WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
የአለም ደቻሳ አማሟትና የኢትዮጵያ መንግስት ጥረት !!!

Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ስልኪ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 22 Aug 2007
Posts: 1823

PostPosted: Sat Mar 17, 2012 7:53 pm    Post subject: የአለም ደቻሳ አማሟትና የኢትዮጵያ መንግስት ጥረት !!! Reply with quote

ሰላም ወገኖች

ሰሞኑን ነውጠኞች ደርሶ አዛኝ ሆነው በሊባኖን የኢትዮጵያ ቆንስላ /ቤት እህታችን አለም ደቻሳ በአሰሪዋ ግፍ ሲደርስባትና ስትንገላታ እያየ ዝም እንዳለ አስመስለው በውሸት ቁዘማ ለቅሶ ተቀምጠዋል !!!

ሀቁ ግን የኢትዮጵያ ቆንስላ ጀነራል ተወካይ አቶ አሳምነው አለም በቆንስላው /ቤት አጠገብ abuse ከመደርጓ በፊት አሰሪዋና እሷ ቆንስላው /ቤት ውስጥ እንደነበሩ - እንደወጡም አሰሪዋ አለምን እየጎተተ መኪናው ውስጥ ሲያስገባት አይተው ከጽ /ቤታቸው በመውጣት አሰሪዋን በማስጠንቅቅና ፖሊስ በመጥራት ጥቃቱ ማስቆማቸውን (ነገር ግን ይህ በቪድዮው አለመታየቱን ) :-መሞትዋም እንደታወቀም ቆንስላው በአለም አሰሪ ላይ ክስ መመስረቱን የሚከተለው ምንጭ ያስረዳል !!!

http://www.thereporterethiopia.com/News/ethiopia-sues-lebanese-assaulter.html

በዚህ አጋጣሚ ለአለም መንግስተ ሰማያትን ለወዳጅ ዘመዶችዋም መፅናናትን እመኛለሁ !!

ስልኪ
ወዲ መስመር
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዞብል 2

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 30 Jan 2004
Posts: 1986

PostPosted: Sat Mar 17, 2012 8:23 pm    Post subject: Reply with quote

ስማ ስልኪ (ጋሽ ወያኔ ) Razz የልጅቷን መጠቃትና በመጨረሻም ህይወቷ ሲያልፍ ድምፁን ያሰማውና ዕንባውን ያፈሰሰው የሰውን ልጅ በሰው ልጅነቱ የሚያከብር ሰው እንጂ Exclamation አንተ እንደምትለው ነውጠኛ ወይም እንደ አንተ አይነቱ (ወያኔዎች ) Evil or Very Mad አብዛኛውን የእድሜ ዘመኑን በሰው ደምና እንባ ሲዋኝ የሚኖር ሰው አይደለም Evil or Very Mad

በዚህ ነገር አንድም ቃል ሳትናገር ቆይተህ ይቺን ብጫቂ ዜና ስታገኝ ነውጠኞች ........ወዘተ እያልክ ማቀርሸት ጀመርክ Evil or Very Mad
አንድ ነገር ልንገርህ ሙባረክን ጋዳፊን ስላህን ........ወዘተ ከአምባ ገነን መቀመጫቸው መላመላቸውን እያለ ያባረራቸው በነሱ ዘመን ተወልዶ ያደገ ወጣት ነው Exclamation እናንተንም ወያኔዎች ማጀርህን እያነቀ ወደ ደደቢት የሚሰድህ ዛሬ በልማት ስም ከቤቱ የምታፈናቅሉትና የዘመዶቹን መቃበር የምታርሱበት ትውልድ ነው Exclamation Exclamation

ዞብል ከአራዳ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
መጽናናት

ውሃ አጠጪ

Joined: 20 Aug 2004
Posts: 1348
Location: united states

PostPosted: Sat Mar 17, 2012 9:42 pm    Post subject: Reply with quote

አንተ ስልኪ እናት የተበዳች የግም ቅማላም ሽማግሌ እንድ ውሻ ስትጎተት የትኛው ሰው ነው ያያት ?ክካም ባለፈው ቴድሮስ ድሀ ሲያድን እየተከታተልን ነበር አላችሁ አሁንም የፈጠራ ወሬ አንተ ምን ታድረግ ቂጥክን እየተበዳክ ፍርፋሪ ይጣልልካል ምንም እርህራሄ የሌለክ አህያ ነክ ሹጣም ትግሬ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ሀዲስ 1

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 10 Mar 2010
Posts: 1593

PostPosted: Sat Mar 17, 2012 10:03 pm    Post subject: Re: የአለም ደቻሳ አማሟትና የኢትዮጵያ መንግስት ጥረት !!! Reply with quote

ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ወገኖች

ሰሞኑን ነውጠኞች ደርሶ አዛኝ ሆነው በሊባኖን የኢትዮጵያ ቆንስላ /ቤት እህታችን አለም ደቻሳ በአሰሪዋ ግፍ ሲደርስባትና ስትንገላታ እያየ ዝም እንዳለ አስመስለው በውሸት ቁዘማ ለቅሶ ተቀምጠዋል !!!

ተባለ እንዴ !

አይ አንተ ! ...... ሰው ሁላ የናንተ ያፈጀ ያረጀበት ትሪክና ፋብሪኬሽን ከገባው ሴንቸሪ ካለፈው በኃላ አንተ መነቃቃት ጀመርክ :: ተንቃቃኸው ነው የሚባለው ቂቂቂቂቂቂ
እንደማሞ ቂሎ ቅቤ በጠራራ ፀሀይ ራስህ ላይ አድርገህ ገበያ ለማድረስ ስትሮጥ ብናይህ ምናልባትም እንስቅ ነበረ : ግን የዛሬው ኩምክናህ ጥርሳችንን በምንም አይነት መንገዱ አላስከፈተንም ::

ሀዲስ

_________________
what we learn from history is, we do not learn from history.

http://www.isil.org/resources/philosophy-of-liberty-english.swf
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia