WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ይድረስ ለነገደ አርበኛ !!
Goto page Previous  1, 2, 3
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
menzewu

ኮትኳች

Joined: 25 Dec 2009
Posts: 368

PostPosted: Tue May 08, 2012 4:38 pm    Post subject: Reply with quote

አንተ ዲጎኔ የምትባል ሰው ይህን ሞረትን በሚመለከት የምታሰፋዉን ቀደዳ ተወኝ ብየሀለሁ . ሽመል የመዘዝኩ እንደሁ ማርያምን አልምርህም !!!

አርበኛው ደጃዝማች ጸሀዩ እንቆስላሴ የሞረት ሰው አይደሉም . ሞረቴ አይደሉም . የጂሩና እንሳሮ ሰው ናቸው . የአርበኝነቱን ዘመን ከወንድሞቻቸው ከነ ወርቁ እንቆስላሴ ጋር መራቤቴ ስላሳለፉ ራሳቸውን የመራቤቴ ተላጅ ነኝ ነበር የሚሉት .

የሞረቴ ባለስልጣን ከፈለግህ ጉዋድ ፍቅረስላሴ ወግደረስ አለልህ . ምነው እሱን ሸሸከው ? ሌላ የማይታወቅ ቦታ ፈልግና ቅደድ ...ሞረትን ተወው ...

ልከወንድሞ

ዲጎኔ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ለሁላችን ይሁን
ውድ አለማየሁ ስለመልካም ምኞቱ ምስጋና ብያለሁ የአመለካከት ልዩነት ቢኖረንም ሀገራችን ከወራሪ በህዝቦቿ ነጻ የወጣችበት ማክበር በጋራ መቆም በጎ ነው ::
ብስራተወንጌልና ሚሽኑ ስያስተምሩን ዋና ክፉ ጅብ ሰይጣንን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እንዴት ማባረር ስለነበር ጅቡ ከቶ አያገኘንም :ሞረቴዎቹ ጅብ ብንባልም የምንበላው ሰውን ሳይሆን ክፉ ስራ ጠል የስንፍና ባህልናግፍን ለመሆኑ በአጼው ዘመን የመጀመሪያውን ለስላሳ ፋብሪካ የከፈተ ሞረቴው ተፈሪ ሻረውና የደርግን ግፍ መጀመሪያ ጊዜ በነፍጥ የተፋለመ ሞረቴው ጸሀይ እንቁስላሴ ምስክሮች ናቸው ::
የነጻነት በአል ቀናት መጋቢት 28 ወይም ሚያዝያ 27 ለእኔ ለውጥ የለውም ድሉ የገዥዎች ባለመሆኑ ብዙሀኑ ህዝቦች ድል ያስቆጠሩበት ተመዝኖ ቢጸና ደስ ይለኛል ::
የጠላትን ጦር ለመፋለም ማይጨው የዘመተችው አያቴና የውስጥ አርበኛ የነበረው ወንዱ አያቴ የሚያኮሩኝ ናቸው ::አጼ በዚህ ደህና ሰርተዋል ሴቷ አያቴ ኢሉአባቦራ አንድ ጋሻ መሬት ወንዱ አያቴ በግራዝማችነት ጋሞጎፋ የወረዳ ሹመት አግኝቶ በህመም የቀረ ሲሆን በጥብቅና እንዲሰራ ጠቅል እያለ የሚወዳቸው አጼው እድል ሰተውት መላ ዘመኑን በዚያ አሳልፏል ::ሆኖም ግን ሁለቱም አያቶቼ አጼውን በጣም የሚወዱና የሚያከብሩ ቢሆኑም በሞረቴነትና በከፊቾነት ያገኙት መገለልና መናቅን ዲጎኔ በለጋነቱ ስላየና እኒያ የዛ ትውልድ ታጋዮች ስለቀሰቀሱት የፊውዳሉ አገዛዝ ተቃዋሚ ሆኖ ቀጣዮቹንም ግፈኞች ደርግንም ወያኔንም እየተፋለም ከዚህ ደርሷል ::
ለማጠቃላል ሀገርኛ የብሄር /ጭቆና ቢኖርም ወራሪን ባማስወገድ ነጻነትን መጠበቁን የአያቶቼን ቅርስ በሚቻለኝ እጠብቃለሁ ይህንንም ለመጭው ትውልድ አስተምራለሁ ::

ዓለማየሁ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ዳጎኒ በአጼ ሀይለስላሴ ጊዜ ...ሚሽነሪ ሲያስተምርህ እና ብስራተ ወንጌል ስትስራ ..እንክዋን ጅብ አለብላህ ብቻ :: እግዜር የተመሰገነ ይሁን :: እንክዋን ለዚህ በዓል አብሮ አደረሰን ::
አንተንም አንድ የአርብኞች ዜማ ልጋብዝህ :: ደሞ የድሮ እንዳይመስልህ ....አዲስ ቀረርቶ ነው :: አዳምጠው ::
ፋኖ ፋኖ by Abebaw Asrat. God Bless Him!

http://www.youtube.com/watch?v=6pIilZLOkZk
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስብሐት

ኮትኳች

Joined: 12 Jan 2007
Posts: 352

PostPosted: Tue May 08, 2012 5:15 pm    Post subject: Reply with quote

Smile Smile Smile
menzew
ዳጎኑ እኮ ሥጋ ለበስ መንፈስ ነው .....ክፉ መንፈስ !
ውሸት ለሱ ምንም አይደለችም ህይወቱ ነውና ....አንተ ባንዴ እንደቀለብከው እንዲህ ሲያዝ ትንሽ ያደፍጥና ምንም እንዳላደረገ ዓይኑን በጨው ታጥቦ የሚቀርብ ነው ::
ዳጎኔ አባ ጉንጉን ከነቅጥፈቱ በአራቱም መዓዘን በሁሉም ነገድ ውስጥ በኢትዮጵያ ያልነበረበት ቦታ ያልነበረበት ዘመን የለም በሃይማኖት ካባ ራሱን ሊሸፋፍን ቢጥርም ይሉኝታ የሚባል ያልተፈጠረበት ቀንዳም ጋኔን ነው ::

ይቺ አባባልህ አስቃኛለች :-
< ገዳይ ጠፋ እንጂ ሙዋችስ ብዙ ነበር > ግሩም ናት
ሰላም
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4564
Location: united states

PostPosted: Tue May 08, 2012 6:20 pm    Post subject: Reply with quote

እናት ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ
የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ

ፈላስፋው ቆቁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዲጎኔ

ዋና አለቃ

Joined: 19 Aug 2005
Posts: 4216
Location: united states

PostPosted: Tue May 08, 2012 7:45 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ለሁላችን ይሁን ከስር ከስሬ ለሚከታተለኝ መንዜው ጭምር
ስማኝማ አንድ ሰው የፈለገውን ማህበረሰብ በምርጫው እንደሚቀበል አታውቅምን ::በቅዱስ መጽሀፍ ላይ ከአይሁድ ዘር ሳይሆኑ ወደይሁዲ የገቡ የሉምን ?መርሀቤቴ ነኝ ካሉ ጸሀይ እንቆስላሴን ምን ልበላቸው ?
እንግዲህ ልንገርህ ሞረቴው አያቴ እንደተለመደው ከሚዳ በወጣትነቱ ወንፈል መልሶ ሸሽቶ የመጣው ፊንፊኔ ሸገር ደጃች ነሲቡ ዛማኔል ቤት ነበር ::ከዚያ የፊውዳሉን ስርአት አውቆ የጎበዝ አለቃ ሆኖ ቆይቷል ::
የዘር ልዩነት የማይወድ ሰለነበር ከፊቾ ሴት አያቴን አግብቶ ጥቂት ጊዜ ከኖረ በሁዋላ ጅማ በጥብቅና ስራ ብዙ አመት ኖሯል ::አንድም ቀን ሞረቴ ነኝ ሲል አልሰማንም ጉዶቹ ግን ሞረቴ እያሉ ይጠቁዋቆሙብን ነበር :: ስለዚህ እንቆ ስላሴ በዘር ይሁን በመኖሪያ ወይ በምርጫ ሞረቴ መሆኑን መካድ አይቻለም ::እስኪ እኔን ከስር ከስር እየተከታተልክ መተረቡ ትተህ ስለሞረቴ የተጻፈ የሪቻርድ ፓንክረስት መድበል ፈልገህ አንብብ ::መንዜው አንተም ልትወግረኝ ቅቅቅ ሲያምርህ ይቅር ! ግን ይህ ሁሉ መንዜዎቹን መጫኛ እንዳያቆሙ አንደርቢ እንዳይጥሉ በኢየሱስ ስም ስለጸለይሁ ነው ?የፈለገውን በል አሁንም ኢየሰስ እንደሙሉቀን !

ደብተራው ስብሀት ጋኔን መጎተት መጽሀፍ ገላጭነትኮ ያንተው ሞኖፊስት ማህበር ምንደኞች ስራ ነው ::ባለውቃቢዎች አውሊያቸውን እያነገሱ ዝክር የሚያበሉት በቁልቢ በግንቦት ማርያምኮ ነው ::ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን የሚያድን ሰዎች ሲያነግሱት ትቃጠላላህ ባለውቃቢው ምንደኛ ቄሶችህን በሚጠፋ መብል ጥቁር መጽሀፉን አቃጥሉ ሲል ግን ትዘጋለህ እንከፍ !
ዲጎኔ ሞረቴ ጥቁር መጽሀፍቅዱስ አቃጥሉ ካለ የስብሀት ጀሌ ቄሰገበዝ ሩቅ ማዶ አዳበርጋ ጸሀድሶ ጸሎት ቤት

menzewu እንደጻፈ(ች)ው:
አንተ ዲጎኔ የምትባል ሰው ይህን ሞረትን በሚመለከት የምታሰፋዉን ቀደዳ ተወኝ ብየሀለሁ . ሽመል የመዘዝኩ እንደሁ ማርያምን አልምርህም !!!

አርበኛው ደጃዝማች ጸሀዩ እንቆስላሴ የሞረት ሰው አይደሉም . ሞረቴ አይደሉም . የጂሩና እንሳሮ ሰው ናቸው . የአርበኝነቱን ዘመን ከወንድሞቻቸው ከነ ወርቁ እንቆስላሴ ጋር መራቤቴ ስላሳለፉ ራሳቸውን የመራቤቴ ተላጅ ነኝ ነበር የሚሉት .

የሞረቴ ባለስልጣን ከፈለግህ ጉዋድ ፍቅረስላሴ ወግደረስ አለልህ . ምነው እሱን ሸሸከው ? ሌላ የማይታወቅ ቦታ ፈልግና ቅደድ ...ሞረትን ተወው ...

ልከወንድሞ

ዲጎኔ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ለሁላችን ይሁን
ውድ አለማየሁ ስለመልካም ምኞቱ ምስጋና ብያለሁ የአመለካከት ልዩነት ቢኖረንም ሀገራችን ከወራሪ በህዝቦቿ ነጻ የወጣችበት ማክበር በጋራ መቆም በጎ ነው ::
ብስራተወንጌልና ሚሽኑ ስያስተምሩን ዋና ክፉ ጅብ ሰይጣንን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እንዴት ማባረር ስለነበር ጅቡ ከቶ አያገኘንም :ሞረቴዎቹ ጅብ ብንባልም የምንበላው ሰውን ሳይሆን ክፉ ስራ ጠል የስንፍና ባህልናግፍን ለመሆኑ በአጼው ዘመን የመጀመሪያውን ለስላሳ ፋብሪካ የከፈተ ሞረቴው ተፈሪ ሻረውና የደርግን ግፍ መጀመሪያ ጊዜ በነፍጥ የተፋለመ ሞረቴው ጸሀይ እንቁስላሴ ምስክሮች ናቸው ::
የነጻነት በአል ቀናት መጋቢት 28 ወይም ሚያዝያ 27 ለእኔ ለውጥ የለውም ድሉ የገዥዎች ባለመሆኑ ብዙሀኑ ህዝቦች ድል ያስቆጠሩበት ተመዝኖ ቢጸና ደስ ይለኛል ::
የጠላትን ጦር ለመፋለም ማይጨው የዘመተችው አያቴና የውስጥ አርበኛ የነበረው ወንዱ አያቴ የሚያኮሩኝ ናቸው ::አጼ በዚህ ደህና ሰርተዋል ሴቷ አያቴ ኢሉአባቦራ አንድ ጋሻ መሬት ወንዱ አያቴ በግራዝማችነት ጋሞጎፋ የወረዳ ሹመት አግኝቶ በህመም የቀረ ሲሆን በጥብቅና እንዲሰራ ጠቅል እያለ የሚወዳቸው አጼው እድል ሰተውት መላ ዘመኑን በዚያ አሳልፏል ::ሆኖም ግን ሁለቱም አያቶቼ አጼውን በጣም የሚወዱና የሚያከብሩ ቢሆኑም በሞረቴነትና በከፊቾነት ያገኙት መገለልና መናቅን ዲጎኔ በለጋነቱ ስላየና እኒያ የዛ ትውልድ ታጋዮች ስለቀሰቀሱት የፊውዳሉ አገዛዝ ተቃዋሚ ሆኖ ቀጣዮቹንም ግፈኞች ደርግንም ወያኔንም እየተፋለም ከዚህ ደርሷል ::
ለማጠቃላል ሀገርኛ የብሄር /ጭቆና ቢኖርም ወራሪን ባማስወገድ ነጻነትን መጠበቁን የአያቶቼን ቅርስ በሚቻለኝ እጠብቃለሁ ይህንንም ለመጭው ትውልድ አስተምራለሁ ::

ዓለማየሁ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ዳጎኒ በአጼ ሀይለስላሴ ጊዜ ...ሚሽነሪ ሲያስተምርህ እና ብስራተ ወንጌል ስትስራ ..እንክዋን ጅብ አለብላህ ብቻ :: እግዜር የተመሰገነ ይሁን :: እንክዋን ለዚህ በዓል አብሮ አደረሰን ::
አንተንም አንድ የአርብኞች ዜማ ልጋብዝህ :: ደሞ የድሮ እንዳይመስልህ ....አዲስ ቀረርቶ ነው :: አዳምጠው ::
ፋኖ ፋኖ by Abebaw Asrat. God Bless Him!

http://www.youtube.com/watch?v=6pIilZLOkZk
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስብሐት

ኮትኳች

Joined: 12 Jan 2007
Posts: 352

PostPosted: Tue May 08, 2012 8:37 pm    Post subject: Reply with quote

ዲጎኔ እንደጻፈ(ች)ው:

ደብተራው ስብሀት ጋኔን መጎተት መጽሀፍ ገላጭነትኮ ያንተው ሞኖፊስት ማህበር ምንደኞች ስራ ነው ::ባለውቃቢዎች አውሊያቸውን እያነገሱ ዝክር የሚያበሉት በቁልቢ በግንቦት ማርያምኮ ነው ::ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን የሚያድን ሰዎች ሲያነግሱት ትቃጠላላህ ባለውቃቢው ምንደኛ ቄሶችህን በሚጠፋ መብል ጥቁር መጽሀፉን አቃጥሉ ሲል ግን ትዘጋለህ እንከፍ !

Smile Smile
አባ ጉንጉን መጽሐፍ ገላጩማ ከነምስክሩ አንተው ዘውትር የምታቆለጳጵሰው ስሩን የተከተልከው የዓድዋው አጭበርባሪ "ዘመንፈስ ምናምንቴ አብረሃ " የምትሉት ሰውዬ አይደል ? 'ሀተታ መናፍስት ወዓውደ ነገሥት ' የሚለውን መጽሐፍ ጽፎ አሳትሞ የሰው ገንዘብ ሲለቅምና ወጣቶችን ሲያስት የነበረው ?
እንዳው ዕድሜ ልክህን ደረቅ ውሸት የማይለቅህ እበት !
ከመምሕሩ ደቀምዝምሩ ሲባል አልሰማህም ? አንተ ግን ከመምርህም ጠንቋይነት አልፈህ እራስህ ሃሰተኛ ክፉ መንፈስ ስጋ ለበስ ሆነሃል ::
እንዳው እንደ ጠቢቡ ንጉሥ ሰለሞን ርኩስ መናፍስቶችን የማሰር ስልጣን ቢኖረኝ አንተን ነበር ጠምዝዤ ጠቅልዬ በደቃቅ ብልቃጥ ውስጥ የምዘጋብህ Wink Wink
ችሎታ ስለሌለኝ ግን አሁን እንደፈለግህ አናፋ .................በቀትር በግዜህ እንደ ለምደከው ማውደልደልህን ቀጥል : ሲመሽብህ የሠራዊት ጌታ እንደ ስራህ ፍርድህን ይሰጥሃል ::
ድዊ ....................
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገልብጤ

ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1336

PostPosted: Tue May 08, 2012 8:50 pm    Post subject: Reply with quote

ዲጎኔ ( ሆረሩ ) መናፍቁ አንተ ፍልጥ መሀይም ስለሞረቴ ምንም የምታውቀው ነገር የለም አረፈህ ተቀመጥ ሥትባልም አይገባህም ...ድውይ

ገልብጤ ሞረቴው መናፍቁ ዲጎኔ እሙሙ ከሚነጭበት ከነበረው ይገባዋል ጠጅ ቤት አጠገብ
_________________
SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ዲጎኔ

ዋና አለቃ

Joined: 19 Aug 2005
Posts: 4216
Location: united states

PostPosted: Tue May 08, 2012 8:58 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ለሁላችን ለደብተራ ደጋሚው ስሀት ጭምር
በፍሬያቸው ታውቁቸዋላችሁ ይሚለው ቅዱስ መጽሀፍ እነሆ ፍሬህን ዋርካ ላይ ከነጀለዎችህ በስድብ በዛቻ በገሀዱ አለም አይን ማውጣት ከደቅ እስጢፎ መካከለኛ ዘመን እስከ መራዊ ጎጃም 2008 ነፍሰጡር መናፍቅ ብሎ ማረድ ብዙነሽ ዳንጎ አማውቴ ሶዶ 1998 ዋቢ ነጻው ፕሬስ ጦቢያ ጋዜጣና የክልል መስተዳድር ቢሮዎችና ኢሰመጉ ሪፖርት ::
የመናፍስት አለቃ ለመናፍስት ይገዛልና ድሮ አባ አባ ባርከኒ ከመባርኮ አብርሀም ለይስሀቅ ወልዱ እያልኩ ስከተላችሁ የድግምት ስልጣናችሁ ይሰራ ነበር ::ዛሬ ግን መናፍስትን ሁሉ የሚያንበረክክ ኢየሱስ ክርስቶስን ስላመንኩኝና በደሙ ስለተጋረድኩ ሲያምርህ ይቅር ! ሌሎቹን አስፈራራ አስደግምባቸው ስለስለት የሚሉህን እነጮሪትን ባሀታዊ /መስቀል ተብዬ እነሰሎሜን በአገልጋይነት ስም እንደሰሰነ ተጫወትባቸው ::

ስብሐት እንደጻፈ(ች)ው:
ዲጎኔ እንደጻፈ(ች)ው:

ደብተራው ስብሀት ጋኔን መጎተት መጽሀፍ ገላጭነትኮ ያንተው ሞኖፊስት ማህበር ምንደኞች ስራ ነው ::ባለውቃቢዎች አውሊያቸውን እያነገሱ ዝክር የሚያበሉት በቁልቢ በግንቦት ማርያምኮ ነው ::ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን የሚያድን ሰዎች ሲያነግሱት ትቃጠላላህ ባለውቃቢው ምንደኛ ቄሶችህን በሚጠፋ መብል ጥቁር መጽሀፉን አቃጥሉ ሲል ግን ትዘጋለህ እንከፍ !

የዓድዋው አጭበርባሪ "ዘመንፈስ ምናምንቴ አብረሃ " የምትሉት ሰውዬ አይደል ? 'ሀተታ መናፍስት ወዓውደ ነገሥት ' የሚለውን መጽሐፍ ጽፎ አሳትሞ የሰው ገንዘብ ሲለቅምና ወጣቶችን ሲያስት የነበረው ?
እንዳው መናፍስቶችን የማሰር ስልጣን ቢኖረኝ አንተን ነበር ጠምዝዤ ጠቅልዬ በደቃቅ ብልቃጥ ውስጥ የምዘጋብህ Wink Wink
ችሎታ ስለሌለኝ ግን አሁን እንደፈለግህ አናፋ .................በቀትር በግዜህ እንደ ለምደከው ማውደልደልህን ቀጥል : ሲመሽብህ የሠራዊት ጌታ እንደ ስራህ ፍርድህን ይሰጥሃል ::
ድዊ ....................
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገልብጤ

ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1336

PostPosted: Tue May 08, 2012 9:07 pm    Post subject: Reply with quote

Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

አያ መናፍቁ ዲጎኔ አሁንም ዋርካ ላይ ማስፈራሪያና ዛቻ ደረሰብህ
_________________
SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ደብረብርሀን 33

ኮትኳች

Joined: 17 Aug 2011
Posts: 262

PostPosted: Tue May 08, 2012 9:22 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ወገኖች ,

አለማየሁ እህቴ - የመጽሐፉ ስም "" ቀኝ አንበሳ "" ሲሆን , የደራሲው ስም አሁን አላስተውስም እንጂ . ድሮ እንግሊዝ ይኖር የነበረ የኩባ ተወላጅ ነበር የጻፈው :: ይህ መጽሐፍ ስለ አምስቱ ዓመት የአርበኝነት ታሪክ የሚዘግብና . በተለይም በዚህ አምስት ዓመት የጸረ -ፋሽስት ተጋድሎ ኢትዮጵያውያን አርበኞች ያደረጉትን ተጋድሎ የሚዘክር ነው :: ደራሲው በጦርነቱ ወቅት ኢትዮጵያ ውስጥ ስለነበረ . ትክክልኛ historical accounts ነው የሚተርከው :: አለቃ ተድላ ልቀና ካለ ያው እንደዘውትሩ ጎልጉሎ ሊያወጣው ይችላል :: በጣም ቆንጆ መጽሐፍ ከመሆኑም በላይ . የአጼ ኃይለስላሴን ጦርነቱን ትተው ወደ ውጭ መሔድ በተመለከተ . ጥሩና አሳማኝ መከራከሪያዎችን ያስጨብጣል :: የመሪ ሚና በተለይም በጦርነት ወቅት ከፍተኛ ስለሆነ . የኃይለስላሴ ሚና ከታሪካዊ ክስተቶች እና ከነበረው ተጨባጭ ሁኔታ አንጻር በጣም አዎንታዊና ትክክለኛ ውሳኔ ነበር ይለዋል :: በወቅቱ የነበሩትአርበኞች እና የኃይለስላሴ ተቃዋሚዎች ቢሆን . ኃይለስላሴ ሳይወጡ ቢቀሩና አርበኛውን ለማዋጋትና ቢሞክሩ . ምንም እንኳ ሊጫወቱ የሚችሉት ሚና ቀላል ሊሆን ባይችልም . ጣሊይን ከነበረው ኃይል አንጻር . እርሳቸውም መስዋእት ሊሆኑ እንደሚችሉ አብዛኛው አርበኛዎች ይሰማማሉ :: ይህ ደግሞ ጭራሽ ለጣሊያን የበለጠ ሞራል ይሆነው እና . ኢትዮጵያ ተደላድሎ ለብዙ ዘመን ሊቀመጥ ይችል ነበር :: ታጋይ አርበኛው በመሪው መሞት የበለጠ ሞራሉ ይሰበር እና ትግሉ ይዳከም ነበር :: ይህ ሊሆን የሚችል scenerio በኃይለስላሴ ውጭ መውጣት እና . እንዳሰቡትም በዲፕሎማሲያዊ ትግል አድርግው እና . የአለም የኃይል ሚዛን ተሳክቶ እንግሊዝን ከጎናችን ማሰለፍ በመቻላቸው . ኢትዮጵያውያን ለድል በቅተናል :: እና የመጽሐፉ ስም "" ቀኝ አንበሳ "" ትባላለች . ጥሩ ታሪካዊ መጽሐፍ ነች ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ናፖሊዮን ዳኘ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 18 Apr 2008
Posts: 1878

PostPosted: Tue May 08, 2012 10:26 pm    Post subject: Reply with quote

በፒክቸሩ ላይ የማየው አይነት ኢትዮጵያ ናት የምትናፍቀኝ :: የሀይማኖት ልዮነት የማይለያየው ኢትዮጵያዊነት !ዓለማየሁ እንደጻፈ(ች)ው:
Thank you very much SAY-NO-TO-HATRED. It is always good to see you here again! ሁሌም በዋርካ ስናይሽ እንበረታለን !! በርቺ !My dear sister, እንዲሁም በዚህ አምድ የተገኛቹህ ሌልችም
Arrow ነገደ አርበኞች ሆይ Exclamation Exclamation እህድ ለት በዋሽንግተን ዲሲ የተከበረው የሚያዚያ 27 መታሰቢያ ቀን ፎተግራፎችን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ተመልከቱና ተደሰቱ Exclamation ትላንትም ሆነ ዛሬ ነገንም ጨምሮ ..
የኛ ... የነገደ አርበኛ ነው ድሉ Exclamation ::
Quote:
MIAZIA 27 COMMEMORATION OF THE ETHIOPIAN VICTORY. HISTORICAL PRESENTATION OF WREATH.

http://img254.imageshack.us/img254/360/miyazia27memorial1.jpg

http://img685.imageshack.us/img685/3162/miyazia27memorial2.jpg

http://img804.imageshack.us/img804/9273/miyazia27memorial3.jpg

http://img690.imageshack.us/img690/9696/miyazia27memorial4.jpg

_________________
ሰው ህሊናውን የሚሸጠው ክህሊና በላይ ዋጋ ያለው ምን ነገር ሊገዛበት ነው?

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳጎን

ኮትኳች

Joined: 23 Mar 2011
Posts: 174

PostPosted: Wed May 09, 2012 3:55 am    Post subject: Reply with quote

ናፖሊዮን ዳኘ እንደጻፈ(ች)ው:
በፒክቸሩ ላይ የማየው አይነት ኢትዮጵያ ናት የምትናፍቀኝ :: የሀይማኖት ልዮነት የማይለያየው ኢትዮጵያዊነት !MIAZIA 27 COMMEMORATION OF THE ETHIOPIAN VICTORY. HISTORICAL PRESENTATION OF WREATH.

http://img254.imageshack.us/img254/360/miyazia27memorial1.jpg

http://img685.imageshack.us/img685/3162/miyazia27memorial2.jpg

http://img804.imageshack.us/img804/9273/miyazia27memorial3.jpg

http://img690.imageshack.us/img690/9696/miyazia27memorial4.jpg

Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ናፖሊዮን ዳኘ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 18 Apr 2008
Posts: 1878

PostPosted: Thu May 10, 2012 12:06 am    Post subject: Reply with quote

ምነው ዞረብህ ? የሀይማኖት መቻቻል የሚያንጸባርቅ ፒክቸር ነው ለማለት ነው ::

ዳጎን እንደጻፈ(ች)ው:
ናፖሊዮን ዳኘ እንደጻፈ(ች)ው:
በፒክቸሩ ላይ የማየው አይነት ኢትዮጵያ ናት የምትናፍቀኝ :: የሀይማኖት ልዮነት የማይለያየው ኢትዮጵያዊነት !MIAZIA 27 COMMEMORATION OF THE ETHIOPIAN VICTORY. HISTORICAL PRESENTATION OF WREATH.

http://img254.imageshack.us/img254/360/miyazia27memorial1.jpg

http://img685.imageshack.us/img685/3162/miyazia27memorial2.jpg

http://img804.imageshack.us/img804/9273/miyazia27memorial3.jpg

http://img690.imageshack.us/img690/9696/miyazia27memorial4.jpg

Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes

_________________
ሰው ህሊናውን የሚሸጠው ክህሊና በላይ ዋጋ ያለው ምን ነገር ሊገዛበት ነው?

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3
Page 3 of 3

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia