WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ወርቅ እና ዳይፐር

Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
የተሞናሞነው

ውሃ አጠጪ

Joined: 11 May 2011
Posts: 1126

PostPosted: Sun May 20, 2012 7:46 am    Post subject: ወርቅ እና ዳይፐር Reply with quote

ከልዩ ድንጋይ ከወርቅ ተፈጥሬ
በእሳት የተፈተንኩ የወጣሁኝ ነጥሬ
እያልኩ በተናገርኩበት ከንፈሬ

መድረክ ይዤ ከታላላቆች ተራ
እንደለመድኩት ለዓለም ላወራ
እናንተን ወርቆቼንም ላኮራ

አፈር ያልኩት ለካስ አልማዝ ኖሮ
በአረንጓዴ ቢጫ ቀይ ተሽቀርቅሮ
ኢትዮጵያዊነትን ተላብሶና አምሮ
ብትንትኔን አወጣላችሁ
እንደ ቴዎድሮስ ፍላጻ ተወርውሮ

ከተሰየምኩበት መድረክ ከታላላቆች ተራ
መስክሮ ተናገረ ለዓለምም ተወራ
ወርቅ ዘራፊ እንጂ ወርቅ እንዳልሆንን
ከአፈርም ያነስን እንደሆንን አይነ ምድር ሰገራ ::

Crying or Very sad Crying or Very sad Crying or Very sad Razz Razz Razz Laughing Laughing Laughing Very Happy Very Happy Very Happyአዲስ የኢንቨስትመንት ሀሳብ

ደደቢት ሀላፊነቱ የተወሰነ የዳይፐር ማምረቻ ፋብሪካ

ድንቅ ሀሳብ አይመስላችሁም Laughing
ልጅ ሞንሟናው
_________________
http://yetemonamonew.wordpress.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እምቢ ለሀገር

ኮትኳች

Joined: 13 Feb 2012
Posts: 262

PostPosted: Sun May 20, 2012 3:12 pm    Post subject: Reply with quote

ልጅ ሞንሟናው ! እንዴት ነህ ባያሌው Question

ቂቂቂቂቂቂ ....ኧረ ባክህ አታስቀኝ ...ቂቂቂቂቂቂቂ ...ኧረ ሆዴ በሳቅ ቆሰለ ..ቂቂቂቂቂቂቂቂ ...ቂቂቂቂቂቂቂ ...ቅዘናሙ መለስ ከንግዲህ አለም ዓቀፍ ስብሰባዎችን ..ቂቂቂቂቂቂ ..ያለ ዳይፐር ...ቂቂቂቂቂቂ ...መድፈር የለበትም ...ቂቂቂቂቂቂቂቂ

የጋናው መሪ ...ቂቂቂቂቂ ...በጣም አሳዘኑኝ ...ቂቂቂቂቂቂ

እንኳ ተፈጥሪና ካብ ወርቂ ህዝቢ ...ቂቂቂቂቂቂቂ ..ተጋዳላይ መለስ .... ቂቂቂቂቂቂቂ ...

በድምጹ ሾተል ቢሸረክተው
አሬራው ወጣ ያልተላመጠው ..ቂቂቂቂቂቂቂ

እምቢ ለሀገር Exclamation
ዳይፐር አስመራቾች መንደር
ጐንደርርርርርርርርርርርርር
_________________
ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሀዲስ 1

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 10 Mar 2010
Posts: 1631

PostPosted: Sun May 20, 2012 10:23 pm    Post subject: Reply with quote

ፓንት ሙሉ መኖ እንካችሁ !
ሾተልና ስልኪ ይቅናችሁ ::
ማንኪያም ሆነ ሹካ ማፈሻ
በመቅጠኑ ምክንያት ማን ሊሻ ?
ተጋቱት እንግዲህ ሾርባ ነው
ሜድ ኢን እኛ ሀገር ያበበው ::
ያበበ ቆሌ ምርት
ፓንት ሙሉ ሽርክት
ጫቱ ግርድፉ ገራባ
የካምፕ ዴቪድ ዘንባባ
መለያ ሆነ ሰሞኑን
ቅዘኔ አየለ አሁን

ቂቂቂቂቂቂቂቅቂ

ሀዲስ

_________________
what we learn from history is, we do not learn from history.

http://www.isil.org/resources/philosophy-of-liberty-english.swf
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Sun May 20, 2012 10:44 pm    Post subject: Reply with quote

ልጅ ሞንሟናው :-

ሰላም ነህ ወይ ?

በጣም ጥሩ ግጥም ናት Very Happy

ሁላችንም ኢትዮጵያውያን እንደምንታዘበው እዚህ ዋርካ መድረክ ላይ የሚርመጠመጡት 'ነገደ ደደቢት ወትግሬ -ወያኔ -ናዚ ' በአበበ ገላው ደቂቃ ባልሞላ : ነገር ግን ኢትዮጵያዊ አይደፈሬነትን ቁልጭ አድርጎ የሚያንፀባርቅ : ኃይለ -ቃል ያዘለና በሃቅ ላይ የተመሠረተ ንግግር 38 ዓመታት የገነቡት የኢያሪኮ ግንብ ፈርሶባቸው እንደምታየው ያለቃቅሣሉ Laughing Laughing Laughing

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ግዛቸው

ውሃ አጠጪ

Joined: 16 Jul 2004
Posts: 1484

PostPosted: Sun May 20, 2012 11:22 pm    Post subject: Reply with quote

Laughing Laughing

በሚቀጥለው ቪድዮ ላይ ድንኩ የትግሬ / መለስ ዜናዊ

- በጀግናው አበበ ገላው በተቀመጠበት ሽንት በሽንት እና ቅዘን በቅዘን ሲሆን

- እንደ አሻንጉሊት ባስቀመጠው የፓርማ ስብስብ እንደ "አንበሳ " ሲያጓራ

- / መረራ የጠየቅውን ጥያቄ አንቋሾ በዶ / መራራ ላይ በአሻንጉሊት ፓርላማ ሲያስቅበት

- ድንኩ መለስ straight talk Africa ራድዮ ላይ ስሙን ቀይሮ አበበ ነኝ ብሎ ጥያቄ ሲጠይቅ ይመልከቱ

http://www.youtube.com/watch?feature=player_detailpage&v=Y9yPTvmER6I

_________________
Visit My Blog
----===-----
ኢትዮ-ፈን ብሎግ |||
“Freedom is not free.”
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ናፖሊዮን ዳኘ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 18 Apr 2008
Posts: 1878

PostPosted: Sun May 20, 2012 11:59 pm    Post subject: Reply with quote

የተሞናሞነው አሪፍ ነው !

እኔ ምለው ባለፈው ሓየት 11 ናዝሬት ዮኒቨርሲቲ ተማሪዎች ራቁታቸውን ፎቶ ተነሱ ብሎ እዚህ ላይ እየሮጠ መቶ ከበሮ ሲመታ ወርቆች ሌላኛው ""ወርቅ "" ስልኪ ቅኔ ለመዝረፍ ሲሞክር አይቼ ነበር

መለስ ዜናዊ ልብሱን ሳያወልቅ ራቁቱን ሲንዘፈዘፍ ስናየው ! ምንም አልተንኳኳ በሚል በዝምታ ታለፈ ...ይቺ ናት በታሪክ ያለችው ""ወርቅ ""! Idea የኢትዮጵያ ቴሌቭዢን ላይ የምትቀርበው ዘመን አመጣሽ ""ወርቅ "" ምንነቷ ታየ !

ናፖሊዮን ዳኘ ::
_________________
ሰው ህሊናውን የሚሸጠው ክህሊና በላይ ዋጋ ያለው ምን ነገር ሊገዛበት ነው?

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እንድሪያስ

አለቃ

Joined: 19 Mar 2004
Posts: 2130
Location: *****

PostPosted: Mon May 21, 2012 12:13 am    Post subject: Reply with quote

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ልጅ ሞንሟናው :-

ሰላም ነህ ወይ ?

በጣም ጥሩ ግጥም ናት Very Happy

ሁላችንም ኢትዮጵያውያን እንደምንታዘበው እዚህ ዋርካ መድረክ ላይ የሚርመጠመጡት 'ነገደ ደደቢት ወትግሬ -ወያኔ -ናዚ ' በአበበ ገላው ደቂቃ ባልሞላ : ነገር ግን ኢትዮጵያዊ አይደፈሬነትን ቁልጭ አድርጎ የሚያንፀባርቅ : ኃይለ -ቃል ያዘለና በሃቅ ላይ የተመሠረተ ንግግር 38 ዓመታት የገነቡት የኢያሪኮ ግንብ ፈርሶባቸው እንደምታየው ያለቃቅሣሉ Laughing Laughing Laughing

ተድላ

ተድሌ :- አንተስ ቀላል ትርመጠመጣለህ እንዴ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
እነአቤ የሰሩት ገድል .....እንዳንተ ወሬ ሲያቦካ ውሎ ሲያቦካ ለሚያድረው ልበቢስ የሁለትና የሶስት ቀን የቢራ ማጣጫና የጫት ማወራረጃ ከመሆን ያለፈ ፋይዳ የለውም :: ነገ ጧት ሌላ አዲስ ወሬ ሲለቀቅ ይህን ጥለህ እሱን ለመያዝ ትሯሯጣለህ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Mon May 21, 2012 12:51 am    Post subject: Reply with quote

እንድሪያስ እንደጻፈ(ች)ው:
ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ልጅ ሞንሟናው :-

ሰላም ነህ ወይ ?

በጣም ጥሩ ግጥም ናት Very Happy

ሁላችንም ኢትዮጵያውያን እንደምንታዘበው እዚህ ዋርካ መድረክ ላይ የሚርመጠመጡት 'ነገደ ደደቢት ወትግሬ -ወያኔ -ናዚ ' በአበበ ገላው ደቂቃ ባልሞላ : ነገር ግን ኢትዮጵያዊ አይደፈሬነትን ቁልጭ አድርጎ የሚያንፀባርቅ : ኃይለ -ቃል ያዘለና በሃቅ ላይ የተመሠረተ ንግግር 38 ዓመታት የገነቡት የኢያሪኮ ግንብ ፈርሶባቸው እንደምታየው ያለቃቅሣሉ Laughing Laughing Laughing

ተድላ

ተድሌ :- አንተስ ቀላል ትርመጠመጣለህ እንዴ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
እነአቤ የሰሩት ገድል .....እንዳንተ ወሬ ሲያቦካ ውሎ ሲያቦካ ለሚያድረው ልበቢስ የሁለትና የሶስት ቀን የቢራ ማጣጫና የጫት ማወራረጃ ከመሆን ያለፈ ፋይዳ የለውም :: ነገ ጧት ሌላ አዲስ ወሬ ሲለቀቅ ይህን ጥለህ እሱን ለመያዝ ትሯሯጣለህ ::

አምቼው እንድርያስ :-

አዲስ አበባ ሄደህ 'ለገሠ (መለስ )' ብራንድ ዳይፐር መሸጫ 'አርከበ -ቡቲክ ' ከከፈትክ ጀምሮ ወያኔያዊ አነጋገሮችህ እጅግ በጣም እየረቀቁ መጥተዋል Razz Razz Razz Razz

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Gizew

አዲስ

Joined: 16 Jul 2010
Posts: 47

PostPosted: Mon May 21, 2012 6:00 pm    Post subject: Reply with quote

Quote:

"አንገት አስደፊው አንገቱን ደፋ "

በጎንቻው የተገጠመ

የሰማኒያ ሚሊዬን ልሳን የሰረቀ፡
አንደበት የዘጋ ድምፅ እየነጠቀ፤

ልብ -ጆሮ ያደማ ቀጥፎ እየቧረቀ፤
‘በአኬልዳማ ሽብር’ እያሸማቀቀ፤

ሕዝብ አገር ቀይዶ አሳር ያስጨነቀ፤
የአገር ንዋይ ዘርፎ በርሃብ ያማቀቀ፤

መብረቅ ቁጣ መታው ከአንገቱ ወደቀ።
በገዳም፤በመስጊድ እምነት ያሳበቀ፤

‘ጅቡ’ በሰው አገር ‘ለምድ ያጠለቀ’፤
የቱጃሮቹ ሽርክ የተንደላቀቀ፤

ህዝብ በራብ ፈጅቶ ‘ዶላር’ እያጨቀ፤
የአፍሪቃው ‘አሚና’ ንጉሥ የታወቀ፤

የልመና ቅርጫት ይዞ የዘለቀ፤
‘ጓንታናሞ’ ቀርቶ ‘ዲሲን’ አስደነቀ፤
ሺህ ውጭ ሲጋፈጡት ፈርቶ እያጮለቀ፤

በዓለም ሰገነት ላይ ወጥቶ እንደ ደመቀ፤
‘የእሳቱ ነበልባል’ በፊቱ ፈለቀ

አንገቱን አስደፋው በቅምጡ ሾቀ፤
በፍራት አምጦ በሽትንት ተጠመቀ፤

የደም መጸዳጃው ‘ገበቴው’ እራቀ፤
ቀን እንቅልፍ ከጀለው አጋዚን ናፈቀ፤

ሲነሳ ከመንበር ላብ እንደደፈቀ፤
በስድብ፤በእርግማን ‘ኩነኔው ጸደቀ’፤

በሃፍረት፤በውርደት ቡታንታው ወለቀ።
ክብር ያለ ግብሩ እየተራቀቀ፤

‘ጅቡ’ ተደላድሎ ሕዝብ እየቦጨቀ፤
በዓለም አደባባይ እየፈነደቀ፤

ሕዝብ አገር ጠፍንጐ እየደቀደቀ፤
አንገቱን ሲያቀና አፉን እያረቀ፤

ኢትዮጵያዊ ምትሃት አንደበት ባረቀ፤
ከውስጥ ከትይዪ መልዕክቱ የላቀ፤

በመንፈስ የጸና ዓለምን ያስናቀ፤
አንድ አበበ ገላው ቁሞ ሰነደቀ፤

የሰማኒያ ሚሊዪን ቁጭት ጨቀጨቀ፤
ጮሌውን አደንዛዥ መርፌው የረቀቀ፤

የዓለም ‘መወጋጊያ’ የበላይ ዘለቀ።
መሪ ያስተማረ አውቆ ያሳወቀ፤

መለስ ምን ይዋጠው ኮስሶ ደቀቀ፤
ሕዝብ አንገት ያስደፋው ማጅራት ወደቀ፤

ቅዳሜም ይነረት እየተሳለቀ፤ቅስሙ እየደቀቀ፤
ቆሌው ‘ካምፕ ዴቪድ’ ካልተደባለቀ፤

ልብ ድካም ቀንቶት ካልተጠናቀቀ፤
ኑሮው የቁም ስቅል ቀን እየጠበቀ፤

‘ሔግ’ ፍርዱን ያገኛል ከ‘ቴለር’ የላቀ፤
‘መለስ ሰበር ዜናው’ ሞገድ አስጨነቀ፤

‘ሸኚው ሕዝብ’ ሊቀበል አገር -ሸገር ሞቀ፤
‘መስቀል ያንቃቃዋል’ ‘ምላሽ የናፈቀ’።

በየጐንቻው ! የተገጠመ
ምንጭ :

This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የተሞናሞነው

ውሃ አጠጪ

Joined: 11 May 2011
Posts: 1126

PostPosted: Tue May 22, 2012 2:01 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም የሃገር ልጅ ወንድሞቸ :-

ተድላ ...እምቢተኛው ...ናፖሊዮን ....ሀዲስ ...ግዛቸው ....ጊዜው

አስተያየት ለሰጣችሁኝ ምስጋንየን አቅርቤያለሁ ::

ወርቆቹ ...ኢትዮጵያዊያንንም ፈጣሪንም ንቀው ያችን በለስ ቀንቷቸው ያለማንነታቸውና ያለታሪካቸው ያነገቷትን ኤኬ -47 ተማምነው በጎጠኝነት ትምክህት ከገዳም መስጂድ በረከሰ እግራቸው እምበር ተጋዳላይ ሲዘሉ ...አምላክን በልባቸው ዳዊታቸውንና ቁራናቸውን በብብታቸው የያዙ ለሃገር ለወገን ጸሎት የሚያደርሱ አባቶችን ሳይቀር በትምክህት ሲሳደቡ ሲያስሩ ሲያንገላቱ ሲገድሉ ...ሊቅነት ሳትዞርባቸው ሊቀ ሊቃውንቱ እያሉም ሲዘሉ ...ወግ ነውና ከመሪ ተራ መድረክ ተሰጦት በጫት የሸመደደውን የፐርሰንት መዓት ሲቀባጥር አቤ ኩምሽሽ እርብትብት አረገልኝ Very Happy የአባቶችን ጸሎት እግዜሩ /አላህ ሰምቶ በአበበ ገላው ድምጽ ተመስሎ Exclamation

ይህ የመለስ ውሃ ውስጥ የገባች አይጥ መምሰል ግን አንድምታው ተጽዕኖው ከመለስ ያለፈ ነው :: በኢትዮጵያዊነት መንፈስ ነበር ጎጠኛ የባዶ ትምክህተኝነት ኩምሽሽ ያለው ....ያውም በዓለም ፊት Exclamation ....ወርቁ መሪያችን እያሉ በቴሌቭዥን መስኮት ለሚከታተሉት ወርቆቹ ሁሉ Crying or Very sad .አዎ እኔም የታየኝ ...ከዚያ ማዶ የሚመለከቱት ባዶ ትምክህተኞች አንገት መድፋት ነው Crying or Very sad Crying or Very sad Crying or Very sad Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy

ቆይ ህወሃት ግን ከማን ጋር ጦርነት ገጥሞ ማንን አሸንፎ ያውቃል Question

ከኤርትራ ጋር ገጥሞ አላሸነፈም
ከሶማሊያ ጋር ገጥሞ አላሸነፈም
ድንጋይ እንኵን ያልያዙ ህጻናትን እየገደሉ
ያሰሯትን አራስ እናት ጡት በኤሌክትሪክ እያሰቃዩ እኮ ነው ጀግና ነን የሚሉት Embarassed

@ወንድሜ ተድላ እንዴት ነህልኝ ? አስተያየትህን በአክብሮት ተቀብያለሁ Very Happy

@ ናፖሊዮን .....ስልኪማ ባለፈውም ከደሀ አፍ እየቀማ በጮማ የቆዘረውን ሆዱን እየዳበሰ የአፍ መፍቻህን ቋንቋ አማርኛህን አትረዳውም ሲለኝ ነበር Laughing ከአፌ ነጥቆ ሲበላ የአፍ መፍቻየንም ወሰድሁ ይላል ...እኔስ ሰጥቸው ነበር ....ግን እውነት ኢትዮጵያዊነት አንድነት በምንዘምርበት በምንተርክበት ...ክህደትና ጎጠኝነት ሲተፋበት አመመን እንጂ Evil or Very Mad

@እምቢተኛው በጌምድሬው ወንድሜ :- ደደቢት ሀላፊነቱ የተወሰነ የዳይፐር ማምረቻ ፋብሪካችን በፍጥነት ማቋቋም አለብን ....የቅድሚያ ገበያ ጥናት ምናምንም አያስፈልገውም . Rolling Eyes ...በዓለም አቀፍ መድረክ ፕረዘንት ተደረገልን እኮ Laughing Laughing Laughingበመጨረሻም :--አንተ አሳማ የመሰልክ የአሳማ ዝርያ አንድ እሪያ እንዴት ነህ Rolling Eyes'''ወርቅ ' ዳይፐር '' ይቀጥላል Very Happy''ታሪክም ይመዘገባል ኢትዮጵያም ለዘላለም ትኖራለች '' (አንፌቃ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ )ልጅ ሞንሟናው
_________________
http://yetemonamonew.wordpress.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የተሞናሞነው

ውሃ አጠጪ

Joined: 11 May 2011
Posts: 1126

PostPosted: Mon May 28, 2012 4:50 pm    Post subject: Reply with quote

ከሃሩር ከቃጠሎው ተርፎ
ከበረሃ ሲመጣ በርሮ ከንፎ
-የተቀበልሁት ያስጠጋሁት
አጥኜ ካስቀመጥኳት ንጹህ ቀፎ

ነበር ለሱም ለኔም ቀን ላወጣ
ማር ልበላ ጠጅም ጥዬ ልጠጣ
_ከሰሙ ጧፍ ሻማ ሰርቼ
_ጨለማ ጽልመቴን አብርቼ
እንዳ 'ያቴ እንዳ 'ባቴ ልቀናጣ

እሱ ግን ከቀፎየ እያደረ
እየተራባ በቀየዬ እየበረረ
በንብኛ ቅላጼ እየዘመረ
_ቡቃያ አዝመራየን እየቀጠፈ
_ሰፈር መንደሩን እየነደፈ
ጎተራየን ባዶ አስቀረ
ዘመድ አዝማዴን አማረረ

ለካስ እንደንብ እየበረረ ብዙ ሆኖ
ከበረሃ የመጣው ባክኖ
_ንብ ነው ብዬ ቀፎየ ያስገባሁት
አንበጣ ኖሯልና በንብ ገላ ተጀቡኖ Evil or Very Mad

ልጅ ሞንሟናው

_________________
http://yetemonamonew.wordpress.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እምቢ ለሀገር

ኮትኳች

Joined: 13 Feb 2012
Posts: 262

PostPosted: Mon May 28, 2012 5:15 pm    Post subject: Reply with quote

የተሞናሞነው እንደጻፈ(ች)ው:
ከሃሩር ከቃጠሎው ተርፎ
ከበረሃ ሲመጣ በርሮ ከንፎ
-የተቀበልሁት ያስጠጋሁት
አጥኜ ካስቀመጥኳት ንጹህ ቀፎ

ነበር ለሱም ለኔም ቀን ላወጣ
ማር ልበላ ጠጅም ጥዬ ልጠጣ
_ከሰሙ ጧፍ ሻማ ሰርቼ
_ጨለማ ጽልመቴን አብርቼ
እንዳ 'ያቴ እንዳ 'ባቴ ልቀናጣ

እሱ ግን ከቀፎየ እያደረ
እየተራባ በቀየዬ እየበረረ
በንብኛ ቅላጼ እየዘመረ
_ቡቃያ አዝመራየን እየቀጠፈ
_ሰፈር መንደሩን እየነደፈ
ጎተራየን ባዶ አስቀረ
ዘመድ አዝማዴን አማረረ

ለካስ እንደንብ እየበረረ ብዙ ሆኖ
ከበረሃ የመጣው ባክኖ
_ንብ ነው ብዬ ቀፎየ ያስገባሁት
አንበጣ ኖሯልና በንብ ገላ ተጀቡኖ Evil or Very Mad

ልጅ ሞንሟናው

ባለቅኔው ባልንጀራዬ ..የዋሸራው .. ሞንሟናው Exclamation

ድንቅ ስነ -ግጥም Exclamation ኧረግ ኧረግ ....እንዲህ ነው እንጂ ..አበጀህ !

እምቢተኛው Exclamation
የሞንሟናው ወንድም
_________________
ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia