WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ማምዳውን .. ግውውውውውው
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ጦምኔው

ውሃ አጠጪ

Joined: 14 Jan 2007
Posts: 1433
Location: Right here

PostPosted: Wed May 02, 2012 3:05 am    Post subject: Reply with quote

አባ መላኩ የውቃው ናቸው ስትዪ ምን ለማለት ነው ? እስኪ ኢንላይትን :: ከምር የኚህ የአባ መላኩ ነገር ግራ ግብቲንግ

ስለ ዲሲ ደሞ ......በቃ ተይው ::
_________________
http://www.youtube.com/watch?v=_jIwsS_eT5w

http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?t=22540&start=105
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገላጋይ -1

ኮትኳች

Joined: 25 Aug 2006
Posts: 492

PostPosted: Wed May 02, 2012 3:47 am    Post subject: Reply with quote

እንደጻፈ(ች)ው:
አባ መላኩ የውቃው ናቸው ....

ጉድ ነው
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጦምኔው

ውሃ አጠጪ

Joined: 14 Jan 2007
Posts: 1433
Location: Right here

PostPosted: Wed May 02, 2012 12:47 pm    Post subject: Reply with quote

ገላጋይ -1 እንደጻፈ(ች)ው:
እንደጻፈ(ች)ው:
አባ መላኩ የውቃው ናቸው ....

ጉድ ነው

አይ ገሌ እውነት ነው ማለት ነው :: አንቺ በቃ የሁለት ወንዶች ስም አንድ ላይ ከተጻፈ ሀሳብሽ ወደዛ ነው የሚመርሸው ? Very Happy Laughing
_________________
http://www.youtube.com/watch?v=_jIwsS_eT5w

http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?t=22540&start=105
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ደጉ

ዋና አለቃ

Joined: 15 Dec 2003
Posts: 5166
Location: afghanistan

PostPosted: Wed May 02, 2012 6:37 pm    Post subject: (-: Reply with quote

recho እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ደጉ

ሼባው ጉዋደኛህ ቀይ መስመር ውስጥ አስገብቶ ወያኔ ቢያረገኝ አረንጉዋዴ አስምሬ ጨዋታ ብጀምር እዚህም አልቀረልኝ .. ከተባልኩ አይቀር ቅንድቡ ስለተያዘብኝ ሰሞኑን መላጣው ማማሩ የሚል ዘፈን ሳላወጣ አልቀርም ...

አባ መላኩ ... ፋሲካን ሞቅ ድምቅ አርጎ ያዋለኝ ሀይማኖትና ፖለቲካን የቀላቀለ ግራ የገባው ሰላማዊ ሰልፍ ነው ... ለዝርዝሩ ወደ ውቃው ተኩስ .. የወሬው ሶርስ እሱው ነው .. ዲሲዎች ቅቅቅ

ሰላም

...ህይ ሪች ይሆን ሼባው ጉዋደኛዬ Laughing ...የአባ መላኩን ሰላማዊ ሰልፍ አየሁ ...እንደ ተሰላፊዎቹ አባባል አባው ይሁዳ ናቸው ...እኔ በበኩሌ ይሁዳ አይቼ አላውቅም ነበር እድሜ ደጉ ይሁዳ አየሁ .Very Happy
... ሪች ህይማኖትና ፖለቲካ የተቀላቀለው " ...አባ ጳውሎስ በመስቀል ፋንታ ጠብ -መንጃ ይዘው ከገቡ ጊዜ ጀምሮ ነው ...አባ መላኩ ታዲያ ካድሬ ቢሆኑ ምን ችግር አለው .. አሳ እሚገማው ከጭንቅላቱ ነው ይል ነበር ሌኒን ነፍሱን ይማረውና ...Wink
... ሪች ነእ ዛሬ ስትይ ቴዲ ጆሮ እንዳይቀድምሽ .. Very Happy ቶሎ በይና በፍጥነት እሚደርሰውን ነጠላ ዜማም ቢሆን ልቀቂልን ....Smile
_________________
" STUPID IS AS STUPID DOES " Very Happy
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 2991
Location: Earth

PostPosted: Wed May 02, 2012 6:57 pm    Post subject: Reply with quote

ጦምኔው Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing ውቅሽ እኔ አላልኩም !!! ከደህና ጉዋደኛዬ ሊያጣሉኝ ቅቅቅ
ገላጋይ አንተ !!! Laughing Laughing Laughing

ደጉ ሼባው ጉዋደኛህማ ወያኔ አረጉኝ እኮ .. ዘሬን ሁሉ ቆጥረው .. ማሪያምን ቂም ይዠበታለሁ .. እኔ አክብሬ አንቱ ብለው መከበር ካልወደደ ያው ዘረጥጠዋለሁ ... ስንት አክዬ ፊት አለ መሰለህ Laughing ለዛ ነው .. አባመላኩ አይ ቲንክ ኒውትራል ናቸው .. የሁለቱንም ፓትሪያርኮች አልቀበልም ብለው ራሳቸውን ገለልተኛ ያደረጉ ናቸው .. አሪፍ ነው . አሁንም ቢሆን ፖለቲካና ሀይማኖት መቀላቀል የለበትም ባይ ነኝ .. !
_________________
ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዉቃው

ዋና ኮትኳች

Joined: 07 Jan 2007
Posts: 968

PostPosted: Wed May 02, 2012 7:45 pm    Post subject: Reply with quote

ሪች

ጓድ ተድላ ያቀረበው መረጃ ...አባ መላኩ ገለልተኛ "ነበሩ " የሚል ነውና በዛ ይስተካከል :: በገለልተኘነት ከቆዩ በኋላ ራሳቸውን ካቡኑ ጋር በማሰለፍ ..በቅርቡ አቡነ ፋኑኤል የአሜሪካ ሀገሮች ሊቀጳጳስ ተብለዋል ተብሏል :: ስለዚህ ሊቀጳጳስ አቡነ ፋኑኤል ተብለው እንዲጠቀሱ ይሁን ::

ከማክበር ሰላምታ ጋር
ወንድምሽ
_________________
ጉዟችን ረጅም : ግባችንም ሩቅ ነው !!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 2991
Location: Earth

PostPosted: Wed May 02, 2012 9:40 pm    Post subject: Reply with quote

ዉቃው እንደጻፈ(ች)ው:
ሪች

ጓድ ተድላ ያቀረበው መረጃ ...አባ መላኩ ገለልተኛ "ነበሩ " የሚል ነውና በዛ ይስተካከል :: በገለልተኘነት ከቆዩ በኋላ ራሳቸውን ካቡኑ ጋር በማሰለፍ ..በቅርቡ አቡነ ፋኑኤል የአሜሪካ ሀገሮች ሊቀጳጳስ ተብለዋል ተብሏል :: ስለዚህ ሊቀጳጳስ አቡነ ፋኑኤል ተብለው እንዲጠቀሱ ይሁን ::

ከማክበር ሰላምታ ጋር
ወንድምሽ
ነው እንዴ ??? ይሁዳ ይሁዳ ይሁዳ ! Twisted Evil Evil or Very Mad አንድ ጊዜ እጥፍ ብዬ Laughing
_________________
ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዉቃው

ዋና ኮትኳች

Joined: 07 Jan 2007
Posts: 968

PostPosted: Thu May 03, 2012 2:28 am    Post subject: Reply with quote

ሪች

ቢቻል አንቺን ፖለቲከኛ ማድረግ ነበር :: ቀላል ትተጣጠፊያለሽ እንዴ !
_________________
ጉዟችን ረጅም : ግባችንም ሩቅ ነው !!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ሙዝ 1

ዋና አለቃ

Joined: 22 Feb 2006
Posts: 2614

PostPosted: Thu May 03, 2012 6:46 am    Post subject: Reply with quote

recho እንደጻፈ(ች)ው:

1. አንድ ሰው የቴዲን ዘፈን ያለመውደድ መብት አለው ወይ ?

ሰላም ቆንጆ .... እንዴት ከረምሽ .... ሰላም ነኝ ...
ወደ ጥያቄሽ ...

ሙሉ መብት አለዉ ... እኔም ለመዉዴዴ እርግጠኛ አይደለሁም .... ግን 80 ሚሊዮን ህዝብ 1 ነኝ ... ያወራሁት ስለ ብዙሀኑ (ገበያዉ ዉስጥ ስላለዉ ቦታና የቦታዉ ምንጩ )
Quote:

2. የቴዲን ዘፈን አለመውደድ (አንድ ወይ ሁለቱን ወይንም ሁሉንም ) አገር መክዳት ወንጀል ነው ወይ ?

አይተናነስም .... ቂቂቂ ... ታስታዉሻለሽ የሆነ ወቅት አንድ የአዲስ ነገር ጋዜጣ አምደኛ ስለ ቴዲ ጻፈ .... የሚቀጥለዉ እትም ግዥ አጣቶ ነበር Wink ... በሚቀጥለዉ ሳምንት አብይ ... ቴዲ አይከን ነዉ ምናምን ጻፈ ... ቂቂቂ ሰርጸ ያኔ ለአዲስ ነገር ይጽፍ ነበር .... አንተም አለህበት አይነት ጉሸማ ነበር Wink .... አሁንም የምመክርሽ አዲስ አበባ ከመጣሽ ... በእናትሽ ፊት እንኳን ስለ ቴዲ .... ጆሮ ምናምን እንዳትይ .... ይቀየሙሻል .... ምናልባትም በቤት መክዳት ወንጀል ወደ ኩሽና ምናምን ልትወረወሪ ትችያለሽ
Quote:

3. ቴዲ ለመሪዎች እና ለታዋቂ ሰዎች እየዘፈነልን ይገኛል .. አጼ ቴድሮስ መቼነው ተራቸው

እዛ ተቃዉሞ የለኝም .... ኢትዮጵያ የብዙ ጀግኖች ሀገር ነች .... በዘፋኙ ምርጫ ይቀጥል ይሆናል ... ማንን ? ዘፋኙ ይወቀዉ .... ግን ችግር የለበትም .... ምክንያቱም ከሚኒሊክ በፊት ስለ ቴዲ በብዙ ዘፋኞች ተዘፍኗል .... የግድ ቴዲ መዝፈን አለበት ብዬ አላስብም
Quote:

የሚሉት ዋናዎቹ ናቸው ... በነገርህ ላይ አሞኛል ኦር አመመኝ የሚለው ዘፈን ሱስ ሆኖብኛልና ማላቀቂያው ከአዲስ አበባ ካለ ባክህ ላክልኝ ..
በዚህ አጋጣሚ ሲዲው አዲስ አበባ 80 ብር ተገዝቶና 400 ብር ክፍያ ፖስታቤት ተከፍሎ ደርሶኝ የዜግነት ድርሻዬን ተወጥቻለሁ Smile ኦንላይን ግን በነጻ ዳውንሎድ ማድረግ እችል ነበር ... በውነትን አላረኩትም ...

ሪችዬ እስካሁን ዘፈኖቹን አልሰማሗቸዉም .... ማለቴ ማዳመጥ .... ማጣጣም አይነት ....
_________________
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሙዝ 1

ዋና አለቃ

Joined: 22 Feb 2006
Posts: 2614

PostPosted: Thu May 03, 2012 7:08 am    Post subject: Re: :-) Reply with quote

Wink
_________________
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...

Last edited by ሙዝ1 on Thu May 03, 2012 9:39 am; edited 2 times in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሙዝ 1

ዋና አለቃ

Joined: 22 Feb 2006
Posts: 2614

PostPosted: Thu May 03, 2012 9:27 am    Post subject: Re: :-) Reply with quote

ደጉ እንደጻፈ(ች)ው:

...ስለ ቴዲ ጆሮ ግን የገመትኩት ነገር ቢኖር እስር ቤት ዘፈን ያወጣ አይነት ነገር ነው እሚመስለው ....ቅንድቦት ሲያምር በአዝማሪ የስራ ጉዋደኛው ሰለሞን ተይዙዋል ...ምናቸው ሲያምር ይለን ይሆን Laughing

ስማ እንጂ ደጉሻ .... ሳስብ ሳስብ .... ቴዲን የመሰለ ልጅ የሀይስኩል ቺክህን የቀማህ ይመስለኛል ... በል ልጁን ለቀቅ Wink .... ዘፈኑን በደንብ ስላላዳመጥኩት አንተ ባልከዉ መልኩ መሆን አለመሆኑን እስኪ አዳምጬዉ እመለሳለሁ
Quote:

...እርግጠኛ ባልሆንም ለየትኛው አዝማሪ ዘፈኑ አልሸጥ ብሎ በየ ሞባይላችን በቴክስት እባካችሁ ግዙን እሚል ልመና ደርሶናል ብሎ የነገረኝ እውነት መሆን አለበት .... የማይሸጥ እቃ አይደል ድሮስ ማስታውቂያ እሚበዛበት

ብዙ የሞባይል ስልኮች አሉኝ ... እድሜ ለጸሀዩ መንግስታችን ... 45 ብር ብቻ ለአንድ ሲም ካርድ Laughing እናም ወደ 6 ስልኮቼ ከቴዲ አፍሮ የተላኩ 2 መልዕክቶች ብቻ ናቸዉ ...
አንዱ .... እባካችሁ ካሴቱን 12 ብር ..... ሲዲዉን ደግሞ 25 ብር ብቻ ግዙ ... የነጋዴና ደላላ ሲሳይ አትሁኑ የሚል መልዕክት ሲሆን ...

ሁለተኛዉ .... ደግሞ ሪንግቶኑን የምትፈልጉ ወደ 8080 አጭር መልዕክት ላኩ የሚል ነዉ .... ምናልባትም ለጓደኛህ የተላከዉ አልደረሰኝም ይሆናል Razz

Quote:
...የኢትዮጵያ ህዝብ እንደሆን ማሽቃበጥ ባህሉ ሆኑዋል ...Smile

ጉድ በሉ .... አይኔ ነዉ የደጉ ጽሁፍ ነዉ ? ህዝብ ... ባህል ...
Quote:

...ስንት ኢንተርናሽናል ኮንሰርትን ባየሁበትና በሰማሁበት ጆሮዬ መቼም ጆሮ ሲጮህ አልሰማበትም ::

ይህ የምርጫ ጉዳይ ነዉ ብዙም አያነጋግረንም ... የሚጥምህን ነዉ ምታዳምጠዉ .... ለምሳሌ እኔ የሰዉ ድምጽ ያለበት ሙዚቃ ብዙም አልወድም ... ቀጥሎ ደግሞ ሰዉ ያለበት ከሆነ .... በየትኛዉም ቋንቋ ከተቀነቀኑ .... አማረኛ ቀዳሚ ምርጫዬ ነዉ .... ከአማረኛ ደግሞ ባህላዊ .... ልክ እንደ እኔ ነኝ ያለ እና የይሁኔ በላይ ዘፈኖች አይነት ነገር ... ይሄ የኔ ምርጫ ነዉ ምንም የምንከራከርበት ነገር የለም ....
_________________
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ደጉ

ዋና አለቃ

Joined: 15 Dec 2003
Posts: 5166
Location: afghanistan

PostPosted: Thu May 03, 2012 11:32 am    Post subject: Re: :-) Reply with quote

ሙዝ 1 እንደጻፈ(ች)ው:
...ስማ እንጂ ደጉሻ .... ሳስብ ሳስብ .... ቴዲን የመሰለ ልጅ የሀይስኩል ቺክህን የቀማህ ይመስለኛል ..

.... Very Happy ሙዝ ከምር መቼም እጄ የገባች ሴት እጄ የመቀማት እድል ገጥሞኝ አያውቅም ...ገና መንገድ ላይ እያለች ከሆነ ....ቡድህ አልፈቀደልንም ብዬ ከመተው ሌላ ....Smile
Quote:
በል ልጁን ለቀቅ Wink .... ዘፈኑን በደንብ ስላላዳመጥኩት አንተ ባልከዉ መልኩ መሆን አለመሆኑን እስኪ አዳምጬዉ እመለሳለሁ

....ሙዝ ከምር ልጁን በእርሱ ነቱ እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ ወንድሜ ነው ..ከዛ በላይ ከፍ /ዝቅ እሚያድረገው ነገር የለም ....ግን ሲዘፍን ድምጹን አይመቸኘም ...ይልቅ የግርማ ተፈራን አንዳንድ ዘፈኖች ወድጄለታለሁ ...ህይሌ ሩት የሚሉትንም ስራዬ ብዬ አዳምጨው የወደድኩለት አሉ ...የቴዲ ጆሮ ግን በተለይ አንዱ ዘፈን ውይ ውይ እሚል ነገር የአልቃሾች ሙሾ ነው ::
Quote:
ብዙ የሞባይል ስልኮች አሉኝ ... እድሜ ለጸሀዩ መንግስታችን ... 45 ብር ብቻ ለአንድ ሲም ካርድ Laughing እናም ወደ 6 ስልኮቼ ከቴዲ አፍሮ የተላኩ 2 መልዕክቶች ብቻ ናቸዉ ...

.....ሙዝ ብዙ የሞባይል ስልክ መኖሩ መጥፎ አይደለም ...አገሪት ውስጥ የራስን ቁጥር እንዳይታይ አድርጎ ለመደወል እሚያስችል ሰርቪስ ስለሌለ ..ሰው ገንዘብ አበድሮም ይሁን ለሌላ ጉዳይ ሲደውል ሰው ስልክ ስለማይመልስ የተለያየ ቁጥር መጠቀም ኮመን የሆነ ነገር ይመስላል ...Wink ስለ ቺዲው ግን እሱ ያለኝ ሁለት ካምፓኒዎች አንዱ አዴካ እሚባል ሌላውን እረሳሁት በህብረት ነው የላኩልኝ ያለኝ ...ቁም ነገሩ ምን ያህል ለመሸጥ ችግር እንደገጠማቸው ነው ...የጠበቁትን ያክል እስካልሆነ ድረስ ....Wink
Quote:
...የኢትዮጵያ ህዝብ እንደሆን ማሽቃበጥ ባህሉ ሆኑዋል ...Smile

ጉድ በሉ .... አይኔ ነዉ የደጉ ጽሁፍ ነዉ ? ህዝብ ... ባህል ...
[quote]
Laughing የኛ ህዝብ አዝማሪንም ሆነ ፖለቲከኛን ያለ ቅጥ ይክብና አንድ ጊዜ ነገሮች ትንሽ ዞር ሲሉ ደግሞ አብሮ ይዞራል ....ይሄ ሺህ ጊዜ በተደጋጋሚ እሚታይ ነገር ነው .. እኔ ይሄ ከማሽቃበጥ ምንም አይለይም ...ከዛ ሁሉ ስሜታዊነት ሁሉንም በመጠኑ ማድረጉ የሚሻል ነበር ....Winkከምር አልፎ አልፎ እዛች አገር በመወለዴ አፍራልሁ ...Sad ...አሁን ቴዲ ጆሮን ብዙ መካቡ ምን ይጠቅማቸዋል ....ያው አስገረፉት .. Very Happy
Quote:
...ይህ የምርጫ ጉዳይ ነዉ ብዙም አያነጋግረንም ... የሚጥምህን ነዉ ምታዳምጠዉ .....

...ትክክል ! እኔም በዚህ እስማማለሁ ....ለዚህም ነው ዘፈን የመወደድ ያለመውደዴን የዘፋኙን /አዝማሪውን ድምጽ የመውደድንም ያለመውደድንም መብት ያለኝ ....ለዚህም ነው የቴዲ ጆርን ዘፈን መስማት አለመስማት አገር መውደድ አለመውደድ ሲያያይዙ እምጠላቸው ...እነ ሎሚ ተራ ተራም በጊዜያቸው ፖለቲካ ነበሩ .. Very Happy
_________________
" STUPID IS AS STUPID DOES " Very Happy
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
ጦምኔው

ውሃ አጠጪ

Joined: 14 Jan 2007
Posts: 1433
Location: Right here

PostPosted: Fri May 04, 2012 2:43 am    Post subject: Re: :-) Reply with quote

ደጉ እንደጻፈ(ች)ው:
[...እነ ሎሚ ተራ ተራም በጊዜያቸው ፖለቲካ ነበሩ .. Very Happy

Laughing Laughing Laughing ሰላም ደጉሸት

የቴዲን ዘፈን በተመለከተ እስኪ ላብራራ :: ቴዲ በትክክል ጎበዝ ዘፋኝ ነው : ጥሩ ረዕሶችን ያነሳል :: ትሩ የሚባል ድምጽ አለው :: ለሚሰራውም ስራ በቂ የሚባል ገንዘብ እያገኘበት ነው :: ይመቸው ::

ነገር ግን ትንሽ በቀደም ከአንድ ጀለሴ ጋር ያጨቃጨቀን ነገር የቴዲን ዘፈን "ምንም አይልም " ማለቴ ነውበር :: "ዘፈን አታውቅም " Laughing አለኝ ጀለሴ :: እንደ ማኩረፍ ሁሉ ነው ያደረገው :: እንዴ ቆይ የቴዲ ዘፈኖች በቃ በሁላችንም ዘንድ መወደድ አለባቸው ወይ ? መብታችን እኮ ነው አለመውደድ ::

አንዱ ደሞ የቴዲን ዘፈን ስማው አለኝ :: እሺ በቃ በርን አድርግና ስጠኝ አልኩት :: "ካንተ አይጠበቅም " አለኝና እንደውም እኔ የቴዲን ዘፈን በርን በማድረጌ ታሪክ እንደማበላሽ እና በሀገራችን የጥበብ ስራ ላይ ጫና እንደማሳድር ያብራራልኝ ገባ :: እኔ የቴዲን ዘፈን በርን ማድረግ የፈለኩበት ብቸኛ ምክንያት ቴዲ አፍሮ ከኔ በቂ የሚባል ገንዘብ ተከፍሎታል :: ሁለት ጊዜ እዚህ መጥቶ ኮንሰርት ሲያዘጋጅ $50 ቀፍሎኛል ($100 በል ):: በሶስተኛው ደሞ $40 :: ስለዚህ እኔ የቴዲን "ጥቁር ሰው " በርን ማድረግ ብቻ አይደለም ገና በሚቀጥለው የሚያወጣውንም አልበም በርን ማድረጌ የማይቀር ነው :: ይሄ ደሞ ከኢትዮጵያዊነቴ ጋር የሚያገናኘው አንዳችም ነገር የለም ::

በተረፈ ጨዋታቹ ተመችቶኛል ቀጥሉበት ::
_________________
http://www.youtube.com/watch?v=_jIwsS_eT5w

http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?t=22540&start=105
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዉቃው

ዋና ኮትኳች

Joined: 07 Jan 2007
Posts: 968

PostPosted: Fri May 04, 2012 3:56 am    Post subject: Reply with quote

ሰማማ ጦሜክስ

በዚህ አጋጣሚ ...ደጉሰው ፍሬንድ ....እንኳን ደህና መጣህ ::

ጦሜክስ ....አንተን ደግሞ ማነው አብራሪ ያረገክ ! ስማን ' ያሚታ ደህና ነች ወይ ? አይ የሰው ነገር !

እኔ እምለው ..በቃ ...በቴዲ ሙዚቃዎች ላይ በቂ ትንታኔ በዘርፉ ባለሙያዎች (ጦምኔክስን አይጨምርም ) ስለተደረገ ..ለምን ወደ አምለሰት እሙሙ ጉዳዩ አይዞርም ::

እኔ አዙሬዋለሁ ::

ጥያቄው ቴዲ መጀመሪያ ዋን ናይት ስታንድ በሚባለው ህገ -ሰው መስረት ሊነጫት የከጀለው መቼ ነው ? መልሱ ቀላል ነው :: አላምን አለና የሚለው ክሊፕ ሲሰራ ወደፊቱ ጠጋ ብላ ሜካፕ ተብየውን ስትቀባባው አያትና በቀላሉ ብልቱ ቆመ :: ልጅት እንኳን የቴዲን ይቅርና በቪድዮ ያየህዋትን የኔኑንም አቁማለች :: ጊዜ አልነበረውምና አላመነታም .. ወዲያው ጠይቃት ..እምቢ አለችው ...(መግደርደሯ ነበር ) :: ያለችው ግን ..ካልተጋባን ለጊዜያዊ ነገር እሙሙ የለም ነው :: (ቴዲ ሴቶች ቶሎ ማቹር ያረጋሉ ሲል ተደምጧልና ሸገር ላይ አድምጡት ) ከትንሽ ጊዘ በኋላ ቴዲ አፍሮ ምስኪን ደጉ ወዳጃችንን በመኪና ገጨውና እስር ቤት ገባ ተባለ (እዚህ .."ደጉ " ቴዲን የሚጠላው በመኪና እሱን ስለገጨ መባሉን ልብ ይሏል ) ከዛ ብኋላ አሉ ...አምለሰት እሙሙካ ....በየሳምንቱ ቅዳሜ ....ለሁለት ዓመታት ..ያለመታከት ቃሊቲ እየሄደች ቴዲን እንቁልልጭ አለቸው (ጉራማይሌ ዳት ካም ):: 52*2=104 ሳምንት ! ኢለላህ ! ሁለት ዓመት ታስረህ በሳምንት አንዴ የምታያት ውብ ልጅ ምን ትሆንብሃለች :: ?

እናም ወዳጆቼ እሙሙ ፓወር ፉል ነው ::
_________________
ጉዟችን ረጅም : ግባችንም ሩቅ ነው !!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ጦምኔው

ውሃ አጠጪ

Joined: 14 Jan 2007
Posts: 1433
Location: Right here

PostPosted: Fri May 04, 2012 5:07 am    Post subject: Reply with quote

ውቅሽ Laughing ያሚታ ቦኒታ ደህና ናት :: ጠፍታለች ለነገሩ እስኪ ሰሞኑን ተፈልጋ ትመጣለች :: ውቅሽ ናፍቀሽዋል እልልሀለሁ

ቴዲዮማ ሪስክ ነው የወሰደችው አባ :: ቺኳ በጣም ታምራለች :: የመጨረሻ :: በዚያ ላይ ተሰጥዖ አላት (ተውኔት ምናምን ማለቴ ነው ):: ቴዲዮ የኳስ ሜዳው ልጅ (ኦፍኮርስ የሰፈሬ ልጅ ነው ) Laughing ጋቢና አይቶ አስገብቶ ውቅሽ እንዳለው ከጋብቻ በፊት ታቅቦ ጠብቆ ጫጉላ የሚጠብቅ ከሆነ ...የሚቀጥለው አልበሙ በብዛት ስለ ጊዜ እና ስለ ተዕግስት እንደሚሆን አልጠራጠርም ::

ውቅሽ ወዳነሳው ጉዳይ እንነሳና የአምለሰት እሙሙ ስም ይውጣለት :: እስኪ ሰይሙት :: ጥቁር ስው አልበም ሲወጣ ተከትሎ አደባባይ የወጣን እሙሙ ማን ብለው ይሰይሙታል ?

ቴዲዮ ታድያ ምን ይፈረድበታል ? ያችን የመሰለች ልጅ ተንበርክኮ አይደለም በቅንድቦ ቆሞ ሁሉ ቢጠይቃት ይገባታል :: ይልቅ የገረመኝ ፌስ ቡክ ፍሬንዶች በብዛት የቴዲን እና አምለሰትን ፎቶ ታይታኒኩ ጃክ እና ሮስ ቦታ አስገብተው ሲለጣጥፉ ነበር :: እኔ ግራ የገባኝ የታይታኒክን መጨረሻ አላዩም ወይ ለጣፊዎቹ ? ወይስ ቴዲዮ መጨረሻዋ ያው መስመጥ ሊሆን ነው ? መቼም ውሀ ኔፕ ነን ያው የአባይ ግድብ ላይም ቢሆን ትሰምጣታለች እንጂ አይቀርም ::

ውቅሽ በሀሳብህ እስማማለሁ :: እሙሙን አይቶ ያላጎነበሰ የለም ::

እሙሙ ሀይል ነው !

_________________
http://www.youtube.com/watch?v=_jIwsS_eT5w

http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?t=22540&start=105
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5  Next
Page 4 of 5

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia