View previous topic :: View next topic
Author
Message
መርድ 09 Joined: 26 May 2009 Posts: 714
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ተድላ ሀይሉ Joined: 17 Mar 2006 Posts: 4459 Location: ኢትዮጵያ
Posted: Tue Apr 24, 2012 7:24 am Post subject: Re: ዶ /ር አሰፋ ነጋሽ ስለወያኔ የጥላቻና ዘር ፖለቲክ ምንነት አስረዱ
መርድ :-
እባክህ በአንድ ርዕስ ላይ ተመሣሣይ ቅጂዎችን አትለጥፍ :: ስለ ዶክተር አሰፋ ነጋሽ ቃለ -መጠይቅ በሁለት የተለያዩ የዋርካ ተሣታፊዎች ተለጥፏል :: ከዚህ ይልቅ አንተ ያለህን አስተያዬት ብታካፍለን የተሻለ ይሆናል ::
ተድላ _________________ የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
መርድ 09 Joined: 26 May 2009 Posts: 714
Posted: Tue Apr 24, 2012 7:47 am Post subject: Re: ዶ /ር አሰፋ ነጋሽ ስለወያኔ የጥላቻና ዘር ፖለቲክ ምንነት አስረዱ
ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው :
መርድ :-
እባክህ በአንድ ርዕስ ላይ ተመሣሣይ ቅጂዎችን አትለጥፍ :: ስለ ዶክተር አሰፋ ነጋሽ ቃለ -መጠይቅ በሁለት የተለያዩ የዋርካ ተሣታፊዎች ተለጥፏል :: ከዚህ ይልቅ አንተ ያለህን አስተያዬት ብታካፍለን የተሻለ ይሆናል ::
ተድላ
ሰላም ተድላ :
ልክ ነህ ብዙ ር እሶች ስለ ዶ /ር አሰፋ ተለጥፏል በዚህኛው ሊንክ ላይ ያቀረቡት ሀሳብ ግን በቅርቡ በፓልቶክ ክፍል ውስጥ ያቀረቡት ሀሳብ ሲሆን በሌላ ሊንክ ላይ አልተለጠፈውም :: እዚህ ላይ ነው እንግዲህ ልዩነቱ :: በተረፈ ለኢንፎርሜሽን ፍሎው አጥርና ፎርሙላ ባንፈጥርለት ጥሩ ይመስለኛል ::
ይህን አይነቱ እኛ የሚለው አካሄድ የአኢንፎርሜሽን ሴንሰርሺፕ ውስጥ ይከት እንደሆን እንጂ የትም አያደርስም :: ማስተዋላችን ከንፋስ ጋር በመቧቆስ አናጥበው ወንድም ::
ስለእኔ አስተያየት ርእሱ ብዙ ስለሚናገር ብዙ ማለት አያስፈልገውም :: አንዳንዴ ብዙ ከምናወራ ጥቂት የተግባር ሰዎች ብንሆን መልካም ነው እላለሁ
ከአክብሮት ጋር
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ተድላ ሀይሉ Joined: 17 Mar 2006 Posts: 4459 Location: ኢትዮጵያ
Posted: Tue Apr 24, 2012 7:57 am Post subject: Re: ዶ /ር አሰፋ ነጋሽ ስለወያኔ የጥላቻና ዘር ፖለቲክ ምንነት አስረዱ
መርድ 09 እንደጻፈ(ች)ው : ሰላም ተድላ :
ልክ ነህ ብዙ ር እሶች ስለ ዶ /ር አሰፋ ተለጥፏል በዚህኛው ሊንክ ላይ ያቀረቡት ሀሳብ ግን በቅርቡ በፓልቶክ ክፍል ውስጥ ያቀረቡት ሀሳብ ሲሆን በሌላ ሊንክ ላይ አልተለጠፈውም :: እዚህ ላይ ነው እንግዲህ ልዩነቱ :: በተረፈ ለኢንፎርሜሽን ፍሎው አጥርና ፎርሙላ ባንፈጥርለት ጥሩ ይመስለኛል ::
ይህን አይነቱ እኛ የሚለው አካሄድ የአኢንፎርሜሽን ሴንሰርሺፕ ውስጥ ይከት እንደሆን እንጂ የትም አያደርስም :: ማስተዋላችን ከንፋስ ጋር በመቧቆስ አናጥበው ወንድም ::
ስለእኔ አስተያየት ርእሱ ብዙ ስለሚናገር ብዙ ማለት አያስፈልገውም :: አንዳንዴ ብዙ ከምናወራ ጥቂት የተግባር ሰዎች ብንሆን መልካም ነው እላለሁ
ከአክብሮት ጋር
ምነው ይህንን አምድ ትላንት አንተ ራስህ አልከፈትከውም ?
ምንጭ :- መርድ : ዋርካ ፖለቲካ : Posted: Mon Apr 23, 2012 4:46 am :: ዶ /ር አሰፋ ነጋሽ ከሞረሽ ፓልቶክ ክፍል ጋር ያደረጉት ኢንተርቪው ::
ዛሬ ደግሞ ቀደም ብላ በከፈተችው ተመሣሣይ ርዕስ ሥር ያንኑ መረጃ ዓለማየሁ ለጥፋልን ነበር ::
ምንጭ :- ዓለማየሁ : Posted: Mon Apr 23, 2012 10:33 pm ::ኢግዚያብሄር ይስጥልኝ ! ዶክተር አሰፋ ነጋሽ !!!
ለዚህ ነው አንድን መረጃ እየደጋገምክ ከመለጠፍ በከፈትከው ርዕስ ሥር ተጨማሪ አስተያዬት ካለህ እንደታካፍለን የጠየቅሁህ ::
ተድላ _________________ የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ውልጮ Joined: 04 Feb 2004 Posts: 377
Posted: Tue Apr 24, 2012 12:43 pm Post subject: Re: ዶ /ር አሰፋ ነጋሽ ስለወያኔ የጥላቻና ዘር ፖለቲክ ምንነት አስረዱ
መርድ
ከታች ያለውን መልእክት እንድላክሁ ማስታወሻዬ ላይ
የያዝኳትን www.nazrettube.com/motion/audio/397/ የምትለውን
አድራሻ መጻፊያው ላይ ጽፌ ማዳመጥ ችያለሁ ወያኔዎች ውሀ
በላችሁ ተባያችሁን /ተውሳካችሁን ለናንተው ብያለሁ ::
መርድ
አንድ ሰአት ከስላሳ አምስት ደቂቃ ድረስ ያለውን እስከትናንት
ያለምንም ችግር ሳዳምጥ ነበር አሁን ግን የቀረኝን ክፍል ላዳምጥ
ናዝሬት ቅደድን (ቲዩብን ) ብከፍተው ከበሮ የሚደልቁ የቤቱን
ጣራ በስተን ካልወጣን ብለው የሚዝሉ የሚመስሉ ስዎች የሚያሳይ
ምስል ለቅውበት የዶክተር አሰፋ ነጋሽ ምልላሽ ቢስማም
ወደምፈልገው ደቂቃ ለመሄድ አልችልኩም ናዝሬቶች ካያችሁት
አንድ በሉ አልያም መርድ ቅርበት ታለህ አሳውቃቸው :: ወያኔ
ተውሳክ የላከበት ይመስላል ::
ለወገንና ለሃገር የሚያስብ በቸር ይክረም
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
መርድ 09 Joined: 26 May 2009 Posts: 714
Posted: Tue Apr 24, 2012 7:49 pm Post subject:
ሰላም ተድላ :
ባቀረብከው ሁለተኛ ሊንክ ላይ እንደተጠቀሰው የመጀመሪያው ሊንክ ላይ ዶ /ር አሰፋ ያቀረቡት ኢንተርቪው ብዙ የማይሰማና አሰልቺ ስለነበረ ሁለተኛው ተለጥፏል :: ይህ መሆኑ ደግሞ የመጀመሪያውን ርእስ ሙከራ አድርጎ ድምጹ እንደሚፈለገው ባለመሰማቱ የተቸገረ ሰው አሁንም አይሰማኝም ብሎ ይህንን መሳይ ኢንተርቪው ከሚያመልጠው አዲስ ርእስ ከፍቶ እንደገና እንዲያዳምጥ እድል ለመስጠት ከማሰብ የተደረገ ነው እንጂ እንደ አንዳንድ አሰልቺ የወያኔ ካድሬዎች ባዶ ፕሮፓጋንዳ በመለጠፍ ሰውን ለማሰልቸት ታስብ የተደረገ አይደለም ::
ውልጮ :- የለጠፍከው ሊንክ እኔ ያልለጠፍኩትን እኔ እንደለጥፍኩት ኮት አድርገህ ስለሆነ ውሸታም ሰው ነህ :: እውነተኝ ሰው ከሆንክ እኔ ይህንን ለመለጠፌ ዋርካ ላይ መርድ 09 ያቀረበው ሊንክ ብለህ ኮት ያደረግከውን ሊንክ የለጠፍኩበትን አድራሻ (URL) አቅርብ :: የዶ /ር አሰፋ ንግግርና ባልከው ድረገጽ embedded ኢንቤድድ ሆኖ መቅረቡ ካበሳጨህ የእኔ ችግር አይደለም :: ውሸትን በዚህ ታዳሚ መካከል ለመዋሸት ብቃቱ ያለህ ነገር አትመስለኝም ተወው :: ለመዋሸትና ለማሳመን ከተታላዩ የላቀ እውቀት ያስፈልጋል እሱ ደግሞ አንተ እንዳየሁህ የለህም :: Last edited by መርድ09 on Tue Apr 24, 2012 8:22 pm; edited 4 times in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
እናመሰግንሃለ Joined: 01 Jun 2009 Posts: 805
Posted: Tue Apr 24, 2012 8:10 pm Post subject: Re: ዶ /ር አሰፋ ነጋሽ ስለወያኔ የጥላቻና ዘር ፖለቲክ ምንነት አስረዱ
መርድ 09 እንደጻፈ(ች)ው : ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው :
መርድ :-
እባክህ በአንድ ርዕስ ላይ ተመሣሣይ ቅጂዎችን አትለጥፍ :: ስለ ዶክተር አሰፋ ነጋሽ ቃለ -መጠይቅ በሁለት የተለያዩ የዋርካ ተሣታፊዎች ተለጥፏል :: ከዚህ ይልቅ አንተ ያለህን አስተያዬት ብታካፍለን የተሻለ ይሆናል ::
ተድላ
ሰላም ተድላ :
ልክ ነህ ብዙ ር እሶች ስለ ዶ /ር አሰፋ ተለጥፏል በዚህኛው ሊንክ ላይ ያቀረቡት ሀሳብ ግን በቅርቡ በፓልቶክ ክፍል ውስጥ ያቀረቡት ሀሳብ ሲሆን በሌላ ሊንክ ላይ አልተለጠፈውም :: እዚህ ላይ ነው እንግዲህ ልዩነቱ :: በተረፈ ለኢንፎርሜሽን ፍሎው አጥርና ፎርሙላ ባንፈጥርለት ጥሩ ይመስለኛል ::
ይህን አይነቱ እኛ የሚለው አካሄድ የአኢንፎርሜሽን ሴንሰርሺፕ ውስጥ ይከት እንደሆን እንጂ የትም አያደርስም :: ማስተዋላችን ከንፋስ ጋር በመቧቆስ አናጥበው ወንድም ::
ስለእኔ አስተያየት ርእሱ ብዙ ስለሚናገር ብዙ ማለት አያስፈልገውም :: አንዳንዴ ብዙ ከምናወራ ጥቂት የተግባር ሰዎች ብንሆን መልካም ነው እላለሁ
ከአክብሮት ጋር
መርድ :
ያሠመርኩባት አባባልህ ለተድላ በቂ መልስ ትሆን ነበር :: ከዚያ በኋላ የጻፍከው ግን ጥያቄዎችን ጫረብኝ ::
1. ለአንድ ጉዳይ ሁለት የተለያየ ቤት ባትከፍት የሚለው መሠረታዊ የብሎጊንግ አካሄድ እንዴት ሆኖ ነው ከሴንሰርሺፕ ጋር የሚመሳሰለው ?
2. ይህን አይነቱ "እኛ " የሚለው አካሄድ ...የትም አያደርስም ብለህ ለተድላ የጻፍከው ያ አካሄድ ምን ዓይነት ነው ? "እኛ " የሚል አካሄድ የሚለውን ነገር ገና ዛሬ ካንተ ጽሑፍ ስላየሁ ነው ::
3. ከንፋስ ጋር መቧቀስ በተድላ አስተያየት ውስጥ በተግባር የተገለጸው እንዴት ነው ? ነፋሱ ማነው ? ወይም ምንድነው ?
4. ብዙ ማውራት ማለት ምንድነው ? የተግባር ሰው መሆንስ ? አንተ አንድ ኢንተርቪው አምጥተህ ፖስት ማድረግህና የራስህን አስተያየት ወይም ትንተና አለመጨመርህ : ሌሎች ብዙ የራሳቸውን ትንታኔና አስተያየት ከሚጽፉ አስተዋዮች ጋር ሲነጻጸር የተግባር ሰው አድርጎኛል ብለህ ትገምታለህ ?
የሐበሻ ብሎጊንግ አካሄድ ምርጫን የበለጠ መረዳት የሚፈልገው እናመሰግንሃለን ነኝ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
መርድ 09 Joined: 26 May 2009 Posts: 714
Posted: Tue Apr 24, 2012 8:45 pm Post subject: Re: ዶ /ር አሰፋ ነጋሽ ስለወያኔ የጥላቻና ዘር ፖለቲክ ምንነት አስረዱ
እናመሰግንሃለ� እንደጻፈ(ች)ው :
ሰላም እናመሰግናለን ጥያቄዎጭን ቀይ አድርጌ መልሸዋለሁ
ከጥያቄህ በፊት እንድነገር ላስቀድም :: ተድላ በዚህ ዋርካ ፎረም ውስጥ ጥሩ
ርእሶችን በመክፈትና ሀሳቦችን በማቅረብ ከማደንቃቸው ጥቂት ወንድምና እህቶች አንዱ ነው :: ስለዚህ በተለዋወጥነው ሀሳብ ውስጥ ትልቅ ግጭት የተፈጠረ መስሎህ እንዳትሰጋ
ልክ ነህ ብዙ ር እሶች ስለ ዶ /ር አሰፋ ተለጥፏል በዚህኛው ሊንክ ላይ ያቀረቡት ሀሳብ ግን በቅርቡ በፓልቶክ ክፍል ውስጥ ያቀረቡት ሀሳብ ሲሆን በሌላ ሊንክ ላይ አልተለጠፈውም :: እዚህ ላይ ነው እንግዲህ ልዩነቱ :: በተረፈ ለኢንፎርሜሽን ፍሎው አጥርና ፎርሙላ ባንፈጥርለት ጥሩ ይመስለኛል ::
ይህን አይነቱ እኛ የሚለው አካሄድ የአኢንፎርሜሽን ሴንሰርሺፕ ውስጥ ይከት እንደሆን እንጂ የትም አያደርስም :: ማስተዋላችን ከንፋስ ጋር በመቧቆስ አናጥበው ወንድም ::
ስለእኔ አስተያየት ርእሱ ብዙ ስለሚናገር ብዙ ማለት አያስፈልገውም :: አንዳንዴ ብዙ ከምናወራ ጥቂት የተግባር ሰዎች ብንሆን መልካም ነው እላለሁ
ከአክብሮት ጋር
መርድ :
ያሠመርኩባት አባባልህ ለተድላ በቂ መልስ ትሆን ነበር :: ከዚያ በኋላ የጻፍከው ግን ጥያቄዎችን ጫረብኝ ::
1. ለአንድ ጉዳይ ሁለት የተለያየ ቤት ባትከፍት የሚለው መሠረታዊ የብሎጊንግ አካሄድ እንዴት ሆኖ ነው ከሴንሰርሺፕ ጋር የሚመሳሰለው ?
ዋርካ እኔ እስከማውቀው ድረስ ፎረም እንጂ ብሎግ አይደለም :: ብሎግና ፎረም በአጠቃቀማቸው ብዙ ልዩነት ያላቸው ነገሮች ናቸው :: ዝርዝር ውስጥ ከምገባ ጉግል ላይ Forum and blog difference ብለህ ብትሰጥ ልዩነታቸው ተቀምጧል :: ለግዜው ከር እስ እንዳልወጥ በጥልቀት አልገባበትም ::ከላይ ለተድላ ባቀረብኩት መልስ ለምን ሁለተኛ ር እስ እንደከፈትኩ ስላስቀመጥኩ ከላይ ያለውን መልስ ተመልከተው
2. ይህን አይነቱ "እኛ " የሚለው አካሄድ ...የትም አያደርስም ብለህ ለተድላ የጻፍከው ያ አካሄድ ምን ዓይነት ነው ? "እኛ " የሚል አካሄድ የሚለውን ነገር ገና ዛሬ ካንተ ጽሑፍ ስላየሁ ነው ::
ከላይ ያለውን የብሎግና የፎረም ልዩነት በደንብ ሳናስቀምጥ በመሰለን መንገድ የእኛ የራሳችንን መስል እውነት እየፈጠርን እውነት ነው ብለን መከራከር ብዙ ግዜ ሳይንሳዊ መልስ ወደ ማይገኝለት አጉል ስሜታዊ ክርክር የሚከት እንጂ ወደመፍትሄ የሚያስኬድ ስላልሆነ ይህንን አይነቱን አካሄዳችንን ለመጠቆም የተጠቀምኩበት የአገላለጽ መንገድ ነው
3. ከንፋስ ጋር መቧቀስ በተድላ አስተያየት ውስጥ በተግባር የተገለጸው እንዴት ነው ? ነፋሱ ማነው ? ወይም ምንድነው ?
የኢትዮጵያን ህዝብ የዲሞክራሲ መብቱን በ 21ኛው ክ /ዘመን ነጥቆ የሚያሰቃይ ጠላትን አስቀምጠን በሆነውም ባልሆነውም ነገር እኛ መቆሳሰላችን ከጥቅሙ ጉዳቱ የሚያመዝን ሆነ ስላገኘሁት ነው :: ይህንንም ስል በተቃራኒም መልኩ ሀሳብ መቀያየር የለብንም ማለታችን አይደለም
4. ብዙ ማውራት ማለት ምንድነው ? የተግባር ሰው መሆንስ ? አንተ አንድ ኢንተርቪው አምጥተህ ፖስት ማድረግህና የራስህን አስተያየት ወይም ትንተና አለመጨመርህ : ሌሎች ብዙ የራሳቸውን ትንታኔና አስተያየት ከሚጽፉ አስተዋዮች ጋር ሲነጻጸር የተግባር ሰው አድርጎኛል ብለህ ትገምታለህ ?
አልገምትም ልገምትም አልደፍርም :: በተቃራኒው ደግሞ ዋርካና ፓልቶክ የኢትዮጵያን ህዝብ ነጻ አያወጣም :: ስለዚህ ብዙ ከዜ ጸጉር ስንጠቃ ከምንገባ በተግባሩ ላይ ጎልተን እንታይ ማለቴ ነበር ::
የሐበሻ ብሎጊንግ አካሄድ ምርጫን የበለጠ መረዳት የሚፈልገው እናመሰግንሃለን ነኝ ::[/quote]
በመጨረሻ የዶ /ር አሰፋን ትምህርታዊ ኢንተርቪው ክፍል ሁለትን ስለተለጠፈ ማዳመጡን አትዘንጋ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
እናመሰግንሃለ Joined: 01 Jun 2009 Posts: 805
Posted: Tue Apr 24, 2012 9:34 pm Post subject: Re: ዶ /ር አሰፋ ነጋሽ ስለወያኔ የጥላቻና ዘር ፖለቲክ ምንነት አስረዱ
መርድ 09 እንደጻፈ(ች)ው :
መርድ :
ያሠመርኩባት አባባልህ ለተድላ በቂ መልስ ትሆን ነበር :: ከዚያ በኋላ የጻፍከው ግን ጥያቄዎችን ጫረብኝ ::
1. ለአንድ ጉዳይ ሁለት የተለያየ ቤት ባትከፍት የሚለው መሠረታዊ የብሎጊንግ አካሄድ እንዴት ሆኖ ነው ከሴንሰርሺፕ ጋር የሚመሳሰለው ?
ዋርካ እኔ እስከማውቀው ድረስ ፎረም እንጂ ብሎግ አይደለም :: ብሎግና ፎረም በአጠቃቀማቸው ብዙ ልዩነት ያላቸው ነገሮች ናቸው :: ዝርዝር ውስጥ ከምገባ ጉግል ላይ Forum and blog difference ብለህ ብትሰጥ ልዩነታቸው ተቀምጧል :: ለግዜው ከር እስ እንዳልወጥ በጥልቀት አልገባበትም ::ከላይ ለተድላ ባቀረብኩት መልስ ለምን ሁለተኛ ር እስ እንደከፈትኩ ስላስቀመጥኩ ከላይ ያለውን መልስ ተመልከተው
ጥያቄዬ የብሎጊንግና የፎረም ልዩነትን አስረዳኝ አልነበረም :: ማንኛውም ሃሳብ መለዋወጫ መድረክ ብሎግ ተብሎ በሰፊው የመጠራት ቴክኖሎጂያዊ መብቱ የተጠበቀ ነው :: በዚህ ዙርያ ሊትሬቸር በመሰብሰብ ለጥቂት ጊዜ ከአንዱ ነጫጭባ ጋር ስለሠራሁ እሱን ለእኔ ተውልኝ :: ያስጨነቀኝ ጉዳይም ያ አይደለም ::
የኔ ጥያቄ : በአንድ ርዕስ ከአንድ ቤት በላይ ባትከፍትና ባይሆን ያንተን ሃሳብ ብታክልበት ብሎ አስተያየት መስጠት ከሴንሰርሺፕ ጋር እንዴት ነው የሚመሳሰለው ነው ::
Quote: 2. ይህን አይነቱ "እኛ " የሚለው አካሄድ ...የትም አያደርስም ብለህ ለተድላ የጻፍከው ያ አካሄድ ምን ዓይነት ነው ? "እኛ " የሚል አካሄድ የሚለውን ነገር ገና ዛሬ ካንተ ጽሑፍ ስላየሁ ነው ::
ከላይ ያለውን የብሎግና የፎረም ልዩነት በደንብ ሳናስቀምጥ በመሰለን መንገድ የእኛ የራሳችንን መስል እውነት እየፈጠርን እውነት ነው ብለን መከራከር ብዙ ግዜ ሳይንሳዊ መልስ ወደ ማይገኝለት አጉል ስሜታዊ ክርክር የሚከት እንጂ ወደመፍትሄ የሚያስኬድ ስላልሆነ ይህንን አይነቱን አካሄዳችንን ለመጠቆም የተጠቀምኩበት የአገላለጽ መንገድ ነው
"እኛ " የሚለው አካሄድ ብለህ የጻፍከው ብሎጊንግና ፎረም ልዩነቱን ለማመልከት ነው እንዴ ? እኔ ከመምጣቴ በፊት እኮ ነው "እኛ የሚለው አካሄድ " ብለህ ለተድላ የጻፍከው ?!! እሱን ነው የጠየኩህ ::
Quote: 3. ከንፋስ ጋር መቧቀስ በተድላ አስተያየት ውስጥ በተግባር የተገለጸው እንዴት ነው ? ነፋሱ ማነው ? ወይም ምንድነው ?
የኢትዮጵያን ህዝብ የዲሞክራሲ መብቱን በ 21ኛው ክ /ዘመን ነጥቆ የሚያሰቃይ ጠላትን አስቀምጠን በሆነውም ባልሆነውም ነገር እኛ መቆሳሰላችን ከጥቅሙ ጉዳቱ የሚያመዝን ሆነ ስላገኘሁት ነው :: ይህንንም ስል በተቃራኒም መልኩ ሀሳብ መቀያየር የለብንም ማለታችን አይደለም
ተድላ ለአንድ ርዕስ ሁለት ክፍል ባትከፍት ማለቱ መቆሳሰል ሆነብህ ማለት ነው ? አቆሰለህ እንዴ ?! እኔ በአንድ የኢትዮጵያውያኖች ባልሆነ ፎረም ላይ ለኤምፋሲስ ብዬ በአንድ ርዕስ ላይ ሁለት ፖስት ባደርግ (አንዱ ከሌላው በይዘቱ ትንሽ ይለያል ): በ 24 ሰዓት አዲሱን ቤት አጠፉትና ከተድላ ጋር ተመሳሳይ የሆነ መልእክት አስቀመጡልኝ :: ምንም አልደነቀኝም :: ሰም ሃው ጠብቄ ነበረ :: አንተ እንደዛ ዓይነት ድርጊት ከዋርካ ሞደሬተሮች ቢገጥምህ ኖሮ [የሉም እንጂ ] ከመቁሰል አልፈህ ትሞት ነበር ?! ተድላ የሰጣት በጣም ተራ አስተያየት ይህን ያህል ያናደደችህና ያቆሰለችህ ለምን እንደሆነ 'ኮ ነው ምሥጢሩ ግራ የገባኝ !!
Quote: 4. ብዙ ማውራት ማለት ምንድነው ? የተግባር ሰው መሆንስ ? አንተ አንድ ኢንተርቪው አምጥተህ ፖስት ማድረግህና የራስህን አስተያየት ወይም ትንተና አለመጨመርህ : ሌሎች ብዙ የራሳቸውን ትንታኔና አስተያየት ከሚጽፉ አስተዋዮች ጋር ሲነጻጸር የተግባር ሰው አድርጎኛል ብለህ ትገምታለህ ?
አልገምትም ልገምትም አልደፍርም :: በተቃራኒው ደግሞ ዋርካና ፓልቶክ የኢትዮጵያን ህዝብ ነጻ አያወጣም :: ስለዚህ ብዙ ከዜ ጸጉር ስንጠቃ ከምንገባ በተግባሩ ላይ ጎልተን እንታይ ማለቴ ነበር ::
ስለዚህ የተድላ ማሳሰቢያ ላንተ "ጸጉር ስንጠቃ " ነው ማለት ነው ?! የፓልቶክ ውይይትም ጭምር ?!
Quote:
በመጨረሻ የዶ /ር አሰፋን ትምህርታዊ ኢንተርቪው ክፍል ሁለትን ስለተለጠፈ ማዳመጡን አትዘንጋ
ፓልቶክና ዋርካ ኢትዮጵያን ነጻ ካላወጣና ከርሱ ይልቅ ወደተግባሩ እንድንሄድ ከፈለግህ : ለምንድነው የዶ /ር አሰፋን የፓልቶክ ውይይት አምጥተት የምትለጥፍልን ታድያ ??!!!
ጥያቄዎቼን በቀጥታ እንደምትመልስልኝ ተስፋ አደርጋለሁ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ተድላ ሀይሉ Joined: 17 Mar 2006 Posts: 4459 Location: ኢትዮጵያ
Posted: Tue Apr 24, 2012 10:20 pm Post subject:
ሰላም መርድ :-
ሰላም እናመሰግንሃለ� :-
ዋርካን ከሥንት ጊዜ በኋላ ለተሻለ ውይይት የሚሆን ርዕስ የሚከፈትባት ቤት ለመሆን ትንሽ ጭላንጭል እያየን ባለንበት ሰዓት መወዛገቡ ጥቅም የለውም ::
በተለይ 'መርድ ' ቆጣ : ቆጣ አትበል እንጂ :: እዚህ ቤት የእነ ሾተልን የብልግና ሥድብ : የእነ ስልኪን እና ዳግማዊ ዋለልኝ ዓይነት በላዔሰብ ወያኔዎች የማስፈራሪያ ዛቻና እርግማን : የእነ አባቡ ሻቢያ የእንድርያስን ሽሙጥና አቃቂር ችዬ እንደኖርኩ እያየህ አንተን ለመቆጣት የሚያበቃ አስተያዬት ሣልሠጥህ እንዲያው ወደ ቁጣው ማዘንበልህ ተገቢ አይደለም :: አሁንም በድጋሚ የእኒህን ብስል አስተሣሠብ ያላቸውን ኢትዮጵያዊ - የዶክተር አሰፋ ነጋሽን - ቃለ -መጠይቅ ስላቀረብክልን ምሥጋናዬ የላቀ ነው ::
ተድላ _________________ የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
እናመሰግንሃለ Joined: 01 Jun 2009 Posts: 805
Posted: Tue Apr 24, 2012 10:46 pm Post subject:
ሰላም ተድላ :
የመርድን መልስ እፈልገዋለሁ :: ዛሬ "ሰዉ ግን እንዴት እንዴት ነው የሚያስበው ?" የሚል ጠቅላላ ትዝብት ላይ ነኝ ::
______________________
መርድ :
በዚያው ጠፍተህ እንዳትቀር አደራ !! ለጥያቄዎቼ ቀጥታ ምላሾችህን ምንም ርዕስ ሳታስቀይር ወይም "መልሼዋለሁ " ሳትለኝ ዱቅ ዱቅ አድርግልኝማ !!
ጎሽሽሽ የኔ ኮርማ !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
እንድሪያስ Joined: 19 Mar 2004 Posts: 2122 Location: *****
Posted: Wed Apr 25, 2012 12:09 am Post subject:
ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው : ሰላም መርድ :-
ሰላም እናመሰግንሃለ� :-
ዋርካን ከሥንት ጊዜ በኋላ ለተሻለ ውይይት የሚሆን ርዕስ የሚከፈትባት ቤት ለመሆን ትንሽ ጭላንጭል እያየን ባለንበት ሰዓት መወዛገቡ ጥቅም የለውም ::
በተለይ 'መርድ ' ቆጣ : ቆጣ አትበል እንጂ :: እዚህ ቤት የእነ ሾተልን የብልግና ሥድብ : የእነ ስልኪን እና ዳግማዊ ዋለልኝ ዓይነት በላዔሰብ ወያኔዎች የማስፈራሪያ ዛቻና እርግማን : የእነ አባቡ ሻቢያ የእንድርያስን ሽሙጥና አቃቂር ችዬ እንደኖርኩ እያየህ አንተን ለመቆጣት የሚያበቃ አስተያዬት ሣልሠጥህ እንዲያው ወደ ቁጣው ማዘንበልህ ተገቢ አይደለም :: አሁንም በድጋሚ የእኒህን ብስል አስተሣሠብ ያላቸውን ኢትዮጵያዊ - የዶክተር አሰፋ ነጋሽን - ቃለ -መጠይቅ ስላቀረብክልን ምሥጋናዬ የላቀ ነው ::
ተድላ
ተድሌ :- አንተ 'ኮ የወያኔን ግብዓተ መቃብር ለማምጣት በመታገል ላይ ያለህ የዋርካ ኃይለማርያም ማሞ ነህ :: አቃቂርና ሽሙጥ .......እርግማንና ዛቻ እንዲህ በቀላሉ ሊበገርህ አይችልም :: ውሀ በኮዳ እየተጎነጨህ የፒሲ ምሽግ ስትቆፍር ውለህ የምታድር የጦር ገበሬ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
መርድ 09 Joined: 26 May 2009 Posts: 714
Posted: Wed Apr 25, 2012 6:38 am Post subject: Re: ዶ /ር አሰፋ ነጋሽ ስለወያኔ የጥላቻና ዘር ፖለቲክ ምንነት አስረዱ
እናመሰግንሃለ� እንደጻፈ(ች)ው : መርድ 09 እንደጻፈ(ች)ው :
መርድ :
ያሠመርኩባት አባባልህ ለተድላ በቂ መልስ ትሆን ነበር :: ከዚያ በኋላ የጻፍከው ግን ጥያቄዎችን ጫረብኝ ::
1. ለአንድ ጉዳይ ሁለት የተለያየ ቤት ባትከፍት የሚለው መሠረታዊ የብሎጊንግ አካሄድ እንዴት ሆኖ ነው ከሴንሰርሺፕ ጋር የሚመሳሰለው ?
ዋርካ እኔ እስከማውቀው ድረስ ፎረም እንጂ ብሎግ አይደለም :: ብሎግና ፎረም በአጠቃቀማቸው ብዙ ልዩነት ያላቸው ነገሮች ናቸው :: ዝርዝር ውስጥ ከምገባ ጉግል ላይ Forum and blog difference ብለህ ብትሰጥ ልዩነታቸው ተቀምጧል :: ለግዜው ከር እስ እንዳልወጥ በጥልቀት አልገባበትም ::ከላይ ለተድላ ባቀረብኩት መልስ ለምን ሁለተኛ ር እስ እንደከፈትኩ ስላስቀመጥኩ ከላይ ያለውን መልስ ተመልከተው
ጥያቄዬ የብሎጊንግና የፎረም ልዩነትን አስረዳኝ አልነበረም :: ማንኛውም ሃሳብ መለዋወጫ መድረክ ብሎግ ተብሎ በሰፊው የመጠራት ቴክኖሎጂያዊ መብቱ የተጠበቀ ነው :: በዚህ ዙርያ ሊትሬቸር በመሰብሰብ ለጥቂት ጊዜ ከአንዱ ነጫጭባ ጋር ስለሠራሁ እሱን ለእኔ ተውልኝ :: ያስጨነቀኝ ጉዳይም ያ አይደለም ::
የኔ ጥያቄ : በአንድ ርዕስ ከአንድ ቤት በላይ ባትከፍትና ባይሆን ያንተን ሃሳብ ብታክልበት ብሎ አስተያየት መስጠት ከሴንሰርሺፕ ጋር እንዴት ነው የሚመሳሰለው ነው ::
ከላይ አንብብ ባልኩ ክፍል ውስጥ ለተድላ ሁለተኛ ር እስ ለምን እንደከፈትኩ ምክንያቱን በግልጽ አስቀምጫለሁ :: ይህንን አይነቱ ለፎረም ያልታሰበ ህግ እንደህግ ማቅረብ የሰዎችን ፈጠራና የማሰብ ነጻነት ይጋራል ይህ ደግሞ እንደሤንሰርሺፕ የሰዎችን በስነጽሁፍ ላይ ያላቸውን የፈጠራ ይወስንባቸዋን ወይን እንደፈለጉ እንዳይኖሩ ያደርጋቸዋል :: በተረፈ ሰብሎግና ሮረም ሪሰርች ወይም ፕሮጄክት ሰርተህ ከሆነ እንድ የተለየ ር እስ ከፍተህ ልዩነቱን ለትገልጽልን ብትሞክር ወይም ሪሰርቻሁ online የሚገኝ ከሆነ URL ብትለጥፍልን መልካም ነበር :: ንጫጭባ የምትለውን ስድብ ነጮች ጥቁሮችን ዝቅ ለማደግ ከሚጠቀሙበት **** ቃላት ያልተለየ ቃል በመሆኑ ባትጠቀምበት ጥሩ ነው ባይ ነኝ :: ምርምር ስታደርግ እንዲህ አይነቶቹን አጸያፊ ቃላት ምጠቀም እንደሌለብን ሳታየው ያለፍክ አይመስለኝም
Quote: 2. ይህን አይነቱ "እኛ " የሚለው አካሄድ ...የትም አያደርስም ብለህ ለተድላ የጻፍከው ያ አካሄድ ምን ዓይነት ነው ? "እኛ " የሚል አካሄድ የሚለውን ነገር ገና ዛሬ ካንተ ጽሑፍ ስላየሁ ነው ::
ከላይ ያለውን የብሎግና የፎረም ልዩነት በደንብ ሳናስቀምጥ በመሰለን መንገድ የእኛ የራሳችንን መስል እውነት እየፈጠርን እውነት ነው ብለን መከራከር ብዙ ግዜ ሳይንሳዊ መልስ ወደ ማይገኝለት አጉል ስሜታዊ ክርክር የሚከት እንጂ ወደመፍትሄ የሚያስኬድ ስላልሆነ ይህንን አይነቱን አካሄዳችንን ለመጠቆም የተጠቀምኩበት የአገላለጽ መንገድ ነው
"እኛ " የሚለው አካሄድ ብለህ የጻፍከው ብሎጊንግና ፎረም ልዩነቱን ለማመልከት ነው እንዴ ? እኔ ከመምጣቴ በፊት እኮ ነው "እኛ የሚለው አካሄድ " ብለህ ለተድላ የጻፍከው ?!! እሱን ነው የጠየኩህ ::
ሰላም እናመሰግናለን : እምናገረው አማርኛ ይመስለኛል :: እኛ የሚለውን ቃል የተጠቀምኩበት በማንኛውም መንገድ ልትጠቀምበት ትችላለህ :: በቀላሉ ዶ /ር አሰፋ በክፍል ሁለት ስለነፍጠኝነት ትርጉም ጠልቀን ካለማንበብ የተነሳ ለአማራው ህዝብ ብቻ ሰጥተነው ትርጉሙን አጣመን እንደምንጠቀምበት አሳይተዋል :: እንዲህ አይነቱን አጠቃቀም በማንኛውም መንገድ ዝም ብለን ብዙዎች ስላሉት መከተል ሳይሆን እውነት ነው ወይ ብለን ራሳችን መርምረን ካልሆነ አልቀበልም ማለት እንዳለብ ለማሳየት ነው :: ይህንን ነው እኛ የሚለውን አካሄድ ያልኩት :: ትርጉሙ አሁን እንደገባህ ተሳፋ አደርጋለሁ
Quote: 3. ከንፋስ ጋር መቧቀስ በተድላ አስተያየት ውስጥ በተግባር የተገለጸው እንዴት ነው ? ነፋሱ ማነው ? ወይም ምንድነው ?
የኢትዮጵያን ህዝብ የዲሞክራሲ መብቱን በ 21ኛው ክ /ዘመን ነጥቆ የሚያሰቃይ ጠላትን አስቀምጠን በሆነውም ባልሆነውም ነገር እኛ መቆሳሰላችን ከጥቅሙ ጉዳቱ የሚያመዝን ሆነ ስላገኘሁት ነው :: ይህንንም ስል በተቃራኒም መልኩ ሀሳብ መቀያየር የለብንም ማለታችን አይደለም
ተድላ ለአንድ ርዕስ ሁለት ክፍል ባትከፍት ማለቱ መቆሳሰል ሆነብህ ማለት ነው ? አቆሰለህ እንዴ ?! እኔ በአንድ የኢትዮጵያውያኖች ባልሆነ ፎረም ላይ ለኤምፋሲስ ብዬ በአንድ ርዕስ ላይ ሁለት ፖስት ባደርግ (አንዱ ከሌላው በይዘቱ ትንሽ ይለያል ): በ 24 ሰዓት አዲሱን ቤት አጠፉትና ከተድላ ጋር ተመሳሳይ የሆነ መልእክት አስቀመጡልኝ :: ምንም አልደነቀኝም :: ሰም ሃው ጠብቄ ነበረ :: አንተ እንደዛ ዓይነት ድርጊት ከዋርካ ሞደሬተሮች ቢገጥምህ ኖሮ [የሉም እንጂ ] ከመቁሰል አልፈህ ትሞት ነበር ?! ተድላ የሰጣት በጣም ተራ አስተያየት ይህን ያህል ያናደደችህና ያቆሰለችህ ለምን እንደሆነ 'ኮ ነው ምሥጢሩ ግራ የገባኝ !!
ተድላ ስለመለሰው መድገም ይሆንብኛል የተድላን መልስ ደግመህ አንብበው
Quote: 4. ብዙ ማውራት ማለት ምንድነው ? የተግባር ሰው መሆንስ ? አንተ አንድ ኢንተርቪው አምጥተህ ፖስት ማድረግህና የራስህን አስተያየት ወይም ትንተና አለመጨመርህ : ሌሎች ብዙ የራሳቸውን ትንታኔና አስተያየት ከሚጽፉ አስተዋዮች ጋር ሲነጻጸር የተግባር ሰው አድርጎኛል ብለህ ትገምታለህ ?
አልገምትም ልገምትም አልደፍርም :: በተቃራኒው ደግሞ ዋርካና ፓልቶክ የኢትዮጵያን ህዝብ ነጻ አያወጣም :: ስለዚህ ብዙ ከዜ ጸጉር ስንጠቃ ከምንገባ በተግባሩ ላይ ጎልተን እንታይ ማለቴ ነበር ::
ስለዚህ የተድላ ማሳሰቢያ ላንተ "ጸጉር ስንጠቃ " ነው ማለት ነው ?! የፓልቶክ ውይይትም ጭምር ?!
ተድላ ሀሳቡን ሰጠ እንጂ ማሳሰቢያ አልሰጠም :: ማሰሰቢያ ለመስጠት ከላይ የተነጋገርንበትን የብሎግና የፎረም አልፎ መገኘት ያስፈልጋል ለዚህም ስልጣን ያለው የዋርካ አድሚን ነው
Quote:
በመጨረሻ የዶ /ር አሰፋን ትምህርታዊ ኢንተርቪው ክፍል ሁለትን ስለተለጠፈ ማዳመጡን አትዘንጋ
ፓልቶክና ዋርካ ኢትዮጵያን ነጻ ካላወጣና ከርሱ ይልቅ ወደተግባሩ እንድንሄድ ከፈለግህ : ለምንድነው የዶ /ር አሰፋን የፓልቶክ ውይይት አምጥተት የምትለጥፍልን ታድያ ??!!!
ይህ ስለፓልቶክና ስሌሎች መድረክ ያቀረብከው አስተያየትህ ያቀረብኩትን አስተያየት ያሳሳተ ብቻ ሳይሆን ያጠበበ በመሆኑ ብዙ ልገባበት አልፈልግም :: የዶ /ር አሰፋ ክፍል ሶስትና አራት ካዳመጥኩ በኍላ ምናልባት ካስፈለገ እመለስበታለሁ :: ከተድላ ጋር ሀሳብ ተቀያይይረን ስለጨረስን ከአንተ ጋር በስማ በለው የሚደረገውን ውይይት ብናቆመው ፍቃደኛ ነኝ
ከአክብሮት ጋር
መርድ
ጥያቄዎቼን በቀጥታ እንደምትመልስልኝ ተስፋ አደርጋለሁ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ውልጮ Joined: 04 Feb 2004 Posts: 377
Posted: Wed Apr 25, 2012 2:35 pm Post subject:
መርድ
ምነዋ ተንጨረጨርክሳ ዋርካ የዋሾዎች መናጋገሪያ ቤት እንዳልሆነች ጠንቅቄ አውቃለሁ :: ያን አይነት ድረገጽ ከሻህ የዋሾች ቁንጮ አፈቀላጤ ወደሆነው ወደ አይጋ ጎራ በል :: በተረፈ በማስታወሻ የያዝኳትን አድራሻ ስል አዕምሮህ ጠለቅ አርጎ የሚያስብ ቢሆንማ እንዴት አገኘው ትልና እስከ 1ሰአት ከ 35 ደቂቃ ያዳመጥኩበትን የሚለውን ሚዛንህ ውስጥ ታገባና ከዘለፋህ ትቆጠብ ነበር ዳሩ ምን ያደርጋል ተገቢ ምላሽ ነበረው ሆድ ባዶ ይቅራል ባይባል ኖሮ :: አለያ ይነደደህ የቤቱ ጣራ መበሳት ??
መርድ 09 እንደጻፈ(ች)ው : ሰላም ተድላ :
ባቀረብከው ሁለተኛ ሊንክ ላይ እንደተጠቀሰው የመጀመሪያው ሊንክ ላይ ዶ /ር አሰፋ ያቀረቡት ኢንተርቪው ብዙ የማይሰማና አሰልቺ ስለነበረ ሁለተኛው ተለጥፏል :: ይህ መሆኑ ደግሞ የመጀመሪያውን ርእስ ሙከራ አድርጎ ድምጹ እንደሚፈለገው ባለመሰማቱ የተቸገረ ሰው አሁንም አይሰማኝም ብሎ ይህንን መሳይ ኢንተርቪው ከሚያመልጠው አዲስ ርእስ ከፍቶ እንደገና እንዲያዳምጥ እድል ለመስጠት ከማሰብ የተደረገ ነው እንጂ እንደ አንዳንድ አሰልቺ የወያኔ ካድሬዎች ባዶ ፕሮፓጋንዳ በመለጠፍ ሰውን ለማሰልቸት ታስብ የተደረገ አይደለም ::
ውልጮ :- የለጠፍከው ሊንክ እኔ ያልለጠፍኩትን እኔ እንደለጥፍኩት ኮት አድርገህ ስለሆነ ውሸታም ሰው ነህ :: እውነተኝ ሰው ከሆንክ እኔ ይህንን ለመለጠፌ ዋርካ ላይ መርድ 09 ያቀረበው ሊንክ ብለህ ኮት ያደረግከውን ሊንክ የለጠፍኩበትን አድራሻ (URL) አቅርብ :: የዶ /ር አሰፋ ንግግርና ባልከው ድረገጽ embedded ኢንቤድድ ሆኖ መቅረቡ ካበሳጨህ የእኔ ችግር አይደለም :: ውሸትን በዚህ ታዳሚ መካከል ለመዋሸት ብቃቱ ያለህ ነገር አትመስለኝም ተወው :: ለመዋሸትና ለማሳመን ከተታላዩ የላቀ እውቀት ያስፈልጋል እሱ ደግሞ አንተ እንዳየሁህ የለህም ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
እናመሰግንሃለ Joined: 01 Jun 2009 Posts: 805
Posted: Wed Apr 25, 2012 4:03 pm Post subject:
መርድ :
እንግዲህ ከላይ ከጻፍከው በመነሳት ሳይህ (ለተድላ ብቻ ሳይሆን ለኔም ለውልጮም ): የሆነ የኢንፊሪዮሪቲ ችግር አለብህ :: ጥያቄና አስተያየት ትፈራለህ :: ስለዚህ ኢንፊርዮሪቲህን ለመሸፈን ራስህን ከሰው በላይ ዐውዋቂ አድርገህ ትቆልላለህ :: ችግርህ ፖለቲካዊ ሆኖ ሩቅ መስሎኝ ነበር : ግን ፐርሰናል ነው :: ሰው ላይ ማላገጥ ያምርሃል ("ብሎግና ፎረም ልዩነቱን መጀመሪያ ዕንወቅ ": "የወሬ ሳይሆን የተግባር ሰው እንሁን ": "ዋርካና ፓልቶክ ኢትዮጵያን ነጻ አያወጣም "......ወዘተ ...) ከዛ ደግሞ የፓልቶክ ኢንተርቪው አዳምጡ ብለህ ትለጥፋለህ :: እኔ የማይገባኝ - ይሄ ከእኔ በላይ አሳቢና አስተዋይ የለም የሚለው ያበሻ አስተሳሰብ ምንጩ ምንድነው ?
ደግሞ "እኛ " የሚለው አካሄድ ያልካትን ትርጉሟን ምነው ቀያየርካት ? ሁለት ጊዜ ሁለት የተለያየ መልስ ሰጠከኝ :: አንዴ ስለብሎጊንግ : አንደ ደግሞ ስለነፍጠኛ :: ይሄ "እኛ " የሚል አካሄድ ይሄዳሉ ብለህ የምታስበው ግሩፕ ባንተ አእምሮ ውስጥ ይበልጡኛል ወይም በአስተሳሰብ ይርቁኛል ብለህ የምትፈራቸውን ሰዎች የምታይበት ዓይን ነው ? እንደጦር ትፈራቸዋለህ ማለት ነው - ካንተ በላይ የሆኑ ሰዎችን ?
[ብሎግና ፎረምን አስመልክቶ ለዚህ ድኁር አእምሮህ አንድ ፋክት ላስቀምጥልህ :: ብሎግ ብሎግ ነው :: ብሎግ ላይ መሳተፍ መጻፍና ኮሜንቶች መጻጻፍ ብሎጊንግ ይባላል :: ፎረም ደግሞ ፎረም ነው :: ፎረም ላይ መጻፍና መልሶችን መጻጻፍ (ፎረሞችን ብሮውዝ ማድረግ በራሱ ) ደግሞ ምን እንደሚባል ታውቃለህ ? እሱም "ብሎጊንግ " ይባላል :: "ፎረሚንግ " የሚባል መደበኛ ቃል የለም :: የከተማ አራዶች "ፎረሚንግ " የሚባል ኢንፎርማል ቋንቋ ከመፍጠራቸው በቀር :: አሁን ተገለጠልህ ? የኔ ብቸኛ ዐዋቂ ?! ከአንድ ነጫጭባ ጋር አብሬ ሠርቻለሁ ስልህ "ነጫጭባ አይባልም " ብለህ በሥነምግባርም ልታርመኝ ዳዳህ :: ነጫጭባው የኔን ሥራ "የራሴ ነው " ብሎና በሌሎችም ምክንያቶች ለችግር የዳረገኝ ሰይጣን ነው :: የሥነምግባር ችግር ከተነሣ : ምነዋ አንተ "የተግባር ሰው እንሁን " ብለህ ስትጽፍ ሌላውን በነገር መሸንቆጥህ መሆኑ አልታየህም ? እኔንስ ጥያቄ እንድጠይቅኅ ምክንያት የሆነኝ ይሄው ቆጣ ቆጣህ አይደለ ? ራስህን አትመክርም መጀመርያ ?]
አንተ ላይ ይህን ያህል ጊዜ ማባከኔና የገዛ ጠንጋራ አስተሳሰብህን እንድትመረምር ዕድል መስጠቴ በራሱ ላንተ ትልቅ ውለታ እንደዋልኩልህ ይቆጠራል :: ከነኢንፊሪዮሪቲ ኮምፕሌክስህ ሄደህ ፓልቶክህ ውስጥ ተደበቅ ::