View previous topic :: View next topic
Author
Message
መቅደላዊ Joined: 01 Dec 2009 Posts: 599 Location: Ethiopia
Posted: Tue Apr 10, 2012 3:01 am Post subject: የአፍሪካ ሕብረት መቀመጫ ከኢትዮጲያ ሊወጣ ነው ?
አንዳንድ ቡድኖች የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ ከኢትዮጲያ እንዲወጣ እየተንቀሳቀሱ ነው :: ኢትዮጲያ የአፍሪካ ህበረትና የአለም አቀፍ ድርጆቶች መቀመጫ የመሆን የሞራል ብቃት የላትም እየተባለ ነው :: ይህም በኃይለ ስላሴ አገዛዝ በኢትዮጲያ ህዝብ ላይ የተፈፀመው ወንጀልና ከዚያም በመንግስቱ ሀይለማርያምና በመለስ ዜናዊ ጊዜ የተፈፀሙትና በመፈፀም ላይ ያሎት ወንጀሎች ኢትዮጲያ አፍሪካን ቀርቶ እራሷንም ለማስተዳደር የማትችል ምስኪን አገር መሆና ተገልፃል :: ይህ የ "አውሮፓውያን " ሴራ መሳካት ለአወሮፓና ለአመሪካ ታላቅ ድል ነው :: ኢትዮጲያን ለማደካምና ከአለም ካርታ እንድትጠፋ ለማደረግ የምጀመርያው እርምጃ እንደሆነ ተገልፆአል ::
ኢትዮጲያ ዜጎቿን እንደ እንሳሳ የሚያይ ጨካኝ አገዛዝ እስካለት ድረስ የአፍሪካ ህበረት መቀመጫ መሆን አትችልም :: አገዛዙ በህዝቡ ላይ የሚፈጽመውን ወንጀል የሚያሳየው በአገሩቱ ኃላ ቀር አሰተሳሰብና አስፋሪ መንግስታዊና ማህበራዊ አመለካከት በመኖሩ ነው :: በሌሎች የአፍሪካ ህገሮች እንዲዚህ የመሰለ ጨካኝ አገዛዝ አልታየም :: እስካአሁን ኢትዮጲያ ለአፍሪካ ህዝብ ከባእድ አገዛዝ ለማውጣት ያደረገቸው አስተዋፆና በዜጎቻ ላይ የሚፈፀመውን ወንጀል ሲታይ ኢትዮጵያ አስመሳይ እንጂ በእውነትም ለአፍሪካ ህዝብ የቆመች ለመሆናኦ አጠራጣሪ ነው :; መንግስቱ ኃይለማሪያም ከ 300 000 በላይ ወጣቶችን አስገደለ :; የደቡብ አፍሪካ አፓርታይድ አገዛዝ ግን ያስገደላቸው ጥቁር አፍርካውያን ከ 5000 አይበልጡም :: ታድያ የኢትዮጲያ ለአፍሪካ ህዝብ መቆም እንዴት መቀበል ይቻላል ? ያልፍርድና ያለወንጀል በመንግስቱ ኃይለማሪያም አገዛዝ የተገደሉት 300000 ኢትዮጲያውያን አፍሪካውያን አይደሉምን ? እራሷን የአፍሪካ ህብረት መስራችና ተቅንቃኝ አገር አድርጋ የምታቀረበው ኢትዮጲያ በሀቅ ለአፍሪካ አንድነት ቆማለች ? በመለስ ዜናዊ አገዛዝ ብዙ አሳፋሪ ወንጀሎች በኢትዮጲያ ህዝብ ላይ ተፈፀመዋል :: ዜጎች ያለ ፍርድ ይታሰራሉ :: ይገደላሉ :: የህጽናት ሽርሙጣና በአዲስ አበባ ለአፍሪካውያን መሪዎችና ዲፕሎማቶች የስጋ ፍላጎት ማቀዥቀዣ በተቀናበረ መንግድ እየተስፋፋ ነው :; ወጣት ሴት ኢትዮጲያውያን ወደ መካከለኛው ምስራቅ አገሮችና ወደ ሌላም አገሮች በመቶ ሺዎች ለሽርሙጥና በተደራጀ መንገድ እየተላኩ ነው :: ታዲያ ይህን ወንጀል በህፃናት ዜጎቻ የምትፈጸም አገር መሳይ አገር እንዴት የአፍሪካ ህበረት መቀመጫ ትሆናለች ? 70 000 የሚሆኑ ኢትዮጲያውያን ከደቡብ ኢትዮጲያ በአገዛዙ ትእዛዝ እንዲፈናቀሉ ተደረጎአል :: ይህም የዘር ማጥፋት ወንጀል ነው :: ኢትዮጲያ ለዜጎቻ ያልሆነች አገር ናት :: ስለሆነም የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ መሆን የለባትም :; ኢትዮጲያ በአለም በረሀብና በዘጎቻ ግፍ ትታወቃለች :; ይህም ለአፍሪካ ህብረት አሉታዊ ውጤት አለው :; ዜጎቻን የምታስርብ አገር የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ መሆን አትችልም :; የአፍሪካ ህብረት ከአዲስ አበባ መውጣት እንዳለበት ውይይት እየተካሄደ ነው :; _________________ United we stand, divided we fall!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ኣሲምባ Joined: 12 Oct 2006 Posts: 527
Posted: Tue Apr 10, 2012 5:51 am Post subject:
WE TRUST YOU NOT
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
እናመሰግንሃለ Joined: 01 Jun 2009 Posts: 805
Posted: Tue Apr 10, 2012 6:14 am Post subject:
ውልቅ ብሎ ይውጣ !
እንዳውም የዓለማቀፍ የኅብረት የኤች አይ ቪ የውኃ የምናምን የምናምን የምናምን ጽሕፈት ቤት የሚባሉ ገለመሌዎችን ውልቅ አድርገን ብናወጣቸው ኢትዮጵያ እፎይ ትል ነበር :: ብዙ ሴቶችና ልጃገረዶችም እንዲሁ :: የሚያስፈልጉን ቁልፍ ቁልፍ የሆኑ ድርጅቶችና ግንኙነቶች በውነቱ በጣም ትንሽ ይመስሉኛል :: ሌላው በዝባዥና ምን ሊሠራ እንደገባ የማይታወቅ ነው - አልያም እንደ አፍሪካ ሕብረት ጥቅም የለሽ ትርጉም የለሽ ቱሪናፋ ነው !
ውልቅ ይበል !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ሳይንት 7 Joined: 23 Feb 2012 Posts: 46
Posted: Tue Apr 10, 2012 6:37 am Post subject: Re: የአፍሪካ ሕብረት መቀመጫ ከኢትዮጲያ ሊወጣ ነው ?
መቅደላዊ እንደጻፈ(ች)ው : አንዳንድ ቡድኖች የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ ከኢትዮጲያ እንዲወጣ እየተንቀሳቀሱ ነው :: ኢትዮጲያ የአፍሪካ ህበረትና የአለም አቀፍ ድርጆቶች መቀመጫ የመሆን የሞራል ብቃት የላትም እየተባለ ነው :: ይህም በኃይለ ስላሴ አገዛዝ በኢትዮጲያ ህዝብ ላይ
የተፈፀመው ወንጀልና ከዚያም በመንግስቱ ሀይለማርያምና በመለስ ዜናዊ ጊዜ የተፈፀሙትና በመፈፀም ላይ ያሎት ወንጀሎች ኢትዮጲያ አፍሪካን ቀርቶ እራሷንም ለማስተዳደር
የማትችል ምስኪን አገር መሆና ተገልፃል :: ይህ
የ "አውሮፓውያን " ሴራ መሳካት ለአወሮፓና ለአመሪካ ታላቅ ድል ነው :: ኢትዮጲያን ለማደካምና ከአለም ካርታ እንድትጠፋ ለማደረግ የምጀመርያው እርምጃ እንደሆነ ተገልፆአል ::
ኢትዮጲያ ዜጎቿን እንደ እንሳሳ የሚያይ ጨካኝ አገዛዝ እስካለት ድረስ የአፍሪካ ህበረት መቀመጫ መሆን አትችልም :: አገዛዙ በህዝቡ ላይ የሚፈጽመውን ወንጀል የሚያሳየው በአገሩቱ ኃላ ቀር አሰተሳሰብና አስፋሪ መንግስታዊና ማህበራዊ አመለካከት በመኖሩ ነው :: በሌሎች የአፍሪካ ህገሮች እንዲዚህ የመሰለ ጨካኝ አገዛዝ አልታየም :: እስካአሁን ኢትዮጲያ ለአፍሪካ ህዝብ ከባእድ አገዛዝ ለማውጣት ያደረገቸው አስተዋፆና በዜጎቻ ላይ የሚፈፀመውን ወንጀል ሲታይ ኢትዮጵያ አስመሳይ እንጂ በእውነትም ለአፍሪካ ህዝብ የቆመች ለመሆናኦ አጠራጣሪ ነው :; መንግስቱ ኃይለማሪያም ከ 300 000 በላይ ወጣቶችን አስገደለ :; የደቡብ አፍሪካ አፓርታይድ አገዛዝ ግን ያስገደላቸው ጥቁር አፍርካውያን ከ 5000 አይበልጡም :: ታድያ የኢትዮጲያ ለአፍሪካ ህዝብ መቆም እንዴት መቀበል ይቻላል ? ያልፍርድና ያለወንጀል በመንግስቱ ኃይለማሪያም አገዛዝ የተገደሉት 300000 ኢትዮጲያውያን አፍሪካውያን አይደሉምን ? እራሷን የአፍሪካ ህብረት መስራችና ተቅንቃኝ አገር አድርጋ የምታቀረበው ኢትዮጲያ በሀቅ ለአፍሪካ አንድነት ቆማለች ? በመለስ ዜናዊ አገዛዝ ብዙ አሳፋሪ ወንጀሎች በኢትዮጲያ ህዝብ ላይ ተፈፀመዋል :: ዜጎች ያለ ፍርድ ይታሰራሉ :: ይገደላሉ :: የህጽናት ሽርሙጣና በአዲስ አበባ ለአፍሪካውያን መሪዎችና ዲፕሎማቶች የስጋ ፍላጎት ማቀዥቀዣ በተቀናበረ መንግድ እየተስፋፋ ነው :; ወጣት ሴት ኢትዮጲያውያን ወደ መካከለኛው ምስራቅ አገሮችና ወደ ሌላም አገሮች በመቶ ሺዎች ለሽርሙጥና በተደራጀ መንገድ እየተላኩ ነው :: ታዲያ ይህን ወንጀል በህፃናት ዜጎቻ የምትፈጸም አገር መሳይ አገር እንዴት የአፍሪካ ህበረት መቀመጫ ትሆናለች ? 70 000 የሚሆኑ ኢትዮጲያውያን ከደቡብ ኢትዮጲያ በአገዛዙ ትእዛዝ እንዲፈናቀሉ ተደረጎአል :: ይህም የዘር ማጥፋት ወንጀል ነው :: ኢትዮጲያ ለዜጎቻ ያልሆነች አገር ናት :: ስለሆነም የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ መሆን የለባትም :; ኢትዮጲያ በአለም በረሀብና በዘጎቻ ግፍ ትታወቃለች :; ይህም ለአፍሪካ ህብረት አሉታዊ ውጤት አለው :; ዜጎቻን የምታስርብ አገር የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ መሆን አትችልም :; የአፍሪካ ህብረት ከአዲስ አበባ መውጣት
እንዳለበት ውይይት እየተካሄደ ነው :;
የ ጠቀስካቸውን ችግሮች እጋራለው ! አስፋሪ አንገት የምያስደፋ ሁኔታ ውስጥ እንዳለን ግልጥና ግልብ ነው ! ማለሊት ኮሚንስት ብሎ እግዜር የለም ብሎ ከተንሳ ከሰይጣን ቁራጭ ምን ይጠበቃል ? የ ወድቀታችን ልዩ ምልክት ነው ! አውሮፓዊያኖች እንደሆነ ከ እኛ ጋር ትርምስ የጀመሩት ዛሬ አይደለም -ገና ከ ጥንት ግዜ ጀምሮ ነው !!! ከ ሮም ጀምሮ እንድያውም ከዛም ቀደም ብሎም ይለጠጣል :: ግን ያሸነፍናቸው መላውን አፍሪካን አስተባብረን እንዳልሆነ ግልጥ ነው :: እናም ደግመው ከ መጡ ከ ሰራዊት አምላክ እግዝአብሔር ጋር አንሸንፋችዋለን ! አንድ ቅድመ ሁኔታ ግን አለ -ሁኘታው በ መለስ ዘመን ከሆነ አክሱም ጺዮን ሄዶ ያደፈውን ሃጥያቱን ተናዞ ሱባዮ መግባት አለበት አለበለዝያ አምላክ አስልፎ እንደሚሰጠን አትጠራጠሩ ::
በተረፈ እኔ የ አፍርካ አንድነት አቀንቃኝ አይደለውም -ከ እዛ ድርጅት ውጭ ሐያል መሆን እንችላለን -ፊታችንን ወደ አምላካችን ካዞርን !! እንደውም ከ እዛ ምድር ተነቅሎ ቢወጣ ደስታዮን አልችለውም ምክንያቱም እዛ የሚተራመሰው ጡሩራ ባርያ መሽታ ቤት ከ ሴት ጋር ሲላፋ በ እኛው ሰዎች ደላልነት እህቶቻችን ሲደፈሩ ! እኛ ግን ሰዎች ነን ወገኖች ??? ክብራችንን እኮ ከ ሸጥን ቆየን , ማፈሪያዎች እኮ ነን ! አዝናለው ! ሁሌም ልቤ ይደማል ! በተለይ እኔን ወልዳቹ ለመሳም በምትበቁ የ ኢትዮጵያ ፖለቲከኞች በየትኛውም ጎራ ውስጥ ሁኑ በ እናንተ አፍራለው -የ እናት ጦስ እኛን ወጣቶችን ሁላ እንደ ሰደድ እሳት እየነዳ ነው !!! አሁን ጥርዙ ላይ ደርሰናል -መሰለኝ !!!
ግን አምላክ አለ -የ እስራኤል የ ኢትዮጵያ አምላክ አያንቀላፋም ! _________________ I offer my opponents a bargain: if they will stop telling lies about us, I will stop telling the truth about them - Adlai Stevenson
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ልብነድንግል Joined: 28 Jun 2009 Posts: 117 Location: usa
Posted: Tue Apr 10, 2012 9:37 pm Post subject: Re: የአፍሪካ ሕብረት መቀመጫ ከኢትዮጲያ ሊወጣ ነው ?
ሰላም መቅደላዊ ለአላማህ ያለህ ቁርጠኝነት እንዲሁም መነሳሳት ሳይ ሁሌ ግርምትና ጥያቄ ይፈጥርብኛል አንተ የጎረቤት ሀገር ሰው ሆነህ ይሄን ሁሉ ጥላቻና አፍራሽ ጽሁፍ የህሊናህን ክስ ተቋቁመህ ስትጽፍ እኔ ግን መልካም ነገር እንኳ ለማድረግ ያለኝን ስንፍና ሳይ ....ዘይ ገርም እላለሁ
ይቺንም ለመጻፍ ያነሳሳኝ ከታች ለጻፍከው እርምት ለመስጠት ነው በኢጣሊያኒኛ ካልሆነ በስተቀር በአማሪኛ እንደዛ ተብሎ አይጻፍም
መልካም የስራ ዘመን ላንተና ለ ባልደረባህ አባ ጦቢያው
መቅደላዊ እንደጻፈ(ች)ው : ... የህጽናት ሽርሙጣና ...
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
Abba Tobia Joined: 02 Nov 2011 Posts: 833 Location: asia
Posted: Wed Apr 11, 2012 2:08 am Post subject: Re: የአፍሪካ ሕብረት መቀመጫ ከኢትዮጲያ ሊወጣ ነው ?
ልብነድንግል እንደጻፈ(ች)ው : ሰላም መቅደላዊ ለአላማህ ያለህ ቁርጠኝነት እንዲሁም መነሳሳት ሳይ ሁሌ ግርምትና ጥያቄ ይፈጥርብኛል አንተ የጎረቤት ሀገር ሰው ሆነህ ይሄን ሁሉ ጥላቻና አፍራሽ ጽሁፍ የህሊናህን ክስ ተቋቁመህ ስትጽፍ እኔ ግን መልካም ነገር እንኳ ለማድረግ ያለኝን ስንፍና ሳይ ....ዘይ ገርም እላለሁ
ይቺንም ለመጻፍ ያነሳሳኝ ከታች ለጻፍከው እርምት ለመስጠት ነው በኢጣሊያኒኛ ካልሆነ በስተቀር በአማሪኛ እንደዛ ተብሎ አይጻፍም
መልካም የስራ ዘመን ላንተና ለ ባልደረባህ አባ ጦቢያው
መቅደላዊ እንደጻፈ(ች)ው : ... የህጽናት ሽርሙጣና ...
አባ ጦቢያና መቅደላዊ ምን አገናኛቸው ? ስማቸውን ለየቅሉ ብትጨቁነው ሁለቱ እንደማይገናኙ መረዳት ትችላለህ . ስለዚህ ደደብ ውሸታም ነህ . ዞር በል ከፊቴ !!! _________________ i oppose woyane because i disagree forever about ethnic federalism and article 39, the right to secede.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
መቅደላዊ Joined: 01 Dec 2009 Posts: 599 Location: Ethiopia
Posted: Wed Apr 11, 2012 2:52 am Post subject: Re: የአፍሪካ ሕብረት መቀመጫ ከኢትዮጲያ ሊወጣ ነው ?
ልብነድንግል እንደጻፈ(ች)ው : ሰላም መቅደላዊ ለአላማህ ያለህ ቁርጠኝነት እንዲሁም መነሳሳት ሳይ ሁሌ ግርምትና ጥያቄ ይፈጥርብኛል አንተ የጎረቤት ሀገር ሰው ሆነህ ይሄን ሁሉ ጥላቻና አፍራሽ ጽሁፍ የህሊናህን ክስ ተቋቁመህ ስትጽፍ እኔ ግን መልካም ነገር እንኳ ለማድረግ ያለኝን ስንፍና ሳይ ....ዘይ ገርም እላለሁ
ይቺንም ለመጻፍ ያነሳሳኝ ከታች ለጻፍከው እርምት ለመስጠት ነው በኢጣሊያኒኛ ካልሆነ በስተቀር በአማሪኛ እንደዛ ተብሎ አይጻፍም
መልካም የስራ ዘመን ላንተና ለ ባልደረባህ አባ ጦቢያው
መቅደላዊ እንደጻፈ(ች)ው : ... የህጽናት ሽርሙጣና ...
አማርኛ ብዙ አልጠቀምም :: "ሸርሙጣ " ከአረብኛ የተወስደ ሲሆን ትርጉሙም አመንዝራነት ማለት ነው :: ሸርሙጣ በትግርኛም እንደ አረብኛው ተመሳሳይ ትርጉም አለው ::
"መቅደላዊ " ከአማራና ትግሬ የወጣ ኢትዮጲያዊ ነው :: የአፍሪካ ህብረት ወደ ጋና እንዲሄድ ግፊት እየተደረገ ነው :; ኢትዮጲያ እስከሁን ለዜጎቻ በምታደረገው አያያዝ ከሌሎች የአፍሪካ አገሮች ጋር ሲወዳደር ኢትዮጲያ ለዜጎቻ ገሀነም ናት :: ዜጎቹን የማያከበር አገዛዝ ሌሎችን አገሮች ሊያስተባበር አይችልም :; አንድ መንግስት የህዝቡ አገለጋይ መሆን አለበት :: እስካሁን ኢትዮጲያ ውስጥ የሚታየው ግን የሚመጣው አገዛዝ ከህዝቡ ለመዝረፍ እንጅ ህዝቡ ሲረዳ አልታየም :; የኢትዮጲያ አገዛዞች ከኃይለ ስላሴ ጀምሮ ክህዝቡ ሲነጥቁ እንጂ ለህዝቡ ሲሰጡ አልታዩም :: የመለስ ዜናዊ አገዛዝ የባሰበት ነው ::
የአፍሪካ ህብረት ዲፕሎማቶች እንደሚሉት "ኢትዮጲያውያን ጨካኞችና አስመሳዮች " (The Crazy Ethiopians) ናቸው :: አንዳንዶቹ እንዲያዉም "ኢትዮጲያ " ከአፍሪካ ህብረት እንድታገድ ይፈልጋሉ (African Union without Ethiopia). ምክንያቱም በአገሪቱ የተካሄደውና በመካሄድ ላይ ያለው አገዛዝ ለአፍሪካ እድገትና ሰላም ሰለሚያሰጋ ነው :: መንግስቱ ኃይለማሪያም የፈጸመው ወንጀል : ወያኔ ከደርግ ጋራ በመተባበር ያደረገው እልቂት ወዘተ የመለስ ዜናዊ የአፍሪካ ክህደት ወዘት ኢትዮጲያ እራሷንም ለማስተዳደር ትችላለች ወይ ወደ ሚል ጥያቄ እየተከደ ነው ::
ከኃይለ ስላሴ ጀምሮ የመጡት ገዢዎች የውጭ አገሩን ህዝብ ለማሞኘት ይሞክራሉ :: ይህ ለምን ሆነ ? በመዋሸት የአለምን ህዝብ ለምን ያጨበረብራሉ ? ለምን ህዝባቸውን ያስራባሉ ? ለምን የህዝቡን መብት አይጠቡቁም ? ለምን ህፃናት በአመንዝራነት እንዲተዳደሩ ተፈቀደ ? ለምን የሴት አደራነት አይታገደም ? ለምን የወጣቱ አእምሮ በጫት በመቃም እንዲደነዝዝ ይደርጋል ? አገዛዙ ለምን ለሊትና ቀን ህዝቡ እንዲዳከም ይሰራል ?
የአፍሪካ አገሮች አስተባብራሎህ የምትል አገር እንዴት "ኤርትራ " እንድትገንጠል አደረገች ? የአፍሪካ ህዝብ እንድ እንዲሆን ቆምያሎህ የምትል አገር እንዴት ህዝቧን በነገድ እንዲለያይ አደረገች ? ታዲያ ይህች ኢትዮጲያ የምትባል አገር እንካን የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ ለመሆን አባልም ለመሆን ትችላለች ? ይህ ጥያቄ መመለስ መቻል አለብን ::
የአፍሪካ ህብረት እርግጥ በአሁኑ ሁኔታ የትም አይደረስም :: እንዲያውም ይፈርስ ይሆናል :; አንዱ እንቅፋት ኢትዮጲያ ናት :: ኢትዮጲያውያን ብቃት የላቸውም :: ኃይለ ስላሴ አንድ ውሸታም አህያ ነበር :: በአንድ በኩል ሽንት ቤት መቀበሩም ትክክል ነው :: ሌላውም ኃይለ ስላሰ ሞኝ ነበር :; በየአገሩ "በአግዛብሔር የተሽምኩኝ ነኝ " እያለ ሲዞር : አውሮጳውያን ሲሳለቁበትና አመሪካውያን በስተጀርባው ሲሱቁበት ነበር :: አስመሳዩ ኃይለ ስላሴ ስንት የኢትዮጱያን ገበረዎች መረት እየቀማ : ጃማካውያን በሻሽመኔ እንዲሰፈሩ አደረገ :: ኃይለ ሰላሴ በየ አገሩ ሲዞር ግን የሰለጠኑት አገሮች ዘጎቻቸውን እንዴት እንደያዙ እንካ ለማየት አልቻለም :; በአጠቃላይ ሲታይ ኢትዮጲያ ውስጥ ያለው አገዛዝ መስረቱ ፀረ ህዝብ ነው :: ከህዝብ ጋራ ሆኖ ለህዝብ የቆመ መንግስት እንዲኖር መደረግ አለበት :: የአሁኑቷ ኢትዮጲያ የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ እንድትሆን መደረጉ ስህተት ነው :: _________________ United we stand, divided we fall!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ልብነድንግል Joined: 28 Jun 2009 Posts: 117 Location: usa
Posted: Wed Apr 11, 2012 7:19 am Post subject: Re: የአፍሪካ ሕብረት መቀመጫ ከኢትዮጲያ ሊወጣ ነው ?
መቅደላዊ እንደጻፈ(ች)ው : ልብነድንግል እንደጻፈ(ች)ው : ሰላም መቅደላዊ ለአላማህ ያለህ ቁርጠኝነት እንዲሁም መነሳሳት ሳይ ሁሌ ግርምትና ጥያቄ ይፈጥርብኛል አንተ የጎረቤት ሀገር ሰው ሆነህ ይሄን ሁሉ ጥላቻና አፍራሽ ጽሁፍ የህሊናህን ክስ ተቋቁመህ ስትጽፍ እኔ ግን መልካም ነገር እንኳ ለማድረግ ያለኝን ስንፍና ሳይ ....ዘይ ገርም እላለሁ
ይቺንም ለመጻፍ ያነሳሳኝ ከታች ለጻፍከው እርምት ለመስጠት ነው በኢጣሊያኒኛ ካልሆነ በስተቀር በአማሪኛ እንደዛ ተብሎ አይጻፍም
መልካም የስራ ዘመን ላንተና ለ ባልደረባህ አባ ጦቢያው
መቅደላዊ እንደጻፈ(ች)ው : ... የህጽናት ሽርሙጣና ...
"ሸርሙጣ " ... ትርጉሙም አመንዝራነት ማለት ነው ::
ሰላም በድጋሚ በነካ እጅህ 'ህጻናት ' የሚለውንም ተርጉመው
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ዲጎኔ Joined: 19 Aug 2005 Posts: 3881 Location: united states
Posted: Wed Apr 11, 2012 6:23 pm Post subject:
ሰላም ለሁላችን ይሁን
የአፍሪካ አንድነት በጥንታዊቷ የጥቁሮች ከተማ ሸገር ፊንፊኔ አዲስ አበባ መሆኑ ለብዙሀኑ ከዘመን ወደዘመን በክፉ ገዥዎች ለሚገፋው ህዝብ ያለው ጠቀሜታ ኢምንት ቢሆንም መውጣቱን አልደግፍም ::ድሮ አጼው ሲያሰባስቡ የግል ዝና ፍለጋ ቢኖርበትም አፍሪካዊነትን ተቀብሎ መናህእሪያውን ኢትዮጵያ ማድረጉ በጎ ነበር ::ደርግም ጭፍጭፍዋና ግፉን አንዳች ያላወገዙ የአፍሪካ መሪዎች በየጊዜው በተባረኩት ህዝቦቻችን ሲስተናገዱ ቢቆዩም ለተገፉት አንዳች የፈየደ ነገር አልሰሩም ::ወያኔም ከገባበት ጀምሮ ምርጫ 2005 ን ሳይቀር ፍርደገምድል ታዛቢ የላከው የአፍሪካ ህብረት ለህዝባችን ሰብአዊና ዲሞክራቲክትግል የአፋኝ ተባባሪ እኒ አንዳች ወገናዊነት ያላሳየ ድርጅት ነው ::ሆኖም ግን እኒህ ኢዲሞክራቲክ መሪዎችና መንግስታቸው በህዝቦቻቸው ላይ ባደረሱት ግፍ ኢትዮጲያ ክፉሆና በመቅደዊ የተዘከዘከው ለመሪዎቹ እንጂ ለህዝቦቹ ያለመሆኑ መታወቅ አለበት ::
የፓን አፍሪካን የጥቁሮች እንቅስቃሴ ድሮ ከነማርክስ ጋርቨስ ጋር ያካሄዱት እነዶ /ር መላኩ በያን ዛሬ እነዶ /ር ሀይሌ ገሪማ የበቀሉባት ምድር የአፍሪካ መናህሪያ ሆና መቀጠሏን ህዝቦቿን የበደሉ የግፈኛ መንግስታቱ ወንጀል ሊያስከለክል አይገባም ::
ብዙዎቹ አፍሪካዊያን ኢትዮጵያን እነደቤታቸው አድርገው የትግል ዘመናቸውን ሳይቀር በሀገራችን ያሳለፉ የሚያመሰግቡ ስለማውቅ ይህ የመቅደላዊ ትንታኔ ኢተአማኒ ነው :: ጥቂቶች ድሮ ሊቢያና ግብጽ ናይጀሪያ ህብረቱ ከአዲስ አበባ እንዲወጣ የጠየቁት ከፖለቲካ ፍጆታና ጥቅም አንጻር እንጂ የህዝቦቻችንን ውለታ አሳንሰው አይደለም ::
ማሳሰቢያ - መቅደላዊ ለዚህ አባባልህ ዋቢ መረጃህን አቅርብልን