው በየዌብ ሳይቱ የለቃቀመውን የአትይዝም ጥንብ እዚህ እያመጣ የሚተፋው።

ኢትኦጵያዊት ጮሪት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዘርዐይ ደረስ

ውሃ አጠጪ

Joined: 23 Oct 2004
Posts: 1081
Location: ethiopia

PostPosted: Thu Mar 08, 2012 11:44 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም በድጋሚ እያልኩና የንጋት ጮራንና ሌሎቹንም የዋርካ ታዳሚዎች ለዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን እንኳን አደረሳችሁ በማለት :-

የፀዋርንና የንጋት ጮራን መሠረታዊ የሂሳብ ክርክር ስከታተል ነበር ::የንጋት ጮራ በምሳሌ በማስደገፍ ፀዋርን ለማሳመን ያደረገችው ጥረት በፀዋር የተለመደ ድክመትንና ስህተትን ያለማመን ግትርነት ሊሳካ አልቻለም :: ፀዋር ገለልተኛ ኮሚቴ ይዳኘን ስላለ

Quote:
1. ስህተት አንድ
1/0 መልስ የለውም የሚባል አባባል ድሮ ቀረ :: 1/0 = ኢንፊኒቲ
ግር እንዳይልሽ ነበር 1/1 ጀምሬ 1/0.0000005 ዘልቄ ወደ lim(1/X) as X approaches to Zero is equal to infinity ስል ሂሳቡን የጀመርኩልሽ :: ኮምፒተርሽ ላይ ማንኛውም የፕሮግራሚንግ ሶፍትዌር ካለሽ ሞክሪው :: አንድ ሲካፈል ለዜሮ ስንት ይሆናል ብለሽ ጠይቂው :: ኢንፊኒቲ ይልሻል :: ይህንን ስጽፍልሽ ዴስክቶፔ ላይ ያለውን MATLAB ክፍቼ ውጤቱን አይቼ ነው :: አንቺ ከሌለሽ በሶስተኛ ወገን (በገለልተኛ አጣሪ ኮሚቴ ) ማጣራት እንችላለን :: በዚህ ምክንያት ፍቅራችን ንፋስ ማስገባት የለበትም :: መቋጨት አለበት Very Happy

ጊዜው ቢረዝምም እስከ ሁለተኛ ዓመት ከወሰድኳቸው 4 የሂሳብ ኮርሶች ውስጥ 1/0 (የትለሌ ) ሲባል ሰምቼም አላውቅም ::ከዚያ በኋላ ያለውን ለነ ፀዋር ልተወው Laughing በርግጥ ይህንን ሌሎችንም የሂሳብ ስሌት ችግሮች ማሰወገድ ባይቻልም ለማቃለል የሂሳብ ሊቃውንት አንተ ነካ ያደረግከውን infinitesimal calculus ፈጥረዋል :: ማለት ግን ማንኛውንም ቁጥር በዜሮ ማካፈል ትርጉም አለው ማለት አይደለም ::በተረፈ ፀዋር የሚከተሉትን የኮንፊሺየስ አባብሎች ጋብዤሃለሁ ::የሱ አባባሎች ለመሆናቸው ማስረጃ አምጣ እንዳትለኝ እንጂ ! Laughing

''Real knowledge is to know the extent of one's ignorance.''

''To put the world in order, we must first put the nation in order; to put the nation in order, we must first put the family in order; to put the family in order; we must first cultivate our personal life; we must first set our hearts right.''

''Shall I teach you what knowledge?
When you know a thing, say that you know it;
when you do not know a thing,
admit that you do not know it.
That is knowledge.''

''By three methods we may learn wisdom: First, by reflection, which is noblest; Second, by imitation, which is easiest; and third by experience, which is the bitterest.''

Confucius

_________________
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
ፀዋር

ኮትኳች

Joined: 16 Feb 2010
Posts: 481

PostPosted: Fri Mar 09, 2012 12:31 am    Post subject: Reply with quote

የንጋት ጮራ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ዘመድኩን

ፀዋር የሚባለው ሰውየ serious የሆነ ጉዳይ የለውም። ስምህ ማን ነው ሲባል መሃመድ መጣ ይልሃል። irrational የሆነ ሰው ነው። የጠየቀው ጥያቄ በትንታኔ ብቻ ሳይሆን በሂሳብ ማስረጃ ተመልሶለታል ነገር ግን mathematical proof የሰጠው መልስ ከዚህ በታች ያለው the usual irrational መሃመድ መጣ ነው።

Quote:
ባንቺ ሂሳብ 4=7 ከሆነ ይህን ያክል መንገድ መጓዝ አያስፈልገንም ነበር :: 14=13 ብትይኝ ኖሮ ወዲያውኑ እንግባባ ነበር

አሁን ጤነኛ ሰው ምንም ያህል ኢንተለጀንስ ቢያንሰው እንደዚህ አይነት "አላይም አልሰማም " የሚል መልስ ይሰጣል ? ከዚህ ከሰጠው መልስ ምን እምነት እንዳለው infer ማድረግ ይቻላል። በመሠረቱ Irrational ሰው ጋር ምንም ውይይት ማድረግ አይቻልም። የያዘው እምነት አሳፋሪ ስለሆነበት ማንነቱን ደብቆ ነው በየዌብ ሳይቱ የለቃቀመውን የአትይዝም ጥንብ እዚህ እያመጣ የሚተፋው።

ኢትኦጵያዊት ጮሪት

ሠላም ጮሪት

ሂሳብ በዞረበት ያልዞርሽ ጉብል
ንትርኩ በቅቶኛል ፍቅርሽ ይሻለኛል
ባልኩ ምነው ወረድሽብኝ Laughing

Quote:
አሁን ደግሞ ያንተን የቁጭራ ሂሳብ የውሸት ሂሳብ መሆኑን በሂሳብ ላረጋግጥልህ።

4*0 = 0
7*0 = 0

ከላይ ያሉ ሁለት አገላለጾች ውጤታቸው አንድ ስለሆነ እንደሚከተለው መጻፍ ይቻላል።
4*0 = 7*0

ሁለቱንም side 0 አካፍል።
(4*0)/0 = (7*0)/0

ውጤቱ የሚከተለው ይሆናል

4 = 7

ከዚህ በላይ የሰፈረው ያንቺ የሂሳብ ፍልስፍና ነው :: በዚህ ምክንያትም ነበር ለቀቅ ያደረግኩሽ :: ያንቺን ፍልስፍና ለመተቸት አቅሜ ባይፈቅድልኝም እስኪ ልንገዳገደው Laughing

1. በኤሌመንታሪ የሂሳብ ህግ መስረት ማንኛውንም ቁጥር አሁን አንቺ እንዳደረግሽው እኩል ለማድረግ ሲባል በዜሮ ማካፈል አትችይም :: ለምን እንደሆነ ታውቂያለሽ ? ትርጉም ስለማይሰጥ ነው :: በድሮ ዘመን የሂሳብ ህግ any number devided by zero is undefined ይባል ነበር :: ዛሬ ደግሞ any number devided by zero is infinity ይባላል :: የፕሮግራሚንግ ሶፍትዌር ካለሽ ሞክሪ ብዬሻለው :: inifinity ይባል እንጂ አንቺ ላመጣሽው አይነት ኢኴሽን አይነት undefined ብነለውም የትርጉም ልዩነት የለውም :: አሳያለሁ :: ለምሳሌ የሚከተለው equation ተሰጥቶሻል እንበል
(XY-Y)=(3X-Y) ............ Eq 1

ሁለቱንም ሳይድ በእኩል ቁጥር ብታካፍይው ልዩነት አያመጣም አይደል ? እንበልና (X-Y) እናካፍለው ::

(XY-Y)/(X-Y) = (3X-Y)/(X-Y) እኩል እንዲሆን ሪስትሪክሽን ማስቀመጥ አለብን :: ምን ብለን ? X Y እኩል መሆን የለባቸውም ብለን :: ለምን ? እኩል ከሆኑ ዲኖሚኔተሩ ዜሮ ይሆንና ፋንክሽኑ ትርጉም የለሽ (አንዲፋይንድ ስለሚሆን ) :: ለምን ? ማንኛውም ቁጥር ሲካፈል በዜሮ ኢንፊኒቲ ስለሆነ :: እናም ኢንፊኒቲ እኩል ይሆናል ወይም ይበልጣል ወይም ያንሳል ከኢንፊኒቲ ማለት ትርጉም ስለሌለው አንዲፋይንድ እንለዋለን ::

አሁን ምሳሌያችንን በቁጥር ተክተን ብንመለከትስ ? ለምሳሌ X=2 , Y=2 ናቸው እንበል ::

eq 1 ላይ ቁጥሮችን ብንተካ ምን እናገኛለን ?

2/0=4/0 Arrow infinity=infinity ትርጉም አለው ? የለውም :: ሌላው ቢቀር ኢንፊኒቲ ከኢንፊኒቲ ጋር እኩል ይሁን አይሁን አናውቅም :: በአንድና በሁለት መካከል (1-2) የኢንፊኒቲ ኢንፊኒቲ ኢንፊኒቲ ኢኒፊኒቲ .... አለ :: 2 3 መካከልም እንዲሁ ማለቂያ የሌለው ኢንፊኒቲ አለ :: አንደኛው ኢንፊኒቲ ከሌላኛው ኢንፊኒቲ ይብለጥ , ይነስ , እኩል ይሁን የምናውቀው ነገር የለም :: ለዚህ ነው አንዲፋይንድ የምንለው ::

አሁን ደግሞ ወደ አንቺ ፍልስፍና እንምጣ Laughing
በቅድሚያ ሁለቱንም ወገን በዜሮ ማካፈል የለብሽም :: ምክንያቱን ከላይ አሳይቼሻለሁ :: ሁለተኛ ደግሞ በዜሮ ብታካፍይው እንኳን 4=7 የሚባል መልስ ፈጽሞ ማግኘት አትችይም ::
(4*0)/0 = 0/0 = indeterminate
(7*0)/0 = 0/0 = indeterminate

ለምን ? መጀመሪያ ቅንፍ ውስጥ ያለው ማባዛት ስላለብን ::

የኔና ያንቺ ፍቅርም እንዲሁ ኢንዴተርሚኔት መሆኑ ነው Laughing አንቺም እኔም ባዶ አለ ዘፋኙ

በይ ሠላም ቆዪኝ
_________________
I have great faith in fools; self-confidence my friends call it.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ፀዋር

ኮትኳች

Joined: 16 Feb 2010
Posts: 481

PostPosted: Fri Mar 09, 2012 12:54 am    Post subject: Reply with quote

ሠላም ዘርሽ

መጽሀፋችሁን በወጉ ሳታነቡ የምትከራከሩ ሰዎች ሂሳብ ውስጥ ምን ጥልቅ አስባላችሁ Laughing

በል እንካ ተመልከት MATLAB የምታገኘውን ውጤት በአንዱ ድረገጽ ላይ ሰፍሮ ታገኘዋለህ :: አንተም እንደ ጮሪት ነብሴ ሲወራ እንኳን ሰምታው የማታውቅ ሶፍትዌሩን ለማጥላላት እንዳትሞክር እንጂ :: በአለም ድንቅ ከሚባሉት ስራ አንዱ ነው :: የሂሳብ ደግሞ ትልቁ (ሊዲንግ ) ሶፍትዌር ነው :: ላወቀበት የማይሰራበት ነገር የለም ::

Inf ... This is the value infinity. When one divides 1 by 0, 1/0, the result will be Inf.
http://www.imc.tue.nl/IMC-main/IMC-main-node5.html
Table 1.3 ላይ 6ኛውን ረድፍ ተመልከት :: ከሱ ዝቅ ብሎ 7ኛው ረድፍ ላይ ያለውን ደግሞ አንብበህ ለጮሪት ዶናቴ ብትነግርልኝ ... 0/0 ምን እንደሚል Wink

እናም ጥቅሶቹ ይበልጥ አንተን ነው የሚመለከቱት Laughing

ሠላም

ዘርዐይ ደረስ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም በድጋሚ እያልኩና የንጋት ጮራንና ሌሎቹንም የዋርካ ታዳሚዎች ለዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን እንኳን አደረሳችሁ በማለት :-

የፀዋርንና የንጋት ጮራን መሠረታዊ የሂሳብ ክርክር ስከታተል ነበር ::የንጋት ጮራ በምሳሌ በማስደገፍ ፀዋርን ለማሳመን ያደረገችው ጥረት በፀዋር የተለመደ ድክመትንና ስህተትን ያለማመን ግትርነት ሊሳካ አልቻለም :: ፀዋር ገለልተኛ ኮሚቴ ይዳኘን ስላለ

Quote:
1. ስህተት አንድ
1/0 መልስ የለውም የሚባል አባባል ድሮ ቀረ :: 1/0 = ኢንፊኒቲ
ግር እንዳይልሽ ነበር 1/1 ጀምሬ 1/0.0000005 ዘልቄ ወደ lim(1/X) as X approaches to Zero is equal to infinity ስል ሂሳቡን የጀመርኩልሽ :: ኮምፒተርሽ ላይ ማንኛውም የፕሮግራሚንግ ሶፍትዌር ካለሽ ሞክሪው :: አንድ ሲካፈል ለዜሮ ስንት ይሆናል ብለሽ ጠይቂው :: ኢንፊኒቲ ይልሻል :: ይህንን ስጽፍልሽ ዴስክቶፔ ላይ ያለውን MATLAB ክፍቼ ውጤቱን አይቼ ነው :: አንቺ ከሌለሽ በሶስተኛ ወገን (በገለልተኛ አጣሪ ኮሚቴ ) ማጣራት እንችላለን :: በዚህ ምክንያት ፍቅራችን ንፋስ ማስገባት የለበትም :: መቋጨት አለበት Very Happy

ጊዜው ቢረዝምም እስከ ሁለተኛ ዓመት ከወሰድኳቸው 4 የሂሳብ ኮርሶች ውስጥ 1/0 (የትለሌ ) ሲባል ሰምቼም አላውቅም ::ከዚያ በኋላ ያለውን ለነ ፀዋር ልተወው Laughing በርግጥ ይህንን ሌሎችንም የሂሳብ ስሌት ችግሮች ማሰወገድ ባይቻልም ለማቃለል የሂሳብ ሊቃውንት አንተ ነካ ያደረግከውን infinitesimal calculus ፈጥረዋል :: ማለት ግን ማንኛውንም ቁጥር በዜሮ ማካፈል ትርጉም አለው ማለት አይደለም ::በተረፈ ፀዋር የሚከተሉትን የኮንፊሺየስ አባብሎች ጋብዤሃለሁ ::የሱ አባባሎች ለመሆናቸው ማስረጃ አምጣ እንዳትለኝ እንጂ ! Laughing

''Real knowledge is to know the extent of one's ignorance.''

''To put the world in order, we must first put the nation in order; to put the nation in order, we must first put the family in order; to put the family in order; we must first cultivate our personal life; we must first set our hearts right.''

''Shall I teach you what knowledge?
When you know a thing, say that you know it;
when you do not know a thing,
admit that you do not know it.
That is knowledge.''

''By three methods we may learn wisdom: First, by reflection, which is noblest; Second, by imitation, which is easiest; and third by experience, which is the bitterest.''

Confucius

_________________
I have great faith in fools; self-confidence my friends call it.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ወርቅነች

ዋና ኮትኳች

Joined: 03 Oct 2010
Posts: 564

PostPosted: Fri Mar 09, 2012 8:35 am    Post subject: Reply with quote

ቄሶች እባካችሁ ከፀዋር ሂሳብ ለመማር ሞክሩ ግግም ብላቹ በማታውቁት የቁጥር ጥበብ ዘላላም አትነጫነጩ ትላለች ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና Laughing Laughing
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የንጋት ጮራ

ኮትኳች

Joined: 01 Jan 2006
Posts: 240

PostPosted: Fri Mar 09, 2012 8:49 am    Post subject: Reply with quote

ፀዋር እንደጻፈ(ች)ው:

1. በኤሌመንታሪ የሂሳብ ህግ መስረት ማንኛውንም ቁጥር አሁን አንቺ እንዳደረግሽው እኩል ለማድረግ ሲባል በዜሮ ማካፈል አትችይም :: ለምን እንደሆነ ታውቂያለሽ ? ትርጉም ስለማይሰጥ ነው :: በድሮ ዘመን የሂሳብ ህግ any number devided by zero is undefined ይባል ነበር :: ዛሬ ደግሞ any number devided by zero is infinity ይባላል :: የፕሮግራሚንግ ሶፍትዌር ካለሽ ሞክሪ ብዬሻለው :: inifinity ይባል እንጂ አንቺ ላመጣሽው አይነት ኢኴሽን አይነት undefined ብነለውም የትርጉም ልዩነት የለውም :: አሳያለሁ ::

ሙሄ ያንተ ጉዞ ሁልጊዜ “ከድጡ ወደ ማጡ” ሆነ

አሁን የጻፍከው ሃተታ high school እንዳልጨረስክ መገንዘባችንን አልቀየረውም።

የጻፍከውን ተመልከተው

Quote:
(XY-Y)=(3X-Y) ............ Eq 1

ሁለቱንም ሳይድ በእኩል ቁጥር ብታካፍይው ልዩነት አያመጣም አይደል ? እንበልና (X-Y) እናካፍለው ::

(XY-Y)/(X-Y) = (3X-Y)/(X-Y) እኩል እንዲሆን ሪስትሪክሽን ማስቀመጥ አለብን :: ምን ብለን ? X Y እኩል መሆን የለባቸውም ብለን :: ለምን ? እኩል ከሆኑ ዲኖሚኔተሩ ዜሮ ይሆንና ፋንክሽኑ ትርጉም የለሽ (አንዲፋይንድ ስለሚሆን ) :: ለምን ? ማንኛውም ቁጥር ሲካፈል በዜሮ ኢንፊኒቲ ስለሆነ :: እናም ኢንፊኒቲ እኩል ይሆናል ወይም ይበልጣል ወይም ያንሳል ከኢንፊኒቲ ማለት ትርጉም ስለሌለው አንዲፋይንድ እንለዋለን ::

አሁን ምሳሌያችንን በቁጥር ተክተን ብንመለከትስ ? ለምሳሌ X=2 , Y=2 ናቸው እንበል ::

ምን ያህል መሃይም እንደሆንክ ላሳይህ።

አንተ የጻፍከው ኢክዌሽን ይህ ነው።

(XY-Y)/(X-Y) = (3X-Y)/(X-Y)

በስተግራ በኩል ባለው Y ቦታ በስተቀኝ በኩል ያለውን 3 ስትጽፍ already Y= 3 አደረክ ማለት ነው።

ደፋርና ጭስ መውጫ አያጣም ብለህ ይመስላል ምንም የምታደርገውን ሳታውቅ ወዲያው እንደዚህ አልክ።

Quote:
አሁን ምሳሌያችንን በቁጥር ተክተን ብንመለከትስ ? ለምሳሌ X=2 , Y=2 ናቸው እንበል

ጭፍኑ ደፋር ሙሄ ከላይ Y already 3 ማድረግህ ስላልገባህ እንደገና Y=2 እነበል ትላለህ። አየ ያንተ ነገር !

Matlab ምን አለ አልክ ? በአልጎሪዝም ዴቨሎፕ ማድረጊያ በማንኛውም software የፈለከውን ነገር እንደፈለከው define ማድረግ ትችላለህ። ለምሳሌ C++ ፀዋር ታይፕ ሲደረግ መሃመድ የሚል output እንዲሰጠኝ ማድረግ እችላለሁ። matlab 1/0 ኢንፊኒቲ ብሎ ዲፋይን ሊያደርግ ቢፈልግ 1/0 ኢንፊኒቲ ነው ማለት አይደለም። የሚገርመው ግን matlab እሰራለሁ እያልክ matlab ምን እንደሚሰራ አለማወቅህ ነው።

ሂሳብ ተፈጥሯዊ ነው። እንደ ቴክኖሎጂ ውጤት በየጊዘው ትርጉሙን የምትቀይረው ነገር አይደለም :: ዛሬ 1+1 = 2 ነገ 1+1 = 5 አይሆንም። “እሱ ድሮ ነበር ዛሬ ቀርቶ አይባልም። አሁንም እንደገና ሂሳብህ ፉርሽ እንደሆነ ላረጋግጥልህ።

1/0 = infinity ነው ያልከው

Let infinity be X

1/0 = X

X*0 = 1

ምንም ነገር በዚሮ ሲባዛ 1 አይሆንም። ስለዚህ ዲስኩርህ ፉርሽ ነው።

ሙሄ - በየትኛውም መንገድ ብትሄድ አታመልጥም ::

Quote:
(4*0)/0 = 0/0

መጀመሪያ ቅንፍ ውስጥ ያለው ማባዛት አለብን
ላልከው ክሬዲት እሰጥሃለሁ። ይህን ማወቅህ ገርሞኛል።

ግን ሂሳብ በደንብ የምታውቅ ቢሆን ኖሮ ደግሞ ያለ ቅንፉ ሰርተህ ትደርስበት ነበር።

4*0/0 = 7*0/0
4=7
አራትና ሰባት እኩል ስላልሆነ ምንም ነገር 0 ሲካፈል ኢንፊኒቲ ነው ያልከው በተለያየ የሂሳብ ማረጋገጫ ውሸት መሆኑን እሄው እያየህ ነው። አንተ ግን አይ አላይም ብለህ አይንህን ትጨፍናለህ። የሚያስቀው አይንህን ስትጨፍን መብራቱን አጠፋሁት ማለትህ ነው :: Really you don't deserve anybody's time.

በል እንግዲህ ፋጡማ መጥታልሀለችና በጫታችሁ ዱአ ይዛችሁ አርቲሜቱኩን አፍጥጡበት ::

ኢትዮጵያዊት ጮሪት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ወርቅነች

ዋና ኮትኳች

Joined: 03 Oct 2010
Posts: 564

PostPosted: Fri Mar 09, 2012 9:31 am    Post subject: Reply with quote

ቅቅቅቅቅቅ ...የዘነብች ልጅ ጮሪት (ቾሪት ) ባይብል በሂሳብ ነው የተጻፈው ነው ብለህ እንዳታሰቀኝ Laughing Laughing ሂሳብ የምታውቅ ከሆነ ቄሰ አየደለህም ማለት ነው Laughing ሰለዚህ ቄሰ ካልሆንክ የሚከተለውን ለመሰራት ሞክርና ላይ የደቀደቅከውን ኢኮይሸን መልሰህ ከልሰው Laughing Laughing Laughing

X + X = 6

እዚህ ላይ X ስነት ነው እንዴትስ X ለማግኘት እንደቻልክ ተንትነህ እዚሁ አብራራው የኔ ቆንጆ የማርያም ልጅ ብላ ትጠይቅሀለች ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና Laughing Laughing
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ፀዋር

ኮትኳች

Joined: 16 Feb 2010
Posts: 481

PostPosted: Fri Mar 09, 2012 3:27 pm    Post subject: Reply with quote

ሠላም ጮሪት ነብስ ነገር
ዛሬ ከትቻለሁ አንቺ ለማደር
ባክሽ ክፈቺልኝ የኋለኛውን በር
እንደ ውሽማ በርሽ ላይ ከምገተር Laughing

ወደ ሂሳቡ እንመለስ :: የመጨረሻ ሌክቸር ነው ያሁኑ ::

1. (XY-Y)/(X-Y) = (3X-Y)/(X-Y)

ይህን ስጽፍ ላሳይሽ የፈለግኩት "you can't devide any number by zero for the sake of simplification for it is an illegitimate operation" ለማለት ያክል ነበር :: Y 3 ስላደናበሩሽ ግን ምን ለማለት እንደተፈለገ አልገባሽም :: ወይም እንደለመድሽው እንዳይገባሽ ሆነሻል :: እስኪ አሁን ደግሞ የሚያደናብርሽን ቁጥር ላስተካክለውና የመልዕክቱን ይዘት መረዳት ከቻልሽ እንይ ::

የመጀመሪያውን XY X-square እንተካውና ከዛ እንበል (let) X=Y=2 .... አሁን ከላይ ባለው መንገድ ቀጥይ እስኪ ::

(X^2-Y)/(X-Y) = (3X-Y)/(X-Y)

2. ስለ MATLAB የምታውቂው ነገር የለም :: በኔ ይሁንብሽ ማስተር ባላደርገውም የምችለውን ያክል እችላለሁኝ :: እጠቀምበታለሁኝ :: የአልጎሪዝም ውጤት ቢሆንም የማይሆን ነገር አይጻፍበትም ::
አንድ ሶፍትዌር 2*2 እኩል ይሆናል 5 እንዲል ተደርጎ ፕሮግራምድ ሊሆን ይችላል :: ይህን ያለበት በቂ ምክንያት ከሌለው በሌላ አነጋገር ፕሩቭ ማድረግ ካልቻለ ግን እንደ "ዩኒቨርሳል ትሩዝ " (2*2=4) ከሚታየውና በብዙ ምሳሌዎች ፕሩቭ ማደረግ ከሚቻለው መልስ ጋር ስለሚጋጭ ችግር አለበት ማለት ነው :: እንደዚህ አይነት ስራ ደግሞ የሶፍትዌሩን ጤነኛነት ጥያቄ ውስጥ ስለሚከት ሰዎች አይጠቀሙበትም :: ስለዚህ ሶፍትዌሩን የሚሰራው ሰው ከስሮ ይቀመጣል ማለት ነው ::

MATLAB ግን በጣም እጅግ በጣም ብዙ ብዙ ተጠቃሚ አለው :: በጣምም ተፈላጊና ውድ ፕሮግራም ነው :: 1/0 = Inf ያለበት ምክንያት በፊት ከምናውቀው መልስ ጋር ስለማይጋጭ ነው :: እንዲያውም በፊት የምናውቀው መልስ ኢንኮንሲስተንት ነበር :: (መጣች ደግሞ ይቺ ጉደኛ ቃል Laughing ) ለምን እንደሆነ ታውቂያለሽ ? እዚህ ላይ መጀመሪያ ያሳየሁሽን ሂሳብ መድገም እፈልጋለሁ ::

1/1 = 1
1/0.5 = 2
1/0.05 = 20
1/0.00005 = 20,000
1/0.00000000000005 = 20000000000000
1/(5)^(-100) = 2*(10)^(99) ..... ^ ምልክቱ the power of ለማለት ነው ::
...
...
...
1/X (as X approaches to 0) ~ Infinite Exclamation

X ወደ ዜሮ በተጠጋ ቁጥር የምናገኘው መልስ እየጨመረ እንደሚሄድ አይተናል :: ኢንፊኒቲ እንደሚደርስም አይተናል :: ታድያ ዜሮ ላይ ሲደርስ ኢንፊኒቲው እንዴት ሊቀለበስ ይችላል Question ለዚህ ነው እንደ ድሮ አንዲፋይንድ ማለት ኢንኮንሲስተንት ስለሆነ ማትላብና ሌሎች ፕሮግራሞች በኢንፊኒቲ የተኩት :: which is also consistent!

3. ከዚህ በታች መልስ የምሰጥባቸው ሁለት ነጥቦች ያንቺ የአስተሳሰብ ውጤት ሳይሆኑ ከዊኪፔዲያ እንደወረደ ያመጣሻቸው በመሆናቸው ነው :: ሪፈር ማድረግሽ ባልከፋ ሳታላምጪ ውጠሽ እዚህ ለመትፋት መሞክርሽ ግን ስህተት ነው :: ይህን ስልሽ እንዴት ስህተት እንደሆነ ጭምር በማሳየት ነው :: የኔና ያንቺ (የቄሶች በሙሉ ) ልዩነት ይሄው ነው ::
እንደዚህ አይነት ነገር ሲያጋጥመን ያሉን አማራጮች ሶስት ናቸው ::
. የተሻለ ግንዛቤ ካለንና ሀሳቡ ትክክል እንዳልሆነ የምናምን ከሆነ ሰርቶ በተግባር ማሳየት :: ጥሩ ግንዛቤ ካለንና ትክክል መሆኑን ካወቅን ደግሞ መቀበል ነው :: ተቀብሎ ለወደፊት / መውሰድ ነው ::

. ግንዛቤ የሚያጥረን ከሆነና ሰው ሲያሳየን ሎጂካል ከመሰለን ለጊዜውም ቢሆን (በጥያቄ ምልክት ውስጥም ቢሆን ) መቀበል ነው :: ከዛ ፋርዘር ማጣራት ማድረግ :: ባንቀበል ደግሞ ፋርዘር ማጣራት እንደሚያስፈልገን ገልጸን ከውይይቱ በሰላም መሰናበት ::

እነዚህ ሁለቱ ከበሳል ሰዎች የሚጠበቁ እርምጃዎች ናቸው :: ሶስተኛው ካንቺና ከወዳጆችሽ የሚጠበቅና የተለመደ ነው ::

. እውቀቱ የለንም :: ለመማርም ፈቃደኛ አይደለንም :: ስለዚህ በዘለፋ ማስተናገድ Laughing ዘለፋችን ደግሞ ከግለሰብ አልፎ የማይመለከተን ሀይማኖት ላይ ሁሉ ያነጣጥራል :: Laughing የአቅም ቢሶች reaction ምን ጊዜም ቢሆን ይሄው ነው ::

አሁን ወደ ሂሳቡ እንመለስና አሳይሻለሁ :: እንዳልኩት አንቺን ሳይሆን ዊኪፔዲያ ላይ የጻፈውን ሰው ነው እየተከራከርኩ ያለሁት Laughing

Quote:
1/0 = infinity ነው ያልከው

Let infinity be X

1/0 = X

X*0 = 1

የዚህ ሂሳብ ችግር ሁለት ናቸው :: አንደኛው ዜሮ ሲባዛ በማንኛውም ቁጥር ዜሮ ነው ብሎ ማሰቡ :: ሁለተኛ የኢንፊኒቲን ባህሪ አለማወቁ ነው ::

. Y*0=0 iff Y is a finite number Idea

. የኢንፊኒቲን ባህሪ በተመለከተ

A) inf + Y = ?
B) inf - Y = ?
C) inf / Y = ?
D) inf * Y = ?
የእነዚህ መልስ ምንድን ነው ? ይሄን ለመመለስ የሚከተለው ሪስትሪክሽን ያስፈልጋል :: A B, "Y must be different from (+/-) inf, otherwise it is undefined". Y inf የተለየ ከሆነ መልሱ ዲፋይንድ ነው :: የሁለቱም መልስ inf ይሆናል ::
C D ደግሞ አንድ ተጨማሪ ሪስትሪክሽን ያስፈልገናል :: Y must be different from zero and inf. If so, for both C & D the result will be inf.

አሁን ወዳንቺ ስሌት እንመለስ let inf = X ብለሻል

1/0 = inf = X ....

1 = 0*X

መልሱ ምን ይሆናል ? WE DON'T KNOW! WE DON'T KNOW IF 0 MULTIPLIED BY INF IS EQUALT TO 1 OR ZERO OR INFINITY OR ANY FINITE NUMBER. ማንም ሰው መልሱን አያውቀውም :: ስለዚህ ሳጠቃልለው ምን እልሻለሁ : "Avoid mathematically illigitemate operation" ... 1/0 = X ስለተባለ 1 = 0*X ማለት አትችይም :: ለምን ? ይህን ኦፕሬሽን የሂሳብ ህግ ስለማይደግፈው :: እንዴት ?
1/0 = X የሚለውን ወደ 1 = 0*X ስትቀይሪው ኢምፕሊሲትሊ አንድ ተገቢ ያልሆነ ኦፕሬሽን አከናውነሻል :: ይሄውም ሁለቱንም ሳይድ በዜሮ አባዝተሻል :: 1/0 * 0 = X*0
ይህ ማለት ደግሞ (1/0) *0 = 1 ብለሽ ወስደሽዋል ማለት ነው :: ይሄን በሌላ መልኩ ስንጽፈው (1*0)/0 ወይም ደግሞ 1* 0/0 ማለት ነው ::
but we know that 0/0 is not 1. Rather it is indeterminate Idea ስለዚህ በግራ በኩል 1 ማግኘት አትችይም :: ስለዚህ ክጅምሩ በዜሮ ማባዛት አይገባሽም ነበር :: ህግ ጥሰሻል :: ህግ ስለጣስሽም የሚፋለስ መስሎ የሚታይ መልስ ላይ ደረስሽ ::

ጮሪት ነብስ ነገር ይሄ ጥልቅ ሂሳብ ነው :: በስሜት በመነጫነጭ አይገባም :: እኔንና ትችቶቼን ወደ ጎን ትተሽ አጋጣሚው የፈጠረልሽን ሌክቸር ተጠቀሚበት :: ረጋ ብለሽ ለማወቅ ሞክሪ :: ከተመለስሽ ደግሞ የበሰለ ነገር ይዘሽ ነይ ::

4.
Quote:
4*0/0 = 7*0/0
4=7

ይሄንንም ከዊኪፔዲያ ነው ያመጣሽው :: ነገር ግን ከላይ እግረመንግዴን የመለስኩት ይመስለኛል ::

አንደኛ ማንኛውንም ነገር በዜሮ ስታባዥው ባባዛሽበት ቅጽበት ቁጥሩ ዜሮ ሆኗል :: ስለዚህ ብራኬቱን ብታነሺውም በሌላ ቁጥር ከማካፈልሽ በፊት በዜሮ ስላባዛሽው ቁጥሩ አልሬዲ ወደ ዜሮ ተቀይሯል ::

ሁለተኛ ሲምፕሊፋይ ለማድረግ ሲባል በሁለቱም በኩል በዜሮ ማካፈል አንችልም :: የሂሳብ ህጉ እንደማይፈቅድልን አስረድቻለሁ :: ይሄ ህግ እዛው ካመጣሽበት ከዊኪፒዲያም ነበረልሽ :: ሂሳቡን ካመጣሽበት ስር ላይ እንዲህ የሚል ተጽፎ ታገኚያለሽ ::
Quote:
The fallacy is the implicit assumption that dividing by 0 is a legitimate operation.

በዜሮ ማካፈል ችግር የለውም (ትክክል ነው ) ያልሽ ጊዜ ነው ፋላሲው የተፈጠረው ይልሻል እንግዲህ Laughing ቁራ ይመስል አፈፍ አድርጎ መምጣት ብቻ አይደለም :: የተጻፈውን በአግባቡ መረዳትም ይጠይቃል ::

ሶስተኛ 4* 0/0 = 4 ያልሽው ነገር አሁንም ምንም ሊገባሽ የማትችይ አይነት መለኩሴ መሆንሽን ነው የሚያሳየኝ Laughing 0/0 = indeterminate እንደሆነ እኮ ቀደም ሲል አሳይቼሽ ነበር ? ታድያ እንዴት ሲሆን ነው 4 ሲባዛ በኢንዴቴርሚኔት እኩል ይሆናል 4 የሚባለው ? ጤና ማጣት ይባላል ይሄ Laughing 7*0/0 = 7 ያልሽውም በተመሳሳይ የጤና መታወክ ሪፍለክሽን ነው Very Happy

ሳጠቃልለው :: የመጨረሻ ሌክቸርም ስለሆነ መደምደሚያ ላስቀምጥ ::

1. ልክ እዚህ እንዳሳየሁሽ አይነት እምነትሽን በተግባር መታደግ መቻል አለብሽ :: አለባችሁ :: የምታውቁት ከሆነ ማለት ነው ::

2. ከዚህ ውይይታችን ስላንቺ የታዘብኩትን በሂሳብ ፎርሙላ ላጠቃልለው ::

ጤና ማጣት + መነኩሴ * ውብ ኮረዳ + ብልግና * አቅመቢስ + ዶናቴ = ጮሪት Laughing

አቅመቢስ የተባለው እምነቱን የማያውቅና እምነቱን መታደግ የማይችል ብኩን ለማለት ነው :: ብልግና የተባለው ደግሞ ያልተገራ ለማለት ነው :: ምክንያቱም ጋሽ ዲጎኔን የሰደብሽበት ጽያፍና እኔን ፐርሰናሊ አታክ ለማድረግ የሞከርሽብት አፍ መካፈት አንሶ አሁን ደግሞ የሰው እምነት (ለመዝለፍ ዳር ዳር በማለት ላይ ትገኝያለሽ )

እኔ ሙሄ አይደለሁም :: እኔን ያገኘሽ መስሎሽ ዘው ብለሽ የሰው እምነት ላይ እንዳትረማመጂ :: እኔ አንቺንም እነሱንም በእኩል የምመለከትና የምተች ፀዋር ነኝ :: የማምነው በአንድ አምላክና በህሊናዬ ሲሆን ማንኛውም ኋላቀርነትና ምክንያት አልቦ የሆነ እምነት በይው የእምነት መጻህፍት አይጥሙኝም :: ስለሆነም እተቻለሁኝ :: ሁሉንም ቀኑ ሲደርስ በተራ ማዳረስ እችላለሁ :: ዛሬ ግን ከፍቅራችን አንጻር ባንቺና በወዳጆችሽ ጀመርኩት ::

ሠላም ሁኝ የኔ ጣፋጭ ዶናት Wink
_________________
I have great faith in fools; self-confidence my friends call it.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገናለገና

አዲስ

Joined: 08 Jan 2007
Posts: 40

PostPosted: Sat Mar 10, 2012 3:00 am    Post subject: Reply with quote

ጮሪት , ፀዋር , እናመሰግንሃለን , ዘርዐይ ደረስ ወዘተ የሚጽፉትን ስከታተል ቆየሁ ቆየሁ :: ጮሪት ግልጽና የማያሻማ በሆነ መንገድ ሀሳቧን አስረድታለች :: እግዚአብሄር ይስጥልን :: ፀዋር ሀስቡን ግልጽ አላደረገም :: በግልጽ የሚያስተላልፈው መልእክት እኔ እንዳነበብኩት ከሆነ የተወሳሰበ ሀሳብ ወይም ሶፈስቲኬሽን ስላለኝ ሶፈስቲኬትድ ነው ብላችሁ አንብቡኝ የሚል መልእክት ነው :: ጮሪት ከምታቀርበው ግልጽ መልእክት የተለየ ነው :: ሂሳቡም ቢሆን የጮሪት ተአማኒነት አለው ::

የፀዋር ሽፍንፍን ያለ መልእክት ከሂሳቡ እና ከትንታኔው ላይ ብቻ አይደለም ግልጽነት ይሚጎድለው :: ፀዋር ለየትኛው እምነት እንደሚሟገት ግልጽ አላደረገም :: ያለውን ክርስትናን እናፍርስ ብቻ ነው የሚለው :: በዚህ እምነት ወይም በዚህ አይነት አሰራር ይተካ የሚል ርእስና ጽንሰ ሀሳብ ያለው ምንም መልእክት የለውም :: እኔም እንደማየው እንዲህ ነኝ ብሎ ለመናገር ባይፈልግም ከአስተሳሰቡ ፀዋር የእስልምና እምነት ተከታይ ይመስለኛል :: በክርስትና ላይ ያለውም ጥላቻ ከእስላምነት የመነጨ ይመስለኛል ::

እኔ እንደሚገባኝ የኢትዮጵያ እስላሞች አጥብቀው ስለማያስቡበት እንጂ በእውነቱ እስላምነት ከኢትዮጵያውያን ጋር የሚገጥም እምነት አይደለም :: እስልምና የተፈጠረው አረቦችን ከፍ ከፍ ለማድረግ ኢትዮጵያውያንን ግን ለማዋረድ የተፈጠረ እምነት ነው :: በእስልምና አረቦች በእርግጥ ከዘላንነት ተነስተው ወራሪዎች እና የሌሎችን እርስቶች ወራሾች አድርጓቸዋል :: አረቦች እስልምናን ሲጀምሩ ኢትዮጵያውያንን ባርያ ብለው መጥራት ጀመሩ :: የኢትዮጵያውያንን እርስቶችንም ወረሱ :: ሁሉም እንደሚያውቀው ከዛሬ አንድ አራት መቶ አመታት ጀምሮ ኢትዮጵያውያን እርስት የጎደላቸው , ባህር የለላቸው , ክብራቸው የተደፈረ አድርጓቸው የቀረ ይሄው ለአረቦች ጥቅም የመጣው እስልምና ነው :: ክርስትና ግን የኢትዮጵያውያን የራሳቸው የሆነ እምነት ሲሆን ኢትዮጵያውያንንም አስከብርዋል :: አንዳንዶች በስህተት ክርስትና ለኢትዮጵያ ከውሽ የመጣ እምነት ይመስላቸዋል :: ስህተት ነው :: እነዚህ ሰዎች ሙሉ ታሪኩን ስለማያውቁ ነው :: የኢትዮጵያን ስልጣኔም ያጠፋው እስልምና እንደሆነ ማስረጃወቹ ያረጋግጣሉ :: እኔ እንደሚመስለኝ እንግዲህ ፀዋር የፈራው ይህን የክርስትናና የእስልምና ንጽጽር ነው ::

መነጋገር የሚያስፈልገው ይህን ነው
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9  Next
Page 7 of 9

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia