WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
እየወረድን ነው ምድር ኦርቢቱዋን ስታ እየተጉዋዘች ነው

Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4454
Location: united states

PostPosted: Fri Dec 21, 2012 6:55 pm    Post subject: እየወረድን ነው ምድር ኦርቢቱዋን ስታ እየተጉዋዘች ነው Reply with quote

ጎበዝ እየወረድን ነው :
ወዴት ?
ወደ እንጦርጦስ መሆኑ ነው መሰለኝ

በማያ ካላንደር በሉ
በኢትዮጵያ አቡሻክር በሉ

እየወረድን ነው ጭው ብለን እየሄድን ነው

የሚወርደው ምድር ብቻ ሳትሆን በጠቅላላው የሶላር ሲስተም ነው አብሮ እንጦርጦስ በመውረድ ላይ የሚገኘው

እረ ባይገርማችሁ ቴሌስኮፔ እንደሚያሳየው በጠቅላላው ዩኒቨርስ ከነ ጋላክሲው እይተንደረደረ እየወረደ ነው

ወዴት ነው የሚወርደው እንዳትሉኝች

ቁልቁለቱና ዳገቱ ወዴት ነው እንዳትሉኝ

አስትሮዳይናሚስቱ ቆቁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4253

PostPosted: Fri Dec 21, 2012 7:54 pm    Post subject: Reply with quote

የት ደረስን ..? የተከበርከውና የተደነከው ቆቅ ሆይ ??
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4454
Location: united states

PostPosted: Sat Dec 22, 2012 5:38 pm    Post subject: Reply with quote

እንዴት አድርጌ ላስረዳህ

የአቮጋድሮ ቁጥር እንኩዋ የማይደርስበት ብዬ ወይስ በማይል እና በሜትር ወይም በኪሎሜትር ወይም በናኖሜትር ወይስ በጌጋ ሜትር ወይስ በቴራ ሜትር ወይስ በአስትሮሎጂካል ዩኒት light year እንዴት አድርጌ ላስረዳህ

ስማ የአቮጋድሮ ቁጥር ስትል እኔ ደግሞ የሚበላውን አቮካዶ መስሎኝ እንዴት እንደሚጥም ላስረዳህ ነበር በሁዋላ ሞሉኩላር ባዮሎጂይ ውስጥ ስለገባህብኝ እስቲ ላዳምጠው ብዬ ሳስብ የሆነ ቁጥር ቢጤ ደረደርክና ታዳሚውም ደረደረና ጤፋችሁ ::

እየወረድን ነው እየተሽቆለቆልን ነው ወዳጄ ክቡራን
መመለሻም የለንም ::

ካላንደሩን እንደገና ብትጀምረው ወይም እንደገና ቁጥሩን ብታስተካክለው ወይም ባታስተካክለው ላለመመለስ እየተሽቆለቆልን ነው ::

ስማ እንደ ካዛንችስ ደርሰናል ወይም ገርጂ ደርሰናል የሚባልም ነገር አይደለም ስማ አወራረዳችን አወራረድ ነው
አፈጣጠናችን እንደ ታክሲ አይደለም በየቦታው የሚቆም ወይም እንደ ከተማችን አውቶቡስም አይደለም በየአቶቡስ ማቆሚያው የሚቆም ወይም እንደ አይሮፕላችን ካይሮ አቡዳቢም ወይም ቤይሩትም አይደለም ::

የምናሳፍረው ግለሰብም ሆነ ፕላኔት ወይም ሳተላይት የለንም ዝም ብለን መውረድ ብቻ ነው እስከ ታችናው ድረስ ወይም መውጣት እስከ ላይኛው ድረስ

ፈላስፋው ቆቁ ለክብሮም ወዳጁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4253

PostPosted: Sat Dec 22, 2012 11:08 pm    Post subject: Reply with quote

እየወረድን ነው እየተሽቆለቆልን ነው ወዳጄ ክቡራን
መመለሻም የለንም ::

እንዲህ ከሆነ ታዲያ ምን ተሻለን ትላለህ የተከብርከውና የተደነከው ቆቅ ሆይ ..!

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ደምቢያ

አዲስ

Joined: 10 Apr 2009
Posts: 44
Location: earth

PostPosted: Thu Jan 03, 2013 9:51 am    Post subject: ማያ አብሲንያ Reply with quote

አይመሳሰሉም :: ነገር ግን የዘመን መቁጠሪያውን 2012 መባቻ ያደረገው ማያ 12/12/12 በሚል ስሌት ነበር ; ከዚያ ዎዲያ እንዲህ ቀንም ወርም አመትም የሚገጥምበት ዘመን ስለማይኖር በሚል ነበር , ወዲህ ደግሞ የይሁዲ ሊቃውንት የመጻፊያ ቀለማቸው አልቆባቸው እንጅ ማያዎች የዘመኑን ፍጻሜ ደርሰዉበት አይደለም እያሉ ቢሳለቁም የሀበሻውን ቀን ቆጠራ ግን የተጠራጠሩት አሉ ::13ኛው ወር ከስድስት ቀን በላይ ባይዘልቅም 1-6/13/13 የሚል የቀን ቆጠራ የሚኖራቸው የተራራማው ሀገር ሰዎች ድሮም ዛሬም የሚይዝላቸው ብዙ ትንቢት አላቸው :: የምዕራብ አዋቂዎች የሰሜኑ የምድር ዳርቻ ሚዛኑን እያጣ ነው እናም የምድርን ፍጻሜ እያቃረበው ነው ;በዚህ ላይ የህዝብ ብዛት የአየር ጸባይ ለውጥ ............ተደማምሮ ካነሰ 8 ከበዛ 10 አመታት ቢቀሩን ነው ያላሉ ::ሀበሻ 2013 የሚደርሰው ከስንት አመት በኍላ ይሆን ?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia