WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ምስጋና ለዳጎን - ስለተቃውሞው ላቀረብከው መረጃ !

Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
AddisMeraf

ውሃ አጠጪ

Joined: 01 Nov 2009
Posts: 1468

PostPosted: Thu May 10, 2012 5:30 pm    Post subject: ምስጋና ለዳጎን - ስለተቃውሞው ላቀረብከው መረጃ ! Reply with quote

ሰላም ዳጎን ::

ባለፈው ኣጼ ሐይለ ሥላሴንና ዘራቸውን (በአንተ አስተሳሰብ አማራ ) ደጋግመህ ስትወቅስ አይቼ ርእስ ከፍቼ ትንሽ ማስረጃ አቅርቤ ነበረ :: አንተም በዚያው ርእስ ስር ስለ አጼ ሐይለ ሥላሴ የእስላሞችን ጭቆና የሚያወሳ ጽሁፍ ጠቅሰህ ሊንክ ስጥተህ ነበረ :: ሊንኩን ተከትዬ ሳንብ ከዚያም አያይዤ ዞርዞር ብዬ መረጃ ስፈልግ ብዙ አዲስ ነገር መማር ችያለሁ :: ለዚህም አስተዋጽኦህ በጣም ላመሰግንህ እፈልጋለሁ ::

አያይዤም ጥያቄዎችን አቀርባለሁ :: መልስ ብትችል አንተ አለዚያም ሌሎች አዋቂዎችን አናግረህ ትሰጠኛለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ::

አንተ በሰጠህው ሊንክ ስር ስለ ኢትዮጵያ ሕገ መንግስት የሚከተለውን ይላል -

Quote:
ኀይለሥላሴ ወደ ሥልጣን ከመጡ ከአምስት ዓመት በኋላ የተከሰተዉ የጣሊያን ኢትዮጵያን መዉረር በእጅጉ ለሙስሊሞች ወርቃማ ጊዜ ነበር። ፕሮፌሰር ሑሴን አህመድ አንዳስቀመጡት የጣሊያን ፋሽስት ፖሊሲ (1935-41) የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን ድጋፍ በማግኘቱ በታሪክ የደረሰባቸዉን በደል ከግምት በማስገባት ብዙ ነገሮችን ሠርቶላቸዋል። እንደምሳሌ ለመጥቀስ ሃምሳ የሚደርሱ አዳዲስ መስጊዶች መገንባትና አስራ ስድስት የሚሆኑ አሮጌ መስጊዶች መታደስ፣ በርካታ የሙስሊሙ ህብረተሰብ ልጆች በኢስላማዊ ትምህርት ቤቶች እንዲማሩ ማበረታታት፣ በርካታ አማኞች በቀላሉ የሐጅ ሥርዓት እንዲፈጽሙ ማመቻቸት፤ ለምሳሌ 1939 ብቻ 3,585 ሙስሊሞች ሐጅ ማድረግ ችለዋል።

በአንፃሩ የሰለጠነ ዘመን (Modern Time) በሚባለዉ የኃይለሥላሴ መንግሥት ዳግም ወደ ሥልጣን ከተመለሰበት (1941) ጀምሮ ሙስሊሞችን እንደመጤ መቁጠሩና ስልታዊ ጭቆና ተባብሶ ቀጥሏል።

The restoration of the imperial regime, following the end of the Italian occupation in 1941, witnessed the beginning of official persecution of Muslims who were now branded as traitors and collaborators with the enemy. Punitive actions were taken against a number of Muslim leader and communities. (Hussein: 776)

ምንም አኳን ኃይለሥላሴ ጣሊያኖች ለሙስሊሞች ያደረጓቸዉን አስተዳደራዊ መዋቅር በከፊል ለመከተል ቢሞክሩም ገና በጠዋቱ 1942 ላይ በጣሊያኖች ጊዜ ህጋዊ ዕዉቅና ተሠጥቶት ተቋቁሞ የነበረዉን የሸሪአ ፍርድ ቤት አዋጅ በማዉጣት ሥልጣኑን ገድበዋል፤ አዳክመዋል። ይህ ሳያንስ 1960 በተረቀቀዉ የፍትሐብሔር የቤተሰብ ነክ ሥርዓት ህግ ላይ በሙስሊሙ ህብረተሰብ ሊጫወት የሚገባዉን የሸሪዓ ህግ ሚናና የሸሪአ ፍርድ ቤትን ሙሉ በሙሉ እያለ እንደሌለ የሚያደርግ ህግ ተረቋል። ለምሳሌ ይህ ህግ ሲቀረጽ የኢትዮጵያን ሙስሊሞች ከግምት ያላስገባ ከመሆኑ በተጨማሪ መሠረቱ ክርስቲያናዊ እሴት መሆኑን ምሁራኖች ይመሰክራሉ።

In 1960, when the Ethiopian civil code was promulgated, one of the most serious controversial problem that confronted Ethiopia pertained to the issue of Islamic Law and shariat courts. The civil code was adopted with a desire to introduce a uniform civil law applicable to all peoples of Ethiopia including the Muslims. (Ibrahim: 151)

በተጨማሪም በቢላል መጽሔት ሁለተኛ ዓመት ቁጥር ሦስት 1986 ላይ ስለዚሁ ሁኔ የሚከተለዉ ቀርቧል።

በኢጣሊያ ዘመን የተቋቋመዉ የሸሪዓ ፍርድ ቤት 1960 ፀረ -ኢስላም አቋም የነበረዉ የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ መንግሥት ባወጣዉ የፍትሐብሔር ህግ በመሻሩ ህጋዊ ህልዉና አጥቶ በሞትና በህይወት መካከል ተንጠልጥሎ በቀላጤ (Circular) ላይ ብቻ ቆሞ ሲሠራ ቆይቷል። ይህ ደግሞ ባለፉት ዘመናት ስለነበረዉ የዕምነት ነፃነት ረገጣ ሲዘከር ሳይወሳ ከማይታለፈዉ በሙስሊሞች ከደረሱት አበይት በደሎች አንዱ ነዉ።
http://www.ethiomuslims.net/index.php?option=com_content&view=article&id=70:-4&catid=11:ethiopia&Itemid=25

የኔ ጥያቄ -

በኢትዮጵያ ምን አይነት ሕገ መንግስት እንዲኖር ነው የእስላሙ ሕብረተሰብ የሚፈልገው ?

_________________
Remembering Meles Zenawi's Era! >> http://www.youtube.com/watch?v=uK1oi0-8uyQ&feature=youtu.be

Last edited by AddisMeraf on Mon May 14, 2012 12:21 pm; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
AddisMeraf

ውሃ አጠጪ

Joined: 01 Nov 2009
Posts: 1468

PostPosted: Fri May 11, 2012 9:10 pm    Post subject: Reply with quote

ድንገት ዳጎን ወደ ዋርካ ካልመጣ ወይንም ጥያቄውን መመልስ ካልቻለ ወይንማ መመለስ ካልፈለገ ሌላ ጥያቄውን የተረዳና መልስ መስጠት የሚችል ካለ ከመሳተፍ እንዳይቆጠብ አሳስባለሁ ::
_________________
Remembering Meles Zenawi's Era! >> http://www.youtube.com/watch?v=uK1oi0-8uyQ&feature=youtu.be
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳጎን

ኮትኳች

Joined: 23 Mar 2011
Posts: 172

PostPosted: Sat May 12, 2012 3:54 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም አዲስ እንግዲህ በኔ በኩል ቢሆን የምመኘው :: የሀይማኖት ነፃነት የሚፈቅድ መንግስት , በሀይማኖታችን ጣልቃ የማይገባ ዲማክራቲክ የሆነ መንግስት የመማር የማስተማር መብታችንን የሚጠብቅልን ብዙ ብዙ ነገር አለ :: ይሄ የራሴ አስተሳሰብ ነው :: ሁለተና ሶስት ሙስሊሞችን ጠይቄ ደግሞ ከዚህ ብዙም የማይርቅ አስተያየት ሰተውኛል :: በተረፈ የኢትዮጵያ ሙስሊም የፓለቲካ አስተሳሰቡ በሀይማኖቱ ላይ የተመሰረት አይደለም :: አብዛኛው ሙስሊም የፓለቲካ አመለካከቱ በብሄሩ ላይ የተመሰረተ ነው :: ስለዚህ ለብሄሩ ቅድሚያ ይሰጣል :: በተረፈ የኢትዮጵያ ሙስሊም ሰላማዊና ህግና መመሪያ አክብሮ የሚንቀሳቀስ እንደሆነ መንግስትም የተረዳው ይመስለኛል ::

ይቺን ሊንክ አንብባት ስለ ትምህርቱ ዘርፍ ተጨባጭ እውቀት ትሰጥሀለች ::
http://blog.ethiopianmuslims.net/negashi/wp-content/uploads/2010/06/education.pdf
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
በይሉል

ውሃ አጠጪ

Joined: 16 Sep 2004
Posts: 1115
Location: Beylul-60km North of Assab.

PostPosted: Sat May 12, 2012 7:43 pm    Post subject: Reply with quote

ዳጎን እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም አዲስ እንግዲህ በኔ በኩል ቢሆን የምመኘው :: የሀይማኖት ነፃነት የሚፈቅድ መንግስት , በሀይማኖታችን ጣልቃ የማይገባ ዲማክራቲክ የሆነ መንግስት የመማር የማስተማር መብታችንን የሚጠብቅልን ብዙ ብዙ ነገር አለ :: ይሄ የራሴ አስተሳሰብ ነው :: ሁለተና ሶስት ሙስሊሞችን ጠይቄ ደግሞ ከዚህ ብዙም የማይርቅ አስተያየት ሰተውኛል :: በተረፈ የኢትዮጵያ ሙስሊም የፓለቲካ አስተሳሰቡ በሀይማኖቱ ላይ የተመሰረት አይደለም :: አብዛኛው ሙስሊም የፓለቲካ አመለካከቱ በብሄሩ ላይ የተመሰረተ ነው :: ስለዚህ ለብሄሩ ቅድሚያ ይሰጣል :: በተረፈ የኢትዮጵያ ሙስሊም ሰላማዊና ህግና መመሪያ አክብሮ የሚንቀሳቀስ እንደሆነ መንግስትም የተረዳው ይመስለኛል ::
ይቺን ሊንክ አንብባት ስለ ትምህርቱ ዘርፍ ተጨባጭ እውቀት ትሰጥሀለች ::
http://blog.ethiopianmuslims.net/negashi/wp-content/uploads/2010/06/education.pdf

ሰላም ዳጎን
እኔም እንደ አዲስ ላመሰግን እወዳለሁ .ምክንያቱም እንዲህ አይነት ጽሁፍ አንብቤ አላውቅም .
ብዙ የማላውቃቸዉን መረጃወች ነው ያገኘሁበት .ተብራርቶ መጻፍም ያለበት ይመስለኛል .
የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን ለማወቅ ይህንን ጽሁፍ ማንበብ ይጠቅማል .

1966 ሙስሊሞች ያደረጉት ታላቅ የሚባል ሰልፍ ምንነት በዚህ ጽሁፍ አንጻር ሳጤነው
ዉስጡን ግልጽልጽ አድርጎ ነው ያሳየኝ .እናም የሀገሪቱ እድል እና የመሪወቻችንን
ፖሊሲ እየተባለ የሚቀረጸው ሁሉ ሊመረመር ይገባል እላለሁ .

በተለይ ኢትዮጵያ የምንላት አገር critical mass ሆና ነው አሁን የምትታየኝ .
አደገኛ ስብስብ ነው አባቶቻችን ያወረሱን .ማለቂያና መብረጃ የለው ጦስ ነው
የወረስነው .ስለዚህ ሁልጊዜ አንድነትን በሀይል ማምጣት ወይም ዉድመት የሚሉ አደገኛ ምርጫወች ዉስጥ የምንወድቀው .በጦርነት መፍታት ብቸኛ መፍትህዬ የሚሆንባት እና የጎረቤት ጠላት
የሚፈለፍል እዉነታ ነው ኢትዮጵያ ዉስጥ የሞላው .
ያለፈዉን 60 አመት በሰላም አላሳለፍነዉም .......ምክንያቱም መሪወችን ሀይለኛ የሚያደርግ እና በማንኛዉም ተአምራዊ መንገድ ሀገሪቱን አንድ አድርጎ የመጠበቅ ፍላጎት የሚያጭር ሁኔታ ነው ሀገራቺን ዉስጥ የሚገኘው . ይህን እዉነታ መቀየር ሀገሪቱን እንደመቀየር ስለሚቆጠር እንፈራዋለን .በፍርሀት ነው የኖርነው ...ወደፊትም እየፈራን እንኖራለን .

በይሉል ......ኢትዮጵያን በቅርብ የሚመረምረው
_________________
*The hardest thing about any political campain is how to win without proving that you are unworthy of winning!! E.stevenson

*Even if you win the rat race,you are still a rat!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የዘመኑ ልሳን

ዋና አለቃ

Joined: 07 Jun 2005
Posts: 2930
Location: USA

PostPosted: Sat May 12, 2012 8:30 pm    Post subject: Reply with quote

አይጋ ፎረም ላይ የሚከተለውን ጥናታዊ ጽሁፍ ካነበብኩ በኃላ ያላነበባችሁ ካላችሁ ብታነቡት ለግንዛቤ የሚረዳ ስለመሰለኝ እዚህ ጋር link አድርጌላችኃለሁ ::

Al-Ahbash and Wahhabiyya: Interpretations of Islam

( by Mustafa Kabha and Haggai Erlich
Published by: Cambridge University PressStable
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
AddisMeraf

ውሃ አጠጪ

Joined: 01 Nov 2009
Posts: 1468

PostPosted: Sat May 12, 2012 9:07 pm    Post subject: Reply with quote

ዳጎን እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም አዲስ እንግዲህ በኔ በኩል ቢሆን የምመኘው :: የሀይማኖት ነፃነት የሚፈቅድ መንግስት , በሀይማኖታችን ጣልቃ የማይገባ ዲማክራቲክ የሆነ መንግስት የመማር የማስተማር መብታችንን የሚጠብቅልን ብዙ ብዙ ነገር አለ :: ይሄ የራሴ አስተሳሰብ ነው :: ሁለተና ሶስት ሙስሊሞችን ጠይቄ ደግሞ ከዚህ ብዙም የማይርቅ አስተያየት ሰተውኛል :: በተረፈ የኢትዮጵያ ሙስሊም የፓለቲካ አስተሳሰቡ በሀይማኖቱ ላይ የተመሰረት አይደለም :: አብዛኛው ሙስሊም የፓለቲካ አመለካከቱ በብሄሩ ላይ የተመሰረተ ነው :: ስለዚህ ለብሄሩ ቅድሚያ ይሰጣል :: በተረፈ የኢትዮጵያ ሙስሊም ሰላማዊና ህግና መመሪያ አክብሮ የሚንቀሳቀስ እንደሆነ መንግስትም የተረዳው ይመስለኛል ::

ይቺን ሊንክ አንብባት ስለ ትምህርቱ ዘርፍ ተጨባጭ እውቀት ትሰጥሀለች ::
http://blog.ethiopianmuslims.net/negashi/wp-content/uploads/2010/06/education.pdf

ሰላም ዳጎን

ያቀረብከው መረጃ አንድ አነጋገርን አስታወሰኝ ::

ሰውዬው ጠዋት ተነስቶ ሲሄድ መንገድ ላይ አንድ የሚያውቃቸውን ባልቴት አግኝቶ "እናቴ እንደምን አደሩ " ይላቸዋል :: እሳቸውም መልሰው "ልጄን ትላንት ዳርኳት " ይሉታል ::

ያቀረብከው ጽሁፍ ስለ እስላም ትምሕርት ቤት "ታሪክ " ነው :: እንደገናም መልሶ አጼ ሐይለ ሥላሴን መውቀስ ወራሪ ጣሊያንን ማወደስ ላይ ያተኮረ ነው :: ከሐይማኖት ውጭ የሆነ ዘመናዊ ትምሕርት ያስፈልጋል ቢሆን እንኳ ትንሽ ይሻል ነበረ :: ግን ይሄውም እኮ ከጥያቄዬ ውጭ ነው ::

አሁንም ጥያቄየን አድበስብሰህ ማለፉ ጥያቄዬን መመልስ ያልፈለግክበት ምክንያት መደበቅ የፈልግከው አጀንዳ ያለ ያስመስልብሀል :: ቀላል ጥያቄ ነውና በቀላሉ መልሰው ::

ምን አይነት ሕገ መንግስት ነው የኢትዮጵያ እስላሞች የሚፈልጉት ? አጼ ሐይለ ሥላሴ ሕገ መንግስት ማምጣታቸው የተተቸው (ባቀረብከው ጽሁፍ ተመርኮዤ ነው ) ጣሊያን የፈቀደልንን ሻሪያ ሕግ አፍርሰው ያመጡት ሕገ መንግስት በማለት ነው :: አሁንም በሕወሀት ስር ያለው ሕገ መንግስት ሻሪያን ያካተተ አልመሰለኝም :: ታዲያ ይሄንንስ እንዴት የእስላሙ ሕብረተሰብ ያየዋል ?

ሌሎች ብዙ አጠያያቂ ነጥቦችን ችላ ያልኳቸው የሀሳብ መደበላለቅ እንዳይኖር ብዬ ነው ::
_________________
Remembering Meles Zenawi's Era! >> http://www.youtube.com/watch?v=uK1oi0-8uyQ&feature=youtu.be
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ናፖሊዮን ዳኘ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 18 Apr 2008
Posts: 1874

PostPosted: Sat May 12, 2012 10:40 pm    Post subject: Re: ምስጋና ለዳጎን ! Reply with quote

ኮት የደረገውን በማየት ነው የሚከተሉትን ጥያቄች የማነሳው :-

1. ጣሊያን የሸሪያ ህግ መተዳደሪያ እንዲሆን የፈቀደበት እገባብ ምንድነው ?? ባርካ ከላከችው የቫቲካን እምነት ጋር ስለሚስማማ ---ወይንስ ኢትዮጵያን በቋንቋ ላይ በተመሰረተ ክልል እንደከፋፈለው ( እንደ ህወሀት !) የገጠመውን ሪዚስታንስ ለማዳከም ?

2. ከላይ በተጠቀሰው ጥያቄ ጋር በማይያያዝ መልኩ ሸሪአንስ የሀገሪቱ ፍርድቤቶች እንዲዳኙበት ቢደረግ ኖሮ ትክክል ነበር ወይ ? ካልተሳሳትኩኝ ከቤተሰብ ህግ ጋር በተያያዘ በደርግም ዘመን ሸርኢያ ፍርድ ቤት ስራ ላይ ውሎ ነበር :: ሁሉን የሚያስማማ እና በክኮንሰስ ላይ ተመስርቶ የተፃፈ ህገ -መንግስት ቢኖር ኖሮ በሀገሪቱ ውስጥ ያሉ ህጎች በሙሉ በሀገሪቱ ህገ -መንግስት ጋር መጋጨት የለበትም የሚለውስ መርህ ምን ይሆን ነበር ??

3. ህገ -መንግስቱ (በንጉሱ ጊዜ የነበረው ) ለክርስትና አድልቷል የሚባልበት እገባብስ ምንድን ነው ? የነበረው መንግስት ዘውዳዊ (ኢምፔሪያል ) መንግስት ነበር :: ንጉሱ ክርስቲያን ነበሩ :: ስለሆነም ለክርስትና ቅርበት እንደሚኖራቸው መገመት አያዳግትም :: በሌላ በኩል ግን 'ሀገር የጋራ ነው ሀይማኖት የግል ነው ' የሚል መርህ ይከተሉ እንደነበር ይታወቃል :: እስልምናንም እንደ ምንሊክ ዘመን ከወሎ እስላሞች ጋር የጋብቻ ግንኙነት በመፍጠር ሳይሆን በአርበኝነቱ ዘመን የነበሩ አርበኛ እስላሞችን ተሳትፎ ግምት ውስጥ በማስገባት የኢትዮጵያ እስልምና በነፃነት ኢትዮጵያዊ የሆነ ባህሪ ይዞ እንዲደራጂ እንዳደረጉ ነው የሰማነው :: በዛን ጊዜ የነቃ የፖለቲካ ተሳትፎ የነበራቸው ሙስሊሞች ( ሟቹን ሪታውራሪ አመዴ ለማን ማስታወስ ይቻላል ---ሰሞኑን በኢንተርኔት የምናያቸውን ሀጂ መሀመድን መጥቀስ ይቻላል ) ከዛም ባለፈ በደርግ ዘመን (እና በህወሀትም ) ወሎ ውስጥ የነበሩ ትላልቅ የእስልምና ቤተሰቦች እና ሸኪዎች የሀይለላሴ መንግስት ናፋቂቆች ነበሩ :: አንዳንዶቹም በጸረ -አብዮትኛነት ችግር እንደደረሰባቸው የሚጠቁሙ ሁኔታዎች አሉ :: ( ይሄ በርግጥ መጠናት ያለበት ይመስለኛል ---በሁሴን አህመድ መጽሀፍ የተካተተ ካልሆነ ) ---በምን ምክንያት ነው እስልምና ጭቆና ደርሶበታል ማለት የሚቻለው ??

ናፖሊዮን ዳኘ ::

AddisMeraf እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ዳጎን ::

ባለፈው ኣጼ ሐይለ ሥላሴንና ዘራቸውን (በአንተ አስተሳሰብ አማራ ) ደጋግመህ ስትወቅስ አይቼ ርእስ ከፍቼ ትንሽ ማስረጃ አቅርቤ ነበረ :: አንተም በዚያው ርእስ ስር ስለ አጼ ሐይለ ሥላሴ የእስላሞችን ጭቆና የሚያወሳ ጽሁፍ ጠቅሰህ ሊንክ ስጥተህ ነበረ :: ሊንኩን ተከትዬ ሳንብ ከዚያም አያይዤ ዞርዞር ብዬ መረጃ ስፈልግ ብዙ አዲስ ነገር መማር ችያለሁ :: ለዚህም አስተዋጽኦህ በጣም ላመሰግንህ እፈልጋለሁ ::

አያይዤም ጥያቄዎችን አቀርባለሁ :: መልስ ብትችል አንተ አለዚያም ሌሎች አዋቂዎችን አናግረህ ትሰጠኛለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ::

አንተ በሰጠህው ሊንክ ስር ስለ ኢትዮጵያ ሕገ መንግስት የሚከተለውን ይላል -

Quote:
ኀይለሥላሴ ወደ ሥልጣን ከመጡ ከአምስት ዓመት በኋላ የተከሰተዉ የጣሊያን ኢትዮጵያን መዉረር በእጅጉ ለሙስሊሞች ወርቃማ ጊዜ ነበር። ፕሮፌሰር ሑሴን አህመድ አንዳስቀመጡት የጣሊያን ፋሽስት ፖሊሲ (1935-41) የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን ድጋፍ በማግኘቱ በታሪክ የደረሰባቸዉን በደል ከግምት በማስገባት ብዙ ነገሮችን ሠርቶላቸዋል። እንደምሳሌ ለመጥቀስ ሃምሳ የሚደርሱ አዳዲስ መስጊዶች መገንባትና አስራ ስድስት የሚሆኑ አሮጌ መስጊዶች መታደስ፣ በርካታ የሙስሊሙ ህብረተሰብ ልጆች በኢስላማዊ ትምህርት ቤቶች እንዲማሩ ማበረታታት፣ በርካታ አማኞች በቀላሉ የሐጅ ሥርዓት እንዲፈጽሙ ማመቻቸት፤ ለምሳሌ 1939 ብቻ 3,585 ሙስሊሞች ሐጅ ማድረግ ችለዋል።

በአንፃሩ የሰለጠነ ዘመን (Modern Time) በሚባለዉ የኃይለሥላሴ መንግሥት ዳግም ወደ ሥልጣን ከተመለሰበት (1941) ጀምሮ ሙስሊሞችን እንደመጤ መቁጠሩና ስልታዊ ጭቆና ተባብሶ ቀጥሏል።

The restoration of the imperial regime, following the end of the Italian occupation in 1941, witnessed the beginning of official persecution of Muslims who were now branded as traitors and collaborators with the enemy. Punitive actions were taken against a number of Muslim leader and communities. (Hussein: 776)

ምንም አኳን ኃይለሥላሴ ጣሊያኖች ለሙስሊሞች ያደረጓቸዉን አስተዳደራዊ መዋቅር በከፊል ለመከተል ቢሞክሩም ገና በጠዋቱ 1942 ላይ በጣሊያኖች ጊዜ ህጋዊ ዕዉቅና ተሠጥቶት ተቋቁሞ የነበረዉን የሸሪአ ፍርድ ቤት አዋጅ በማዉጣት ሥልጣኑን ገድበዋል፤ አዳክመዋል። ይህ ሳያንስ 1960 በተረቀቀዉ የፍትሐብሔር የቤተሰብ ነክ ሥርዓት ህግ ላይ በሙስሊሙ ህብረተሰብ ሊጫወት የሚገባዉን የሸሪዓ ህግ ሚናና የሸሪአ ፍርድ ቤትን ሙሉ በሙሉ እያለ እንደሌለ የሚያደርግ ህግ ተረቋል። ለምሳሌ ይህ ህግ ሲቀረጽ የኢትዮጵያን ሙስሊሞች ከግምት ያላስገባ ከመሆኑ በተጨማሪ መሠረቱ ክርስቲያናዊ እሴት መሆኑን ምሁራኖች ይመሰክራሉ።

In 1960, when the Ethiopian civil code was promulgated, one of the most serious controversial problem that confronted Ethiopia pertained to the issue of Islamic Law and shariat courts. The civil code was adopted with a desire to introduce a uniform civil law applicable to all peoples of Ethiopia including the Muslims. (Ibrahim: 151)

በተጨማሪም በቢላል መጽሔት ሁለተኛ ዓመት ቁጥር ሦስት 1986 ላይ ስለዚሁ ሁኔ የሚከተለዉ ቀርቧል።

በኢጣሊያ ዘመን የተቋቋመዉ የሸሪዓ ፍርድ ቤት 1960 ፀረ -ኢስላም አቋም የነበረዉ የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ መንግሥት ባወጣዉ የፍትሐብሔር ህግ በመሻሩ ህጋዊ ህልዉና አጥቶ በሞትና በህይወት መካከል ተንጠልጥሎ በቀላጤ (Circular) ላይ ብቻ ቆሞ ሲሠራ ቆይቷል። ይህ ደግሞ ባለፉት ዘመናት ስለነበረዉ የዕምነት ነፃነት ረገጣ ሲዘከር ሳይወሳ ከማይታለፈዉ በሙስሊሞች ከደረሱት አበይት በደሎች አንዱ ነዉ።
http://www.ethiomuslims.net/index.php?option=com_content&view=article&id=70:-4&catid=11:ethiopia&Itemid=25

የኔ ጥያቄ -

በኢትዮጵያ ምን አይነት ሕገ መንግስት እንዲኖር ነው የእስላሙ ሕብረተሰብ የሚፈልገው ?

_________________
ሰው ህሊናውን የሚሸጠው ክህሊና በላይ ዋጋ ያለው ምን ነገር ሊገዛበት ነው?

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳጎን

ኮትኳች

Joined: 23 Mar 2011
Posts: 172

PostPosted: Sun May 13, 2012 6:31 am    Post subject: Reply with quote

AddisMeraf እንደጻፈ(ች)ው:

ሰላም ዳጎን

ያቀረብከው መረጃ አንድ አነጋገርን አስታወሰኝ ::

ሰውዬው ጠዋት ተነስቶ ሲሄድ መንገድ ላይ አንድ የሚያውቃቸውን ባልቴት አግኝቶ "እናቴ እንደምን አደሩ " ይላቸዋል :: እሳቸውም መልሰው "ልጄን ትላንት ዳርኳት " ይሉታል ::

ያቀረብከው ጽሁፍ ስለ እስላም ትምሕርት ቤት "ታሪክ " ነው :: እንደገናም መልሶ አጼ ሐይለ ሥላሴን መውቀስ ወራሪ ጣሊያንን ማወደስ ላይ ያተኮረ ነው :: ከሐይማኖት ውጭ የሆነ ዘመናዊ ትምሕርት ያስፈልጋል ቢሆን እንኳ ትንሽ ይሻል ነበረ :: ግን ይሄውም እኮ ከጥያቄዬ ውጭ ነው ::

አሁንም ጥያቄየን አድበስብሰህ ማለፉ ጥያቄዬን መመልስ ያልፈለግክበት ምክንያት መደበቅ የፈልግከው አጀንዳ ያለ ያስመስልብሀል :: ቀላል ጥያቄ ነውና በቀላሉ መልሰው ::

ምን አይነት ሕገ መንግስት ነው የኢትዮጵያ እስላሞች የሚፈልጉት ? አጼ ሐይለ ሥላሴ ሕገ መንግስት ማምጣታቸው የተተቸው (ባቀረብከው ጽሁፍ ተመርኮዤ ነው ) ጣሊያን የፈቀደልንን ሻሪያ ሕግ አፍርሰው ያመጡት ሕገ መንግስት በማለት ነው :: አሁንም በሕወሀት ስር ያለው ሕገ መንግስት ሻሪያን ያካተተ አልመሰለኝም :: ታዲያ ይሄንንስ እንዴት የእስላሙ ሕብረተሰብ ያየዋል ?

ሌሎች ብዙ አጠያያቂ ነጥቦችን ችላ ያልኳቸው የሀሳብ መደበላለቅ እንዳይኖር ብዬ ነው ::

ሰላም አዲስ ጥያቄህን የመለስኩልህ መስሎኝ ነበር እኮ :: ባጠቃላይ በእምነታችን ጣልቃ የማይገባና ዲማክራቲክ የሆነ መንግስት ተመራጭነት አለው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
AddisMeraf

ውሃ አጠጪ

Joined: 01 Nov 2009
Posts: 1468

PostPosted: Sun May 13, 2012 5:12 pm    Post subject: Reply with quote

ዳጎን

ጥያቄዬ ሕገ መንግስትን አስመልክቶ ነው :: የተጠቀስው ጽሁፍ በጣልያን ጊዜ የተፈቀደልንን የሻሪያ ሕግ አጼ ሐይለ ሥላሴ ያመጡት ሕገ መንግስት ሻረብን ስላለ :: በሌላ መልክ ልጠይቅህና - በሻሪያ ሕግ ነው ወይ አንተ የምትደግፈው ክፍል መተዳደር የሚፈልገው ?

ዳጎን እንደጻፈ(ች)ው:
AddisMeraf እንደጻፈ(ች)ው:

ሰላም ዳጎን

ያቀረብከው መረጃ አንድ አነጋገርን አስታወሰኝ ::

ሰውዬው ጠዋት ተነስቶ ሲሄድ መንገድ ላይ አንድ የሚያውቃቸውን ባልቴት አግኝቶ "እናቴ እንደምን አደሩ " ይላቸዋል :: እሳቸውም መልሰው "ልጄን ትላንት ዳርኳት " ይሉታል ::

ያቀረብከው ጽሁፍ ስለ እስላም ትምሕርት ቤት "ታሪክ " ነው :: እንደገናም መልሶ አጼ ሐይለ ሥላሴን መውቀስ ወራሪ ጣሊያንን ማወደስ ላይ ያተኮረ ነው :: ከሐይማኖት ውጭ የሆነ ዘመናዊ ትምሕርት ያስፈልጋል ቢሆን እንኳ ትንሽ ይሻል ነበረ :: ግን ይሄውም እኮ ከጥያቄዬ ውጭ ነው ::

አሁንም ጥያቄየን አድበስብሰህ ማለፉ ጥያቄዬን መመልስ ያልፈለግክበት ምክንያት መደበቅ የፈልግከው አጀንዳ ያለ ያስመስልብሀል :: ቀላል ጥያቄ ነውና በቀላሉ መልሰው ::

ምን አይነት ሕገ መንግስት ነው የኢትዮጵያ እስላሞች የሚፈልጉት ? አጼ ሐይለ ሥላሴ ሕገ መንግስት ማምጣታቸው የተተቸው (ባቀረብከው ጽሁፍ ተመርኮዤ ነው ) ጣሊያን የፈቀደልንን ሻሪያ ሕግ አፍርሰው ያመጡት ሕገ መንግስት በማለት ነው :: አሁንም በሕወሀት ስር ያለው ሕገ መንግስት ሻሪያን ያካተተ አልመሰለኝም :: ታዲያ ይሄንንስ እንዴት የእስላሙ ሕብረተሰብ ያየዋል ?

ሌሎች ብዙ አጠያያቂ ነጥቦችን ችላ ያልኳቸው የሀሳብ መደበላለቅ እንዳይኖር ብዬ ነው ::

ሰላም አዲስ ጥያቄህን የመለስኩልህ መስሎኝ ነበር እኮ :: ባጠቃላይ በእምነታችን ጣልቃ የማይገባና ዲማክራቲክ የሆነ መንግስት ተመራጭነት አለው ::

_________________
Remembering Meles Zenawi's Era! >> http://www.youtube.com/watch?v=uK1oi0-8uyQ&feature=youtu.be
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
AddisMeraf

ውሃ አጠጪ

Joined: 01 Nov 2009
Posts: 1468

PostPosted: Thu May 17, 2012 11:07 am    Post subject: Reply with quote

ሠላም ዳጎን

ድምጽህ ጠፋብን እኮ ! መልስህንም በመጠበቅ ላይ ነን :: ወደ ሌላ ጥያቄዎች ከመዞራችን በፊት ::
_________________
Remembering Meles Zenawi's Era! >> http://www.youtube.com/watch?v=uK1oi0-8uyQ&feature=youtu.be
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳጎን

ኮትኳች

Joined: 23 Mar 2011
Posts: 172

PostPosted: Wed May 23, 2012 7:20 pm    Post subject: Reply with quote

AddisMeraf እንደጻፈ(ች)ው:
ሠላም ዳጎን

ድምጽህ ጠፋብን እኮ ! መልስህንም በመጠበቅ ላይ ነን :: ወደ ሌላ ጥያቄዎች ከመዞራችን በፊት ::

ሰላም አለው ትንሽ ስራ በዝቶ ጠፍቼ ሰነበትኩኝ :: ጥያቄው እንደገባኝ ከሆነ አንተ የምትደግፈው ነው የሚለው :; መልሴ እኔ እምነቴን እንጂ ማንንም ደግፌ ወይም ወክዬ አልናገርም በዚህ ፎረም ላይ ያለው አስተያየትም ሆነ ተቃውሞ የኔ እኔን እንጂ ማንንም አይወክልም ብዬ ለማሳስብ ፈልጋለው ::

ወደ ጥያቄህ ስመጣ እኔ በበኩሌ ዲማክራቲክና ህግን አስከባሪ መንግስትን እንጂ ክርስትያኑና ሙስሊሙ እኩል በሆነበት አገር የሸሪያ ህግ አስከብራለው ብሎ ሌላ ጦርነት የሚፈጥር መንግስት አልሻም :: ኦርቶዶክስ ምንም እንኩዋን እንደ ሙስሊም ሸሪያ ህግ ተብሎ ባይፅድቅም ለዘመናት የራሱን ህግ አስቀምጦ ባለፈው እንዳነበባችሁት ሙስሊሙ ለዘመናት የግፍና የጭቆና ኑሮ ኖሯል :: የኢትዮጵያ ሙስሊም ሰላማዊና ህግ አክባሪነቱን አሳምረን እናውቃለን መንግስትም ያውቃል :: አሁንም መንግስት በእምነት ጣልቃ አይግባ የራሳችን እምነት ለራሳችን ተውሉን እያለ ነው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia