WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ጉድ ነው !!! ኢትዮጵያ ፈርስት ታገደ ::

Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4278

PostPosted: Sat May 05, 2012 11:39 pm    Post subject: ጉድ ነው !!! ኢትዮጵያ ፈርስት ታገደ :: Reply with quote

ኢትዮጵያ ፈርስት ድህረ ገጽ ( http://www.ethiopiafirst.info/news/) ኢትዮጵያ ውስጥ ብሎክ መደረጉን የድህረ ገጹ ዋና አዘጋጅ አቶ ቢኒያም ከበደ ላንባቢዎቻቸው አስታወቁ :: ኢትዮጵያን ፈርስት ድህረ ገጽ የረጅም ጊዜ የቅርብ አንባቢው ስሆን አዘጋጁ አቶ ቢኒያም ያገር ፍቅር ያለው በማንኛውም ውስብስብ ሁኔታ ውስጥ ሁሉ ከፖሎቲካ ይልቅ ሀገርን የሚያስቀድም ኢትዮጵያዊ ቅናት ያለው ወጣት ጋዜጠኛ ነው :: በቅርብ ጊዜ ሪፖርተር እንዳይነበብ ብሎክ ተደርጌአለሁ ብሎ በድህረ ገጹ ላይ ማቅረቡ ይታወሳል :: ለመሆኑ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲታይ የሚፈለገው ድህረ ገጽ የዜና አውት ሌት ምን መሆን አለበት ?? ዜናዎች በትክክለኛ መረጃ እስክተደገፉ ድረስ ያንንም መረጃ ምንጩን መጥቀስ እስከተቻለ ድረስ የሚፈሩበትና እንዳይሰሙ የሚታፈኑበት ምክንያት ምንድነው ?? ዛሬ ለተገኘው ዲሞክራሲ ትናንት በየተራራው ላይ ህይወታቸውን የሰጡ ታጋዮች ይሄን አይነት ኢዲሚክራሲያዊ አሰራር ቢያዩ ምን ይሉ ይሆን ?? ለምንደነው ተጭባጭ እውነታን ሀቅን የሚዘግቡ ድህረ ገጾችን የምንፈራው ??
ነገሩ ያሳሰባችሁ አስተያየታችሁን ስጡበት :: የቢኒያምን ማስታወሻ እዚህ ላይ አቀርባለሁ ::
ክቡራን ነን .. ሁሌም ከሀቅ ጋር የምንወግን ::

EthiopiaFirst.com website is blocked in Ethiopia

Dear Netters, some things always amaze me in Ethiopia. For some bizarre reason, our website is blocked in Ethiopia. This is not the first time for our site to be blocked in the recent months. It was done in the past and unfortunately it is taken off now.

As we investigated, though EthiopiaFirst is still live all over the globe, somebody blocked our site to be inaccessible in Ethiopia. To prove our case we tried to access EthiopiaFirst via a proxy server & we manage to access it. Thus, we prove that it is indeed blocked on Ethiotel gateway. Can you imagine even EthiopiaFirst is not spared in Ethiopia?! It is shame! I guess this is all I can say!

Ben, Apr 5th, 2012 1:46 PM

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
እንድሪያስ

አለቃ

Joined: 19 Mar 2004
Posts: 2120
Location: *****

PostPosted: Sun May 06, 2012 12:41 am    Post subject: Re: ጉድ ነው !!! ኢትዮጵያ ፈርስት ታገደ :: Reply with quote

አደግዳጊው ቢኒያም ልክ እንደ አንዳንድ ልጃ ገርዶች አቴንሽ በጣም ይፈልጋል ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክትክታው

ኮትኳች

Joined: 27 Jun 2011
Posts: 120

PostPosted: Sun May 06, 2012 2:00 am    Post subject: Re: ጉድ ነው !!! ኢትዮጵያ ፈርስት ታገደ :: Reply with quote

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
ኢትዮጵያ ፈርስት ድህረ ገጽ ( http://www.ethiopiafirst.info/news/) ኢትዮጵያ ውስጥ ብሎክ መደረጉን የድህረ ገጹ ዋና አዘጋጅ አቶ ቢኒያም ከበደ ላንባቢዎቻቸው አስታወቁ ::

So what?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
ኤዲያ

ኮትኳች

Joined: 10 Mar 2009
Posts: 112

PostPosted: Sun May 06, 2012 3:32 am    Post subject: Reply with quote

አንቺም ቅመሽው ነው የሚባለው ?????
ነገ ደሞ ቴረሪስት ተብለህ ከርቸሌ ቤትህ ሲሆን የወያኔ ማንነት ይገባሀል !!!!!

አንድ ቀልድ አስታወስከኝ :--
እሜቲቷ ዳኛ ፊት ቀርባ --
ነይ ብሎ ቢሮ አስጠራኝ -- በእውነት ምንም አልጠረጠርኩም ነበር
ከዛ ኮቱን አወለቀ እኔ ምንም አልገባኝም ነበር ከዛ ደሞ ክራባቱን ፈታ ,.. ከዛ ደሞ ...... እያለች በየመሀሉም ምንም አልጠረጠርኩም የሚለውን የጅል ቃሏን ትደጋግማለች :: በስተመጨረሻም ልብሱን ሁሉ አውለቆ የኔንም ካስወለቀኝ በኍላ ጠጋ ብሎ .... በእውነት እኔ ምንም አልጠረጠርኩም ነበር .... እያለች ስትጃጃል :: ዳኛው በቃሽ ዝምበይ አንቺ ካረገዝሽ በኍላ ነው የሚገባሽ አሏት የሚለውን ::

ለማንኛውም ነፍስ ይማር ብያለሁ !!!!!!

ክቡ ነፍሱ ለጊዜው ልማታዊ ወያኔ ስለሆንሽ አይታይሽም እንጂ አንቺም የነገ ባለተራ መሆንሽን አትጠራጠሪ ::
የአልባንያ ሶሻሊስቶቹ ወያኔዎች በስልጣናቸው ላይ የመጣ ከመሰላቸው እንኳን ለእንደናንተ አይነቱ ወዶ ገብ የሆድ አርበኞች ይቅርና ለናታቸው ልጅ አይመለሱም ::

Last edited by ኤዲያ on Sun May 06, 2012 4:02 am; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
-...-

ኮትኳች

Joined: 09 Feb 2012
Posts: 313

PostPosted: Sun May 06, 2012 3:37 am    Post subject: Re: ጉድ ነው !!! ኢትዮጵያ ፈርስት ታገደ :: Reply with quote

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
ኢትዮጵያ ፈርስት ድህረ ገጽ ( http://www.ethiopiafirst.info/news/) ኢትዮጵያ ውስጥ ብሎክ መደረጉን የድህረ ገጹ ዋና አዘጋጅ አቶ ቢኒያም ከበደ ላንባቢዎቻቸው አስታወቁ :: ኢትዮጵያን ፈርስት ድህረ ገጽ የረጅም ጊዜ የቅርብ አንባቢው ስሆን አዘጋጁ አቶ ቢኒያም ያገር ፍቅር ያለው በማንኛውም ውስብስብ ሁኔታ ውስጥ ሁሉ ከፖሎቲካ ይልቅ ሀገርን የሚያስቀድም ኢትዮጵያዊ ቅናት ያለው ወጣት ጋዜጠኛ ነው :: በቅርብ ጊዜ ሪፖርተር እንዳይነበብ ብሎክ ተደርጌአለሁ ብሎ በድህረ ገጹ ላይ ማቅረቡ ይታወሳል :: ለመሆኑ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲታይ የሚፈለገው ድህረ ገጽ የዜና አውት ሌት ምን መሆን አለበት ?? ዜናዎች በትክክለኛ መረጃ እስክተደገፉ ድረስ ያንንም መረጃ ምንጩን መጥቀስ እስከተቻለ ድረስ የሚፈሩበትና እንዳይሰሙ የሚታፈኑበት ምክንያት ምንድነው ?? ዛሬ ለተገኘው ዲሞክራሲ ትናንት በየተራራው ላይ ህይወታቸውን የሰጡ ታጋዮች ይሄን አይነት ኢዲሚክራሲያዊ አሰራር ቢያዩ ምን ይሉ ይሆን ?? ለምንደነው ተጭባጭ እውነታን ሀቅን የሚዘግቡ ድህረ ገጾችን የምንፈራው ??
ነገሩ ያሳሰባችሁ አስተያየታችሁን ስጡበት :: የቢኒያምን ማስታወሻ እዚህ ላይ አቀርባለሁ ::
ክቡራን ነን .. ሁሌም ከሀቅ ጋር የምንወግን ::

EthiopiaFirst.com website is blocked in Ethiopia

Dear Netters, some things always amaze me in Ethiopia. For some bizarre reason, our website is blocked in Ethiopia. This is not the first time for our site to be blocked in the recent months. It was done in the past and unfortunately it is taken off now.

As we investigated, though EthiopiaFirst is still live all over the globe, somebody blocked our site to be inaccessible in Ethiopia. To prove our case we tried to access EthiopiaFirst via a proxy server & we manage to access it. Thus, we prove that it is indeed blocked on Ethiotel gateway. Can you imagine even EthiopiaFirst is not spared in Ethiopia?! It is shame! I guess this is all I can say!

Ben, Apr 5th, 2012 1:46 PM

የወያኔ አደግዳጊ በመሆኑ ዳያስፖራው አይንህ ላፈር ብሎ እርግፍ አድርጎ ሲተወውና ዌብ ሳይቱ ሸረሪት ሲያደራበት የጨነቀው ኦፖርቹኒስት ቤን እኔም ታግጃለሁና ተቃዋሚ ነኝ ኑልኝ ለማለት የፈጠራት ትያትር ነች

በፕሮክሲም ግባ በምን በቴሌ ፖርታል እስከገባህ ድረስ ካገዱህ ፊልተር ይደረጋል እና በፕሮክሲ ሞክረን ተሳካልን የሚለው ውሸታምነቱን ያጋልጥበታል
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሚስተር -x

ውሃ አጠጪ

Joined: 02 Feb 2009
Posts: 1257

PostPosted: Sun May 06, 2012 3:41 am    Post subject: Re: ጉድ ነው !!! ኢትዮጵያ ፈርስት ታገደ :: Reply with quote

ሰላም ክቡራን

ወደው አይስቁ ሆነኮ ነገሩ :: የስታዲየም ነገር ሳስብ : መለስን ኢንተርቪዩ ለማድረግ ያሳየው ባሕርይ : ሽፈራው ሽጉጤን ሼኩን ... ባጠቃላይ አሽቃባጭ ነገር ነው :: ልጅነት ይሁን ጂልነት ያለየለት ጥልቅ ብዬነት የሚገዛው ግዜ ያላበሰለው ጥሬ ነው :: critic ሁን :: ቢያንስ የውስጥ ክሪቲክ ሁን :: ወያኔ የሰራውን ሁሉ ማህተም ልታኖርበት አትቸኩል በልልን :: እውነተኛ ወዳጅም ደስ የሚለው ጠላትህም የሚያከብርህ በህሊናህ ስትቆምና አካፋን -አካፋ ነው ስትል ነው :: ሌላው ግን ወያኔዎች ኮንደም ሪሳይክል አያደርጉም :: ይጠቀሙበታል ይጣላል :: አዲስ ሲመጣ ደግሞ ... ይቀጥላል :: አታለቃቅስብን ምንም አዲስ ነገር የለም በዛሬዪቱ ኢትዮጵያ ነው ይህን ልጅ የምለው :: እውነተኛ ጋዜጠኞች ታስረዋል :: ምን ጽፎ ይሆን ስለነሱ ? ጋዜጠኛ ከሆነ ወያኔም ይታዘበዋል ::

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
ኢትዮጵያ ፈርስት ድህረ ገጽ ( http://www.ethiopiafirst.info/news/) ኢትዮጵያ ውስጥ ብሎክ መደረጉን የድህረ ገጹ ዋና አዘጋጅ አቶ ቢኒያም ከበደ ላንባቢዎቻቸው አስታወቁ :: ኢትዮጵያን ፈርስት ድህረ ገጽ የረጅም ጊዜ የቅርብ አንባቢው ስሆን አዘጋጁ አቶ ቢኒያም ያገር ፍቅር ያለው በማንኛውም ውስብስብ ሁኔታ ውስጥ ሁሉ ከፖሎቲካ ይልቅ ሀገርን የሚያስቀድም ኢትዮጵያዊ ቅናት ያለው ወጣት ጋዜጠኛ ነው :: በቅርብ ጊዜ ሪፖርተር እንዳይነበብ ብሎክ ተደርጌአለሁ ብሎ በድህረ ገጹ ላይ ማቅረቡ ይታወሳል :: ለመሆኑ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲታይ የሚፈለገው ድህረ ገጽ የዜና አውት ሌት ምን መሆን አለበት ?? ዜናዎች በትክክለኛ መረጃ እስክተደገፉ ድረስ ያንንም መረጃ ምንጩን መጥቀስ እስከተቻለ ድረስ የሚፈሩበትና እንዳይሰሙ የሚታፈኑበት ምክንያት ምንድነው ?? ዛሬ ለተገኘው ዲሞክራሲ ትናንት በየተራራው ላይ ህይወታቸውን የሰጡ ታጋዮች ይሄን አይነት ኢዲሚክራሲያዊ አሰራር ቢያዩ ምን ይሉ ይሆን ?? ለምንደነው ተጭባጭ እውነታን ሀቅን የሚዘግቡ ድህረ ገጾችን የምንፈራው ??
ነገሩ ያሳሰባችሁ አስተያየታችሁን ስጡበት :: የቢኒያምን ማስታወሻ እዚህ ላይ አቀርባለሁ ::
ክቡራን ነን .. ሁሌም ከሀቅ ጋር የምንወግን ::

EthiopiaFirst.com website is blocked in Ethiopia

Dear Netters, some things always amaze me in Ethiopia. For some bizarre reason, our website is blocked in Ethiopia. This is not the first time for our site to be blocked in the recent months. It was done in the past and unfortunately it is taken off now.

As we investigated, though EthiopiaFirst is still live all over the globe, somebody blocked our site to be inaccessible in Ethiopia. To prove our case we tried to access EthiopiaFirst via a proxy server & we manage to access it. Thus, we prove that it is indeed blocked on Ethiotel gateway. Can you imagine even EthiopiaFirst is not spared in Ethiopia?! It is shame! I guess this is all I can say!

Ben, Apr 5th, 2012 1:46 PM

_________________
እመሰ ረሳዕኩኪ ኢትዮጵያ …የማንየ ለትርስዐኒ። ወይጥጋዕ ልሳንየ ባጉርዔየ ለእሙ ኢተዘከርኩኪ!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ayantu

አዲስ

Joined: 09 Mar 2012
Posts: 32
Location: addis ababa

PostPosted: Sun May 06, 2012 4:05 am    Post subject: Reply with quote

እና ምን ይጠበስ !! ዜና የሚሆነው "" የራበው ሰው ጅብ በላ !"" ወይስ "" ጅቡ ሰው በላ !""??? የማትረባ ...... አንተን ለማስተማር የዋርካ ታዳሚ ለዘመናት መልፋት ያለበት አይመስለኝም :: እዛው ሲቪል ሰርቪስ ኮሌጅ ተመልሰህ ላንተ በተለይ የሚሰጡህ ነገር ካለ ማየቱ ነው የሚሻለው :: "ቢወቅጡት እምቦጫ ' አለ ትግሬ ! የለፉብህን ሰዎች አሰዳቢ !! ባንተ ቤት ለፕሬስ ነጻነት ማቀንቀንህ ነው ! ተሳልቆ ተሙቷል !! አሁን ይህን ያንተን ፊዝ ለዛች ላልታደለች አገር ህይወታቸውን ቤዛ ያደረጉት እነ " ቀሽ ገብሩ ' ቢያዩ ስቅስቅ ብለው አያለቅሱም :: ተው ወዳጄ ሰመኣታት አታስድንግጥ :: ለማንኛውም አንተ የሚያምርብህ በአፈቀላጤነትህ እንጄ በአስመሳይነትህ አይደለም ::
የድሮ ሀይ ስኩል ጉደኛህ !
አያንቱ ደማሙ !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
የዘመኑ ልሳን

ዋና አለቃ

Joined: 07 Jun 2005
Posts: 2930
Location: USA

PostPosted: Sun May 06, 2012 4:23 am    Post subject: Reply with quote

ኤዲያ እንደጻፈ(ች)ው:
አንቺም ቅመሽው ነው የሚባለው ?????
ነገ ደሞ ቴረሪስት ተብለህ ከርቸሌ ቤትህ ሲሆን የወያኔ ማንነት ይገባሀል !!!!!

አንድ ቀልድ አስታወስከኝ :--
እሜቲቷ ዳኛ ፊት ቀርባ --
ነይ ብሎ ቢሮ አስጠራኝ -- በእውነት ምንም አልጠረጠርኩም ነበር
ከዛ ኮቱን አወለቀ እኔ ምንም አልገባኝም ነበር ከዛ ደሞ ክራባቱን ፈታ ,.. ከዛ ደሞ ...... እያለች በየመሀሉም ምንም አልጠረጠርኩም የሚለውን የጅል ቃሏን ትደጋግማለች :: በስተመጨረሻም ልብሱን ሁሉ አውለቆ የኔንም ካስወለቀኝ በኍላ ጠጋ ብሎ .... በእውነት እኔ ምንም አልጠረጠርኩም ነበር .... እያለች ስትጃጃል :: ዳኛው በቃሽ ዝምበይ አንቺ ካረገዝሽ በኍላ ነው የሚገባሽ አሏት የሚለውን ::
:

Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing ገደልከኝ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አንፌቃ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 08 Dec 2004
Posts: 1919
Location: united states

PostPosted: Sun May 06, 2012 4:48 am    Post subject: Reply with quote

Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy ዋው ተባረክ አቦ ..ይመችህ Exclamation

ኤዲያ እንደጻፈ(ች)ው:
አንቺም ቅመሽው ነው የሚባለው ?????
ነገ ደሞ ቴረሪስት ተብለህ ከርቸሌ ቤትህ ሲሆን የወያኔ ማንነት ይገባሀል !!!!!

አንድ ቀልድ አስታወስከኝ :--
እሜቲቷ ዳኛ ፊት ቀርባ --
ነይ ብሎ ቢሮ አስጠራኝ -- በእውነት ምንም አልጠረጠርኩም ነበር
ከዛ ኮቱን አወለቀ እኔ ምንም አልገባኝም ነበር ከዛ ደሞ ክራባቱን ፈታ ,.. ከዛ ደሞ ...... እያለች በየመሀሉም ምንም አልጠረጠርኩም የሚለውን የጅል ቃሏን ትደጋግማለች :: በስተመጨረሻም ልብሱን ሁሉ አውለቆ የኔንም ካስወለቀኝ በኍላ ጠጋ ብሎ .... በእውነት እኔ ምንም አልጠረጠርኩም ነበር .... እያለች ስትጃጃል :: ዳኛው በቃሽ ዝምበይ አንቺ ካረገዝሽ በኍላ ነው የሚገባሽ አሏት የሚለውን ::

ለማንኛውም ነፍስ ይማር ብያለሁ !!!!!!

ክቡ ነፍሱ ለጊዜው ልማታዊ ወያኔ ስለሆንሽ አይታይሽም እንጂ አንቺም የነገ ባለተራ መሆንሽን አትጠራጠሪ ::
የአልባንያ ሶሻሊስቶቹ ወያኔዎች በስልጣናቸው ላይ የመጣ ከመሰላቸው እንኳን ለእንደናንተ አይነቱ ወዶ ገብ የሆድ አርበኞች ይቅርና ለናታቸው ልጅ አይመለሱም ::

_________________
Article-39: The poison of peace, unity, and brotherhood in Ethiopia !!
አንፌቃ ዘብሄረ ኢትዮጲያ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ከስደተኛው

ኮትኳች

Joined: 25 Sep 2006
Posts: 258
Location: zxcvb

PostPosted: Sun May 06, 2012 9:54 am    Post subject: Reply with quote

“ተባለ እንዴ ! አለ ጸሃዬ ዩሃንስ ሲዘፍን ! .... “ሁሌም ከሃቅ ጋር የምንወግን ! ይባልልኛል ደግሞ ! ... እንዲሃ ድርጎም ሃቅ የለ እቴ ! ... ለማያውቅሽ ታጥበሽ ታጠኝ አሉ እማማ ዘነቡ !.... ለመሆኑ ይህንን አፈና እያደረገ ያለውን ትልቁን አጋንንት መለስ ዜናዊን እዚህ ዋርካ ላይ እንኳን አወድሰኸው እንደማትጠግብ ትዘነጋው ይሆን ? ... እስኪ ሩቅ ሳትሄድ “ኦባማ የጂ ስምንት አገሮች ስብሰባ ላይ እንዲገኝ ጋበዘው .. እያልክ ትልቁን የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠላት ልታወድሰው፤ አንተም ልትኮፈስበት የሞከርክበትን መጣጥፍ መለስ ብለህ ቃኘው ? ነው ወይንስ አንተም እንደአማረ አረጋዊ በመብራቱ /ህይወት (በረከት ስምኦን ) ወይህን በአላሙዲ ልታላክክ ፈልገህ ይሆን ?!
የሟቹ ጋዜጠኛ ከበደ በየነ ልጅ ቢንያም ከበደ ካንተ የባሰ ሕሊናውን የሸጠ አጋሰስ እንደሆነ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠንቅቆ ያውቃል። ገንዘብ የሚያገኝበት ከመሰለው በህይወት ሳለ ዞር ብሎ ሳያየው ቆይቶ ሲሞት ፎቶእን ድረ ገጹ ላይ የለጠፈውን የምስኪን አባቱንም አስከሬና ጎትቶ ከመሸጥ የማይመለስ ሆዳም እንደሆነ እኔ ብቻ ሳልሆን ሌሎችም በድፍረት የሚመሰክሩት ሃቅ ነው። አንድ ሰሞን የአማረ የልብ ወዳጅ ሆኖ የሪፖርተር ርዕስ አንቀጽ የርሱም ሆኖ በሳምንት ሁለት ቀን በድረገጹ ሲለጥፍልን፤ እርሱንም ሲያወድስና ሲያሞግስ እንዳልነበር ሁሉ አማረ ከአላሙዲ ጋር ሆድና ጀርባ መሆን ሲጀምር እርሱም ከመቅስፈት ተገልብጦ ከአላሙዲ ጎን በመቆም እያወረደበት ያለው ውርጅብኝ ተዘርዝሮ የሚያልቅ አይደለም። እንዲያውም አሜሪካ ቁጭ ብሎ የሚወርድበት ሳያንስ ወደ አዲስ አበባም ብቅ እያለ ሌላው ቀርቶ አማረ ቢሮዋን ስትቀማ ቪድዪ ሁሉ ቀርጾልን ጉድ አሰኝቶን ነበር። በገንዘብ የተገዛ ፍቅር ትርፍ ከተገኘበት ለሌላ መሸጡ ስለማይቀር ምን አልባት ከኢሳያስ ጋር የወሬ ኮንትራት ካልጀመረ በስተቀር የርሱ ድረገጽ እንዲሁም ሪፖርተር ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳይነበብ የሚታገድበት ምንም ምክኒያት የለም። በዚሁ ከቀጠልክ የሚቀጥለው ዜናህ ያንተም ድረ ገጽ ኢትዮጵያ ውስጥ አይነበብም የሚል አስቂኝ መልዕክት ያለው ይሆናል ብዬ እጠብቃለሁ።
ስለቢንያም ይህን ያህል መስክረህ ስለ እስክንድር ግን እንዳትተነፍስ እንቅ አድርጎ የያዘህ ምንድነው ? እባክህ እኔም ሆንኩ ሌሎች እየጠበቅንህ ነውና መልስ ስጠን ?
“ሰው ሕሊናውን የሚሸጠው፤ ከርሱ የበለጠ ዋጋ ያለው ምን ነገር ሊገዛበት ነው ? ብሎ ያለው ማን ነበር ባክህ ?
".........በነገራችን ላይ ሌላ ቦታ ላይ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን አስመልክቶ ለጠየቅኩህ ጥያቄ በአግባቡ ምላሽ ሳትሰጠኝ እንደለመድከው ሌላ ሊንክ መደርደር ጀምረሃል፡፡
http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?p=461933&highlight=#461933
አሁንም ደግሜ እጠይቅሃለሁ ! ... እውነት እስክንድር ነጋ አሸባሪ ነው ትላለህ ? ነው ካልክ እንዴት አሸባሪ ልትለው ቻልክ ? አይደለም ካልክ ደግሞ መታሰሩን የሚቃወም የራስህን ትንታኔ የምትሰጥበት መጣጥፍ ጫጭረህ አዚያው የገለማ ድረገጽህ ላይ እንድታስነብበን እሻለሁ። እስኪ ራስህን ታዘበው ?! አለም እያወራለት ስላለው የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ሃሳብን በነፃነት የመግለጽ መብት ተጋድሎና ሽልማት አንዲት መስመር ትንታኔ እንኳን ሳትፅፍ ሊንኩን ብቻ ቁጭ አድርገህ ልታጃጅለን ስትሞክር፤ የወያኔውን ተለጣፊ የስፖርት ፌዴሬሽኑን አስመልክተህ ግን ብዙ ብለሃል።
ሁል ጊዜ ከየትም ያገኙትን ዜና እየገለበጡ በመለጠፍ ያንን በሚከፍቱት ላይ የወያኔን የስለላ ስራ ማጧጧፍ ከእንግዲህ ይበቃል ! ያውም በዋርካ አስተዋዋቂነት !!

(ይህ ወንድሜ ኮርነር አስይዞ የጠየቀህ እንግዲህ ወገን እስቲ ህሊናህን እንስማዋ ! ለመሹለክ አትሞክር ይሄ በጋዜጠኝነትና በካድሬነት መካከል የት እንደምንመድብህ የረዳናል ብዬ እገምታለሁ ) መላ -ምት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ውልጮ

ኮትኳች

Joined: 04 Feb 2004
Posts: 376

PostPosted: Sun May 06, 2012 11:38 am    Post subject: Re: ጉድ ነው !!! ኢትዮጵያ ፈርስት ታገደ :: Reply with quote

ኑሮ ሲያስከፋኝ እንደመፍትሄ መዝናናት ሲያምረኝና ለመሳቅ ስሻ ብቅ እያደረግሁ ለብዙ አመታት የማየውን ቀልድ በማቅረብህ ክቡራን እስኪ ይሁን ብዬ ላመስግንህ : Cool

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
ኢትዮጵያ ፈርስት ድህረ ገጽ ( http://www.ethiopiafirst.info/news/) ኢትዮጵያ ውስጥ ብሎክ መደረጉን የድህረ ገጹ ዋና አዘጋጅ አቶ ቢኒያም ከበደ ላንባቢዎቻቸው አስታወቁ :: ኢትዮጵያን ፈርስት ድህረ ገጽ የረጅም ጊዜ የቅርብ አንባቢው ስሆን አዘጋጁ አቶ ቢኒያም ያገር ፍቅር ያለው በማንኛውም ውስብስብ ሁኔታ ውስጥ ሁሉ ከፖሎቲካ ይልቅ ሀገርን የሚያስቀድም ኢትዮጵያዊ ቅናት ያለው ወጣት ጋዜጠኛ ነው :: በቅርብ ጊዜ ሪፖርተር እንዳይነበብ ብሎክ ተደርጌአለሁ ብሎ በድህረ ገጹ ላይ ማቅረቡ ይታወሳል :: ለመሆኑ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲታይ የሚፈለገው ድህረ ገጽ የዜና አውት ሌት ምን መሆን አለበት ?? ዜናዎች በትክክለኛ መረጃ እስክተደገፉ ድረስ ያንንም መረጃ ምንጩን መጥቀስ እስከተቻለ ድረስ የሚፈሩበትና እንዳይሰሙ የሚታፈኑበት ምክንያት ምንድነው ?? ዛሬ ለተገኘው ዲሞክራሲ ትናንት በየተራራው ላይ ህይወታቸውን የሰጡ ታጋዮች ይሄን አይነት ኢዲሚክራሲያዊ አሰራር ቢያዩ ምን ይሉ ይሆን ?? ለምንደነው ተጭባጭ እውነታን ሀቅን የሚዘግቡ ድህረ ገጾችን የምንፈራው ??
ነገሩ ያሳሰባችሁ አስተያየታችሁን ስጡበት :: የቢኒያምን ማስታወሻ እዚህ ላይ አቀርባለሁ ::
ክቡራን ነን .. ሁሌም ከሀቅ ጋር የምንወግን ::

EthiopiaFirst.com website is blocked in Ethiopia

Dear Netters, some things always amaze me in Ethiopia. For some bizarre reason, our website is blocked in Ethiopia. This is not the first time for our site to be blocked in the recent months. It was done in the past and unfortunately it is taken off now.

As we investigated, though EthiopiaFirst is still live all over the globe, somebody blocked our site to be inaccessible in Ethiopia. To prove our case we tried to access EthiopiaFirst via a proxy server & we manage to access it. Thus, we prove that it is indeed blocked on Ethiotel gateway. Can you imagine even EthiopiaFirst is not spared in Ethiopia?! It is shame! I guess this is all I can say!

Ben, Apr 5th, 2012 1:46 PM
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዲያስፖራ

ዋና ኮትኳች

Joined: 29 Apr 2009
Posts: 658
Location: no

PostPosted: Sun May 06, 2012 12:02 pm    Post subject: Reply with quote

ክቡራን እንዴት ነው ? April the fool አላልፈም እንደ ? ወይስ ለሚቀጥለው አመት ነው ?
ለማንኛውም ቀልዱን ተወው ከማን እኩል እውቅና ለማግኘት ነው አሊያም አዲስ ወያኔዊ ስትራተጂ ነው ክልሆነም ቻይናዊ ብሎክ አድረግ ሲባል ሁሉነም አረጎት ሰሚሆን ትንሽ ግዜ ታገስ በለው :: ምን ጽፎ ነው የእሱ ብሎክ የሚደረገው ? የማይመስል ነገር ::
_________________
ቀይ ባህር ድንበራችን ነው !!!!
I Love Ethiopia !!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
የተሞናሞነው

ውሃ አጠጪ

Joined: 11 May 2011
Posts: 1126

PostPosted: Sun May 06, 2012 12:32 pm    Post subject: Reply with quote

ቅርናታም ለቅርናታም ስንቡሌ ስንቡሌ ይባባላል Razz Razz
_________________
http://yetemonamonew.wordpress.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ኮኮቴ

ውሃ አጠጪ

Joined: 04 Nov 2009
Posts: 1082

PostPosted: Sun May 06, 2012 9:01 pm    Post subject: Re: ጉድ ነው !!! ኢትዮጵያ ፈርስት ታገደ :: Reply with quote

ጉዲ ሰዲ አሉ ኦቦ መገርሳ Very Happy Very Happy Very Happy

ባለፈው ኢሳትን እናግዳለን ብለው ; ኢቲቪን እንዳገዱት ... ሌሎቹን እናግዳለን ብለው የልማታዊ ጋዜጠኛ የቢኒያምን ሳይት አገዱት ?

ያንተም ላይ እንዳይሳሳቱ ቀድመህ ንገራቸው ; ክቡራን ወንድማችን Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy

ኮኮቴ
ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
ኢትዮጵያ ፈርስት ድህረ ገጽ ( http://www.ethiopiafirst.info/news/) ኢትዮጵያ ውስጥ ብሎክ መደረጉን የድህረ ገጹ ዋና አዘጋጅ አቶ ቢኒያም ከበደ ላንባቢዎቻቸው አስታወቁ :: ኢትዮጵያን ፈርስት ድህረ ገጽ የረጅም ጊዜ የቅርብ አንባቢው ስሆን አዘጋጁ አቶ ቢኒያም ያገር ፍቅር ያለው በማንኛውም ውስብስብ ሁኔታ ውስጥ ሁሉ ከፖሎቲካ ይልቅ ሀገርን የሚያስቀድም ኢትዮጵያዊ ቅናት ያለው ወጣት ጋዜጠኛ ነው :: በቅርብ ጊዜ ሪፖርተር እንዳይነበብ ብሎክ ተደርጌአለሁ ብሎ በድህረ ገጹ ላይ ማቅረቡ ይታወሳል :: ለመሆኑ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲታይ የሚፈለገው ድህረ ገጽ የዜና አውት ሌት ምን መሆን አለበት ?? ዜናዎች በትክክለኛ መረጃ እስክተደገፉ ድረስ ያንንም መረጃ ምንጩን መጥቀስ እስከተቻለ ድረስ የሚፈሩበትና እንዳይሰሙ የሚታፈኑበት ምክንያት ምንድነው ?? ዛሬ ለተገኘው ዲሞክራሲ ትናንት በየተራራው ላይ ህይወታቸውን የሰጡ ታጋዮች ይሄን አይነት ኢዲሚክራሲያዊ አሰራር ቢያዩ ምን ይሉ ይሆን ?? ለምንደነው ተጭባጭ እውነታን ሀቅን የሚዘግቡ ድህረ ገጾችን የምንፈራው ??
ነገሩ ያሳሰባችሁ አስተያየታችሁን ስጡበት :: የቢኒያምን ማስታወሻ እዚህ ላይ አቀርባለሁ ::
ክቡራን ነን .. ሁሌም ከሀቅ ጋር የምንወግን ::

EthiopiaFirst.com website is blocked in Ethiopia

Dear Netters, some things always amaze me in Ethiopia. For some bizarre reason, our website is blocked in Ethiopia. This is not the first time for our site to be blocked in the recent months. It was done in the past and unfortunately it is taken off now.

As we investigated, though EthiopiaFirst is still live all over the globe, somebody blocked our site to be inaccessible in Ethiopia. To prove our case we tried to access EthiopiaFirst via a proxy server & we manage to access it. Thus, we prove that it is indeed blocked on Ethiotel gateway. Can you imagine even EthiopiaFirst is not spared in Ethiopia?! It is shame! I guess this is all I can say!

Ben, Apr 5th, 2012 1:46 PM

_________________
o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o
ቅናት ጮሆ የማይወጣ አጋንንት ነው!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia