WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
........መደበሪያ
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

View previous topic :: View next topic  
Author Message
እምቢ ለሀገር

ኮትኳች

Joined: 13 Feb 2012
Posts: 258

PostPosted: Thu May 17, 2012 8:25 pm    Post subject: Reply with quote

recho እንደጻፈ(ች)ው:
እምቢ ለሀገር እንደጻፈ(ች)ው:
የሬችየን ልብ የበላህው ወንድማችን ....በሰላም እረፍ Sad Sad

..

Quote:
ህምምምም ልቤን ነፍሴን አሳልፌ የሰጠሁህ አንተ የመጀመሪያና የመጨረሻው ሰው ... እግዜር ያንተን ክፉ ከሚያሳየኝ የዜድን ቀን ለኔ ያርጋት !

ያንቺ ነገር .. ይቺን አይተሻታል .. ልብ መብላት አይደለም .. የምትወጂው ጉዋደኛሽ ድንገት ቅጥፍ ሲል የሚሰማሽ ስሜት ውስሽን ሂወትሽን ሁሉ ወደ አንድ አቅጣጫ ሺፍት ያረገዋል .. ስሜት በጣም የምትወጂው እና በሂወትሽ ማጣትን ማሰብ የማትፈልጊው ሰው ሲኖር እየመጣ ይበጠብጥሻል .. ነው ሞራል ኦፍ ስቶሪ .. እኔ ልቤ የጠፋለት በግብዳው በሂወት አለ ! በአንድ እግሬ ቆሜ እየጸለይኩለት ድሮስ ምን ይሆናል ? Laughing

አሁን የሚያፅናና ጠፍቶ ውቃው እና ገልብጤን ትጠሪ Laughing Laughing

ሬቾ .. ሴት ልጅ 'አንች ' እያለች ስትጠራኝ በጣም ይደብረኛል ..እሽ !

በጹህፍሽ ምክንያት የተሰማኝን ሀዘን ነግሬሻለሁ ... ከልቤ ....
ሌላው ሌላው ... ቧልት ነው ....

ይኽ ካበሳጨሽ ...ሶሪ !....እለፋደዳለሁ ካልሽ ደግሞ መንገዱን ጨርቅ ያርግልሽ ...

እምቢቾ ነኝ Exclamation
አዋሽ
_________________
ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገልብጤ

ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1108

PostPosted: Thu May 17, 2012 8:31 pm    Post subject: Reply with quote

Quote:
!....እለፋደዳለሁ ካልሽ ደግሞ መንገዱን ጨርቅ ያርግልሽ

እንዴ ሪቾን ...በሉ ተናከቱ ይዋጣላቹ ....ሪቾ እንዲሁ ነገረኛ ብቻ ነው የሚገጥማት 80 ቀን እድሏ Laughing
_________________
SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 2991
Location: Earth

PostPosted: Thu May 17, 2012 8:51 pm    Post subject: Reply with quote

እምቢ ለሀገር እንደጻፈ(ች)ው:

ሬቾ .. ሴት ልጅ 'አንች ' እያለች ስትጠራኝ በጣም ይደብረኛል ..እሽ !

በጹህፍሽ ምክንያት የተሰማኝን ሀዘን ነግሬሻለሁ ... ከልቤ ....
ሌላው ሌላው ... ቧልት ነው ....

ይኽ ካበሳጨሽ ...ሶሪ !....እለፋደዳለሁ ካልሽ ደግሞ መንገዱን ጨርቅ ያርግልሽ ...

እምቢቾ ነኝ Exclamation
አዋሽ
ውይ ወንድ መሆንህን ከምር አላስተዋልኩም ... ሶሪ ብሮ .. የጻፍኩት ከልቤ ነው .. አንዳንዴ ዋርካ ላይ የልቤን ተነፍሳለሁ እና ሪሊቭ ይሰጠኛል .. ቀልድህም ገብቶኛል .. ለዛ ነው ይሄንን Laughing ምልክት የተጠቀምኩ የነበረው ... እለፋደዳለሁ ቅቅቅ እውነትም 80 ቀን እንድሌ ነው እንዴ ? ወረድክብኝሳ ... ለሁሉም ወንድን ልጅ አንቺ ብሎ መጥራት ክብረ ነክ ነው እና .. ይቅርታ ..
_________________
ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሁሉበጎ

ኮትኳች

Joined: 20 May 2005
Posts: 151
Location: ethiopia

PostPosted: Thu May 17, 2012 9:25 pm    Post subject: Reply with quote

ሬች የትምርት የስራ ጉዋዴ ሰላም ነው ? መጥቻለሁ ኦኬ ? አንቺ ይሄንን ነገር አልተው አልሽ አይደል ? ሬች ጥሩ እየሰራሽ አይደለም . እርሽው እንዳልልሽ ሁላችንም አልረሳነውም . ነፍሱን በገነት ያኑርልን . አይዞሽ .
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ያባቱልጅ

ኮትኳች

Joined: 31 Oct 2006
Posts: 347

PostPosted: Thu May 17, 2012 9:55 pm    Post subject: Reply with quote

ሪጮ .....ታሪክሽ ልቤን ነው የነካው ....አይዞን ሲሱ ......10 አመት ረጅም ጊዜ ነው .......እርሽው ማለት ለአፍ ቢቀልም ለመርሳት ሞክሪ አለዛ የዛሪሽን ቀን ያበላሻል .....

ቁምነገር አይደል የምናወራው , አዲስ ምህራፍ ክፈቺ .... ሰው ተመልሶ አይመጣም , ያንቺ ያለው ምናልባትም ሞት ከነጠቀሽ በሆነ መልኩ የተሻለ አለ .....ይኖራልም ብለሽ አስቢ

በይ ቤቱን አቆረፈድ እንዳልባል .

አዲስ አበባ ታክሲዎች ላይ ከሚጻፉ ጥቅሶች መካከል :
* የሰው ሀሳብ ነው እንጂ ታክሲማ ይሞላል
* አደገኛ መሳሪያዎን ይሰብስቡልን :: (ምላሶን )
* አንዴ ማፍቀር ግድ ነው ሁለቴ ማፍቀር ግን ንግድ ነው
* አዛውንት የሚያክሉ ህጻናትን ጉልበት ላይ አስቀምጦ መሄድ አይቻልም
* ታክሲ ዉስጥ ጫት ለሚቅሙ አምቦ ውሀ እንሸጣለን
* አደግ ያሉ ፍንዳታዎችን ጭቅጭቅ መስማት አቁመናል

እንመለሳለን
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
እምቢ ለሀገር

ኮትኳች

Joined: 13 Feb 2012
Posts: 258

PostPosted: Thu May 17, 2012 9:56 pm    Post subject: Reply with quote

ሬቾ እንዳሽሟጠጠችው እንደጻፈ(ች)ው:
ውይ ወንድ መሆንህን ከምር አላስተዋልኩም

አይ ሬቾ ....'አውቆ የተኛን ...." ይላሉ አባቶች ሲተርቱ ...ሬቾ አሁንም እንከባበር ...እዚህ ቤት ልደበር ነው የመጣሁት ..ነገር አልፈልግም ....ከምድረ ወያኔ ጋር ዋርካ ፖለቲካ ላይ አፍ -መካፈቱም ያስጠላኛል ..እንኳን ካንች ከእህቴ ጋር ..እናም እባክሽ ሳከብርሽ ተከበሪ ...

በምን ምክንያት እንደተናደድሽብኝ ማወቅ እፈልጋለሁ ???

እምቢቾ ነኝ Exclamation
ጭዋ -ሰፈር
ጐንደር ....
_________________
ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 2991
Location: Earth

PostPosted: Thu May 17, 2012 10:52 pm    Post subject: Reply with quote

እምቢ ለሀገር እንደጻፈ(ች)ው:
ሬቾ እንዳሽሟጠጠችው እንደጻፈ(ች)ው:
ውይ ወንድ መሆንህን ከምር አላስተዋልኩም

አይ ሬቾ ....'አውቆ የተኛን ...." ይላሉ አባቶች ሲተርቱ ...ሬቾ አሁንም እንከባበር ...እዚህ ቤት ልደበር ነው የመጣሁት ..ነገር አልፈልግም ....ከምድረ ወያኔ ጋር ዋርካ ፖለቲካ ላይ አፍ -መካፈቱም ያስጠላኛል ..እንኳን ካንች ከእህቴ ጋር ..እናም እባክሽ ሳከብርሽ ተከበሪ ...

በምን ምክንያት እንደተናደድሽብኝ ማወቅ እፈልጋለሁ ???

እምቢቾ ነኝ Exclamation
ጭዋ -ሰፈር
ጐንደር ....
ለምን እንዳከበድከው አልገባኝም .. ስምህ ጾታን አይገልጽም ስለዚህ ራንደምሊ ከሁለቱ አንዱን ልንጠቀም እንችላለን .. ለዛም ደግሞ ስለተሳሳትኩ ይቅርታ ብያለሁ ... ! ስላከበርኩህም ነው የመለስኩልህ .. ጭቅጭቅ ይቅርብን ..

አመሰግናለሁ

ያባቱ ልጅ .. ልጁ ጋር የፍቅር አልነበረኝም ... ከልቤ የማፈቅረው ባል አለኝ ... መተካት ሳይሆን መጀመሪያም የዛን አይነት ቦታ አልነበረውም ... ግን ጉዋደኝነቱና ቅርበታችን ክክስተቱ ጋር ትንሽ ጎዳኝ እንጂ ... Smile ለመርሳት ከባድ ነው

ሁሉበጎ ቅቅቅ ያንተ ነገር ... መጣህ ማለት ነው ... አንዳንዴ ትዝታ መቀስቀስ ጥሩ ነው .. አይ ሆፕ መጥፎ ቀን አልሰጠሁህም የተረሳ
_________________
ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እምቢ ለሀገር

ኮትኳች

Joined: 13 Feb 2012
Posts: 258

PostPosted: Thu May 17, 2012 11:58 pm    Post subject: Reply with quote

ሬቾ ....'ትራጄዲሽን ' ከመጻፍሽ በፊት የኔን የኮበሌነት ገጠመኝ አላነበብሽም ??

ይኸን መልሽ እና እርቅ እናወርዳለን ....አልያ ግን እንዲሁ በዋዛ አንላቀቅም .....እናመሰግንሀለን ገሎሻል እንደፈረደብኝ እኔ አፈር አለብስሻለሁ Laughing Laughing Laughing

እምቢ ለሀገር Exclamation
የወንዶች ቁና
_________________
ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዉቃው

ዋና ኮትኳች

Joined: 07 Jan 2007
Posts: 968

PostPosted: Fri May 18, 2012 1:41 am    Post subject: Reply with quote

ሪጮ

አይ ቲንክ ከሞቱ ያሟሟቱ ነገር ያሳዝናል :: ከብቴን በመኪናህ ገጨህ ብሎ በጥይት ደብድቦ ገዳዩም በጣም ያሳዝናል :: አንቺም ሴት ሆነሽ ጥሩ ወንድማዊ ጓደኛሽን በዚህ ሁኔታ ማጣትሽም ስሜትሽን ሳይነካው አልቀረም :: እኔ በበኩሌ ..እርሸው አልልሽም :: አትርሸው :: መልካም ትዝታው አብሮሽ ይኑር ::
_________________
ጉዟችን ረጅም : ግባችንም ሩቅ ነው !!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 2991
Location: Earth

PostPosted: Fri May 18, 2012 2:00 am    Post subject: Reply with quote

እምቢ ለሀገር እንደጻፈ(ች)ው:
ሬቾ ....'ትራጄዲሽን ' ከመጻፍሽ በፊት የኔን የኮበሌነት ገጠመኝ አላነበብሽም ??

ይኸን መልሽ እና እርቅ እናወርዳለን ....አልያ ግን እንዲሁ በዋዛ አንላቀቅም .....እናመሰግንሀለን ገሎሻል እንደፈረደብኝ እኔ አፈር አለብስሻለሁ Laughing Laughing Laughing

እምቢ ለሀገር Exclamation
የወንዶች ቁና
ቅቅ ነገር አታሳጣኝ አሉ .. የቱጋር ነው የጻፍከው ? አላነበብኩም ...

ውቄክስ የተስተማርክ ... ! እኔም በፈቃደኝነት ላለመርሳት ወስኛለሁ ... ጥሩነቱ ሁሌም አብሮኝ ይኖራል ... አሙዋሙዋቱ ይዘገንናል .. ሁሌም የሚገርመኝ ግን .. ለምን እኔን ብቻ ተሰናበተ ? ለምን ለኔ ብቻ ሞት ሞት እንደሸተተው ተናገረ ???
_________________
ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
-...-

ኮትኳች

Joined: 09 Feb 2012
Posts: 312

PostPosted: Fri May 18, 2012 3:09 am    Post subject: Reply with quote

recho ሞትን እጅግ በጣም ታካብዳለች ....................በሷ ቤት የምትወደው ሁሉ ሳይሞት ለዘላለም እንዲኖር ትፈልጋለች

ልጂት ነቄ በይ ..............የምትወጂው ባልሽ : እናት አባትሽ ወንድም እህቶችሽ አንቺም እኔም ሁላችንም ተፈንጋዮች ነን የጊዜ ነገር ነው
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሁሉበጎ

ኮትኳች

Joined: 20 May 2005
Posts: 151
Location: ethiopia

PostPosted: Fri May 18, 2012 1:24 pm    Post subject: Reply with quote

ምነው ጥሬ አርህን አራህ አንተ አራም ውሻ የታባህ ታቃታለህ ? አንተም በቁምህ ለአፍህ ዳይፐር የሚያስፈልግህ ሞትህ አልተባልክ . ስንት አይነት ክፍታፍ አለ . ቀልድ እና ቅዘን ለይ . እየቀለድክም መስሎህ ከሆነ አያስቅም . የራህን የሞተ ጭንቅላት መጀመሪያ ቅበር .

R አቦ ዋርካ ላይ መጻፍ ይቅርብሽ . ትርፉ ከእንደዚህ አይነት ወራዳ የሰውም የሴትም ክብር ከማይገባቸው ሌስ ፎርቹኔቶች ጋር መዳረቅ ነው . አዲዩስ .

quote="እምቢ ለሀገር "]ሬቾ ....'ትራጄዲሽን ' ከመጻፍሽ በፊት የኔን የኮበሌነት ገጠመኝ አላነበብሽም ??

ይኸን መልሽ እና እርቅ እናወርዳለን ....አልያ ግን እንዲሁ በዋዛ አንላቀቅም .....እናመሰግንሀለን ገሎሻል እንደፈረደብኝ እኔ አፈር አለብስሻለሁ Laughing Laughing Laughing

እምቢ ለሀገር Exclamation
የወንዶች ቁና [/quote]
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጌታ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Apr 2005
Posts: 3225
Location: ዶሮ ተራ

PostPosted: Fri May 18, 2012 3:56 pm    Post subject: Reply with quote

ያባቱልጅ እንደጻፈ(ች)ው:

አዲስ አበባ ታክሲዎች ላይ ከሚጻፉ ጥቅሶች መካከል :
* የሰው ሀሳብ ነው እንጂ ታክሲማ ይሞላል
* አደገኛ መሳሪያዎን ይሰብስቡልን :: (ምላሶን )
* አንዴ ማፍቀር ግድ ነው ሁለቴ ማፍቀር ግን ንግድ ነው
* አዛውንት የሚያክሉ ህጻናትን ጉልበት ላይ አስቀምጦ መሄድ አይቻልም
* ታክሲ ዉስጥ ጫት ለሚቅሙ አምቦ ውሀ እንሸጣለን
* አደግ ያሉ ፍንዳታዎችን ጭቅጭቅ መስማት አቁመናል

እንመለሳለን

አሪፍ አባባሎች Laughing Laughing Laughing
_________________
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 2991
Location: Earth

PostPosted: Fri May 18, 2012 4:34 pm    Post subject: Reply with quote

ሁሉበጎ እንደጻፈ(ች)ው:
ምነው ጥሬ አርህን አራህ አንተ አራም ውሻ የታባህ ታቃታለህ ? አንተም በቁምህ ለአፍህ ዳይፐር የሚያስፈልግህ ሞትህ አልተባልክ . ስንት አይነት ክፍታፍ አለ . ቀልድ እና ቅዘን ለይ . እየቀለድክም መስሎህ ከሆነ አያስቅም . የራህን የሞተ ጭንቅላት መጀመሪያ ቅበር .

R አቦ ዋርካ ላይ መጻፍ ይቅርብሽ . ትርፉ ከእንደዚህ አይነት ወራዳ የሰውም የሴትም ክብር ከማይገባቸው ሌስ ፎርቹኔቶች ጋር መዳረቅ ነው . አዲዩስ .

quote="እምቢ ለሀገር "]ሬቾ ....'ትራጄዲሽን ' ከመጻፍሽ በፊት የኔን የኮበሌነት ገጠመኝ አላነበብሽም ??

ይኸን መልሽ እና እርቅ እናወርዳለን ....አልያ ግን እንዲሁ በዋዛ አንላቀቅም .....እናመሰግንሀለን ገሎሻል እንደፈረደብኝ እኔ አፈር አለብስሻለሁ Laughing Laughing Laughing

እምቢ ለሀገር Exclamation
የወንዶች ቁና
[/quote] ቅቅቅቅቅቅ ባንተ ንዴት ነው የሳቅኩት .. እኔም እያሰብኩ ነበር .. ዋርካ ለጨዋታ ለቁምነገርም ጥሩ ነው ... ግን አይ ቲንክ ሪቾን መሳደብ ሙድ እየሆነ ነው እና ሪታየር በጊዜ ባረግ ጥሩ ነው ... ፐርሰናል አርገህ አትየው ... ሪቾን የሚወዱዋት እንዳሉ ሁሉ የሚጠሉዋትም እንዳሉ ነው ያየነው ... ኢትዝ ኦኬ ... እንዳልከው ከዚህ ቡሀላ ቢያንስ በየቀኑ እየመጡ እዚህ መለቅለቅ ቢቻል ተዋለሁ ካለዛ ቀንሳለሁ ... Razz talk to you soon alright Laughing

ነጥቡ ... አንድ ቦታ ላይ አንዱ ገጦ ብሎህ እንዴት እንደሳቅኩ .. የሰው አመለካከት እንዴት ያስቃል ... ሲምቦልህን ከገጣጣ ጥርስ ጋር አያይዤ አስቤው አላቅም ... Laughing ለምክሮት እናመሰግናለን .. ልክ ነህ የተራ ጉዳይ ነው .. ከሪቾ በስተቀር ሁሉም ሂያጅ Laughing
_________________
ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገልብጤ

ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1108

PostPosted: Fri May 18, 2012 5:40 pm    Post subject: Reply with quote

Quote:
በየቀኑ እየመጡ እዚህ መለቅለቅ ቢቻል ተዋለሁ ካለዛ ቀንሳለሁ

ጡርግ በይ ..መጀመሪያስ እኛ ነን ንዴ መጥተሽ ተጅናጀኝ አልንሽ ..አሁንስ በዛ

ስማማ ጦመኔው ( ጠመኔ ) ይቺን ዘፈን ታውቃት ይሆን

የኔ ፍቅር የኔ ፍቅር
አልረሳሽም እስከ መቃብር
ሄደሻልና ለዘላለም ......
_________________
SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9  Next
Page 5 of 9

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia